ኑሮ በካናዳ / ኢትዮጵያዊዉ ዳኛ የፒያሳው አራዳ አምስት ቀን ሙሉ የድመት ምግብ ስበላ ከረምኩኝ ይለናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • አምስት ቀን ሙሉ የድመት ምግብ ተመግቢያለሁ//ኑሮ በካናዳ ከዳኛ ሲሳይ ጋር//Sisay Woldemichael is a Judiciary (Justice of the Peace) and former adviser of communication to the Chief Justice of Ontario, at Ontario Court of Justice in Canada.

КОМЕНТАРІ • 122

  • @sisaybelay24
    @sisaybelay24 14 днів тому

    ሲስ ሞክሼ እኔ ከገዳም ሰፈር በታች የጣሊያን ሰፈር ልጅ ነኝ ምሁርነትህ እና አራድነትህ ያልተጋጨብህ የተጨበጨበልህ የፒያሳ ያራድዬ ልጅ ከመሆንህም በላይ ንግግር የምትጥቀማቸው ቃላቶች አሁን ያሉ ወጣቶች የንግግር ዘይቤያቸው እንድ አንተ ነው በጣም ተመችተኽኛል በዕድሜም እኩይ ሳልሆን አልቀርም ተናገርካቸው ሁሉ እኔም ያለፍኩበት ስለሆነ ወጣትነቴን ነው ያስታወስከኝ መቼም እንድ ቀን ኢትዮጵያ ብትመጣ ምልክህን በደንብ ስላየሁት በድንገት መንገድ ላይ በገኝህ አቁሜህ ሰላም እንደምልህ ቃል እገባለሁ ለማንኛውም ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የኑሮ በካናዳ መርሃ ግብር አቅራቢው ጋዜጠኛም ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና ይገባሻል።

    • @gwarotube
      @gwarotube  14 днів тому

      በጣም ነው የምናመሰግነው እኛም ፈጣሬ ያክብርልን

  • @AngawAfewerke
    @AngawAfewerke Місяць тому +17

    በጣም ደስ እሚል ሰው የማያካብድ አይ የድሮ አራዳ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ።

  • @ኢትዮጵTube
    @ኢትዮጵTube Місяць тому +5

    ድምፁም ንግግሩንም ጫወታዉም ሁሉ ነገሩ ታማኝ በየነን ይመስላል ሲስ ያራዳ ልጅ ጣፋጭ ጫወታ አዝናናኸን ከስንት ጊዜ በሁሏ ንፁ ሳቅ ሳቅኩ ዘመንህ ይባረክ መልካም ጊዜ አሳልፈናል

  • @userd76
    @userd76 Місяць тому +15

    እንቁ።ምርጥ።ደስ።የሚል።የአራዳ።ልጅ።የት።አገኘሽው።ደስ።የሚል።ጨዋታው።በሳቅ።ነው።የሞትኩት።አንቺም።ይመችሽ።ሳቅብሳቅ።ያደረገን።የአራዳ።ልጅ።በማቅረብሽ።ሌላም።ቀን።ባቀረብሽው።እንድንስቅ።እድሜ።ይስጠው።ጨዋታው።ደስ።የሚል።

  • @winejohnson6023
    @winejohnson6023 Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡እኔም፡የገዳም፡ሠፈር፡ ልጅ ነኝ፡ አኮራህን፡ እድሜና፡ ጤና፡ ይስጥህ፡የኢትዮጲያ ፡ኩራት፡ነህ፡ ተባረክ፡እንድ፡ ቀን፡ወንድሜን፡ለማየት፡ያብቃኝ።

  • @hailesilase
    @hailesilase Місяць тому +12

    እንደዚ አይነት ጨዋታ ነበር የናፈቀኝ , የጨረሰ ያራዳ ልጅ, ይሄንን ጭዌማ በደንብ ነዉ ደጋግሜ የምገርበዉ ,

  • @tewoldemulugeta46
    @tewoldemulugeta46 Місяць тому +5

    What an honest & amazing guy.Love and respect for you.

  • @WawKakaw
    @WawKakaw 20 днів тому +5

    ድጋሜ ይቅረብልን ምትሉ እስኪ ላይክ=❤

  • @sebleerena1252
    @sebleerena1252 21 день тому +1

    ሰው ሁን ብለው አባቶቻችን የሚመርቁት ምራቄ በእውነት አሁን ግን ገባኝ ወንድም እውነትም በአምሳሉ የፈጠረህ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በደስታ ነው ያዳመጥኩት እውነት ነው ሁላችንም እራሳችንን ብንመስል የት በደረስን

  • @edenyemata1285
    @edenyemata1285 Місяць тому +14

    Mamya, I like his personality!! He is so funny 😀😀

  • @kibrom2319
    @kibrom2319 Місяць тому +2

    ሲሳይ መልካም ሰው
    ጤና ክብረት ይስጥልን
    ወጣቱን በ ስፖርት ደገፈህ ይዘህ ያደርከውን ወለታ አየረሳም
    አድሜ ጤና ይስጥልኝ አደራሻ ብናወቅ መልካም... ያው ካልከፈልኩ ብልህ ማስቸግር አየቀረም 😂😂😂
    🙏🙏🙏

  • @kindgonderew
    @kindgonderew Місяць тому +4

    He is one of the kindest and most friendly I have ever met. If you are sad, he will make you smile and laugh,
    Good to see you, Brother Sesay.
    Sudan Jeyrafsheta

  • @marthaketsela
    @marthaketsela Місяць тому +18

    ከፒያሳ ትዝታጋር ማንነትን በግልጽ ማቅረብ እንዲህ በቀላሉ የሚገኝ አይደለም! ሲሳይ ማለት እንድተረዳሁት ሕይወትን በነፃነት ተቀብሎ ሳይጎረብጠው ውጣ ውረዱን ችሎ እራሱን ያሳደገ ትልቅ ሰው በዚህ ደረጃ ላይ ከፍ ብሎ! ኑሮውን ከሁሉም ጋር በመግባባት ፈገግ በሚያደርግ ጨዋታው እያዝናና: ሰው መሆኑን የጨበጠ ማለት እንደሲሳይ ነው!

  • @zewduyirga8125
    @zewduyirga8125 19 днів тому

    የዋ ንፁህ ልብ እውነተኛ ሰው ...አግዛብሄር ይባርክህ !!!

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Місяць тому +4

    ሲሳይ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ። መልካም፡አርኣያ፡ነህ። ከጋዜጠኛዋ፡ጋራ፡ውይይታችሁ፡ያስጀስታል።

  • @ሰላምመንበሩ
    @ሰላምመንበሩ Місяць тому +9

    ሲሳይ ብግርምስናው የሚገርም ደናሽ ነበር : ሲሳይና ብሩክ አረፋይኔ : ነሽም የሚገርሙ ፅድት ያሉ ያራዳ ልጆች : አረማመዱ እስካሁን ትዝ ይለኝል Sisaye spring ነበር የሚባለው ኑርልን ሲሳይ::

    • @lemlemlejaj
      @lemlemlejaj Місяць тому

      ነሽም የት ነው ሰፈሩ ብሩክ አረፋይኔ ዳንስ ተወዳድሮ ሲያሸንፍ አቃለሁ

    • @yilmameshesha5783
      @yilmameshesha5783 Місяць тому

      ምነው ጆሲን እረስህው

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n Місяць тому

      ዳኛ ሲሳይ- አንድ በልጅነትህ የሚያውቅህ ሰው ስለ አንተ የሰጠውን አስተያዬት ተመልክተው። ለካ አሪፍ ደናሽ ነበርክ። ሲሳይ spring ነበር የምትባለው አሉ።

  • @avi_king301
    @avi_king301 Місяць тому +1

    ወይ መቼ የአራዳ ልጅ ማለት ይሄ ነው የጥንቱ የጠዋቱ ትዝ ይለኛል እኔም ተጫውተን ስንጨርስ ሸዋ ዳቦ ሄደን ዳቦ በሙዝ ገምጠን ጭርያለሁን ያኔ ፒያሳ መንደር አልፈን ወደ ሰፈር እየተተራረብን ስንሄድ መንገዱን wow ትዝታው ልዩ ነው ሞላ ጎደለ እየተጫወትን መኪና እያየን እየተራረብን እርስ በራሳችን እየተሳሳቀን ደስ ሲ ል የነበረን ፍቅር❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 Місяць тому +36

    የአዲስ አበባ ልጅ መሆን ብቻ ባለ ሁለት ዲግሪ መሆን ነው።

    • @gedlumekuria
      @gedlumekuria Місяць тому +3

      That's why the One from Beshasha ruling the country!!

    • @AbdulbariMohammed-ue2nq
      @AbdulbariMohammed-ue2nq Місяць тому +1

      የመችሀ ያራዳ ልጅ

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Місяць тому +3

      የአዲስ አበባ ያልተማረ ለሌላው ዶክተር ነው

    • @Aey-z9n
      @Aey-z9n Місяць тому

      😮

  • @akifam5681
    @akifam5681 Місяць тому +4

    Can you please bring him back again. I love this guy!

  • @HayatAman-bc5yd
    @HayatAman-bc5yd Місяць тому +3

    His voice sounds like Tamagne Beyene, He is just an easygoing man. ❤ Guys, U had a nice conversation. 👍

  • @Yarmela
    @Yarmela 27 днів тому +2

    በ1992, ተማሪ እያለሁ $20 አበድሮ ወደ ዲሲ ለቶሮንቶ ኢትዬ-ስታር ኳስ እንድጫወት ልኮኝ ነበር። እንዳማልመልስለት አውቆ ሳቅ ብሎ ነበር የሰጠኝ 😅😅። መሳቅ ማሳሳቅ በሐሪው ነው።

  • @gabrieljasek9823
    @gabrieljasek9823 Місяць тому +6

    አቶ ዳኛ/ዶ/ር፣ምርጥ የአራዳ ልጅ!!

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 22 дні тому +1

    አቶ ሲሳይ የረሳሁት እኔም የፒያሳልጅ ነኝ ሰፈራችን ቴድሮስ አደባባይ ነው ትዝ የሚለኝ ከትምህርት ቤት ስንመለስ ከተፈሪ መኮንን ት/ቤት ፔያሳ ገብረ ተንሳይ ባቅላባ ቤት የምናሳልፈው ደሞ ቅዳሜ ተዘንጦ ፔያሳ ወክ ስናደርግ የኤንቨርስቲ ተማሪዎችም ፒያሳን ሲያጨናንቋት ትዝታው የወጣትነት ዘመን ደሞ የወጣንበት ጌዜ the same year now i am living in Germany😘😍🙏😇❤😃

  • @girmamoges4848
    @girmamoges4848 Місяць тому +3

    Sisu
    I love the interview still your are funny
    Blessed

  • @little_ethiopian_boy1412
    @little_ethiopian_boy1412 Місяць тому +6

    Ver nice guy! I’m very proud of

  • @habteandrga3661
    @habteandrga3661 Місяць тому +2

    ሲሳይን አውቀዋለሁ ሲሳይ በልጣጤ ይባላል ምርጥ ዳንሰኛ ነበር

  • @salehudiresfantaye9356
    @salehudiresfantaye9356 Місяць тому +1

    ዋው አራዳ ሺ ዓመት ኑርልኝ የኔዬ አንዱ ፋራ ቢሆን ስንት ይዘማን ነበር አቦ አራድነት ይሄ ነው ንርልኝ ሳለሁድረስ እባላለሁ ቻው

  • @derejeTilahun-sj6wi
    @derejeTilahun-sj6wi Місяць тому +1

    ያራዳ ልጅና የጣት ወርቅ አንድ ነው
    ሽሉክ ያሉለት ፈላጊው ብዙ ነው ።
    በነገራችን ላይ አራዳ ማለት ከሁሉም ተግባቢ ( ሶሼብል ) ማለት ነው !!!
    እናመሰግናለን - - -

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 25 днів тому

    በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው ❤️❤️❤️

  • @michaelasfaha6059
    @michaelasfaha6059 Місяць тому +1

    ያራዳ ልጅ ብዙ ነገር አስታወስከኘ ይመችህ

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Місяць тому +1

    Sise thank you so much #1 be Humble and be your self @!!

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Місяць тому +2

    ዳኛ ሲሳይ እንደ ስምህ ሲሳይ ነህ። ካናዳ ከመጣሁ ጎበኝሃለሁ።
    ሁላችሁም ተባረኩ!

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Місяць тому +5

    የአራድዬ ልጅ የፒያሳዉ ይመችክ

  • @solomoncomedy7332
    @solomoncomedy7332 Місяць тому +2

    ሲሱ እንዴት ነህ እስቲ ንገራቸው ሂውት እንዴት እንደነበር ግን ደሞ እንኳንም እንደዛ አደግን ለዛሬ ህይወታችን ጥንካሬ የቤተስብ አላፊ ሆነን ቀልዱ ሁሉ እንዳለ ነውአይዞን

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 Місяць тому +3

    ሲሳይ የሚወደድ ሰው ነው

  • @jimmijimmi7724
    @jimmijimmi7724 Місяць тому +2

    Hats off sir👍👏 yihe new Arada

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ Місяць тому +1

    በናትሽ ማሚይዬ ዳኛ ሲሳይ በቅንነት ለራሳቸው ወገን የሚያደርጉትን መልካምነት ብትቆርጪው ክፉ ሠው አይጠፋም ያለሁበት ከተማ ከሥራ የተባረረ አቃለሁ በቃለመጠይቅ ምክንያት እባክሽ

  • @user-gd4zp3hx9r
    @user-gd4zp3hx9r Місяць тому +7

    የአዲስ ልጅ እንደዚ ነዉ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n Місяць тому +1

    A very enjoyable conversation. A unique individual.

  • @abebaberu
    @abebaberu Місяць тому +7

    Arada male ketemare belay new

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 18 днів тому

    ሲሳይ ከልቡ አራዳ ሰው !!! ኢትዮጵያዊ💚💛♥️ ዳኛ-ዶ/ር-የቢዝነስ ሰው...ግን በልበ ሙሉነት የምናገረው በኮሜዲም መስራት ትችላለህ ! በቃ ትችላለህ ! ተጨማሪ ዝግጅት ይኑር እላለሁ::አስተማሪ ነውና ደስ ብሎኛል::🙏🏽

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 Місяць тому

    Thank you my brother sisyae this is my story from your beginning but thanks for your incredible in argument respect ✊🏾

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Місяць тому +4

    አርቤሽት 4አንድ አይነት ወይም 2አንዳይነት ከሆነ ያሸንፋል

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 14 днів тому

    የድሮ አራዳ
    a great guy, I like him a lot !

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Місяць тому +1

    ያሬዳ ልጅ እንዲህ ነዉ ጣጣ የለዉም እራሱን ሆኖ እንዳለ ኦሪጅናልነቱ ሳይቀየር አለ እድሜ ቢገፋም ብር ቢመጣም መኮፈስ የለም ደስ ይላል ፡ግን ጋሽ ሲሳይ ፀጉርህ ሙሉ ነዉ ሽበቱም ደስ ይላል ግን ትንሽ ጫፍ ጫፉን ቀምቀም አርገህ መልክ ብታሲዘዉ ያምርብሀል

  • @alechew1
    @alechew1 Місяць тому +1

    A great success of a person is at times annoying for it seems impossible for us who wallow in the mud of bad choices. Yet, may be you can benefit wisely.Thank you

  • @djnatmer2022
    @djnatmer2022 Місяць тому +4

    Thank You Sir.

  • @AksheZed
    @AksheZed Місяць тому +3

    God bless you all and family ❤️ ❤❤

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Місяць тому +2

    በጣም ደስ የሚል ሰው የአ.አ ልጅ መሆን ልዩ ነው😂😂😂

  • @musegebreab8782
    @musegebreab8782 Місяць тому

    I like sisay he is really Gentle man so funny.and honest.

  • @Cristianmeron8019
    @Cristianmeron8019 Місяць тому +1

    Great person. God bless

  • @Mankush995
    @Mankush995 Місяць тому +1

    ቤቱ አሪፍ ነው ግድግዳ ላይ የተንጠለጠለው ጆኒያ ግን አይመጥነውም

  • @tomfre
    @tomfre Місяць тому +1

    ድምቀት ምናምኑ አሪፍ ነው ጨዋታ እንዲጣፍጥ.

  • @abebegetahun6172
    @abebegetahun6172 Місяць тому

    brother I love you sisay this is nebiyou you Mortensen you tall here you are esmart from the beginning and you fani brother good to see you

  • @semerhudhud
    @semerhudhud 9 днів тому

    ይህ ሰው ሰፋ ያለ ኢንተርቪው ያስፈልገዋል። ብዙ ያስተምራል

    • @gwarotube
      @gwarotube  8 днів тому

      እውንት ነው በቅርብ የናተንም ጥያቄ አሰባስበን እናቀርበዋለን

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 22 дні тому +1

    ልጅ ሲሳይ በደንብ ነው የገለጽከው ስደትን በሳቅ ገደልከኝ መጀመሪያ በሽቶ ሳሙና ታሽቶ ከታጠበ በኃላ ጭምቅ አርጎ ከተጨመቀ በኃላ ይሰጣና ሲደርቅ ይገባኃል ያልከው ትክክል😂😂😂😂

  • @jsmart4640
    @jsmart4640 Місяць тому

    ❤❤ያራዳ ልጅ አያረጅም ምችት ድልት ይበልህ አቦ❤

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 21 день тому

    እድሚና ጤና ይስጣችሁ ሲስ በጣም ደስ ይላል የትም ኑር አዲስ ተወለድ ነው ለፈጣሪ ስለት ተስያለሁ እመጣና እራሲ እጣኒኔ ጨስ እያረኩ ቡና አንተቤት እጠጣለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TsehayTsehay-p3s
    @TsehayTsehay-p3s 17 днів тому

    እድሜና ጤና ይስጥ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Місяць тому +2

    በእንግሊዘኛ ብታቀርበው ካናዳ እና አሜሪካ ላሉ ኢትዬጵያኖች እንዲሰመ

  • @mengistukidane1990
    @mengistukidane1990 Місяць тому +1

    አርቤሽት ሳንቲም መወርወር ኩሽ የብርቱካን ልጣጭ

  • @abdv688
    @abdv688 Місяць тому +1

    Indeed piyasa used to have flavor

  • @TekolaBerhe
    @TekolaBerhe Місяць тому

    Thank you, Sisu .

  • @yetsedawmesfinmekuannet745
    @yetsedawmesfinmekuannet745 Місяць тому

    ይመችህ ሲሰ

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 Місяць тому

    ደስ የሚል ፕሮግራም ደስ የሚል ሰው

  • @asnakechgetahun9342
    @asnakechgetahun9342 Місяць тому

    የበሰለ ሀሳብ ያውም የፒያሳ ልጅ አነሳስህ እድገትህ አሁን ያለህበት ደረጃ ያስደስታል አሁንም የበለጠ ይስጥህ ተዝናንቻለሁ እናመሰግናለን

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 Місяць тому +2

    YeAddis lij yeleyal! I like how you put our society give too much prefix to the “educated”😂 ppl….ረዳት ፕሮፌሰር፣ ኢንጂነር፣ ... bla bla!
    የትም ፍጭው መሆን አለብን just do your job to your position at your best capacity! The rest is history whether someone put the label to your name if you’re not matching your label, forget it!

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Місяць тому

    ስትናገር ሚያው እያልክ

  • @hirutfisher2631
    @hirutfisher2631 Місяць тому +1

    ❤❤ proud of you.

  • @shifawtadelech2196
    @shifawtadelech2196 Місяць тому

    Sise good to see you

  • @BetelhemGebrye
    @BetelhemGebrye Місяць тому

    እኔ ግን ጌታ ይረዳኛል ከአረብ ሀገር ሙቭ አረጋለሁ ግን f.bየሚመጣልን የካምፓኒ እድል እውነት ነው እንዴ እባካችሁ እርዱኝ❤

  • @Gize-degu
    @Gize-degu Місяць тому +2

    ወይ ሲሳይ ...እንደ ድሮው ነህ ...አንተም ወንድምህም ( N) ..ጨዋታችሁ አይጠገብም ....😂

  • @TigistAddis
    @TigistAddis Місяць тому

    I like the boss. Wow chewata

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Місяць тому

    የገባው ያራዳ ልጅ❤

  • @Burhee
    @Burhee Місяць тому

    ምጥ ሰዉ ያራደዬ ልጀ ከፈተኛ ቦታ እያለ ቀለል ያለ ሰዉ ነዉ ለአንዳንደ ሰዋች አሰተማሪ ነዉ

  • @AmanAzcar-cf6mb
    @AmanAzcar-cf6mb 29 днів тому

    ፒያሳ ከኮሪደር የተረፈ ቤታችን ውስጥ እየሰማን ነው

  • @MinasieHabtemariam
    @MinasieHabtemariam Місяць тому

    ወንድም ሲሳይ ቅን መሆንህ ጠቅሞሆሀል::

  • @assefagebremeskel
    @assefagebremeskel 26 днів тому

    Sis yarda lege

  • @ffm377
    @ffm377 Місяць тому +1

    😂me to 92 when i came canada from air port by lemoozine driver he waited me goverment And 5star hotel untile agate Apartments 😅😅😅😢esponser

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 Місяць тому

    Waw 😂👌የ ፒ ያ ሳ ል ጅ wonderfull flavour 👌👌 cat ኖ cat በጣም የ ሚ ያ ዝ ና ና ኢንተርቬው 😂 one comnent, the name of the coffe house shall be named as ፒ ያ ሳ coffee house 👌👌For remembering birth place, ፒ ያ ሳ, ማ ህ ሙ ድ , አ ያ ለ ው ሙ ዚ ቃ ቤ ት, etc......

  • @bekabeka7732
    @bekabeka7732 Місяць тому

    yosef amare yemibal lebam ale be Canada yeminor

  • @assefagebremeskel
    @assefagebremeskel 26 днів тому

    Sis coach

  • @alemtolcha506
    @alemtolcha506 Місяць тому

    wey betam dese yemele sew new,tecawace new,

  • @samm8405
    @samm8405 Місяць тому

    ፈረንጁ ሲመጣ " ሚያው" ማለቱን ዘሎታል

  • @AmaraFano-yx2oz
    @AmaraFano-yx2oz Місяць тому +1

    09 ድሮ ማነቂያ !
    ኮድ ዲፕሎማቲክ ታርጋ ቁጥር ማወቅስ?
    01 ጣልያን
    02 ፈረንሳይ
    03 እንግሊዝ
    .
    05 ቤልጀም
    10 ራሻ
    20 ሱዳን
    .ሞላ ጎደለ ዋናው ቁማር ጨዋታችን

    • @sisaybelay24
      @sisaybelay24 14 днів тому

      04 አሜሪካ

    • @AmaraFano-yx2oz
      @AmaraFano-yx2oz 14 днів тому

      @@sisaybelay24
      01 ጣልያን
      02 ፈረንሳይ
      03 እንግሊዝ
      04 አሜሪካ
      05 ቤልጀም
      .
      .
      09 ዬጎዝላቪያ
      10 ራሻ.....

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Місяць тому +1

    Original አራዳ በ Canada 🇨🇦

  • @almez746
    @almez746 Місяць тому

    👍

  • @MimiMimi-ge4un
    @MimiMimi-ge4un Місяць тому

    WYNA DJA SESYE BSKE WDEK NWE YLKTE DSE SELE YSFRA NJE YNTNE HWTA SESMA AGRA NFKJE GNE MNE WGA ALWE EMYA Ababa TRKE ONHE MGBA BTHNE AFRSBNE MADME ASTLJE TZETA BHA LGLJE NWE

  • @samm8405
    @samm8405 Місяць тому

    አርቤሽት ማለት ኩሽ ነዉ ::

  • @Betty-hz8th
    @Betty-hz8th Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 Місяць тому

    የትም ተዉልደህ አራዳ እደግ ማለት ሲሳይ ነው

  • @yenenehbelayeneh6000
    @yenenehbelayeneh6000 Місяць тому

    መልካም ሰው ነህ ግን ግን ካዛንችስንሳታነሳ

  • @berhanuabebe7459
    @berhanuabebe7459 25 днів тому

    ATO HILA MEKTA SAMEN MAZGAGA

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Місяць тому

    😂😂😂😂sise BETAME BETAME TEMECHEHEGE

  • @abebakedane4172
    @abebakedane4172 Місяць тому

    ሲሳይ መድሐንያለም ተምረሓል መስረተትምሕርት ሳታስተምር ቀርተሕ ቀጨኔ ይለው ቀበሌ ታስረሃል እማውቅሕ መስሎኛል እረባሽ ነበርክ

  • @newg3441
    @newg3441 Місяць тому

    የመነፋው ምገብ...... አይባለም 😢😢😢😢

  • @yafetgetu1210
    @yafetgetu1210 Місяць тому

    Kkkkkkkk

  • @MimiMimi-ge4un
    @MimiMimi-ge4un Місяць тому

    SLFE BSAKE WYNA KKK

  • @almez746
    @almez746 Місяць тому

    ቅን ሰው 😂😂

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Місяць тому

    ዳኛ ሲሳይ እንደ ስምህ ሲሳይ ነህ። ካናዳ ከመጣሁ ጎበኝሃለሁ።
    ሁላችሁም ተባረኩ!