Dear Wezero Enanu....Thank you for your contribution to the Ethiopian Community. You were very articulate during the interview. I really admire you for participating in a lot of community events. Be strong; we need more people like you dedicated to keeping our Ethiopian community alive.
Thank you Gwaro Tube for having our own Enye as your guest. She is a treasure! ከድሮ ጀምሮ እስካሁን የነካችው ሁሉ ፍሬ የሚያፈራላት ሰው ናት:: Thank you for sharing your story & wisdom 🤍
I highly appreciate Gwaro Tube for covering the life lessons from our own Favorite 'Eneye', she is our best Friend, our Mother, our advice giver, our caregiver, our sister, an amazing phenomenal Lady, she keeps on inspiring us...we love you Eneye, keep shining.
Madam Enate, your Success, discipline, grace embody on emotions, you explaining it in breath taking it's beauty, most importantly expresses what can't be putting in word. Thank You. You are a legend. your tone of voice is amazing and it feels like the journalist speaking!
Everything what you said is very important. "information" ! yes, our people have hard time to give and accept information, i hope after this information, people support each other.
I - 20, I remember this process which took one of Kirkos kids - my friend as far as I remember her name Misrak (she looks like a man - 'wendawend') her mother sold 'tej' around 'kebele 22 office" of course into places on the same 'kebele' but in different place (as far as i remember one built by beautiful carved stone (terb' dengay).
My friend Tefe' , listen this about your High School - GCA - Girls Child Academy. so why you join?, PLUS the witness came from Kirkos (hopefully you know her very well)
ሰላም የኔ እህት ድህረ ገፃችን wastena.org ነው ስም ሰይማችሁና በሃገሩ ደንብ ህጋዊ አድርጋችሁ መጀመር ትችላላችሁ ጥያቄ ካለ እንመልሳለን ወገኖቻችንን በሞት ጊዜ በጎፈንድሚ መሸኘት ማስቀረት ተገቢ ነው:: መልካም ጅማሮ!
I'm proud being a member of Kirkos community. Meqwey' (Artist Mekonnen Lae'ke) and Zenenebe Wella be proud to have this lady!
እናነኑዬ ጥሩ የሴትነት፣ የኢትዮጵያዊነት፣ ተምሳሌት ቸሩ እግዚአብሔር ያቆይልን
O.M.G ...Eniye.. I saw you after 26 years, and you look younger. Many more years!
Thank you! Where do you live
@@enanutola6486 in US. I will reach out soon.
በጣም ጥሩ ነው፡፡ በተግባር ተፈትኖ ማለፍ ትልቅነት ነው፡፡ሁለታችሁም በርቱልን፡፡ የሚያደንቅም የሚቃወምም ያለ ነው፡፡
በአጭሩ ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ ተባረኩ ጤናና ዕድሜ እመኛላችኾለሁ፡፡❤🎉😅🎉❤
Dear Wezero Enanu....Thank you for your contribution to the Ethiopian Community. You were very articulate during the interview. I really admire you for participating in a lot of community events. Be strong; we need more people like you dedicated to keeping our Ethiopian community alive.
Thank you for the encouragement. Together we can make our community alive!
Thank you Gwaro Tube for having our own Enye as your guest. She is a treasure! ከድሮ ጀምሮ እስካሁን የነካችው ሁሉ ፍሬ የሚያፈራላት ሰው ናት:: Thank you for sharing your story & wisdom 🤍
እንይዬ ብዙ ድንቅ ስራዎችሽ ለኛ ብዙ ትምህርቶች ሰቶናል::
የዛሬ ቪዲዬሽ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው ::
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤
🙏
I highly appreciate Gwaro Tube for covering the life lessons from our own Favorite 'Eneye', she is our best Friend, our Mother, our advice giver, our caregiver, our sister, an amazing phenomenal Lady, she keeps on inspiring us...we love you Eneye, keep shining.
እንዬ ስላየሁሽ ድስ ብሎኛል ህይወትሽ ሁሉ በስኬትና እስተማሪ ነው የሚሰራ ሰው ሁሌ መተቸት ማማት ባህል ሆናል አንቺ ግን ፈጣሪን በመፍራት ለህሊናሽ መስራት ነው ። ኢትዬጵያ ዊነት እንዲጠፈ የሚያስቡ ናቸው እንዬ ህብረትን የሚጠላ ሰይጣን ነው ። እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ።
አናኑ ተባረኪ ቅን ሐሳቢ ነሽ ቀጥይበት
ውድ ውድ ኑሪልን
Madam Enate, your Success, discipline, grace embody on emotions, you explaining it in breath taking it's beauty, most importantly expresses what can't be putting in word. Thank You. You are a legend. your tone of voice is amazing and it feels like the journalist speaking!
Amazing women, amazing conversations! 😊
እንዬ በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ
Good job Eneye it was a great conversation
Thanks ❤
እንዬ ውዷ በጣም ጥሩ ተሞክሮ ብቻ ሳይሆን በጣም ጥሩ ስኬት ነው
በተሰብ በማሰባሰብ ትልቅ ተመሳሌት ነሽ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ
We (kirkosian') are a spice every where, thank you to show up what we are!
የቂርቆስ ልጆች በዚህ አጋጣሚ ብንሰባሰብ በጣም ደስ ይለኛል
የተቋቋመ ማህበርም ካለ ብታሳውቁን!
ሰላም የቂርቆስ ልጆች ዛሬ ወይም ነገ የኢትዮጵያ ቀን በዓል ላይ ዋስትና ዕድር ድንኳን እንገናኝ
ጥሩ ቆይታ ሆኖ ነው ያገኘሁት። አዲስ የሚመጣው ስደተኛ፣ የትኛውን መንገድ መከተል እንዳለበትና እንዴት በቀላሉ ኢንቴግሬት ማድረግ እንደሚችል ጥሩ ምሳሌዎችና ምክሮች በጉልህ ታይቷል። የሚያኮራም ነው ምስጋና ይድረሳችሁ!!
ዋው ደስ ሲል😊
እንይ በጣም በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው
አስተማሪ ነው ጀግና ሴት ነሽ
Bravo, Gwaro Tube!👏🏽👏🏽👏🏽
Everything what you said is very important. "information" ! yes, our people have hard time to give and accept information, i hope after this information, people support each other.
ስለ ኢንሹራንስ ብዙ መማር ያለብን ጉዳይ ነው:: ሁል ጊዜ አንድ ሰው ሲሞት እርዳታ ( go-fund) ባህል ሆኗል:: እናመሰግናለን ስለልምድዎ
ወጡ ን ብትወጠውጡት ጊዜ ና ጋዝ ትቆጥቡ ነበር ❤
I - 20, I remember this process which took one of Kirkos kids - my friend as far as I remember her name Misrak (she looks like a man - 'wendawend') her mother sold 'tej' around 'kebele 22 office" of course into places on the same 'kebele' but in different place (as far as i remember one built by beautiful carved stone (terb' dengay).
ይህን ፕሮግራም ከአውስትራልያ ነው የምመለከተው ወይዘሮ እናኑ ስለ እድር ያወራችሁትን ፎርሙን ብትልኪልኝና ከዚህ ብሞክረው ደስ ይለኛል ወይዘሮ እናኑ በርች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
ሰላም የኔ እህት ድህረ ገፃችን wastena.org ነው ስም ሰይማችሁና በሃገሩ ደንብ ህጋዊ አድርጋችሁ መጀመር ትችላላችሁ ጥያቄ ካለ እንመልሳለን ወገኖቻችንን በሞት ጊዜ በጎፈንድሚ መሸኘት ማስቀረት ተገቢ ነው:: መልካም ጅማሮ!
እኛም ከሌሎች ባገኘነው መመሪያ ተነስተን ነው ተግባራዊ ያደረግነውና በርቱ::
ሃሳቡ እዚያ መድረሱ በጣም ደስ ብሎኛል የምናዋያችሁ ሁኔታ ካለ በስልክም መገናኘት እንደምንችል ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ::
ስለዋስትና እድር በዓሉ ላይ እና በስልክም የጠየቃችሁ ብዙዎች ናችሁ በአካል ተገኝቶ መመዝገብ መመሪያው ላይ ተደንግጏል በኦንታሪዮ የምትኖሩ ለምሣሌ እንደ ኪችነር ቁጥራችሁ ብዙና ተዘጋጅታችሁ ካሳወቃችሁ መጥተን ለመመዝገብ እንተባበራችሁአለን
ስልካችን ድህረ ገፁ ላይ ይገኛል::
please tell us where is the address to celebrate Ethiopian day? please?
Christie Park on August 31st and September 1. Thank you for aking
maps.google.com/maps/place//data=!4m2!3m1!1s0x882b348b9fc8fff1:0x70a99ed8ba8aaf44?entry=s&sa=X&ved=1t:8290&hl=en-ca&ictx=111
the journalist knows her material as well.
እንዳሁኑ ሰው ባልበዛበት ጊዜ ነው።
እውነት ነው TESL ሰርተፊኬት ያለው አማርኛ ተናጋሪ በወቅቱ ስላልነበረ ሥራ ላይ ሆነን ነው ኮርሱ በነፃ የተሰጠን ሌሎቹ ጆርጅ ብራውን እየከፈሉ ተምረው ነው ሰርትፊኬቱን ያገኙት
ከወይዘሮ እናኑ ባለቤት ከዘውዱ ግዛው ጋር የአንድ መስሪያ ቤት የአቪዬሽን ባልደረቦች ነን::አብረንም ያሳለፍነው የዬካቲት ትዝታ እንጋራለን:: ኬንያና ካናዳ መግባቱን አውቃለሁ ግን ተገናኝተን አናውቅም
በዚህ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ አዬዋለሁ ብዬ ስጠብቅ አላዬሁትም ::ባልና ሚስቱ ከነቤተሰቦቻቸው ቢቀርቡና ቢታዩ ዝግጅቱን የተሟላ ያደርገው ነበር ምክንያቱም የወሮ እናኑ ታሪክ ከዘውዱ ጋር የተሳሰረ በመሆኑ በዚህ የህይወት ታሪክ ውስጥ ቦታ ሊኖረው ይገባል እላለሁ
አገሬ አዱስ
ሰላም የኔ ወንድም ሳጠያይቅ ሆላንድ መሆንህን ሰማሁ እሰካሁን ያቆየን አምላክ በሕይወት ያገናኘናል ብዬ ተሰፋ አደርጋለሁ
My friend Tefe' , listen this about your High School - GCA - Girls Child Academy. so why you join?, PLUS the witness came from Kirkos (hopefully you know her very well)
ቶሮንቶ ላለሰውብቻነው እድሩ ወይስ all over Canada
እኛ ሃሳቡን ካፈለቁት ተከትለን ነው የመሠረትነው መመሪያው ማንም ሰው በአካል ቀርቦ መመዝገብ አለበት ይላል የመመሪያችንን ድህረገፅ ተጠቅማችሁ ስም አውጥታችሁለት መጀመር ትችላላችሁ
ድህረገፁን እንልካለን በርቱ ጥያቄ ካላችሁ ድህረገፁ ላይ በምታገኙት ስልክ ደውሉልን::
wastena.org
wastena.org
would you suggest Insurances company to take out life insurance?
It’s recommended to have life insurance instead of mortgage insurance with bank.
good program
እሺይ
🎉🎉🎉🎉🎉so good
እግዚሆ መሀርነ ክርስቶስ የስራውን ይስጠው
እናኑ ስላምታዬ ይድረስሽ:: ፕሮግራሙን እስከመጨረሻ ተኩታትዬዋለሁ:: እኔ የምኖረው ካሊፎርንያ ነው: ስለዕድሩ ጠቃሚነት የተናገርሺው ትክክል ነው :: እንዳልሽው ስልኮሚኒቲ የተሳሳት አስተያየት የሚስጡ አይታጡም ግን የማይስሩ ስዎች ናቸው:: ማዳመጥ አያስፈግም :: እስኳሁን ለኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ላገለገልሺው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው::
እናንዬ በጣም ጥሩ የትልቅ ሰው ቃለምልልስ ነው በዚ አጋጣሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
አሜን!
ደስ ይላል በርቺ ነገርግን አትዋሺ አያት አትመስይም አልሽ አያት አይደለም ቅመ አያት መሆን የምትችልበት እይታ ላይ ነች ይሄ ሚዲያ ነው ብዙ ሰው ይታዘብሻል
ይመስለኛል እራስዋን በጥሩ ሁኔታ ትጠብቂያለሽ ለማለት ነው
እንዬ እጅግ ጥሩ ንግግር 9: አደርገሻል። ቃለምልልሱም ግሩም በተጨማሪም አለባበስ, አቀባበል and sitting ext...
እኔ እዚህ ላይ ማለት የፈለገችውን ብናገር ጥሩ ነበር ውሸታም አያሰኛትም የልጅ ልጆቼ ኮሌጅ የሚሄዱ መሆናቸውን ስለምታውቅ በዚህ ዕድሜ ያሉ የልጅ ልጆች አድርሰሽ አሁንም ጥሩ ነው ያለሽው ለማለት ነው የፈለገችውና ተመልካቾችዋ ትረዷታላችሁ ብዬ እገምታለሁ::
ዝባዝንኬ ኳሜንት
ጓሮዎች ዕድሮን ከቶሮንቶ ውጪ የምንኖር መግባት እንችላለን?
መልእክቱን ለእናኑ አስተላልፋለው መልስ እድትሰጥበት
@@gwarotube
ይቻላል ምዝገባው ግን በአካል ቀርቦ መሆን አለበት
wastena.org
@@gwarotube
@@gwarotube
Anbesa
hahaha ye shukaw yadekimal❤
በጣም ጥሩ ፐሮግራም ነበር !