Would have been great if you could add 'tsebel' in the title. There are a lot of people who'd find that information useful and would make it easier to find with routine searches. I for one did not know of this place's existence and was regularly looking, and thanks very much for this post
አድራሻ ላላችሁ 1248 KRAMP ROAD Kitchener
ወይ በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኪ,
ኪዳነ ምህረት ትክበር ትመስገን ወደፊት ገና ብዙ ተዓምሯን ታሳየናለች በአለም የሚገኙ ኢትዮጲያውያን ወገኖች መጥተው የሚፈወሱባት ፀበል ታድርግልን
ጭንቀት ያለባቸውም ሁሉ የአእምሮ ዕረፍት የሚያገኙባት ከዚህ አለም ሁካታ ውጣ ውረድ የሚሽሽጉባት ገዳም ታድርግልን ካናዳ ድንቅ እየሆነች ነው ለኢትዮጲያዊያን ካናዳ ትባረክ !!!
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ሰፋ ያለ ቤተ ክርስቲያን፡ ጠበል መጠመቂያ እና ከራሳችን የቀብር ቦታ ጋር በአይነቱ የመጀመሪያ መሰለኝ፡ በካናዳ። ደስ የሚል ዝግጅት ነው እናመሰግናለን እህታችን። ተስፍሽ እደለኞች ናችሁ።
Thanku for sharing
ዋዉ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ እምጏጏውንና መጥቼ ማየት የፈለኩበትን ቦታ አሳየሽን እመብርሀን የልብሽን ትስጥሽ ❤
እሜን🙏
ማሜዬ ጎበዝዋ በርቺልኝ ❤
በጣም አመሰግናለው ኪዲዬ ክበሪልኝ
Good start 👌
Amen Amen yeh menorun yawekut bezih program new. Thank you
Would have been great if you could add 'tsebel' in the title. There are a lot of people who'd find that information useful and would make it easier to find with routine searches. I for one did not know of this place's existence and was regularly looking, and thanks very much for this post
አድራሻዉን በደንብ ብታስቀምጡልን ይጠቅመናል
Kitchener Ontario ነው ያለችው አድራሻውን ቪዲዮው ላይ በደንብ ገልፀን ነበር ከነስልክ ቁጥሩ description ላይም አድሪሻውን ፅፈናል አሁን
የካናዳ ገዳም ብላችሁ ከተማውን እና ቦታውን በትገልፁ ጥሮ ነበር
ያለበትን ብታ እኮ ስልክ ቁጥር ሳይቀር በደንብ ገልፀናል ቪዲዬውን በደንብ አላያችሁትም ማለት ነው ዲስክርብሽን ላይም አድራሻ ፅፈናል የምትገኘው ኪችነር የምትባል ከተማ ነው ከቶሮንቶ 108 ኪሎ ሜትር ላይ ነው ያለችው
የት ነው ገዶሙ ካልጋሪ ነው ወይ ብታሳውቁን
Kitchener Ontario ነው ያለችው ከቶሮንቶ 108 ኪሎሜትር ላይ ነው የምትገኘው አድራሻው ይሂ ከስር ያለው ነው አድራሻውንም ስልክ ቁጥርም ፅፈናል ቪዲዮው ላይ
911 Queens Blvd.Kitchener, ON. N2M 1B2
ኪችነር ኦንታሪዮ
Ontario kitchener
sound problem
የት ከተማነው አድራሻውን ንገሩን
1248 Kramp Rd, Breslau, ON N0B 1M0
ቪዲይውም ላይ በደንብ ገልፀናል ስልክ ቁጥር ጭምር
@@gwarotube 1248 kramp rd berslua ont n0b1m0
@@gwarotube it is not 911 queen st 1248 kramp rd berslua ontariao n0b 1mo
በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ስህተት ነበር አስተካክያለው
እንዳልኩህ ነው የሚባለወ እንዳልኩክ አይባልም
egzyibher yimsgen besw hager yehen yesten
አሜን🙏
Egziabher ymesgen
አሜን🙏
Kidnmhret entten
sound problem from 31:28 to 35:23 and at the begining 2:47 to 3:31
በጣም ነው የማመሰግነው ግዚህን ወስደህ ለኛ ፕሮግራም መሻሻል ስለምትሰጠን ምክር 🙏
E/r yemesegen!!!!!
አሜን🙏
AMEN...... EHITE BEKIFAT ENDATAYIBIGN GIN YE FETARIN SIM BE ABBREVIATION ATISAFI PLEASE
እግዚአብሔር
ይቅርታ እህቴ Egziabher እንጂ E/r ተብሎ አይፃፍም።
ምን አለበት የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ብንፅፍ 🙏
Yet state neew
Ontario
Kitchener Ontario
Ab brooks ይርቃል
Eski wusejgn wudua
ወይ ጉድ ብላችሁ ደግሞ ካናዳ ጠበል ፈለቀ? እረ ባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ትክክለኛ የመዳኛው መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
አው እውነት ነው ለኛ ለአማኞቹ ካናዳ የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ፀበል ፈልቆልናል ብዙውችም ከህመማቸው ከመንፈስ ጭንቀት እየተፈወሱ ነው ታድያ ይሂ ለእኛ ለምናምነው ነው ለአማኞቹ ነው ማንንም በግድ እመኑ አላልንም እና የኛን እምነት ለኛ ተዉልን