Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀግናው ልኡል የናፈቃችሁ ቤተሰብ ኑኑኑኑኑ🎉🎉🎉🎉
ቀላል ናፈቀኝ ❤❤❤❤
@@BezaBerihun-j1k በጣም ነበር የናፈቀን❤❤❤
ጀግናችን እዴት ነህ ስላየንህ ደስብሎናል
የንስር አይን በሚለው ለረጅም አመት ስለለመድን ንስርዬ መጣ ብዬ እፅፍና ስቴ እንደማጠፋው ❤❤❤❤የኔ ውድ ልኡልዬ
ልኡሌ የጋዘጠኛ ጉረሜ ገዳዮች አደራ እንደማንም ብላችሁ ለህግ አቅረባቸዊ የናቱን እብሲሏት በእግዛብሄረ ስም
እኳን ደህና መጣህ ልኡሌ ዘሌም ናፍቆናል ይጣ የምትሉ 👍👍
መጠርጠር አይከፋም 👍👍👍
ይሄ ልጅ ግን ድራማ እንዳይሆን የሚያወራው ከፕሮፌሰር ረዳትነት ወደ ዘበኝነት ክላሽ አያረግም ለማንኛውም ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ የንስር አይን እና ክሩ አደራ ራሳችሁን ጠብቁ የባለፈውን ስቃይ ያየ ሰው ማመን ቀብሮ ነው አደራ እራሳችሁን ጠብቁልን ለእኛ ስትሉ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
yihi liju tiliko new
እልልልል ለዚህ ያበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ እመቤቴ ማርያም ጠርቼ የማላጣት እንዲህ ደግማ እንደምታሳየኝአልተጠራጠርኩም እንካን ደህና መጣህ ወንድሜ አንተም ዘሌም ደግማችሁ ስትጠፉ ድጋሚ ጨንቆን ነበር እንካን ደህና መጣህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
ወይኔ አለህና በሕይወት ማነው እንደኔ ተጨንቆ የከረመ ኡፍፍፍፍ እንኳን በሰላም መጣህልን ጀግናችን ልዑል🥰🥰🥰
Welcome back Bro, ይህ ጉዳይ ፣ ልክ ከዚህ በፊት አንደሰራህው ይመስላል ፣ ዘበኛው ኣይምሮቸትውን ቀይሮ ኣባት አንደሆነ ሲነግራቸው አንደነበረ ይመስላል፣ ኣሁንም አንደኔ የሚመስለኝ ይህ ልጅ በትክክል የሞቾች የባለሃብታሞች ልጅ ይመስለኛል፣ ከሱ ጀርባ ያሉትን ኣያቶች ብሎ የሚጠራችውንም ሰዋች ማንነታቸውን ኣጣራ ፣ ኣያቶቹ ሳይሆኑ፣ ኢየተከፈላቸው የሚጠብቁት ወይም የሚያሳድጉት ይሆናሉ፣ ኣደራ የምልህ ግን ከሁሉም በላይ አራሳ ች ሁን ጠብቁ፣ ያለ ህግ ኣካል በጭራቨ አንዳትነቃነቁ፣ ምንም ኣይነት ኣስችኮይ ጉዳይም ቢሆን፣
ewuneti new
ወንድማችን ይህ ነገር ወጥመድ እንዳይሆን ያለህግ አካል አትንቀሳቀስ እኔ ግራ አጋብቶኛል ከጠባቂ መላእክትና ከፈጣሪ በታች ተጠንቀቅ ወንድማችን እባክህ እባክህ ሉእሌ ።
1.እሀ ልጅ ከትምርት ጎበዝ ነው2.አባቱን ከነፎቶዉ መስራበቱን አጣሩ እነዛም እንደዝዉ ቁጭ ብለዉ ነበር ስያወሩ የነበሩት. ተጠንቀቁ
የንስር አይን በአካል የማውቀውን ያህል ነው የሚሰማኝ እግዚአብሔር የምትሰራውን ሁሉ ይባርክልህ ❤
እኔም!!!!!
Amen❤❤❤
እንደዝህ እዉነተኛ ታሪክ አስመስሎ ማዉራት ልማዳቸዉ ነዉ እራስህን ጠብቅ ልዑል የምትሉ ላይክ አድርጉበባለፈዉ የወሴፍ ሲልካቸዉ የበሩት ሰወች እራሱ እዉነት አስመስለዉ ነበር የሚያወሩት ስለዝህ ሰዉ አትመን ተጠንቀቅ እናተን ስራ ለማስፈታት እና እንዳይደረስባቸዉ እናተን ወደተለያዩ ቦታ ለመዉሰድ እና ለማጭበርበር ነዉ የባለፈዉ ነገር እንዳይደገም እባክህ በተረፈ በምቴድበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ እኔ በጣም በስስት ነዉ የምወድህ
በትክክል
አሁንም መልሰህ ወጥመድህ ውስጥ እንዳትገና አማና እራስህን እየጠበክ ❤❤❤❤
የነስር አይን እና ዘላለም በጣም ጠፍታችኋል ለማንኛውም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
ልዑል እራስህን ጠብቅ ዘላለም ጠፋ በሰላም ነው የጠፋው እነዚህ ልጆች የሚያወሩት አላማረኝም እራስህን ጠብቅ
ልጅ አሁንም ወጥመድ እዳይሆን ተጠንቀቅ ከእግዛብሔር በታች
እኔም በጣም ተጠራጥሪያለው አላማሩኝም ጌታ ከማንኛውም ክፉ ይጠብቅህ ❤
Tikekl tariku ayiginagnem
Yasteretral drama eyseru newe wetmed newe yastawekal ebakehe tetenkek betam aganene yabatune kefat weshet meselegne
ትክክል ልጁ ምንም አላማረኝ ምን ቢጠፋ አባቱን አሣልፎ አይሠጥም
ይመስላል
ኡፍፍፍፍፍ እንዳ እኔ ልዑልን የንፍቀው ማን ነው 💞 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን ❤️
በጣም ደስ አለኝ እንደገና ስለመጣህ እንደገና ታግተህ ይሆን? ደግሞስ ዘላለምን ምን አገኘው ብዬ ተጨንቄ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ልዑል ዘላልምንም እባክህ ብቅ በል በለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በከበረው የእየሱስ ደም ተሸፈኑ ለቤተሰቦቻችሁም ጥንቃቄ እድርጉ ተባረኩ
ወንድማችን ዱካ ሾዉ (ዘላለም ጀግናችን ወዴት ጠፋ)
ዉዶቼ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደስ አላቹ ዱካሾዉ የኛ ጀግና ትላንት መቶልናል ሁላቹንም ዉድድድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጀግና ልዑል ! ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል 😊አደራ እራስህን ጠብቅ ከ ቸሩ መድሃኒያለም ! ጋር
ልዑሌ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰህ እኔ በጣም እረፍት እንድታደርግ እፈልጋለው ሰውነትህም መለስ ይበል እረፍት ያስፈልግሃል የኔ መልካምና ጀግና ወንድም የኔ ደግ ልብ ያለህ ወንድሜ አቦ ስወድህ እኮ ደና ነህ ገና አንተ ምድረ ሌቦችና የሰው ደም ያለባቸውን ሰዎች ፈልፍለህ ታወጣለህ ዘደራ ስትጓዝ ዘሌም አብሮህ ይሁን እነኚ አረመኔዎች እንዳያገኙህ አደራ እና ልዑሌ የኛ ጀግና የነበልባል ወነድም ጠፍቶበታል እና አደራ ከዘሌ ጋር ሆናቹ አፋልጉት አደራ ወንድማችን በጣም ጨንቆናል ያው ላንተ አያቅትህም ብዬ ነው እ/ር ይርዳህ በምትሄድበት ሁሉ እ/ር ይቅደምልህ ድንግል ማርያ በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ትጋርድህ ጥላ ከለላ ትሁንህ ማሚዬን ሰላም በልልኝ
ወድማችን እራስህን ጠብቅ ዮሴፍ የሚአዘጋጃቸዉ ሰወቺ ልክ እዉነትኛ ታሪክ የሚአወሩ ይመስሉ ነበር በጣም ጥንቃቄ ማረግ አለብህ ፈጣሪ ጥበቃዉ አይለይህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ልኡላችን ጀግናችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ !!
.ተመስገን ኣምላከይ ልኡልየይ እንዃን በሰላም ምፅካ ማዓረይ የኔ ልዩ 💖🙏
ልዑሌ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ናፍቀኸን ነበረ እራስህን ጠብቅ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ልኡሌ ጉሩሙን የገደሉት ሰወችን አግኚተህ የጃቸዉን ስጣቸዉ የኛ ጀግና
ጉሩም መነው
@@ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደስለ እኛ ኑሮ ዩቱብ አቅራቢው
አወወላሂበሉትእኒህየተረገሙ😢😢😢
ግሩም ማነው
ማነውጉሩሙ
ወንድሜ ልዑል እባክህ ራስህን ጠብቅ እባክህ እናትህንን እኛ ቤተሰቦችህን አታስጨንቀን የኔ ቆንጆ በጣም ልዩ ሰው ነህ ሰዎችን በመጠራጠር ተመልከት አትመን
ልኡልዬ ምነው ጠፋችሁ የኛ ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ ከመጥፎ ነገር ሁሉ
ደምሪኝ እህት❤🎉
ልዑል እንኳን ደህና መጣህ እራስህን ጠብቅ ከህግ አካል ጋ ነው መጭራስ ያለብህ ይሄን ጉዳይ በርካታ ሰዎች በዙሪያ ይኑሩ ይሄ ፕሮግራም እስኪያልቅ ድረስ በጣም ጥንቃቄ አድርግ ዮሴፍ የሚልካቸው ሰዎች ስልጠና ወስደው እንደ እውነተኛ ታሪክ አድርገው ነው አሳማኝ የሚመስል ነገር የሚያወሩት ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ
ትክክል
ተጠንቅቀህ ሥራ ብቻህን አትቀሳቀስ ዲካ ሾዉ ጠፍቷል በሰላም ነዉ
ትክክል ❤
እንኳን ደህና መጣህ ልሁል በጣም አስበን ነበር ስጠፋብን በማናኛውም ግዜ የእግ አካል ይዘህ ሄድ ብቻህን አትሁን ጥንቃቄ አድርግ ። የልጁ ታሪክ ልቤን ነው የሰበረው ታሪኩ አስለቀሰኝ እናቴ ጠፋችብ የናቱን ናፍቆት አውርቶ አይጨርሰውም የእናቱ ሰቀቀን ናፍቆት ጎድቶታል እንደዚህ አይነት ታሪክ የመጀመሪያ ግዜ ስሰማ እናትህበሰለም ለመገናኘት ያብቃህ አስለቅሶኛል ያንተ ታራክ አይዞህ መድሐኒያለም ይርዳህ ዘበኛ ሆኖ ማታ ሌላ ሲትየዋም ቀን ሌላ ማታ ሌላ የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ይመርምረው የጠፉትም ልጆች እግዚሐቤር ካሉበት ያውጣቸው ልሁል አንተንም እግዚሐቤር ይጠብቅህ እንዚህ ልጆችም ጥበቃ ይደረግላቸው
ልዑል እንኳን በሰላም መጣህ ፣ ብቻህ የትም አትሂድ ራስህን ጠብቅ ህጋዊ የግል መሣሪያ መኖር አለብህ ዘሜኑ መጥፎ ነው ፣ ራስህን ተከላከል ።
ኦፍፍፍፍፍፍፍ ድምፁ የናፈቀው ድምፁን ስሰማ ምን እንደተሠማኝ ኑ የሀገሬ ልጆች አብረን እንይ ባለህበት ሰላም ❤❤❤❤❤❤ ልኡሌ በጣም ተጨንቀን ነበር ድምፅህን አታጥፋብን አለሁ ሠላም ነኝ ብለህ አሣውቀን
ሉእል የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን ክፉ እዳይነካህ
እልልልል!!!!!!የኛ ልዑል እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ እንወድሀለንእባክህ እራስህን ጠብቅ ብቻህን የትም አትሂድ ዘላለም ክወንድምም በላይ ነው እናንተንም አብረዋችሁ የሚሰሩትንም ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::
ወንድሜ ከግዲህ በነዚህ ሰዎች እጅ ከገባህ መውጫ የለህም ካንዴም ሁለቴ ፈጣሪ አትርፎካል መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር ማስተዋል ይጋርድሀል ይላል በማስተዋል ስራ መረጃ የሰጠህን ሁሉ ትክክል ነው አትበል ይሄም ልጅ ተልኮ ሊሆን ይችላል የሆነቦታ ላሳይህ ብሎ መሳሪያ በታጠቁ ሰዎች እጅ እዳትገባ ቢቻልህ ከህግ አካል ጋር ሂድ ልጁን አንተ ተጠቁመህ እድታገኘው ተደርጎ ሊሆን ይችላል ይህን ልጁን የጠቆሙህ ሰዎችንም ተጠራጠር የትም ቦታ ተከትለሀቸው አትሂድ እኔ ልጁን አላመንኩትም በጣም ከዘላለም ጋር በመነጋገር በጥበብ ስሩ ዘበኛውንም ሆነ የልጆቹ አጎት እስኪያዙ ድረስ ተጠቀቁ የዚህን ልጅ አባት ማንነት መጀመሪያ ዩንቨርስቲ ደውለህ አረጋግጥ ነገሩ የጠራልህ ዩንቨርስቲ ትንሽ ብር ቢሰጣቸው አስተማሪ ያልሆነውን ሰው አስተማሪ ነው ሊል ይችላሉ ባለፈው ስላንተ ጉዳይ መረጇ እንስጥ ብለው አንተን እኔነበርኩኝ የምከባከበው ብላ ዘላለምንና ጓደኞቹን አስገድለው ነበር በጥበብ ስራ ስራህን ፈጣሪ ይጠብቅህ
Amesegnalehu! Yeteyayazewe tarik mehonune lemeredat techegre neber. LeZellalem hone leLeule mandate mane setachewe? Hebretesebune lemastenmare yeteleye fekade kemengeste agtewe newe? Lene mejemeria yehe newe limeselge yemefelegewe. Hegena deneb eyetase mehonu lene betame gera newe. Kenebret yesewe hiwot yebeletalw. Endemayewe gene yetegelabitoshe newe.
እንኳን በሠላም መጣክ አላህ ከጎንህ ይሁን ዘሌ ጠፍቷል አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ተመሰገን አምላክ ወንድማችን ልዑል እንኳን በደህና መጠ❤❤❤❤❤💖💖
መነው እንደ ሮጦ የመጠ ❤
እኔ
@@Fantu2016 እኔ
Adis rader ታግቷል ዎንድማችን ለዑል እባክህ ድረሱለት ከዘላለም ጋር አድኑት
ተመስጌን አንበሳዬ ጀግናዬ ለዚህ ለአበቃህ ደግ ፣ አዉነትን ስለሀቅ የምትሠራ ከዘላለም ጋ ፈጣሪ ይጠብቃችዋል ይደርሥላችዋል አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ እንክዌዋን በሰላም ህይወትህ ተርፎ ድነህ ለ እንድናይህ ለአበቃህ ለአበቃን ተመስጌን ለፈጣሪ ለኪዳነምህረት ከጀግና ጀግና ነህ የጠፉትን ልጆች አንደምታገኝዋቸዉ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ!!!!!!!! አደራ አደራ አደራ አረስህን ጠብቅ!!!!!!!! ይቅርታ የ ፕሮፌሠሩ ወይ የአሥተማሪዉ ልጅ አናቱ ጠፍታ አባቱ ዘበኛ ሆኖ ያ ሁሉ ሀብት ገንዘብ ሲያካብት ብር ሲሰጠዉ ስንት ወንጀል አየሠራ አያወቀ ልጁ ለምን ወደ አንተ ሚዲያ ከመጀመሪያ አልመጣም ????????ልጁንም አላምነዉም ዉሸታም አባቱ ወንጀል አየሰራ አና ወነጀለኛ አንደሆነ ያዉቃል ምን አይነት ወንጀለኛ ናቸዉ አግዚኦ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! የትግሥት አና የነቢንያም አይነት ታሪክ ነው!!!!!!! አንበሳዬ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ።።።።።።
ተወዉ ይሄ ስራ ይቅርብህ ለ እናትህ ኑር ላትከ ግሩም ቡሀላ ይሄንስራ ይቅርብህ ስላየንህ ደስ በሎናል ወንድምህስ ደና ነዉ❤❤
ማነው ግሩም ?
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ ልዑል እና ለዘሌ ቤተሰቦች በሙሉ ልዑል ከበፊቱ የበለጠ እራስህን ጠብቅ ለነዚህ ሌጆች ከለላ ያስፈልጋቸዋል እግዚአብሔር ይርዳህ ልዑሌ
ሉሌ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል እባክህ አሁንም ደግመህ ፈተና ዉስጥ እንዳትገባ እራስህን ጠብቅ።
እንተ ጀግና ስው እንኳን በስለም ወደ ስራህ መጣ በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው ክብር ለእርሰ ይሁን እሜን እንተ ጀግና ነህ እሽ ❤❤❤
ልዑሌ እበክህን አሁንም ወጥመድ ልሆን ስለምችል በጥንቃቄ ሥራ ምክንያቱም ልጁ በጣም ብዙ አወራ እስከዛሬ ያት ነባር እናትን የህል ጠፊታበት እንዴት ዝምታን መረጠ እራሱን ከእውቀት በሗላ ምድያ ለይ መውጣት ይችል ነባር ስለዚህ ወንድሜ ለዛች እምዬ እናትክ አስብለትመጀመሪያ ደግሞ የደጋፊዎችን ኮሜንት አንብብ አርሴዬ አትጠብቅህ❤❤❤❤❤
በመሀል ድምፅህን ብታሰማም በጣም አሳስበህኝ ነበር እንኳንደህና መጣህ
.ተመስገን ጀግናው መጣ ላይክ ቤተሰቡ ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ❤
ልዑል ይባላል የንስር አይን ሚዲያ
የነም ጥያቄ ነው
ልዑልና ዘላለም በጣም ናፍቃችሁን ነበር ግን አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ አደራ አደራ 🎉🎉🎉🎉
ልዑሌ ልጁ እንደባለፈው ወጥመድ እንዳይሆን ከእግዚያብሄር በታች እራስክን ጠይቅ
eniyemi enidezihi new yalikuti weta geba yilali liju
ልኡል እንኳን በሰላም መጣህ እባክህ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር እባክህ
ሉል የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠበቅህ👏🙏🙏
ኡፍ ደስ ሲል ጀግናችን መጣ ጠፍተ አስጨነከን እኮልኡሌ ግን አሁንም ቢይሆን በጣም ጥንቃቄ አረግ ከጀርባ ያለው ሰዬ ሌላ እንደ ዮስፍ አይነት ሰው ሊያስቀምጥ ይችላል ወንድማች ከእግዛብሔር ጋር እራስሕን ጠብቅ
እደኔ ሮጦ የመጣ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን የኔ ጀግና እንቁ እባክህን ወድሜ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ ዘሌም አንተም በተረፈ እመብርሃን ትጠብቃች 🤲🤲🤲
ኣሜን፡ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
ልኦል አችን መጣመጣ ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ ህዲበት,
ጀግናው ልዑል እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም አስጨንቆኝ ነበር ስጠፋ ዘላለም ደህናነው ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ልዑል ይሄንን ነገር በጣም ማጣራት የሚያስፈልግ ይመስለኛል ልብወለድ የሚመስል ነገር ያለው ይመስላል ይህ የግሌ አስተያየት ነው ካለፈው ስህተት ተምረህ በቅርብ ዕርቀት ክትትል አድርግ።
ልኡሌ እራስህን ጠብቅ እነዚህ ሰዎች አይታመኑም በርታ ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤
የነስር. አይን እና ዘላለም በጣም ጠፍታችኀል እንኳን በሰለም መጣች ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ሉል እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ እርስዎ ጠብቅ ወላሂ አንተን በመታገት በጣም ሰግተን ነበር ዱካ ሾ ጠፈ ጀግና ዱካ ሾ እራሳቹህ ጠብቁ ማንም እንዳታምኑ
እንኳን በደህና መጣህ ልዑል ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል
ሰላመ ክርስቶስ ብዝት ብዝትዝት ይበልልክ ከነ መላ ቤተብክ ልዑል ወንድማችን እንኳ በላም ወደሚዲ መጣክልን ሁሌም ፈጣሪ ከሁሉም በፊት እንዲቀድምል የምመኝልክ ኑርልኝ ድንግል በጥላዋ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠💠🙏🙏
ዋው ተመስገን ጭንቆኝ ነበር የኛ ጅገና መጣ 💪💪♥️♥️♥️♥️🙏🙏 እንካን ኣደረስክ ለጥምቀት ብኣል ጀግናችን 🙏
የእኔ ዉድ ወንድሜ ልፁል እባከሸህ እራሰህን ጠብቅ የግሩም ገደሉት በጣም ያዛዝነል ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር ግን ለአነቱ አንድ ልጅ ነው እነቱ እጅግ በጣም ያዛዝነሉ ይህንን ማየት ያማል እነቱ ገዳዩን አሳዩኝ አንድ ልጅን የነጠቀኝ እያሉ ነው እባከህ ልፁል ከውንድምህ ዘላለም ዘገዬ ጋር እባካችሁ የወንድማቸንን ጉዳይ ተባብሪችሁ አሳውቁን አደራ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
ግሩም ማነው ስትባሉ አመልሱም ለምን ?😢
ጀግናችን ልኡል ስትጠፋ ጨንቆኝ ነበር በሰላም ስላገኘሄው ደስ ብሎኛል ድንግልማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ በጀግናው ጋዘጠኛ ግሩሜ ሞት እጅግ ልባችን ተሰብሯል የሱን ገዳዬች አጣርቴ እንድትደርስበት እባክህ ከፈጣር በታች ራስህን እየጠበክልን ብቻህን የተም እንዳትሄድ ወንድሜ አደራ ሰውም አትመን ግዜው ከፊቷል ዘላለምስ ለምን ጠፋ ደና ነው አይደል?
🎉🎉🎉❤❤❤
አልልልልልልል ጀግናቺን መጣ ተምስገን ዘሌ አግዚአብሔር የትበክህ 🎉🎉🎉🎉🎉
ልዑል የናትህ አምላክ ከነገሮች ሁሉ ታድጎ ለዚህ አብቅቶኃል። የመጀመርያው በጓደኞችህ ከዚያም በዚህ ጉዳይ በዮሴፍና በግብረአበሮቹ የደረሰብህን እና እስከ ሽጉጥ መመዘዝ አጋጥሞኃል ሁሉንም አይተኃልና ከፍተኛ ጥንቃቄና ጥበቃ ማድረግ ይገባኃል። ልዑል የምታደርጋቸው ለኛ ትምህርት ቢሆንም እኝህ ፕሮፌሰር ብዙ ነገሮች ሊያደርጉ ይችላሉ፤ ከውጪም ግንኙነት ሊኖራቸው ይችልልና እባክህ ከፍተኛ ኃላፊነት የሚገባቸው ጥበቃዎች ያስፈልግኻል እንዲ አይነት ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት ባይገኝም ባክህ ለራስህና ለቤተሰቦችህ ከፍተኛ የሆነ ከለላ ስጥ።
ልዑላችን እንኳን ደህና መጣህ ❤
ልዑል የኛ ጀግና እኳን ደና መጣክልን ሰላምክ ይብዛ ወድሜ በርታ❤❤❤ለነኚ ልጆች ጥቆማ ስለሰጡ ጠብቃ ይደረግላቸው
"ልዑሌ ዘላለም ጉበዞች እኔ የነዚህ ልጆች ነገር እንቅልፍ እንደማይወስደኝ ነው የምነግርህ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!
እሰይ የነስር አይን ተሪክ ታሪክ የሚቀይር ፈጣሪ አልሀም ድሊላህ ጀግናነህ በርታ ❤❤❤❤👍👍🥰🥰🥰
❤❤❤
ልዑሌ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማለም አንተም ዘሌም ተናፍቃችሁል ያለ እናተ ይቱብ ደስ አይልም❤❤👌እረ አትጥፋብን ይጨንቀናል ማርያምን ስንቴ እየገባህ እደማያችሁ ዘሌም ጠፋ በሰላም ነው
ልዑሌ ተጠንቀቅ ። የማይታመን ታሪክ ነወ። ልጅና ሰራተኛስ የት ተገናኙ ?????
ፈጣሪ እንኳንም ያወጣህ ወንድሜ ስላየሁህ በጣም ደስስስ ብሎኛል አደራህን እራስህን ጠብቅ አንተ ለጭቁኑ ህዝብ ታስፈልገዋለህ😢😢😢😢😢
ልዑሌ ጀግናችን እንኳን ደህና ጠጣክልን አደራ እያንዳዱን እርምጃክ ተጠንቀቅ ለኔዝ ልጆችም ነገሩን እስክታጣራ ድረስ ለእነሱ ጠብቃ እደረግላቼው ለምን ማራጃዎቹን እንዳያጠፉብህ ዘሌስ የት ሄዴ ስትጠፉኮ በጣም ነው የምንጨነቀው አደራ ራሳቹን ጠብቁ❤❤❤❤❤
ልኡልዬ ዮሤፍ አሥልጥኖ በወሬ ደረጃ አሣማኝ ሠዉ አድርጎ ልኳቸዉ እንዳይሆን ልጁ እንደት አባቱን አሣልፎ ይሠጣል አላማረኝሞ አሁንም ብቻህን አትቀሣቀሥ ወጥመድ ከገባህ በሂወትህ ወሥነህነዉ በዙሪያህ የህግ አካል ይኑር ነሥርዬ❤❤❤❤❤❤
ተመስገን ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም ጠፍተህ ስለነበር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ ልኡል ጀግናችን❤❤❤🎉🎉🎉
ወድሜ የነዛ የሁለት ልጆች እናትና አባት አሟሟት የግርማ ወይም የጌትነት እጅ ይኖረበታል ብዬ አስባለሁ😢😢😢😢
እኮ እኔም የማስበው ልክ እንደ ህርሜላ እናት እና አባት በ ዘበኝው ነው የተግደሉት
ልክነሸ አንዴት ከትልቅ ደረጀ ወርዶ ዘበኛ ልሆንቸለ የሆነ ያቀደ ነገር ሰለለው ነው እንጂ
እውነታው እስኪወጣ ዝብለን እንይ አንወናጀል
ትክክል😢
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
ማርያምን ተናፍቀህ ነበር እንኩዋን ደህና መጣህልን ውዱ ወንድማችን ልዑሌ❤ ዘልየ ደግሞ ብቅ ባለልን እሱም ተፍቋል ❤
አደራህን ወንድሜ ለነዚህ ሰዎች ጥበቃ ይደረግላቸዉ👍👍👍
ልጁ የሚገርም ልጅ ነው እውነት ያሳድግህ ተባረክ ❤❤❤❤
ያወራው ግን የእውነት ነው እናቱ ግን ድምጿ መጥፋቱ ያሳዝናል ከእናቱ ያገናኘው
ወንድሜ ነፍቀሃኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው በርታ ኑርልን ዘለለም ጌታ የኑርልንዘሌ ሠለም ነው?❤❤🎉🎉🎉 ሰሞኑኑ በጋዜጠኞቸችን ለይ እየደረሰ በለው ነገር እና በግሩም ሞት ለይ አዝኜአለሁ 😢😢 የእውነት የትም ስትወጡ ብቻችሁን እንደው እበከች አትህዱ የምትሉ የሚጨነነቅ👍👍👍👍
ማነው ግሩም
ማነው እንደኔ ጀግናችን የጠፋው ተሞሽሮ የመሰለው🥰
እኔም እየተሞሼረ ነወ የጠፍዉ እያልኩ ነበረ
እኔ❤
እኔም።የሰርግ።ቪዲዮ ነበርየጠበኩ ባለፈው።ማዘሩ ስለተናገረች
እኔም
Enam
ልኡልዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማለም ወንድምህ ዘላለም ዘገዬ ደህናነዉ ስትጠፉ በጣም ተጨንቄ ነበር ስለአዬሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የድሀዎቹ መከታ አሁን የህትነት ምክሬን ትንሽ ልበል ልዑሌ ለአንተና ለዘላለም ዘገዬ በጣም በሚገባ ሁኔታ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ይሄ ኬዝ እኔ የልጁዮዎ መረጃ ምንም እዬቀለለኝ አይደለም ወጥመድ እዬመሰለኝ ነዉ ስለዚህ አንተም ዘላለምም ጥንቃቄ አድርጉ ባለፈዉ ከዘላለም ዘገዬ እስቲድዮ ሂደዉ እንደዚሁ ነበር አዉርተዉ ወጥመድ ዉስጥ ከተዉ የነበረዉ በፈጣሪ ጥበቃ ነዉ እጂ ልዑሌ የአንተን ካሜራ አማን ወንድማችን አይኑን ሊያጠፉብን የነበረዉ ስለዚ ቪድዮዉን ወደኋላ መለስ ብላቹህ እዬዉ ልዑልዬ ለአንዳንድ ነገሮች ይጠቅምሀል እና አሁንም ሰዉን አትመን በቅርብ እርቀት ሁነህ ነዉ መከታተል እና ደሞ የህግ አካላት በዛ አድርጋቹህ አስከትሉ እባካቹህ አሁን ከእጃቸዉ ከገባቹህ ችግር ነዉ ምንም መዉጣት አትችሉም የምሬን ነዉ እነዚህ ሰዎች በጣም ታጥቀዉ የተዘጋጁ ናቸዉ በምንም አይነት ነገር የማይመለሱ ፉጡር ናቸዉ እባካቹ እባካቹ ጥንቃቄ አድርጉ አደራ አደራ አደራ ሌላዉ ደሞ ለቤተሰቦቻቹሁም ጥንቃቄ አድርጉ አደራ በእርግጠኝነት ዘላለም ዘገዬም ይሄን ቪድዮ ያዬዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ኮሜንትም ያያን ብዬ አስባለሁ ምንም ስራቹህ ቢዚ ቢያደርጋቹሁም የተመልካች አስተያዬት ትቀበላላቹህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ዉላቹህ ግቡ ኡፉፉፉፉፉ ስለናንተ ሳስብ ነፍሴ ትጨነቃለች ማሪያምን ሉዑሌ እባክህ ራስህን ጠብቅ ካንደዬም ሁለተዬ ወጥመድ ዉስጥ ገብተሀል በትሩ ሽጉጡ ስድቡ ወረፋዉ እንዳለ ሁኖ እባክህ እባክህ ለእናትህ ስትል እራስህን ጠብቅ ማለት በጣም ከመናደድ የተነሳ ስሜታዊ ስትሆን የነሱን ማትረፍ ነዉ እጂ የአንተ መጎዳት አይታይም እና እራስክን ስትከላከል ለነሱም ትደርሳለህ አደራ አደራ አደራ ቪድዮዉን ያዬሁት በማግስቱ ነዉ ትንሽ ስራ ቢዚ ስለነበርኩ በወቅቱ ኮሜንቱ በጣም ሊርቅ ይችላል ግን አንተ ባታዬዉም የስራ ባልደረባዎችህ ሊያዩት ይችላሉ ብዬ አስባለሁ በተረፈ ሙሉ የነስር አይን እና የዱካ ሾዉ ሙሉ ክሩን በጣም ነዉ የምንወዳቹህ ሰላማቹህ ብዝት ብዝዝት ይበልልን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን አሜን
ናፉቃችሁናል እንኳን አደርሳችሁ እስከ ባልደርቦችህ ማዘርንም❤❤❤❤❤❤
ሰላም ልኡሌ እንኳን ዴህና መጣህ ስትጠፉ ጨንቆኝ ነበር 🎉🎉🎉ሰላምህ ይብዛ እያልኩ ወንድማችን አድስ ራዴር ታግቷል እባካችሁ ድሩሱለት እናተ ለሰው የምትኖሩ እንቁ ፍጥረት ናችሁና😢😢😢😢
አዲስ ራዳር መች ታገተ እንዴት አወቅሽ
ወንድሜ በመጥፋትህ በጣም ኣዝኜ ነበር ኣሁን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣምና በጣም ጥንቃቄ ኣድርግ ገንዘብ ያስከረው ስው ለማንም ግድ የለውም ጌታ ጠብቅህ ኣንተም ፅሎት ኣድርግ ከመውጣትህ በፊት ❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ በየቀኑ ልቀቁልን ቪድየ ከሚድያ ስጠፉ ተጨነቅንኮ😢😢
ደምሩኝ ውድ እህቶች🎉❤
@ራህመትይቱ ደመርኩሺ
@ZA-wv5dj እሺ ውዷ 🌹🌹💐💐💐💐🍓🍓🍓
አልሀምዱሊላህ በጣም ጨንቆን ነበር እንዃን ደህናመጣህ የኛ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ሠላም ይብዛህ ያረብ
ወንድማችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
አንኳን ደህናመጣህ ብዙ ተጨንቀን ነበር ስትጠፋ .ልኡል በመምጣቱ የተደሰተ👍👍👍👍👍
ሉሌ እነዚህን ሰወች ጥበቃ አድርላቸው
ልኡል እና ዘላለም በጣም ጠፍታችኋል ለማንኛውም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
በእናታችሁ ብቻችሁን አትጓዙ ሰዉ ለሰዉ ሳይሆን ለብር ነዉ ክብር ይለሁ ወንድማችንን አጣነዉ ነብሱን በገነት ታኑርልን ለእናቱም መፅናናትን ይስጣት ግሩሜን አጣነዉ በሰወ ጅቦች አደራችሁን ከፈጣሪ በታች እረሳችሁን ጠብቁ❤❤❤❤❤❤❤
ግሩሜ ማንነው
ግሩም ማነው እባካችሁ ንገሩኝ አልገባኝም ?????
እንድ እነሱ ስራ የምሰራው ልጅ ነው ስልና ኑር ቻናል አቅራብ ነው
ግሩሜ የአቶ ሞገስን እና የሚኪን ጉዳይ የያዘዉ ነዉ
welcome back and good to see you again after that criminal hostage. እሄ ታሪክ መጨረሻው ደሞ ናፍቆኝ ነበር።
እንኳን ደህና መጣህ ልዑልዬ የኛ ጀግና ሰላምህ ብዝት ይበል ፈጣሪ ይጠብቅህ ታዲያ አደራህ ራስህን ጠብቅ በጀግናው ጋዜጠኛ ግሩምዬ የደረሰው አደጋ አይተሃል ወይም ሰምተሃል አንተም የደረሰብህ ስቃይና መከራ ታውቀዋለሁ ደግሜ በአንተ ጉዳይ መጨነቅ አልፈልግም የትም ይሁን የትም ብቻህን እንዳትንቀሳቀስ በስውር አጃቢዎች ወይም ጥበቃ ይዘህ መውጣት አለብህ በስራ ጀግና ጠንካራ ነህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኬዝ ይዘው የሚመጡትም ቶሎ አትመናቸው ከያዝከው ኬዝ የተላኩ ወንጀለኞች አንተ ጋር ጥቃት ለማድረስ ሊላኩ ይችላሉ
ልኡሌህ ጀግና በጣም ደስ ብሎኛል ስለ መጣህ በገዛ የቤተሰብ ሃብት ጠላት ሆነባቸው ያሳዝናል
ጀግናችን ጠፍተህ አስጨነከን እኮ😢እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤
ልኡል ወንድማችን ቤተሰብ እደሆንን ነው የሚሰማኝ ግን እባክህ እራስህን ጠብቅ ግሩሜን ገደሉት ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር ግን ምንም የለውም እባካችሁ የወንድማችንን ገዳይ ተባብራችሁ አሳውቁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Mane gerum?😢
ማነው ግሩሜ ?
ማን ነው ግሩም❓️❓️❓️❓️
በመጀመሪያ ሳንቁ አብባችሁ ስለጠየቃችሁኝ በእግዚያብሄር ስም አመሰግናለሁ ግሩሜ አያሌው ነው እሱም ስለኛ ኑሮ ላይ ነው የሚሰራው የሚድያው ስም እሱም በጣም ጀግና ጎበዝ ልጅ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ግን የሚገርመው ነገር ሰው የለውም እደዚህ አይነት የሚሰራ ሰው ምን ያክል ጥንቃቄ ይጠይቃል የያዘው ሚስጥር ነበር እናንተ ጋዜጠኖች እጅ ለጅ ተያያዙ እባካችሁ ጥንቃቄም አድርጉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን ልኡሌ አንተና ዘላለም ጠፍታችሁ በሀሳብ ሞትን እኮ❤❤❤እንኳን ደህና መጣህ ዘላለምን ሰላም ልልኝ❤❤❤❤❤
እንኳን መጠህልን ጀግና ልዑሌ❤❤❤
የኔ ልዑል ስትጠፉ እኮ ጨነቆኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣህልኝ❤❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ ጀግና ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ልኡል የናፈቃችሁ ቤተሰብ ኑኑኑኑኑ🎉🎉🎉🎉
ቀላል ናፈቀኝ ❤❤❤❤
@@BezaBerihun-j1k በጣም ነበር የናፈቀን❤❤❤
ጀግናችን እዴት ነህ ስላየንህ ደስብሎናል
የንስር አይን በሚለው ለረጅም አመት ስለለመድን ንስርዬ መጣ ብዬ እፅፍና ስቴ እንደማጠፋው ❤❤❤❤የኔ ውድ ልኡልዬ
ልኡሌ የጋዘጠኛ ጉረሜ ገዳዮች አደራ እንደማንም ብላችሁ ለህግ አቅረባቸዊ የናቱን እብሲሏት በእግዛብሄረ ስም
እኳን ደህና መጣህ ልኡሌ ዘሌም ናፍቆናል ይጣ የምትሉ 👍👍
መጠርጠር አይከፋም 👍👍👍
ይሄ ልጅ ግን ድራማ እንዳይሆን የሚያወራው ከፕሮፌሰር ረዳትነት ወደ ዘበኝነት ክላሽ አያረግም ለማንኛውም ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ የንስር አይን እና ክሩ አደራ ራሳችሁን ጠብቁ የባለፈውን ስቃይ ያየ ሰው ማመን ቀብሮ ነው አደራ እራሳችሁን ጠብቁልን ለእኛ ስትሉ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
yihi liju tiliko new
እልልልል ለዚህ ያበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ እመቤቴ ማርያም ጠርቼ የማላጣት እንዲህ ደግማ እንደምታሳየኝአልተጠራጠርኩም እንካን ደህና መጣህ ወንድሜ አንተም ዘሌም ደግማችሁ ስትጠፉ ድጋሚ ጨንቆን ነበር እንካን ደህና መጣህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
ወይኔ አለህና በሕይወት ማነው እንደኔ ተጨንቆ የከረመ ኡፍፍፍፍ እንኳን በሰላም መጣህልን ጀግናችን ልዑል🥰🥰🥰
Welcome back Bro, ይህ ጉዳይ ፣ ልክ ከዚህ በፊት አንደሰራህው ይመስላል ፣ ዘበኛው ኣይምሮቸትውን ቀይሮ ኣባት አንደሆነ ሲነግራቸው አንደነበረ ይመስላል፣ ኣሁንም አንደኔ የሚመስለኝ ይህ ልጅ በትክክል የሞቾች የባለሃብታሞች ልጅ ይመስለኛል፣ ከሱ ጀርባ ያሉትን ኣያቶች ብሎ የሚጠራችውንም ሰዋች ማንነታቸውን ኣጣራ ፣ ኣያቶቹ ሳይሆኑ፣ ኢየተከፈላቸው የሚጠብቁት ወይም የሚያሳድጉት ይሆናሉ፣ ኣደራ የምልህ ግን ከሁሉም በላይ አራሳ ች ሁን ጠብቁ፣ ያለ ህግ ኣካል በጭራቨ አንዳትነቃነቁ፣ ምንም ኣይነት ኣስችኮይ ጉዳይም ቢሆን፣
ewuneti new
ወንድማችን ይህ ነገር ወጥመድ እንዳይሆን ያለህግ አካል አትንቀሳቀስ እኔ ግራ አጋብቶኛል ከጠባቂ መላእክትና ከፈጣሪ በታች ተጠንቀቅ ወንድማችን እባክህ እባክህ ሉእሌ ።
1.እሀ ልጅ ከትምርት ጎበዝ ነው
2.አባቱን ከነፎቶዉ መስራበቱን አጣሩ እነዛም እንደዝዉ ቁጭ ብለዉ ነበር ስያወሩ የነበሩት. ተጠንቀቁ
የንስር አይን በአካል የማውቀውን ያህል ነው የሚሰማኝ እግዚአብሔር የምትሰራውን ሁሉ ይባርክልህ ❤
እኔም!!!!!
Amen❤❤❤
እንደዝህ እዉነተኛ ታሪክ አስመስሎ ማዉራት ልማዳቸዉ ነዉ እራስህን ጠብቅ ልዑል የምትሉ ላይክ አድርጉ
በባለፈዉ የወሴፍ ሲልካቸዉ የበሩት ሰወች እራሱ እዉነት አስመስለዉ ነበር የሚያወሩት ስለዝህ ሰዉ አትመን ተጠንቀቅ እናተን ስራ ለማስፈታት እና እንዳይደረስባቸዉ እናተን ወደተለያዩ ቦታ ለመዉሰድ እና ለማጭበርበር ነዉ የባለፈዉ ነገር እንዳይደገም እባክህ በተረፈ በምቴድበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ እኔ በጣም በስስት ነዉ የምወድህ
በትክክል
አሁንም መልሰህ ወጥመድህ ውስጥ እንዳትገና አማና እራስህን እየጠበክ ❤❤❤❤
የነስር አይን እና ዘላለም በጣም ጠፍታችኋል ለማንኛውም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
ልዑል እራስህን ጠብቅ ዘላለም ጠፋ በሰላም ነው የጠፋው እነዚህ ልጆች የሚያወሩት አላማረኝም እራስህን ጠብቅ
ልጅ አሁንም ወጥመድ እዳይሆን ተጠንቀቅ ከእግዛብሔር በታች
እኔም በጣም ተጠራጥሪያለው አላማሩኝም ጌታ ከማንኛውም ክፉ ይጠብቅህ ❤
Tikekl tariku ayiginagnem
Yasteretral drama eyseru newe wetmed newe yastawekal ebakehe tetenkek betam aganene yabatune kefat weshet meselegne
ትክክል ልጁ ምንም አላማረኝ ምን ቢጠፋ አባቱን አሣልፎ አይሠጥም
ይመስላል
ኡፍፍፍፍፍ እንዳ እኔ ልዑልን የንፍቀው ማን ነው 💞 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን ❤️
በጣም ደስ አለኝ እንደገና ስለመጣህ እንደገና ታግተህ ይሆን? ደግሞስ ዘላለምን ምን አገኘው ብዬ ተጨንቄ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ልዑል ዘላልምንም እባክህ ብቅ በል በለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በከበረው የእየሱስ ደም ተሸፈኑ ለቤተሰቦቻችሁም ጥንቃቄ እድርጉ ተባረኩ
ወንድማችን ዱካ ሾዉ (ዘላለም ጀግናችን ወዴት ጠፋ)
ዉዶቼ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደስ አላቹ ዱካሾዉ የኛ ጀግና ትላንት መቶልናል ሁላቹንም ዉድድድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጀግና ልዑል ! ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል 😊
አደራ እራስህን ጠብቅ ከ ቸሩ መድሃኒያለም ! ጋር
ልዑሌ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰህ እኔ በጣም እረፍት እንድታደርግ እፈልጋለው ሰውነትህም መለስ ይበል እረፍት ያስፈልግሃል የኔ መልካምና ጀግና ወንድም የኔ ደግ ልብ ያለህ ወንድሜ አቦ ስወድህ እኮ ደና ነህ ገና አንተ ምድረ ሌቦችና የሰው ደም ያለባቸውን ሰዎች ፈልፍለህ ታወጣለህ ዘደራ ስትጓዝ ዘሌም አብሮህ ይሁን እነኚ አረመኔዎች እንዳያገኙህ አደራ እና ልዑሌ የኛ ጀግና የነበልባል ወነድም ጠፍቶበታል እና አደራ ከዘሌ ጋር ሆናቹ አፋልጉት አደራ ወንድማችን በጣም ጨንቆናል ያው ላንተ አያቅትህም ብዬ ነው እ/ር ይርዳህ በምትሄድበት ሁሉ እ/ር ይቅደምልህ ድንግል ማርያ በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ትጋርድህ ጥላ ከለላ ትሁንህ ማሚዬን ሰላም በልልኝ
ወድማችን እራስህን ጠብቅ ዮሴፍ የሚአዘጋጃቸዉ ሰወቺ ልክ እዉነትኛ ታሪክ የሚአወሩ ይመስሉ ነበር በጣም ጥንቃቄ ማረግ አለብህ ፈጣሪ ጥበቃዉ አይለይህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ልኡላችን ጀግናችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ !!
.ተመስገን ኣምላከይ ልኡልየይ እንዃን በሰላም ምፅካ ማዓረይ የኔ ልዩ 💖🙏
ልዑሌ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ናፍቀኸን ነበረ እራስህን ጠብቅ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ልኡሌ ጉሩሙን የገደሉት ሰወችን አግኚተህ የጃቸዉን ስጣቸዉ የኛ ጀግና
ጉሩም መነው
@@ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደስለ እኛ ኑሮ ዩቱብ አቅራቢው
አወወላሂበሉትእኒህየተረገሙ😢😢😢
ግሩም ማነው
ማነውጉሩሙ
ወንድሜ ልዑል እባክህ ራስህን ጠብቅ እባክህ እናትህንን እኛ ቤተሰቦችህን አታስጨንቀን የኔ ቆንጆ በጣም ልዩ ሰው ነህ ሰዎችን በመጠራጠር ተመልከት አትመን
ልኡልዬ ምነው ጠፋችሁ የኛ ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ ከመጥፎ ነገር ሁሉ
ደምሪኝ እህት❤🎉
ልዑል እንኳን ደህና መጣህ እራስህን ጠብቅ ከህግ አካል ጋ ነው መጭራስ ያለብህ ይሄን ጉዳይ በርካታ ሰዎች በዙሪያ ይኑሩ ይሄ ፕሮግራም እስኪያልቅ ድረስ በጣም ጥንቃቄ አድርግ ዮሴፍ የሚልካቸው ሰዎች ስልጠና ወስደው እንደ እውነተኛ ታሪክ አድርገው ነው አሳማኝ የሚመስል ነገር የሚያወሩት ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ
ትክክል
ተጠንቅቀህ ሥራ ብቻህን አትቀሳቀስ ዲካ ሾዉ ጠፍቷል በሰላም ነዉ
ትክክል ❤
እንኳን ደህና መጣህ ልሁል በጣም አስበን ነበር ስጠፋብን በማናኛውም ግዜ የእግ አካል ይዘህ ሄድ ብቻህን አትሁን ጥንቃቄ አድርግ ። የልጁ ታሪክ ልቤን ነው የሰበረው ታሪኩ አስለቀሰኝ እናቴ ጠፋችብ የናቱን ናፍቆት አውርቶ አይጨርሰውም የእናቱ ሰቀቀን ናፍቆት ጎድቶታል እንደዚህ አይነት ታሪክ የመጀመሪያ ግዜ ስሰማ እናትህበሰለም ለመገናኘት ያብቃህ አስለቅሶኛል ያንተ ታራክ አይዞህ መድሐኒያለም ይርዳህ ዘበኛ ሆኖ ማታ ሌላ ሲትየዋም ቀን ሌላ ማታ ሌላ የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ይመርምረው የጠፉትም ልጆች እግዚሐቤር ካሉበት ያውጣቸው ልሁል አንተንም እግዚሐቤር ይጠብቅህ እንዚህ ልጆችም ጥበቃ ይደረግላቸው
ልዑል እንኳን በሰላም መጣህ ፣ ብቻህ የትም አትሂድ ራስህን ጠብቅ ህጋዊ የግል መሣሪያ መኖር አለብህ ዘሜኑ መጥፎ ነው ፣ ራስህን ተከላከል ።
ኦፍፍፍፍፍፍፍ ድምፁ የናፈቀው ድምፁን ስሰማ ምን እንደተሠማኝ ኑ የሀገሬ ልጆች አብረን እንይ ባለህበት ሰላም ❤❤❤❤❤❤ ልኡሌ በጣም ተጨንቀን ነበር ድምፅህን አታጥፋብን አለሁ ሠላም ነኝ ብለህ አሣውቀን
ሉእል የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን ክፉ እዳይነካህ
እልልልል!!!!!!
የኛ ልዑል እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ እንወድሀለን
እባክህ እራስህን ጠብቅ ብቻህን የትም አትሂድ
ዘላለም ክወንድምም በላይ
ነው እናንተንም አብረዋችሁ
የሚሰሩትንም ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::
ወንድሜ ከግዲህ በነዚህ ሰዎች እጅ ከገባህ መውጫ የለህም ካንዴም ሁለቴ ፈጣሪ አትርፎካል መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር ማስተዋል ይጋርድሀል ይላል በማስተዋል ስራ መረጃ የሰጠህን ሁሉ ትክክል ነው አትበል ይሄም ልጅ ተልኮ ሊሆን ይችላል የሆነቦታ ላሳይህ ብሎ መሳሪያ በታጠቁ ሰዎች እጅ እዳትገባ ቢቻልህ ከህግ አካል ጋር ሂድ ልጁን አንተ ተጠቁመህ እድታገኘው ተደርጎ ሊሆን ይችላል ይህን ልጁን የጠቆሙህ ሰዎችንም ተጠራጠር የትም ቦታ ተከትለሀቸው አትሂድ እኔ ልጁን አላመንኩትም በጣም ከዘላለም ጋር በመነጋገር በጥበብ ስሩ ዘበኛውንም ሆነ የልጆቹ አጎት እስኪያዙ ድረስ ተጠቀቁ የዚህን ልጅ አባት ማንነት መጀመሪያ ዩንቨርስቲ ደውለህ አረጋግጥ ነገሩ የጠራልህ ዩንቨርስቲ ትንሽ ብር ቢሰጣቸው አስተማሪ ያልሆነውን ሰው አስተማሪ ነው ሊል ይችላሉ ባለፈው ስላንተ ጉዳይ መረጇ እንስጥ ብለው አንተን እኔነበርኩኝ የምከባከበው ብላ ዘላለምንና ጓደኞቹን አስገድለው ነበር በጥበብ ስራ ስራህን ፈጣሪ ይጠብቅህ
Amesegnalehu! Yeteyayazewe tarik mehonune lemeredat techegre neber. LeZellalem hone leLeule mandate mane setachewe? Hebretesebune lemastenmare yeteleye fekade kemengeste agtewe newe? Lene mejemeria yehe newe limeselge yemefelegewe. Hegena deneb eyetase mehonu lene betame gera newe. Kenebret yesewe hiwot yebeletalw. Endemayewe gene yetegelabitoshe newe.
እንኳን በሠላም መጣክ አላህ ከጎንህ ይሁን ዘሌ ጠፍቷል አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ተመሰገን አምላክ ወንድማችን ልዑል እንኳን በደህና መጠ❤❤❤❤❤💖💖
መነው እንደ ሮጦ የመጠ ❤
እኔ
እኔ
እኔ
እኔ
@@Fantu2016 እኔ
Adis rader ታግቷል ዎንድማችን ለዑል እባክህ ድረሱለት ከዘላለም ጋር አድኑት
ተመስጌን አንበሳዬ ጀግናዬ ለዚህ ለአበቃህ ደግ ፣ አዉነትን ስለሀቅ የምትሠራ ከዘላለም ጋ ፈጣሪ ይጠብቃችዋል ይደርሥላችዋል አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ እንክዌዋን በሰላም ህይወትህ ተርፎ ድነህ ለ እንድናይህ ለአበቃህ ለአበቃን ተመስጌን ለፈጣሪ ለኪዳነምህረት ከጀግና ጀግና ነህ የጠፉትን ልጆች አንደምታገኝዋቸዉ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ!!!!!!!! አደራ አደራ አደራ አረስህን ጠብቅ!!!!!!!! ይቅርታ የ ፕሮፌሠሩ ወይ የአሥተማሪዉ ልጅ አናቱ ጠፍታ አባቱ ዘበኛ ሆኖ ያ ሁሉ ሀብት ገንዘብ ሲያካብት ብር ሲሰጠዉ ስንት ወንጀል አየሠራ አያወቀ ልጁ ለምን ወደ አንተ ሚዲያ ከመጀመሪያ አልመጣም ????????ልጁንም አላምነዉም ዉሸታም አባቱ ወንጀል አየሰራ አና ወነጀለኛ አንደሆነ ያዉቃል ምን አይነት ወንጀለኛ ናቸዉ አግዚኦ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! የትግሥት አና የነቢንያም አይነት ታሪክ ነው!!!!!!! አንበሳዬ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ።።።።።።
ተወዉ ይሄ ስራ ይቅርብህ ለ እናትህ ኑር ላት
ከ ግሩም ቡሀላ ይሄንስራ ይቅርብህ ስላየንህ ደስ በሎናል ወንድምህስ ደና ነዉ❤❤
ማነው ግሩም ?
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ ልዑል እና ለዘሌ ቤተሰቦች በሙሉ
ልዑል ከበፊቱ የበለጠ እራስህን ጠብቅ ለነዚህ ሌጆች ከለላ ያስፈልጋቸዋል እግዚአብሔር ይርዳህ ልዑሌ
ሉሌ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል እባክህ አሁንም ደግመህ ፈተና ዉስጥ እንዳትገባ እራስህን ጠብቅ።
እንተ ጀግና ስው እንኳን በስለም ወደ ስራህ መጣ በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው ክብር ለእርሰ ይሁን እሜን እንተ ጀግና ነህ እሽ ❤❤❤
ልዑሌ እበክህን አሁንም ወጥመድ ልሆን ስለምችል በጥንቃቄ ሥራ ምክንያቱም ልጁ በጣም ብዙ አወራ እስከዛሬ ያት ነባር እናትን የህል ጠፊታበት እንዴት ዝምታን መረጠ እራሱን ከእውቀት በሗላ ምድያ ለይ መውጣት ይችል ነባር ስለዚህ ወንድሜ ለዛች እምዬ እናትክ አስብለት
መጀመሪያ ደግሞ የደጋፊዎችን ኮሜንት አንብብ አርሴዬ አትጠብቅህ❤❤❤❤❤
በመሀል ድምፅህን ብታሰማም በጣም አሳስበህኝ ነበር እንኳንደህና መጣህ
.ተመስገን ጀግናው መጣ ላይክ ቤተሰቡ ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ❤
ልዑል ይባላል የንስር አይን ሚዲያ
የነም ጥያቄ ነው
ልዑልና ዘላለም በጣም ናፍቃችሁን ነበር ግን አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ አደራ አደራ 🎉🎉🎉🎉
ልዑሌ ልጁ እንደባለፈው ወጥመድ እንዳይሆን ከእግዚያብሄር በታች እራስክን ጠይቅ
eniyemi enidezihi new yalikuti weta geba yilali liju
ልኡል እንኳን በሰላም መጣህ እባክህ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር እባክህ
ሉል የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠበቅህ👏🙏🙏
ኡፍ ደስ ሲል ጀግናችን መጣ ጠፍተ አስጨነከን እኮ
ልኡሌ ግን አሁንም ቢይሆን በጣም ጥንቃቄ አረግ ከጀርባ ያለው ሰዬ ሌላ እንደ ዮስፍ አይነት ሰው ሊያስቀምጥ ይችላል ወንድማች ከእግዛብሔር ጋር እራስሕን ጠብቅ
እደኔ ሮጦ የመጣ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን የኔ ጀግና እንቁ እባክህን ወድሜ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ ዘሌም አንተም በተረፈ እመብርሃን ትጠብቃች 🤲🤲🤲
ኣሜን፡ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
ልኦል አችን መጣመጣ ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ ህዲበት,
ጀግናው ልዑል እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም አስጨንቆኝ ነበር ስጠፋ ዘላለም ደህናነው ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ልዑል ይሄንን ነገር በጣም ማጣራት የሚያስፈልግ ይመስለኛል ልብወለድ የሚመስል ነገር ያለው ይመስላል ይህ የግሌ አስተያየት ነው ካለፈው ስህተት ተምረህ በቅርብ ዕርቀት ክትትል አድርግ።
ልኡሌ እራስህን ጠብቅ እነዚህ ሰዎች አይታመኑም በርታ ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤
የነስር. አይን እና ዘላለም በጣም ጠፍታችኀል እንኳን በሰለም መጣች ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ሉል እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ እርስዎ ጠብቅ ወላሂ አንተን በመታገት በጣም ሰግተን ነበር ዱካ ሾ ጠፈ ጀግና ዱካ ሾ እራሳቹህ ጠብቁ ማንም እንዳታምኑ
እንኳን በደህና መጣህ
ልዑል ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል
ሰላመ ክርስቶስ ብዝት ብዝትዝት ይበልልክ ከነ መላ ቤተብክ ልዑል ወንድማችን እንኳ በላም ወደሚዲ መጣክልን ሁሌም ፈጣሪ ከሁሉም በፊት እንዲቀድምል የምመኝልክ ኑርልኝ ድንግል በጥላዋ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠💠🙏🙏
ዋው ተመስገን ጭንቆኝ ነበር የኛ ጅገና መጣ 💪💪♥️♥️♥️♥️🙏🙏 እንካን ኣደረስክ ለጥምቀት ብኣል ጀግናችን 🙏
የእኔ ዉድ ወንድሜ ልፁል እባከሸህ እራሰህን ጠብቅ የግሩም ገደሉት በጣም ያዛዝነል ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር ግን ለአነቱ አንድ ልጅ ነው እነቱ እጅግ በጣም ያዛዝነሉ ይህንን ማየት ያማል እነቱ ገዳዩን አሳዩኝ አንድ ልጅን የነጠቀኝ እያሉ ነው እባከህ ልፁል ከውንድምህ ዘላለም ዘገዬ ጋር እባካችሁ የወንድማቸንን ጉዳይ ተባብሪችሁ አሳውቁን አደራ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
ግሩም ማነው ስትባሉ አመልሱም ለምን ?😢
ጀግናችን ልኡል ስትጠፋ ጨንቆኝ ነበር በሰላም ስላገኘሄው ደስ ብሎኛል ድንግልማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ በጀግናው ጋዘጠኛ ግሩሜ ሞት እጅግ ልባችን ተሰብሯል የሱን ገዳዬች አጣርቴ እንድትደርስበት እባክህ ከፈጣር በታች ራስህን እየጠበክልን ብቻህን የተም እንዳትሄድ ወንድሜ አደራ ሰውም አትመን ግዜው ከፊቷል ዘላለምስ ለምን ጠፋ ደና ነው አይደል?
🎉🎉🎉❤❤❤
አልልልልልልል ጀግናቺን መጣ ተምስገን ዘሌ አግዚአብሔር የትበክህ 🎉🎉🎉🎉🎉
ልዑል የናትህ አምላክ ከነገሮች ሁሉ ታድጎ ለዚህ አብቅቶኃል። የመጀመርያው በጓደኞችህ ከዚያም በዚህ ጉዳይ በዮሴፍና በግብረአበሮቹ የደረሰብህን እና እስከ ሽጉጥ መመዘዝ አጋጥሞኃል ሁሉንም አይተኃልና ከፍተኛ ጥንቃቄና ጥበቃ ማድረግ ይገባኃል። ልዑል የምታደርጋቸው ለኛ ትምህርት ቢሆንም እኝህ ፕሮፌሰር ብዙ ነገሮች ሊያደርጉ ይችላሉ፤ ከውጪም ግንኙነት ሊኖራቸው ይችልልና እባክህ ከፍተኛ ኃላፊነት የሚገባቸው ጥበቃዎች ያስፈልግኻል እንዲ አይነት ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት ባይገኝም ባክህ ለራስህና ለቤተሰቦችህ ከፍተኛ የሆነ ከለላ ስጥ።
ልዑላችን እንኳን ደህና መጣህ ❤
ልዑል የኛ ጀግና እኳን ደና መጣክልን ሰላምክ ይብዛ ወድሜ በርታ❤❤❤ለነኚ ልጆች ጥቆማ ስለሰጡ ጠብቃ ይደረግላቸው
"ልዑሌ ዘላለም ጉበዞች እኔ የነዚህ ልጆች ነገር እንቅልፍ እንደማይወስደኝ ነው የምነግርህ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!
እሰይ የነስር አይን ተሪክ ታሪክ የሚቀይር ፈጣሪ አልሀም ድሊላህ ጀግናነህ በርታ ❤❤❤❤👍👍🥰🥰🥰
❤❤❤
ልዑሌ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማለም አንተም ዘሌም ተናፍቃችሁል ያለ እናተ ይቱብ ደስ አይልም❤❤👌እረ አትጥፋብን ይጨንቀናል ማርያምን ስንቴ እየገባህ እደማያችሁ ዘሌም ጠፋ በሰላም ነው
ልዑሌ ተጠንቀቅ ። የማይታመን ታሪክ ነወ። ልጅና ሰራተኛስ የት ተገናኙ ?????
ፈጣሪ እንኳንም ያወጣህ ወንድሜ ስላየሁህ በጣም ደስስስ ብሎኛል አደራህን እራስህን ጠብቅ አንተ ለጭቁኑ ህዝብ ታስፈልገዋለህ😢😢😢😢😢
ልዑሌ ጀግናችን እንኳን ደህና ጠጣክልን አደራ እያንዳዱን እርምጃክ ተጠንቀቅ ለኔዝ ልጆችም ነገሩን እስክታጣራ ድረስ ለእነሱ ጠብቃ እደረግላቼው ለምን ማራጃዎቹን እንዳያጠፉብህ ዘሌስ የት ሄዴ ስትጠፉኮ በጣም ነው የምንጨነቀው አደራ ራሳቹን ጠብቁ❤❤❤❤❤
ልኡልዬ ዮሤፍ አሥልጥኖ በወሬ ደረጃ አሣማኝ ሠዉ አድርጎ ልኳቸዉ እንዳይሆን ልጁ እንደት አባቱን አሣልፎ ይሠጣል አላማረኝሞ አሁንም ብቻህን አትቀሣቀሥ ወጥመድ ከገባህ በሂወትህ ወሥነህነዉ በዙሪያህ የህግ አካል ይኑር ነሥርዬ❤❤❤❤❤❤
ተመስገን ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም ጠፍተህ ስለነበር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ ልኡል ጀግናችን❤❤❤🎉🎉🎉
ወድሜ የነዛ የሁለት ልጆች እናትና አባት አሟሟት የግርማ ወይም የጌትነት እጅ ይኖረበታል ብዬ አስባለሁ😢😢😢😢
በትክክል
እኮ እኔም የማስበው ልክ እንደ ህርሜላ እናት እና አባት በ ዘበኝው ነው የተግደሉት
ልክነሸ አንዴት ከትልቅ ደረጀ ወርዶ ዘበኛ ልሆንቸለ የሆነ ያቀደ ነገር ሰለለው ነው እንጂ
እውነታው እስኪወጣ ዝብለን እንይ አንወናጀል
ትክክል😢
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
ማርያምን ተናፍቀህ ነበር እንኩዋን ደህና መጣህልን ውዱ ወንድማችን ልዑሌ❤ ዘልየ ደግሞ ብቅ ባለልን እሱም ተፍቋል ❤
አደራህን ወንድሜ ለነዚህ ሰዎች ጥበቃ ይደረግላቸዉ👍👍👍
ልጁ የሚገርም ልጅ ነው እውነት ያሳድግህ ተባረክ ❤❤❤❤
ያወራው ግን የእውነት ነው እናቱ ግን ድምጿ መጥፋቱ ያሳዝናል ከእናቱ ያገናኘው
ወንድሜ ነፍቀሃኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው በርታ ኑርልን ዘለለም ጌታ የኑርልንዘሌ ሠለም ነው?❤❤🎉🎉🎉 ሰሞኑኑ በጋዜጠኞቸችን ለይ እየደረሰ በለው ነገር እና በግሩም ሞት ለይ አዝኜአለሁ 😢😢 የእውነት የትም ስትወጡ ብቻችሁን እንደው እበከች አትህዱ የምትሉ የሚጨነነቅ👍👍👍👍
ማነው ግሩም
ማነው እንደኔ ጀግናችን የጠፋው ተሞሽሮ የመሰለው🥰
እኔም እየተሞሼረ ነወ የጠፍዉ እያልኩ ነበረ
እኔ❤
እኔም።የሰርግ።ቪዲዮ ነበርየጠበኩ ባለፈው።ማዘሩ ስለተናገረች
እኔም
Enam
ልኡልዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማለም ወንድምህ ዘላለም ዘገዬ ደህናነዉ ስትጠፉ በጣም ተጨንቄ ነበር ስለአዬሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የድሀዎቹ መከታ አሁን የህትነት ምክሬን ትንሽ ልበል ልዑሌ ለአንተና ለዘላለም ዘገዬ በጣም በሚገባ ሁኔታ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ይሄ ኬዝ እኔ የልጁዮዎ መረጃ ምንም እዬቀለለኝ አይደለም ወጥመድ እዬመሰለኝ ነዉ ስለዚህ አንተም ዘላለምም ጥንቃቄ አድርጉ ባለፈዉ ከዘላለም ዘገዬ እስቲድዮ ሂደዉ እንደዚሁ ነበር አዉርተዉ ወጥመድ ዉስጥ ከተዉ የነበረዉ በፈጣሪ ጥበቃ ነዉ እጂ ልዑሌ የአንተን ካሜራ አማን ወንድማችን አይኑን ሊያጠፉብን የነበረዉ ስለዚ ቪድዮዉን ወደኋላ መለስ ብላቹህ እዬዉ ልዑልዬ ለአንዳንድ ነገሮች ይጠቅምሀል እና አሁንም ሰዉን አትመን በቅርብ እርቀት ሁነህ ነዉ መከታተል እና ደሞ የህግ አካላት በዛ አድርጋቹህ አስከትሉ እባካቹህ አሁን ከእጃቸዉ ከገባቹህ ችግር ነዉ ምንም መዉጣት አትችሉም የምሬን ነዉ እነዚህ ሰዎች በጣም ታጥቀዉ የተዘጋጁ ናቸዉ በምንም አይነት ነገር የማይመለሱ ፉጡር ናቸዉ እባካቹ እባካቹ ጥንቃቄ አድርጉ አደራ አደራ አደራ ሌላዉ ደሞ ለቤተሰቦቻቹሁም ጥንቃቄ አድርጉ አደራ በእርግጠኝነት ዘላለም ዘገዬም ይሄን ቪድዮ ያዬዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ኮሜንትም ያያን ብዬ አስባለሁ ምንም ስራቹህ ቢዚ ቢያደርጋቹሁም የተመልካች አስተያዬት ትቀበላላቹህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ዉላቹህ ግቡ ኡፉፉፉፉፉ ስለናንተ ሳስብ ነፍሴ ትጨነቃለች ማሪያምን ሉዑሌ እባክህ ራስህን ጠብቅ ካንደዬም ሁለተዬ ወጥመድ ዉስጥ ገብተሀል በትሩ ሽጉጡ ስድቡ ወረፋዉ እንዳለ ሁኖ እባክህ እባክህ ለእናትህ ስትል እራስህን ጠብቅ ማለት በጣም ከመናደድ የተነሳ ስሜታዊ ስትሆን የነሱን ማትረፍ ነዉ እጂ የአንተ መጎዳት አይታይም እና እራስክን ስትከላከል ለነሱም ትደርሳለህ አደራ አደራ አደራ ቪድዮዉን ያዬሁት በማግስቱ ነዉ ትንሽ ስራ ቢዚ ስለነበርኩ በወቅቱ ኮሜንቱ በጣም ሊርቅ ይችላል ግን አንተ ባታዬዉም የስራ ባልደረባዎችህ ሊያዩት ይችላሉ ብዬ አስባለሁ በተረፈ ሙሉ የነስር አይን እና የዱካ ሾዉ ሙሉ ክሩን በጣም ነዉ የምንወዳቹህ ሰላማቹህ ብዝት ብዝዝት ይበልልን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን አሜን
ናፉቃችሁናል እንኳን አደርሳችሁ እስከ ባልደርቦችህ ማዘርንም❤❤❤❤❤❤
ሰላም ልኡሌ እንኳን ዴህና መጣህ ስትጠፉ ጨንቆኝ ነበር 🎉🎉🎉ሰላምህ ይብዛ እያልኩ ወንድማችን አድስ ራዴር ታግቷል እባካችሁ ድሩሱለት እናተ ለሰው የምትኖሩ እንቁ ፍጥረት ናችሁና😢😢😢😢
አዲስ ራዳር መች ታገተ እንዴት አወቅሽ
ወንድሜ በመጥፋትህ በጣም ኣዝኜ ነበር ኣሁን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣምና በጣም ጥንቃቄ ኣድርግ ገንዘብ ያስከረው ስው ለማንም ግድ የለውም ጌታ ጠብቅህ ኣንተም ፅሎት ኣድርግ ከመውጣትህ በፊት ❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ በየቀኑ ልቀቁልን ቪድየ ከሚድያ ስጠፉ ተጨነቅንኮ😢😢
ደምሩኝ ውድ እህቶች🎉❤
@ራህመትይቱ ደመርኩሺ
@ZA-wv5dj እሺ ውዷ 🌹🌹💐💐💐💐🍓🍓🍓
አልሀምዱሊላህ በጣም ጨንቆን ነበር እንዃን ደህናመጣህ የኛ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ሠላም ይብዛህ ያረብ
ወንድማችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
አንኳን ደህናመጣህ ብዙ ተጨንቀን ነበር ስትጠፋ .ልኡል በመምጣቱ የተደሰተ👍👍👍👍👍
ሉሌ እነዚህን ሰወች ጥበቃ አድርላቸው
ልኡል እና ዘላለም በጣም ጠፍታችኋል ለማንኛውም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
በእናታችሁ ብቻችሁን አትጓዙ ሰዉ ለሰዉ ሳይሆን ለብር ነዉ ክብር ይለሁ ወንድማችንን አጣነዉ ነብሱን በገነት ታኑርልን ለእናቱም መፅናናትን ይስጣት ግሩሜን አጣነዉ በሰወ ጅቦች አደራችሁን ከፈጣሪ በታች እረሳችሁን ጠብቁ❤❤❤❤❤❤❤
ግሩሜ ማንነው
ግሩም ማነው እባካችሁ ንገሩኝ አልገባኝም ?????
እንድ እነሱ ስራ የምሰራው ልጅ ነው ስልና ኑር ቻናል አቅራብ ነው
ግሩሜ የአቶ ሞገስን እና የሚኪን ጉዳይ የያዘዉ ነዉ
welcome back and good to see you again after that criminal hostage. እሄ ታሪክ መጨረሻው ደሞ ናፍቆኝ ነበር።
እንኳን ደህና መጣህ ልዑልዬ የኛ ጀግና ሰላምህ ብዝት ይበል ፈጣሪ ይጠብቅህ ታዲያ አደራህ ራስህን ጠብቅ በጀግናው ጋዜጠኛ ግሩምዬ የደረሰው አደጋ አይተሃል ወይም ሰምተሃል አንተም የደረሰብህ ስቃይና መከራ ታውቀዋለሁ ደግሜ በአንተ ጉዳይ መጨነቅ አልፈልግም የትም ይሁን የትም ብቻህን እንዳትንቀሳቀስ በስውር አጃቢዎች ወይም ጥበቃ ይዘህ መውጣት አለብህ በስራ ጀግና ጠንካራ ነህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኬዝ ይዘው የሚመጡትም ቶሎ አትመናቸው ከያዝከው ኬዝ የተላኩ ወንጀለኞች አንተ ጋር ጥቃት ለማድረስ ሊላኩ ይችላሉ
ልኡሌህ ጀግና በጣም ደስ ብሎኛል ስለ መጣህ በገዛ የቤተሰብ ሃብት ጠላት ሆነባቸው ያሳዝናል
ጀግናችን ጠፍተህ አስጨነከን እኮ😢እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤
ልኡል ወንድማችን ቤተሰብ እደሆንን ነው የሚሰማኝ ግን እባክህ እራስህን ጠብቅ ግሩሜን ገደሉት ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር ግን ምንም የለውም እባካችሁ የወንድማችንን ገዳይ ተባብራችሁ አሳውቁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Mane gerum?😢
ማነው ግሩሜ ?
ማን ነው ግሩም❓️❓️❓️❓️
በመጀመሪያ ሳንቁ አብባችሁ ስለጠየቃችሁኝ በእግዚያብሄር ስም አመሰግናለሁ ግሩሜ አያሌው ነው እሱም ስለኛ ኑሮ ላይ ነው የሚሰራው የሚድያው ስም እሱም በጣም ጀግና ጎበዝ ልጅ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ግን የሚገርመው ነገር ሰው የለውም እደዚህ አይነት የሚሰራ ሰው ምን ያክል ጥንቃቄ ይጠይቃል የያዘው ሚስጥር ነበር እናንተ ጋዜጠኖች እጅ ለጅ ተያያዙ እባካችሁ ጥንቃቄም አድርጉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ልኡሌ አንተና ዘላለም ጠፍታችሁ በሀሳብ ሞትን እኮ❤❤❤እንኳን ደህና መጣህ ዘላለምን ሰላም ልልኝ❤❤❤❤❤