Abdi Rawa Tube
Abdi Rawa Tube
  • 891
  • 775 364
በመጀመሪያው ሳምንት የሚገናኙት ሁለት ኃያላን ክለቦች ፍጥጫ የጨዋታ ግምገማ....| CHELSEA | MAN CITY | 2024-2025 |
በመጀመሪያው ሳምንት የሚገናኙት ሁለት ኃያላን ክለቦች ፍጥጫ የጨዋታ ግምገማ....| CHELSEA | MAN CITY | 2024-2025 |
#abdirawatube #chelsea #football
Join this channel to get access to perks:
ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
Переглядів: 1 521

Відео

በካይ ሃቨርት ና ቡካዮ ሳካ ግቦች አርሴናል በጨዋታ ብልጫ አሸነፈ | ARSENAL | SAKA | KAI HAVERTZ | ARTETA |
Переглядів 2 тис.15 годин тому
በካይ ሃቨርት ና ቡካዮ ሳካ ግቦች አርሴናል በጨዋታ ብልጫ አሸነፈ | ARSENAL | SAKA | KAI HAVERTZ | ARTETA | Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ሊቨርፑል ከሜዳው ውጭ ተጉዞ ሶስት ነጥብ አገኘ...ስሎትና አጀማመራቸው | LIVERPOOL | SALAH | JOTA | SLOT | 2024-2025 |
Переглядів 1,5 тис.17 годин тому
ሊቨርፑል ከሜዳው ውጭ ተጉዞ ሶስት ነጥብ አገኘ...ስሎትና አጀማመራቸው #abdirawatube #liverpool #football ሊቨርፑል ከሜዳው ውጭ ተጉዞ ሶስት ነጥብ አገኘ...ስሎትና አጀማመራቸው | LIVERPOOL | SALAH | JOTA | SLOT | Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ሁለት ጊዜ ቢወደቅምሶስተኛው ግን አይታወቅም.. አርቴታ...አርሴናል ከ ዎልቭስ | ARSENAL | WOLVES | ARTETA 2024/25 season |
Переглядів 3,2 тис.2 години тому
ሁለት ጊዜ ቢወደቅምሶስተኛው ግን አይታወቅም.. አርቴታ...አርሴናል ከ ዎልቭስ | ARSENAL | WOLVES | ARTETA 2024/25 season | $#abdirawatube #arsenal #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
አውሮፓ ውስጥ ካሉ 5 ሊጎች ከ132 ክለቦች ተጨዋች ያላስፈረመ ብቸኛው ቡድን ሊቨርፑል ነው..| LIVERPOOL | IPSWICH TOWN | 8 : 30 LIVE
Переглядів 1,5 тис.2 години тому
አውሮፓ ውስጥ ካሉ 5 ሊጎች ከ132 ክለቦች ተጨዋች ያላስፈረመ ብቸኛው ቡድን ሊቨርፑል ነው..| LIVERPOOL | IPSWICH TOWN | 8 : 30 LIVE #abdirawatube #liverpool #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
በመጀመሪያው ጨዋታ ድንቅ፣ውብ ግብ...!!! | MANCHESTER UTD | ZIRKZEE |
Переглядів 8 тис.2 години тому
በመጀመሪያው ጨዋታ ድንቅ፣ውብ ግብ...!!! | MANCHESTER UTD | ZIRKZEE | #abdirawatube #manchesterunited #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
20 ግቦች የሚያስቆጥር 9 ቁጥር አጥቂ የሚመኙ ሚዲያዎች..አርቴታ "ሂደቱን እመኑ"ና የሚዲያዎቹ አተያይ የተለያዩበት ቅኝት... | ASENAL | ARTETA |
Переглядів 3,3 тис.4 години тому
20 ግቦች የሚያስቆጥር 9 ቁጥር አጥቂ የሚመኙ ሚዲያዎች..አርቴታ "ሂደቱን እመኑ"ና የሚዲያዎቹ አተያይ የተለያዩበት ቅኝት. | ASENAL | ARTETA |.... #abdirawatube #arsenal #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ፕሪምየር ሊጉ ተጀመረ 2024/2025 ..ሁለቱ የወደፊት የእንግሊዝ ተስፈኛ ወጣቶች ፍልሚያ | MAN UTD | FULHAM | MAINOO | SMITH ROWE
Переглядів 1,9 тис.4 години тому
ፕሪምየር ሊጉ ተጀመረ 2024/2025 ..ሁለቱ የወደፊት የእንግሊዝ ተስፈኛ ወጣቶች ፍልሚያ | MAN UTD | FULHAM | MAINOO | SMITH ROWE #abdirawatube #manchesterunited #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ምርጥ አጀማመር... ከዓመታት በኋላ የታየ አዲሱ ጋላክቲኮ | REAL MADRID | MBAPPE |
Переглядів 3587 годин тому
ምርጥ አጀማመር... ከዓመታት በኋላ የታየ አዲሱ ጋላክቲኮ | REAL MADRID | MBAPPE | #abdirawatube #realmadrid #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
Abdi:በሁሉም ክለቦች ሊኖር የሚገባ መሪ...ሉክ ሾው ጉዳት እንደ ጥላ የሚከተለው ተጨዋች...ውዱ ተከላካይ ማትያስ ዴሊት | MAN UTD | BRUNO |
Переглядів 3 тис.7 годин тому
Abdi:በሁሉም ክለቦች ሊኖር የሚገባ መሪ...ሉክ ሾው ጉዳት እንደ ጥላ የሚከተለው ተጨዋች...ውዱ ተከላካይ ማትያስ ዴሊት | MAN UTD | BRUNO | #abdirawatube #manchesterunited #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
የኢንዞ ማሬስካው ቼልሲ ተስፋና ቀቢፀ-ተስፋ..| CHELSEA |NETO | PALME | NKUNKU |ENZO MARESCA |
Переглядів 3 тис.9 годин тому
የኢንዞ ማሬስካው ቼልሲ ተስፋና ቀቢፀ-ተስፋ..| CHELSEA |NETO | PALME | NKUNKU |ENZO MARESCA | #abdirawatube #chelsea #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ሊዊዝ ዲያዝ...?ጫና የበዛበት አመራር፣የአንጋፋዎቹ ኮንትራት በአንፊልድ..| LIVERPOOL | LUIS DIAZ | TRANSFER NEWS |
Переглядів 2 тис.9 годин тому
ሊዊዝ ዲያዝ...?ጫና የበዛበት አመራር፣የአንጋፋዎቹ ኮንትራት በአንፊልድ..| LIVERPOOL | LUIS DIAZ | TRANSFER NEWS | #abdirawatube #liverpool #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
በእንግሊዝ ፕ/ሊግ እየተለመደ የመጣው አዲሱ አጨዋወት...| ARSENAL | LIVERPOOL | CITY | CHELSEA | SPURS | & MORE.........
Переглядів 9979 годин тому
በእንግሊዝ ፕ/ሊግ እየተለመደ የመጣው አዲሱ አጨዋወት...| ARSENAL | LIVERPOOL | CITY | CHELSEA | SPURS | & MORE........ #abdirawatube #manchesterunited #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ይድረስ ለተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትርዶ/ር አብይ አህመድ..እግር ኳስ የበኩር ልጅ፣አትሌቲክስ የእንጀራ ልጅ የሆነባት ሀገር ኢትዮጵያ
Переглядів 51412 годин тому
ይድረስ ለተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትርዶ/ር አብይ አህመድ..እግር ኳስ የበኩር ልጅ፣አትሌቲክስ የእንጀራ ልጅ የሆነባት ሀገር ኢትዮጵያ #abdirawatube #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ሰበር ዜና...ዙቢመንዲ በሶሲዳድ ለመቆየት ወሰነ..| ZUBI REJECTED | LIVERPOOL |
Переглядів 1,8 тис.12 годин тому
ሰበር ዜና...ዙቢመንዲ በሶሲዳድ ለመቆየት ወሰነ..| ZUBI REJECTED | LIVERPOOL | #abdirawatube #liverpool #football Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/-EtRKiFdwnMs55H4xJBtyg.htmljoin
ሰበር ዜና የኦሞርዲዮን ዝውውር ተሰናከለ፣የፊሊክስ ዝውውር በአማራጭነት ተይዟል..| CHELSEA TRANSFER NEWS |
Переглядів 2,8 тис.14 годин тому
ሰበር ዜና የኦሞርዲዮን ዝውውር ተሰናከለ፣የፊሊክስ ዝውውር በአማራጭነት ተይዟል..| CHELSEA TRANSFER NEWS |
ስሎትና ሊቨርፑል ለ2024/2025 የውድድር ዓመት ያደረጉት ዝግጅት ሲቃኝ.| LIVERPOOL |
Переглядів 3,1 тис.14 годин тому
ስሎትና ሊቨርፑል ለ2024/2025 የውድድር ዓመት ያደረጉት ዝግጅት ሲቃኝ.| LIVERPOOL |
የፕ/ሊጉ አሸናፊነት ቅድመ-ግምት የተሰጠው አርሴናልና የክረምቱ ዝግጅት | ARSENAL |
Переглядів 4,2 тис.14 годин тому
የፕ/ሊጉ አሸናፊነት ቅድመ-ግምት የተሰጠው አርሴናልና የክረምቱ ዝግጅት | ARSENAL |
በመጨረሻ የተቋጨው ዝውውር...ዲሊትና ማዝራዊ ቀያይ ሴይጣኖቹን ተቀላቀሉ | TRANSFER NEWS | MAN UTD |
Переглядів 8 тис.16 годин тому
በመጨረሻ የተቋጨው ዝውውር...ዲሊትና ማዝራዊ ቀያይ ሴይጣኖቹን ተቀላቀሉ | TRANSFER NEWS | MAN UTD |
በማንቸስተር ደርቢ ሲቲ አሸነፈ...ገደ-ቢስ የሚባለው ዋንጫና የነጮቹ ዕምነት...የፔፕ 18ኛ ዋንጫ..CITY WIN
Переглядів 44516 годин тому
በማንቸስተር ደርቢ ሲቲ አሸነፈ...ገደ-ቢስ የሚባለው ዋንጫና የነጮቹ ዕምነት...የፔፕ 18ኛ ዋንጫ..CITY WIN
ታምራት ቶላ ሪከርድ ሰብሮ አሸነፈ.....የእግር ኳሱ ዶ/ር አሸብሮች...ደራርቱና ሳን ሱ፣ጉዳፋና አሰልጣኟ
Переглядів 24016 годин тому
ታምራት ቶላ ሪከርድ ሰብሮ አሸነፈ.....የእግር ኳሱ ዶ/ር አሸብሮች...ደራርቱና ሳን ሱ፣ጉዳፋና አሰልጣኟ
ከክሎፕ ወደ አርን ስሎት የሚደረገው ሽግግር በዙቢመንዲ ጫንቃ ላይ አርፏል ..| LIVERPOOL | ZUBIMENDI | TRANSFER |
Переглядів 3,1 тис.16 годин тому
ከክሎፕ ወደ አርን ስሎት የሚደረገው ሽግግር በዙቢመንዲ ጫንቃ ላይ አርፏል ..| LIVERPOOL | ZUBIMENDI | TRANSFER |
ኮሚኒቲ ሺልድማንቸስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ ..| MANCHESTER DERBY | UNITED vs CITY | 11:00 |
Переглядів 1,3 тис.19 годин тому
ኮሚኒቲ ሺልድማንቸስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ ..| MANCHESTER DERBY | UNITED vs CITY | 11:00 |
ሰበር ዜና... | ፖርቹጋላዊው ፔድሮ ኔቶ ወደ ቼልሲ ተዘዋወረ..| 35ኛው ፈራሚ | PEDRO NETO | CHELSEA | TRANSFER NEWS |
Переглядів 3,8 тис.19 годин тому
ሰበር ዜና... | ፖርቹጋላዊው ፔድሮ ኔቶ ወደ ቼልሲ ተዘዋወረ..| 35ኛው ፈራሚ | PEDRO NETO | CHELSEA | TRANSFER NEWS |
ዙቢሜንዲ በአንፊልድ ደጃፍ...በአርሴናል በማንቸስተር በሙኒክ በባርሳ ሲፈለግ ከርሞ ወደ ሊቨርፑል ሊዘዋወር ተቀርቧል | ZUBIMENDI | LIVERPOOL |
Переглядів 4,5 тис.День тому
ዙቢሜንዲ በአንፊልድ ደጃፍ...በአርሴናል በማንቸስተር በሙኒክ በባርሳ ሲፈለግ ከርሞ ወደ ሊቨርፑል ሊዘዋወር ተቀርቧል | ZUBIMENDI | LIVERPOOL |
ለሜቻ እሱ ወድቆ ሀገር ያቆመ፣ያለ ልዩነት በአንድነት ያስተሳሰረን ጀግና....ጀግና ወድቆ ነው ሀገር የሚያፀናው
Переглядів 824День тому
ለሜቻ እሱ ወድቆ ሀገር ያቆመ፣ያለ ልዩነት በአንድነት ያስተሳሰረን ጀግና....ጀግና ወድቆ ነው ሀገር የሚያፀናው
ስዊዲናዊው አጥቂ ቪክቶር ግሪኬዝ፣አርሴናልና ውዝግቡ..ወደ ዋናው ቡድን የተቀላቀለው ወጣቱ ንዋኔሪ የአርሴናል ፈርጥ | ARSENAL TRANSFER NEWS |
Переглядів 9 тис.День тому
ስዊዲናዊው አጥቂ ቪክቶር ግሪኬዝ፣አርሴናልና ውዝግቡ..ወደ ዋናው ቡድን የተቀላቀለው ወጣቱ ንዋኔሪ የአርሴናል ፈርጥ | ARSENAL TRANSFER NEWS |
ሰበር ዜና...የኢንተሩ ተከላካይ ባስቶኒ የሊቨርፑል ተቀዳሚ የዝውውር ትኩረት ሆኗል...| LIVERPOOL TRANSFER NEWS | BASTONI | GORDON
Переглядів 3,6 тис.День тому
ሰበር ዜና...የኢንተሩ ተከላካይ ባስቶኒ የሊቨርፑል ተቀዳሚ የዝውውር ትኩረት ሆኗል...| LIVERPOOL TRANSFER NEWS | BASTONI | GORDON
የማንቸስተር ዩናይትድ የ6 ቁጥር አሰሳ ከዑጋርቴ ወደ ፎፋና የዞረ ይመስላል...ቆይታው ያልተረጋገጠው ሳንቾ | MAN UTD | Y.FOFANA | J.SANCHO
Переглядів 4,8 тис.День тому
የማንቸስተር ዩናይትድ የ6 ቁጥር አሰሳ ከዑጋርቴ ወደ ፎፋና የዞረ ይመስላል...ቆይታው ያልተረጋገጠው ሳንቾ | MAN UTD | Y.FOFANA | J.SANCHO
ትብትቡ የዝውውር ቋጠሮ ሲፈታ..አልቫሬዝ የሲቲን ቼልሲ አትሌቲኮ አስቶንቪላን ቋጠሮን ተረተረ... | MAN CITY | CHELSEA | AT.MADRID |
Переглядів 2,8 тис.День тому
ትብትቡ የዝውውር ቋጠሮ ሲፈታ..አልቫሬዝ የሲቲን ቼልሲ አትሌቲኮ አስቶንቪላን ቋጠሮን ተረተረ... | MAN CITY | CHELSEA | AT.MADRID |

КОМЕНТАРІ

  • @hailuamare3769
    @hailuamare3769 5 годин тому

    የሚገርም ነው እኔ እናንተን ያገኘሁት ከ1ወር ወዲህ ነው እኔም እንድወድህ ያረገኝ በህይወት የሌለውን አባቴን ስለምትመስለኝ ብፍቅር ነው ምሰማህ ተሳዳቢ የበዛው የግብረገብ ትምህርት በበቂ ስለማይሰጥ በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ በዕውነት አዘቅት ውስጥ ነን

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 5 годин тому

      ኃይሌ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ።አይዞህ ወንድሜ፣አይዞህ ልጄ።ቤተሰቦቹን የሚወድ፣የሚያከበር ምንዳው ከፈጣሪ ዘንድ አለ።በምድር በሰማይ በጎ ውለታ ያገኛል።

  • @FikreZermu-q3x
    @FikreZermu-q3x 6 годин тому

    ፓቻ ሁሌ አባ ብለክ ጥራው አባ ብለህ አትጥራ የሚልህ ካለ ከሰይጣን ነው

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 5 годин тому

      ከልብ ከልብ እናመሰግናለን

  • @AizoMchizwa
    @AizoMchizwa 7 годин тому

    Chelsea Come on blues♥️♥️♥️💪💪💪

  • @MezmurAyele
    @MezmurAyele 7 годин тому

    ደስ ትላላችሁ YNWA

  • @abebebelew7272
    @abebebelew7272 7 годин тому

    ወንድሜ ፕሮግራምህና አስታየትህ በጣም ይመቸኛል ።ነገርግን አርሴናል አጥቂ አያስፈልገውም ብለሃል እኔግን ይህ ሃሳብ ብዙም አይዋጥልኝም ለምሳሌ ሃቨርትና ስልክ ቢጎዱ ማነው የሚተካቸው፣ምን ትላለህ?

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 6 годин тому

      በሰፊው አውርተናል በቀጣይ ፕሮግራም በተወሰነ ደረጃ እናነሳለን።ከእኛ ጋር ስለሆንክ ከልብ እናመሰግናለን

  • @arayateklay999
    @arayateklay999 7 годин тому

    Bertuln abat ena lij

  • @user-uh4ww3ne4l
    @user-uh4ww3ne4l 8 годин тому

    YNWA❤❤❤

  • @Ethiochelseatube
    @Ethiochelseatube 8 годин тому

    ድል ለሀያሉ የንደን ኩራት ቼልሲሲሲሲ💪💪💪

  • @Abdelhafiz-xi2ql
    @Abdelhafiz-xi2ql 8 годин тому

    ቀጥልበት ለሁላችም በተለይ ለቤተሰብ ፅናት ይስጣቸው 😭😭😭

  • @zemenutarekegn2613
    @zemenutarekegn2613 9 годин тому

    የዛሬው ቀረፃ ጥራት ይጎለዋል

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 9 годин тому

    አባ ባለ ቁጥር ልቤ ስፍስፍ እሚለዉ ነገር ምን አለ አባቴ በሂወት ኖርህልኝ እንደዚህ እየጠራሁህ ከስር ከስርህ ብዉል 🥺

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 9 годин тому

      ወይኔ ወይኔ እኔን እኔን ይብላኝ።አይዞሽ አይዞሽ።

  • @mintesinotalemu5769
    @mintesinotalemu5769 9 годин тому

    ፕሮግራሞቻችሁ ጥሩ ነው አስተማሪም ነው። ነገር ግን እናንተን የሚያዳምጥ የሁሉም ክለብ ደጋፊ ስለሆነ ፍፁም ነጻ በሆነ መንገድ ብታቀርቡ መልካም ነው። በርቱልን።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 9 годин тому

      እናመሰግናለን።በተቻለ መጠን ጥረት እያደረግን ነው።

  • @JemalMohammed-l3e
    @JemalMohammed-l3e 9 годин тому

    አባ ወላሂ ምርጥ ናቺሁ ድርግቱ ልብ ሰባሪ ነው

  • @demmelashmedhanite3596
    @demmelashmedhanite3596 10 годин тому

    ምርጥ ዜና ነው እናመሰግናለን በተጨማሪም ስለሄራን የሰጠኸው አስተያየት ራሱን አስችለህ ስራበት እናመሰግናለን ።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 9 годин тому

      እሺ እናመሰግናለን

  • @user-bq6ym9lr1h
    @user-bq6ym9lr1h 10 годин тому

    ድል ቼልሲ💙💙💙💪

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 11 годин тому

    Chelsea 💙💙💙

  • @GebretnsuaGebrihns-kd5hq
    @GebretnsuaGebrihns-kd5hq 12 годин тому

    Chelsea yisenfl❤❤

  • @user-qb8xn7hv5d
    @user-qb8xn7hv5d 12 годин тому

    ድል ለቼልሲ

  • @AbiKalabe
    @AbiKalabe 12 годин тому

    Akerarebachuo..batamie..dase..yelalie..ewadachewalawe..

  • @liverpoolfan4368
    @liverpoolfan4368 12 годин тому

    ጥሩ አጀማመር ነዉ ሊቬ❤❤

  • @ephremyikunoamlak478
    @ephremyikunoamlak478 12 годин тому

    ምብራሪያችሁ በጣም ደስ ይላል keepgoing

  • @user-nq9kj2xi8n
    @user-nq9kj2xi8n 12 годин тому

    አበባና ፓቻ በርቱ

  • @sisco19
    @sisco19 13 годин тому

    በመጀመሪያ ቅድሚያ የምሰጠው ፓቻ አባ ብሎ አባቱን በሚጠራው አጠራር ላይ አስተያየቴን ላስቀድም ከእዚህ በፊትም አስተያየት ሰጥቼበታለሁ እኔም ከሰላሳ አመት በላይ የደገፍኩትን ሊቨርፑልን ያስረከብኩት የምወደው ጎረምሳዬ አባ ብሎ የፍቅር አጠራር ሲጠራኝ የምደሰትበትን ያህል ፓቻም አባቱን አባ ብሎ ሲጠራው በውስጤ እጅግ በጣም ደስታ ነው የሚያጭርብኝ ስለዚህ እንደኔ ሚሊየን ጊዜ ጥራው እላለሁ በሊቬ እኔም ልጄም ተደስተናል YNWA❤❤❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 12 годин тому

      "አባ"ይለምልም😀😀😀😀 ከልብ እናመሰግናለን

  • @tkurwohamedia7326
    @tkurwohamedia7326 13 годин тому

    አሪፍ ትንተና

  • @AbdelkuaderAli
    @AbdelkuaderAli 13 годин тому

    ድል ለቼልሲ ❤❤❤❤❤😂😂

  • @Jesusloves834
    @Jesusloves834 13 годин тому

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ምንም ጥያቄ የለውም ። የአባትና የልጅ መቀባበልና ፍቅርም ደስ ይላል ምንም ጥያቄ የለውም ። ነገር ግን ይህ መድረክ እናንተ ፊት ሆናችሁ ብትመሩትም የኛ የሁላችንም ነው እና አንዳንድ አስተያየት ስንሰጥ ፀጉር እንደመሰንጠቅ አይቆጠር በፍፁም ይሄ ዝንባሌ በግሌ የለም። ወዳጄ እንወዳችኋለን ስለዚህ ይኼ ቢቀር ይኼ ቢጨመር ማለታችንን እንቀጥላለን! ለአንድ ጥሩ መልዕክት አንዱ አስፈላጊ ነገር ከመልዕክቱ ይዘት በተጨማሪ የቃላት ድግግሞሽን በተቻለ መጠን ማስወገድ አስፈላጊ ነው ። የምንወደው ምግብ ደስ ብሎን እንድንመገብ አቀራረቡም ወሳኝነት እንዳለው ከምርጡ ገበታ ተምሪያለሁ 😅። ኑሩልኝ!!

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 13 годин тому

      እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን።በፕሮግራሙ ስም ልባዊ አክብሮታችንን እንገልፃለን።

  • @user-sg3mv5ok8q
    @user-sg3mv5ok8q 13 годин тому

    አብዲና ፓቻ እጅግ እንወዳችዋለን እናከብራችዋለን በርቱልን።እናተን መስማት በጣም ያስደስተናል ።ትለያላችሁ።ድል ለ አርሴና ለሊቤ እላለው መልካም ግዜ ይሁንላችሁ ቻው።

  • @user-rt9nx1wu3f
    @user-rt9nx1wu3f 13 годин тому

    ድል ቼልሲ ❤❤❤❤❤

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 14 годин тому

    ድል ለማን ሲቲ 💙💙💙💙

  • @AshenafiTizazu-u1j
    @AshenafiTizazu-u1j 14 годин тому

    Come on blues 💙💙

  • @abduidris4042
    @abduidris4042 14 годин тому

    ሰላም ኣባት እና ልጅ መልካም ጅማሮ ልክ ነህ ኣብዲ ፍትህ ለህጻኗ በጣም ያሳዝናል የተወሰነው ፍርድ ያሳዝናል እስኪ ለሁሉም ኣላህ ሰላም ያድርገው

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 14 годин тому

    እንኳን ዳግም ለመገናኘት አበቃን እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs 15 годин тому

    አሁንም የመሀል ተከላካይ ልክ እንደ ማሻራኖ ያለ ተጨዋች ያስፈልጋል

  • @amanyasin8651
    @amanyasin8651 15 годин тому

    Welcome ልጅ አባት እንዴት ናችሁ

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 15 годин тому

    YNwA

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 15 годин тому

    YNwA

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @nurali9778
    @nurali9778 15 годин тому

    Wada gufayu giba gize ati aqaxilibin

  • @heyeruhussien6871
    @heyeruhussien6871 15 годин тому

    YNWA ለሁሉም ሊቨርፑልአውያን!!

  • @ZelalemAyele-s2b
    @ZelalemAyele-s2b 16 годин тому

    ዝዉዉር ዝዉዉር እያላችሁ አትጩሁ ያሉን ልጆች supper star ናቸዉ ywna

  • @tesfayedubale7349
    @tesfayedubale7349 16 годин тому

    ere aysemam dimes yelem

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 12 годин тому

      ተስፉ እስቲ አንተ ጋ ቼክ አድርግ።ድምፅ ጨምረህ ለመስማት ሞክር እኛ ለማሻሻል ጥረት አድርገናል

  • @mesfinbekele8789
    @mesfinbekele8789 17 годин тому

    ስላም እንደምን ናችሁ አጀማመራችን ጥሩ ነው

  • @negashleule7689
    @negashleule7689 18 годин тому

    Abdiachen z smarter person 😂 hahaha long Live!

  • @desuhussen6984
    @desuhussen6984 День тому

    እና በቃ እንዲህ ነው የምንቀጥለው??? በሊጉ ሲቲን አርሰናልን በቻምፒየንስ ሊጉ ማድሪድ ባርሳ ሲቲ ፒኤስ ጂ ባየርሙኒክን የምንፎካከረው በዚሁ ጠባብ እስኳዳችን ነው??? ፅናቱን ይስጠን እንግዲህ ግን ጥያቄ አለኝ?? የነ ኤድዋርድስ ዋርድ ሒውዝ መምጣት ታዲያ ትርጉሙ ምንድነው??? ልክ ነው የሊቬ ደጋፊዎች በጣም ታጋሾች ናቸው ይሔኔ እዛ ሰፈር ቢሆን FSG out ጩሀቱ በርክቷል

    • @abdirawatube
      @abdirawatube День тому

      በጣም ትክክል ....እስማማለሁ

  • @justice4allmen
    @justice4allmen День тому

    Arsenal le wancha men yetlye neger arge atki algeza premierleague is marathon squad deepth wesagn new

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs День тому

    ቢያንስ አንድ የመሀል ተጨዋች ልክ እንደ ማሻራኖ የሚያገለግል ያስፈልጋል

  • @yonastekle2121
    @yonastekle2121 День тому

    yemanche degafi negn ye liverpul degafi andadochu aymechugnim ante gin abidiye betam new yemtimechegni tintenah adlowe yelelebet mirt akerareb ahunim yelijochihin alem yasayih kifu aynikachihu abat ena lij

    • @abdirawatube
      @abdirawatube День тому

      Amiiin,Amiiiin...አንተንም ያቆይልን ያኑርልን

  • @ftmyms664
    @ftmyms664 День тому

    Abat, please don't be frustrated Don't. Judge and conclude early.

  • @tebarekabass3463
    @tebarekabass3463 День тому

    "ምንም የተለወጠ ነገር የለም" እና #MUFC "እድለኛ ሆነ" ወይም "የዎልቭስ ጨዋታ ነው" የሚለው narrative በጣም የተሳሳተ መደምደሚያ ነው.ዩናይትድ ድሉ ይገባው ነበር እና በ 3 እና 4 ጎል ማሸነፍ ነበረበት። ፍፁም አይደለም (በፍፁም አይሆንም) ነገር ግን ልክ እንደ ቅድመ-ውድድር ዘመን አወንታዊ ነገሮች አሉ።ዩናይትዶች ጥሩ እንቅስቃሴ አድርገዋል በሌላ አጋጣሚ ግን ጨዋታውን አቻ ሲይወጣ ታይቶዋል እና ድሉ ይገባቸዋል የ አምናው ካይሴሚሮ አጋጣሚዎች እንጂ አሁንም ብቁ ይመስለኛል ኡጋርቴም ያስፈልጋል ። ፉልሃም 15ደቂቅ ከባድ ዩናይትድ ደካማ እስመስሎት የአምናውን ድጋሚ ልናይ ነው እንዴ እያልን ግን ዩናይትድ ወደ ጨዋታው አድጓል። ንጹህ የግብ እጋጣሚ ግን የነ ብሩኖ ትንሽ የውሳኔ ችግር ጨዋታውን በግዜ እንዳይገሉት እና ለ ፋልሃም ለመመለስ አስተዋጽኦ አድርጓል ልክ ፕሪ ሲዝን እንዳየነው ruthless አይደለንም ሲቲ ወይ አርሰናል ምናልባት ሊቨርፑል ተጋጣሚዋቻቸውን እንደሚያረጉት። በመከላከያ ላይ አሁንም የሚሰራ ነገር. ማዜሩይ ጥሩ ተጫውቷል። ጋርናቾ በጣም ጥሩ አድርጓል

  • @adane283
    @adane283 День тому

    የማንም ዝባ ዝንኬ ዝግጅት ላይክ ሸር ይደረጋል እንኳን ይህን የመሰለ ምርጥ የአባትና ልጅ ዝግጅት ። በሉ የአርሰናል ደጋፊዎች ላይክ ብር አድርጉ። ዝግጅቶችን ተከታተሉ። እድሜና ጤና ለምርጡ አብዱ። አዳነ ነኝ ከጎንደር።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube День тому

      አዳነ ወንድማችን።10 ቀናት ጎንደር ቆይቻለሁ ከ7 ዓመት በፊት።በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን