ፕሪምየር ሊጉ ተጀመረ 2024/2025 ..ሁለቱ የወደፊት የእንግሊዝ ተስፈኛ ወጣቶች ፍልሚያ | MAN UTD | FULHAM | MAINOO | SMITH ROWE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @sileshimulatu683
    @sileshimulatu683 2 місяці тому +1

    It was really, a great talk, thank you for your genuine comment. Mr. Abdi I understand your feelings and I share your concern.

  • @Merejanetwork
    @Merejanetwork 2 місяці тому +2

    አብዲ ራዋ እናመሰግናለን

  • @hundesenbetu9855
    @hundesenbetu9855 2 місяці тому +1

    ፖሮግራማቹ በጣም ነዉ የሚመቸኝ እነ ኣብዲ ❤ ዛሬ ኣንድ ልንል ነዉ እና የኛዉ ማንቼ ፈታ እንደሚያረገን ተስፋ ኣረጋለዉ ድል ለማንቼ

  • @abogida12
    @abogida12 2 місяці тому +1

    Wow
    What an intro!! 👏🏽👏🏽👏🏽
    It’s so sad hearing what you’re saying. That’s the reality of our country.
    Thank you 🙏🏽

  • @michaeltsegaye1011
    @michaeltsegaye1011 2 місяці тому +1

    Thank you so much family

  • @tebarekabass3463
    @tebarekabass3463 2 місяці тому +2

    ሰላም እንደምን አረፈዳችሁ ዛሬ ለ ዘጠኝ ወር ሰቅዞ እና አጓግቶ እና እጨቃጭቆን እስደስቶ ውይም አስክፍቶን ሚዘልቀው ቤተኛው መጥቶአል ለዛውም የኛው ጉድ ነው ሚጀምረው አማድ በቀኝ በኩል። ጋርናቾ በግራ በኩል። በ Ten Hag ስለ Zirkzie በሰጠው አስተያየት ምክንያት ራሽፎርድን ከፍተኛ ደረጃ ላይ በመጠበቅ ሙሉ ​​የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ደቂቃዎችን ይፈልጋል።

  • @Abi83622
    @Abi83622 2 місяці тому +1

    Betam new mitimechugn kemr bertu

  • @tsehayeandargie405
    @tsehayeandargie405 2 місяці тому +1

    አደራ እሄን ፔጅ የምትከታተሉ ታዳሚዎች ለመበሻሸቅ እንኳ ብንፅፍ ብንሞክር በእግር ኳስ ብቻ ይሁን ።መሳደብ ስም ማጥፋት ለማንም አይገድም ( አያቅትም) ግን ከዛ ወጥተን ጀስት ስለ እግር ኳስ ብቻ እናውራበት። ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅 ቋጠሮ ተጀመረ ይላል ዛሬ 😂😂😂😂😂

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому +1

      ትልቅ አክብሮት ለውድ አድማጫችን!!!እግር ኳስና እግር ኳስ ብቻ..thank you...

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 місяці тому +2

    ምድረ ፈሣም ዩናይትድ ከተናንሽ ክለብ ሲያነጣጥር ዶንቆሮነቱን ይነግረናል ምድረ ጉረኛ

    • @tsehayeandargie405
      @tsehayeandargie405 2 місяці тому +1

      ምናልሽ ገለቴ 😅😅😅😅

    • @ahmederina
      @ahmederina 2 місяці тому +1

      @@tsehayeandargie405 ምን አልክ አንተ ሻንከር

  • @redwanethiopia-zo7sv
    @redwanethiopia-zo7sv 2 місяці тому +1

    ድል ለለንደኑ ተወካይ ፉልሀም