ሊቨርፑል ከሜዳው ውጭ ተጉዞ ሶስት ነጥብ አገኘ...ስሎትና አጀማመራቸው | LIVERPOOL | SALAH | JOTA | SLOT | 2024-2025 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024
  • ሊቨርፑል ከሜዳው ውጭ ተጉዞ ሶስት ነጥብ አገኘ...ስሎትና አጀማመራቸው
    #abdirawatube #liverpool #football
    ሊቨርፑል ከሜዳው ውጭ ተጉዞ ሶስት ነጥብ አገኘ...ስሎትና አጀማመራቸው | LIVERPOOL | SALAH | JOTA | SLOT |
    Join this channel to get access to perks:
    / @abdirawatube

КОМЕНТАРІ • 25

  • @sisco19
    @sisco19 2 місяці тому +4

    በመጀመሪያ ቅድሚያ የምሰጠው ፓቻ አባ ብሎ አባቱን በሚጠራው አጠራር ላይ አስተያየቴን ላስቀድም ከእዚህ በፊትም አስተያየት ሰጥቼበታለሁ እኔም ከሰላሳ አመት በላይ የደገፍኩትን ሊቨርፑልን ያስረከብኩት የምወደው ጎረምሳዬ አባ ብሎ የፍቅር አጠራር ሲጠራኝ የምደሰትበትን ያህል ፓቻም አባቱን አባ ብሎ ሲጠራው በውስጤ እጅግ በጣም ደስታ ነው የሚያጭርብኝ ስለዚህ እንደኔ ሚሊየን ጊዜ ጥራው እላለሁ በሊቬ እኔም ልጄም ተደስተናል YNWA❤❤❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому +2

      "አባ"ይለምልም😀😀😀😀 ከልብ እናመሰግናለን

  • @demmelashmedhanite3596
    @demmelashmedhanite3596 2 місяці тому +1

    ምርጥ ዜና ነው እናመሰግናለን በተጨማሪም ስለሄራን የሰጠኸው አስተያየት ራሱን አስችለህ ስራበት እናመሰግናለን ።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      እሺ እናመሰግናለን

  • @mesfinbekele8789
    @mesfinbekele8789 2 місяці тому +2

    ስላም እንደምን ናችሁ አጀማመራችን ጥሩ ነው

  • @heyeruhussien6871
    @heyeruhussien6871 2 місяці тому +2

    YNWA ለሁሉም ሊቨርፑልአውያን!!

  • @SelamsefenSenbete
    @SelamsefenSenbete 2 місяці тому +1

    YNWA❤❤❤

  • @MezmurAyele
    @MezmurAyele 2 місяці тому +1

    ደስ ትላላችሁ YNWA

  • @JemalMohammed-l3e
    @JemalMohammed-l3e 2 місяці тому +1

    አባ ወላሂ ምርጥ ናቺሁ ድርግቱ ልብ ሰባሪ ነው

  • @liverpoolfan4368
    @liverpoolfan4368 2 місяці тому +2

    ጥሩ አጀማመር ነዉ ሊቬ❤❤

  • @AbiKalabe
    @AbiKalabe 2 місяці тому +1

    Akerarebachuo..batamie..dase..yelalie..ewadachewalawe..

  • @Jesusloves834
    @Jesusloves834 2 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ምንም ጥያቄ የለውም ። የአባትና የልጅ መቀባበልና ፍቅርም ደስ ይላል ምንም ጥያቄ የለውም ። ነገር ግን ይህ መድረክ እናንተ ፊት ሆናችሁ ብትመሩትም የኛ የሁላችንም ነው እና አንዳንድ አስተያየት ስንሰጥ ፀጉር እንደመሰንጠቅ አይቆጠር በፍፁም ይሄ ዝንባሌ በግሌ የለም። ወዳጄ እንወዳችኋለን ስለዚህ ይኼ ቢቀር ይኼ ቢጨመር ማለታችንን እንቀጥላለን! ለአንድ ጥሩ መልዕክት አንዱ አስፈላጊ ነገር ከመልዕክቱ ይዘት በተጨማሪ የቃላት ድግግሞሽን በተቻለ መጠን ማስወገድ አስፈላጊ ነው ። የምንወደው ምግብ ደስ ብሎን እንድንመገብ አቀራረቡም ወሳኝነት እንዳለው ከምርጡ ገበታ ተምሪያለሁ 😅። ኑሩልኝ!!

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን።በፕሮግራሙ ስም ልባዊ አክብሮታችንን እንገልፃለን።

  • @Abdelhafiz-xi2ql
    @Abdelhafiz-xi2ql 2 місяці тому +1

    ቀጥልበት ለሁላችም በተለይ ለቤተሰብ ፅናት ይስጣቸው 😭😭😭

  • @ZelalemAyele-s2b
    @ZelalemAyele-s2b 2 місяці тому +1

    ዝዉዉር ዝዉዉር እያላችሁ አትጩሁ ያሉን ልጆች supper star ናቸዉ ywna

  • @esayasshonga7602
    @esayasshonga7602 2 місяці тому +1

    Abdi Rawa betamnewu ymewwdh selligh aterar yetnagerkewu betam des yilal manem sewu bezh likefawu ayigebawum akerarebachu mert newu ketilubet pacha k25 amet befit ymakewu read abdi newu weyis tanashu wuuenea balewubet akebabi bichangau ye liverpool dagfi ebal neber ahun gin keklop memtat behual wetatoch beztenal ke Liverpool gar enen yastewaweke abdi rawa newu bene Milan baross gize Esayas (beno) from AFAR GOOD Analysis and nice approach and good improving of sound quality

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      Thank you so much Esayas....Pacha ከ25 በፊት አይደለም።ከሱ ከፍ ያሉ ሪያድ ፈሪድና ሳዳም አሉ።

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zemenutarekegn2613
    @zemenutarekegn2613 2 місяці тому +1

    የዛሬው ቀረፃ ጥራት ይጎለዋል

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs 2 місяці тому +1

    አሁንም የመሀል ተከላካይ ልክ እንደ ማሻራኖ ያለ ተጨዋች ያስፈልጋል

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 2 місяці тому +1

    YNwA

  • @FikreZermu-q3x
    @FikreZermu-q3x 2 місяці тому +1

    ፓቻ ሁሌ አባ ብለክ ጥራው አባ ብለህ አትጥራ የሚልህ ካለ ከሰይጣን ነው

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      ከልብ ከልብ እናመሰግናለን

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 2 місяці тому +1

    YNwA