ሰበር ዜና...ዙቢመንዲ በሶሲዳድ ለመቆየት ወሰነ..| ZUBI REJECTED | LIVERPOOL |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @ስደተኛዋ-ወ5ለ
    @ስደተኛዋ-ወ5ለ 2 місяці тому +1

    ሰበረን😢

  • @heyeruhussien6871
    @heyeruhussien6871 2 місяці тому +3

    ዝውውር ላይ እርግጠኛ ሆነህ አታቅርብ። ባለፈው ካይሴዶን በመጥቀስ አስተያየት መስጠቴን አስታውስ

  • @Jesusloves834
    @Jesusloves834 2 місяці тому +2

    ሀሳቦችን አትደጋግም ሌላው ጥሩ ነው።

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 2 місяці тому +1

    Be rumors ergetegna mehon endemaychal yehe masaya new

  • @selmanabdu4933
    @selmanabdu4933 2 місяці тому +2

    ቀኔን ያሳመረልኝ ምርጥ ዜና😂😂😂

  • @asfawyemane408
    @asfawyemane408 2 місяці тому +2

    Almost alkewal sitilin alneberem ende woregnoch

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      አዎ ብለን ነበር።በመጨረሻ ነገሮች ተበላሹ።"ወረኞች"ነውር ማለት ነው።

  • @desuhussen6984
    @desuhussen6984 2 місяці тому +1

    ነገሬህ ነበር እንደማይሳካ ሊቨርፑል ዝውውር እንዲህ ከተጓተተበት አይሳካለተም መለስ ብለህ ያልተሳኩ ዝውውሮችን ተመልከት አሁን ግዜ የለም የትኛውም ቡድን በዚህ ወቅት ተጫዋች አይለቅልህም ሊጎች መጀመሪያ ሰአታቸው ስለሆነ ያለን አድል በቦስማን ህግ ነፃ የሆኑ ልጆች መፈለግ ነው ልክ እንደ አርቱል ምናምን ምን አልባት ራቢዮት ሊሆን ይችላል በጣም በነ ኤድዋርድስ አፍሬባቸዋለሁ

  • @shebelawShebelaw-hw6gs
    @shebelawShebelaw-hw6gs 2 місяці тому +1

    ሠላም አብዲና ፖቻ ተናግሬ ነበር ስጋቴ ይህ ሆነ

  • @MustafaDelsabo
    @MustafaDelsabo 2 місяці тому +1

    በጣም አናዳጅ ነው አይቅናው እዪ ምን ስበር ነው ስብራት ነው እንጂ😢😢😢

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      @@MustafaDelsabo አይዞኝ ምንም ማለት አይደለም

  • @AmanuelChenalu
    @AmanuelChenalu 2 місяці тому +1

    ኤረ በጣም ያደብራል

  • @heyeruhussien6871
    @heyeruhussien6871 2 місяці тому +1

    አብዲ እና ፓቻ የሊቨርፑል ደጋፊነታችሁን ያዝ አድርጋችሁ ካልሄዳችሁ አደገኛ ነው።
    CEOው ለምን ስልጣኑን መጠቅለል ፈለገ? ይህን አካሄድ ክሎፕ ለምን ተቃወመ?

  • @ZelalemAyele-s2b
    @ZelalemAyele-s2b 2 місяці тому +1

    ከዝህ በኃላ እኔ ምያምነዉ የማንንም ዘገባ ሰይሆን ተጨዋቹ እራሱ የክለቡን ማልያ ለብሶ ስጨወት ብቻ ነዉ ።።።።እናንታም ዜናን ያኔ ስሩ

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      እኛ ምን አደረግን ዓለምን ያስደነገጠ የመጨረሻ ሰዓት የኃሳብ ለውጥ ነው።

  • @ZelalemAyele-s2b
    @ZelalemAyele-s2b 2 місяці тому +1

    ዙቢመንዲ ለኔ ተራ ተጨዋች ነዉ ፕሮፌሽናል ሳይሆን ሰፈር ጠባቂ ዉሻ ነዉ።

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      የተሻለ ይመጣል ቀዮቹ ሰላም እንሁን

  • @abitimichael2882
    @abitimichael2882 2 місяці тому +1

    dmtskn ay semam