ከክሎፕ ወደ አርን ስሎት የሚደረገው ሽግግር በዙቢመንዲ ጫንቃ ላይ አርፏል ..| LIVERPOOL | ZUBIMENDI | TRANSFER |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 2 місяці тому +6

    ምንም ቢሆን ሳናስፈርም አንቀርም never give up ለቨርፑላውዮች ናን Y W N W A 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @Musa-ku9rc
    @Musa-ku9rc 2 місяці тому +3

    livrepool🎉❤❤❤

  • @esayasshonga7602
    @esayasshonga7602 2 місяці тому +1

    be zubmendi ymisetewu asteyayet temechitongal zewuwuru bizegaym yisakal biye amenalewu ye enante prediction like newu abdi rawa yedebube ferte merti tentena I am very satsfied for your analysis from Afar

  • @Siscosport
    @Siscosport 2 місяці тому +1

    ዘንድሮ ጣፋጭ ድል እንደሞናጣጥም የሚያሳዩ ምልክቶች አሉ ድል ለአንፊልዳውያን YNWA💪💪💪

  • @heyeruhussien6871
    @heyeruhussien6871 2 місяці тому +1

    እስከ አርብ ነበር ግምትህ። ዛሬ ደግሞ እስከ ሰኞ እያልክ ነው።
    በእኔ ግምት ከካይሴዶ ዜና በኋላ በዝውውር ዜና ማመን አቁሜአለሁ።

  • @አዲሱ-ኘ7ኸ
    @አዲሱ-ኘ7ኸ 2 місяці тому +3

    እሁሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @desuhussen6984
    @desuhussen6984 2 місяці тому +3

    አሁን ትልቁ ስጋታችን እነማን ከኛ ጋር ይቆያሉ የሚለው ነው ተስፈኛውን ካርቫሊሆን ሸኘን የሳላ እና የአርኖልድ ጉዳይ ገና እልባት አላገኘም አረቦቹ እና ማድሪድ እያነፈነፉ ነው ኤድዋርድስ ምን ነካው እንደዚህ አመት ዝውውሮች ሲንዛዙበት አናውቀውም በርግጥ ለእስሎት ቡዱኑን የመገምገሚያ ግዜ ሰቶት ሊሆን ይችላል ግን ግዜው በጣም የተጣበበ ሆኗል እኔ ስጋቴ ዘንድሮም የይድረስ ይድረስ እንደ አርቱር እና ኤንዶ ላይ ያረግነውን እንዳንደግመው??

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      ልክ ነህ በቀረው አንድ ሳምንት ውስጥ ምን ዓይነት ቅንጅት መስራት ይቻላል?ተስፈኞቹም ሰለባ ሆነዋል።በዘላቂነት ካየነው የሚያስቆጩ ነገሮች በትክክል ይኖራሉ።

    • @desuhussen6984
      @desuhussen6984 2 місяці тому +1

      በትክክል ባለፈው አመት ሲነር ተጫዋቾቻችን በብዛት ሲጎዱ ክሎፕ ያደረጉት ነገር በወጣት ልጆች ክፍተቱን መሙላት ነበር አሁን ግን እያየን ያለነው አንድም ተጫዋች ሳናስፈርም ወጣቶቹን መሸጥ እና በውሰት መልቀቅ ይዘናል ይህ ትክክል አይመስለኝም

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому +1

      @desuhussen6984 የሚያስማማ ኃሳብ ነው።እስቲ ዛሬና ነገን እንጠብቅ

  • @shebelawShebelaw-hw6gs
    @shebelawShebelaw-hw6gs 2 місяці тому +1

    ሠላም አብዲ እና ፖቻ እንዴት ናቹ
    እኔ የዚ ልጅ ነገር ምንም አልተዋጠልኝም ሊጉ ሊጀምር ነው ተጨዋቹ ግን በቀደም እንኳን የፕሪ ሲዚን ጫወታ ላይ ቀይረው እየተጠቀሙበት ነው

  • @kebruysfasamuel3820
    @kebruysfasamuel3820 2 місяці тому +1

    የ ማይክ ጥራት ቢስተካከል ሌላው ጥሩ ነው❤️

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому

      ጥረት እያደረግን ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @ስደተኛዋ-ወ5ለ
    @ስደተኛዋ-ወ5ለ 2 місяці тому +1

    አሁንስ በመጠበቅ ሰለቸኚ🥺አይመጣም ብየ ፈርቻለሁ😥

  • @desuhussen6984
    @desuhussen6984 2 місяці тому +5

    ሀሳባችንን ስንፅፍላችሁ ለምንድነው የአድማጭ አስተያየት የማታቀርቡት??? የትኛውም ሚዲያ ላይ የአድማጭ አስተያየት ይቀርባል ሀሳብ ይደመጣል እናንተ ግን የራሳችሁን መረጃ እና ሐሳብ ብቻ ነው የምታንሸራሽሩት ብታስተካክሉ ጥሩ ነው

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому +1

      እውነት ነው በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን።እናስተካክላለን

    • @desuhussen6984
      @desuhussen6984 2 місяці тому +1

      አዎ ሰወች ሀሳባቸው የሚቀርብላቸው ከሆነ ብዙ ነገሮችን መማማር እንችላለን ብዙ ሰውም ተሳትፎ ያደርጋል ግን ጨዋነትን በተከተለ ከስድብ እና ከብሽሽቅ የፀዳ እንዲሆን መስራትም አለባችሁ በተረፈ በርቱልን ሁሌም አብረናችሁ ነን

  • @AbenezerTilahun-k8u
    @AbenezerTilahun-k8u 2 місяці тому +1

    Please arrange the time

  • @yona-Macalister
    @yona-Macalister 2 місяці тому +1

    Selame abdi rawa arn slots yetechawache gudate lay yalwe aseletaten ena medical staff klope yetechegrebeten ye squde depthe mekukukame yasehlewale plus zubmedi ketesaka ye lijue yalmegodate staticusue ena ball distribution yemyaregbete menged dinke new liva ye englandue yedrowe barca wibet ke witete yeyaze surprise team hono yemetale bye egmtalwe ynwA

  • @Kunrebaniyen
    @Kunrebaniyen 2 місяці тому +2

    የበረኛው ስም ማማርዳሽቪሊ ነው።

  • @Kunrebaniyen
    @Kunrebaniyen 2 місяці тому +1

    የፓላሱ ሆልዲንግ ሚድፊልደር ወጣቱ አዳም ወርቶን ለሊቨርፑል ቢመጣ እንዴት ታየዋለህ?

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  2 місяці тому +1

      ፓፓፓፓ ድንቅ እይታ ነው።ከዕድሜውም አንፃፃር ብዙ ይጠቅማል

    • @Kunrebaniyen
      @Kunrebaniyen 2 місяці тому +1

      @@abdirawatube ታንኪው!

  • @shebelawShebelaw-hw6gs
    @shebelawShebelaw-hw6gs 2 місяці тому +1

    ሠላም አብዲ እና ፖቻ እንዴት ናቹ
    እኔ የዚ ልጅ ነገር ምንም አልተዋጠልኝም ሊጉ ሊጀምር ነው ተጨዋቹ ግን በቀደም እንኳን የፕሪ ሲዚን ጫወታ ላይ ቀይረው እየተጠቀሙበት ነው