Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልክ ነህ በእየሱስ ያመነ እና የተቀበለ ብቻ ነው የሚድነው
ማቴ 6 ስለ ጾም ያስተምራል
Exactly! But God respects and accepts prayer and fasting from orthodox people.
ኣፈር ያብላህ
አሜን 😂😂😂😂😂😂
ይሄን ከገዳም መለኩሴዋን አስቶ አግብቶ የወጣን መርጌታ ምን ብላችሁ ነው ያቀረባችሁት?
መለስ ትልቅ ነገር ተናግሯል ! ኢህአዴግ የሚፈርሰው ኢህአዴግ መስሎ በሚመጣ ነው ብሎ ነበር። እና ኦርቶዶክስ የሚያፈርሷት ራሳቸው ኦርቶዶክስ ናቸው። ምክንያቱም "ክርስቶስ "የሰቀሉት የከሰሱት ራሳቸው ካህናት ናቸው እና ጊዜው ያለቀ እንደሆነ ያሳያል።