Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም:አዝናለው:ጠያቂው:ሁሉ በመጽሐፍ:ይፃፍል:ወይ:ብሎ የጠየቀው: ወንድሜ: ያልተፀፈው:ተርት:ተርት:መርጌታ:ሕዝቡን:እውነተኛው:ወንግል:ያስተምሩ::
በጣም ድንቅ ነው :: እንዲህ ብናምን እግዚአብሔር ይታረቀናል :: ያስተምሩን ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ :: አሜን :: በጣም ለመስማት ከተረት የተላቀቀ ትምህርት ለመስማት ዘወትር እንሻለን :: ፈጣሪ ይርዳን አሜን ::
መሪ ጌታ ጽጌ እንዳሉትም ጾም ማለት ከምችቾቻን ዞን (comfort zone) ወጣ ብለን እራሳችንን በሁሉ ነገር ለጌታ አስገዝተን በእግዚአብሔር ፊት በአላማና በምክንያት የምንጾመው ጾም እንጂ በባህል ልምድ እራሳችንን ከሥጋና ከቅቤ ቆጥበን የምንጾመው እንዳልሄነ ሁላችንም ልናውቅ የሚገባን ነዉ ብዬ አምናለህ እግዚአብሔር ይባርኮት ከቀጣዩ ቃል መጠይቅ ብዙ እንደ ምንማራ አልጠራጠርም ውድ ወንድማችን በመግባባት በመደማመጥ በጥሩ መንፈስ ስለ ምታደርገው ቃለ መጠየቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርቾቹም ለውሳኔ እንደ ሚያበቃህ አልጠራጠርም።
መሪ ጌታ በጣም ነው የምከታተሎት እድሜዎ ይርዘም ለብዙዎች አይን የሚከፍቱ ያድርጎት እኔ የማደንቆት መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ባለው ጽኑ አቅዋሞ ነው !! ጠያቂውም አደንቅሀለሁ የሚቃረን ሀሳብህን በትህትና እያቀረብክ 😊የበለጠ እንድንውቅ መርዳትህ ይደነቃል በርታ ህይወትህ በዚህ ይለወጥ !! ተባረክ 🙏🏾
ሁላችሁም መሪጌታን ስታደንቁ አያለሁ፤ እኔም በጣም አከብራቸዋለሁ። ግን ጠያቂው ራሱ ድንቅ ነው። አስተዋይ እና በቀና አዕምሮ ነው እየጠየቀ ያለው። እኛም እንደ አድማጭ ሊኖረን የሚችለውን ጥያቄ ወክሎን ዘርዝሯል። እግዚአብሔር ሁለቱንም ይባርካቸው! ጠያቂውም ጌታን በቅርቡ አግኝቶ ከዚህ በበለጠ ፀጋ እንደሚያገለግል እርግጠኛ ነኝ። ❤
መሪ ጌታ ጽጌ ከጾም ውስጥ የእሮብ የእርብ ጾም የገለጡበት መንገድ በጣም ነው ያደነኩት የእግዚአብሔር በግ ለመስዋእት ቀረበ በሸላቾቹ ፊት ዝም አለ ለመታረድ ቀረበ ይግረማል ይህ ሁሉ ፍቅር ለሰው ልጆች ምስጋና ለፍቅሩ እንጂ ሀዘን አይገባም !! ህዝቡ ያለ እውቀት ይጠፋል 😢
መሪ ጌታ የበራላቸው ናቸው ጌታ ፀጋውን ያብዛላቸው
እንደው መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት በእውነት ብዙ በውስጤ የነበሩ ጥያቄዎችን መልሰውልኛል፡፡ ያለአላማ የሚደረግ ነገር ፍሬ ቢስ መሆኑን፤ የዳነው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን መሆኑ፤ ጾም ከእግዚአብሔር ጋር በግል የምንገናኝበት ጥያቄያችንን የምናቀርብበት ነው እንጂ ከደህንነት ጋር የማይያያዝ መሆኑን ተረድቻለሁ፡፡ ሌላው ጸሎት ባህልም እንዳልሆነ ተረድቻለሁ፡፡ በጣም ብዙ የተበላሹ የአስተሳሰብ ቅጥር እያፈረሱ ነው!2ቆሮ5፤10
መቆየት ደግ ነው ፤ ከልጅነቴ ጀምሮ እንዲህ ያለውንና ፣ ይህንም የመሰለውን ስጠይቅ ፣ "አንተ ልጅ ተበላሽተሃል ፣ እንዳትቀሰፍ" በሚል ማስፈራሪያ ይደርስብኝ ነበር። እርስዎ ግን አቋምዎን በንባብና በእውቀት ላይ ተመስርተው በማስረጃ ሲያብራሩት በማየቴ መሪጌታ በጣም ነው ያስደሰቱኝ። አንድ ሰው ሮብ ወይም አርብ አንድ ስኒ ወተት ሲጠጣ ቢገኝ ማንም ያነውረዋል፤ ነገር ግን አንድ ደንበጃን ጠላ ወይም ጠጅ ደቅኖ ሲጋት ቢታይ ምንም አይባልም። እውነት ብለዋል ጌታችን የተሰቀለበት አርብ ፣ መዳናችን የተፈፀመበት የደስታ ቀን ነበረ እንጂ የሀዘን ቀን ተደርጎ መታየት የለበትም ነበር። ባጠቃላይ ሲሰጡት የነበረው መልስ በአመክንዮና በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ላደረጉት ጥረት በጣም አመሰግንዎታለሁ፤ ይበል የሚያስብል ነው።
ድንቅ አዉነት ጌታ ረጅም እድሜ ይሥጥህ መሪጌታ መቼሥ በድገምት የተያዘን ማዳን መፈወሥ የጌታ ፈቃድ ይሁን የተዋህዶ ህዝብ ተይዞአል
ወነደሜ ጠያቂ ድህነት በጾም፣በጸሎት፣በመመጽወት አየሩሳሌምሄዶበመሳለም፣ደብረሊባስ---በመሄድና በመሳለምአይገኝም!!!በከክርሰቶስአየሱስበማመን ነው።
በብሉይ ኪዳንም ይሁን በሐዲስ ኪዳን ጾም የተደገመበት ስፍራ የለም ጾም ምክንያት እና ውጤት አለው በተጨማሪ ጾም ከአጥያት መራቅ ሳይሆን ከምንወደው ነገር በመከልከል ከፈጣሪ ጋር ጠንካራ ኅብረት በመፍጠር በፀሎት በጾም መበርታት ነው መርጌታ ድንቅ ትምህርት እረጅም ዕድሜ።
ክብር :ለ :እየሱሰ :ይሁን! ለ ታርደው :በግ:ምሰጋና ይድረሰው!❤🙏🙏✝️🙏✝️🙏
ጸጋውን እና ምህረቱን ጌታ ያብዛሎት።ድንቅ መልስ
ፆመ እግዚ ሲቃረብ ሰይጣን መግብያ መውጫ የጣል።።እግዚአብሔር ይመስገን
ማቲዮስ ምራፍ6 :5 አንብብ ወሳኙ ጸሎት አንድ ሰው እጸልያለሁ ካ መጸለይ ካለበትይህ ክፍል የአንብበ እና በቃሉ መሠረት ይጸሊ
Amen again Merigeta!! May God raise many more like you!! May many have their eyes open to understand God's word with clarity. Yimesgen Geta, iyn yemitikeft ante becha.
Lol እኔም እኮ ስለ እሮብና አርብ በደንብ ሲያብራሩ እፆማለሁ ሊሉ መስሎኝ ነበር አንተ እንደጠበከው 🤣🤣በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው እሳቸው በሚሉት በጣም እስማማለሁ ተባረኩ🙏🙏🙏👏👏👏
አንተ ጎበዝ እድለኛ ነህ.. እግዚአብሔር ይወድሃል.. በርታ መዳንህ ለተቸገርው ወገንህ ለመዳን ይሆናል.ጌታ ይወድሃል...
አሁን ላይ ክርስቶስ የሞተበት ቀን ብለን እንደምን እናለቅሳለን እርሱ እኮ ሕያው ነው ተነስቷል አሜን ለተነሳ ሞትን ድል ላደረገ ላሸነፈ አይለቀስም
እኔ በመሪጌታ መልሰ እሰማማለሁ ጌታ ይባርከዎት እኔም ፆም ሳሰብ ቀኑን ወሰኜ 3 ቀን ሰልኬን አጥፍቼ መኝታዬን መሬት አድርጌ ሌሊቱን በፀሎት ልቤን ወደ እግዚአብሄር ሰብሰቤ እሰከ 11 ሰአት እፆማለሁ ደረቅ ነገር እመገባለሁ ወገኖቼ በዛ ሰአት የሚሰማኝ ሰላም መግለፅ አልችልም እግዚአብሄር ከኔ ጋ መሆኑ ይታወቀኛል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን በኦርቶዶክሰ ቤት ፆም እረክሷል ከደመናም አያልፍም ለምን 1ኛ እግዚአብሄር ብቻ አይደለም የሚመለከው2ኛ ፆምን ይላሉ ማታ የት ናቼው 3ኛ እንደ ባህል ነው የቆጠሩት ፆም ሲጄምር ድግሰ ነው ሲያልቅ ድግሰ ነው ከሁሉ የሚገርመኝ የነነዌን ፆም የሚፆሙት ማን አዘዛችሁ? ሲፆምሰ እንዲህ ነው ወይ? ኦርቶዶክሶች ያልታዘዛችሁትን ፆም ትፆማላችሁ ለውጥም አልመጣ የባሰ ሆነ አገራችን ላይ ላለው ችግር መፍትሄ ኢንዲያገኝ እንደ ነነዌ ንጉሰ ብልህ ሁኑ
የሕብረት ጾምስ ትጾምያለሽ፧
@@God-db9vp በደብ አድርጌ በቼርች ሲታዘዝ በሚገባ
@@eleni311 ጾሙ ማነው የሚወስነው፧
@@God-db9vp እናተ ቤት ማነው የሚወሰነው?
@@eleni311 ሲኖዶስ (ጳጳሳት)፡ እናንተ ቤትስ፧
በጎ ሒሊና ለሌላቸው ይጠፋበታል ቤተክርስቲያናችንን ይጠሉበታ : በጎ ሂሊና ላለን እንታረምበታለን::
ጾም በምክንያትና ለውጤት ነው ።የነነዌ ሰዎች አምላካቸው መልእክተኛ ልኮ ሊያጠፋቸው በወሰነ ጊዜ ጾሙ ጸለዩ ምህረት አገኙ ፤ደግመው ግን አልጾሙም ።እኛ ግን በልማድ ስርዓት ስለሆነ የምንጾመው ምክንያትም ውጤትም የለውም ።የኛ ጉዳይ በኢሳይያስ 58 የተገለጸውን ስለሆነ ከንቱ ነውና ይህንኑ በኢሳይያስ ምእራፍ 58 የተጻፈውን ከመጾማችሁ በፊት በጥሞና አንብቡና ብትፈልጉ ጹሙ አለበለዚያም ተውት ።
የተባረከው ቅዱሱ መንፈስ በእርሶ ውስጥ አለ ጌታ እየሱስ ይባርኮት ፀጋ ይብዛሎት መሪጌታ❤
Egzeaber yebarekachu
❤❤❤❤🎉ዘመነዎት ይባረክ
Thank you aba,you open my eyes and mind
እግዚአብሔር ይባርኮት መርጌታ ጽጌ🙏🙏🙏
የጌታችን ጾም ለመጾም አርባ ቀን እና ለሊት ሳይበላ ሳይጠጣ መጾም አለበት የጌታች ጾም ማንም አይችልም
መስቀሉን ስናስብ ደስነው የሚለው ደስለማይለው ሰው ይቺን ግጥም።።።ያንን ፍሬ በሉ ከተከለከለውአዳምና ህይዋን ከዛፍላይ አውርደው።የባለፈው በቃነ ተቀጣን ሣይሉከመስቀል አውርደው ዛሬምይበላሉ።
እግዚአብሔር ይባርኮ
መርጌታ ጌታ አብዝቶ ጌታ የሱስ ይባርክዎት ለክ ንዎት እየሱስ ለጴጥርስ አንዲሕማ ኣይድረስብህ ሲለዉ ጌታ ለጴጥሮስ ዲያብሎስ ለጴጥሮስ ሳይሆን ከጴትሮስ በስተጀርባ ያለዉ የዲያብሎስ ሓሳብ ሰለሆነ :: መሪገታና ጠያቂዉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!! አንደንየ መረዳት ጠያቂዉ አኛን ለማስተማር አንጂ የዳነ የ አግዛብሔር ቃል የበራለት ሰዉ ይመስለኛል ::
ድንቅ እዉነት ዘመንህ ይለምልም
God bless you Merigeta.
መሪጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Egziabiher edimewotnin yarizimew Gena bizu yitekimalu eriso betam ewedotalew 🙏
I thoroughly enjoy these interviews. May God bless you both. ❤❤
Merigeta sle getachin memot mansato betam desblognal egna sefer Orthodox wendimochachn yegetan himemati yemiyasibubet menged betam yemiyasfera nw. christos ahun kef belo be abkegn tekemto sale enesu mut amet makber nw mikerachew demo egna sletederegew talak menfesawi transformation sininegrachew yegeta mot legna mnm endalhone nw mikotrutina betam migerm nw yesu mot adam wedataw bicha sayhon yehywetn zaf merto bihon noro wedemingebaw kibr endingeba mikniyat hononal geta yimesgen ena betam arif nw teyakiwm geta yibarkih
ገዳመ ቆሮንቶስ የሚባል የት ነው? ግሪክና እስራሬልን ምን አገናኛቸው በተለምዶ ነው ጋዳመ ቆሮንቶስ የሚሚባለ 😊
እኔ መርጌታ ከሚወዱ ሰዎች ነኝ ስለ ጾም የሰጡት ኣስተየየት ግን በጣም ኣሳዘነኝ፡ ከክርስትና ህይወት የሚያርቅ ኣስተያየት ነው ያላቸው፡ ከእሳቸው ኣልጠበኩም እንዲህ ኣስተያየት።
ፆም እኮ ምክንያትና ውጤት አለው ፤ጠጅና አረቄ ቢራ እየጠጡ ምን የምሉት መፆም ነው?
@@temesgenreta8899 ለመጾም ምክምያት ካለው የጾም ምክንያት ምንድነው እስቲ ንገረኝ፧
በጣም ያሳዝናል ምሪጌታው የሚናገሩት ነገር የሃይማኖት ተቃውሞ እንጂ የእምነት የህይወት ቃል እየነግሩን አይደለም እውቀታቸውም የወጌል ሳይሆን የሃይማኖት ክርክር ነው ከዚህ ወተን ለሰወች ሁሉ የሚታይእና ወደእምነት የምንደርስበትን ነነቀፋ የሌለበትን የክርስቶስን ወንጌል አስተምሩ ወንጌል በሃይልና በስልጣን ይሰበካል እንጂ በማባበል አይሁን !!
ደንቁረው ከሚያደነቁረን መዲሃኒዓለም ይጠብቀን።
ጠያቄው እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይርዳሆት ሰይጣን ከነጭፍሮቹ ነዉ ያደረብሆት እርስሆን ወደ ፀበል መዉሰድ ነዉ ። ሆዳቸዉ አምላካቸዉ የሆነባቸዉ ከአዲሆች አትፁሙ ይሉናል እግዚአብሔር ይመልሶት ወደ እናት ⛪ቤተክርስቲያን
እኝህ አባት ምንድነው የሚሉት የተምታታ ነገር መዝገበ ፀሎት የምንፀልየው ውዳሴ ምስጋና ለድንግል ማሪያም እና ለልጆ ለእየሱስ ክርስቶስ እንደምናቀርብ ያውቃሉ አያወቁ ነው የሚያደነቁሩን
እንዴ መሪ ጌታ ጠያቂውንማ አያስፈራሩ ልክ ነው እሱ እንደእርስዎ አይነት ፇም አይቶ ስለማያውቅ ጠየቀዎት እግዚአብሔር የልብ አዋቂ ጌታ ነው እንጂ አርጩሜ ይዞ ቃላት የሚያጣምም አምላክ አይደለም መሪ ጌታ በዚህ አንስማማም ጠያቂው በጣም ትህትና ያለው ሰው አክባሬ ነው እርስዎም ያክብሩት 🙏🙌🏽
Minden new yemeteyew eh
ወሬሸን ትተሸ አሥተዉለሸ አዳምጪ ነገር ከመለቃቀም
ምን ችግር አልው ብንፁም አሁንም ይርዳን እሱ ታውቃል ፍራጁ እሱ ነው አይተንብታል ለሱ ስለምናረግ
24 ሰአት እንብላ ነው የሚሉት እኒ ሠውየ አረ ወደ ልቦናዎ ይመልሶዎ
ዘመናት ፡ ያስቆጠረውን ፡ የጾም ፡ ተብዬውን ፥ የኦርቶዶክስ ፡ የተረት ፡ ተረት ፡ ድርቶ ፤ በደንብ ፡ አድርገው ፡ እርቃኑ ፡ በአደባባይ ፡ ላይ ፡ አስጥተውታል።አስተምሮኛል።አዝናንቶኛልም! 😂😂😂መሪ ፡ ጌታ ፥ ኢየሱስ ፡ ይባርክዎ! ❤😍😘
ፆም ያስፈልጋል ነገር ግን ሑልጊዜ ብንች ል። ጥሩ ነው ለፆ ም ኢትዮጲያ ሕግ አውጥታ የሔደችበት መንገድ ከቅባት መሸሽ መጠጥግን መፍቅድ ሖነ እንጂ
ከጫፍ:ጫፍ:የምጾም:ህዝብ:የለም:ይህ:ያንተ:አስተሳስብ:ነው የኔ:ወንድም::
ግን ጦርንት አየቅድስነ ጦም መጦም ትቅባይነት አለው? ማን ሊጦም ይችላል በአኛ ሁናታ ።
የኦርቶዶክስ ጾም ጾም ጾም አይደለም ለታይታ ለማስመሰል ነው የሚጾሙት ኢየተሳደቡ ጾም ኢየሰከሩ ጾም ዝሙት ኢየሰሩ ጾም እንዲህ አይነት ጾም የለም ሰው ከዝሚት ከስካር ከክፉ ነገር ከስድብ ከቂም በቀል ሲርቅ ነው ጸም ማለት ስጋ ቅቤ ወተት ስላልበላህ ጾም ማለት አይደለም በየአይነቱ ኢየበላህ ጠላ ከነ አተላው ቢራ ከነ ድራፍቱ ውስኪ ከነ አረቂው ኢየገለበጥክ ጾም የለም በቅንነት በየዋህነት እግዚአብሔር በመፍራት በማክበር ነው ጾም ማለት ።
😂የሚጾም ሰው እኮ ነው ስለ ጾም ማውራት የሚችለዎ ሆዶ መጀመርያ ጹሚ እስኪ😅 ለስድቁ እንደ ጴንጤ ተሳዳቢ ነውረኛ የለም መጠጥ ላልሺው ተደብቆ የሚጠጣው በእቃ ገልብጦ የሚጠጣ ከክርስቶስ ይልቅ ከሰው የምትደበቁ አስመሳዮች እኮ ናችሁ😂😂
ለኢንተርቪው የሚመጥኑ አይደለም ። ከጠያቂው ነው የተሻለ ነገር ያገኘነው። እኚ ብኤልዝቡል ያለባቸው ሰውዬ የመንፈስ ፍሬ እና ትልቅ ንስሀ ለትእቢታቸው ያስፈልጋቸዋል ።መፍረድ ባንታዘዝም የተስፋውን ቃል እና ትእዛዝ የሚያጣምሙትን ግን ጥግ ማስያዝ የግድ ነው !
orthodox tewahido eko melis alat .hulunim ye orthodox dogma ena kenona tilacha new yaleh
አሁን የኦርቶዶክስ ጾም ጾም ይባላል ? ጾም ሊገባ ነው ሲባል ስጋ ቤት እኮ መተላለፊያ የለም ! ከዚያ ሲቀጥል የጾም ምግብ አይነት ከጧት እስከ ማታ እየበሉ እንዲሁም መጠጥ እየጠጡ ጾም ሲፈታ ጾምን ይባለል ! ደግሞ እኮ ጾምን የሚሉት ሁሉ አይጸልዩም ! ይሄ ደግሞ ጾም አያሰኝም ! ይሄ የግዳጅ እጅ በእግዚአብሔር ፊት የመቅረብ ጾም አያሰኝም ! ጥቂቶች ግን ክርስቶስን በማሰብ ገብቶቸው የሚጾሙ አይጠፉም ! ከዛ ውጭ ግን የክርስቶስ አዳኝነትን እንኳ በቅጡ ሳይረዱ መጾም እርባና ቢስ ከመሆኑ ውጭ ምንመ ጥቅም የለውም !!
ኣቤት የጾም ሽሽት😂😂
ፃም ምን አመጣልሸ ምንም ሃገሪትዋ ከተመሠረተች እሥካሁን የደሃ የረሃብ የመከራ ያሁሉ ፃምና ቅዳሤ የዉሸት ሥለሆነ ዉደጂም ጥየ ጌታ እየሱስ ብቻ የሠላም አምላክ አርፈሸ አዳምጪ
በጣም:አዝናለው:ጠያቂው:ሁሉ በመጽሐፍ:ይፃፍል:ወይ:ብሎ የጠየቀው: ወንድሜ: ያልተፀፈው:ተርት:ተርት:መርጌታ:ሕዝቡን:እውነተኛው:ወንግል:ያስተምሩ::
በጣም ድንቅ ነው :: እንዲህ ብናምን እግዚአብሔር ይታረቀናል :: ያስተምሩን ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ :: አሜን :: በጣም ለመስማት ከተረት የተላቀቀ ትምህርት ለመስማት ዘወትር እንሻለን :: ፈጣሪ ይርዳን አሜን ::
መሪ ጌታ ጽጌ እንዳሉትም ጾም ማለት ከምችቾቻን ዞን (comfort zone) ወጣ ብለን እራሳችንን በሁሉ ነገር ለጌታ አስገዝተን በእግዚአብሔር ፊት በአላማና በምክንያት የምንጾመው ጾም እንጂ በባህል ልምድ እራሳችንን ከሥጋና ከቅቤ ቆጥበን የምንጾመው እንዳልሄነ ሁላችንም ልናውቅ የሚገባን ነዉ ብዬ አምናለህ እግዚአብሔር ይባርኮት ከቀጣዩ ቃል መጠይቅ ብዙ እንደ ምንማራ አልጠራጠርም ውድ ወንድማችን በመግባባት በመደማመጥ በጥሩ መንፈስ ስለ ምታደርገው ቃለ መጠየቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርቾቹም ለውሳኔ እንደ ሚያበቃህ አልጠራጠርም።
መሪ ጌታ በጣም ነው የምከታተሎት እድሜዎ ይርዘም ለብዙዎች አይን የሚከፍቱ ያድርጎት እኔ የማደንቆት መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ባለው ጽኑ አቅዋሞ ነው !! ጠያቂውም አደንቅሀለሁ የሚቃረን ሀሳብህን በትህትና እያቀረብክ 😊የበለጠ እንድንውቅ መርዳትህ ይደነቃል በርታ ህይወትህ በዚህ ይለወጥ !! ተባረክ 🙏🏾
ሁላችሁም መሪጌታን ስታደንቁ አያለሁ፤ እኔም በጣም አከብራቸዋለሁ።
ግን ጠያቂው ራሱ ድንቅ ነው። አስተዋይ እና በቀና አዕምሮ ነው እየጠየቀ ያለው።
እኛም እንደ አድማጭ ሊኖረን የሚችለውን ጥያቄ ወክሎን ዘርዝሯል።
እግዚአብሔር ሁለቱንም ይባርካቸው!
ጠያቂውም ጌታን በቅርቡ አግኝቶ ከዚህ በበለጠ ፀጋ እንደሚያገለግል እርግጠኛ ነኝ። ❤
መሪ ጌታ ጽጌ ከጾም ውስጥ የእሮብ የእርብ ጾም የገለጡበት መንገድ በጣም ነው ያደነኩት የእግዚአብሔር በግ ለመስዋእት ቀረበ በሸላቾቹ ፊት ዝም አለ ለመታረድ ቀረበ ይግረማል ይህ ሁሉ ፍቅር ለሰው ልጆች ምስጋና ለፍቅሩ እንጂ ሀዘን አይገባም !! ህዝቡ ያለ እውቀት ይጠፋል 😢
መሪ ጌታ የበራላቸው ናቸው ጌታ ፀጋውን ያብዛላቸው
እንደው መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት በእውነት ብዙ በውስጤ የነበሩ ጥያቄዎችን መልሰውልኛል፡፡ ያለአላማ የሚደረግ ነገር ፍሬ ቢስ መሆኑን፤ የዳነው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን መሆኑ፤ ጾም ከእግዚአብሔር ጋር በግል የምንገናኝበት ጥያቄያችንን የምናቀርብበት ነው እንጂ ከደህንነት ጋር የማይያያዝ መሆኑን ተረድቻለሁ፡፡ ሌላው ጸሎት ባህልም እንዳልሆነ ተረድቻለሁ፡፡ በጣም ብዙ የተበላሹ የአስተሳሰብ ቅጥር እያፈረሱ ነው!
2ቆሮ5፤10
መቆየት ደግ ነው ፤ ከልጅነቴ ጀምሮ እንዲህ ያለውንና ፣ ይህንም የመሰለውን ስጠይቅ ፣ "አንተ ልጅ ተበላሽተሃል ፣ እንዳትቀሰፍ" በሚል ማስፈራሪያ ይደርስብኝ ነበር። እርስዎ ግን አቋምዎን በንባብና በእውቀት ላይ ተመስርተው በማስረጃ ሲያብራሩት በማየቴ መሪጌታ በጣም ነው ያስደሰቱኝ። አንድ ሰው ሮብ ወይም አርብ አንድ ስኒ ወተት ሲጠጣ ቢገኝ ማንም ያነውረዋል፤ ነገር ግን አንድ ደንበጃን ጠላ ወይም ጠጅ ደቅኖ ሲጋት ቢታይ ምንም አይባልም።
እውነት ብለዋል ጌታችን የተሰቀለበት አርብ ፣ መዳናችን የተፈፀመበት የደስታ ቀን ነበረ እንጂ የሀዘን ቀን ተደርጎ መታየት የለበትም ነበር። ባጠቃላይ ሲሰጡት የነበረው መልስ በአመክንዮና በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ላደረጉት ጥረት በጣም አመሰግንዎታለሁ፤ ይበል የሚያስብል ነው።
ድንቅ አዉነት ጌታ ረጅም እድሜ ይሥጥህ መሪጌታ መቼሥ በድገምት የተያዘን ማዳን መፈወሥ የጌታ ፈቃድ ይሁን የተዋህዶ ህዝብ ተይዞአል
ወነደሜ ጠያቂ ድህነት በጾም፣በጸሎት፣በመመጽወት አየሩሳሌምሄዶበመሳለም፣ደብረሊባስ---በመሄድና በመሳለምአይገኝም!!!በከክርሰቶስአየሱስበማመን ነው።
በብሉይ ኪዳንም ይሁን በሐዲስ ኪዳን ጾም የተደገመበት ስፍራ የለም ጾም ምክንያት እና ውጤት አለው በተጨማሪ ጾም ከአጥያት መራቅ ሳይሆን ከምንወደው ነገር በመከልከል ከፈጣሪ ጋር ጠንካራ ኅብረት በመፍጠር በፀሎት በጾም መበርታት ነው መርጌታ ድንቅ ትምህርት እረጅም ዕድሜ።
ክብር :ለ :እየሱሰ :ይሁን!
ለ ታርደው :በግ:ምሰጋና ይድረሰው!
❤🙏🙏✝️🙏✝️🙏
ጸጋውን እና ምህረቱን ጌታ ያብዛሎት።ድንቅ መልስ
ፆመ እግዚ ሲቃረብ ሰይጣን መግብያ መውጫ የጣል።።እግዚአብሔር ይመስገን
ማቲዮስ ምራፍ6 :5 አንብብ ወሳኙ ጸሎት
አንድ ሰው እጸልያለሁ ካ መጸለይ ካለበት
ይህ ክፍል የአንብበ እና በቃሉ መሠረት ይጸሊ
Amen again Merigeta!! May God raise many more like you!! May many have their eyes open to understand God's word with clarity. Yimesgen Geta, iyn yemitikeft ante becha.
Lol እኔም እኮ ስለ እሮብና አርብ በደንብ ሲያብራሩ እፆማለሁ ሊሉ መስሎኝ ነበር አንተ እንደጠበከው 🤣🤣
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው እሳቸው በሚሉት በጣም እስማማለሁ ተባረኩ🙏🙏🙏👏👏👏
አንተ ጎበዝ እድለኛ ነህ.. እግዚአብሔር ይወድሃል.. በርታ መዳንህ ለተቸገርው ወገንህ ለመዳን ይሆናል.ጌታ ይወድሃል...
አሁን ላይ ክርስቶስ የሞተበት ቀን ብለን እንደምን እናለቅሳለን እርሱ እኮ ሕያው ነው ተነስቷል አሜን ለተነሳ ሞትን ድል ላደረገ ላሸነፈ አይለቀስም
እኔ በመሪጌታ መልሰ እሰማማለሁ ጌታ ይባርከዎት እኔም ፆም ሳሰብ ቀኑን ወሰኜ 3 ቀን ሰልኬን አጥፍቼ መኝታዬን መሬት አድርጌ ሌሊቱን በፀሎት ልቤን ወደ እግዚአብሄር ሰብሰቤ እሰከ 11 ሰአት እፆማለሁ ደረቅ ነገር እመገባለሁ ወገኖቼ በዛ ሰአት የሚሰማኝ ሰላም መግለፅ አልችልም እግዚአብሄር ከኔ ጋ መሆኑ ይታወቀኛል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን በኦርቶዶክሰ ቤት ፆም እረክሷል ከደመናም አያልፍም ለምን 1ኛ እግዚአብሄር ብቻ አይደለም የሚመለከው
2ኛ ፆምን ይላሉ ማታ የት ናቼው
3ኛ እንደ ባህል ነው የቆጠሩት ፆም ሲጄምር ድግሰ ነው ሲያልቅ ድግሰ ነው ከሁሉ የሚገርመኝ የነነዌን ፆም የሚፆሙት ማን አዘዛችሁ? ሲፆምሰ እንዲህ ነው ወይ? ኦርቶዶክሶች ያልታዘዛችሁትን ፆም ትፆማላችሁ ለውጥም አልመጣ የባሰ ሆነ አገራችን ላይ ላለው ችግር መፍትሄ ኢንዲያገኝ እንደ ነነዌ ንጉሰ ብልህ ሁኑ
የሕብረት ጾምስ ትጾምያለሽ፧
@@God-db9vp በደብ አድርጌ በቼርች ሲታዘዝ በሚገባ
@@eleni311 ጾሙ ማነው የሚወስነው፧
@@God-db9vp እናተ ቤት ማነው የሚወሰነው?
@@eleni311 ሲኖዶስ (ጳጳሳት)፡ እናንተ ቤትስ፧
በጎ ሒሊና ለሌላቸው ይጠፋበታል ቤተክርስቲያናችንን ይጠሉበታ :
በጎ ሂሊና ላለን እንታረምበታለን::
ጾም በምክንያትና ለውጤት ነው ።የነነዌ ሰዎች አምላካቸው መልእክተኛ ልኮ ሊያጠፋቸው በወሰነ ጊዜ ጾሙ ጸለዩ ምህረት አገኙ ፤ደግመው ግን አልጾሙም ።እኛ ግን በልማድ ስርዓት ስለሆነ የምንጾመው ምክንያትም ውጤትም የለውም ።የኛ ጉዳይ በኢሳይያስ 58 የተገለጸውን ስለሆነ ከንቱ ነውና ይህንኑ በኢሳይያስ ምእራፍ 58 የተጻፈውን ከመጾማችሁ በፊት በጥሞና አንብቡና ብትፈልጉ ጹሙ አለበለዚያም ተውት ።
የተባረከው ቅዱሱ መንፈስ በእርሶ ውስጥ አለ ጌታ እየሱስ ይባርኮት ፀጋ ይብዛሎት መሪጌታ❤
Egzeaber yebarekachu
❤❤❤❤🎉ዘመነዎት ይባረክ
Thank you aba,you open my eyes and mind
እግዚአብሔር ይባርኮት መርጌታ ጽጌ🙏🙏🙏
የጌታችን ጾም ለመጾም አርባ ቀን እና ለሊት ሳይበላ ሳይጠጣ መጾም አለበት
የጌታች ጾም ማንም አይችልም
መስቀሉን ስናስብ ደስነው የሚለው ደስለማይለው ሰው ይቺን ግጥም።።።
ያንን ፍሬ በሉ ከተከለከለው
አዳምና ህይዋን ከዛፍላይ አውርደው።
የባለፈው በቃነ ተቀጣን ሣይሉ
ከመስቀል አውርደው ዛሬምይበላሉ።
እግዚአብሔር ይባርኮ
መርጌታ ጌታ አብዝቶ ጌታ የሱስ ይባርክዎት ለክ ንዎት እየሱስ ለጴጥርስ አንዲሕማ ኣይድረስብህ ሲለዉ ጌታ ለጴጥሮስ ዲያብሎስ ለጴጥሮስ ሳይሆን ከጴትሮስ በስተጀርባ ያለዉ የዲያብሎስ ሓሳብ ሰለሆነ :: መሪገታና ጠያቂዉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!! አንደንየ መረዳት ጠያቂዉ አኛን ለማስተማር አንጂ የዳነ የ አግዛብሔር ቃል የበራለት ሰዉ ይመስለኛል ::
ድንቅ እዉነት ዘመንህ ይለምልም
God bless you Merigeta.
መሪጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Egziabiher edimewotnin yarizimew Gena bizu yitekimalu eriso betam ewedotalew 🙏
I thoroughly enjoy these interviews. May God bless you both. ❤❤
Merigeta sle getachin memot mansato betam desblognal egna sefer Orthodox wendimochachn yegetan himemati yemiyasibubet menged betam yemiyasfera nw. christos ahun kef belo be abkegn tekemto sale enesu mut amet makber nw mikerachew demo egna sletederegew talak menfesawi transformation sininegrachew yegeta mot legna mnm endalhone nw mikotrutina betam migerm nw yesu mot adam wedataw bicha sayhon yehywetn zaf merto bihon noro wedemingebaw kibr endingeba mikniyat hononal geta yimesgen ena betam arif nw teyakiwm geta yibarkih
ገዳመ ቆሮንቶስ የሚባል የት ነው? ግሪክና እስራሬልን ምን አገናኛቸው በተለምዶ ነው ጋዳመ ቆሮንቶስ የሚሚባለ 😊
እኔ መርጌታ ከሚወዱ ሰዎች ነኝ ስለ ጾም የሰጡት ኣስተየየት ግን በጣም ኣሳዘነኝ፡ ከክርስትና ህይወት የሚያርቅ ኣስተያየት ነው ያላቸው፡ ከእሳቸው ኣልጠበኩም እንዲህ ኣስተያየት።
ፆም እኮ ምክንያትና ውጤት አለው ፤ጠጅና አረቄ ቢራ እየጠጡ ምን የምሉት መፆም ነው?
@@temesgenreta8899 ለመጾም ምክምያት ካለው የጾም ምክንያት ምንድነው እስቲ ንገረኝ፧
በጣም ያሳዝናል ምሪጌታው የሚናገሩት ነገር የሃይማኖት ተቃውሞ እንጂ የእምነት የህይወት ቃል እየነግሩን አይደለም እውቀታቸውም የወጌል ሳይሆን የሃይማኖት ክርክር ነው ከዚህ ወተን ለሰወች ሁሉ የሚታይእና ወደእምነት የምንደርስበትን ነነቀፋ የሌለበትን የክርስቶስን ወንጌል አስተምሩ ወንጌል በሃይልና በስልጣን ይሰበካል እንጂ በማባበል አይሁን !!
ደንቁረው ከሚያደነቁረን መዲሃኒዓለም ይጠብቀን።
ጠያቄው እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይርዳሆት ሰይጣን ከነጭፍሮቹ ነዉ ያደረብሆት እርስሆን ወደ ፀበል መዉሰድ ነዉ ። ሆዳቸዉ አምላካቸዉ የሆነባቸዉ ከአዲሆች አትፁሙ ይሉናል እግዚአብሔር ይመልሶት ወደ እናት ⛪ቤተክርስቲያን
እኝህ አባት ምንድነው የሚሉት የተምታታ ነገር መዝገበ ፀሎት የምንፀልየው ውዳሴ ምስጋና ለድንግል ማሪያም እና ለልጆ ለእየሱስ ክርስቶስ እንደምናቀርብ ያውቃሉ አያወቁ ነው የሚያደነቁሩን
እንዴ መሪ ጌታ ጠያቂውንማ አያስፈራሩ ልክ ነው እሱ እንደእርስዎ አይነት ፇም አይቶ ስለማያውቅ ጠየቀዎት እግዚአብሔር የልብ አዋቂ ጌታ ነው እንጂ አርጩሜ ይዞ ቃላት የሚያጣምም አምላክ አይደለም መሪ ጌታ በዚህ አንስማማም ጠያቂው በጣም ትህትና ያለው ሰው አክባሬ ነው እርስዎም ያክብሩት 🙏🙌🏽
Minden new yemeteyew eh
ወሬሸን ትተሸ አሥተዉለሸ አዳምጪ ነገር ከመለቃቀም
ምን ችግር አልው ብንፁም አሁንም ይርዳን እሱ ታውቃል ፍራጁ እሱ ነው አይተንብታል ለሱ ስለምናረግ
24 ሰአት እንብላ ነው የሚሉት እኒ ሠውየ አረ ወደ ልቦናዎ ይመልሶዎ
ዘመናት ፡ ያስቆጠረውን ፡ የጾም ፡ ተብዬውን ፥ የኦርቶዶክስ ፡ የተረት ፡ ተረት ፡ ድርቶ ፤ በደንብ ፡ አድርገው ፡ እርቃኑ ፡ በአደባባይ ፡ ላይ ፡ አስጥተውታል።
አስተምሮኛል።
አዝናንቶኛልም! 😂😂😂
መሪ ፡ ጌታ ፥ ኢየሱስ ፡ ይባርክዎ! ❤😍😘