Anchor News Update ''ማንም አማራ ነገ ሰልፍ እንዳይወጣ'' የፋኖ መሪዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 208

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 4 години тому +62

    ለአማራ ህዝብ የቆማችሁ ፋኖወች ሉምን አንድ አትሆኑም እባካችሁ አንድ ሁኑ ድል ለፋኖ🙏🙏🙏🙏

    • @hussenaliseid5351
      @hussenaliseid5351 3 години тому

      ኤርትራ ስለኢትዮጵያ ምን አገባህ እናንተ ሀገራችሁን በመካድ ወደተላያየ ሀገር ከተሰደዳችሁ ቡሀላ ግን ደግሞ ሀገሩን ከማበልፀግ ይልቅ ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ እየሰበሰበ ታጣቂ ሲቀልብ እና ሲያሰለጥን ላረጀው ኢሳያስ የምትሰልሉ ሀሳዊ ኤርትራውያን እናንተ የቱንም ያክል ታጣቂ ብትቀልቡ ኢትዮጵያ አትበተንም ታድጋለች እንጂ ዝቅ አትልም እስኪ ላስታውስህ በኢሀዲግም ዘመን የተለያየ አላማ አንግቦ የኮበለለን ከ11 ቡድን ባላይ በሺ የሚቆጠር ታጣቂ ስታሰለጥኑ ቆይታችሁ ነበር ግን ያሁሉ ታጣቂ ተበትኖ ወደሀገሩ ገብቷል መሪወች ከነበሩም ውስጥ በሚንስቴር በቶ ላይ ስልጣን ይዞ ለሀገሩ እያገለገለ ነው ኤርትራውያን ከዚህ መማር ብትችሉ ዛሬ ፋኖ ፋኖ አትልም ነበር ማለት አይከለከልም ፋኖም ሌላም እያላችሁ ኢትዮጵያ በከፍታዋ ትቀጥላለች ታሼንፋለች ታድጋለች ግን አሁንም ልምከራችሁ ታጣቂ እያስኮበለሉ ማሰልጠን ትታችሁ ለታጣቂው የምታስታጣጥቁበትን የምትቀልቡበትን መንገድ ስሩበት ፋብሪካ ገንቡበት ለኢትዮጵያ ውድቀት ከመመኘት ወጥታችሁ ሀገራችሁን ለማሳደግ ስሩ እኛን ተውን እኛ ስራ ላይ ነን እየሰራንም ስለሆነ ሳይገባው ወደናንተ የሚመጣ ኢትዮጵያዊ ቢኖርም ሲገባው ያስጣጠቃችሁትን ክላሽ ይዞባችሁ ወደሀገሩ ይመለሳል ምክንያቱም እሱ ወደበረሀ እኔ ወደ ህዋ። አይሆንማ በዚህ ዘመን የሚያዋጣው በመከባበር በሰላም ምድርን ማስተዳደር ብቻ ነው ሰላም ድል ለመከላከያችን እድገት ብልፅግና ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ለህዝባችን ይሁን። አለማችን ከጦርነት እና ከመገፋፋት የፀዳች ትሁን

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 2 години тому

      Thank you ❤❤❤❤

    • @jessei1
      @jessei1 2 години тому +1

      እስክንድርና ሀብታሙ አያሌው የተባሉ ጉዶች ባሉበት እንዴት ባጭር ጊዜ አንድነት ይመጣል ወገኔ!?

    • @FafiyemamiYemami
      @FafiyemamiYemami 2 години тому

  • @Auiopui
    @Auiopui 4 години тому +69

    እስክ አማራዎች አለን በሉ በላይክ አሳዩ ድል ለፋኖ❤❤

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 години тому +8

    የተገደልከዉ፣፣፣አማራ
    የታረድከዉ፣፣አማራ
    የተፈናቀልከዉአማራ፣፣ሰልፉን፣፣አትዉጣ
    ሌገሉህገነዉ፣፣፣እየቀለድብንነዉ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Годину тому +4

    ባይወጡ ይሻላቸዋል!!

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 4 години тому +30

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሣል ግድ ነው።
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @asmara3973
    @asmara3973 4 години тому +16

    ትክክል እንካን ገደልከን ብሉ ነው ሰልፍ እሚወጣው

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 4 години тому +23

    አማራ 💚💛❤️

  • @Ruujggjtg-ity
    @Ruujggjtg-ity 19 хвилин тому +1

    እውነተኛ አማራ እውነተኛ ፋኖ መቸም ይሁን መቸም አይወድቅም

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 4 години тому +28

    ሰላም መሳይ ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 години тому +11

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @GebrehiwotDagnaw
    @GebrehiwotDagnaw 4 години тому +10

    መሳይ መኮነንን እመሰግናለን

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 4 години тому +37

    ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!!!!

  • @limenehtebabal5518
    @limenehtebabal5518 2 години тому +4

    በትክክል መሪያችን አስረስ !

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 2 години тому +4

    Mesay mekonnoen thank you for everything 🙏 you are hero 💪💪💪💪💚💛❤️
    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 години тому +17

    🚫 አማራ ለአብይ አህመድ ሰልፍ ከወጣ እስራኤሎች ለሂትለር ይወጣሉ ማለት ነው!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 години тому +8

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 4 години тому +9

    ማንም ከቤቱ እንዳይወጣ ሁሉም አንድ መሆን አለበት

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 42 хвилини тому +1

    ተሸነፋ አብይ ምንም ችግር የለም አማራ ፋኖ ወደኀላ የለም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 години тому +4

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀትነው!!!!

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 4 години тому +13

    አማራው ይህንን እድል ተጠቀምበት ሠልፍ ባለመውጣት ድምፅህን እሠማ!!! እቤትህ ተቀመጥ !በማንነትህ በድሮን መጨፍጨፍን ይቁም

  • @EThioLife-i4x
    @EThioLife-i4x 2 години тому +5

    ሰልፍ አስወጥተው ለሰላም እጅ የሰጡ የፋኖ አባላት ልል ነው ብልግና በ3 ክላሽ ፤ በ1 ሳምንት ትጥቅ አስፈታለሁ ያለው የራሱ ቀበቶ ነው የተፈታው የማይወጣው ክልል ነው የገባው ከቲባ አብይ ታሪኪ አለማወቅ አማራ አማራ ነው ወደፊት እንጅ ወደኃላ አያውቅም

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 години тому +8

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 4 години тому +10

    አስረሥ የዘሜ ታማኝ❤
    የአማራ ጠበቃ❤

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 3 години тому +6

    ፋኖም፣ይዘጋጅ፣፣፣ላብይ፣አህመድ፣ድጋፍ፣ሰልፍ፣የወጣ፣አማራ፣የማያዳግም፣እርምጃ፣መውሰድ፣አለበት፣፣ድል፣ለፋኖ፣እውነት፣ያሸንፋል⚖️💚🧡❤️💪

  • @tgkabede6871
    @tgkabede6871 4 години тому +11

    ፋኖን ያልሰማ ወጥቶ በሚደርስበት ጭፍጨፋ ፋኖ ተጠያቂ አደለም

  • @hawaa112
    @hawaa112 4 години тому +11

    የአማራ ተወላጆች ለብልፅግና ድጋፍ የሚወጡት ስለገደለን ነው ለነሱ ሰልፍ የምንወጣ መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ፍርዱ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 3 години тому +16

    ለጋላው አብሮ ሰልፍ የሚወጣ አማራ የተረገመ ይሁን !ድል ለፋኖ !!!

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 години тому

      በግድ ነው ውጡ ያሎቸው

    • @AlexZiggy-t5m
      @AlexZiggy-t5m 2 години тому

      ​@@om_Ryane የፈለገ በግድም ቢሆን አንድም ሰው መውጣት የለበትም። እንኳን የዘር ማጥፋት አወጅክብን፣ እንኳን ጨፈጨፍከን ብለው ነው የሚወጡት? ይሄ በቁስላችን ላይ ጨው እንደመነስነስ፣ በሞታችን ላይ ሰርግ እንደመደገስ ይቆጠራል።

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Годину тому

      @AlexZiggy-t5m የኔ እህት ሚስኪን ገበሬ ናቸው ወስደው ያስሮቸዋል ደሞ የሚወስዶቸው የት እደሁ አይታወቅም በኛ ሰፈር አያስሩም አፍነው ይዘው ነው የሚሄዱት

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 4 години тому +15

    መሳይ ጀግናችን በርታልን አደራ ሰልፍ የሚወጣ አማራ እንዳይኖር የአብይ ሴራ ከባድ ነው ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 4 години тому +7

    ሰልፍ መውጣት በድሮን መጨፍጨፋችንን እነሱን ከተጠያቂነት ነፃ ማድረግ ነው።

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 4 години тому +15

    መላው የአማራ ህዝብ የዚህ የሰው በላ ሥርዓት የጠራውን የግዴታ የድጋፍ ሰልፍ እንዳትወጣ ።

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 4 години тому +3

      የግዴታ ድጋፍ😂😂😂 የኦሮሞ ብልጽግና መሃይምነት 😂😂 እና አስገድዶ አስወጥቶ ድጋፍ አለኝ ሊል መሃየምን😂😂😂😂😂😂

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 4 години тому +9

    አርበኛ መሳይ መኮንን ዲያስፓራው በባንክ ዶላር እንዳይልክ ፋኖ በአስቸኳይ መግለጫ ይስጥልን✅✅✅

  • @DenisTare-do3is
    @DenisTare-do3is 4 години тому +9

    እርጉዝዋን ያሳረደ ሰልፍ ውጡ ብሎ ሊጨርሳቸው ነው

  • @WonderAbyssinia
    @WonderAbyssinia 4 години тому +7

    በጣም የሚመቸኝ ጋዜጠኛ, ሼር ላይክ ሰብስክራይብ የማይል እንደሌሎች በአማራው ደም የሚነግዱት በዜል ላኩ አባል ሁኑ የማይል
    አስበን መተባበር ያለብ የኛ ፋንታ ነው::

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 25 хвилин тому

    ላይክ ሼር በርቱ🎉

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 години тому +4

    ሰልፍ እንዳትወጡ የተባለው ለህዝቡ ደህንነት ሲባል እንጂ ሰልፉ ቢደረግ የሚያመጣው ለውጥ የለም

  • @AlexZiggy-t5m
    @AlexZiggy-t5m 2 години тому +6

    የፈለገ በግድም ቢሆን አንድም ሰው መውጣት የለበትም። እንኳን የዘር ማጥፋት አወጅክብን፣ እንኳን ጨፈጨፍከን ብለው ነው የሚወጡት? ይሄ በቁስላችን ላይ ጨው እንደመነስነስ፣ በሞታችን ላይ ሰርግ እንደመደገስ ይቆጠራል።

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 4 години тому +11

    FANO 💚💛♥️

  • @Murad-h8l
    @Murad-h8l 3 години тому +3

    በዚ ሰልፍ በመላዉ አማራ ክልል ያለ አማራ ለኦነጉ አብይ ብሎ ሰልፍ ቢወጣም በሸኔዉ አብይ መገደሉ አይቀርለትም ስለዝህ
    የአማራ ህዝብ ከልጆቹ ፋኖዎቹ ጋር መቆሞ አለብህ
    የኦሮሞ ህዝብ ከሸኔ ጎን ሁኖ አማራን ከምድር እያጠፉን እያየን የአማራ ህዝብ እንዴት አይቆጭህም ምን አይነት አማራነት ነዉ
    የዬቶቹ አባቶቻችን ታሪክ ነዉ

  • @AyalewoumerAyalew
    @AyalewoumerAyalew 2 години тому +3

    ወላሂ ትከከል በወሎ በኮንቦልሻ በግደ አንደወጡ ታዘዋል ነግረዉናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 4 години тому +5

    Mesay blessed ❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 22 хвилини тому +1

    ለማንኛውም በሰልፍ ማሸነፍ የለም.... ይሔ ሰውዬ ግን ተቅበጠበጠ ምነው?

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 2 години тому +4

    10:03 አስረስ ማረ የዓለማችን ቁንጮ ተኝታኝ ።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 години тому +2

    አማራንቃ፣፣፣የተደገሰልህ፣፣ሰልፍ፣፣፣ሞትህነዉ
    ተጠቀቅ፣

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 4 години тому +3

    እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን!

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Годину тому +1

    Omg Asressss❤❤

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 4 години тому +5

    አንሞትም ብለን ነጥቀን በታጠቅን
    ሠልፍ ውጡ አለ በዳግም ሊነጥቀን። ተው አማራ ነቃአትተኛ በውነት
    አይጥ ይበለሀል ቤት አይገባም ድመት
    ይህ ጂል አማራ ብሎ እያሶራ
    ሽመልሥ አብዲሣ መጣ እያጓራ
    የሽመልሥ ንቀት እሥከዚህ ድረስ ነው
    ና ተሠብሠብ ብሉ ነገ ሊያጠፍሀ። ነው
    መሣይ አደራህን የአማራን ነጠር
    ብልጽግና ወጥቶ። ዳቦውን ሤ ሣይጋግር
    ንጹሀኖች።ያውሮ በራሣቸው መንደር
    አንተም ንገራቸው መሤይ አደራህን
    የአማራ ዘሩ ቀብር ብቻ ሣይሆን

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 3 години тому +2

    Mesay ❤❤

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 53 хвилини тому +1

    አብይ ሰልፋ አይቻልም ብሎ ለምን አሁን ፈቀደ ?? አማረን እርስበርስ ለማስጨረስ ነዉ ??ህዝብ ሆይ መግደሉ ሳያንስ ንፁሀንን ለማስጨረስ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 14 хвилин тому

    ሰላም ወገኖች

  • @shegawferede2189
    @shegawferede2189 4 години тому +7

    Well com M❤❤❤

  • @MutimawurugoDaphine
    @MutimawurugoDaphine 3 години тому +1

    እባካችሁ አንድ ሁኑ አንድነት ይጠቅማል
    አንድነት
    የጊዜው ጥያቄ እጅግ የገዘፈው
    አንድ ላይ መሆን ነው አሁን የሚጠቅመው
    ስማችን አንድ አይነት
    ሀበሻ ኢትዮጵያዊ
    በንዲራችንም አንድ
    አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አንበሳዊ
    ካምላክ የተሰጠ ቀስተደመናዊ
    አለም የኮራበት ነፃ አፍሪካዊ
    ጎበዝ
    ማንነታችን ባህል ዘራችንን
    ለሃምሳ አመት ፈተሽነው
    ጋዝ ጋዝ እስከሚለን
    በቃ አንድ እንሁን
    ኢትዮጵያዊነት ነው እኛን የሚያኮራን
    ሀበሻዊነት እኛን የሚያምርብን
    ተነሱ አንድ እንሁን ዝባዝንኬ ትተን
    ከመጥፋት ለመዳን

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 18 хвилин тому +1

    Fanooo power ❤❤❤

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 4 години тому +3

    ሰልፍ፥ወጪዎች፥አማሮች፥ያልሆኑ፥እንኳን፥ዘመድ፥ቤተሰቦቻቸውን፥ከብቶቻቸውን፥ገድለህ፥የጤና፥እና፥የትምሕርት፥ተቋማትን፥አፈረስክባቸው፥ባይ፥አማራ፥ጠል፥ስብስቦች፥ጠላቶች፥በመሆናቸው፥ፈንጅ፥ይገባቸዋል።

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 4 години тому +11

    FANO for freedom 📗📒📕🙏🏻

  • @zeyinbeebrahim9092
    @zeyinbeebrahim9092 4 години тому +2

    የአላህ አንተ ሁናቸው ምንም ለማያውቁት ቤተሰቦቻችን አንተው ጠብቅልን

  • @Murad-h8l
    @Murad-h8l 2 години тому +2

    ለማንኛዉም የአማራ ህዝብ በዝህ ሰልፍ ቢወጣም ኦነጉ አብይ ይገድላቸዋል ባይወጡም ይገድላቸዋል
    ስለዝህ በሁለቱም መንገድ ኢሄ ህዝብ ወጥመድ ዉስጥ ስለሆነ አንድ መሆን ያስፈልጋል
    ግን ለምድነዉ ኦሮሞ እና ሸኔ አንድ ሆነዉ አማራን ሲያጠፉ
    አማራ ከፋኖ ጋር አንድ እማይሆነዉ

  • @MeronBelete-ky5ds
    @MeronBelete-ky5ds 2 години тому +2

    ነገ ሰልፍ የሚወጣ አምሀራ ካለ እስከ 7 ትውልድ ጥቁር ውሻ ይውለድ!!!

  • @AbiyYichalal
    @AbiyYichalal Годину тому

    ዋዉዋዉሰበር ሰበር!

    • @habtamuwolde9946
      @habtamuwolde9946 56 хвилин тому

      የአማራ ህዝብ ኦነግን አይደግፍም።

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 3 години тому +1

    የፍኖ መሪዎችን ሠምቶ መሥሎ መገኘት ነው ጎበዝ የአማራ ህዝብ ሆይ አገዛዙ እንኳን ተሠብሥበህለት በአውቶቢሥ ሥትጓዝ ባህል ሥታከብር ቤተክርሥትና ሥትሥም። ሥንቱ ወገንህ አምልጦ በጄምላ ማንነቱ ሳይለይ ተቀብሮአል ከዚህ በላይ በአይን አይተህ በጆሮ ከሠማህ። የአንተን ሞት እንደውሻ ሞተህ ለመገኘት ተሠብሥበህ እዚህ ነኝ ብለሆ ከሞትህ አዛኝህ አማራ የለም ጠላትህ ግን ይደሠታል ሠምተህ ከሆነ አንተን የወደደህ የኦሮሞ ብሔር ወንድምህ 5%አይሞላም ሸመልሥ አብዲሣ ብረሀኑ ጁላ አዳነች አበበ ከአለቃቸው ጀምሮ ከጫካ ያለ ሸኔ ተጠርቶ አፈሙዙን ወደ አንተ ወደ አማራ አዙሮ ኢላማ እሥትገባ ቃታ ለመሣብ እየጠበቀህ ነው ለምን አልተመቸኸውም 100አመት አንገትህ ላይ ቆሞ የበላኸውን ያኘከውን ሣትውጥ አንቆ ሊጥልህ ተጠራርቶአል የተጠራኸው ተሠልፈህ ለመሞት ነው ምክናያቱም የኢትዮጵያ ነጻ አውጭ ፍኖ በአንተ ጉያ ሥላለ አማራ ጂል ነው ጦርነት አይገባውም የሆድ ተገዥ ነው ዶላር ካሣየነው ይመጣል ተብለህ። ከእነ ደመቀ መኮንን ከእነ። አረጋ ከበደ። ከእነ አገኘሁ ተሻገር ሊመድብህ ሊገዛህ ጠርቶሀል አማራ ጂል ከምትባል ከፍኖ ጥሪ ተቀበለህ አማራ አንበሳ ብትባል ተብለህ ብትሞት ይመረጣል

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 2 години тому +2

    jegnaw fano anbesoch dessetlu 💪💪💪💪💪💪mekta nachu jegnoch

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 3 години тому +1

    ወይ መከራ

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 28 хвилин тому

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️💪💪

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 51 хвилина тому

    ፋኖ ያሸንፋል ህዝቡን ይረሽናል ግራ ገባን

  • @da8387
    @da8387 12 хвилин тому

    ሕዝቡ ዘንድ ውስጥ ለውስጥ በደምብ ስራ ቢሰራ'ማ ኑሮ ሰልፉ ለራስ ጥቕምና ዓላማ ኣዙሮ ማዋል ይቻል ነበር። ታድያ ጥንቃቄ ኣሁንም ጥንቃቄ ሕዝብ እንዳይጎዳ❗❗

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 3 години тому +1

    💚💚💛💛❤️❤️

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 години тому +2

    አብይ አህመድ ከጌቶቹ ጋር ያሳለፈው የሎሌነት ዝብርቅርቅ ህይወት ከሰው ተራ አውጥቶታል ከአማራ ህዝብ የአሰገዳጅነት የድጋፍ ሰልፍ ከሚጠብቅ ቤት ንብረቱን ያወደመውን በጠራራ ፀሀይና በክረምት ቸነፈር መቆሚያ መቀመጫ ያጣውን የአዲስ አበባ ህዝብ ወጣም አልወጣም ከአፍንጫው ስር ያለን ህዝብ ቢጠይቅ ተደብቆ ለማየት ይመቸዋል
    አብይ አህመድ አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አማራ ጠቅላይ ግዛት የፈፀመው ወንጀል ሂትለር አልፈፀመውም ሰለሆነም የነገው ጉዳይ የሞቱ መጀመሪያና መጨረሻ ማሳያ ቀን ነው
    የአማራ ህዝብ በድሮን የነጥካቸውን ልጆቸን ወንድሜን ህፃናትን አዛውንት ነብሰጡር አሮጊቶችን በመድፍ የፈረሱ ትምህርት ቤቶች ክሊኒኮች የእምነት ተቋማትን አውድሟል ከብቶችን ገድሏል ዘርፏል የተቃጠለው ክምር ሰብል
    አብይ አህመድ ጣረሞት ላይ ሰለሆነ መፈራገጡ የመጨረሻው ነብሱ ሲወጣ ማሳያ ነው

  • @Blangi
    @Blangi 3 години тому +1

    መቸም ይህን እየሰማህ ከብልግና ጎን የምትቆም ሰው ነህ ብሎ ለመቀበል ይከብዳል! በተለይ አማራ በቃ ልትል ይገባል!!!

  • @Gutanamocel
    @Gutanamocel Годину тому +1

    ለዚ ነው አንድ ፋኖ የፓለቲካ አካል ባለመኖሩ
    የአማራ ብልፅግና ባንዳ የተለያየ ሙከራ ሲያደርግ ቅይቶ አሁን ደግሞ ህዝቡን በድሮንለሚጨፍጭፍ መንግስት ድጋፍ ውጡ ብሉ ሲመጣ ን ያህል ህዝቡን እንደናቀው የሚያሳይ ነው ለዚህ እሽ ብሎ የሚወጣ ማንም አማራ ካለ ..ይታያል

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 3 години тому +2

    አንተ ዱርዬ ሽመልስ አይሳካልህም ድል ለፍኖ💪💪💪

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 16 хвилин тому

    በድሮን እየተጨፈጨፈ እየተገደለ እየታረደ ያለን ህዝብ ድርጊታችንን በሰልፍ ደግፉን???? ይህ ህዝብን ንቀት ብቻ ሳይሆን ከዚህ የበለጠ የጅምላ ጭፍጨፋ ለማድረግ ተሰብስቡልን ነው::

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 4 години тому +10

    ለዓለም በዜና ለማሳየት ፈልጎ ነው ብልግና ፓርቲ ሕዝባዊ ሰልፍ የጠራው ቢወጡም ደጋፊዎቹ የተባሉት አማራ ፋኖ ፋኖ ጀግና ታጣቂ ነው የምንለው ብንወጣም እንኳን በግድ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 години тому +1

    የአምሐራ ሕዝብ አንድነትን ከትግራይ ሕዝብ ከጉራጌ ሕዝብ ተማር በደመወዝና በሌላም ማስፈራሪያ ለጠላትህ የፖለቲካ ድራማ መስሪያ መጫወቻ አትሁን

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 3 години тому +1

    ሰልፍ? ይህ የድሉን ፍጻሜ ነው የሚያሳየው የትግሉ መጀመርያ ሰልፍ ነበርና

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 4 години тому +4

    መምህር ምንተስኖት ቆራጥ ጀግናችን ነህ እናከብርሃለን ከጎንህ ነህ ኑርልን

  • @jemberutarekegn7978
    @jemberutarekegn7978 Годину тому +1

    ብልፅግና ምናለ ህዝቡን ብትተዉት ስንት ጊዜ በናንተ ቅጥፈት ስንት ጊዜ በናንተ ዉሼት። ስንት ጊዜ በናንተ ሃሰት ትርክት
    ስንት ጊዜ ለናንተ ስልጣን ሲል ይሙት
    እባካችሁ ህዝቡን ተዉት

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 години тому +1

    የአምሐራ ሕዝብ ፋኖን አውግዞ አስጨፍጭፎት እሬሳውን እንደቆሻሻ በዶዘር የጎፈፈውን አ አ አትገባም ብሎ የከለከለውን በአንድ ጊዜ አስራሰባት ሴት የዩንቨርስቲው ቲ ተማሪወችን ከባስ አስወርዶ የዱርየመጫወቻ እንድሁኑ የሰራውን በየጊዜው ስንት ባስሕዝብ የሚያስጨፈጭፈውን የሚያሳግተውን መንግስት ነኝ ባይ አምሐራ ሊደግፍ???????

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 4 години тому +2

    በርግጥ የትግራይ ህዝብ ቢሆን ያለምንም ጥርጥር አንድ ሆኖ እንደሚቆም እሙን ነው እነዚህን አሁን ነው ማየት

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 4 години тому

      ውጣ ምን አባክ አገባህ ያልበላህን አትከክ እከካም

  • @mmamwed
    @mmamwed 4 години тому +2

    በወለጋ ያሉ የጀርመን ፣ የኖርዌይ ፣ የፊንላንድና ስውዲን የሚሽነሪዎች ሙሉ በሙሉ መውደምና ቦታቸው ተነጥቆ ወደሌላ ነገር መቀየር አለበት።!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 години тому +1

    በድሮን በታንክ በመድፍ በዙ23 አሮጊት ሽማግሌ ጨቅላ እንስሳት ክምር ትቤት ክሊኒኮችን የሚያወድምን ሐይል በማንነትህ ከኢትዮጵያ ዮጲያ ምድር እያሳደደህ እየጨፈጨፈሕ የሚገኝ ምሁሮችህን ጋዜጠኞችን የአምሐራ ተቋርቋሪወችን እየረገጠ የሚገኝ ሕክምና ከልክሎ ቀስብለው እንድሞቱ የሚገኝ የአሕማራ ባለሐብቶችን እያደቀቀ የሚገኝን ጠላት እንደትነው የምንደግፈው????

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 9 хвилин тому

    መሳይ አትልፋ የአማራን ፋኖ እስክድር የእንግዴ ልጅ አይመራም

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 4 години тому +1

    አማራ ወይ ፍንክች. በድሮን እና በከባድ መሳሪያ እየጨፈጨፈን ለዚህ አንድ ሀሙሥ ለቀረው መንግሥት እንኳን ጨፈጨፍከን ብሎ ሰልፍ ከመዉት አይተናነስም.

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 години тому +1

    Mesay, the European Union is renewing its relationship with Abiy Ahmed after it was the Tigray war. This shows that the Amhara diaspora failed to expose Abiy Ahmed’s war crimes! So sad😢

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 40 хвилин тому

      አሜሪካ ኢሮፓውያን ይሄንን የሚደረገው ነገር የሚያካሂዱት እነሱ መሆናቸውን አለማወቅ ይሄ አላዋቂነት ነው ። መቼ ነው እንዚህ ሰዎች ለንፁሃን ቆመው የሚያውቁት ሴርሽበሙሉ የምእራባውያን ነው ። ከነሱ ምንም መጠበቅ የለብን ይሄንን ናዚ አብይ የምናስወግደው እራሳችን ኢትዮጵያዊያን ነን በክንዳችን እንቀብረዋለን ይሄንን የጥቁር ናዚ አብይ ከነቡችሎቹ።

  • @TechTronics7
    @TechTronics7 Годину тому

    ፋኖም ይሁን መንግስት ህዝቡ ሰልፍ ከወጣ ግንባሩን ማለት ነው ይሄ ከንቱ ህዝብ

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 4 години тому +1

    ግን ምን አይነት ጨካኝ እና አርመኔ ቢሆንነው😢😢😢😢😢እርይድፋህ አብይይይይይይይ😢😢666መቼነው የምንላቀቀው😢😢😢

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 години тому

    ፋኖ. ለሚሞትለት. ሕዝቡ. ተጠያቂነት. ላለመሆን. ሳይሆን. እራሱን. አዘጋጅቶ. ጠላቱን. መጋፈጥና. መከላከል. ሲጠበቅበት
    ተዘናግቶ. እንደበግ. ተጎትቶ. ሲገደልና. ላለአስፈላጊ. እልቂት. ሲዳረግ. ያስቆጨልና ነዉ

  • @trdffcc4010
    @trdffcc4010 2 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👍👍💪💪💪💪💪💪

  • @Fafisha55
    @Fafisha55 4 години тому

    አማራው ግን እንደት እንደተቸገረ ማን ይረዳው የወሆን አንደኛው ውጣ አንዴኛው አትውጣ ይለዋል ህዝቡ መከራው በርትቶበያል

  • @Habesh-t6f
    @Habesh-t6f 2 години тому +1

    Amhara kelele y PP degafe all enesun self yewtalu beyewtum menem ayefetrum

  • @Hanaasmamaw-qt8cx
    @Hanaasmamaw-qt8cx 3 години тому +1

    Holom sew balmwtat degafon yasay😊

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 3 години тому

    እውነት ይሄመግስት አይኑም አእሚሮውም ሲታወር ካማራጋር ገጠመ እግድህ ካብይጋር የሚለየን አፍሙዚብቻነው ወይእናሸንፋለን ወይእንሞታለንጂ ስትወገኖቻቺን በድሮን አልቀው አንሳደድም

  • @WonderAbyssinia
    @WonderAbyssinia 4 години тому +2

    በሉ ላይክ አትንፈጉት

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 3 години тому

    ምን እዩ ኣብ ማይ ካድራ፡ ፍድራል እዩ ዝብል ዘሎ እዙይ ስብኣይ፡

  • @fathimahussain5021
    @fathimahussain5021 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 4 години тому +6

    እኔ የሚገርመኝ የጎንደር ፋኖ አንድነት መዘከር ከብዶህ የአማራ ፋኖ ህዝባ
    ድርጅት እያልክ ለፈረሰና አስመሳይ ሸቀጠኞች እውቅና መስጠት ተገቢ አይደለም።አንተን አደንቃለሁ እንዳንድ ነገሮችን ግን ተው መሳይ።

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 4 години тому

    አሁን ነው ማየት እንግዲ ወይ ሆዳምነቱን ወይ ታጋይነቱን ማየት ነው

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 4 години тому

      አንበጣ የምትበላው ስለ ሌለህ ነው

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 9 хвилин тому

    በ ድሮን ነጻ ህዝብ አየጨፍ ፈ ድጋፍ ይጠይቃል??

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 4 години тому +1

    ፈጣሪሆይ😢😢😢አብይን ግደለው😢😢😢😢😢

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 21 хвилина тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @Kgkfif
    @Kgkfif 4 години тому

    ሆዝቡ ተቃውሞ ማሠማት እንዲችሉ ማድረግ ነበር ;;

  • @Ruujggjtg-ity
    @Ruujggjtg-ity 20 хвилин тому

    እኔ ግራ የገባኝ አማራ ግን ቀረርቶ ብቻ ነው እንዴ ከፋኖ ውጭ

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 4 години тому +5

    የወሎ ሰው ሊወጣ ይችላል እንጂ ሌሎች ከተማ አይታሰብም

    • @berhanumolla6349
      @berhanumolla6349 4 години тому

      የወሎ ሕዝብ ከወጣ የነምሬ ወዳጆና የነኮኔረል ፋንታሁን የወሎ ፋኖች ያለምንም መፍራት እርምጃ መውሰድ አለበት ምክንያቱም ሰልፉ ላይ የሚገኙት በአማራ ሕዝብ ሕይወትና ደም ላይ እንደመቀለድና ልክ እንደ ብአዴን ሆድ አደር ካድሬዎች የባንዳነት ስራ እንደ መስራት ይቆጠራል ስለዚህ በሰልፉ ላይ ለወጡት ተከታታይ የሆነ ቦንብ በማፈንዳት እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል።