🛎️ከባድ ፀብ ተፈጠረ ተደባደቡ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7 тис.

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 18 днів тому +3179

    ከሀይሚ ጎን የምትቆሙ እስኪ 👍👍💪💪

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 18 днів тому +2272

    ይቺ ሶሲ የምትባለዋ ልጅ ድግሚ ማየት አንፈልግም የምትሉ👍

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 18 днів тому +21

      ምን አገባሽ አርፍሽ ሽት ቤትሽን እጠቤ

    • @freweyinMlet
      @freweyinMlet 18 днів тому +2

      እኔም

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 18 днів тому +2

      ​@@Eeeeeeeee-c8tውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 18 днів тому +1

      ​@@freweyinMletውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 18 днів тому

      ​@Eeeeeeeee-c8t እኮ ምድር አሽቃበጭ

  • @ZinapZayy
    @ZinapZayy 18 днів тому +560

    ከሀይሚ ጎን እኖናለን የምትሉ😢

  • @zuzumama-y2d
    @zuzumama-y2d 17 днів тому +185

    ሀይሚ አስተሳሰቧ ብቻ በቂ ነዉ የምትሉ እሲ🙏🙏🙏🌹🌹

  • @Haymi1233
    @Haymi1233 18 днів тому +915

    ድጋሜ ከሀይሚ ውጩ ይዞከመጣ አላይም የምትሉ እንደኔ

  • @HiwotFentaw-c9v
    @HiwotFentaw-c9v 18 днів тому +1161

    ይች እንኳን ለሚስት ለጎረቢት አትሆንም ሀይምዬ የኔ ፀባየ ሰናይ የኔ ጨዋ ቅመሞችየ በሀይሚ ቀልድ አናውቅም የምትሉ❤🙏

  • @ልዩልዩ
    @ልዩልዩ 18 днів тому +390

    ሀይምዬ ዛሬ አምሮባታል የምትሉ ❤❤❤

  • @emuahlam
    @emuahlam 17 днів тому +58

    ግን እኮ ብሩክ ሀይሜን ይወዳታል አስተያየቱ ይናገራል ትክክል ነሽ እምትሉ ላይክ❤

    • @AlmazDerejaw
      @AlmazDerejaw 17 днів тому

      ar bakish ayiwodatim set leset mezor newbyemiwod geltu

    • @zematube8985
      @zematube8985 16 днів тому

      አቀማመጡስ ራሱ

  • @HabibaWondatir
    @HabibaWondatir 18 днів тому +1077

    ከሀይሚ ጋር ካልታረቁ ሰብስክራይቤን ላነሳ ዉ የምትስማሙ እደኔ ላይክ🎉🎉😂😂

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 18 днів тому

      🙋🏃

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 18 днів тому +1

      qelale

    • @ሀሚ..2
      @ሀሚ..2 18 днів тому +18

      @@HabibaWondatir እኔ አስቻለሁ ሲታረቁ እመልሳለሁ👌👌

    • @amethiopiaethiopia8098
      @amethiopiaethiopia8098 18 днів тому +13

      @@HabibaWondatir ተዉ አታንሱ ምክንያቱም የሱ ቤት እንዲያድግ ሃይሚ ብዙ ለፍታለች ደሞም ሃይሚና ❤ብሩኬ መቼም አይለያዩም ። በከባዱ መጣለሁ እንዳለው እስከመጨረሻው እንይና ከዛ ትወስናላቹ👍

    • @gigu5963
      @gigu5963 18 днів тому +10

      እኔ አስቻለሑ ትላት

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 18 днів тому +1152

    ሀይሚ እና ብሩኬ ወደፊት ጠላት ድብን ይበል የምትሉ👍👍💪

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 18 днів тому +4

      ድብን እርርርርርር ይበሉ👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 18 днів тому +6

      ድብን ይበል ይቃጠልልን አሜን በሉ የጨረቃዋ ቤተሰብ

    • @AlmazSmart
      @AlmazSmart 18 днів тому +4

      እኔኮ ተናግሪለሁ በቀለበትነው የሚቀበላት 😂😂❤❤❤❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 18 днів тому

      ደምሪኝ🎉❤​@@nanibelete8583

    • @Yusrahararagee
      @Yusrahararagee 18 днів тому +3

      Haymii 💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymi_Tub2419
    @haymi_Tub2419 18 днів тому +306

    ሀይሚ ለክብሯ ሟች ናት የምትሉ😢💔😌❤

    • @SabaAlemshet
      @SabaAlemshet 18 днів тому +2

    • @Zrhgj
      @Zrhgj 18 днів тому +6

      የኒ ልዕልት አቺ ብቻ ወደፊት❤❤❤❤❤

    • @LopLop-ek2fg
      @LopLop-ek2fg 18 днів тому +2

      😘😘😘😍💞💞💖💕💋💋💋💋👍👍

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 18 днів тому +3

      የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነዉ ሀይሚዬ የኔ ሰናይ❤❤❤

    • @MohamedMohaedSነኚየሀላሌብቻ
      @MohamedMohaedSነኚየሀላሌብቻ 18 днів тому +1

      የኔስስት ሀይሚየየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArsemaArsu-o9l
    @ArsemaArsu-o9l 18 днів тому +21

    ብሩክ ለተመልካች ክብር ይኑርህ በቀልም ከሆነ ይብቃህ😢

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 18 днів тому +327

    ይቺ ሶሲ የምትባለው ልጅ ደግሚ ማየት አንፈልግም የምትሉ ብቻ😢😢😢😡😡😡😡

    • @GgGg-n2x
      @GgGg-n2x 18 днів тому +1

      የነገው ገበርኤል ብድግ ያድርጋት

  • @Jhdef
    @Jhdef 18 днів тому +773

    ቡርክ 2ኛ ማየት አልፈልግም ምትሉ 😢😢😢

  • @Ashyaa-i8e
    @Ashyaa-i8e 18 днів тому +666

    እብሩክ ቻናል ላይ ካሁን ቡሃሀላ በቃኝ የምትሉ ሀይሚዬ አለንልሽ አንችብቻ ወደፊት❤❤❤

    • @Medነኝየኡሚናፍቂ
      @Medነኝየኡሚናፍቂ 18 днів тому +6

      እንደትእንዳስጠላኝ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 18 днів тому +3

      ማንነይ አለሽ ዛሬ ለሀይሚም አታስፈልጊያትም እሽ ቡራ ይበቃታል ምክንያቱም አስመሳይ ሰው አያስፈልግም አች ብትጠረጊ ካችበላይ እንደ ወንድማቸው የሚሳሱለት በሺዎች የሚቆጠሩ አሉ እሽ

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 18 днів тому +1

      ሀሀሀ ብትሞችም አቅሪ😂😂

    • @AyenalemNguse
      @AyenalemNguse 18 днів тому +5

      እኔም በቃኝ ዛሬም ያየሁት ሀይሚን ስላየዋት ነው

    • @HGgg-z3g
      @HGgg-z3g 18 днів тому +2

      እዉይ ማን ፈልጎሽ መጣሽ

  • @poisonus_nightwalk
    @poisonus_nightwalk 12 днів тому +1

    ክብርሽን ጠብቂ ሀይሚ እስከመጨረሻ ለማንም እደ አታስነኪ ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ግንኙነት ሁሉ ዝሚት ነዉ የኔ ጠንካራ

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 18 днів тому +274

    ሁሌም እኛ ከሀይሚ ጎን ነን የምትሉ ሁለታኛ እች ሶሲ☹️😏 የምትበል ልጅ መያት አንፈልግም የምትሉ💪💪Ⓑ💙Ⓗ አይለያችሁ 🎉❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 18 днів тому +323

    ሃይምዬ ኮ አልባበስ አነጋግርሽ አስተሳሰብ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ የኔ የዋህ ❤

    • @sarah-xe3ck
      @sarah-xe3ck 18 днів тому +1

      በትክክል ሃይሚዬ ሁሉ ነገርዋ ምሉ የኔ ልእልት ትለያለች እኮ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 18 днів тому

      ሀይሚ የኔ ሰናይ💥💥💥💥💥

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j 17 днів тому

      በጣም💪🥰💓

    • @Hikima-t7c
      @Hikima-t7c 16 днів тому

      Batam🎉❤❤❤

  • @meskeremeba5293
    @meskeremeba5293 18 днів тому +274

    ባለጌ ሴት ናት አነጋገሪ ሲያሰጠላ አይሚ ሰርአታ ብቻ በቂ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zorilaeolsv1901
      @zorilaeolsv1901 18 днів тому +1

      እና ካሴታኛ አድር ምን ይጣበቃል ብሩኬ ታግማማ እኮ

  • @muluneshasefa6606
    @muluneshasefa6606 18 днів тому +27

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤ይቺ ሶሲ ተራ የሆነች ውዳቂ እና ቡሩኬ ገደል ግቡ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 18 днів тому +575

    ሀይሚ የብሩክ ድምቀት ነች ብሩክ የሀይሚ ድምቀት ነዉ የምትሉ 👍👍

  • @MerryMyy
    @MerryMyy 18 днів тому +137

    ከሃይሚ ጎን ነን የምትሉ 👍👍👍

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 18 днів тому +92

    እንደኔ ሀይሚን ብቻ አይቶ የመጣ 👍👍👍

  • @JijiAsfaw
    @JijiAsfaw 18 днів тому +5

    ሀሚ እባክሽ ካለሁን በሆላ አታግኛቸው በቃ ቁረጭ መጨዋቻ አረገሽ ክብርሽን ጠብቀሽ ትምርትሽን ተማሪ የሱን ሁኔታ በቅርብ ቀን ታየዋለሽ

  • @MisganaIslam
    @MisganaIslam 18 днів тому +178

    ሀይሚ እኮ ልዩ ናት 💗💗
    ጥግሽን ያዥ ሴትዮ😂😂👊👊

  • @ZemzemAhimed
    @ZemzemAhimed 18 днів тому +84

    እች ደሞ ቅማላም የሸይጧን ቁራች ስታስጠላ እደኔ የጠላት 😂 ሀይሚ ግን ጀግና ❤❤❤ስወዳት

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ 18 днів тому +472

    ሀይሚ ፀጉርዋን አዉልቂባት እቺ አሸጉሊት የሆነች ሴትዮ😂😂🎉ሀይሚዬ ደሞስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 18 днів тому +20

    ቡሩክ ባለጌ ነክ እደዚህ አይደረግም እኔ ሁኜ ቢሆን ሁለታችሁንም ፈክቻችሁ ነበር ወደቤቴ የምሄደው😡 ሀይሚ ጎበዝ የኔውዲ ጀግናነሽ የውነት❤❤❤

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m 18 днів тому +385

    ብሩክ ሰረአት ያዝ ልጆቹን አታባላቸው😢

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 18 днів тому

      ዳኒሻ ምነው ጠፋህ አዝገን እጂ ፅጉዬን ግን አትምታት እሷ ላይ ትበረታላቹ አንተና አብርሽ በተረፈ ፈታአርጉን ፈታበሉ ሁላቹንም እወዳቹአለው❤🎉

    • @Rheh-mp8rz
      @Rheh-mp8rz 18 днів тому

      Like nk dani

    • @SwSw-iu7qu
      @SwSw-iu7qu 18 днів тому

      ዳኒሻ ጠፋህሳ

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 18 днів тому

      ​@@Zahra-የናትዋልጅደምርኒ❤🎉

    • @አያንቱ
      @አያንቱ 18 днів тому

      ዳኒይ ናፊቃቹዋል ዬትናቹው ቶሎቶሎ ኑ❤

  • @Hanamola-sc3me
    @Hanamola-sc3me 18 днів тому +210

    ከሀይሚ ገን ነኝ የምትሉ እደኔ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 18 днів тому +164

    ይች እንኳን ለሚስት ለጎረቢት አትሆንም ሀይምዬ የኔ ፀባየ ሰናይ የኔ ጨዋ ቅመሞችየ በሀይሚ ቀልድ አናውቅም የምትሉ❤❤❤❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 18 днів тому

      ሀይሚ የኔ ሰናይ❤❤❤

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 18 днів тому +1

      እርይችሤትኛአዳሪደትእዳገኛትአላቅምእኳንለትዳርለጎደኛምአትሆንሠዉታጠፋለትተሧጋተዋለጥሩአይማሩምይችሽሌናትእኮ

  • @amrimom11
    @amrimom11 17 днів тому +18

    "የማንል ልቅምቅም የሰውልክ አያቅም ቢያቅም አይጠነቀቅም "አሉ 😂 ሀይሚዬ ከማንም የማትወዳደር የኔ ሙሉ ሴት በተፈጥሮ ውብና ጀግናዬ የሆነች ሴት የኔ ልበ ሙሉ በስእብናሽ ሰውን ገዳይ የኔ ልዕልት 👰💫👑እንደው ምናባቴ ልሁንልሽ❤❤🎉🎉🎉

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 18 днів тому +253

    ከሀይሚ ውጪ ወደ ውጪ ✅🤌🫶
    አቤት የዛሬ ደሞ ይለያል ሀይሚዬ የሁሉ ድምቀት ❤

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 18 днів тому +187

    ሀይሚን የወለደች እናት የተባረከች ❤❤ያንቺን ያገባ ወንድ ታድሏል❤❤

  • @CnxCnvc-gr1kd
    @CnxCnvc-gr1kd 18 днів тому +149

    እንኳን ለሚስት ለጎረቤትም አትሆንም ይቺን ከሃይሚ ጋር ተወዳደራለ ቅማላም የሆነች ልጅ ሃይሚ ይሄ የኔ ጀግና ሴት ሁላችሁም በሃይሚ ጎን እንቁም 💪💪💪💪

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 17 днів тому +34

    ሀይሚየ ነገ ክአዲስ ሰው ጋር እንደምትመጭ እንጠብቃለን የኔ ጀግና።

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 18 днів тому +83

    ሀይሚዬ የኔ ወርቅ የኔ አበባ የኔ ቀመም የኔ ልዩ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ጨረቃ የኔ ጅግና ወደ ፊት ❤❤❤ሁሌም ከጎንሽ ነን ቅድስቲ አርሰማ ካንቺ ጋር ትሁን ሀይሚዬ የኔ ጅግና ❤❤❤

    • @Shega-r9p
      @Shega-r9p 18 днів тому +1

      😅😅😅😅

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 18 днів тому +528

    መቸም ቢሆን አትለያዩም የምትሉ👍👍👍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ3ቈ

    ከሀይሚ ጎን ነን እምትሉ 💪💪💪

    • @Buze-rg1zs
      @Buze-rg1zs 18 днів тому

      🙏🙏le haymi kedmek menagir techil nbr biruk

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 18 днів тому

      Awau yemiri yena jegina seti

    • @gigu5963
      @gigu5963 18 днів тому

      ሰብስክራብ አሱ

  • @Arsemawit21
    @Arsemawit21 17 днів тому +3

    ሀይሚ የእውነት ጀግና የሀይሚ ደጋፊ ብቻ ይደምረኝ ❤🎉

  • @AmenaJamal-xs1iq
    @AmenaJamal-xs1iq 18 днів тому +134

    እዴት ነው ምተስጠለዉ የሀይሚን ግመሸን አደርሺም የምትሉ 👍👍👍👍

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 18 днів тому

      Eko ichi aritefishale

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 18 днів тому +356

    ሀይሚ እና ቡራ ወደፊት የምትሉ💪💪

    • @زهرهمحمد-ظ6ص
      @زهرهمحمد-ظ6ص 18 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sarajaldo
      @Sarajaldo 17 днів тому

      አቢርሺ ግን አት ውድሙሀ አድል ለሚንድነው ዚሚ ሚቲለው አቲነ ኤፊሪሚ አረ በአለህ ሂዠቹወሉ 😢😢😢😢ሀይሚ 😢😢😢ገነ ሂፀንነቺ 😢😢አገቲወን አንቂተ ቢቲገልሲ 😢😢😢በጠሚ ሀዚነሉ ልጂቱወ ድገሚ ቡሩክ እደይ አይገኝት😢😢😢እነቲ ጉኑሀ ከልቁመቺ በደ ሚቱነው ሚቁመው እበከቹ እበከቹ እበከቹ😢😢😢

  • @susu-e4s4v
    @susu-e4s4v 18 днів тому +76

    ከጀግናዋና ከንግስቲቷ ከሀይሚዬጋ ነኚ የሚል ብቻ👍👍

  • @abenezeryoseph-gi5yl
    @abenezeryoseph-gi5yl 16 днів тому +2

    ብሩኬ ልክህን እያለፍክነዉ እቺ ሰይጣን የሆነች ሴት ደሞ እዴት እዴት ነዉ ምታወራዉ እደ ቁንጫ ያዘልላታል ቀበጥ ❤❤❤ሀይሚዬ የኔ እናት ተያቸዉ ነብስ እኮነሽ❤❤❤❤ ደሞ ብሩክ ተበላህ እቺ ሰዉ ናት ብለ ታፈቅራለህ በረሮ

  • @Rukiya-ሪቾ-t5g
    @Rukiya-ሪቾ-t5g 18 днів тому +42

    ይሄ ነገር እንደኔ የሰለቸው ላይክ ያድርግ👍👍👍

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 18 днів тому +1

      ያሰጠላችሁ አይሻልም እቃቃ ጨዋታ ሆነብኝ

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 18 днів тому +251

    ከሀይሚ ውጭ ወደውጭ😅😅😅 እምትሉ👍👍👍

  • @JdjJdh-gk1gb
    @JdjJdh-gk1gb 18 днів тому +175

    ብሩኬ በጣም ተግማማህ በጣም ነበር የምወድህ ይህ የምትሠራዉ ብራንክ ብራንክ ልብው ያደማል ሥለዚህ ይብቃ መጨረሻዉን አይቸ ሠብሥክራይቤን አነሣለሁሀይሚ ቆንጆ ጀግና ነሽ

    • @MarshetAbate
      @MarshetAbate 18 днів тому +1

      ሲጀመር ልጅታ የለበሰችው ጃኬት የሀይሚ ነው ተመካክረው ነው የሚሰሩት

    • @hdjsdj2099
      @hdjsdj2099 18 днів тому +4

      ተግማማ. ብቻ. ተበሳበሰብን. እንጂ. ለጋጣ. ጣውላ. የሀይሚን. የእግሯን. እጣቢ. አትደርስም ሶሲ. መንገደኛ ሴት.

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 18 днів тому +1

      ተግማማ ብቻ 😂😂😤😤😤

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 18 днів тому

      እኔእራሱ መጨረሻውንአይቸ አነሳነሁአሁንግን እታገሳለሁ መጨረሻውንለማየት

  • @HeC-t2h
    @HeC-t2h 18 днів тому +24

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤ ይቺ የሆነች ተራ ይቺ ውዳቂ እና ቡሩኬ ተያይዛቹ ገደል ግቡ

  • @GyGfu-q2s
    @GyGfu-q2s 18 днів тому +214

    ማነው እደኔ ሰብስክሪይቡን ያነሳ በሉ የኛወቹ ላይክ አርጉኘ 🤭

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 17 днів тому +3

      አንሱ ይመቻችሁ እኛ የሰፕ ችግር የለብንም ዋናው ቪው ነው እይታ ይጨምር እጂ የሰፕብ ቁጥር መጨመር መቀነስ ችግር የለም ቦሀላ ባንድ ሲመጡ እዳይቆጫችሁ

    • @ZaraReshed
      @ZaraReshed 17 днів тому +1

      እኔ መጀመሪያም አደረኩም

    • @Redu-bx1yc
      @Redu-bx1yc 17 днів тому

      Me too 😂

    • @gigu5963
      @gigu5963 17 днів тому +1

      እኔ አስቻለሑ

    • @ZeharabintEbrahim
      @ZeharabintEbrahim 17 днів тому

      እኔ

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 18 днів тому +109

    በጣም ጀግና ነሽ በጣም ነው የኮራንብሽ ጥፋተቸመኛ ብሩኬ ነው ቡሩኬ ነገር አታደባብሰው በጣም ድብቅ ማንነት ለሴት ክብር የሌለህ ነህ አይምዬ ከጎንሽ ነኝ እሷን አዝለሀት ዙር

  • @merhetwelde
    @merhetwelde 18 днів тому +78

    ሁላችን የሃይሚ ጎን ነኝ ምትሉ 👍

  • @haniTube897
    @haniTube897 16 днів тому +2

    ይቺሶሲ የምትባል ልጅ ማየት አንፈልግም የምትሉ ሀይሚየ የኔ አስተዋይ

  • @حياةحياة-م7غ
    @حياةحياة-م7غ 18 днів тому +124

    እኔመቸም ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ
    ብሩኬ ገደል ግባ ይች ክብር የላትም
    😅😅ሀይሚየ የኛ ጀግና 200 kእናስገባት❤❤❤

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n 18 днів тому

      😂😂

    • @H8g7f
      @H8g7f 18 днів тому

      ደምሪኝ

    • @tamriymam2101
      @tamriymam2101 18 днів тому +2

      ሀይሚ ደስ አይላትም ተረጋጉ የምር😮😮😮

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 18 днів тому

      ደምርኝ ውዴ😊

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 18 днів тому

      እኔም አንስቻለሁ ለሴት ክብር የለዉም

  • @enateene-yy3sg
    @enateene-yy3sg 18 днів тому +95

    ከሀይም ጎን ነኝ ያምትሉ😢😢

  • @Mili4239
    @Mili4239 18 днів тому +101

    ሃይሚ ከሊላ ወንድ ነይ ውዴ የምትሉ😍🙄🥰

  • @ሱሱነኝስደተኛዋ-ተ1ኀ
    @ሱሱነኝስደተኛዋ-ተ1ኀ 16 днів тому +5

    ወላሂ ውስጤ ተቃጠለ 😢😢በብሩኬ ሀይሚየ የኔ እናት የኔ ጠካራ 👑🦋😢😢

    • @AmeraMekiy
      @AmeraMekiy 16 днів тому

      አር ሰዎች ፕርንክ ነው

  • @misayeseyd5966
    @misayeseyd5966 18 днів тому +40

    ካሁን በሆላ ባልቴት ማየት አንፈልግም የምትሉ።።።ልብስሽን ትንሽ ከፍ አርጊዉ
    ሀይሚ ግን ❤❤❤❤❤❤❤ስላየንሽ ደስ ብሎናል።።።።።።።ስለ ሀይሚ አትሰብ ተሂወቶ ዉጣ።ትኑርበት😮

  • @MaryamBABA-h5p
    @MaryamBABA-h5p 18 днів тому +95

    አሳዳጊ የበደላት ማለት ይቺን ነው ሁለተኛ ቤትክ አልገባም ይቺ ጋጦወጥ ከመጣች እምትሉ😥 ሀይሚዬ የኔ ጠንካራ😍

  • @Jujutahir-v
    @Jujutahir-v 18 днів тому +76

    ፕራክ ነው ግን ቢሆንም ሀይሚዬን የሚያክል የለም ሀይሚ በስነስረአት ነው የተቀጣችው ታስታውቃለች ካነጋገሯ አደቧ❤❤❤❤❤❤

  • @almitohassan
    @almitohassan 17 днів тому +1

    አንቺ ተራ የማንም መጣሽ ማለት ነው ማትረባ ከሃይማኖት ባለጌ መሃላቸው እያሽቃብጥሽ ነበር ሻንሴ ግማታለሁ ሴት ከሃይሜ ጋር ማትመጠጠ ም የማንም 😡😡😡😡😡😡😡🅗︎🅑︎1🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫 አንተ ብሩክ ብትሆን ማለት አስነስርዓተ ለምንድነው እንደዚህ ምርጥ ሴት መጀመታገኝም 👈👌👌👌👌👌👌👌

  • @astubtube
    @astubtube 18 днів тому +120

    ሀይሚዬ የኔ ጀግና የኔ ብርቱ ማንም ቢመጣ ከአንቺ አይደርሱም ወደ ፊት 💪💪 ሁሌም ከጎንሽ ነን

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n 18 днів тому

      ብሩክን መሳደብ አቁሚ ቆሻሻ

  • @ኤልሳ
    @ኤልሳ 18 днів тому +59

    ሀይሚ በሁሉም ነገር ጀግና ናት የምትሉ ብቻ ላይክ የሀይሚ ወዳጆች የታላቹ ሰብሰብ በሉ እንያቹ

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 18 днів тому +68

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 18 днів тому +3

      ጎበዝ የኔ ውድ ጀግና እስኪ አዳድ ድቆሮውች አሉ ምን አልባት ልባቸው ብመለስ

    • @دلوني-ف2ن
      @دلوني-ف2ن 17 днів тому

      ሰለሏህአለይሂ ወሰለም❤❤

    • @Guvh-f5z
      @Guvh-f5z 16 днів тому

      ሠለ ላአለይሂወሠለም😢😢😢😢😢😢መጨረሻችንያሳምሪልንን😢😢😢😢

    • @Guvh-f5z
      @Guvh-f5z 16 днів тому

      ሠለ ላአለይሂወሠለም😢😢😢😢😢😢መጨረሻችንያሳምሪልንን😢😢😢😢

  • @SaradegonS
    @SaradegonS 17 днів тому +3

    እይይይ የቺ ያደረ ገንፎ ትመስላለች😏😏 ሀይሚ የኔ ቆንጆ አወራርሽ ብቻ ይበቃል 🎉❤

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 18 днів тому +85

    ስሙኝማ እናታቹ 1000 አመት ትኑርልን ጉሉ አሚን 🤲

  • @MireMari
    @MireMari 18 днів тому +116

    ሲጀመር ፕራክ ነው ቡሩክ ለተመልካች ክብር ይኑርህ😊😊

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 18 днів тому

      ብራክብራክ አትበሉበቃ

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 18 днів тому

      ​@@zainabazainaba1936 እና ፕራክ አይደል እደ ምን ይባል ገለቴ

    • @Halima-y1v
      @Halima-y1v 18 днів тому

      አረ ውይይይይይ​@@zainabazainaba1936

    • @maryammo5401
      @maryammo5401 18 днів тому +1

      ምን አባቱ ዲቃላ ለሠው ልጅ ክብር አለውዲ

    • @zorilaeolsv1901
      @zorilaeolsv1901 18 днів тому +1

      ብሩኬ ምን ሆን ነዉ ግን ካዚች እርካሺ ሴትዮ ጋር ምርካስው አግር እሄ ልጅ ራካስ እኮ እያያዬን ሲያስታል

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 18 днів тому +121

    ሜካብሸ እንዳረግፍ ተመችቶኛል 😂አየ ሀይሚየ የኔ አንደበተ ጣፋጭ👌

    • @GoogleId-h9n
      @GoogleId-h9n 18 днів тому +3

      እኔም በሳቅ ምቸሎ ቅመማችን ኮ በቅኔ ነው የምትናገረው የኤፍሬም እህት ናት ኮ😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 18 днів тому +1

      Awau maraminimi 😂😂

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 17 днів тому +3

    ባለጌ ነህ ብሩክ ስነስርአት የሌለህ ነህ በአይሚ ትከሻ ቪዲዬህ ታዋቂህ አስደርጋህ በሷ ላይ የማንም ሴተኛ አዳሪ ዱርዬ አምጥተህ ታስደበድባታለህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አንተም ተራ ሰው መሆንህን አሳወቀን

  • @AgerieGetahun-p9i
    @AgerieGetahun-p9i 18 днів тому +34

    አይ ብሩኬ ከየት ነው ያመጣሀት ከጓዳና ጀሪ ደግሞ ፀጉሯን ልንጫት ትላለች እንዳንች የሚሾልክ መስሎሽ ነው የሚገርም ነው አይሀይሚ የኔ ጀግና በጥፊ ብትልፊያት ይህችን አሮጊት

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 18 днів тому +401

    ሀይሚ የኔ ልእልት የናቱ ልጂ ቀብራራየ❤

    • @addisetube
      @addisetube 18 днів тому +9

      እወነቱሙ የናቱልጂ የይሚየ የአባቶል እንበለት😂😂

    • @MelatSime-j9h
      @MelatSime-j9h 18 днів тому +1

      🫶🫶🫶

    • @Hamelmalyoutube
      @Hamelmalyoutube 18 днів тому

      Almiye yene melkam❤

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 18 днів тому +1

      👍🏼👍🏼👍🏼😂

    • @FatumaAhmed-g5d
      @FatumaAhmed-g5d 18 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @Hujuu-p9f
    @Hujuu-p9f 18 днів тому +108

    ገና ዛሬ ሠብስክራይፕ አነሣሁ ይሄ ለሤት ልጅ ክብር የሌለው ሄኖክ 😏😏😏😏😏😏ሀይሚዬ የኔ አበባ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @جيناتالعلي
    @جيناتالعلي 17 днів тому +10

    ሀይሚየ የኔንግስት ❤የልቤነዉ የተናገርሽዉ ሜካፖን 😅😅 አራግፈሽዉ ብሆን😅😅😅

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 18 днів тому +72

    ስታስጠላ በማርያም ደሞ አለባበሶ ሲዘጋ ከሀይሚጋ በምንም አትወዳደር የምትሉ😏😏😏ሀይሚዬ የኔ ወርቅ ከፀባይ ፀባይ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 18 днів тому

      ichi kotatami

  • @ዓሳዲዓዘዎtube
    @ዓሳዲዓዘዎtube 18 днів тому +74

    እንካን ለኣመታዊ ቅዱስ ገብርኤል ክብሬ ባኣል ብሰላም ኣደረሰን ደምሩኝ በማርያም🥰

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 18 днів тому

      ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

    • @asratmegerssa8071
      @asratmegerssa8071 18 днів тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FntueYebrue
      @FntueYebrue 18 днів тому +1

      እንካን አብሮ አደረሰን

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 18 днів тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZinetSeid-k3s
    @ZinetSeid-k3s 18 днів тому +75

    የምር ሀይሚየ ቃል የለኝም ጀግና ነሽ የኔ 🦋🦋🦋የዘመኗ እንቁ ብርቅየ ሤት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ❤❤🦋🦋🦋

  • @OseboGirma
    @OseboGirma 17 днів тому +13

    ሀይምዬ ምን ዓይነት እንቁ ሴት ናት ጀግና በነገራችን ለይ ሀይሚ ቡሯክን ታፍቅረሌች በጣም 100%

  • @MuhammedK-sb2ck
    @MuhammedK-sb2ck 18 днів тому +115

    ኮሜት ፅፈ አላቅም ዛሬ ልፃፍ ሀይሚ በጣም ትግስተኛ ልጅነሽ በጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኑ ቶሎእስኪ አሲዩኝ👍👍

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 18 днів тому +253

    ፕራክ ነው መሰል ደስ ይላል ዛሬ💝💝💝ሀይሚዬ ከጎንሽ ነን የሚትሉ❤❤❤👍👍👌

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 18 днів тому +1

      ደምሪኝ❤🎉

    • @sofiasofi5432
      @sofiasofi5432 18 днів тому +1

      Burk MN honey neh Srah Hulu yastelal.kante yemthad Set agnitahal.Benath Haimin Tewat
      Haimi malet Liyu Sew nat.yene
      Daimed Siwedish❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኢክራምየወሎልጅ
      @ኢክራምየወሎልጅ 18 днів тому +1

      አወ ፕራክነው

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 18 днів тому +2

      ፕራንክነዉ

    • @mdabdol8042
      @mdabdol8042 18 днів тому +1

      የዘሬው ይመስለል

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 18 днів тому +196

    እኔ በጣም ከፍቶኝል በሀይሚና በብርኬ እደኔ የከፋችሁ ያች አድስ የመጣችው ልጆ ማየት አልፈልግም የምትሉ 🙏

    • @MEf-h3k
      @MEf-h3k 18 днів тому +1

      ሲመስለኝፕራክነው

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 18 днів тому

      እንዴት እንዳስጠላችይ😮😮

    • @LidetYacob
      @LidetYacob 18 днів тому +1

      በጣም ስነስረአት የሌላት ወይኔ ሳያት ሊያስመልሰኝ ነው

    • @WafshgEdgdjhg
      @WafshgEdgdjhg 18 днів тому

      እኮ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 18 днів тому +1

      መቶ በመቶ ፕራክ ነው ግን ቢሆንም ያስጠላል እጭ

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d 8 днів тому +1

    B&H የኔ ዉዶች 💞💞🥺🥺

  • @ዩቲብ-v1c
    @ዩቲብ-v1c 18 днів тому +137

    ስሙኚማ አባታችሁን እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ጉሉ አሚን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 18 днів тому +117

    ማነው እደኔ ሀይሚዬ የሚወድ❤

  • @DhDg-yc4mq
    @DhDg-yc4mq 18 днів тому +83

    አይ ሀይሚየ የኔ ጀግና ሜካብሺ እዳይረክግፍ አለቻት እኔ ማለጣ ዝንጆሮ የመሰለች ልጂ መጀመርያ አለባበስሺን አስተካክይ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሀይሚ የኛ ጀግና ወደፊት❤❤❤❤

  • @Opu111-wb1tp
    @Opu111-wb1tp 17 днів тому +1

    ወይኔ ስደት ሆንኩኝ ምን አባቴ ልሁን ሱሱ የምትባለውን ልጅ እጆን ነበር እምቀለጥማት ይቺ ደነዝ ሀይሚየ ጨረቃዋ ሰላም ስትላት እደት አባቶ እደተፀየፈያት አጀቴ ነው እርር ያለው ግን ሀይሚ ጀግናዋ ብርቅየዋ የኔ ታጋሽ አኮራሽነ አታለቃቅስም የሴት ወድ ናት❤❤❤❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 18 днів тому +14

    ወይኔ ብሩኬ ቀፈፍከኝ ሐይሚዬ ከንዚህ ጋር ደግመሽ እንዳትገናኚ እራስሽን አታርክሺ ከዝች ዝተት ጋር እራስን ማዋረድ ነው

  • @DsrwDste
    @DsrwDste 18 днів тому +92

    ጭራሽ ከሀይሚጋ ለመወዳደር ያምርሻል ካለባበሷ ደሞ እንዴትነው ምታወራ አስቀያሚ🤧🤧🤧🤧😏😏😏😏😏😏😏😏😏
    ዛሬ ሰብስክራይሜን አነሳሁ ✋✋✋
    ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ በጣም ነዉ የምወድሽ ስዉ ስታከብሪ አለባበስሽ ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 18 днів тому +25

    ይቺ ሶስና የሚትል ልጅ ሁላተኛ ማየት የማይ ፈልግ 👍👍👍ሃይሚ ❤❤❤የኔ ፀባይ ሰናይ የኔ ጨዋ 🫶🫶🫶🫶❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaRaa-b2b
    @RahmaRaa-b2b 17 днів тому +2

    አረ ሀይም ትንሽ ተሰስተሸል ኮፊየዉን እዘሽ አትሮጭም ነበሪ የኔ ዉድ አንች ትለያለሽ ሴትነትሽን አሰይተሻተል የኔ ጀግን💪💪💪

  • @sinkeseseba6563
    @sinkeseseba6563 18 днів тому +71

    Haymin gaarii gotte warri jettan like taasisa

    • @RahmaRahma-z8v
      @RahmaRahma-z8v 18 днів тому

      Mudi ittinqabate akka wan anati nati tolle. Jechi haymin jeteni

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 18 днів тому +54

    የሀይሚየ አለባበሰ የተመቻቹ 👌ሀይሚ የኔ አንደበተ ጣፋጭ የቡራ ንግሰት ዉበቱ ደፍቶብሻል ደሞ ልእልት መሰለሻል❤ ቡራየ በዝምታዉ ገዳይ የእናቱ ልኡል አንድ ላይ ሰትሆኑ እኮ ዉበታቹ ❤ልጁቱዋ ግን አነጋገርዋ ዘጋን ኤጭ😌

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 18 днів тому +9

    ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ?ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል ይላል ጠቢቡ ሰለሞን ።ይችን እንቡጥ ፅጌረዳ በምን ቃል ልግለፃት? ኡፉፉፉፉ የኔ እርግብ፣ካሰብሽው ፈጣሪ ያድርስሽ፣ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ያለው ማነው?ተባረኪል አሁንም።

  • @AaSs-q1i
    @AaSs-q1i 18 днів тому +6

    ጥቅሽ የሆሽልጂ አነጋገርሽ ሲምር ለራሱ አደኛ ሀይሚየ❤

  • @tube3531
    @tube3531 18 днів тому +81

    😂የኔ ጀግና😂😂ሀይሚነት😂😂ሜካቦንአርግፍላት😂ብሩክ ግን አተ ነክ የምታስደፍራት።።።እዉነት በምወድክ ልክ ጠላሁክ😮

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z 18 днів тому +20

    ብሩክዬ በነገራችን ላይ በጣም ታሣፍራለሁ በእውነት የወንድ ልጅ እምነት እንዳይኖር ነው ያደረከው

  • @gvff5234
    @gvff5234 18 днів тому +70

    ሀይሚየ የኔጨረቃ
    የኔጀግና
    የኔአስተዋይ
    አቤት ንግግር ምንልበልሺ ሁለነገርሺ ስረአት ያለሺ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወደፊት

  • @ghdt7801
    @ghdt7801 17 днів тому +1

    ሀይሚ ከኒ ሌላ ሴት የለም ብላ ነበር ብሩኬ ወደፊት የኒ ሸበላ❤❤❤❤❤

  • @HtveFet
    @HtveFet 18 днів тому +38

    ብሩክ ምን ጋጥወጥ ልጅ ናት ይዘህብን የመጣከው 😂ሀይሚየ የኔ እንቁ ሴት ሁሌም ከጎንሽ ነን 🥰🥰🥰

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb 18 днів тому +93

    አረ ሀይሚየ ምን ልሁንልሽ ምን አባቴ ልሁንልሽ የኔ አስተዋይ የኔ እስማርት ፣የኔ ቆንጆ፣ከአፍሽ የሚወጡት ቃላቶች ያሰላላምምምምምም የኔ መምህር ሀይሚ ማር ሀይሚ ቆንጆ ሀይሚ ምን ልበል ቃላት አጠረኝ አንችን ፣የወለደች እናት ትባረክ ፣ጋይስ ዱአ አድርጉልኝ እንደእ፣ሀይሚ አይነት ልጂ እንዲሰጠን፣ብሩክ አታፍርም ሴተኛ አዳሪ ና የቤት ልጂ ስታስተዋውቅ ወይም እናት ና ልጂ ስታስተዋውቅ. እኔ ስለአንተ ፣አፈርኩ

    • @makii1286
      @makii1286 18 днів тому +2

      በጣም ጀግና አይገልፃትም🌹🌹🌹🌹

    • @PassKass
      @PassKass 18 днів тому +1

      Betam yes

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 18 днів тому +34

    ከሐይሚ ውጭ ማንም ማየት አንፍልግም የምትሉ😢😢👍👍ሐይሚ ጀግና ክብሯን የምትጠብቅ እደማንም በጥራቃ አደለችም😢👍👍

  • @MehertWenda
    @MehertWenda 17 днів тому +4

    የኔ ዉድ ሀይሚዬ ንግግሪሺ ብቻ ይበቃል እሺ የኔ ጣፊጫ ሁለ አትጥፊ ያለ አንች አይደምቅም ❤❤❤❤