ደስ የሚል ጊዜ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 3,5 тис.

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Місяць тому +1600

    የኔ ጠንካራ ወንድሞች🥲❤️🙏

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Місяць тому +16

      ወይኔ አስለቀሱኝ እኮ ወለሂ

    • @user-mz2bg7id3t
      @user-mz2bg7id3t Місяць тому +7

      አይለያችሁ ሁላችሁምጠካራናችሁ ❤

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso Місяць тому +7

      አይልያቺ ዉዶች 🥰🥰🥰🥰

    • @user-hu8id1lk3h
      @user-hu8id1lk3h Місяць тому +2

      ❣️❣️❣️🥰🥰

    • @Liyashimalis9626
      @Liyashimalis9626 Місяць тому +7

      ፈጣሪ ሁሌ አንድ ያርጋችሁ

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Місяць тому +1057

    በጣም ነው ምወዳቹ❤❤😢

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Місяць тому +7

      የጓደኛጥግይመቻችሁ
      አስለቀሱኝ🎉🎉🎉🎉

    • @user-df3cs1be6l
      @user-df3cs1be6l Місяць тому +5

      ሁላችሁንም እኛም እንወዳችዋለን

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Місяць тому +6

      ይሄን ሰሞን እባየ ጨረሳችሁት አይለያችሁ

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya Місяць тому +3

      አይለናችሁ ወለህ በጠም አለቀስኩኝ

    • @medilove1152
      @medilove1152 Місяць тому

      Ante ba kiremt endet kumtaa tadregalehe you have to change your stayle

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Місяць тому +70

    ዊና ዱሮም አስተዋይ ነህ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ እንደዱሯችሁ ስሩ ዊና ተባረክ ምርጥ ልጅ ነህ በይቅርታ የምታምን ደሞ ለየትኛው ጊዜ

  • @user-fy8th6dr9x
    @user-fy8th6dr9x Місяць тому +858

    እስኪ ዊና እና ማርቆስ ከነብሩኬ ጋር በመምጣቱ ደስስስስ ያለዉ🥺🥹🤍🫶💙🤌❤️‍🩹😘

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 Місяць тому +247

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢

  • @user-ih4kx8nr6j
    @user-ih4kx8nr6j Місяць тому +38

    ድንግል ማርያም ምስክሬነች እንደት
    እንዲለቀስኩ በስመአብ በጣም ደስ አለኝ ስለተገናኛችሁ

  • @aedajman8602
    @aedajman8602 Місяць тому +60

    ከሀዘን በኋላ ደስታ ከደስታ በኋላ ሐዘን አለ ከበሽታ በኋላጤና አለ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ብቻ እነዚህ እንቁ ወንድሞች ወንድማማች ስለተገናኘው በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @dawiteskender130
    @dawiteskender130 Місяць тому +110

    እመብርሀንን እደት ደስ እደለኝ ለምን እደለቀስኩ ስትተቃቀፈ አላቅም ማርያምን በጣም ነው ያስለቀሱኝ በመብርሀን አትለያዩ የጉደኛነት የፍቅር ጥግ እናተ ጋ ነው ያለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      በጣም ደምሪኙ ዉዴ

    • @dawiteskender130
      @dawiteskender130 Місяць тому +1

      ማርያምን ምንም የምገልፅበት ቃል አጠሁ ስተየ እደየሆቸው እየየሁ አለቅሰለሁ ለከም ደስታም ያስለቅሰን በማርያም በአከል አግቸችሁ አክብሮቴን ብገልፅላችሁ ደስ በለኝ በቃ አትለያዩ እደ በፊቱ ሁኑ የሄለን እና የማርክ ጎደኝነት ሌላ የዊና እና የማርክ ጉደኝነት ሌላ በቃ ጎደኝነታችሁ ይቅደም ከምንም በላይ በጣም ደስ ብሎኛን ማርያምን

    • @YengusDesyibelewKale
      @YengusDesyibelewKale Місяць тому

      እኔልሁ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅሪ ልሁማርእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Місяць тому +26

    ዋው ዋው ዋው ክብር ለድግል ማርያም ሊጅ ይሁን በጣም በጣም በጣም ደስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል ከምንበላይ ሰላም አድነት ፍቅር ይቀድማል እግዚያብሄር ይመስገን ዋውዋውዋውክብርለድግልማርያምሊጅይሁንበጣምበጣምበጣምደስስስስስስስስስስስስስብሎኛልከምንበላይሰላምአድነትፍቅርይቀድማልእግዚያብሄርይመስገን ❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Місяць тому +358

    ማነው እንደኔ በእንባ የጨረሰው አቃተኝ 😢😢😢ማርያም

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs Місяць тому +176

    ወይኔ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዊናን እና ማርክን ሳይ መለያየት ሞት ነው ለተዋደደ ሰው የምትሉ 👍😭😢

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Місяць тому +15

    በስመ ሥላሴ ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውዶች የድንግል ማርያም ልጆች ❤ እመቤታችን የድሮው አንድነታችሁን ትመልስላችሁ አይዞን ❤

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube Місяць тому +53

    በጣም ደስ ይላል❤

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 Місяць тому +193

    ማርክ እኮ የሴት ልብ ነው ያለው የዋህ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Місяць тому +13

    ወይ በስመአም እንደት ደስ እንደሚሉ❤❤❤❤ ፈገግታቸው ብቻ ደስ ሲል ማርያምን እንኳንም ተገናኛችሁ

  • @hiath
    @hiath Місяць тому +57

    እልልልልልልል ተመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም ላንተ ምን ይሳንሀል ሁሉ ነገር እኮ በእጅህ ነው ያለው 🙏 በእውነት የዛሪው ደስታየ ወደር የለውም እሰይ የኔ አበባወች ሁሌ ተደሰቱ❤❤❤❤❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Місяць тому +67

    የድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒ አለም ከክፋ ነገር ይጠብቃቹ ፍቅራቹ እንደ ዘር አሸዋ ያብዛላቹ❤❤❤❤

  • @user-gr6qt8no9n
    @user-gr6qt8no9n Місяць тому +10

    ፍቅር ያሸንፍል የእዉነት እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ አስተዋይ ልጆች የእዉነት አስለቀሳችሁኝ😭❤

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Місяць тому +62

    የሀገሩ አየርና ዝናብ የነፈቃዉ እስክ በለይክ አለህ በሰለም ሀሰበችንን አሰክቶ ለሀገራችን ያብቃን ደሚሩኝ ስዎዳቹሁ🎉🎉🎉

  • @meditube147
    @meditube147 Місяць тому +112

    የሙቢ ጨርሶ የመጣ 🙌🙌🙌የሰው ደስታ ምያስደስታቹ ላይክ👍💕🌸​⁠

  • @user-fl6zs3hb5n
    @user-fl6zs3hb5n Місяць тому +6

    ተመስገን ማርያም በጣም ነው ደስ ኣለኝ
    እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ
    የሃገሪ ልጁች❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Місяць тому +133

    ማርኬ ሲያለቅስ አብሬዉ😭😭😭አለቀስሁ💔💔💔የማርክ ልብ እንደ ሴት ነዉ የኔ እሩህሩህ🥺🥺🥺🥺

    • @FfCh-p4l
      @FfCh-p4l Місяць тому +4

      እኜ❤😢😢😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому +2

      ​@@FfCh-p4lደምሪኙ ወዴ

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 Місяць тому +2

      Enema😢😢😢🎉

    • @YdfTet
      @YdfTet Місяць тому +2

      😢😢😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      @@mayakabsh5515 ደምሪኙ ዉዴ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Місяць тому +49

    የኔሚስጊኖች ሁለቱም።በጣም ነበር ሚዋደዱት ሁለት ቅን ልብ ያላቸው እንኳን ተገናኛቹ ዊና ለማርክ ብዙ ዋጋ ከፍሎነበር ከሄሉበነበሩግዜ ለፍቅራቸውብሎ ደክሞነበር ግን ጌታ አልፈቀደውም

  • @ToOt-r7v
    @ToOt-r7v Місяць тому +8

    የማርክ ልብ የዊና ትልቅነት የ አፋ ናብሮ ግልፅነት እብሮነት ብቻ ሁሉም በደስታ ኑሩ የጋደኝነት ጥግ ሁሉም እንደ ጥዋት ፃሃይ ፍክታቹህ ነሩልን

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Місяць тому +138

    እነሡን አይቶ ያለቀሰ ማነው እደኔ😢😢
    እፉፉፉ ጌታሆይ አድ አድርጋቸው 💔💔🥺

  • @user-en1ve6wj9w
    @user-en1ve6wj9w Місяць тому +51

    ማርያምን እንደት ደስ እዳለኝ የኔውዶች ፍቅራችሁን አይቀንሰው መድሐኒዓለም❤❤❤

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 Місяць тому +5

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እንኳንም ተገናኛችሁ የኔ ልዩወች ፈጣሪ በአላቹህበት ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mirekatesehefera3022
    @mirekatesehefera3022 Місяць тому +73

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅር ነው እሚያምረው በናንተ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ እምትሉ በላይክ

  • @zone8505
    @zone8505 Місяць тому +152

    ቅማሞች መሲ እነ ቤከን ወንዴ እነ ዘለቀንም አበረታቱ😢😢😢😢ለምን ሀፍተሞች ቤት ብቸ እነሽቀብጠለን እነሱንም እነግዘቸው😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @MekyaSeid-pn5cl
    @MekyaSeid-pn5cl Місяць тому +7

    ወላሂ እኔጃ ለቅሶም ደስታም የሆነ ስሜትነው የተሰማኝ የኔውዶች ❤❤❤❤❤

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw Місяць тому +33

    ማርያም በጣም ደስ ይላል እግዚሃቢሄር ከናተ ጋር ይሁን አይለያችዉ እንወዳችዋለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wubegetachew835
    @wubegetachew835 Місяць тому +50

    ማርያምን ደስ አለኝ እንደኔ ደስ ያላችሁ ❤❤

  • @user-bt2ue8go3v
    @user-bt2ue8go3v 29 днів тому +2

    በህይወቴ እንደነዚህ አይነት የወንድ ጓደኛሞች ወላሂ አይቸ አላውቅም ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @user-zb9ym6yj1m
    @user-zb9ym6yj1m Місяць тому +22

    ማርያምን ይኸን ቀን ነበር ስጠብቅ የነበረው በጣም ደስ ይላል እንኳንም ተገናኛችሁ❤

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Місяць тому +20

    እናንተ ልጆች እግዚአብሔርን ምንም አይለያችሁ እንዲሁ እንደ ተዋደዳችሁ ኑሩ💚

  • @ToOt-r7v
    @ToOt-r7v Місяць тому +6

    የኔ ጠንካራወች የሁሉም አርአያ የጋደኝነት ጥግ ያየሁባቹህ ምርጥ ምሳሌዋች የአመቱ ምርጦች ብያቹህ አሎህ ባላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹህ ካሰባችሁት ባላይ አላህ ከፍ ያርጋቹህ

  • @dessalech899
    @dessalech899 Місяць тому +43

    እንደዚህ ነው መታምሩ ማርክ አትለቀሰኝ 😢😢 የምትሉ በላይክ

  • @MesiTube1
    @MesiTube1 Місяць тому +49

    ዋውውውውውውው እንኳንም ተገናኛችሁ በጣም ደስ አለኝ እፍፍፍፍፍፍፍ ማነው ዊናየና ማርክ መገናኘት የተደሰተ የዱሮው ደስታው ተመለሰ ዊናዬ እልልልልል የተደሰታችሁ በላክ አሳዩኝ ስደት ስልችት ያለኝ የመዳም ቅመም ነኝ እኔንም ደግፋኝ ኤፍ ዊናዬ ቡራ አትለፉኝ ሼር አርጉልኝ ስወዳችሁ የሰው ደስታ የሚስደስተው ብቻ ሳያቸው አለቀስኩ የምር 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 27 днів тому +2

    ስታምሩ በጣም ደስ ይላል ቀጣይ ከሄሎ አገናኛ ቸው በጭራሽ አትለያዩ❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Місяць тому +17

    ማርያምን ስለተገናኛችሁ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤

  • @MaseDfg
    @MaseDfg Місяць тому +25

    ማነዉ እንደኔ ማርኬና ዊናዬ በመገናኘታቸዉ ደስ ያለዉ በላይክ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Місяць тому +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅር ነው እሚያምረው በናንተ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Місяць тому +36

    ማርክዬ አይዞክ ሁሉ ለበጎ ነው ዊይና እንኳን ደስ አላችሁ ፊጣሪ ፉቅራችሁን ያብዛው❤❤❤

  • @kunnabasheerakkaparamba5280
    @kunnabasheerakkaparamba5280 Місяць тому +44

    ሁሌም አብራችሁ ኑልን አብራችሁ ስትሆኑ ትደምቃላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤ የመጄመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ስጡኝ

  • @Roziitube
    @Roziitube Місяць тому +3

    Walaahi ijoollee kana waliin nin bohe😭😭😭😭😭💔💔💔💔
    Wina mark helu rabbii jalaalaa keessan duraa isiinf ha deebiisu ilmii nama hangaa lubuun jiruu abdii hin kutuu 😢😢😢😢

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Місяць тому +23

    ኤሄ ጊዜ ናፍቆ ነበር ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል ❤️❤️🎉

  • @MaseDfg
    @MaseDfg Місяць тому +18

    የጓደኝነት ጥግ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ከክፉ ገነር የጠብቃችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-mt7tx5vn3c
    @user-mt7tx5vn3c Місяць тому +1

    ወላሂ በጣም ደስ የምትሉ ወንድማማቾች ናቹ አላህ አይላያያቹ ስወዳቹ ስታምሩ እኮ የእኔ ጠንካሮች እንዲ ነው መሆን ያለበት ውቦች አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-sh3wz5zt9i
    @user-sh3wz5zt9i Місяць тому +43

    ማርክየ የኔ የዋህ ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን ኣይዞህ ወንድሜ የማይ መለስ ግዜ እንጂ የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ለቦጎ ነው 😢

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 Місяць тому +29

    አልሃምዱሊላህ ስለ ሁሉምነገር❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ያ ምርጥ ግዜ ጎደኝነት በናተ ነው የሚደምቀው
    አትራራቁ pis❤ from saudi

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Місяць тому +18

    ሁለቱም ብዙ ለፍተዋል አምላከ አልፈቀደም ሁሉም እግዚአብሔር ሲጨመርበት ነዉኮ ደስ የሚለዉ❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Місяць тому +7

    በማርክ እና በዊና መገናኘት ማነዉ እንደኔ በደሰታ ብዛት ያለቀሰ😢😢😢❤❤❤👍👍👍

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r Місяць тому +3

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዘው ❤❤❤

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl Місяць тому +40

    አቤት እኛ ሴቶች ብንሆንአይንሽ ለአፈር ነበር የምንባባለው ወንዶች ንፁህ ነው ልባቸው በእውነት ማርክዬ በዊና ውስጥ ብዙ ነገር ያያል ያስታውሳል ብዙ ትዝታ አለ እና እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችሁ ❤❤❤❤

    • @NetsiNgng
      @NetsiNgng Місяць тому +1

      እኔእጅግ በጣም ንፁ ልብ አለኝ የምር ላለ ማካበድ የምር

  • @genetkeftassa7804
    @genetkeftassa7804 Місяць тому +14

    በእውነት የፍቅር ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር አይለያቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የፍቅር ትምህርት ቤት ናችሁ ❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Місяць тому +4

    ወይኔ ሶስት ጊዜ ደጋግመ ተመለከትኩኝ ማርክ እና ዊና አስለቀሱኝ የታፈነ ፍቅር ወንድማማችነት በጣም ያስቀናል በተለይ የዋህነታችሁ ለሰይጣን እድል አለመስጠታችሁ አስተዋይነታችሁን ያሳያል አምላክ አይለያችሁ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በርቱ ፍቅር ያሸንፋል

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv Місяць тому +16

    ማሻአላህ እንደዚህ አንድ ስትሆኑ ነዉ የሚያምርባችሁ አይለያችሁ❤❤🎉🎉

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Місяць тому +27

    ማርክዬ ኣይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው እንካን ደስ ኣለቹ ❤❤❤

  • @user-fj5xi6kt9r
    @user-fj5xi6kt9r 6 днів тому

    በጣም አስለቀሳችሁኝ በአላህ 🎉🎉🎉በጣም ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q Місяць тому +60

    የሰዉ ደስታ የሚስደሰተዉ ብቻ ላይክ👍💞❤❤

  • @setinayemam330
    @setinayemam330 Місяць тому +19

    እወነት በጣም ደስ ይላል ወድሞቸ ፍቅራችሁ ብዝዝዝዝት ይበልልን

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Місяць тому +2

    እችን የመሰለች ውብ ሀገር እያለችኝ ሳኡዲ በሙቀት ልቃጠል ሲያምር ግሪን ነው ቦታው❤❤❤❤

  • @user-yc2et5zm5h
    @user-yc2et5zm5h Місяць тому +31

    ❤❤❤❤እልልልልል ተመስገን አምላኪ
    ክሄሉጋር. ቢታርቁልን. በጣም ደስትኛነን ❤❤❤❤❤

    • @Salam-g1h
      @Salam-g1h Місяць тому

      Awu please efa ina biruk please 🙏 😢😢😢❤❤batami nwu menwodanachu astarku ka heleni gara❤❤❤❤

    • @user-vw1lr8tv9q
      @user-vw1lr8tv9q Місяць тому

      አልተጣሉም ግን ፍቅራቸው ነው የቀረው

    • @user-yc2et5zm5h
      @user-yc2et5zm5h Місяць тому +1

      @@user-vw1lr8tv9q አውቃለው።እንዳልትጣሉ ክን እኔ በጣም ነው የትደስትኩት ሄሉእና ማርክን እግዚአብሔር አንድ ያድርግልን እኔ ለቅዱስገብርሔል ስለት አስገባለው ሄሉናማርክን እድ ያድርግልን

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Місяць тому

      ​@@user-yc2et5zm5hአሜን🙏🙏

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Місяць тому +26

    እንኳንም ይቅር ለእግዚአብሔር ለመባባል አበቃቹሁ የምር ደስስስ ብሎኛል🎉🎉ሁለታቹሁም ውድድድድ ነው ማረጋቹሁ

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Місяць тому +3

    ድስ ይላል ማርክ አይዙህ አታልቅስ ዊናን ስታይ ብዙ ትዝታ ይኖራል ድግሞም ብዝምታህ ውስጥ ብዙ ነግር ይነብባል ማርኪ ያልፍል የትሻለውን ነገር ይስጥህ ማርክ ሀዝኑ ይብቃህ እንድ ብፊቱ ፍታ ብል ብጣም ቅዝቅዛሀል ፍዝሀል ክስትሀል ውድ እራስህ ትመለስ ማርክ ብትርፍ ታምራላቹህ

  • @user-us5lf4gb8m
    @user-us5lf4gb8m Місяць тому +16

    ማሻ አላህ ሁሉም ደስበሉኝ ይሄ ሳቅ ነው ሲናፍቂ የነበረ ፈጣር ይጠብቅቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Місяць тому +12

    የማርክን ስሜት በዝምታው ውስጥ የተረዳው እደኔ ማነው !!!

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w 25 днів тому +1

    ወላሂ አለቀስኩኝ ዴስ ስላለኝ ነው መሰል እፍፍፍፍ ዴስ የሚል ጊዜ😢😢😢❤❤❤❤

  • @hiweotyoutube5200
    @hiweotyoutube5200 Місяць тому +19

    ማርያም በጣም ነወ ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላቸው❤❤❤❤❤❤

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f Місяць тому +25

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ደስ የምትሉ ጓደኛሞች እድህ ነው የሚያምርባችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🌺🌷🌹🌷

  • @AregashignHabteMariam
    @AregashignHabteMariam Місяць тому +2

    እግዘብሔር ይመሥገን ዛሬ የደሥታ እንባ ነው ያለቀሥኩት አላውቅም ማርክዬ ትለያለህ እውነት ምናይነት ልብ ነውያለህ በጣም ደሥ ትላላችሁ ዊናዬ አንተ በጣም አሥታዋይ ነህ በእውነት ደሥብሎናል አትጠፋፉ

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Місяць тому +16

    አቤት ደስ የምትሉት የውነት ውሌም እደምለው ትለያላቹ በጣም ደስ ብሎናል እደዚ ነው ደስ የምትሉት🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍ከሀውን በዋላ ወደፊት ነው

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Місяць тому +19

    ኡፍፍፍ የጉዋደንነት ጥጎች የኔ ዉደች በጉጉት እጠበኩ ነበር የሰዉ ደስታ የመያስደስት ብቻ አይለያችሁ በሉት ስለ ተገነንታችሁ ደስ ብሎኛል ከዚህ ቦሀላ እንድትለያዩ አንፈልግም❤❤❤❤

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 Місяць тому +2

    በጣምነዉደስ ያልን ማርክ እናዋና ባድማየታችን ፈጣሪ ፍቅራችዉን አድያድርግላችዉ❤❤❤❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Місяць тому +12

    ደስ ስል አብሽሩ ሸይጦንን እድህ ነው ማብረር ቀጥሉበት

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +14

    ወድምች በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እደዚህ ነው የሚምረው ሁሌም ደስስስ ይበላችሁ የኔ ጀግኖች ኑሩበት ሁሌም እየሳቃችሁ ወድሞቸ❤❤❤❤😘😘😘♡♡😍😍😘😘😘🙏🙏🙏

  • @user-cc4kc2uk4u
    @user-cc4kc2uk4u Місяць тому +1

    ማርያምን አብሬ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ😥

  • @user-zz7db6uz8h
    @user-zz7db6uz8h Місяць тому +78

    እውይይይይ የዛሬወ ደስታየ ወደር የለውም ማርያምን በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ ተመስገን አምላኬ ሆይ አተ ምን ይሳንሃል🙏❤

  • @user-lm5nq8qq7s
    @user-lm5nq8qq7s Місяць тому +11

    የኔ አብሮ ማልቀስ 😢❤ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-lo8ot4vi8e
    @user-lo8ot4vi8e Місяць тому +1

    des stilu hulum endenanite techachilo binor hagrachin et bedresechi❤❤❤

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 Місяць тому +12

    ዋዋ ደስታዬ ከረሳዬ በላይ
    ፍቅራቹ ያብዛላቹ እወዳቹዋላ
    እግዚአቤር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ አይዛቹ ኡሌም ተደሰቱልን በርቱልን

  • @user-jc8co9xd7j
    @user-jc8co9xd7j Місяць тому +17

    ማሻ አላህ ቃላት አጣሁ የዴስታየ ብዛት የኔስስቶቺ እዴዚህ ስቶኑ ማየት ናፍቆኝነበረ

  • @user-wg6wv2bh8e
    @user-wg6wv2bh8e Місяць тому +2

    የኔ አባት ማርክ በጣም ሚስኪን ነዉኮ እሲ እምወዱት አሳዩኝ😢❤❤❤❤❤❤

  • @jamila690
    @jamila690 Місяць тому +13

    በቀጣይ ከነ አብርሽ እንጠብቃለን አንድላይ ሁላቹንም እወዳችዋለው የመዳም ቅመሞች ዊናን 100k እናስገባው

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu Місяць тому +17

    Uuuuufii akkami dasii nama jedhuu waqaa uuufii waqayyoo walii sin yaa dhisuu❤❤

  • @FyDt-g1g
    @FyDt-g1g Місяць тому +1

    ኡፉ ተመስገን 👏👏👏

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Місяць тому +10

    አይለያችሁ❤❤❤ዝናቡ በጣም ደስ ይላል እኛ እዚህ በሙቀት አለቅን ቦታው ደሞ በጣም ያምራል

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Місяць тому +14

    ማርክዬ ሚስኪን የኔ ወንድም ዊና ምርጥ ሰው ፍቅራቹ ደስ ሲል አዪለያቹ

  • @user-sp3dx9wv5e
    @user-sp3dx9wv5e Місяць тому +1

    Salamachew bezet yebal hulem abrachew nuru ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl Місяць тому +19

    ማነው እነሱን አይቶ ያለቀሰ ማርቆሴ የኔ ሆደ ባሽ አብራችሁ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 Місяць тому

      በጣም የምረ😢❤❤

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 Місяць тому +6

    እንደዚህ አይነት ፍቅር በዚህ ዘመን በማየታችን ደስ ይለናል❤

  • @burtaburta5763
    @burtaburta5763 Місяць тому +2

    ዋውው በጣም ናው ደስ ስትሉ አይለያችሁ ማራምን እስት ዎና ፍቂራይን ማየት ምትፈለጉል ዎና ጉዞ ዉድ 100k🥰🥰🥰🎉🎉❤❤

  • @zerubireda9842
    @zerubireda9842 Місяць тому +10

    ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው እሱ ያቃል👍👍👍👍👍

  • @user-fl2ty3uo7m
    @user-fl2ty3uo7m Місяць тому +13

    Wowww yene wudochi fetari ayileyachu 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Місяць тому +1

    እኛንም እንደዚህ ያስታርቀን ቸሩ እግዚአብሔር 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mq7wt1fj2w
    @user-mq7wt1fj2w Місяць тому +10

    በእውነቱ በጣም ደስ ብሎኛል ዊናዬ አብሮነታችሁ ስለተመለሰ ከሄሉም ጋር በፍቅር ካልሆነ ከማርክ ጋር በእህትነት በወንድምነት እንዲቀጥሉ ዊናዬ እነኤፋምብሩኬ የበኩላችሁን እንድትሞክሩ እንድታስታርቁ በእግዛቤር ስም እጠይቃለሁ አደራ ትረቁ ወቅቱ የፆም ወቅት ነው ሁላችንም ይቅር እንባ ባል አደራ❤❤❤❤❤

  • @Zainab-ey6ft
    @Zainab-ey6ft Місяць тому +9

    ወይይይ ደስስትሉ መሻአላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 20 днів тому

    እሰይ እንኳን ተገናኛችሁ ደስ ይላል እንደዚህ ነው የምታምሩት❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +18

    ስታምሩኮ የኔ ምርጦች❤