ፍቅረኛ አለኝ ስትለው ቀረፃ አቋርጦ ወጣ || ጋቢ ሾው || EP 26

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 706

  • @alazaralaka
    @alazaralaka  2 дні тому +240

    ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማረግ አበረቷቷቸው። youtube.com/@sherifart13?si=KWnR-D2MBtBpr454

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 дні тому +221

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ

    • @SacdiyoAxmed-d6b
      @SacdiyoAxmed-d6b 2 дні тому

      ሰlለላሁ aአለይህ ወሰላም

    • @SacdiyoAxmed-d6b
      @SacdiyoAxmed-d6b 2 дні тому

      sሰለላሁ aአለይህ ወሰለም

    • @sumeyuali1541
      @sumeyuali1541 2 дні тому

      صلى الله عليه وسلم

    • @emuayemn
      @emuayemn 2 дні тому

      ሱለላ ወአለሂ ወሰለም

    • @Hወሎየዋ
      @Hወሎየዋ 2 дні тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 2 дні тому +172

    የቁርአን አፍቃሪወች ሁሉ ድምሩኝ አብባችህ አትልፉ

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ

    ወይኔ ደስስ ሲሉ❤❤ወይኔ ፕራክ አድራጊዉ ፕራክ ሲደረግ ያበደ ነዉ😂😂😂በቀጣይ እዮብና ረዱ አቅርብልን❤❤

  • @MunaTube-l9m
    @MunaTube-l9m 2 години тому +2

    አላህ ሁሉም ቤተረዎችክ ወደ ቀጥተኛዉ መገድ ይምራልክ ሸሪፍ የኔ ዉዶች በጣም ደሰሰሰ ትላላቹ ፌቨንዬ የኔ ማር ሰወድሸሸሸ❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 дні тому +89

    ወይኔ ስወዳችሁ❤❤❤ ❤❤❤አላዛር የናቱ ልጅ ስወድህ የኛ ሸበላ❤❤❤❤❤❤

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 дні тому +44

    ስወዳቸው እንኳንም አቀረብካቸው ሁሌም ቢቀርቡ ብየ የምመኛቸው ልጆች

  • @mekyaendiris
    @mekyaendiris День тому +6

    ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ ሙስሊም እህቶቸ ወንድሞቸ ቁርአን አላስቀራኛለሸበካየ

  • @SoliyanEliyas-j8w
    @SoliyanEliyas-j8w Годину тому

    ስወዳችሁ እኮ በጌታ ❤❤❤❤ ኡፍፍፍ ዛራ ነው ይህን ቻና ላይ የገባውት ታላቅ እና ታናሹውን አይቶ የመጣ እንደኔ ❤❤❤

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 2 дні тому +57

    ijoollee kunii naa bochisanisii naa kolfisanisii bayyee jaladhaa mee warii akkaa Koo jalatanii like godhaa❤🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 дні тому +50

    ወይኔ እነዚህን ልጆች ስወዳቸዉ ግን ምንና ምን ይሆኑ❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 дні тому +8

    ምርጥ ወንድም እና እህት ስወዳቸው የእውነት እነሱ የሚሰሩት ቪዲዮ ያስለቅሰኛል በርቱልን የኔ ቅመም ስወዳት ፈቭንዬ 😍

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke 2 дні тому +15

    ታናሽና ታላቅ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ❤❤❤

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 2 дні тому +12

    ወይኔ እደት እደምወዳቸው ብዙ ሲያስለቅሱን ብዙ ሲያስቁን

  • @RahemathEthiopia
    @RahemathEthiopia 2 дні тому +10

    ታላቅ ወድም ባይኖረኝ ይቆጨኝ ነበር አልሀምድድላሒ ❤❤

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 2 дні тому +22

    ወይኔ ስወዳቸው 👌👌👌👌👌👌

  • @RahemathEthiopia
    @RahemathEthiopia 2 дні тому +10

    በጣም ነዉ የምንወዳቸዉ ግን እናትና አባት የላቸዉም ይመሥለኝ ነበር ወላሒ ብዙ ግዜ አልቅሻለሁ😢😢😢 በሚሠሩት ቨዶ በተለይ እሦ ሥታለቅሥ አጀቴን ነዉ የምበላኝ ቤተሠቦቻቸዉ በሂወት ሥላሉላቸዉ ድሥ ብሎኛል🎉🎉🎉

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 дні тому +2

      እኔስ ብትይይይ😢😢😢ማርያምን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 дні тому +114

    ቀጠይ እዮብን እና ረዱ ይቅራቡልን ያምትሉ ለይክ 👍😌😊😂😂

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 дні тому +15

    አቤት ስወዳቸው አላዛር አሳዘነኝ ስታምሩ

  • @ፍታዉ
    @ፍታዉ День тому +2

    እንየኮ የኡነት ኣስታናጋጅ እየመሰለኝ ያሳዝነኝ ነበር😂😂😂

  • @fafi2887
    @fafi2887 2 дні тому +182

    ታላቅ ወንድም ግን ታናሽ እህቱ ስታፈቅር ወይም ስታገባ አይወድም ለምንድነው እ አይ እኔማ ታላላቅ ወንድሞቼ እያሉ መቼም አላገባም😂😂😂😂

  • @eimanlove
    @eimanlove 2 дні тому +7

    በጉጉትነበር የምጠብቃቸዉ ወድምናህትናቸዉደ የምር።ቃለመጠየቅ ይቅረቡልንብየነበር🎉❤❤❤❤❤

  • @MelikamuMengeshaa
    @MelikamuMengeshaa 2 дні тому +8

    ትልያላችሁ ማርያምን ፈጣሪ ይጠብቃችኡ

  • @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
    @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ 2 дні тому +13

    ወይ ሰወዳቸዉ እኒህልጆች❤

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 13 годин тому +1

    ስታለቅስስ
    ስስትስቅም
    ስታበሽቅው እራሱ ሁሉ ነገሮ ጣፋች ናት❤

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 2 дні тому +5

    አላዘር ምስክን ናፋር 😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ይመቻችሁ የኔ ቆንጆዎች ❤️❤️p

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 дні тому +34

    ትነሽ ልጅ ናት አላል የኔ አባት በሳ እዴሜ ነኝ ግን ስደት ላይ ነኝ ቤተስብን አስተዳደራለው ❤❤❤😢

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 дні тому +2

      ህህት አገኘሁ😢😢😢ልክ እንደኔ😢😢😢😢❤❤❤ተመስጌንንንን ብቻ

    • @CjiviFufff
      @CjiviFufff 2 дні тому +2

      እኛማ በስራራት አመታችን ስደትነን አይደል

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 дні тому +1

      @@CjiviFufff በጣምም ከምርርር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የእድሜያችንንን ግማሽ ስደት😢😢😢😢😢😢

    • @banchTube
      @banchTube 2 дні тому +2

      አኛ እኮ ሁሌም ለቤተሰብ ትንሽ ነን

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 2 дні тому +12

    ማሻአሏህ እሱ ሙስሊም ነው የትም ብትሆን አሏህን አመስግኑ እሷንም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen 2 дні тому

      አሚንን ያረብ 🎉🎉

    • @AminatHusen-wz2yj
      @AminatHusen-wz2yj 2 дні тому

      ማነው እዴኔ ግራየገባው ውነትኛ እህትና ወዲም ከሆኑ እዴት ሀይማኖታቸው ተለያዩ ለማንኛውም እኖዳችሃለን

    • @NajatMohammad-jm1se
      @NajatMohammad-jm1se 2 дні тому

      Amiiiiiiiin yaa rabbii 🤲 ❤

    • @mesetawetyagatilejijesusis9666
      @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 дні тому

      በአባት​@A ሰለሚለያዮminat ነውHusen-wz2yj

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 18 годин тому

      ​@@AminatHusen-wz2yjአንዳንድ ሰዎች ክርስቲያን እና ሙስሊም ይጋባሉ ከዛ ልጆች ደሞ አንዱ ወዳ አባቱ አንዱ ወዳ እናቱ ይሄዳሉ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 дні тому +8

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸዉ🎉🎉🎉❤❤

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 дні тому +12

    እህትና ወንድም ናቸው ሙስሊምና ክርስቲያን ናቸው ሀይማኖታቸው ለምን እደተለያየ ማውራት አንፈልግም ብለዋል ❤❤❤❤❤

    • @ነኢ
      @ነኢ День тому

      እሱሙስሊም ነወይ

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن День тому

      @ነኢ አወ እስከመጨረሻው ብትሰሚው እሱ አላህን አመሰገነ እሷ እግዚያብሄርን አመሰገነች

  • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ

    ፕራንክ ቢሆንም ትክክል ነው ወንድም ፍቅረኛ ምናምን እያሉ እየተጃጃሉ ነው በዬሜዳው እዬወለዱ የሚጥሉት ከትዳር በፊት የምን ፍቅር ነው

  • @Bety2026
    @Bety2026 2 дні тому +20

    መግቢያዉን አይቶ በሳቅ የሞተ😂😂😂

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h 2 дні тому +4

    በጣም ነው የም ዋዳችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AynyeTubeአይንዬቱዩብ
    @AynyeTubeአይንዬቱዩብ 2 дні тому +73

    ወይኔ ስወዳቸው የኔ ልዩወች❤ ያማቼ ቦተሰቦች ደምሩኝ❤

    • @Briankidu
      @Briankidu 2 дні тому

      ለኔም መልሲ❤❤❤❤

    • @Zainab-p1h
      @Zainab-p1h 2 дні тому

      መልሺ ውዷ

    • @Zainab-p1h
      @Zainab-p1h 2 дні тому

      ​@Briaመልሺ ውዷnkidu

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 2 дні тому +5

    ወይኔ እነዚህን ልጆች ስወዳቸው❤❤❤

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 2 дні тому +10

    የኔ ውዶች በርቱልን በጣም እወዳችኋለሁ

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 2 дні тому +6

    በጣም ደስይላሉ ❤❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 дні тому +8

    ኣላዛር ምርጥ ሰው የናቱ ሉእል❤❤❤❤ታላቅ ወንድሜ ማለት ሁለተኛ ኣባት ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 2 дні тому +8

    ፍቅረኛ አለኘ ስትለው አቌርጦ የወጣው በሙስሊም ይህ አይነት ተግባር የተከለከለ ነው ምንም በሀይማኖት ቢለያዬ እህቱ ናት ይደብረዋል ነጃሳ የሆነ ስራ ነውኮ

    • @meriamseid
      @meriamseid День тому

      እሱሙስሊምነዉዴ

  • @አቤየራያዋ
    @አቤየራያዋ 2 дні тому +19

    ማነው እንደኔ እሚወዳቸው❤❤🎉

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 2 дні тому +5

    ውይ ሥወዳችሁ የኔውዶች❤❤❤

  • @MkK-b4h
    @MkK-b4h Годину тому +1

    በጣምነውምወዳቹ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fethabsr
    @fethabsr 2 дні тому +8

    አልሀምዱሊላ ሲል ሰማሆ ልበል

  • @tube-ff9ns
    @tube-ff9ns 2 дні тому +5

    የምወዳቸው ልጆች❤❤

  • @Lij_Salamlak
    @Lij_Salamlak 2 дні тому +8

    ከልጅቱ መብራት ይዞኛል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 2 дні тому +12

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zd2543
    @zd2543 2 дні тому +5

    ስወዳችሁ የምትሰሩት ስራ ሲመቸኝ ትወና አንደኛ ናችሁ ትለያላችሁ በርቱልን🥰🥰ፕራንኩ እዉነት መስሎኝ ነበር እኔ ራሱ አይዞህ አላዛር😅

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 2 дні тому +44

    ወይኔ ስለነዚልጆቺ ማወቅ እፈልግ ነበረ ማለቴ ወድምና እህትነታቸው የውነት ነው ወይስ ሚለውን ስወዳቸው😊 ገና ልሰማቸቸው ነው እናቀጣይ ኢክራምና ኢሳምን አቅረሰብልን 😂እነሱልጆቺ ተጋብተውልን እርፍብለን 😂ጠይቅልንሲ አላዘር

  • @dv1rnነኢመ
    @dv1rnነኢመ 2 дні тому +2

    ኡፍ፡ወንድም፡መኖር፡😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
    13:49

  • @BileenNagash
    @BileenNagash 2 дні тому +5

    Dhugumaa obolewani bayee das namaa jedhuu ❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 дні тому +2

    ስወዳችሑ ❤❤❤አላዛር ልዩሰው እኮነሕ😂😂😂❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ

    47 ነኝ ክክክክ ላይክ ልለምን እ😂😂

  • @Fawzya-xs1ct
    @Fawzya-xs1ct 2 дні тому +11

    የዉነት ወንድምና እህትናቸዉዴ

  • @AliAlnaqbi-i9d
    @AliAlnaqbi-i9d 2 дні тому +14

    ዋዉ አላዘረ😂😂😂 አይዞህ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 дні тому +6

    😂😂😂😂😂አይ አላዛር አክተር ቃለ መጠይቅ ስጠይቅ ነው የተሸወድከው😂😂😂😂 ኧረ ውይ ይመቻችሁ እህትና ወንድም❤❤❤

  • @Enanu-rs1wi
    @Enanu-rs1wi 2 дні тому +5

    ሥወዳቸዉ😂😂❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 дні тому +9

    በጣም ነዉ የሚያሰለቅሱኝ እመቤቴን ሁሌም ሳያቸዉ ወንድሜን እያሰታወሰኩኝ አለቅሳለዉ የነበረኝ አንድ የኣይኔ ብሌን የምለዉን ወንድሜን ሞት ነጠቀኝ በቃ እህትና ወንድም አንድላይ ሳይ ይከፋኛል እናት እና አባቴንም አጥቻለዉ ግን የወንድሜ ሞት እኔን ሰብሮኛል በቃ ባጠቃላይ ቤተሰብ ሰብሰብ ብሎ ካየዉ የሚቀድመኝ እንባዬ ነዉ እነዚ ልጆች ደሞ በጣም ያሰለቅሱኛል እወዳቸዋለዉ 🥺😥😥😥🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @HalimaHalima-xx7qn
      @HalimaHalima-xx7qn 2 дні тому +1

      አይዞሽ ማር ሁላችንም ወደዛው ነን እሽ

    • @Anthony-m5l3x
      @Anthony-m5l3x 2 дні тому

      Egzyabehre betsabe yesteshe

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 2 дні тому +1

      ኣይዞሽ እኔም በጣም ነው እምያስለቅሱኝ ታላቄ ስደት ታናሼ ጦርነት ስለ ነጠቀኝ አባቴም ሞት ነጠቀኝ

    • @DemewoeAlemu
      @DemewoeAlemu 2 дні тому +2

      አይዞችሁ እህቶቸ ሁላችንም ወደዛዉ ነን ሁሉም ሰዉ የላይ ፈገግታ በሆድ ደሞ የተዳፈነ እሳት አለ በዉስጣችን በሰዉ ቤት ሁነን ስናለቅስ እንዉላለን ገጠር ደዉየ ሌላ ቤተሰብ አዉርቸ አባቴን ሳጣ በጣም አለቅሳለሁ ለሁላችንም ሀዘናችንን ከሆዳችን ያዉጣልን ጀነተ ፊርዶስን ይወፍቅልን ዉዶቼ አይዞችሁ

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv 2 дні тому

      @@HalimaHalima-xx7qn እሺ አመሰግናለዉ 🙏

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 2 дні тому +2

    ወይኔ በላቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HfgJff-le8zu
    @HfgJff-le8zu 15 годин тому

    አረ ስወዳቸው አነዚህ ልጆች ብዩቱብም እንጠብቃለን ❤

  • @Ek_bint_babaG-yh1vw
    @Ek_bint_babaG-yh1vw 2 дні тому +3

    ለመሆኑ እደት ነበር የተበላነዉ🤔 😂😂እኔማ ማመን ትቻለሁ የእዉነት ባለቅሱም አላለቅሥ🥺ምን ጉድ ነዉ

  • @saiedasaieda8683
    @saiedasaieda8683 12 годин тому +1

    መሸአላሕ❤❤❤❤❤❤❤

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 2 дні тому +5

    እውነት ለመናገረ ትንሸ እህት ቢኖረኝ በየ ተመኝቼ አለሁኝ በናተ የተነሳ❤❤❤

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 2 дні тому +29

    ቀጣይ እኔ ትቅረብ የሚል እስቲ ልያችሁ የመዳምን ብሶት ልተፍሰው 😅

  • @takazatasdknvf1497
    @takazatasdknvf1497 5 хвилин тому

    ስዎዳችሁ እነዚ ልጆቹን ❤️🤣🤣

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 2 дні тому

    ክክክክ😂😂ወይኔውሀአላለም አላዛር ውይይጩከቱእኔንእራሱ

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 13 годин тому

    አልሃምዱሊላህ ተልቅም ወንድሞች ተንሺም ወንድሞች አሉኝ❤❤❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 дні тому +7

    የኔ ውድች ስወዳችሁ ማነው እንደኔ እሚወዳችሁ🌹🌹🌹🌹💋

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 2 дні тому +3

    😂😂😂😂ወይኔ በለቻው

  • @RahimaB-semku
    @RahimaB-semku 2 дні тому +6

    እንዴት እንደምወዳችሁ በጣም አስተማሪ ነው የምትለቁት

  • @حواءاا
    @حواءاا 2 дні тому +10

    የኔኮሜትእማይታየዉለምንይሆን❤😢

  • @Almemehs
    @Almemehs 2 дні тому +3

    ታድላች በጣም ነው የምወዳችሁ እኔ ግን ታላቅ ወንድም የለኝም

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 2 дні тому +17

    ሸሪፍ አልሀምዱሊላህ አላ ለካ ሙስሊም ናው ባጣም ናው ምኖዳቹሁ🥰🥰🥰

    • @Guggi-zw4ev
      @Guggi-zw4ev 2 дні тому +1

      አላህቱም ይወፍቃት እሰልምናን

    • @ስብራቴ
      @ስብራቴ 2 дні тому

      @@Guggi-zw4ev አሚን ያራብ

    • @Sara-d4n5t
      @Sara-d4n5t День тому +1

      ​@@Guggi-zw4evከፈለገ እሱ ይመለስ እስዋ ወዴት

    • @Guggi-zw4ev
      @Guggi-zw4ev День тому

      @@Sara-d4n5t ጉድበል አሏህ ከፈቀደላት እሷ ከፈለገች አንቺ ምድነሽ አስገዳጃነሽዴ

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe 2 дні тому +5

    💕💕💕💙 ሲያምሩ

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 20 годин тому

    ስወዳቹ ጠርጥሬ ነበር ልምዱ ድሮም እንደነበራቹ❤❤❤🎉

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub 2 дні тому +1

    ስወዳቸውየኔማሮች❤❤❤❤

  • @HannanP-v8b
    @HannanP-v8b 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @zumramehammed-e6n
    @zumramehammed-e6n 2 дні тому +11

    እኔ ግን አላዘርና አሷ መስለውኝ ነበር ፕራንክ አድራጊወቹ

  • @RhimatSahimal
    @RhimatSahimal 2 дні тому +3

    ወይኔ ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 дні тому +6

    ወድሟቻችን ግን ለምንድነው ስናፈቅር የማይወዱ😮

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 дні тому +2

    ትልቁና ትንሹን የሚወድ❤❤

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ День тому

    ሸሪፍ ስምህ ሲያምር በረቢ ማሻ አሏህ ለካ ሙስሊም ነህ❤❤❤

  • @ZeinaRababah
    @ZeinaRababah 2 дні тому

    ቀጣኝ እንዳልክና ሄሉ ይቅረቡ❤🎉🎉🎉

  • @feteheyaKedir
    @feteheyaKedir 2 дні тому

    ሲጮህ ፈርቸ አለፍ አደረኩት ልቡን ቀጥ አደረገው እኮ😂😂😂😂

  • @ሳሳይቱብ
    @ሳሳይቱብ 2 дні тому +1

    ሰወዳቸው እነዚህን ልጃች❤❤❤❤

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 дні тому +5

    ለካእኛቤት ብቻአደለም. 😅😅😅

  • @Zainab-p1h
    @Zainab-p1h 2 дні тому +5

    ሥወዳቸው

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 13 годин тому

    መዳኔ አሳዘነን ድንጋጤህ አሳዘንከኝ የምር ግን ምንም እኮነው ፕራክ ማይመስለው😂

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 2 дні тому +4

    ኧረ ይመችቻሁ😂😂

  • @YamenMaza
    @YamenMaza 2 дні тому +2

    ስወደቻው እኮ🎉❤❤

  • @امعل-ي7ط
    @امعل-ي7ط 2 дні тому +3

    ቴክቶክ ላይ አይቸ ነው የመጣሁት ፕራክ መሆኑን ለማረጋገጥ ማርያምን😂

  • @mrvip2067
    @mrvip2067 2 дні тому +1

    መሻላህ❤ ታምርላ ቺሁ እህትህ ንቁራን አቅራት❤❤❤

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 2 дні тому +3

    እደኔ እሚወዳቸው ❤❤❤🎉🎉

  • @FatihaFatiha-c2j
    @FatihaFatiha-c2j 2 дні тому +5

    አላሁመሰሌ አላህመሀመድ ዋአላልህ መሀመዲ

  • @Aster-8he4xo5x
    @Aster-8he4xo5x 2 дні тому +1

    ደስ ይላሉ♥️♥️

  • @Neima-k9t
    @Neima-k9t 3 години тому

    አላህ ሂድያ ይስጥልህ❤❤❤

  • @MaryMary-k6d
    @MaryMary-k6d 2 дні тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉ወይኔ ሰወዳቸው

  • @AlemBelay-g2y
    @AlemBelay-g2y День тому

    ታላቅወንዲም ጋሻነው መከታነው😊😊😊😊

  • @xpk5509
    @xpk5509 2 дні тому +3

    ሲያምሩ❤❤❤❤😂

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 13 годин тому

    መዳኔ አንተን interview ያድርጉልን ከስምህ ጀምሮ

  • @maseratalemu4849
    @maseratalemu4849 17 годин тому

    የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤