🛎️አንተን ብዬ ነው እዚ የቆየውት ሀይሚ አለቀሰች🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,7 тис.

  • @BirukTube-
    @BirukTube-  4 місяці тому +1311

    youtube.com/@eyuelxo_?si=fz0Pkn4gj4W7ZljR ቤተሰብ አበረታቱት ሰብስክራይብ እያረጋቹት🙏🙏🙌

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +1334

    ብሩኬ ለሀይሚ ትልቅ ቦታ አላው ከናቱ ባታች 😊😊ያምትሉ ለይክ 🎉🎉🎉😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 4 місяці тому +6

      ፎንቃ በፎንቃ ሆናችዋል በቃ ተነነጋገሩና ፍውራችውን እንይ

    • @KalkidanAvinod
      @KalkidanAvinod 4 місяці тому

      Sesemewu yene medeset mareyam ere betammm eko new menewedachewu

    • @ftmeamohmed
      @ftmeamohmed 4 місяці тому +2

      ደምሪኝውዴ❤

    • @AsterBelay-lu6fh
      @AsterBelay-lu6fh 4 місяці тому

      Himeyeyyyyy🎉❤ yeni feker

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 4 місяці тому

      😢😢❤❤❤

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 4 місяці тому +213

    ማነው እንደ በነዚህ ልጆች ፎቃ የጠለፈው 😅🎉🎉አይለያችሁ😢❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ

    ቡራዬ ለምን እደምታፈቅራት አትነግራትም እዉነት አይ ናችሁ ዉስጥ ሁለታችሁም ፍቅር ይታያል በወድ ልጅ ያምራል ፍቅር መግለፅ❤❤❤❤❤❤

  • @Etsub21
    @Etsub21 4 місяці тому +309

    በሃይሚ እና ቡሩኪ መካከል ልክ እንደሱ የሚገርም ፍቅር አለ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +2

      ቲቲየ ደምሪኝ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 4 місяці тому +68

    እመኑኝ እነዚህ ልጆች እንደ እዮባና እረዱ በዉስጥ ፍቅር ጀምረዋል😅😅❤❤ ለኛ አልነገሩነምጅ

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 4 місяці тому +262

    እንድትልያዩ አንፈልግም😢😢አብራችሁ ሂዱ ሀይምዬ 100k ስትገባ ፍራችሁን ትገላለፁ የምትሉ ብቻ ❤❤❤

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 4 місяці тому +3

      እነሱ ዛሬ ምን እየሆኑ ነው 😂😂😂😂ግን ዉድድድድድ ነው ማረጋችሁ 😂😂😂😂

    • @IndiaWomen-s5c
      @IndiaWomen-s5c 4 місяці тому

      አው እኛም እንርፋ 😀😀😀

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 4 місяці тому

      እረፉ አንድቀን ይሆናል😄😅

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 4 місяці тому +155

    እነዚህ እቁ የሆኑ ልጆች ስወዳቸው ግን ብራና ሀይሚ ተጣምረው በፍቅር ማየት የጓጓእደኔ❤❤❤❤❤

    • @wiwsjshjddhdh3772
      @wiwsjshjddhdh3772 4 місяці тому +1

      🎉❤❤❤

    • @SelamBogal-k6e
      @SelamBogal-k6e 4 місяці тому +1

      ቡራ ጠቆኝት ምንድነው

    • @grguhvgftsgggjyg8885
      @grguhvgftsgggjyg8885 4 місяці тому

      @@SelamBogal-k6e በግልባጩ የኔ ቆጆ ማለት ነው 🤗🤗

    • @MmN-fu5fi
      @MmN-fu5fi 4 місяці тому

      ክክክክክክ​@@grguhvgftsgggjyg8885

    • @grguhvgftsgggjyg8885
      @grguhvgftsgggjyg8885 4 місяці тому

      @@MmN-fu5fi የመዋደድ ስሜት ነው 😘😘

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 4 місяці тому +31

    ወይኔ ብሩኬ አንጀቴን በላኝ በጣም ይተክዛል ትለንትም የደበረው ከሃይሚዬ መለየቱን እያሰበ መሰለኝ እነደት እነደሚነግራት ፈርቶ መሰለኝ ሃይሚዬ በጣም ደስ አለኝ ብቻዬን ከሚሄድ ከአንተ ጋራ ብለሽ መነሳትሽ የቡራን ድብር ቱን ገፈፍሽለት በርቱ በሰላም ግቡ እግዝአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 4 місяці тому +5

      አዎ ከምር ትናንትም በጣም ከፍቶትና ደብሮት ነበር ጠርታ አዝናናይዉ ከዛ ፕራንክ አረገችዉ ዛሬም ከፍቶታል እየደጋገመ ትናፍቀኛለች ይላል የኔ ቡራ ፍቅር ከባድ ነዉ ልጆቹ በልብ ተሳስረዋል ሚዲያ የማይወጣዉ የሠዉ አይን ከባድ ስለሆነ ነዉ❤😢

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 4 місяці тому +1

      አሜን❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 місяці тому +192

    የፍቅር ጥያቄ ለማቅረብ ጊዜዉ ገና እንደሆነ ተናግሯል ፈጣሪ በልባቸዉ አስተሳስሯቸዋል ደስታችንን እንግለፅላቸዉ

    • @ShshhsBsshshhs
      @ShshhsBsshshhs 4 місяці тому +7

      በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር እስከሚያሳካላቸው መልካምነታቸውን ና ደስታችነን ብቻ እንግለፅላቸው እኛም የምን ፈልገው እዳይለያዩ ስለሆነ አናሳቃቸው💋💋💋💋

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 місяці тому

      ❤❤ልክ ብለሻል ማሬ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 4 місяці тому

      ቅመምዋ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 4 місяці тому +3

      አቺነሸ እተረዳሻቸወ ባለፈ አላዛረሚደያላይ ተነግሯል ብሩክ አሁንላይ ብዙ መሥራት ያለብኝ ነገረአለ አሧም ትምሀረቷን ትጨረሥ እወዳታለሁ ለሁሉም ጊዜ አለወ ግን የምግዜም ፀሎቴ የወደፊት ሚሥቴ እነደትሆንነወ ብሏል ደግሞም ትሆኒለች ብሏል ከዚህበላይ ምንተፈልጉ ጋይሥ😂ሚዲያላይፈቅሮኛሞች ነን ካላሉ ብላቸሁነወ እነዴ 😂😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 4 місяці тому +143

    ሀይሚ ያለ ብሩኬ ብሩኬ ያለ ሀይሚ አይጀምቅም ከምር የሆነ የጎደለ ነገር ያለ ነዉ የሚመስለዉ አበባዎቼ ሁሌም አትለያዩብን ቡራ የከፋህ ከሀይሚ ልትለይ ሆኖ ነዉ ለካ እሷ ደሞ አልለይም አብረን ነዉ አለች የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @shabashimahdi
    @shabashimahdi 4 місяці тому +113

    እስኪ በአላህ ተዋቸው እፍፍፍ አላህ ከአይን ያውጣችሁ ሁኔታዎች ሲመቻቹላቸው ማረግ ያለባቸውን ያረጋሉ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ምቀኛንም ይያዝላችሁ ሸይጣንንም ይያዝላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እናም ቡራ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል ይጨምርልህ አይቀይርህ ሀይሚዬ ቅመም ጀግናሽን ይጠብቅልሽ በተረፈ በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rich3344-p8f
    @Rich3344-p8f 4 місяці тому +869

    ኧረ ፍቅራችሁን ተገላለፁ እና እኛም እፎይ እንበል ተጨነቅንኮ ወገን😅😅😅😅😮😮😮

  • @HayatYemer-d6e
    @HayatYemer-d6e 4 місяці тому +222

    በሁለቱም መሀከል ከባድፈቅርአለየምትሉ😂😂❤❤❤

  • @beza4660
    @beza4660 4 місяці тому +25

    የልብን የሚአውቀው እግዚአብሔር ነው የተመኛችሁትን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ሀይሚ &ቤኪ የማያልክ ፍቅር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @Klakidan
    @Klakidan 4 місяці тому +620

    ማነው እነዚህን ልጆች ሣይ እንደኒ የመዳምን ስራ ትቶ የሚሮጥ ደምሩኝ ቅመሞች😅❤❤❤❤

  • @Tsehay219
    @Tsehay219 4 місяці тому +209

    እኔ እኮ ደስ የምትሉኝ ተቀቅፋችሁ በፍቅር አይን እዬታያያችሁ የምትከራከሩት ነገር ነው😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለማንኛውም እወዳችኋለሁ❤❤❤

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 4 місяці тому

      እኮ😅😅😅😅😅😅

    • @bireብሬ
      @bireብሬ 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 4 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👌👌👌👌🤣🤣👌😂😂

    • @Zinat9-jg2gt
      @Zinat9-jg2gt 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Hiwetube-mz2
    @Hiwetube-mz2 4 місяці тому +31

    ቡራየ በቃ በምትወዳት እናትክ ይሁንብክ ፍቅራችሁን ተገላለፁ በማሪያም እኛም እንረፍ ጌታን ለሷ እኮ ፍቅርህን ስለገለፅክ ከአላማክ እራክ ማለት አይደለም ስለዚህ አቅርብላት እንደውም እሷ ጋ ብኮን አላማክ ሁሉ ይሳካልካል ኡፉፉፉ ኧረ እኛም እንተንፍስ እባክህ ብሩኬ😢😢😢❤❤🎉

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 4 місяці тому +680

    ማነው እደኔ ቡሩኬ ላሃይሚ ያፍቅር ጥያቄ እስከ ሚያቀርብላት ድረስ የጨነቀው😢😢😢

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 4 місяці тому +988

    ቡራ እና ሀይሚን የምትወዱ እስኪ 100k አስገቡኝ

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 4 місяці тому +21

    እረ ማሪያምን ደስ ሲሉ ዲምቀታቸዉስ መቸም ተለያይታችሁ ማየት አልፈልግም ከምር በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube 4 місяці тому +151

    የኔ ስስቶች 💖💖ጨንቆኝ ነበር 🥺 ፍቅራችሁን ተገላለፁ እምትሉ እረፉ የምር እንደዚህ ይሻላቸዋል ሁሉም በግዜው ይደርሳል አሁን በግልፅ ፍቅራቸውን ቢያወጡ ብዙ ጣጣ ችግር ነው እሚመጣባቸው ከህልማቼው እንዳይሰናከሉ እምትፈልጉ ከሆነ ዝም ብላችሁ ውደዶቼው ብዙ አታውሩ🙌🙏

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 місяці тому +544

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 4 місяці тому +21

    ማነው አንድነ. ሱስ ይህንበት በጣም ነው ይምትምሩት ቡነት ክልይውቹህ ይምኛል ምርሜን ❤️♥️♥️♥️♥️❤️♥️♥️❤️❤️❤️❤️💋💋💋

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 4 місяці тому +1861

    ተፋፍረው ነው እንጂ ይፋቀራሉ የምትሉ 👍❤❤❤❤

  • @Hana-28b
    @Hana-28b 4 місяці тому +104

    ፍቅራችሁን ተገላለፁ የምትሉ ሰዎች ፍሬን ያዙ ልጆቹ ገና ናቸው ይስሩበት እንደዚህ ይሻላችኋል❤❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 4 місяці тому +1

      Eko abezute kayu mech abezachew gedata mawerat alebachew enda

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u 4 місяці тому +1

      ትክክል

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru 4 місяці тому

      Yass

  • @FhytGert
    @FhytGert 4 місяці тому +5

    የብራ እናት የእኛም እናት ደስብልኛል ደግስለሰማሁ እናታችን አሁንም ፈጣራይጠብቅሽ

  • @Marhaba-w7j
    @Marhaba-w7j 4 місяці тому +105

    ከዚህ በላይ ምን ይበሏችሁ ነዉ ፍቅር እዴት አታቁም እነሱ ፍቅር ዉስጥ ናቸዉ ከቻሉ ሚዳላይ ባያወጡ ደስ ይላል በጉጉት እይታዉ ይጨምራል

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 4 місяці тому +6

      እኮ😂ኮመቶች፡ተበጥብጦ😂ካልጠጡ😂አይገባቸውም

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 4 місяці тому +2

      ❤❤❤😂😂yessss👌👍

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 4 місяці тому +2

      ትክክል እንደዚህ አትበላቸው ዝም ብላቹእይዋቸው ❤

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 4 місяці тому +81

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

    • @ftmeamohmed
      @ftmeamohmed 4 місяці тому

      @@bitewm7998ደ ምሩኝስወዳችሁ አድስጀማሪነኝዩቱብ

    • @tgtra8041
      @tgtra8041 4 місяці тому

      አሜን

    • @mesijfgjvjcfzf6426
      @mesijfgjvjcfzf6426 4 місяці тому

      ኣሜን3🙏

  • @Tttttt-gf9tq
    @Tttttt-gf9tq 4 місяці тому +9

    አቤትልብለልብ ስገናኝ ደስይለል ጌታሆይ አነዝድንቅ ና ብርቅዬ የሆኑልጆች ከሰውአይን ከምቀኛ ከሸረኛ ጠብቅልን እናንተስትመጡ ሚዲየው ሁሉይደምቃል የሁሉ ድምቀቶች እኔስበናንተ ፍቅር ተጠልፌ ቀረሁኝ በቃ እወዳቹሃለሁ🌺🌺🌺😘😘😘

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 4 місяці тому +120

    የዘመኑ ምርጥ ዩቱበሮች ቡራና ሀይሚ የምትለዩብኝ ❤❤❤

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce 4 місяці тому +251

    እውነት በጣም ታምራላቹ ተጣመሩ የምትሉ ላይክ ❤❤❤

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse 4 місяці тому +14

    በራየ ሀይሚ 100k ስገባ ከማዝናናቱ ጋር ፍቅራቹህን ተገላለፁ እና እኛም በራሀይሚkስገባከማዝናናቱጋርፍቅራቹህንተገላለፁእናእኛምእንረፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sasaudi
    @sasaudi 4 місяці тому +192

    ለናታ ክብር ይገበዋል በናታ ነዉ
    እደዝ የሆነዉ ቡራ😢😂💕
    እናማ ፍቅራችሁን ተገላለፁ😂

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 4 місяці тому +328

    የተደበቀ ፍቅር አለ እዚህ ቤት አዉጡት 🥰🥰🥰🥰

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 4 місяці тому +16

      😂😂😂ከሁለቱም ታፍኖ ነው ብቻ ከወንዱ በፈነዳ

    • @እግዛቤሄርፍቅርነው
      @እግዛቤሄርፍቅርነው 4 місяці тому +9

      አዎ በህግ አምላክ ምንሼ እዴ ለኛም አሰቡልን ምግብ መብላያ ሰአት አጣሁ እኔ ❤❤❤❤ ባይገልጻችሁ እወዳችኋለሁ

    • @merimatadese9126
      @merimatadese9126 4 місяці тому

      አወ❤❤❤🎉🎉

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 4 місяці тому

      😂😂❤

    • @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ
      @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ 4 місяці тому +1

      አወ አለ እኛም ልንገላገል ይውጣ እነቱ😂😂

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 4 місяці тому +20

    ብሩክየ በምትወዳት እናትክ ሃይሚን ዝምምም ብለክ ልታኮርፋት አትሞክርርር እስዋ የዋህ ደግ ናት አንተም ጭምር አስደስታት ጭቅጭቅ የምትወድ አንተነክ ሁሌም ቢድዮ ሳየዉ እስዋ ፍቅርርር ናት ንግግርዋን ልቦናዋን ተይይ ተይይ በጎንዋ ቆንጂየ እንዳንተ ናታን አለ ጥንቅቅ ብለክ ያዛት

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 4 місяці тому +57

    ቡራ አንተ እራሱ ከፍቶሃል እኛም ከፍቶናል ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ቶሎ ተመለስ አትቆይ በተረፈ በሄድክበት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ማዘርንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 4 місяці тому +4

      😅😅ኧረ አብረው ነው የሚሄዱት ጨርሰሽ አላይሽውም እንዴ😂

  • @alemgena-po4fj
    @alemgena-po4fj 4 місяці тому +40

    ወይ ጉድ አንተ እራሱ መለየቱን አልፈለከዉም እኮ ቢነግራትም ባይነግራትም ይወዳታል ከልቡ❤❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 4 місяці тому +11

    ብሩክየ የሃይሚ ችህኮላታ ታመጥለክ ትጭርሽለክ ክክክክክ አታስኮርፋት ያቺ ቆንጆ ልጅ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 місяці тому +78

    ሚዲያ ላይ የተወራ ፍቅር እያየነዉ ነዉ አናስቸኩላቸዉ ጊዜዉ ሲደርስ ይፋ ያደርጉልናል በትዕግስት እንጠብቃቸዉ

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 4 місяці тому +1

      ውዴ ንግግርሸ በጣም ተመቸኝ እንደዚህ አትበላቸው❤❤❤ ለሁሉም ግዜ አለው❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatiyaFatiya-xb4od
      @FatiyaFatiya-xb4od 4 місяці тому +1

      በትክክል❤❤❤❤❤❤

    • @الْحمدوللاح
      @الْحمدوللاح 4 місяці тому +2

      በጣም ወላሂ 💐💐👍👍👍👍👍👍

  • @Simere-tube.21
    @Simere-tube.21 4 місяці тому +186

    የእናተ ድብቁ ፍቅራቺሁ ወጥቶ ለማየት ያብቃን🙌😁

    • @Elu806
      @Elu806 4 місяці тому +2

      አሚን😊

    • @gddg8196
      @gddg8196 4 місяці тому +2

      አሚንን

    • @Mitatubegt
      @Mitatubegt 4 місяці тому +2

      አሜንንን 🙏

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc 4 місяці тому

      ትክክል የምር

    • @sስነኝታስፈኘወ
      @sስነኝታስፈኘወ 4 місяці тому +1

      አሚን የረብ እኔም የገገውት ግን ፍቅር ሚዲየ ከቀረበ ዘለቄታ ዬለውም በስንት አዱ ኢጂ

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d 4 місяці тому +9

    ሀይሚ የኔ ዉብ ስዉድሺ ከልቤ ነዉ ግን አድ ነገር ልበል ሆድሺ የሜሳይ ልብስ አትልበሺ ሙሉ ፍሺን ቀሚሶች ልበሺ እኔ ስለምወድሺ ነዉ እዲህ ያልኩት ካጠፍሆ ይቅርታ ብሩም በጣም እወደዋለሁ ለሴት ልጂ ያለዉ ከብር በጣም ያስደስተኛል ያሰባችሁት ቦታ ደርሳችሁ በፍቅር ተታምራች ያሳየን❤❤❤❤❤❤❤

  • @GjGi-w5r
    @GjGi-w5r 4 місяці тому +87

    የድብቅ ፍቅር ስቃይ ነው መጨራችሁን ያሳየኝ❤❤❤😂

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 4 місяці тому +73

    ውይ ብሩኬ አትለያዩ በናትህ አብራችሁ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሱስ ሆናችሁብኛል ፡፡ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @TeshitekemalMohamed-ie6tr
    @TeshitekemalMohamed-ie6tr 4 місяці тому +2

    ሙድ የሰደት አህትመንድምቼ አላህ የአርፈት አንጅራ ይሰጠን😢❤ያረብሀ ገራችንንም ሰላ ያድርግልን የሚሳነሙ😢❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @hafiyahafiya154
    @hafiyahafiya154 4 місяці тому +90

    ማማነው እደኔ ሀማን ና ቡራን የሚወድ ❤ አቦ ሰላማቹ ይብዛ ሁላቹም ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ🤲

  • @EnatEth
    @EnatEth 4 місяці тому +51

    ይመቻቹ እሔ የታፈነ ፍቅር መች ይሆን የሚፈነዳዉ የባሰ ቀን እናቴ አላማይ የሚባል ነገር የለም ሰላማቹ ይብዛ

    • @wsf7216
      @wsf7216 4 місяці тому +1

      😆😆😆😆

    • @Made262
      @Made262 4 місяці тому +1

      ትምህረቷን ስጨረስ😂😂🎉🎉

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 4 місяці тому

      😂😂😂rrre

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @محمدالعموش-ظ7ق
    @محمدالعموش-ظ7ق 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉 ለሙባረክ አፈር ሁለት ብሩክ እና ሃይሚ ሙባረክ ያስፈለገውን ነገር አግዙለት ናትን አስደሳለሁ ብሎ እየተሰገረ ነው መሰለኝ ግን ሁላችሁም ጥሩ ደረጃ ሳቁ ለሙባረክ እናት የእናት ደስታ ለሁሉም ደስታ ነው የፈለገው ነገር ይጠይቅ ሙባረክ አረብ ወላሂ እርዳታ ካስፈለገ እና ረዳዋለን እንረዳለን ላሙ ባርክ እናት

  • @Tig12342
    @Tig12342 4 місяці тому +51

    በውነት ደስ አለኝ ያህ ልጁ ሀይሚን ያፈቅራታል ምክንያቱም እሳ ፕራንክ ብላ መጨረሻ አከባቢ አመረው እንካን ሄደች ከዚህ ከብታጀራ

  • @saada5858
    @saada5858 4 місяці тому +39

    ይህን ጎደኝነታችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤የፍቅር ጥያቂህንግን አቅርበዉ ቀኑን በጉጉት ሞትን😂😂😂😢

    • @AmryAhmed-bq2bv
      @AmryAhmed-bq2bv 4 місяці тому +4

      ከዩቨርስት ቦሀለ ቀለበት አስረሎ አለ አልሰመሽም እዴ

    • @ftff2963
      @ftff2963 4 місяці тому +1

      ኢንሻ አላህ😂😂😂😂😂

  • @Menbulala
    @Menbulala 4 місяці тому +5

    እናንተ እንዳትለያዩ ሁሌም እንዲ ነው የሚያምርባችሁ የኔቅመም ቡራ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 4 місяці тому +46

    እናንተ እና ሩታ የሌለችበት ዩትዩብ ደስ አይለኝም ስታምሩ እኮ ❤❤ሁለታችሁም አንድ ላይ ስትታዩ ግርማ ሞጎስ አላችሁ ❤❤❤❤

    • @አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
      @አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ 4 місяці тому

      በይእነዛውሸታሞችጋርአታወዳድሪያቸው ሃይሚኮሞታትበልጣታለች የቤተሠቦቹክብርብቻይበቃል

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 4 місяці тому

      @@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ 🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫ብቻልሽ ይሄ የኔ ሀሳብ ነው የራስሽን መብትሽ ነው

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 4 місяці тому +8

    ኤረ ተዉ ፀጉርዋን አተበላእባት ብሩክ ፀጉርዋ በጣምምም ቆንጆ ነዉ ምንምምም የጎደላት የለም ሃይሚየ ቁመትዋነው ቁመትዋ ደግሞ ሴት ልጅ እንካን ሆነች ጫማ አለ ወንድ ልጅ ማጠር ነዉ መጥፎ😂😂❤

  • @susu_የመዳሟታክሲ
    @susu_የመዳሟታክሲ 4 місяці тому +57

    ኡፍፍፍሸ የፈገግታወቼ ምንጭ ወሏህ ምኞቴ አብራችሁ እንድሄዱ ነበር ሁሌም አንድጋር ደስተኛ ሆናችሁ ኑሩልኝ እወዳችሁዋለሁ በመሀከላችሁ ማንም አይግባ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      እህቴ ደምሪኝ

    • @UgDy-v6u
      @UgDy-v6u 4 місяці тому +1

      እኔህትሽ ሠብስክራይብ ላይክ አደረኩሽ❤❤❤

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 4 місяці тому +159

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን የሚሳነው 😢🥹🙏

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 4 місяці тому

      አሚን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SaadhaSaagha
      @SaadhaSaagha 4 місяці тому

      አሚን ያረብ❤❤

    • @fhfy3452
      @fhfy3452 4 місяці тому

      አሚን🤲

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 4 місяці тому

      አሚንንን ያርብ❤❤❤

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 4 місяці тому +3

    😂😂😂😂ተገላገልኩኝ አላለም ብሩክ ሀይሚ እኮ ፍቅር የሆነችልጅናት❤❤❤ ግን አንተም ብኮን ፍቅር የሆንክ ልጅነክ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 місяці тому +13

    እልልልልል የእኛም ምኞት ይሄ ነበር ሀይሚ የኔ ጀግና ደግ አደረግሽ እንወዳችኋለን

  • @wina-663
    @wina-663 4 місяці тому +40

    ወይ እናተ ልጆች ግን ኮሜንታተሮች እዳጋባቹሁ እዳፋታቹሁ እንደው ምን ይሻላቹሃል 😂😂😂 የምር ግን ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኛ ናቹሁ አንተ የሷ ድምቀት ነህ እሷ የአንተ ድምቀት ናት አብራቹሁ ሰሩ ❤❤

  • @Tttttt-gf9tq
    @Tttttt-gf9tq 4 місяці тому +2

    ብሩኬ አሰዘነህኝ ነበር የምር ከምወዱቱ ሰው መለየት በጣም ከበድነው አብረቹሁ በመሄደቹሁ መጣም ደስብሎኛል በቃ አይለየቹሁ የኔ ብርቅዬዎች በናንተ መሀል ንፈስ አይግበ ስቀጥል ቀጠዩን ቢድዮ በሀይሚዬ ቤት እጠብቃለን እወዳቹሃለሁ😍😍

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi 4 місяці тому +15

    ሀይሜን እና ቡራን እሚውድ ማነው እድኔ ፈቅር የያዘው ከነዝህ ሁለት ልጆች መለያይት የለባችሁም በርቱ ጉዞ ውድ ፊት

  • @iamoromofarist8344
    @iamoromofarist8344 4 місяці тому +54

    እውነት ተዘታዬን ቀስቀሳቹሁበኝ ከሰዓት ከሰዓት አሩንጉዴ ወሃ ያለበት ቦታ እየሄደ ደወሎ ሁሌም ነይ ሲለኝ ሰራም ቢኖረበኝ እንኩአን ተቼው ነበር የሚሄደው እዛ በወሃ ስነራጭ ስነጫወት ሳናውቀው ሰዓቱ ሄዶ የመሽ ነበር አቤት ያለው ደስታ የሱን ስልክ ነበር ከሰዓት የመጠበቀው ሁሌም 😢 ፈቅራችሁን ተገላለፁ መፋቅራቹህ ሁለታችሁም ያሰባቹበት ከመድረስ አይከልከለም መነም አያገዳቹህም 🙏🥰

  • @user-endekeld
    @user-endekeld 4 місяці тому +9

    ለምታፈቅሩት ሠዉ የሚሠጥ ስጦታ ሽቶ እና ስአት ይመችሽ ሀይሚ ተረድቶሻል😂 13:40 ለሚያፈቅሩት ሠዉ የሚሠጥ ነዉ እሷም ሠጠችዉ ኦ አይለያችሁ ዉዶቼ

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 4 місяці тому +25

    ተመስገን ጎበዝ ሃይሚየ እንኳን ከሱ ጋ ሄድሽ እንዴት ነው ደስ ያለኝ ማርያምን ኡፍፍፍ

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 місяці тому +78

    የእናንተ ፍቅር ይፍ በግልጽ የምትናገሩበት ቀን ናፍቀኝ ተፍፍራችሁ እንጅ ጥልቅ ፍቅር አላችሁ❤

  • @FetiyaKedir-n9d
    @FetiyaKedir-n9d 4 місяці тому +11

    ግንበጣም ነው ደስ ምት ሉኝ የሰፈ ልጆች ግን ስለወደዳት ስለወደቺው ብቻ የፋቅር ጥያቄ ይቀረባል እዴ ?ፊቅር እቃ እቃ ጫወታ ነው እዴ ከትዳር በፊት ፊቅር የለም መዋደድ ግን አለ ያሰቡትን አላህ ያሳካላቸው ቡርኬ እናትህ እኴንም አላህ አፋያ አረገልህ ሃይሚ በርቺ ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ይሆናል አብሸሩ

    • @Kamila-tm2rd
      @Kamila-tm2rd 4 місяці тому

      አች ቅናት አለብሽና ነው እኛኮ የሌላ ሁነው ማየት አፈልግምና ነው H❤M

    • @FetiyaKedir-n9d
      @FetiyaKedir-n9d 4 місяці тому

      @@Kamila-tm2rd kkkk አረ ቅናትአይደለም አላህ የፃፈውላቸው አለ እኔሞ ደሰይለኛል ባይኔ ይጋቡ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 4 місяці тому +50

    ወይኔ የኔ ሰቀቀን ጨረቃየ እኔን ይክፋኝ❤❤❤❤ቡራ ይዘሀት ሂድ ማንም የላትም

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 4 місяці тому +19

    የኔ ስስቶች ፈጣሪ አይለያችሁ የብሩኬን መግበያ አዳምጨ አልቅሸ ነበር መጨረሻውን ሳየው ደሞ ደሥ አለኝ ኡፍ እድህ ሆኖ መወደድ

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k 4 місяці тому +7

    አንች ምን አለብሽ ሳቅ ወይ ብሩኬ 😂😂😂😊😢ውስጡ በጣም እርርርር ብሎዋል በፍቅር 😂😂ይመቻቹ ጌታን ❤❤🎉🎉🎉❤

  • @kiya1616-v7c
    @kiya1616-v7c 4 місяці тому +110

    ናይዞም ገዛ እዚኦም ዋርድያ ኮይነ እምበር ቃርየ 😂ታጋሩዋይ ኣለና ኢና እሰኪ በሉ ❤💛❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 місяці тому +22

    እንኳን ለአንተ እኛ በአካል ያላየናት በጣም ነዉ የምትናፍቀን ብናፍቃት ይገባሀል ሁለታችሁን በአንድ ላይ ማየት ለምደን ቅር ይለናል

  • @BegsgRere
    @BegsgRere Місяць тому +1

    ለዘላለም አብራችሁ እንደምትኖ ተስፍ አለኝ ጠንክሩልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 4 місяці тому +46

    አረ ለሀይሚ 100k እናስገባ እኛም ዘና እንበል😂❤ወይኔ ፍቅርኮ ከባድ ነው ለኛም ላጥ አረጉን😂

  • @azimerakahasi7286
    @azimerakahasi7286 4 місяці тому +69

    ትናገርት ትግርኛ ኣለናዶ እስት ሃም ኣነ እንድሕር ትፎትዮኦም ኾይንኺን ኣለና በላን ድሓሪ መፃ ካንብብ የአ 😂🎉ብሩኪ ሃይም የምወዳቹዉ 🎉🎉

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels 4 місяці тому +4

    የቸኮሌቷን ትርጉም ግን የገባው አለ😂😂😂😂የኒ ውዶች አሑንስ የመዳምን ስራ እየተውሑ እነሱኑን ሖኖል የማየው😂😂😂😂😂😂😂

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 4 місяці тому +262

    የናተ ፍቅር አጡዞኛል❤❤ ምንም ነገር ቢሆን አትለያዩ አብራችሁ ኑ😢

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 4 місяці тому +10

    በጣም እምታምሩት እናም በዉሰጣቹሁ ትልቋ የታፈነ ፍቅር አለ ግን እደዛም ሁኖ ያሰጣዉቅባቸዋል የኔ ወርቆች በሰላም ግቡ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Nesti-w1p
    @Nesti-w1p 4 місяці тому +31

    እስኪ አንድ ነገር ልለምናቹ ያገሬ ልጆ እኔ ብዙ ጊዜ ወንድ ቀረቤ አቃለው ያለሁት ስደት ነው ግን ሁሉም ወንድ መጥቶ አስለቅሶኝ የሚሄደው እስኪ በ2017 ጥሩ ባል ይስጥሽ በሉኝ 😢🙏

    • @ZebenayeMimi
      @ZebenayeMimi 4 місяці тому +1

      Yistshe❤

    • @NissjJejdk-nh6gn
      @NissjJejdk-nh6gn 4 місяці тому +1

      Yiesthe❤❤❤

    • @SYej-q8t
      @SYej-q8t 4 місяці тому

      እረ ይስጥሽ ሆ😮😂

    • @HanaSleshi-v2c
      @HanaSleshi-v2c 4 місяці тому

      Ystsh❤❤❤❤

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 4 місяці тому

      ፀሎት አድርጊ አይነጥላ ነው ትዳር ከልካይ መንፈስ ነው

  • @WubalemBelete
    @WubalemBelete 4 місяці тому +32

    በጌታ ስም እንዴት ምታምሩት ግን ስወዳቹኮ❤❤❤❤❤❤

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 4 місяці тому +39

    ብራዬ ሀይምዬ እመቤቴን ግን እንደትእንደምወዳችሁ ❤እፍፍፍ ሁሌም በፍቅር በደስታ አብራችሁ ኑሩልኝ የእኔ ስስቶች በርቱልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 4 місяці тому +3

    ቡራ እና ሃይሚ ደስ የምትሉ ናችሁ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ

    በስደት ያላችሁ የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ሀይሚዬ 100 K እናስገባት ደስ ይበላት መላመድ ከባድ ነው አንድ ሀገር ብትኖሩ አሪፍ ነበር በርቱ አላህ ሁላችሁንም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @KenzeHassen
    @KenzeHassen 4 місяці тому +57

    ቡራ ግን ገና መግቢያ ሲሰራ ጀምሮ ሳየው ያለቀሰ ይመሰላል 😢❤

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 4 місяці тому

      እኔ እንደዛዉ መሰለኝ😢

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 4 місяці тому

      መሰለኝ😢😢

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 4 місяці тому

      ይመስላን😢

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 4 місяці тому +4

    እረ ቡራየ ተዉ ፍቅርህን ግለፅላት እንረፍበት እኛም ደከመን አሁንስ😂😂😂

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 4 місяці тому +22

    ሀይሚ ቆጆ እኮ አብራችሁ አታምሩም ተለያዩ ብሏችኋል 😅😅😅
    ለማንኛውም አብሽሩ አትለያዩብንም የሀይሚ መቶ ኪ ሲሞላ የምትዝናናው እንጦጦ ፓርክ እንደሆነ ተስፋ አድርጋለሁ

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 4 місяці тому +53

    ዛሬ ምንም ማለት አልፈልግም እናንተን ሳይ እንብዬ መጣ😭😭😭😭😭 ለምንድነው ልክ እንደረሴ የምወዳቸው ማርያምን

  • @BerkeGeremew
    @BerkeGeremew 4 місяці тому +6

    እኔ ምለው 8 ግዜ እማያችሁ ለምንድነው ውዳች😁😍😍😍

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 4 місяці тому +14

    ውይ ሥወዳችሁ እናንተ ልጆች ብሩክ ለሀይሚ ያለው ቦታ ይለያል ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 4 місяці тому +28

    😮😮😮ብራዬ ከሀይሚ ፀጉርጋር ያለህ ነገር ምንድነዉ😂😂😂ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WinyWa
    @WinyWa 4 місяці тому +1

    ማነው እደኔ በነዚህ ልጆች ከፍቅር የወድቀው 😢😢❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 4 місяці тому +191

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹሁ 100K አስገቡኝ😊🙏

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @WorkenshSodano
      @WorkenshSodano 4 місяці тому +2

      እሽ

    • @aass5403
      @aass5403 4 місяці тому +3

      በራሰሸ ነይ

    • @HirutSalmon
      @HirutSalmon 4 місяці тому

      ​@@aass5403Wow ምርጥ ማልስ ምት

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 4 місяці тому +3

      ሃይሚዬ ቆንጆ አይዞሽ 100 ሺ በቅርቡ ትገቢያለሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eexx4513
    @eexx4513 4 місяці тому +33

    የህዲ አክተረሮች እየመሰሉኝ ነው አይታችሁ እደሁ ፊልም ሲሰሩ መጄመሪያ ይነታረኩና ሴቷ ወይም ወዱ የሆነ ጉዳት ሲደርስባቼ ነግሬው በቆይ ወይም ነግራት በቆይ ይሉና ----- እናተ ጨርሱት ብቻ ደስ እምትሉ ልጆች ናችሁ ብትጣመሩም እንወዳችኋል

  • @SmA-bc9gl
    @SmA-bc9gl 4 місяці тому +1

    የኔውዶች የምትለዩብኝ ❤የኔብርቅየወች❤ የኔሱሶች❤ሁሌም ሳቁልኝ ❤❤እመብርሀን የልቦናችሁን ትፈፅምላችሁ❤❤የኔልዩወች ❤❤እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MerhawitKhase-pk9vq
    @MerhawitKhase-pk9vq 4 місяці тому +87

    ሁለቱንም አብሮ ማየት ደስ የሚለው እንደኔ👍

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 4 місяці тому +17

    እዲሜ ልክ አብራችሁ በሆናችሁ. ደስ ስትሉ

  • @WudeWude-c2g
    @WudeWude-c2g 28 днів тому +1

    አረ ጉዴ ፈላ በሀይሚና❤ በቡራየ❤ ፍቅር የተነሣ ስራ ላቆም ነዉ ወዬዉ🤣🙆‍♀️🙆‍♀️ የኔ ጨረቃወች እንዴት ላድርጋችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 4 місяці тому +14

    ወይ ታብዳለች ሀይምየ እዝሀት ሒድ ብሮየ ወይኒ አንተ ግን በሰላም ግባ አንተ ሠላለሕ ነው ዝም ያለችሁ ብሮየ❤❤❤❤

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 4 місяці тому +17

    ቡራይ ከፍቶታል ሀይሚን ጥሎ ስለሄደ በጣም ነው ያሳዘነኝ ማርያምን💔💔💔😢😢

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo 4 місяці тому +2

    ብሩክና ሀይምዬ እንዴት እንደሚወዳችሁ መውደዴን ማግለጽ አልቻልኩም ብቻ ኖሩልኝ የፍቅር ጥጎች ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 4 місяці тому +85

    የቡራ ወዳጆች ላይክ 👍

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 4 місяці тому +51

    ምነው እንደኔ ሀይምዬ ቡራ ያምውድ አትለየኡ አራ ውይኔ 😢😢😢😢ማናው እንደኔ ዬከፍ😢😢

    • @BobThetop-y1r
      @BobThetop-y1r 4 місяці тому +1

      ቪድዮ ጨርሳችሁ እዩ አልተለያዩም አብረው ነው የሚሄዱት