Earn money online without investment || ምንም ገንዘብ ሳታወጡ የራሳቹን ሱቅ ከፍታቹ በወር እስከ 80,000 ምታገኙበት ምርጥ ስራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 тра 2023
  • #make_money_online #remotejobs #ethiopia
    Earn money online without investment || ምንም ገንዘብ ሳታወጡ የራሳቹን ሱቅ ከፍታቹ በወር እስከ 80,000 ምታገኙበት ምርጥ ስራ
    ሊንክ 👉🏽 teespring.com/
    🚩 Connect with me on social:
    ✔️ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
    ✔️ TikTok 👉🏽 / ashebelay
    ✔️ ቻናል ማሳደጊያ 👉🏽 t.me/sosubtosub
    Job from anywhere, remote job from anywhere, online job from anywhere, online job from anywhere in the world, how job online, how to work remote job, how i work remotely, work from home jobs, make money online, remote jobs ethiopian prophets, evangelical tv, eyu chufa, fana tv, fraytv, holy spirit tv, , jesus tv, kana tv, ltv show, marsil live worship, marsil , zemen drama, youtube research, ዩቱብ ሪሰርች, ሪሰርች, ኢሜል አካውንት, ጂሜል አካወንት, #tiktokvideo #sotube #growontiktok #habesha #CapCut Editing#Effects #tips #ethiopiantiktok #ethiopia #ቴሌግራም #ዩቱዩብ #ethiopian #marketingdigital #abel #capcut ስልክ ጠለፍ | ስልክ መጥለፍ | ኢሞ ጠለፍ | ዋትሳፕ ጠለፍ | ዋይፋይ | ዋይፋይ ጠለፍ | ከርቀት ስልክ መጥለፍ | ነፃ ኢንተርኔት | ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመቀየር#yesufapp #ethiopia #eytaye #ethiopiantiktok #ቴሌግራም #አድሰንስ #ethiopian #block #abel #ዋይፋይ #እንዴት #ዮኒማኛ#እሸቱመለሰ #ድንቅልጆች #ድንቅ_ልጆች #wifi #wifi_router #windows10#ethiopia #ethiopiantiktok #ቴሌግራም #አድሰንስ #block #block #ዩቱብ #ዩቱዩብ #ethiopian #marketingdigital #habeshatiktok #phone #lock #lockscreen #how #howto #fix #solve #add #sumsung #android #ebs #fanalamrot #abelbirhanu #donkey #eshetumelese #yonimagna #etvnews #how #እንዴት #ስልክ #አብይአህመድ #ገንዘብ #አደጋ "ስለሞባይልማወቅ ያለብን ድብቅ ሚስጥር" "የሰውንስልክመጥለፍ" #ካርጎ #ቪዛ #ፖስፖርት #ኢትዮጵያ #ህዳሴግድብ #ሳዉዲ #አረቢያ #መካ #ስልክ #መጥለፍ#ጠለፋ #ለመጥለፍ #ከተጠለፈብን #በቀላሉስልክ #ሀክማድረግ#ሀክለማድረግ#ስልክመ ጥለፍ#የፍቅረኛህን #የፍቅረኛህንስልክ #የፍቅረኛህን #በቀላሉ #tstapp #ethioapp #ethioapp #ስልክ ጠለፋ #ሞባይል ለመጥለፍ #እንዴት ይጠለፋል#ሞባይል ሀክ #ሀክ ለማድረግ#ኢሞ ጠለፋ #ኢሞ #ከተጠለፈ #ቢጠለፍ #እንዴት #ፌስቡክ #አቤልብርሀኑ#abelbirhanu #abelbirhanu #የወይኗልጅ #የወይኗ ልጅ #ኦላይን #ቢዝነስ #ወሲብ #ፍቅር #ትዳር #የነቢያት #ታሪክ #የኢሳ #ታሪክ #አድዋ #ዋትስአፕ #ዋትሳፕ#ዋትሳፕጠለፋ #ዋትሳፕእንዴትይጠለፋል #ባቢ #babi #ቀልድ #ኮሚዲ#ሰይፉ#ዋትስአፕ መጥለፍ #ዋትስአፕ #ዋትስአፕ ግሩፕ #ቴሌ ግራም መጥለፍ#ቴሌ ግራም ሀክ #ቴሌግራም ግሩፕ #ቴሌ ግራም አፕ #ቴሌ ግራም ቻናል #ፌስቡክ አርበኞች #ፌስቡክ ሀከር # ፌስቡክ እንዴት ይጠለፋል#ፌስቡክ ሀክ #ፌስቡክ ለመጥለፍ#ፌስቡክ ስልክ ቁጥር #ፌስቡክ ድራማ#ፓስወርድ #ፓስወርድ መቀየር #የጠፋብንን ፓስወርድ#ዋይፋይ ፓስወርድ #ኢሜል ፓስወርድ#የስልካችን ፓስወርድ #ፊስቡክ ፓስወርድ #ዋይፋይ_ያለ_ፓስወርድ #የተረሳ ፓስወርድ #dani dope app#yesuf app 2020 #እንዳይሰራስልክ ጠለፍ#ኢሞ ጠለፍ #ኢሞ ዱባይ #የፍቅረኛችሁን ስልክ ጠለፍ#የባልሽን ስልክ ጠለፍ #yesufapp #ስልክ ከርቀት መጥለፍ #ሚስጥራዊ ኮዶች #ethioapp #lij bini tube #habi faf #tst app #eytaye #shambel app tube #የስልክ ጥሪዎች #ኢሞ #ሴክስ #artstv #seyfufantahun #ebs #mabriyamatfiya #ethiopiancomedy #ethiopiannewmovie #newamharicmoviefilm #easattv #ethionews #amharicnews #abelbrhanu #abugidamedia #tiktokvideo #ethiopiantiktok #amharicmusic #zetenegnawshi #ዘጠነኛውሺ #trgumfilm #tigraytv #amaratv #oromiyatv #debubtv #Hanen ሃነን #Eritrea News #Best Ethiopia music 2023 #Viber #Ts #App #Camera #UA-cam #YesufApp #Yesuf #whatsapp #ሰበርዜና #EthiopianMusic #ethiopianmovie #howtodownload #zetenegnawshi #9th #ዘጠነኛውሺ #howtolearn #kanadrama #howtouse #ethiopiandrama #iphone #android #hopemusicethiopia #seifu #seifuonebs #tenaadam , ፐይታል አካዉንት ኢትዮጵያ, free PayPal earnings, how to earn PayPal money, make money online, ተጨማሪ ገንዘብ ኢትዮጵያ, extra income online, ኦንላይን ስራዎች ኢትዮጵያ, online jobs in Ethiopia, homebased jobs in Ethiopia, watching video ads in Ethiopia, አዲስ ኦንላይን ስራ,የትኬት ዋጋ,yonimagna,abyi ahemed,ሰበር መረጃ
    ethiopia #amharic #tiktok #shorts #ethiopia_tiktok
    #newethiopianmusic
    #ethiopiantiktok
    #ቴሌግራም #ኢትዮቲክቶክ #ኢትዮቶክ
    #ስልክ, #ስልክ_መጠለፉን_ለማወቅ, ምርጥ አፕሊኬሽን, ምርጥ አፕ, አፕ
    #ኢሞ #ቴሌግራም #እንዴት #ethiopiantiktok #ዋትስአፕ #ethiopian #abelbirhanu #trending #premium #premiumapp
    #immigration
    #canada
    #ethiopia
    #ካናዳ
    #ካናዳ ለመሄድ
    #ካናዳ የስራ ቪዛ
    #ካናዳ ፕሮሰስ
    #teespringstore #makemoney #makemoneyethiopia
    #ካናዳ #ካናዳ የስራ ቪዛ #ካናዳ ፕሮሰስ #ካናዳ ለመሄድ
    how to earn money online for students, how to earn money online without investment, how to earn money online for students without investment, earn money online, make money online, how to make money online
    #makemoneyonline #chatgpt #PassiveIncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai #openai
    #upwork #upworkethiopia #ገንዘብ
    upwork | ethiopia | How to earn money online | money | freelance | make money | online | upworkethiopia | ገንዘብ | ኦላይን | ኦንላይን
    #channel_idea #make_money_online #online_money
    e commerce business tutorial, e commerce amazon, e commerce website project, e commerce king, e commerce app, e commerce application development, e commerce and e business, e commerce amazon seller, e commerce amazon course #freeonlinemoney #Dropshipping
    #MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money #WorkFromHome #Bitcoin #Finance #EarnMoney #AffiliateMarketing #Investing #BitcoinMining #MakeMoneyFromHome #BestOnlineBusinesses
    #MakeMoneyOnline #Shopify #AffiliateMarketing #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #PassiveIncome #WorkFromHome #paypalmoney
    make money online 2023, make money online paypal, make money online today, how to make money online in ethiopia, make money online in ethiopia,
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 540

  • @amisol3217
    @amisol3217 Рік тому +120

    አሼ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ግን ብዙ ጊዜ እነደዚህ አይነት የ online business ኢትዮጵያ ውሰጥ ለምንኖሮ ሰዎች ችግሩ አከፋፈሉ ላይ ክፍያውን ለማግኝት ትንሽ ያሰቸግራል ከቻልክ ክፍያውን ለማግኘት ቀለል ያለመንገድ ካለ ስራልን🙏

    • @danizewde9747
      @danizewde9747 Рік тому

    • @KaleabNguse
      @KaleabNguse Рік тому +3

      አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን ብር አወጣጡን ብታሳየን

    • @yimuasefa3344
      @yimuasefa3344 Рік тому +1

      ETHIOPIA WEST YESRAL WEY ??

    • @thom_computer_training-School
      @thom_computer_training-School Рік тому +1

      አዎ ግን አከፋፈል ላይ አስቸጋር ነው።

    • @fikr7963
      @fikr7963 Рік тому +2

      ኢትዮጽያ ውስጥ እዴት ነው ክፍያ የሚፈፀመው

  • @thom_computer_training-School
    @thom_computer_training-School Рік тому +11

    አሼ እግዚአብሔር ይባርክህ 💯
    ጥሩ ስራ ዕድል።

  • @sotubee
    @sotubee  Рік тому +1

    Earn money online without investment || ምንም ገንዘብ ሳታወጡ የራሳቹን ሱቅ ከፍታቹ በወር እስከ 80,000 ምታገኙበት ምርጥ ስራ
    ሊንክ 👉🏽 teespring.com/
    🚩 Connect with me on social:
    ✔ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
    ✔ TikTok 👉🏽 www.tiktok.com/@ashebelay
    ✔ ቻናል ማሳደጊያ 👉🏽 t.me/sosubtosub

    • @user-if2jq6qp9m
      @user-if2jq6qp9m 4 місяці тому

      Endit nw birru gbi ymtargw bro....wd accountk

  • @eamygoshu8703
    @eamygoshu8703 Рік тому +3

    አሼ ጥሩ information ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን.. I will try

  • @soliyana2121
    @soliyana2121 Рік тому +7

    Thank brother for your sharing such a useful information!

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 Рік тому +2

    ዋዉዉዉ ሶ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ እናመሰግናለን ለመረጃዉ👍👍👍👌🙏

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 Рік тому +4

    ሰላም ሶ አሪፍ መረጃ ነው በአሁን ሰዓት እኮ ከሰራ የሚያገኝበት ጊዜ ነው ከሰራን ቀላል ነው

  • @nejatehussein4723
    @nejatehussein4723 8 місяців тому +3

    በእውነት በጣም መልካም ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @astubtube
    @astubtube Рік тому +12

    እንዴት እንደሚሰራ ከዚህ በፊት አይቼ አላቅም በጣም ጥሩ ነው ያለ ስራ ተቀምጦ ከማየት እንደዚ መስራት ያስፈልጋል በርታ ከአንተ ብዙ ነገር ተምረናል

  • @ZUZU-TubeYwllowa
    @ZUZU-TubeYwllowa Рік тому +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድናየተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ መሻአላህ ሶ ወድሜ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው

  • @massamatsalo3584
    @massamatsalo3584 8 місяців тому +1

    እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ !

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 8 місяців тому

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ወንድሜ አመሰግንሃለው በርታልኝ!

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Рік тому +4

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ያርብ አሏህ ሽኩረን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe Рік тому +2

    ሰላም አሹ አሪፍ የስራ እድል ነዉ እናመሰግናለን

  • @abrihamazezo50
    @abrihamazezo50 Рік тому +8

    ጥሩ ነው ግን የሚናገኘውን ትርፍ ወደ አካውንታችን የሚያስገባበትን አላሳየንም

  • @ortodoxtewahdo1
    @ortodoxtewahdo1 Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን።ዲዛይን አድርጌ ከጨረስኩ በኋላ ade design to continu አክቲቭ አልሆን አለኝ። ምንድነው ችግሩ

  • @URLzuriyash
    @URLzuriyash Рік тому +7

    ሰላም ሰላም እደት ነህ ነሽ ሰለ በእግዚአብሔር ይብዛ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጅች ሰላሞን ፍቅሩን ለናት ኢትዮጵያ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ያሳባችሁ ተሳክቱ ለናት አገራችሁ ያብቃችሁ❤

  • @melkamutadessegerba281
    @melkamutadessegerba281 10 місяців тому +9

    በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁኝ ነገር ግን ቀጥታ ወደ ባንክ አካውንት ማስተላለፍ ይቻላል ወይ ?
    ምን ላይ ነው ገንዘቡን የምያስቀምጠው ?

  • @user-ec8wi4ro6h
    @user-ec8wi4ro6h Місяць тому +1

    it is good information thank you ashe

  • @efoytareallife
    @efoytareallife Рік тому +12

    አሼ ምርጥ የስራ እድል ነው እናመሰግናለን 😘😘

    • @user-ml8jv1px7g
      @user-ml8jv1px7g 6 місяців тому +1

      በስልክ ሞክሬው አልሰራልኝም በስልክ አሳየን

  • @asenakumamushe3119
    @asenakumamushe3119 11 місяців тому +2

    ትንሽ ግራ ያጋባል በጣም አሪፍ ነበር ቢሳካልን በዚሁ በዩቱብ ተከታዮች ካሉን ነው ወይስ እንዴት ነው ሱቁን ከፍተን የምንሰራው ወንድሜ? ሌላው ስለ ምንሸጠው በአማርኛም ብንፅፍ ለሌሎች አማርኛ ለማይችሉ በምን ተግባብተን ነው አልገባኝም እባክህ ለጥያቄዬ ብቻ መልስህን አመሰግናለሁ።

  • @user-tk1te5tj8t
    @user-tk1te5tj8t 8 місяців тому +1

    Hasabu best new bro gn birachnn mekebel binfelg Endet Endebhone alasayekenim

  • @kidutube
    @kidutube Рік тому +3

    Selm selm ashe enkwen dehn matak des mil adis ye sera fetara nw enamseginlen baretalen 😊😊😊❤

  • @user-yv7uy4su1j
    @user-yv7uy4su1j 9 місяців тому +7

    ያቀረብክልን የቢዝነስ ሃሳብ አሪፍ ነው በአከፋፈሉ ዙሪያ በደንብ ብታስረዳን

    • @sotubee
      @sotubee  9 місяців тому

      Owk

    • @YonasSorsa
      @YonasSorsa 6 місяців тому

      eskahun alseraklnm ende wendme@@sotubee

  • @user-kv7dq5cq8f
    @user-kv7dq5cq8f Рік тому +1

    በጣም አሪፍ ነው እኔ መስራት እፈልጋለው

  • @Fike2024
    @Fike2024 6 місяців тому +1

    Ashee betam enameseginalen betam desylal

  • @user-qv5vc1kc3f
    @user-qv5vc1kc3f Рік тому +2

    አሼ በጣም አመሰግናለሁ። የራሴን እቃዎች ለመሸጥ የሚስችል website ጥሩ ልትጠቁመኝ ትችላላህ? አመሰግናለሁ

  • @estubemeku
    @estubemeku Рік тому +1

    ashu betame kenanetehe desse yelalle er yebarekehe

  • @MimishoMimisho-1234
    @MimishoMimisho-1234 Місяць тому

    ተባረክልን በጣም ነው የማመሰግነው ስራውን ጀምሬው ግን ሂሳቡ እንዴት ነው የሚከፈለው

  • @kiduskiros-ug5gh
    @kiduskiros-ug5gh 10 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ነው thank you

  • @TadeleBelachew-vb5qs
    @TadeleBelachew-vb5qs 2 місяці тому +1

    Ashe, I thank you. Ekawin yet ager yale sew new gezito metekem yemichilew

    • @sotubee
      @sotubee  Місяць тому

      Ke ethio wchi online shopping ena Ethiopia wst online shopping yemitekemu like master car yalachew

  • @birukitmaru4605
    @birukitmaru4605 Рік тому +3

    ስለ አከፋፈሉ እና እቃው እንዴት ማግኘት እንደምንችል ነገረኝ

  • @mesfintadesse2987
    @mesfintadesse2987 9 місяців тому +1

    ሁለት ምርት ዲዛይን አድርገን ከጸደቀ በኋላ ከሱቃችን ሌሎች ከ 20 በላይ የተለያየ ፕሮዳክት ለመጨመር ምን ማድረግ አለብን

  • @afromedia83
    @afromedia83 Рік тому

    hi tanks for video. do you think, I shall follow the same procedure to activate shoping in monitized youtube chanal?

  • @YohannesLegese-vr9mw
    @YohannesLegese-vr9mw 2 місяці тому

    Ashe betam arf nw inamezgnalehu.
    Gin genzebu indet yerasachn account ligeba yichlal

  • @LyoTheone
    @LyoTheone 3 місяці тому +1

    wow thx bro Verye Help full

  • @user-yr7xt1xd1k
    @user-yr7xt1xd1k 8 місяців тому

    Good idea thanks ashu

  • @sintayawabera8709
    @sintayawabera8709 9 місяців тому

    Thank you so much 🙏 Bro!!!

  • @firdowsayuzarsif1643
    @firdowsayuzarsif1643 Рік тому

    tirfun yagegnenewin bemin yilikulinal? Ethiopia balu bankoch weys be-black market/ hawala new yimilkut?

  • @user-ef6vs2or4c
    @user-ef6vs2or4c 7 місяців тому

    good business
    god bless you thank you for your time

  • @nabilamuhdin8303
    @nabilamuhdin8303 Рік тому +3

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን የክፍያው ሁኔታ አልነገርከንም

  • @ermiasgadeboherego846
    @ermiasgadeboherego846 11 місяців тому +1

    You are a big man !

  • @abeltefera4864
    @abeltefera4864 9 місяців тому +3

    1) how can they get the items?
    2) how can we get our payment?
    please give us a brief explanation.
    thank you.

  • @bezafeleke8988
    @bezafeleke8988 Рік тому +19

    ይሄ ነገር ግን ላንተ ሰርቶልሀል?
    ብሩንስ አካወንት ሳይጠይቅ በምን ያስገባልናል?
    እባክህ ምላሽህን እየጠበኩ ነው።

    • @sinduejiye
      @sinduejiye 5 місяців тому +2

      ይሄ የኔም ጥያቄ ነው

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 Рік тому

    Abo Allah yesteh yasebkewen yasakaleh I wish there was million like

  • @gossayeyilma9035
    @gossayeyilma9035 Місяць тому

    ኦ በጣም አርፊ ነው እኔ ወድጀዋለሁ እስቲ ስለ አከፋፈሉ ትንሽ ብትጠቁመን አሼ ።

  • @Yabwolf
    @Yabwolf 6 місяців тому

    Good job bro gen be ethio bank likaflun yichalaluw

  • @dawitjk
    @dawitjk 6 місяців тому

    bro በርታ አሪፍ ነው💡💡💡

  • @user-hk5vv2fw7w
    @user-hk5vv2fw7w 11 місяців тому +1

    Thanks bro. So. እደት እደማስገብልን pls video. Seralegn.

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Рік тому

    Good job brother thanku

  • @getachewtilahun852
    @getachewtilahun852 Рік тому +7

    አከፋፈሉ ላይ ለኢትዮጵያ ላለነው ችግር ነው።መፍትሔ ካለው ቪዲዮ ስራልን

  • @titifamlytube7386
    @titifamlytube7386 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንተም ጎራ በል

    • @ahimad709
      @ahimad709 5 місяців тому +1

      Algabagnem

  • @yirgalemkassaye8680
    @yirgalemkassaye8680 Рік тому +1

    በጣም አረፍ ስራ ነው ግን የክፍያውን ሁኔታ እንዴት እንደሆነ አልነገርከንም።

  • @meseretbekele4531
    @meseretbekele4531 7 місяців тому

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ። እስካሁን ከየኃቸው ዩቲውበሮች ግልፅ የሆነ ነገር ነው የሚትሠራው በርታ።ክፍያ አከፋፈሉ እንዴት? ነው?

  • @user-tq8tg9sw6z
    @user-tq8tg9sw6z Рік тому +2

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው አባቴ ግን እባክህ ስለ አከፋፈሉ የሆነ ነገር በለን

  • @nuruessa2432
    @nuruessa2432 Рік тому +1

    በጣም እናመሠግናለን ክፍያውን እንዴት እናገኛለን

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Рік тому

    በጣም ኣሪፍ ሀሳብ ነው ዝሞክራለሁ

  • @user-qm5dy6vd2v
    @user-qm5dy6vd2v Рік тому +1

    productu meshetun endet maweq enchilalen ena birruns endet nw minawetaw

  • @asqw6481
    @asqw6481 Рік тому

    አሼ አመሰግናለሁ ግን ገንዘቡ ወደአካዉንታችን እንዴት እንደሚገባ ብታስረዳን pleass ቪድዮ ስራልን

  • @aaa-lr6ks
    @aaa-lr6ks Рік тому +1

    betam ariff tutorial newq gin wagawin be Ethiopia birr madreg bifelig mn madreg alebign mikiniyatum wagachew be be dollar weyim be uro new ena mn madreg alebign?

  • @firdowsayuzarsif1643
    @firdowsayuzarsif1643 Рік тому

    ethiopia wist yale lenesu endet yikeflal. paypal, credit card keyeteke?

  • @tsehaywoldgiorgise2995
    @tsehaywoldgiorgise2995 Рік тому

    thank you wandemi tebark

  • @htube5620
    @htube5620 Рік тому

    እናመሠግናለን ለቤቱ አድሰነኝ 👌

  • @Biiflee2
    @Biiflee2 Рік тому +2

    Galatoomaa garu karaa kamiin qarshii irraa arkanaa ?

  • @JayGet-mi4nd
    @JayGet-mi4nd Рік тому

    thats is very nice thanks bro

  • @Yohan-mar
    @Yohan-mar Місяць тому +1

    Wowበጣም እናመሰግናለን

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህይብዛልንውንድሜ
    ዋውውውበጣምአሪፍ ነውአኑመስግናለንውንደሜ🎉🎉

  • @berebelete362
    @berebelete362 Рік тому +1

    ደስ ይላል ግን ከፍያው ምን ያክል እርግጠኛ ነን

  • @BesuMeti-ly4ng
    @BesuMeti-ly4ng Рік тому

    Biruu endet nw yemisetew esti yehone neger negeren sishex endet nw yemenakews ?

  • @abdallahahmed1907
    @abdallahahmed1907 Рік тому +1

    ይህ ነገር እንደት ነዉ ምንም ገንዘብ ሳናወጣ ምንም አይነት በገሀድ የሚጨበጥ እቃ ሳንሸጥ ገቢ ማምጣቱ ቁማር አይሆንም?

  • @user-jd9hd6zw3w
    @user-jd9hd6zw3w 7 місяців тому

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ግን ያገኘነው ትርፍ እንዴት ውን አካውንታችን አድ እናረጋወለን

  • @fatimayezeyniwedaj2025
    @fatimayezeyniwedaj2025 Рік тому +1

    thanks bro😊

  • @Zeharay
    @Zeharay 10 місяців тому +2

    Thank you 😊

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ወይስ በውጪ ሀገር ነው በውጪ ከሆን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማወቅን ይጠይቃል

  • @tewofilosdaniel3590
    @tewofilosdaniel3590 Рік тому

    ለአሼየሽን አመሰግናለሁ ፣ አንድነገረ ግን ከባንክ ምኑን አሳይቼ ነው ብሩን ምወስደው?

  • @abelhintsa8230
    @abelhintsa8230 Рік тому +3

    ኢትዮጵያ ላይ እንዴት እንደሚሰራ እናያለን
    ማውጣት ላይ በጣም ችግር ኣለ
    በቀጥታ ወደ ባንካችን doposit ሚያረጉ ካሉ ብትሰራልን
    በተረፈ እናመሰግናለን

  • @user-zd4bm5te8u
    @user-zd4bm5te8u 5 місяців тому +1

    Ashe tru naw😊 gen bemin bank naw yemilikulin😢

  • @yilmamamuye
    @yilmamamuye Рік тому

    arif new gn yalebr endet mekifet yichalal geziw sew simeta keyet yisetal

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Рік тому

    የእወነትነወ ውይስ እዴነው እነሙከርወ ለማንኛወምአገርይሰራል🎉

  • @feruzenaferdabudienahanina1932
    @feruzenaferdabudienahanina1932 6 місяців тому

    Ashe create kaderku behwala linku tefabign enders new promote yemadergew

  • @ayelye5382
    @ayelye5382 11 місяців тому +5

    ❤በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ወንድሜ አመሰግንሃለው በርታልኝ!

  • @OlyadWorku
    @OlyadWorku 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ግን ብዙዎቻችን የሰራነውን እንዴት ማውጣት እንዳለብን ነው እውቀቱ የሌለን ያደግሞ online ላይ የመስራት ሞራላችንን ገደለው ወንድሜ

  • @raddanitube
    @raddanitube 11 місяців тому

    ምርጥ ነው አሹ❤❤❤❤ክበር

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 9 місяців тому +2

    አካውንት ሳይገለጽ በምን ሁኔታ ወደ አካውንት ገቢ ሊደረግ ይችላል??

  • @betitube1234
    @betitube1234 Рік тому +2

    ሰላም ላንተ ይሁን እንካን ደና መጣህ ሶ ዋው በጣም ጠቃሜ መረጃ ነው ያቀረብክልን ጥሩ የስራ እድል ነው በርታ👌🙏👍

  • @user-ms9by7zm3g
    @user-ms9by7zm3g 11 місяців тому

    Ashe really tanks so much but how we got our payment

  • @user-lp6mj7mg5p
    @user-lp6mj7mg5p 9 місяців тому +1

    ክፍያውን መከፈሉን በምን እናውቃለን እንዴትስ እናገኛለን????

  • @user-id2jh4nf4z
    @user-id2jh4nf4z 9 місяців тому

    እንዴት ነው ወደ አካውንታችን ገንዘቡን ቀይረን ልንጠቀምበት የምንችለው እስኪ በዝርዝር አሳየን

  • @martawondmagegn5513
    @martawondmagegn5513 Рік тому

    Hi gen mechrsha lay sercha kechrsku behula continue sayhon close nw yemilwe men laderg

  • @dawitteklebrhan7855
    @dawitteklebrhan7855 Рік тому

    Selam, arf hasb new brooooo
    Gn enesu endiet new yemikeflun ?

  • @almasbirhane3354
    @almasbirhane3354 Рік тому

    አሼ እግዝኣብሄር አብዝቶ ይባርኽህ ❤
    እኔ ሞኦኩሪው አለሁ ❤

  • @mebinayitbe1912
    @mebinayitbe1912 Рік тому

    endet new yemnagenagnew ke paypal gar ena dmeo kegna suk yegezut really websitu kekefelu behuala endemiyametalachew bemn enawkalen.

  • @dktube21
    @dktube21 Рік тому

    ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @ayantuhundessa
    @ayantuhundessa 3 місяці тому +1

    Thanks ❤❤

  • @semhartesfai2884
    @semhartesfai2884 Рік тому

    Thanks bro❤

  • @God_child12-d1v
    @God_child12-d1v 11 місяців тому +2

    ጥሩ ነው ግን እንዴት ነው ገንዘቡን የምንቀበለው??????

  • @sintayehurede8675
    @sintayehurede8675 Рік тому +1

    Tru neber gin betam tchekulaleh

  • @Faamiiabdii-vj8zg
    @Faamiiabdii-vj8zg 3 місяці тому +1

    Tanthk you sumoch

  • @aragemengistu
    @aragemengistu 11 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tigraywerki1355
    @tigraywerki1355 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ያወቁት መካፈል መልካምነት ነዉ