15% ብቻ በመክፈል የሚፈልጉትን አይነት ማሽን ከአዲስ ካፕታል ያግኙ | የስራ እድል ፈጠራ | business | Ethiopia | Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 тра 2023
  • 15% ብቻ በመክፈል የሚፈልጉትን አይነት ማሽን ከአዲስ ካፕታል ያግኙ | የስራ እድል ፈጠራ | business | Ethiopia | Gebeya
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

КОМЕНТАРІ • 172

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +3

    የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ | ለስራ የሚሆን
    ua-cam.com/video/FEzWPBLtXks/v-deo.html

    • @engsheeshetu1460
      @engsheeshetu1460 Рік тому +1

      ወንድማችን ጫላ የበርበሬ መደለዣ ማሽን የምታቀዉ ካለ አሳዉቀን ስንት እንደሆነ የት እንደሚገኝ አደራ 🙏‼

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      ከዚህ በፊት መረጃ ሰርተናል ቪዲዮ አለ

    • @tigisttigist5108
      @tigisttigist5108 Рік тому

      ​@@gebeyamedia ጫላ፡እባክህ፡የሚስማር፡ማሽን፡ፈልጌ፡ነበር፡እንደት፡ላግኝ

    • @medinaadem5547
      @medinaadem5547 Рік тому

      ​@@gebeyamedia ጫላበናትህ ልብስ መስፊያወይምሲጀርእፈልጋለሁካላቸዉ

  • @meserethaile291
    @meserethaile291 Рік тому +10

    ጋዜጠኛው በጣ ጎበዝ ነህ የምትጠይቅው ጥያቄ ግልጽና ዋናዋና ነገር ነው🎉🎉🎉❤❤

  • @user-oj2tm7pm1s
    @user-oj2tm7pm1s Рік тому +9

    ጫላ አባቴ አንተ ለእኛ ለሰደተኞች ነው የምታሰብልን በጣምነው በጣም እናመሰግናለን።

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Рік тому +11

    እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞች ጠቃሚ ናቸው እባካችሁ ላይክ እናድርጋቸው እናመሰግናለን የገበያ ሚዳ ሰራተኞች በሙሉ

  • @saronleulachew5106
    @saronleulachew5106 Рік тому +7

    ወንድም ጫላ እንዳንተ አይነቱ ይብዛልን

  • @Mamtv11
    @Mamtv11 Рік тому +8

    ገበያ ሚድያ እደኔ የተመቻችሁ 👍🏻👈🏼ዋዉ አቀራረብ እጂግ በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃዉ በርታ😍🙏

    • @Molaabebe-nb2vw
      @Molaabebe-nb2vw Рік тому

      እኔ በጣምነዉ የሚመቸኚ ገበያ ሚድያ🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏

    • @muhetube2815
      @muhetube2815 Рік тому

      እኔ 🙏🙏

    • @BANANAMAMA-em1jo
      @BANANAMAMA-em1jo Рік тому

      እኔም በጣም ይመቸኞል 😊😊😊😊

  • @rahelabea7677
    @rahelabea7677 8 місяців тому +1

    ጫላ ብዙ ቪዲዎችህን እከታተላለሁ በጣም ምስጋና ይገባችኃል። እኔ ልጠይቅህ የፈለኩት በዉበት ሳሎን ስራ ዘርፍ ላይ ብድር የሚሰጡ ተቋማት ካሉ ብታገናኘን ደስ ይለናል። በርግጠኝነት የብዙ ሰዎች ጥያቄ ሊሆን ይችላል

  • @sintayehuamha5214
    @sintayehuamha5214 Рік тому +2

    በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚደንቅ ስራ ነው ምትሰራው እግዚአብሄር ይባርክህ በርታ

  • @Hassan-9er
    @Hassan-9er Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ነው። በጣም እናመሰግናለን በርቱ።

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому +1

    እናመሠግናለን

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው እንደተባለው በሁሉም ክልል ቢስፋፋ ❤❤🙏🙏🙏

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ወንድም ጫላ የስደተኞች የስራ እድል ፈጣር

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 Рік тому +2

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላልልል

  • @mesaymenelik3428
    @mesaymenelik3428 11 місяців тому +9

    አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ እኔ ከዚህ በፊት የተቋሙ ሰራተኛ ነበርኩ ብዙ ሰው የለወጠ ተቋም ነው ኮርቻለሁ

    • @wiztube4851
      @wiztube4851 10 місяців тому +1

      Selke koterachawo kalahe waye aderashachwo yet endahwona betnagergne

    • @meazaabate4217
      @meazaabate4217 8 місяців тому

      አንዴት ነው ማግኝት የምችለው ሃሳቡ ሙያው አያልኝ እቃወን መግዛት አልቻልኩም

    • @meroneshetu4947
      @meroneshetu4947 3 місяці тому

      እባክሽ ስልካቸውን

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Рік тому +3

    ጥሩ ሀሳብ ነው የእውነት

  • @dejene3375
    @dejene3375 2 місяці тому +1

    Berta brother. Jebaadhu

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 Рік тому

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው

  • @betselot-7052
    @betselot-7052 Рік тому

    በእውነት እናመሰግናለን !!!

    • @melatmaru3823
      @melatmaru3823 9 місяців тому

      የትነውየማገኛቸው

  • @FatimaFatimma-rf6yr
    @FatimaFatimma-rf6yr Рік тому +1

    እናመሰግናለን

  • @user-ok3dj4yo7b
    @user-ok3dj4yo7b Місяць тому +1

    ወላሂበጣም ደስይል ነበር ሀገራችን ስራሞልቶ በሰው ሀገር እድሜመጨረስ እደዚህአይነት ስራ ባለሀብቶች ቢከፍቱልን ወደ ገጠሩ ወጣቱም በጫትና በሰውሀገር ባላለቀ ነበር

  • @herculussos5498
    @herculussos5498 Рік тому

    Thank you!

  • @islamselam3435
    @islamselam3435 Рік тому +1

    ወድሜ ጫላ በታም እናመሠግናለን ልዩ ሰው ነህ
    እስኪ ካላስቸገርኩህ በስደት ሆነን ስራ መጀመር ለምንፈልግ ትክክለኛ የሚገኙበትን አድራሻ ስልክ ጠይቅልን እኔ ወደ ሀገር ሳልገባ ስራ መጀመር እፈልጋለው በትክክል የሚያነሱትን ስልክ ቁጥር ጠይቅልኝ ውድ ወድሜ ጎሽ ተባረክ

  • @Tofzulf2444
    @Tofzulf2444 Рік тому

    ለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን

  • @vshtsp
    @vshtsp Рік тому +2

    እነዚህን ማሽኖች እፈልጋለው
    1. የጨርቅ ማሽን የቲሸርት ማሽን
    2. የሽመና መስሪያ ማስን

  • @alemsegedwassie9719
    @alemsegedwassie9719 Рік тому

    Big respect for addis Eyita🙏🙏🙏

  • @birukkassa1344
    @birukkassa1344 Рік тому

    Spectacular 🏅

  • @haileslasebrhane6204
    @haileslasebrhane6204 9 місяців тому

    keep it up positive minded man

  • @TiliyeShimelis
    @TiliyeShimelis 7 днів тому

    በጣም ነው የምፈልገው ከ አዲስ አበባ ዉጭ ነው ያለሁት interpris ነኝ

  • @FatimaFatimma-rf6yr
    @FatimaFatimma-rf6yr Рік тому

    Galatoomi bro

  • @makedastasefaye7791
    @makedastasefaye7791 2 місяці тому +1

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ጫላ በርታ

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 Рік тому

    gebeya media tileyalachu enameseginalen🙏

    • @zekamengistu81
      @zekamengistu81 Рік тому

      የካልሥ ማምረቻ ማሽን ይገኛል ሥንት ነው ለክፍለአገር ፈልገ ነው

  • @fikadupawlos9154
    @fikadupawlos9154 Рік тому

    ዋው በጣም አርፍ ነዉ ።በሉ ወደ ሀዋሳ ኑልን

  • @yegnatubeh1626
    @yegnatubeh1626 Рік тому

    Lemelikam sirah bitimesegen maganen ayihonim arif sira new berta xenkir❤❤

  • @user-kz5bl5fj4d
    @user-kz5bl5fj4d Рік тому

    እድሜ ይስጥህ

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 9 місяців тому

    @this is really help full

    • @user-jl2ts7cj5m
      @user-jl2ts7cj5m 5 місяців тому

      Please, I need the price of an oil extraction machine

  • @naniadmasie2680
    @naniadmasie2680 Рік тому +2

    እኔ የዳቦ ቤት ማሽኖችን ሙሉውን እፈልግ ነበር እስኪ አስተዋውቀኝ ወድሜ

  • @henokerdino-mv9tb
    @henokerdino-mv9tb Рік тому +1

    በርቱ

  • @user-nz7xq8qe5n
    @user-nz7xq8qe5n 2 місяці тому +2

    ብዙእሪያልአለኝ፡ግንአልሠራበትምየኩልእሚሰራእፈልጋለሁ

  • @meremam877
    @meremam877 Рік тому +3

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆 ጫላ ወንድማችን በናፍጣ የሚሰራ ወፍጮ እፈልግ ነበር ካድስ አበባ ወደ ክፍለ ሀገር ወሎ ይሄደው ይተክሉ ከሆነ አገናኝኝ በቅን ነት ።እምትሰራው ቢዶወ በጉጉት እጠብቃለሁ ሁል ግዜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      አዲስ አበባ ጎጃም በረንዳ ታገኛላችሁ

  • @AmnonAtnafuhi
    @AmnonAtnafuhi 10 місяців тому

    Betam enamesegenalen wendemea

  • @now7810
    @now7810 4 місяці тому +1

    ጫላ ምርጥ ሰው

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 9 місяців тому

    Dear chala,how i get plastic card id printers locally

  • @user-ky2nn3nu2s
    @user-ky2nn3nu2s 10 місяців тому

    በጣም ደስ ቡሎኛል

  • @tamratabera7051
    @tamratabera7051 Рік тому +1

    Thankyou very much

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej Рік тому +1

    የስልክ ቁጥራቻውን አስቀምጥልን

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m Рік тому

    ጫላ ወዳጄ መረጃው አሪፍነበረ ይሄነገር እንደ አክሲኦንነው ወይስ እንደ ክራይነው የሚሰጠው አልገባኝም?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ ግልፅ ካልሆነ በሌላ ቪዲዮ ጠብቁን

    • @mesaymenelik3428
      @mesaymenelik3428 11 місяців тому

      የዱቤ ግዢ ኪራይ ይባላል በከፈሉ ጥቁር የማሽን ባለቤት ይሆናሉ

  • @ganiitube1483
    @ganiitube1483 Рік тому +1

    አንደኛ ነኝ

  • @werkyeasefa3173
    @werkyeasefa3173 Рік тому

    Selam selam wendmoche endet nachihu camera takerayalachihu

  • @ganiitube1483
    @ganiitube1483 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @kassahuntadesse8953
    @kassahuntadesse8953 9 місяців тому

    Gn ergtegna mehon felge new kirayu machinu yetegezabetn 14% new kirayu?

  • @abdulkerimali5355
    @abdulkerimali5355 Рік тому

    Keflahger latter yesaralewaye?

  • @user-ij6ed6dt9i
    @user-ij6ed6dt9i Рік тому

    ሀገሪላይለሀርብሀገሪእህቶይጠበቃነህወንዱሜ

  • @adanegebre3593
    @adanegebre3593 3 місяці тому

    መልካም ጫላ እንሞላለን ሰለክ አድራሻ

  • @bahrwaeshete403
    @bahrwaeshete403 3 місяці тому

    Cholk molder machine provide information and how coul I get it

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Рік тому

    Tigray alachu biro

  • @lula35603de
    @lula35603de Рік тому

    enamsegenaln

  • @kal-tp1gp
    @kal-tp1gp 8 місяців тому

    1:33 1:34 wandma ya lamnate mashn alachu

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 3 місяці тому +1

    አድራሻቸው የታለ?

  • @Aberumusgun12345
    @Aberumusgun12345 Рік тому

    ሰላም እኔ ሶላሪ ለክፍል አገር ፈልጌ ነበር በትጠይቅልኝ ለምን ለምን የሰራል የልበስ ስፍት ማሽን የሰራል ወይ ለተለቭዥን ለመጣድ የሰራል ወይ እባክህን ጠይቅልኝ ውጭ ሆኛ ስለሆነ ለመጠየቅ አልተመቸኝም እና❤

  • @RosyBiratu
    @RosyBiratu 4 місяці тому

    እባክ ወንድሜ እኔ በጣም ነበር የምፈልገው

  • @kassahuntadesse8953
    @kassahuntadesse8953 9 місяців тому

    Endet neh chala?serawochh tiru nachew bertaln

  • @naniadmasie2680
    @naniadmasie2680 Рік тому +1

    ስልካቸውን ላክልኝ እስኪ

  • @user-uo2jj3fr8m
    @user-uo2jj3fr8m Рік тому

    ሰላም ጫላ እኔ የስዴ የጤፍ መውቂያ እፈልጋለሁ ጫላ መሽኑን ገስቼ ገበሬውን ማሳዬት እፈልጋለሁ ወድምዬ እና እራሤም እጠቀማለሁ ባገሬ ሰርቼ መለወጥ እፈልጋለሁ ጥራት ታለው እፈልጋለሁ

  • @Kebii4242
    @Kebii4242 Рік тому

    Oromia capital address indet minagegnachew?

  • @abrihamteshome771
    @abrihamteshome771 Рік тому

    እኔ ምጠይቀዉ የብር ገደብ አለዉ ወይ ማለትም የመቶ ሚሊየን ማሽነሪ ብፈልግስ? አመሰግናለዉ

  • @user-io5mo4uc6o
    @user-io5mo4uc6o Рік тому

    ጫላየ ቁጥርህን ኣስቀምጥልን

  • @selameselam1949
    @selameselam1949 Рік тому

    Chalaye mertu wondemachen yesedtenyoch abat behadekbet fetari yetbekek

  • @MerkatoMerke
    @MerkatoMerke 9 місяців тому

    እንዴት ላግኛቹ አድራሻቹ የት ነው

  • @HananMohammedadem
    @HananMohammedadem Місяць тому +1

    Ye Buna Mashin Yelachu

  • @abduhusyn6241
    @abduhusyn6241 Рік тому +3

    ጫላየ ከክፉ ነገር ኣለህ ይጠብቃቹህ ኣንተ ና ጓደኛህን ክፉ ነገር ይያዝላቹህ

    • @melatmaru3823
      @melatmaru3823 9 місяців тому

      የትነውያሉት የሚገኙትየትነው

  • @user-uo2jj3fr8m
    @user-uo2jj3fr8m Рік тому

    አድሬስ ወሎ ቦረና ጫጮ እድኮ መድር ለገማራ ወዝ መነኩቹ ቤተሰብ

  • @mengeman6881
    @mengeman6881 9 місяців тому

    Please የመሽኖች ዋጋ

  • @girmakebede9765
    @girmakebede9765 6 місяців тому

    hi indet nachu

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Рік тому +2

    ❤መጣው ከስደት ወደናንተ

  • @adanegebre3593
    @adanegebre3593 3 місяці тому

    ለክፍለሀገር ቢመቻቺ መልካም ነው

  • @yirgatsegayirgatsega5359
    @yirgatsegayirgatsega5359 Рік тому

    Bekrebu. Ejemralhu. Desyilale

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Рік тому

    ስልካቸውን እንዴት ላግኝ
    የጥልፍ ማሽን እፈልጋለሁ

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y 7 місяців тому

    ክልሎች ላይስ

  • @dragensecuritiy
    @dragensecuritiy 5 місяців тому

    Slkachhun Endet New Magnet Yemichalee ebakacha Slkachhun

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Рік тому

    ለምን ስልክ ቁጥር አታስቀምጡም እባካችሁ

  • @Jemaljaleta-yj7qo
    @Jemaljaleta-yj7qo 7 місяців тому

    Ba Kililochi Yichalal?

  • @user-nd4ko1pl7q
    @user-nd4ko1pl7q 5 місяців тому

    Slkachewun

  • @getachewmohammed7672
    @getachewmohammed7672 Рік тому +1

    ጫላ በምድረም በሰማይ ቤት ይመችህ

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 7 місяців тому

    ወደ ራያ በእርሻ ስራ አትሰጡም?

  • @hirkisagudeta3626
    @hirkisagudeta3626 Рік тому

    What about car

  • @belyuteklu1033
    @belyuteklu1033 Рік тому

    በምን እናግኛችሁ

  • @rukya5657
    @rukya5657 Рік тому

    ሰላም ወድማችን እንዴትነህ አድሳባ ኗሪ ብቻነዉ ወይስ ኮቦልቻ እናገኛለን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

    • @rukya5657
      @rukya5657 Рік тому

      አዎ ዋሊና የሚል ሰማሁ እና እንዴትነዉ የምናገኘዉ ወድም

  • @user-kv9ti9nm2x
    @user-kv9ti9nm2x 8 місяців тому

    አድራሻቹ የት ነው

  • @Abuabdurehman9097
    @Abuabdurehman9097 Рік тому

    የሸገር ክ/ከተማ መታወቂያ አይሆንም ?

  • @Dibora658
    @Dibora658 Рік тому

    Tebarke chalay

  • @geleta733
    @geleta733 Рік тому

    Hello I need water pum?

  • @fayofayo3010
    @fayofayo3010 Рік тому

    Walad alawo??

  • @adanegebre3593
    @adanegebre3593 Місяць тому

    የት ቦታ እንዴት ይገኛል?

  • @michiaalex5172
    @michiaalex5172 Рік тому

    የገብስ የቆሎ የተለያዩ መቁሊያ ማሽን ይኖራል?

    • @ketemaketema997
      @ketemaketema997 5 місяців тому

      ሴቶችን ዱርዬ ያደርጋል የለም

  • @user-he6qe8tx9s
    @user-he6qe8tx9s Рік тому

    ቁጥራቸው የትነው እኔእፍልጋለሁ ❤

  • @HaileslaseTeka
    @HaileslaseTeka 6 місяців тому

    Mekell biro alachu

  • @dajenerago7505
    @dajenerago7505 Рік тому

    የ ሚስማር ማምረቻ አለ ወይ?

  • @betabeti8936
    @betabeti8936 7 місяців тому

    ክፍለ ሀገር ላለንስ

  • @Kebii4242
    @Kebii4242 Рік тому

    Adama yichalal?

  • @Business_opportunity_
    @Business_opportunity_ Рік тому

    pls ወደ ክፍለ ሃገር ብሰፋ