#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 398

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir 2 місяці тому +30

    ሰኔ ፱/9:- #አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ
    አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከፃድቁ ረድኤት በረከት ያሣትፈን።
    #የፃድቁ_አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ ምልጃና ፀሎት ሁላችንንም ይጠብቀን። የተባረከ #ሰንበተ_ክርስቲያን ይሁንልን "አሜን"

    • @feker122
      @feker122 2 місяці тому +1

      Ameen Ameen Ameen

    • @serkeeserkee136
      @serkeeserkee136 2 місяці тому

      Amen Amen Amen yihun yidereglb

    • @user-or5zp4ve1o
      @user-or5zp4ve1o 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!

  • @eneyehaile
    @eneyehaile 2 місяці тому +16

    ብዙዎች ሌላ ቦታ ላይ ሲጨቃጨቁ ሳይ ወይም በሀሳብ ሳይግባቡ ሳይ ያሳዝኑኛል ይሄን የመሰለ እንዲ ፍትፍት አድርገው እንዲገባን አድርገው እያስተማሩ ያሉንን እንቁ መምህራችን ባለማወቅ ነው ያስብለኛል በእውነት እድሜና ጤናውን ያድልልን መምህራችን❤😊

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 місяці тому +7

    በእውነት መምህራችን በጣም ግልፅ የሆነ በቀላሉ የሚገባ የማስተማር ችሎታ ተሰጥቶሀል። ቃለ ሕይወት ያሰማህ ❤

  • @burta1221
    @burta1221 2 місяці тому +10

    በሥላሴ ቀንዲል ሚዲያ ምን እደምል ስለእናተ አላቅም እግዚያብሔርን እናመሠግናለን ለየት ባለ ወቅታዊ ቁጥር አንድ ማወቅ ያለበት አንድ ክርስትያን ልማድና ክርስትና በብዙ እያተረፍኩበትነዉ ይበል የሚየሰኝ ነዉ ዘመናቹ ይባረክ ረጋ ያለ አንደበተ ርዕቱ ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tersitemichael
    @Tersitemichael 2 місяці тому +20

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እኔ አሰራቴን አጥቢያዬ ላለው ለምገለገልበት ቤተክርስቲያን ሙዳይ ምፅዋት ውስጥ ነበር የማስገባው። የንስሀ አባቴ ግን አስራትሽን አጠራቅመሽ ለገጠር ቤተክርስቲያን ሚያገለግሉበት ንዋየ ቅዱሳት እና መፃሕፍት ገዝተን እንልካለን ብለውኝ ለሳቸው እየሰጠሁ ነው። አንድ ጊዜ የገዙትን መፅሐፍ አሳይተውኛል በሌላ ጊዜ ደግሞ ፀናፅል ገዝተው አይቻለሁ። መምህርራን ለንስሀ አባት አይሰጥም ሲሉ ሰምቼ መልሼ ለምገለገልበት ቤተክርስቲያን መስጠት ጀመርኩ። እሳቸው አስራቴን እንድሰጣቸው ሲጠይቁኝ ከመምህራን የሰማሁትን ነገርኳቸው። ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ስለዚህ ምንችግር የለውም ብለውኛል። መምህር ምላሽ ቢሰጡኝ? አመሰግናለሁ

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr 2 місяці тому

      ዝምበለሽ ለቤተክርስቲያኑ ላኪው እንደኔ በአሁኑ ሰአት ከባድ ነው

    • @kekebaby618
      @kekebaby618 2 місяці тому

      አስራት ግዴታ ለአጥቢያ ቤተክርስትያን ብቻ አይደለም የሚሰጠው. ገንዘብ ለሌላቸው የገጠር ቤተክርስትያን, ለተቸገረ ሰው እንደ አስፈላጊነቱ እየተከፋፈለ ይሰጣል. የአስራት ዋናው ምክንያት እኮ ለቤተክርስቲያን የሚያስፈልግ ንዋየ ቅድሳት ለሟሟላት, የተቸገሩ ነዲያንን ለመርዳት ጭምር ነው. የተወስነውን ከፍለሽ ለአጥቢያሽ ቤተክርስትያን ስጭ እና ከነፍስ አባትሽ ጋር እየተነጋገርሽ ለገጠር ቤተክርስትያንም ሽጭ

    • @user-or5zp4ve1o
      @user-or5zp4ve1o 2 місяці тому

      እውነታቸውን ነው ስንት የተዘጋ ቤተክርስትያን አለ

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 5 днів тому +1

    በእውነት ቃለ ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን የኔም ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እግዚአብሔር ጤንነት እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-jp7rw7ff5w
    @user-jp7rw7ff5w Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 2 місяці тому +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር፣ በዕውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው፤ ቃሉን ለመፈፀም ያበርታን።

  • @enat2188
    @enat2188 2 місяці тому +7

    ሁለት አይነት ስጦታዋች
    1) የፈቃድ ስጦታ ፦ ዘፀ 25፥2-6
    - መባ፦ ጧፍ፣ ገንዘብ፣ እጣን፣ ምንጣፍ …..
    - ምፅዋት፦ ለእግዚአብሄር እና ለቤተክርስቲያ የሚሰጥ አይደለም። በፈቃድ፣ በቸርነት እና በእርህራሄ ለሰዋች የሚሰጥ ነዉ። ምሳ 19፥17
    ሙዳየ ምፅዋት፦ በቤተክርስቲያን ለተቸገሩ ብር ተሰብስቦ የሚረዳበት ነዉ።
    - ስለት፦ አንድ ሰዉ እግዚአብሄርን ሲለምነዉ አስቀድሞ ወይም ሲደረግለት ለምስጋና የሚሰጥ ነዉ። እንደ ፈቃዳችን እና እንደ አቅማችን የሚሰጥ ነዉ። ዘዳ 23፥21። መክ 5፥4-5።
    - ዝክር/መታሰቢያ፦ ማቴ 10፥41
    2) የህግ ስጦታ/የግዴታ፦
    - አስራት ፦ ከ10 1 ማለት ነዉ
    - በኩራት ፦ የመጀመሪያ ከሰዉ እና ከእንስሳ። የማህፀን ከፋች።
    - ቀዳማያት ፦ የመጀመሪያ ከእህሎች።
    - ስለት

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 місяці тому +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
    ቀንዲል ሚዲያ (ልማድና ክርስትና) በእውነቱ በቲቪ መታየት ያለበት ፕሮግራም ነው

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 2 місяці тому +6

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን ለእኛም ልዑል እግዚአብሔር የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 2 місяці тому +3

    ቃል ሀይወት ያሰማልን መምህር፤ ታቦት አቁሞ ልመና ዓለማዊ ልመና የሚመስል ድርጊት ተለምዱዋል ፤ ልቦና ይስጠን

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 Місяць тому +1

    በዉነት ከስት ስቴ እደመለሱኝ እኔና መድሐኒአለም እናዉቃለን እዉነትም ልምድና ክርስትና እርሱ በሚገባየተሠጠዉና ስትህዝብ ከስተቱ እየመለሠያለ ድቅ ትምህርትነዉ ቃለህይወትን ያሰማል በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሄር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 2 місяці тому +3

    ,በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን በጣም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ለአስራ በኩራት ልባችን ያንቃልን እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 2 місяці тому +4

    እድሜ ጤና ይይስጦት መምህር እኔ አስራት በኩራት በየወሩ አስቀምጣለሁ ከዚያም ለተጉዱ ቤተክርስትያናን ለነዋየ ቅድሳት መግዧ አደርጋለሁ በዚህ ላይ ምን ይላሉ እመሰግናለሁ

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 Місяць тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 2 місяці тому +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህር በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን
    እህቴ አርፋብኛለች አይኗን ሳላይ እንደናፈቀችኝ አጥቻታለሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ እህት ወንድሞቸ😢😢😢

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 2 місяці тому +2

      ወወለተማርያምንነብስይማርእህቴአቺንምያጽናሽ

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 2 місяці тому +2

      ነብስ ይማር

    • @user-pj8so6gy2s
      @user-pj8so6gy2s 2 місяці тому +2

      እግዚአብሔር የወለተ ማርያምን ነፍስ ይማርልን

    • @sarakonjo2971
      @sarakonjo2971 2 місяці тому

      @@haseerahmad2421 አሜን

    • @sarakonjo2971
      @sarakonjo2971 2 місяці тому +1

      @@This-fk4rg አሜን

  • @user-nl2fs2cc2l
    @user-nl2fs2cc2l 2 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻንን
    ሰለ ዘመኑ አጥማቂ በደንብ ትምህርት በርግጥ አስተምራችኃው ብትደጋግሙት መልካም ነው ብዙ እህቶች ብዙ ወንድሞች እያጣን ነው

  • @kidistbekele4015
    @kidistbekele4015 2 місяці тому +3

    መ/ር በእውነት ጎዶሎዬ የምሞላበት ት/ት አግኝቻለው። እ/ር ይጠብቅህ።እኔ ግን እጅግ ሀጥያተኛ ነኝ ባለቤቴ መናፍቅ ነው አሁን ልጆቼንም ሊያስክድብኝ እየታገለኝ ነው ታምሜያለሁ ምን እደማደርግ አላውቅም በጭንቀት ብቻ ልጠፋ ነው መ/ር የምክር አገልግሎት እፈልጋለሀ።

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 2 місяці тому +1

      እህቴ አይዞሽ ፁሚ ስገጂ የመምህር ተስፍየ ገጠመኝ አዳምጭ ብዙ ትምህርት ታገኛለሽ የመናፍቅ መንፈስ በስላሴ ስም ታሰር በቅዱስ ሚካኤል ስም ታሰር እያልሽ የቅዱሳንን ስም እየጠራሽ ስገጂ መንፈሱ ይታሰራል አይዞሽ እህታችን እመብርሀን ትርዳሽ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 2 місяці тому

      ፈጣሪ ይርዳን እመአምላክ ከነልጃ ትቁምልሽ

    • @emano5974
      @emano5974 2 місяці тому +1

      ፀልይ በፍፁም ተስፍ እንዳትቆርጭ❤❤❤❤❤

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 місяці тому +1

      ጸልይ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ድንግል አትለይሽ አይዞሽ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 2 місяці тому +3

    ,በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን የሰማውን በልባችን ይደርብን

  • @DubaiMina-jo8jz
    @DubaiMina-jo8jz 2 місяці тому

    ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @adisewendechild
    @adisewendechild Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @addisaddis5406
    @addisaddis5406 2 місяці тому +4

    እኔ ግንቋጣሪ ነኝ ለቤተክርስቲያን አስራት አልሰጥም የሚገርመው ሰርቶ ደክሞ መና ነኝ ብቻ እጄን ይይዘኛልእንድሰጥ በፀሎት አስቡኝ

    • @LemLemSisay-lo6qs
      @LemLemSisay-lo6qs 2 місяці тому

      ጀምሪ እህቴ እኔም እንዳንች ነበርኩ አስራት ማውጣት ኪሳራ ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን ገንዘቤ የት እንደሚገባ አላውቅም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ማውጣት ስጀምር ባርኮልኛል

    • @addisaddis5406
      @addisaddis5406 2 місяці тому

      @@LemLemSisay-lo6qs እሺ እህቴ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezayearsemalij7588
    @bezayearsemalij7588 2 місяці тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿እውነት ስንት ነገር ተማርኩ

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን የሕወት ቃል ያሠማልን ቸሩ አምላካችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 2 місяці тому +2

    በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልልን

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በእውነት

  • @user-oi9oq6dj6u
    @user-oi9oq6dj6u 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-if9tz2fb7l
    @user-if9tz2fb7l 2 місяці тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእርሶ አይነቱን ያብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናቻን ያስርፅልን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidyemariyam
    @kidyemariyam 2 місяці тому

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y 2 місяці тому +3

    እኳን ደህና መጡልን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን የገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የምታስተምሩንን በልባችን ጽላት አኑሮ ለሂወት ያርግልን🤲🤲🤲

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 2 місяці тому +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ❤❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 місяці тому +4

    እንኳን በሠላም መጡልን መምህር. ለምሳሌ አስራት የምልከው ምንም ገቢ ለሌለው ለገጠር ያለ ቤተክርስቲያን እዳውም የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ነው በንሰሀ አባቴ በኩል ነው የምልከው ለአጥቢያዬ ቤተክርስቲያን ልኬ አላውቅም

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 місяці тому

      እኔም እንደዛ ነው የምልከው ለአጥቢያም እልካለሁ እያቀያየርኩ ነው የምልከው

  • @antana3982
    @antana3982 2 місяці тому

    መምህር ቃል እሄውት ያስማልንእሜን መምህር የእስራት ብር በብላክ ማርኪትመላክ ይቻላል ውይ በባክንው በብላክ ማርኪት እትላኩ ብልው ሴንግሩስምችንው

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 2 місяці тому +4

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n 2 місяці тому

    Amen.kalywet.yasemaln.abatchn.asert.lebnwen.yfekdwn.eizhbhr.yfakdwn.becha.lsew.synagr.besu.fakad.masset.yechalal

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 2 місяці тому

    Kaalihiyotin yasamalin mehemirachin ameen ameen ameen

  • @emano5974
    @emano5974 2 місяці тому +4

    እኔ ነገ ዛሬ እዬልኩ 3አመት ሲሞላብኝ ከማገኝው አስቢ የሶስት ወር አስቀመጥኩ ግን ይቀረኛል እና እህት ወንድሞቼ አደራ አስራት አትብሉ እኔ እጅጉን አትርፌበታለሁ ክብሩ ይስፍልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesZewdu1629
    @MekdesZewdu1629 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏
    ይቅርታ ግን መምህር ቤተክርስቲያኒቷ የተሻለ ገቢ ካላት ለሌለው መስጠት አይሻልም እኔ ንስሓ አባቴን አናግሬ 1 ወር ለአጥቢያ ቤተክርስቲያን 1ውር ደግሞ ለተቸገሩ ቤተክርስቲያን አጠራቅማለሁ

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 2 місяці тому +2

    በዕውነት ቀድል ሚድያ እናመሠግናለን ሺ አመት ኑሩልን መምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አድ ጥያቂ አለኛ አገር ለመግባት 6 ወር ነው የቀርኛ ግን እሥከ ሥድስት ወር ንሥሀ ሣልገባ ልቀመጥ ነው እጂግ በሐጥያት ወድቂአለው በጣም እየጨነቀኛ ነው ምስራው ሠው ቤት ነው ግን በየ ቀኑ ሐጥያት እሠራለው በየቀኑ ንሥሐ ለመግባት እፈልግ ው ይምከሩኛ ሊሊላው ትምርት ይሆናል

  • @user-bb1pv3db1u
    @user-bb1pv3db1u 2 місяці тому

    Selem memihir kale hiyotin yasemalin tsegawon yabzalin... Tiyake alegn asiratin betemelekete isum yedemozen ablacha ijii idaa new yemikeflew silezh yemikeflewu asrat ke miterfegn demozi new ways atakalagn le idawunm chimr new mekfel yalebign sile mimelisulign ameseginalewuuu

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @መቅደስየድንግልማርያምልጅ

    በውነቱ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እጅግ በጣም በናተ ብዙነገሮችን አትርፈናል በናተ በተለይ በስደት አለም ያለነው ቤተክርስቲያን መሔድ እየፈለግን ለማይፈቀድልን እውነት በጣም ጠይማችሁናል እጅግ አድርገን እናመሰግናለን🙏✝️❤ መምህር እኔ 2ጥያቄወች አሉኝ አስራት በኩራትና ስለት ለዛው ለተሳልበት ደብር ነው መሰጠት ያለበት ወይስ የትኘውም ደብር መሰጠት ይቻላል እኔ ያለሁት በስደት ነበር አስራት እሰጣለሁ ብዬ ቃል የገባሁት ላደኩበት ደብር ለመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ነው አሁንግን ቤተሰቦቼ በደሌላ ሀገር ሔደዋል ሀገር ለመግባት ጥቂት ቀናት ነው የቀረኝ አስገብቼ አላቅም አሁን ስገባ ያጠራቀሙኩትን አስራት ለዛ ላሰቡኩበት ደብር ነው መስጠት የምፈልገው ይቻላል ወይስ አይቻልም እዳታልፉኝ መልሱልኝ መምህር አመሰግናለሁ🙏❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 місяці тому +1

    ቀቃሂወት ያሰመልን መምህራች ፀጋን ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን!!

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 2 місяці тому +1

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የሰማንውን በልባችን ፅላት ፃፍብን አሳድርብን አሜን 👏

  • @SemayGulelat
    @SemayGulelat 2 місяці тому +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ እደዚ አድርገው ለስዎች በሚገባ አድርጎ ማስርዳት ተገቢ ነው

  • @BhZinj
    @BhZinj 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእውነቱ ከሆነ መምህር የዛሬው ትምህርት መጠየቅ ከምፈልጋቸው አንዱ ነው። ይኸውም አስራት በኩራትን በተመለከተ ነበር ፡ ዛሬ ግን ካስተማሩት ትምህርት ውስጥ የጥያቄን መልስ ስላገኘሁበት በጣም አመሰግናለሁ። ከዚህ የበለጠ የሚያገለግሉበትን ፀጋ እና እድሜ አምላከ ቅዱሳን ያድልልን! አሜን!

  • @bruakbruak
    @bruakbruak 2 місяці тому +1

    መምህራችን ትምህርቶ በጣም ደስ የሚልና የሚገባ ነዉ ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 2 місяці тому

    Egziabher ymesgen kale hiwot yasemalin

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DubaiMina-jo8jz
    @DubaiMina-jo8jz 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w 2 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 2 місяці тому +1

    አሜን ❤አሜን አሜን 🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 місяці тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የዛሬው ትምህርት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እኔን ይመለከታል እግዚዓብሄር ይቅር ይበለኝ፡፡

  • @user-kh7bw5uy7c
    @user-kh7bw5uy7c 2 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይስጥልን የእኛ ኦርቶዶክሳውያን ችግርና የቤተክርስቲያናችንን መከራ እያበዛው ያለው ሁሉንም በልምድ ስለ ያዝነው ነው ይኸን ለመቅረፍ በሚቻላችሁ መጠን ስለ ምሰሩ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ፍጻሜችሁን ያሳምርልን
    ወደ ጥያቄዬ ስኸድ እንደ ሚታወቀው በሀገራችን በሰሜኑ በኩል ጦርነት ነበረ አሁን አለና በዚያ ምክኒያት ገዳማዊያት በጣም ተርበው የእለት ጉርስ እኳን የሚቀምሱት እንዳጡ መልክት ደረሰን እና ትንሽ ወድሞችና እህቶች ጋር ሁነን በተቻለን በጠን ከገንዘባችንና የተጠራቀመ የአስራት ገዘብም ነበር እና ላክነው ኃጢአት ይሆናል ወይ ብመልሱልኝ ሁለተኛ ጥያቄዬ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኔ በዳግሁበት አካባቢ ከዚያም ወጣ ያለ ደብራችን አይደለም ገን አንድ ቤተክርስቲያን አለ በአሕዛብ የተከበበ አሚያገለግለትም ትንሽ ካህናት ናቸው መብራት ስለ ሌለ ጧፍም የለም እራቡንም አልቻልነው ብለው መልክት ደረሰን ሀገር አንድ ወንድማችን እንዲያጣራ ስንልከው አባቶች ከነገሩን በላይ ችገሩን ነገረን በስአቱ የአስራት የትንሽ ወር በእጀ ነበርና ላኩት ይኸስ እንደት ይታያል ኃጢአት የሚሆን ከሆነ ለግድሁ እንዳቆም ነው በድፍረት ስለ ጠየኩ ይቅርታ ይደረግልን

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን💞💞💞

  • @eftah21-y1g
    @eftah21-y1g 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።

  • @user-ft5yi9zz4y
    @user-ft5yi9zz4y 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ❤

  • @azarmel
    @azarmel 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏 ጥሩ ገለፃ ነበር ተጠቅሜበታለሁ።

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dk2xh7ch9k
    @user-dk2xh7ch9k 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 місяці тому +1

    በእውነት ግሩም መልስ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏✝️

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን መምህር

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 Місяць тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን። ለኔም ጥያቄየ ነበር እፈልጋለሁ ግን ለማን መስጠት እንዳለብኝ አላውቅም ነበር።

  • @mahiletasalef5894
    @mahiletasalef5894 2 місяці тому

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ለእናንተ ይሁን
    የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሠቦች ክቡር መምሕራችንና የዚህ የሚዲያ ተከታታዮች በሙሉ እንደምን አላችኹ እንኳንም ለዚሕች ዕለት አደረሣችኹ አደረሠን አሜን
    ክቡር መምሕራችን ና ጥያቄዎችን በማንበብ ወደ መምሕራችን የምታደርሡ ለኹላችሁም እግዚአብሔር አምላካችን ጸጋውን ክብሩን አብዝቶ ያድልልን
    ለመምሕራችን ቃለ ሕይዎትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን የአግልግሎት ዘመናችኹን ያርዝምልን አሜን
    መምሕር እኔ በአሥራት አሠጣጥ በኩል ጥያቄ አለኝ ፕሮግራሙን ዘግይቼ ነው የሠማሁት ጥያቄዬን አንብባችሁ መልሥ እንደምሠጡኝ ተሥፋ አለኝ
    ጥያቄዬ እኔ ያለሁትኝ በሳኡዲ አረቢያ ነው እኔና መሠሎቼ የoinlin ማኅበር ከፍተን በዚያ ተሠባሥበን የተለያዩ አገልግሎቶችን እናደርጋለን አንዱም የአሥራት ብራችንን በአንድ በየወሩ ከአሥሩ አንዱን በማሠብ በየ5 ወሩ አሠባሥበን በማኅበራችን በተከፈተ አካውንት እየላክን ቤተክርስቲያን አሣንጸናል እንዱሁም የተለያዩ የበረከት ሥራዎችን እየሠራን ቆይተናል አሁን ይሄንን ፕሮግራም ሥመለከት አሥራታችንን ያወጣንበት መንገድ ሥሕተት እንደሆነ ተረዳሁ እናም መምሕር ምን ማድረግ እንዳለብን ምክሮትን እንሻለን
    ከ9ኝ ዓመት በላይ እየሆነን ነው እናም እሥካሁን ድረሥ አሥራታችንን ብልተናል ማለት ነወይ? ከዚህሥ በኃላ በምን መልኩ እንቀጥል መልሥዎትን በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይሥጥልን🙏።

  • @user-di3rg9qf4h
    @user-di3rg9qf4h 2 місяці тому

    Kale hiwet yasemalin Amen 💒✝️🕯🙏💔💔

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 22 дні тому

    Kale hwotn yaseman Abaa 🤲🤲🤲👏👏

  • @JosiAbity
    @JosiAbity 24 дні тому

    ለነብስ አባቴ ነዉ የምሰጠዉ ለማን ልስጥ

  • @geralegas47
    @geralegas47 2 місяці тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ብጣም ትልቅና ጠቃሚ ትምህርት እየሰጣቹ ነው እግዚኣብሄር ጸጋ ያብዛላቹ።

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 2 місяці тому

    ስለ እስራት ምንም የማውቀው የለም ነበር እግዚአብሄር ፈቅዶ አስተምሮኛል እና እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Sra-wq6pq
    @Sra-wq6pq 2 місяці тому

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥልን ይሄንን የቀንዲል ሚዲያን በመደባለቄ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት በየጊዜው ብዙ ተመርቤታለሁ ያለፉኝን ሁሉ ወደኋላ ተመልሼ አመስግናለሁ ። በተለይም ስለአስራት በኩራት የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 2 місяці тому

    Qale.hiwet.yàmalen.❤❤❤❤❤

  • @ber_tube
    @ber_tube 2 місяці тому +2

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @Kinfemichael12
    @Kinfemichael12 2 місяці тому +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አስራታችንን ለአጥቢያችን ቤተክርስቲያን የምንሰጥ ሆኖ ለዛው አጥቢያ ሕንጻ ማሰሪያ ወይም ለተለያዪ ልማት ስራዎች መስጠት እንችላለን።አንዳዴስ ከአጥቢያች ውጪ ላለ ቤተክርስቲያን መስጠትስ ይቻላል ወይ?ካልተቻለ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ከአስራት ውጪ ወይም ከ9 ብቻ ለህንጻ ማሰሪያ ተሰቶ ሕንጻ ማስጨረስ ወይም ከበረከቱ ለመሳተፍ ስንቶቻችን እንችለዋለን ?አለማመኔን ጌታ ይርዳኝ

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 2 місяці тому +1

      ጥያቄው ግልጽ አይደለም ፡፡ አስራት ማለት ከምታገኘው ገቢ ከመቶ አስር ለቤተክርስትያን መስጠት ማለት ነው ፡፡ ከዚህ ውጪ እንደ አቅምህ በፍቃድህ ለቤተክርስትያን ህንጻ ማሰሪያ፣ለተቸገሩ መስጠት ትችላለህ

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 2 місяці тому +1

    እንኮዋን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋ በረከትን ያድልልን እናመሰግናለን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሑን ይባርክልን❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 місяці тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን🙏

  • @user-yy4gy3wz4i
    @user-yy4gy3wz4i Місяць тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እደኔ አይነቱን ሰው ለማስተማር እናተን ስለሰጠን በጣም እየተማርንበት ነው በርቱ

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 2 місяці тому +1

    እግዚአብ ሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አባታችን ቃለህወይት
    ያስማልን እናመስገናልን አባታችን
    ላ ይክክክክክክ ሼርርርርርርር

  • @user-rq6to5rn4e
    @user-rq6to5rn4e 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጡት የምዕመናን ጥያቄዎች መመላለሳችሁ ልዩ ያደርጋችሃል ካላስቸገርኳችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ያለሁት በስደት ነው የአስራት ገንዘብ ወደ ሃገሬ ሲገባ አስጋባለው ብዪ አስቀምጣለሁ እንደ አጋጣሚ ግን ሰው ብድር ጠየቀኝ እጄ ለይ ሌላ ብር አልነበረም እተካለው ብዬ አንስቼ አበደርኩ በለማወቅ እንደዝህ አደረኩ መምህር ምን ትሉኛላቹ ያጎደልኩትን ሞልቼ መክፈል አልችልም ወይ

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g 2 місяці тому +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @BogiWandal-qb1xr
    @BogiWandal-qb1xr 2 місяці тому

    ቃለ ህወት ያሠማልን መምህራችን አስራት በኩራት ስባል ግራነበር የመሠለኝ አሁን ግን ገባኝ እግዚአብሄር ይመስገን እከፍላለሁ አስራት በኩራት ሠርቸም ብሩክ አልሆክም ይበተናል😢

  • @mikazdo6932
    @mikazdo6932 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት❤❤❤❤

  • @Temesgen-oi6ln
    @Temesgen-oi6ln 2 місяці тому +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
    ፓርታይም የምንሰራ ሰዎች እንዴት ነው አስራት በኩራት የምናወጣው? ስራ ስናገኝ ብቻ ነው አስራት በኩራት የምናወጣው?
    መምህራችን ቢያብራሩልን።
    አመሰግናለሁ።

    • @user-yx3mv2ce5o
      @user-yx3mv2ce5o 2 місяці тому +4

      ደግመሽ ልብ ብለሽ አድምጭው እህቴ ትምህርቱን። አስራት ማለት እኮ ከገቢሽ ከ 10 አንድ የሚሰጥ ነው ። ያአ ማለት ካልሰራት አስርም አንድም የሚባል ነገር እኮ የለሽም ስለዚህ ካለሽ ገቢ ሁሉ 10 አንድ የሚሰጥ ነው አስራት ; ከሌለሽ የለሽም

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 2 місяці тому +1

      ከሌለህ ከየት ታመጣለህ ? መቼም ስረቅ አይባልም ፡፡ አስራት ካገኘኧው ከ አስር አንድ ወይም ከመቶ አስር ማእት ነው ፡፡

    • @Temesgen-oi6ln
      @Temesgen-oi6ln 2 місяці тому +1

      @@user-yx3mv2ce5o አመሰግናለሁ።

    • @Temesgen-oi6ln
      @Temesgen-oi6ln 2 місяці тому

      @@This-fk4rg አመሰግናለሁ።

    • @LemLemSisay-lo6qs
      @LemLemSisay-lo6qs 2 місяці тому

      ከሰራሽው ካገኘሽው ገቢሽ ነው እምታወጭው ከሌለሽማ የለሽም
      ለምሳሌ የሆነ ስራ እየሰራሽ ላንድ ወር እረፍት ብትወስጂ እና ደሞዝ ባትቀበይ ማለት ነው

  • @bertukan2121
    @bertukan2121 2 місяці тому

    ይገርማል አይ ቤተ ክርስትያን ሙሉ አድርጉ ነበር የመሰረታት

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 2 місяці тому +1

    ቃለህዎትን ያሠማልን መምህራችን አስራታችንን በአግባቡ እድናወጣ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 2 місяці тому +2

    የቤተ ክርስቲያን ካህን ፣መምህር ወይም አገልጋይ ለመቅጠር በላይኛው በከፍተኛው የቤተ ክሕነት መዋቅር ውስጥ ተቀጣሪዎች መቶ ሽህ ወይም ከዚያ በላይ እየከፈሉ የሚቀጠሩት አካሄድ ካልቆመ ቤተ ክርስቲያኗ የባሰ ችግር ላይ መውደቋ አይቀርም፤ በአለማዊ መንግስት የሚደረገው ሙስና ቤተ ክህነት ከገባ ወዲየት ይሄዳል ? በዚህ ምክንያት ሰዎች ሀይማኖታቸውን እስከመለወጥ ደርሰዋል።

  • @user-pf5he6iq9o
    @user-pf5he6iq9o Місяць тому

    አሜን በስላም ያገናኘን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት እንደለስላሳ ፍትፍት የሚመገቡት ትምህርት ነው ምንም እንኳን ያገኘሁት ዘግይቼ ቢሆንም ከመጀመሪያው እሰከመጨረሻው ነበር የተከታተልኩት ግን ሁሌም ግራ የሚገባኝ አንድ ጥያቄ አለኝ። አንድ ክርስቲያን አስራቱን ለአጥቢያ ቤተክርስቲያን እንዲሰጥ የቤተክርስቲያን ህግ ያዘዋል ሁሉም ይፈፅማል ለማለት ባንደፍርም በሰበካ ጉባኤ ፅ/ቤት ተገኝቶ የአስራት ገንዘብ መሆኑን አሣውቆ በደረሰኝ ክፍያ ይፈፅማል እዛው እንዳለ አመታዊ የሰበካ ጉባኤ ክፍያ ይጠየቃል አሁን ላይ ብር 240.00 ነው ይከፍላል በተጨማሪ ይህ ምዕመን ቤተክርሲቲያንቱ በልማትም ሆነ ሌሎች የገንዘብ ጥያቄዎች ተሣታፊ ነው ሆኖም ከቤተክርስታንቱ ለክርስትና ወይም ለፍትሃት አገልግሎት ፈልጎ ወደፅ/ቤቱ ቢሄድ እደገና እንዲከፍል ይገደዳል ይህ ታዲያ አግባብ ነውን?????

  • @alemteweldegebru8695
    @alemteweldegebru8695 2 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @user-os9yx8ul7y
    @user-os9yx8ul7y Місяць тому

    🤲🤲🤲

  • @user-ps4di3cf7y
    @user-ps4di3cf7y 2 місяці тому

    ይገርማል ድንቅ ትምህርት !!! ቃለ ህይወት ያሠማልን!

  • @YadoYadi
    @YadoYadi 2 місяці тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መመህር አንድ ጥያቄ አለኝ ስለት የምሳለው እግዚአብሔር ሀሳቤን፣እቅዴ...... እንዲፈፅምልኝ ነው። ከፈፀመልኝ ደሞ ስለቴን የማስገባው ብዬ አምናለሁ ነገር ግን ጎደኛዬን ሳማክረው አንዴ ስለተሳልክ ያሰብከው ነገር ቢሳካም ባይሳካም አንዴ ተስለካልና ማስገባት አለብክ አለኝ ይህንን ሀሳብ ግልፅ ስላልሆነልኝ ብታብራሩልኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለሁ

  • @user-gd8vn4nt8o
    @user-gd8vn4nt8o 2 місяці тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
    ለሦስት ጊዜያት በሥርዓተ ማዕድ ዙርያ ጠይቄ ግን አልተመለሰልኝም !!
    ለዐራተኛ ጊዜ፦
    ##❴ሥርዐተ ማዕድ በሚለው አልተነሳም!!!!❵
    1. በማዕድ ተከናንበን ምግብ መብላት እንችላለን ??
    2. ምግብ ስንበላ በግራ እጅ መብላት ይቻላል ??
    "አንድ አባት ጓደኞቼ ሲያደርጉ አይተው ስለ ተቆጣ ጥያቄ አሳድሮብኝ ነው"
    ስለምትመልሱልኝ አመሰግናለሁ !!!!!

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 2 місяці тому

      መከናነብ አይቻልም በግራ እጅ ችግር የለውም

  • @user-wf4bu1mm7x
    @user-wf4bu1mm7x 2 місяці тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር ሑላችሑንም እመብርሐን ትተብቅልን ፍቅርተ ስላሴ እባላለሑ ጥያቄ ነበረኝ የምኖረ ከዘመድ ጋር ነው ምንም ደምዝ የለኝም ካለኝ ነገር ላይ ግን በቅዱሳን በአል ቀን 10ርም20 ሙዳይ ምፅዋት ውሥጥ አሥገባለዉ እሡ እደአሥራት በኩራት አይሖንልኝም ለነድያንም በቻልኩት እሠጣለው ባካችሑን አትለፋኝ ከዳሜ ፀጋ እና መምሕር ❤❤❤ እወዳችሑ አለው አመሠግን አለው

    • @mulukenyibeletal2498
      @mulukenyibeletal2498 2 місяці тому

      በእውነት የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ይቀበልልሽ።እኛ ደመወዝ ተከፋይ ሁነን በትክክል አስልተን ሳናወጣ አንቺ በለለሽ ገቢ ይህን ያህል ከልብሽ ለመስጠት ካሰብሽ ፈጣሪ እንዳንቺ ባሉ ደግ ክርስቲያኖች እንዳይፈርድብን እፈራለሁ።አንቺማ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጠቀሰችው ያላትን ሁለት ዲናር እንደሰጠች መበለት ሴት ነሽ። ጌታም ከሁሉ አብልጦ የሷን ስጦታ እንደተቀበለ የአንችንም ይቀበልልሻል።ወለተ ሥላሴ ነኝ እኔንም በጸሎት አስቡኝ።ብዙ ተማርኩ እኔ አስራት ብዬ አወጣለሁ አፈፃፀሜ ግን ልክ አልነበረም ከዚህ በሃላ ለሚመለከተው ለቤ/ክ ቀጥታ አስገባለው።እኔማ ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንብኝ እያልኩ ሌላ የቱርፋት ስራዎችን ነበር የምሰራበት ለሰ/ትቤት የተለያዩ ግብዓቶችን በማሟላት ነበር የማወጣው።ለእስካሁኑ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራኝ።