#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

КОМЕНТАРІ • 260

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 3 місяці тому +65

    ከረጅም አመት በሃላ ከሰደት ተመልሼ ቄደር ተጠምቄ ቅኖኖዬን ጨርሼ ከጸጌ ጀምሬ የነብያት ጾም የዓብይጾም አሁን የሐዋርያት ጾምጰዠ እየጾምኮነው ለዚህ ላበቃኝ አምላክ ተመሰገን

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን ።

    • @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ
      @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ 3 місяці тому

      ላንች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን😢

    • @romanghandour2003
      @romanghandour2003 3 місяці тому +1

      ደስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ አሁንም እኛንም ለዚ ያብቃን እግዚያብሔር

    • @ፊደለአኺደንግልማርያም
      @ፊደለአኺደንግልማርያም 3 місяці тому

      ታደለሸ ለኛም ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረሰልን 👏

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 3 місяці тому

      @@ፊደለአኺደንግልማርያም አምን አሜን አሜን አመሰግነናል ለኔ የደረሰው አብሳሪው መልአክ ለእናንተም ይድረሰላቹ

  • @raya-s5t
    @raya-s5t 3 місяці тому +64

    ይሄ ፖሮግራም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቴሌቪዥን ቢተላለፍ ሃሪፍ ነበር ምክንያቱም ለብዙ ሰው የመድረስ እድሉ ሰፊ ይሆን ነበር በተለይ በየክፍል ሓገሩ ያሉት በተጠቀሙበት😢
    በጣም የጠቀመኝ ብዙ ነገር ያወኩበት ፖሮግራም ነው ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

    • @RMetica
      @RMetica 3 місяці тому +1

      በጣም ትክክል 😢❤

  • @Ambassel
    @Ambassel 3 місяці тому +46

    ለምንድነው በቤተክርስቲያኒቱ ዋና ሚዲያ ላይ እንደዚህ አይነት ትምህርቶች የማይቀርቡት?

    • @ሙሉእመቤትዘውዴ
      @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 місяці тому +5

      እንዴ ዋና ማለት ምን ማለት ነው ይሔ ሚዲያ ከመንፈሳዊ ትምህርት ውጪ እኮ ተተላልፎ አያውቅም

    • @HewaTube
      @HewaTube 3 місяці тому +2

      በወዋናው ማለት ETOTV ለማለት ነው ተደራሽነትን ለማስፍት

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 3 місяці тому

      ​@@ሙሉእመቤትዘውዴትክክል ነው ነገር ግን የሂ ሚድያ በፍቃዳቸው ለምመናን አስበው የከፈቱት ነው እጂ ቤተክርስቲያን አዛቸው አይደለም ቤተክርስቲያን የወከለችው ደግሞ ከዚህ በላይ ይጠበቅበት ነበር ለማለት ያህል ነው

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 місяці тому +13

    ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት ለመናገር ጾመ ሐዋርያትንና ጾመ ነቢያትን በስደት ከመጣሁ ነው መጾም የጀመርኩት ምክንያቱም እውቀቱ የለኝም ነበር ስደት ልብ ላለው የገዳም ህይወት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በኦላይ ነው ብዙ ነገር ስለ ሐይማኖቴ የተማርኩት 🙏

  • @SarahGetachew-k9b
    @SarahGetachew-k9b 3 місяці тому +14

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት❤❤❤❤

  • @ethiotilettube
    @ethiotilettube 3 місяці тому +8

    መምህራችን ስለምታስተምረን ነገር ሁሉ እግዚአብሄር ጸጋውን ጨምሮ ይስጦት በብዙ እየለወጠኝ ነው ፡፡ ወደ ጥያቄዬ ልግባና ብዙ ጊዜ በጾም ወቅት ንስሃ መግባት እንደማይገባ ከተለያዩ ሰኦች እሰማለው ለዚህም እንደምሳሌ የሚነገሩን በጾም ወቅት መጾም በራሱ ግዴታ ስለሆነ ለቀኖና ከሚሰጥ ጾም ጋር ይደረበና ቀኖናውን ሙሉ አይደርገውም የሚል ነው፡፡ ንስሃ በፍስክ ወቅት ተገበቶ የጾም ቀኖናውንም መብላት በሚችልበት ወቅት ተከልክሎ ቀኖናውን መፈጸም ነው ሚገባው ይባላል፡፡ ይህንን ቤተክርስቲያናችን እንዴት ነው የምታየው? እግዚአብሄር ጸጋውን ጨምሮ ይስጦት ስለሚመልሱልኝ እናመሰግናለን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 місяці тому +11

    ,አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆያልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ያጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 3 місяці тому +8

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ ግሩ ት/ት ነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 місяці тому +13

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    በእውነቱ ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር!!
    ሁላችንም ሼር ላይክክ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን እንደግፍ👍✅

    • @MintwabAshu
      @MintwabAshu 3 місяці тому

      መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆያልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 3 місяці тому +6

    እንኮን ደህና መጣቹ ኖር ብለናል መምህር የህይወት ቃል ያሠማልን በዕድሜ ያቆይልን ይጠብቅልን እኛም ተምርን ሠምተን በሥነ ልቡናችን ይፃፍልን❤❤❤❤

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 місяці тому +10

    ,በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ
    @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ 3 місяці тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቺሁ ቀዲል ሚዲያዎቺ በርቱልን❤❤❤ፈጣሪ ለንሰሀ ሞትያብቃን በስደት ያለን ልጆቺ😢😢😢

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 3 місяці тому +5

    ቃል ሂወት የስማዓልና፡ ጾምና ጾም ንስሓን ጾም በረከት ይግበረልና ኣሜን። ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ናይ ኣገልግለትኹም ዘበን ይባርከልኹም ልኡል እግዚኣቢሔር መምህራን ዳያቆን

  • @semyatalem8320
    @semyatalem8320 3 місяці тому +4

    ትምርቱኩም ብጣዕሚ ደስ ዝብል አዩ አግዚኣቢሔር የክብረልና ❤❤❤ 🇪🇷

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @AsterArarsa
    @AsterArarsa 3 місяці тому +4

    bagaa nagaa dhufaata waaqayoon bakka jiriiniti nagaa fii faayyaa siinfi haa keenu sommaa kaan keesaa kaadhaanaa keesaani nu yaadaadhaa barumsii keesaa baay'ee nu faayyaadaa jiraa gaaltooma siin jaalaana siini kaabanyaa waaqayoon siin haa Ebbiisuu🙏🙏🙏

  • @zaidressom2634
    @zaidressom2634 3 місяці тому +1

    ሰላም ቀንዲል ሚድያ በጣመ አናምስናለን በጣም በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ፕሮግራም ነው አድሜና ጤና ጋር ጸጋውን ያብዛላችሁ እኔ ብዙ ነው እየተ ማርኩበት ነው ያልሁት እኛ በብዛት በእውቀት ሳይሆን በልማድ ስልሆነ እናም ከ ሰባቱ አጽ ዋማት አንዱ ስልሆነ የሚቀየር ነገር የለም ሰለ ሰነፎች ተበሎ "ሊበሎትዋት የፈልጎትን ወፍ ደሮ ነው ይሎታል" ይባላል. ለመብላት ለፈልግ ብዙ ነው ምክንያቱ መምሀራችን እና ክቡር ወንድማቼን 🙏❤🙏❤🙏ቃለ ሕ ይወት ያስማለን 🙏🙏🙏

  • @Aby-d8u
    @Aby-d8u 3 місяці тому +2

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛለወት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ከጤና ጋር ያብዛለወት አሜን

  • @እሙነኝየልጇናፋቂ
    @እሙነኝየልጇናፋቂ 3 місяці тому +2

    አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን የምንጓጓላትን እረስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🥰🥰

  • @Ksaksa78ksaksaKsaksa78ksaksa
    @Ksaksa78ksaksaKsaksa78ksaksa 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት ዋጋቹ ከእግዚአብሔር ነው እምታገኙት ቀጥሉበት ደስ ስትሉ የተዋእዶ እንቆች ❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 3 місяці тому +2

    አሜን ፫
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፦ መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን 🙏 ፦ በእውነቱ ትላልቅ ትምህርቶችን ነው የሚመግቡን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በርቱ 🙏

  • @wudeayano8662
    @wudeayano8662 3 місяці тому +2

    በታም ነው የማመሰግነው ባዳምት የማይሰለች ትምህርት ነው ሁል ግዜ የሚያቀርቡልን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 3 місяці тому

    BEwanetey.Mamerihey.qalehiwtey.ysmalney..Eghzberey.sguney.yibzalotey❤❤🥰❤🙏

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @masatuu1099
    @masatuu1099 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ ማምህር ❤❤❤❤

  • @eteneshwoga5125
    @eteneshwoga5125 3 місяці тому +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @TopPhone-st4bu
    @TopPhone-st4bu 3 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤
    የሐዋሪያት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን

  • @AtsedeYalew-v1i
    @AtsedeYalew-v1i 3 місяці тому +1

    መምህር ምትኩ ትለይብናለህ እድሜህን ከፀጋ ጋር ያርዝምልን ባያልቅ እያልኩ እማዳምጠው እናመሠግናለን ብዙ ተምራለሁ በበኩሌ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 місяці тому +3

    ,ሰላም.ለሁላቹህም

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 3 місяці тому +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 3 місяці тому +2

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙነገር ነው ያወቅንበት በርቱ ልን

  • @abayneshsendekie7968
    @abayneshsendekie7968 3 місяці тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሬ እግዝብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yewoinyewoin2206
    @yewoinyewoin2206 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 місяці тому

    እግዚአብሄርይመስገንመምህርእንካንበደህናመጡልንቃለህይወትያሰማልንጸጋውንአብዝቶይስጦትእድሜናጤናእኛንምበቢቱያጽናንአሜን፫❤❤

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ከየአጿማት ሳናጓድል የበረከቱ ተካፋይ ያርገን አሜን አሜን አሜን

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን
    ያስተማራችሁነነ ለሂወት ያርግልን🤲

  • @beirutmazoriya6580
    @beirutmazoriya6580 3 місяці тому +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ትምህርቱ በብዙ ቀይሮኛል እናም ተምሬበታለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 3 місяці тому +2

    ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @addisesisay5457
    @addisesisay5457 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን🙏🙏

  • @rebekatesfaye8354
    @rebekatesfaye8354 3 місяці тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ በህይወቴ ለዉጥ አለ አመሰግናለሁ መምህር

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 3 місяці тому

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቸሪቱ እመአምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክልን

  • @HjgvJhdg
    @HjgvJhdg 3 місяці тому

    ሰላም አግዚአብሔር ይብዛለወት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ቃለህወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 3 місяці тому

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 3 місяці тому

    አሜን ቃለሕወት ያሠማልን❤ለመፆም ያብቃኝ ወይነማረያመ ብላቹ በፀሎት አሥቡኝ 😢😢😢😢

  • @BeemnetGher
    @BeemnetGher 3 місяці тому +2

    መጋቢ ሃይማኖት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ የወታደር ጾም ሲሉ አንደ ነገር መጠየቅ ፈለጉኝ አኔ ወታደር ነኝ ቡዙ ጊዜ እሰማለሁ ወታደር አጾምም ካህናት ናቸው የሚጾምለት በዚህ ላይ የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ምን ይላል ፡ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ። ገ/ሥላሴ ነኝ።

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 місяці тому

    እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያቆይልን ሁሌም በቤቱ ያኑረን ቃለህይወትን ያሰማልኝ

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir 3 місяці тому +1

    በእውነት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 3 місяці тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher ❤❤❤❤Egziabher Ketsomu Bereket yasatfen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 3 місяці тому +2

    ቀለህወት ያሰማልን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 місяці тому

    እግዜአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ትምህርት መጀመሩ ለእኛ ለምእመናን ጥሩ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎ !!!!!!

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @eteneshassefa8700
    @eteneshassefa8700 3 місяці тому

    አባታችን እንኳን ደህናመጣህልን አንድ ጥያቄ አለኝ የተቆረበበ ልብስ አይወልቅ ይባላል ይህንን ብታሥረዱኝ ደሥይለኝል

  • @Maranata-u1p
    @Maranata-u1p 3 місяці тому

    እኔ እዲብራራልኝ የምፈልገው (ፈሪሳዊ አይሁዳውያን የሚባሉትን

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 3 місяці тому

    በኡነቱ ለአበተችን ቃለ ህዎትን የሠመልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 3 місяці тому

    መምሕር ቃል ሕይወትን ያሠማልን ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሑ እግዛብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ያድሎት

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መምህር

  • @ኤልሮኢየድንግልልጅ
    @ኤልሮኢየድንግልልጅ 3 місяці тому

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 3 місяці тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @HaileMikael-12
    @HaileMikael-12 3 місяці тому

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር!!

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    ብዙ ሰወች የሚጠቅሱት የቄስ ጾም ነው የሚሉ ያመዝናሉ በተለይ በገጠር አካባቢ ብዙ ሰው አይጾምም የቄስ ጾም ነው የሚሉት ሌላው ደሞ እግዚአብሔር ምን በላችሑ ብሎ አይጠይቅም ይላሉ በእውነት በዚሕ ጉዳይ ከብዙ ሰወች ክርክር ገጥሜ አውቃለሑ ግን በቃ እነሱ እደዛ ብለው ስለሚደመድሙ ምንም ነገር ለመስማት ፈቃደኛ አይደሉም እና እዲሰሙ ምን እናድርግ የሑል ግዜ ጭንቀቴ ነው ለምሳሌ ባለቤቴ ብዙ ግዜ እንደዚሕ ይላል ምን በላችሑ ብሎ ፈጣሪ አይጠይቅም ይለኛል ብዙ ግዜ ለማስረዳት ሞከርሑ ግን ምንም አይሰማኝም እና በእውነቱ የሑል ግዜ ጭንቀቴ ነው መምሕር የምንኖረው በስደት ነው እና ምን ላድርግ በጣም ጨቆኛል

  • @Bezulewat
    @Bezulewat 3 місяці тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 3 місяці тому

    የተማርነውን በልቦናችን ሰለዳ ይጻፍልን ሰምንተን እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ይርዳን❤❤ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ከሐዋርያት በረከት ያሳትፈን።

  • @elsaaddis3512
    @elsaaddis3512 3 місяці тому +1

    #ጥያቄ አለኝ

  • @Ethio_Online_shopping
    @Ethio_Online_shopping 3 місяці тому

    በሆነ አጋጣሚ ፆሙ ቢቋረጥና ብንቀጥል ለንስሃ ኣባታችን ተናግረን ቀኖና መቀበል ይኖርብናል?

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ከእውቀት ይልቅ የልምድ ክርስትና ይጎላልና አሁን ብዙ ከእርሶ እንጠብቃለን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yordiaweke9321
    @yordiaweke9321 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መጋቤ በእዉነት ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያበርታቹህ!

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 3 місяці тому

    እባካችሁ መስቀል ላይ የየሱሰክረሰቶስ ሰቅለቱ ያለበት ማህተብ ጋረ ይደረጋል ወየ.

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በእነት ገንቢ ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።❤❤❤❤❤

  • @behaalem
    @behaalem 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 місяці тому

    ,ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን .ያሳድርልን

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 3 місяці тому

    እምነት ማለት ትረጉሙ እዴነው እሰኪ አሰረዱኝ እምነት አቃለሁ ትርጉሙን አላቅም ጎድኞዬ ሙሰሊም ናት እምነት ምደነው ብላ ጥይቃኝ ነው እኔ ትርጉሙን አላቅም ብትነገሩኝ የተዋህዶ ልጆች ፖሊስ

  • @ህይወት-ዘ8ጀ
    @ህይወት-ዘ8ጀ 3 місяці тому

    ሴኔ ፆም በተወለድኩበት ቦታ የትልልቅ ሰው እና የቄስ ነው የሚፆመው እያሉ አንፆምም ነበር እና ይቅር ይበለን

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh 3 місяці тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ግን ጥያቄ አለኝ በባለሃምሳ ጊዜ የግል ስግደት መስገድ አይቻልም ወይ መልስ እፈልጋለሁ ከይቅርታ ጋር 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

  • @tsinatSami
    @tsinatSami 2 місяці тому

    ወንጌል በማንም አትማሉ ይላል መማል ሀጥያት ነው ይሄን ብትምልሱልኝ ለምሳሌ ብእግዚአብሔርም ቢሆን አትማሉ በራሳቹሁም ቢሆን አትማሉ ክራሳቹህ ፅጉር አንዲቱን ነጭ ውይ ቅይ ማድርግ አችሉምእና በእግዛቢሔር መማል ሀጥያት ነው ወይ

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
    እኔ እራሱ የሰኔ ፆም የቄሶች ፆም ነው ስለሚባል አልፃምም ነበር
    አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ተምሪ እየፆምሁ ነው

  • @yonas_22
    @yonas_22 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የምትሰሩት ሰራ ለህዝብ እየጠቀመ ነው እናመሰግናን እግዚአብሔር ያክብርልን ።ኣንድ ጥያቄ ነበረኝ ቀዳሜ ሰራ ይሰራል ወይ ?

  • @tesgaengeda957
    @tesgaengeda957 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ
    ጥያቄን አንዳትረሱ
    ማለት በልብስ ላይ መስቀል መስራት አሰቁሙት pleas please
    Thank you🙏🙏🙏❤

  • @melatalemayew1165
    @melatalemayew1165 3 місяці тому

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምሕርትሕን በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው የምታስረዳበት መንገድ አንደ ፍትፍት ለመመገብ ቀላል ነው በጣም ሰዉ ምታስረዳበት መንገድሕ በጣም ደስ ይላል ትምሕርትሕን በጣም በጉጉት ነው ምከታተለው እግዛብሔር በድሜ በጤና ይተብክልን በጣም አመሰግናለው❤❤❤❤

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ሒወት ቃለ በርከት ያሠማልን ❤❤እናመሰግናለን መምህርራች እኔ በዚህ ሚዲያ ትምህርት ብቻ ሣይኾን ሒወቴን ኑሮየን ሁሉ ቀይሬበታለው ብዙ የማላቃቸውን ትምህርቶች ተምሬለው በእውነት ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ት/ት እያገኝንበት ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🏾💚💛❤

  • @MahletZemedkun
    @MahletZemedkun 2 місяці тому

    መምህር ሰላምና ጤና ይስጥልኝ እኔ ጥያቄዬ የምታጠባ እናት ትሰማለች ወይ ከፆመተችስ እስከ ስንት ስዓት ነው?

  • @ወለተሥላሴ-ቨ7ጠ
    @ወለተሥላሴ-ቨ7ጠ 3 місяці тому

    ሥርዓተ ቤተክርስትያን ክህነት የሌለው ሰው ወንጌል እንዲያስተምር ይፈቅዳል? የሚፈቅድ ከሆነ በየትኛውም ጊዜና ቦታ ማስተማር ይችላል ወይስ የጊዜና የቦታ ገደብ አለው?

  • @HaileBelay-nd3kr
    @HaileBelay-nd3kr 3 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜን ያርዝምልን

  • @ensratube
    @ensratube 3 місяці тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን❤🎉

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @merry5118
    @merry5118 3 місяці тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ምምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    እኔ ጥያቄ ነበርኝ
    ለምሳሌ ባንድም በሌላም ምክኔት
    የግድፍት ምግቦች ሳንበላ የፆም የሆኑ
    ምግቦችን ብንመገብ እደጶምን ይቆጠርልናል?

  • @meherat938
    @meherat938 3 місяці тому +1

    ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ጸላት ይፃፍልን አሜን

  • @alphamedia1786
    @alphamedia1786 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    የኔ ጥያቄ በቤተክርስቲያን ስርዓት የተጋቡ ሰዎች ከቤተክርስቲያናችን አስተምህሮት አንፃር አብረው መቀጠል ባይችሉ ቤተክርስቲያን የፍች ወረቀት ትሰጣለች ወይ ? ካልሆነስ ፍችው እንዴት ይፈፀማል ?

  • @Tersitemichael
    @Tersitemichael 3 місяці тому

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    እለተ ሰንበት እና ልማዶቻችን ላይ ቢሰሩልን?

  • @Seble7
    @Seble7 3 місяці тому

    የወታደር ጾም የሚባለው እኔ በሀገሬ የማውቀው ጾም ውሎ ማታ ጥግብ ብሎ መብላት ነው

  • @habtamum123
    @habtamum123 3 місяці тому

    yawustib chigir kabetu wada wuchi edayi eyadaragagn bamahonu protestant lamahon managad yanikaftu chigirichin matinat bitichilu hustu badoo......? anhun

  • @saraseyoum8059
    @saraseyoum8059 3 місяці тому

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ እለኝ እኔ ስፀልይ ጊዩርጊስ አማልደኝ ገብርኤል አማልደኝ እያልኩ እፀልያለው ነገር ግን አማልደኝ ከማለት መድሃኒአለም ሆይ ስለ ጊዪርጊስ ስለ ገብርኤል ብለ ይቅር በለኝ ማለት ነው ያለብኝ ?

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 3 місяці тому +1

    አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምህራችን👏👏👏👏👏

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 3 місяці тому +2

    አሜንአሜንቃለህወትያሰማልን