በመንዙማ ስም ዲን መነገጃ የሆነበት ዘመን !!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @የአብደሏህእህትነኝ
    @የአብደሏህእህትነኝ 2 роки тому +2

    ዑስታዜ ጀዛከላሁ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @meryem9377
    @meryem9377 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ጀዛከሏህ ኸይር 👍 አሏህ ይህድና

  • @ousmanabdurohman3083
    @ousmanabdurohman3083 2 роки тому +6

    ኡስታዜ ጀግና ነህ ነጭ ነጯን ነው አሏህ ሀያትህን ከኢባዳ ጋር ከፍ ያድርግልን

  • @umuzekeriyafaiza9283
    @umuzekeriyafaiza9283 2 роки тому +1

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን አሏህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን

  • @bentseid914
    @bentseid914 2 роки тому +3

    አላሁሙ ስታአን
    ወላሂ የደረስንበት ዘመን በጣም አስከፊና አሳዛኝ ነው
    አላህ በመንሀጀቱ አል ሠለፍ ላይ ያፅናን

  • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ

    አትሻብኝ ጌታየ አላህ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ✅🌹✅ ውዲ የሀገሬ ልጄች አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላሙን ያስፍንልን ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መተዛዘን ይስጥልን ለሀገራችን አብሺሩ አብረን በመረዳዳት በመደጋገፍ አብረን ወደፊት ኢንሽአላህ

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 роки тому +1

    ወአሀሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @ibnuademaselfiy640
    @ibnuademaselfiy640 2 роки тому +1

    በርቱ አሏህ ይገዛችሁ ያ አባ ዘከሪያ ተመልካቾች ይህን ቻናል እናጠናክረው ሸር አርጉ በየግሩፑ ኢንሻአሏህ

  • @Alehamedulilah
    @Alehamedulilah 2 роки тому +1

    አላሁሙስተአን

  • @rimtube1335
    @rimtube1335 2 роки тому +1

    ሱባህን አሏህ አላህ የስቱር በስ ሌላ ምን ይባላል

  • @umuhibetillah
    @umuhibetillah 2 роки тому +1

    አጅብ ባደባባየረ ዳንስ. ቶባባባ ልጅ ይቅረ ያሰኛሉ

  • @user-cd6rd8rj3b
    @user-cd6rd8rj3b 2 роки тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @f.almtere466
    @f.almtere466 2 роки тому

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
    ሱበሀነላህ ምንኛ የከፋንግግር ነው አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @zuzuti-guraga-tube
    @zuzuti-guraga-tube 2 роки тому

    አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አህለን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ማለት ነው የሚገርም ነው

  • @ዙዙየወረኢሉዋየሱንዩችወዳ

    ለማኝ ለለማኝ ሲወጋገዝ ያስቃል እነሱ በመንዙማ እናተ በመስጊድ በመርከዝ ስም ትነግዳላችሁ ሁለታችሁም ነገደወችናችሁ።

    • @AbuZekeriya
      @AbuZekeriya  2 роки тому +5

      ለስድቡ እናመሰግናለን ።

    • @f.almtere466
      @f.almtere466 2 роки тому

      አላህ ሂዳያውን ይስጥሺ ሀቅን ከመቀበል ይልቅ ስድብ ይቀድማቺሀል
      እስቲ መጀመሪያ አፍሺን አጽጂው :: እምታጸጂው ቆሻሻው እሚለቀው መልካም ንግግርን እሚናገረው ቁርአንና ሀድስን ስትቀበይነውና. ነይ እንማር

    • @اللهمانصرفلسطين-م1ظ
      @اللهمانصرفلسطين-م1ظ 2 роки тому +2

      ያለማስረጃ ሠውችን መወንጀል አይክብደምግን!!!

    • @ዙዙየወረኢሉዋየሱንዩችወዳ
      @ዙዙየወረኢሉዋየሱንዩችወዳ 2 роки тому

      @@f.almtere466 ያረብ ሀገር ሴቶች የኡስታዝ ሙሪዶች ናችሁ አላህ ከዘነላቸው ውጭ ከድር ከሚሴ የሀረበ ሀገር ሴቶችን ብር ስበዘብዝ ከርሞ የሰራት መርከዝ የወፍ ጎጆ የምታህል እንደሆነች የራሱ ተማሪ ቀኝጁ የነበረው አቡ ጃእፍር እንደት እንዳዋረደው አታቂም የሆንሽ እኔ እንዳንች ጭፍንተከታይአይደለሁም ለማኞች እንደት እደምታስጠሉ ሁሉም በየጉሩቡ ልመና አኡዙቢላህ ልመና በድናችን የተወገዘነው ፀረ ሰለፍያወች ማለት ጀምዕችችች ናችሁ እንደናተ ያለ ለማኝ በሂወቴ አላየሁም የኔሙሪድ ደሞ ቆሻሻዋ አንችነሽ ዝባላ !!!

    • @ዙዙየወረኢሉዋየሱንዩችወዳ
      @ዙዙየወረኢሉዋየሱንዩችወዳ 2 роки тому

      @@اللهمانصرفلسطين-م1ظ ማስረጃ ሀሀሀሀሀ በየጉርቡ የሚለመነው በቂ ማስረጃነው በመርከዝ ስም በመስጊድ ስም የሱና ስብስብ ጉርብ ብለው ከፍተወ ሰወችን ይኸው ይበዘብዙ ይዘዋል ኸድር ለብቻው ይለምናልበሊላጉርብአቡአብደላህ እንደዛው ረስንቱ ወላሂ በየቦታው ልመና የአረብ ሀገር ሚስኪን ለቤተሰቦ ምንአልባትም በአመት አትልክ ይሆናል ግንበጉርብ ታወጣዋለች እንደጉድ በጣም ከሚገርመው ለዩቱብ አይቀራቸውም ሲነይቱ አይአቅልማጣት