Redu you have blossom so much. Congratulations Eyob Such a blessed family. The way you respect for family and the love you have for each other. You guys bring so much positive energy for this generation. May God pour out His blessings on you and all your family.
ኢዮባ ጎበዝ ነኽ የቤተክርስቲያን ልብስ ስትለብስ ቆንጆ እንደሆነች ስትነግራት እንድትበረታ እያገዝካት ነው ጎበዝ ❤ 🥰🌹
❤እኔም እንዴት እንደተደሰትኩ እንደዛ ሲላት❤
እውነት 2013 ሄጄ ነበር ዛሬ ስላሳየህኝ ደስ ብሎኛል
ረዱዬ አለባበስሽ በጣም ያምራል 😮ዋዉ
ረዱዬ ስርአትሽ እኮ ይለያል ሰላማቹ ይብዛ የእንጦጣዋ ማርያም በፍቅር በደስታ ታኑራቹ ❤❤❤🎉
ምንም ቃላት የለኝም❤❤❤❤መዝሙሩን ስሰማ አለቀስኩ የወንድምህን መዝሙር መምረጣችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤
እዚህ ቤት ያለ መከባበር ፍቅር ሁሌም በደስታ ኑርልን ከናተ ብዙ እየተማርን ነው ❤❤❤
ከድራማ የፀዳ ቤተሰም ማነው እዴኔ የሚውዳቸው❤❤❤
❤❤❤❤
ውይ እረዱዬ ሁሌ እዲ ብትለብሺ እንዴት እዳማረብሽ ሁሉም ነገርሽ ውብ ነው እኔ ሙስሊም ነው ግን ሴት ልጅ ጌታዋን በፈቀደላት ልክ ስትሆን ደስ ይለኛል በተረፈ በርቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉❤
@@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 💐💐💐💖💖💖
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዬኔ ምርጦች😘🤗🙏
አልሚየ❤❤
አለሽዴ አንችም❤❤😂😂
አልሚየ ❤❤❤የኔ ቆንጆ 💙
አለሚ❤❤❤❤
የኔቅን እህት❤😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹
Redu you have blossom so much. Congratulations Eyob
Such a blessed family. The way you respect for family and the love you have for each other. You guys bring so much positive energy for this generation. May God pour out His blessings on you and all your family.
ሙስሊሞቺየ በአላህ ❤ክርስቲያኖቺየ ለእግዚአብሔር❤10ሺ እድገባ እርዱኚ🙏እሲ ደስ ይበለኚ🎉በእናታቹህ❤❤❤
❤❤❤
እሺ በርቺ ❤❤❤
እኔንም ውዶቸ
@@aetedeaetede3016 እሺ በርች
@aetedeaetede3016 ቤተሰብሺ ነኚ የኔ ውድ❤🙏
🙏🙏🙏አስተርእዮ ማርያም🙏🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል ለአስተርእዮ ማርያም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ:: መንፈሳዊ ትምህርት ዝማሬ በቻናላችን ይከታተላሉ።
የኔ ውዶች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉
ምን ማየት ጏጏሁ መስላችሁ ከእነዝህ ቆንጆዋች የሚወለድትን ልጆች ማየት እግዚአብሔር ይጨመርበት🙏🙏🙏
እጦጦ ማርያም እናቴ ቦታዋን አቃታለሁ ሔጄ አክብሪአለሁ አሁን ግን ስደት ነኝ እመብርሀን ለደጇ ታብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ
ውይ እናንተ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤እረዱዬ እንደኔ ሱሪ ብትተይ ደስ ይል ነበር እንደ ቃልዬ ❤❤
ምርጥ ቤተስብ መልካም አሳዳግ ያሳደጋቹ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ጤናን ይስጣቹ❤❤
እሰይ በጣም ነው ደስ የመተሉት ስርዓት ያለው ስራ ነው ቀጥሉበት ቅመም ስታምሪ❤
እዉይ እረዱዬ የኔ ደረባባ የኔ ቆንጆ❤❤❤እዮባዬ ❤❤❤የረዱዬ እናት ስታምር ❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔ ዉብ ከእዮባ ጋር ስላስተዋወቅሽዉ ደስስ ብሎናል❤🎉🎉
Huffffaaaa setamru eko kemir endt ende mewdachu endw endalchi Allah ayileyachu❤❤❤❤❤❤
ምሻአላህ በጣም ደስ የምትሉ ፍቅረኞች ናችሁ የመጨረሻውንም አላህ ያብጅላችሁ
ቀጣይ ቶሎ በሉ አቤት ታድላችሁ እኔ በህይወቴ እምቀነዉ በቤተ ክርስቲያን የሚኖር ሰዉ ሳይ ነዉ መታደል እኮ ነዉ👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮባ እንዴት ብለን ነው ምንተዋወቀው አላለም🤣🤣 ለማንኛውም ደስስስ ትላላችሁ ውዶችዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈራኮ 😂😂
አዮባዬ 😂❤❤እወነትህነ ነዉ የመጀመርያ ግዜ ያሰፈራል እኮ ማርያምነ የኔ ነገር ትዘ አለኝ እገሬ ሰወላክፈ የመጀመርያ ቀን እደህ ዘሬ ለነቀለደ❤😂😂😂
እረዱዬ ሰታምሪ ማአሸአላህ ሴትልጅ እንዲ እራሷን ሰተር ሰታረግ ሁሌም ውድ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውዶች ለምን ቆረጣችሁት በማርያም ሠፍ ብየነበር ሥትመጣ ሣላሥበው አለቀ ደይቃው ረዱየ የኔቆጅ አምሮብሻል ሁሌ ቀሚሥ ልበሺሡሪ አትልበሺ ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ምርጥ ሴት ጀግና💪 አስተዋይ ርዱዬ በጣም ነው ምወድሽ ❤️❤️❤️ የምትወዱት እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍
እረዱዬ አለባበሥሽ በጣም ያምራል የኔ ሴት❤❤❤❤😘😘😘😘
አቤት ታድላችሁ እኔ በህይወቴ እምቀነዉ በቤተ ክርስቲያን የሚኖር ሰዉ ሳይ ነዉ መታደል እኮነዉ በሀገር መኖር ስለ ሀይማኖታችሁ ተማሩ እንማር ሁላችንም ብራክ ምናምን እያልን ዘላለማዊ ህይትን አንርሳ ቤተክርሲቲያን ሁሉ ነገሯሰላም ነዉ እኔስ እደት እደናፈቀኝ ደጀ ሰላሟ
እኛንም ለአገራችን የበቃናል❤
በጣም😢❤❤❤❤
እኔም😥
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀጣይ የለም አርዱ በእውነት ደስ አሚል ቤተሰብ ነው❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩልኝ መዝሙር ሥሠማ ወስጤ ሰላም ያገኛል👏👏👏👏👏👏👏
የኒእቁዎችመጨረሻችሁንያሣምረው እናቱእናተችችቅድስትድንግልማርያምትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ረዱዬ በጣም ትበልጠሀለች:ሁሉ ነገሩአ ጎበዝ:ወዝ ያላት ልጅ : መታደል ነው
ሱሪ ትተው ድምፅ ሁኑ
እሰይ ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ከኩፉ ይጠብቃቹ የኔ ዉዶች❤❤❤
ረዱዬ ቆንጆ እዮባ እምሮባቹሀል
ረዱ ጎበዝ ደስ ይላል በርቱ እንወዳቹሀለን❤
የኔ ልዩ ረዱዬ❤❤❤❤ስወድሽ የኔ ማር የእዩ እቁ🎉🎉🎉🎉🎉
ሙሉ ቤተሰቦች ስወዳቹ❤❤❤ አይለያቹ ለቁ ነገር ያብቃቹ ምርጦች❤❤❤❤
እሩዱ የእዩ ወርቅ ስወዳችሁ ድንግል ማርያም ያሰባችሁትን ሁሉ ትሙላላችሁ ❤❤❤❤
የኔ ዉቦች ትለያላችሁ ስታምሩ እረዱ ቀሚሱ አምሮብሻል ዎዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ።ድንግል ማርያም አትለያችሁ።❤❤❤
ኤረ ቀጣዩን ለማየት ጓጓው ረዱዬ የኔ ሴት ወይዘሮ አምሮብሻል የእዮብን እና የእናትሽን ሪያክሽን ማየት እንፈልጋለን አፍጥኑት 🥺🤔😂❤
የኔዉዶች ደስሲልልልልል ጉዞ ወደሚቀጥለዉ የኔ ዉዶ ርዱየ እዮባ ስወዳችሁ ቪዶ ሲለቀቅ የምሮጠዉ ነገር ደግሞም እኮ እስከምቀመጥ የሚያሯርጠኝ ነገር ይገርማ ዉድድድድድድ እኔንም አበረታቱኝ በቅንነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረዱዬ አለባበስሺ ሲያምር ወደፈት እኔም እደዚህ ነው እምለብሰው ቀናሁ በቤቱ ያጽናቺሁ
እዬብ ቤተክርስትያን ስትሂድ ነጠላ ልበስ በጣም ደስ ትላላቹ❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ረድየ አሁን እየበሰልሽ እያደግሽ ወደ ቁምነገር እየመጣሽ ነው በጣም ጎበዝ ይሄንን የመሰለ ሸበላ ቆንጆ እግዚአብሔር ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ወጣት እንካን ከእናትሽ ከአለም ህዝብ ጋር ማስተዋወቅ አለብሽ እንደውም ዘገየሽ መከበርያሽ መኩርያሽ ነው ረድየ እውነትሽን ነው ትተሽው የትም እንዳትሄጂ ስንት ጩልሌ በሞላበት ህገር ቁርጡን እንደዝህ ንገሪልኝ ያሰፈሰፈ ሁላ አርፎ ቁጭ ይበል 😅ይበል በርቱ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደመነሽ ተዘይ እንገናኝ
@ ማንነቱን የሚደብቅ ሰው አልወድም ወንድ ውይስ ሴት?
@loveethiopia9901 ነግሬሽ ነበር ወዴ ሤትነኝ እንተዋወቅ ሥልሽ ነበር
ከየት ሀገር ነሽ
@loveethiopia9901 ከሡኡዲ ነው
እረዱዬ የኔ ደርባባ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች 💖
ጋጋዉ❤❤ለማየት እረዱ ምረጥ ሚስት
እዩባ ምርጥ ባል ❤❤
እዩብ አንተም ፈረተህ እኛም ጎጉተን እማየን ሰናየት ቀረን❤
አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
የኔ ውቦች በፍቅር ኑሩ❤❤❤❤
እጦጦ ማርያምን አቀዋለው አሁንም ለደጇ ታብቃን❤❤❤❤❤❤❤
ቆይ 2 ቆንጆ እንዴት ይገናኛል ረዱየ የውበት መለኪያ❤
የአድሰ መዝሙር የሚወድልት ሰዉ ኡፍ እንኳን አብሮ አደርሰን😢😢😢😢😢😢😢
ረድየ ህልዮም እንድዝ ልበስ ደስ ስትል የኔ ማር❤❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ በጣም ታምራላቹ ግን እዮባ አማትህ እሳ እያልክ አታዉራ የኢትዮጲያ ባህል አይደለም
ረዱዬ ሲያምርብሽ አለባበስሽ የኔ አበባ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእዉነት የልጅ አዋቂናችሁ ስታምሩ በቤቱያፅናችሁ እመአምላክ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ እዴት ደስእደምትሉ ክፍል2ትን በጉጉት እንጠብቃለን 🙏🙏🙏
እዮባየ ለምን አቋረጥከዉ ወይ ፍራትህ ግን😂😂😂😂 እረዱየ የኔ ጨረቃ😊😊
የኔ ጨረቃዎች ❤እዮባ ለኔም ሳምልኝ እረዱን በሌላ ቪድዮ ስመጣ መልሴን እጠብቃለሁ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ 🤍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ጅግና ረዱየ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ውዶች ሥታምሩ❤❤❤
እረዱዬ እዘዚ ስለብሽ ሰምር አምሮብሻል ❤❤
የኔ ምርጦች ስወዳቹ ፈቅራቹን ያብዛላቹ ❤❤❤❤
ረዱየ እራጋታዋን ስወዲላት🎉🎉🎉
ማረታምን እነዝህ በጣም ብልጥ ናቸው መጨረሻ ሰው በጉጉት እንድጠብቅ ያረጋል ደስ የሚለው አልከታተላቸውም
ሴቶችዬ ሴትልጅ ፈጣሪ በፈቀደላት መልኩ ስትለብስ ውበቷ ❤❤❤❤እንኳን ለአስተርዮ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እረዱዬ እረጅም እድሜና ጤናን ለእናትሽ እመኛለሁ እናት ካለች ሁሉም ነገር አለና ❤🎉❤🎉ማነው እንደኔ መዝሙር በማድመጥ ሁሌም የውስጥ ሰላም እንዲሰማው የሚያደርግ ❤🎉
በጣም ደስ ትላላችሁ ረዱ በጣም አምሮብሻል የዮባ ፍልቅልቅ
ረዱ በጣም ደስ ይላል ስርዐተ ቤተክርስቲያ የጠበቀ አለባበስ ነው..........ኢዮብ ደግሞ ነጠላ መልበስ ነበረብህ
ረዱዬ የትም ሀገር ባታሄጅም አገርሽ ውስጥ ተማሪ ተማሪ በተማርሽበት ባትሰሪበትም መማርሽ ጥሩ ነው
Abate webete ❤❤❤❤egzyabehar yebarekacheu ❤❤❤❤
እዬባ ረዱ እኔ የምለው እንደዚህ እንዳማረባችሁ በቤተክርስትያን ቢሆን ጋብቻችሁ እንዴት እንደሚያምርባችሁ የእኔ የአድናቂያችሁ ሀሳብ ነው።
አረዱየ አለባበስሺ ያምራል 🥰🥰🥰🥰
አሞልቶ ሲሰጥ እንዳ አንች ነው ረዱዬ❤❤❤❤❤
ወይኔ ስራሀታቹህ እዮቤል እረዱ ፍቅርን ያብዛላቹሀ መጨረሻዉን እደምናይ ተስፋ አለኝ
የባለፈው ፕራንክ የሱ ቢቻ ሳይሆን የኛም ፕራንክ ነው ያረግሽን ካናዳ ብልሽ በጭነቀት ነበር ያፈንሽን ይቅር ብዬሽ አለው እወዳቹለው ❤❤❤❤
አንኳን ደና መጣችሁ እዮብና ርዱ በጣም ታምራላችሁ ቀጣዩን እፍጥኑት😂😂 እዮብ እንዳትሮጥ ብቻ ያስፍራል ግን እይዞን
እንኳን አደረሳችሁ ዋውውውው ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉
አቤት እንጦጦ እና እራጉኤል አንድ ቀን በደንብ አሳዮን በስደት ያለን ናፍቀናል 🙏🙏🙏🙏ስታምሩ እኮ በስማም መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን መሰከረም 21በጣም ለብዙ ሰደተኛ ትዝታ ነው
እረ እኔ ስወዳት እጦጦ ማሪያምን ሁሌም መሔድ እፈልጋለሁ ግን ሔጄ አላዉቅም ኢትዮጵያ ስገባ ለመሔድ ሀሳብ አለኝ አዎ ሳምልን እዮባ ደግሞ አምሮባችኋል።
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረስን ኢዮብ እና ረዱ ሰታሞሩ ድስስስ ትላላቹሁ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይለያያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ
ብሩኬ ግን ኮመት ትወዳለህ ማለቴ መኮመት😅😂
ቡቡእናሀይሚየ ነገ በፍቅርይምጡበተስፊእንጠብቃለንለጣላት😢😢😢
ዋው አጋጣሚም ቢሆን በጣም ደስ ይላል በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አይዞህ እዮባ😅😅😅አሣከኝ በሠፊዉአላለም😂😂😂
Enez lgoh metebek hone sraye ❤❤❤
የኔ ዉዶቺ ሙትት ብየ ነዉ የምወዳቺሁ ዘመናቺሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክላቺሁ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘
እንክዋን አደረሳችሁ እሜቤቴ ትጠብቃችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ
ዎዉ ደስሲል ማሽአላህ በጣም ደስይላል ማሚየ እና እዮብ በመገናኘታቸዉ ደስነዉያለን
Yene marochii Egizabeher fitsamachun yasamiralichuu❤❤❤❤❤❤
ማሽአላህ የሴት ልጅ ውበቶ አለባባሶ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስላሳያችሁን😢😢😢ናፈቀኝ ደጁ😢❤❤❤
ፍቅራሽቸኡ ይብዛ እግዛቢሂር ይጠብቃች ኣዩብ እና ረዱ ማር ወለላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የምረጦች ምረጥ ቤተሰብ ረዱዬ፣ ውጭ ሀገ እንዳታስቢው በጭራሽ፣❤❤❤
Eyob korbachu new mitigabu adera redu shkorrr ❤❤❤❤ my slssss & my bro 🙏🙏🙏🙏
የኔዉቦችትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
Tadilsh erduye ❤❤❤❤❤❤ ay egziabher endet des yilala bicha tadilachu
ወይ አለባበስ ማሻላህ የኛም አይማኖት መሸፈንን ነው የማስተምርን አች ደሞ የተለየሽ ነሽ ተሸፋፈነሽ ለሌሎች አራያ ምትሆኝ አይማቶትሽን በዚህ መልኩ እደምታከብሪ እደማዝሽም በአለባበስሽ ማሻላህ ብያለሁ ሁሌም አለባበስሽን አሳምሪ ውዳ ማር ነገር ስታምሩ ማሻላህ❤❤❤❤
ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን ❤❤❤❤🙏
እረዱዬ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ደስ ስትሉ ስወዳቹ ክፉ አይንካቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሊም አለባበስሽ ሪዱየ ስታምሪ
ወይኔ መንገድ ሰፍቷል ባስ አለዴ? ድሮኮ ገደል ነበር መኪና ደግሞ ታች ነበር የሚቆመዉ
እረዱየን እምትወዱት❤❤❤❤❤👍👍👍👍
👍❤️
እረዱ እና እዮባ ሥታምሩ እዎዳድኋለሁ ማሮቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስወዳችሁኮ የኔ ምርጦች በርቱ❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዳች❤❤ እመብዙሃን ትጠብቃችሁ