የኛ ሰው በአሜሪካ ጉራጌ ለሯጭ አይሆንም ሸፋፋ ነህ ይሉኝ ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • #artstvworld #chebemedia #seifushow #ebstv

КОМЕНТАРІ • 182

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 7 місяців тому +26

    አንተ በጣም ጀግና ነህ ገና ትልቅ ነገር ካንተ እንጠብቃለን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ነው❤❤❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 місяців тому

      መጠጥ ሰለሸጠ

  • @alem8342
    @alem8342 6 місяців тому +9

    ለየት ያለ ፕሮግራም ነው::የተሻለ የሚሆነው የሰግነት ና አካባቢው ቆንጆ
    ታሪክ ጋር አዋሕደሕ በመጽሐፍ መልክ
    ብትጽፈው ምልካም ነው 👍👍👍

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 7 місяців тому +10

    በጣም ጎበዝ ነህ የኛ ሀገር ሰው በምቀኝነት እና ሰውን ጠልፎ መጣል የተለመደ ነው ለዚህም ነው የማያልፍልን አሜሪካ የተባረከ ሀገር ነው ከሰራህ የፈለክበትመድረስ ትችላለህ እንኳንም ተሳካልህ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 7 місяців тому +10

    ዋውውፐጎበዝ ጠንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
    ወንድሜ የምትይዛቸው ነብሳት ምንም አይጠቅሙህም ከእግዚአብሔር መንገድ እዳያስወጡክ አምልኮ ምናምን እዳይሆንብህ ልቀቃቸው እነሱን የሚያበላ የሚያኖር ፈጣሪ ብቻነው ልቀቃቸው
    አንተም ወደ ቸርች ሂድ በብዙ ፈተና የረዳህን
    እግዚአብሔር አመስግን

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 місяців тому

      መጠጥ ሰለሰራ

    • @LemmaGurmu
      @LemmaGurmu 6 місяців тому +2

      እኔ የሚገርመኝ ምንም ነገር ከአምልኮ ጋር ማያያዝ ይገርመኛል ባለታሪኩ አመልከዋለሁ አላለህ አንተ የሰው ውስጣዊ እንደፈጣሪ የምታውቅ ይመስል ወንጌሉን በስርዓት ከተረዳህው አምላካችን ፈጣሪ ለእንስሳት ለሁሉም አዳም አባታችን ፊት አቅርቦ ስም እንዲያወጣላቸው ያደረገው ይህ አምልኮ ነው ማለት ነው? ልንገዛቸው ልንነዳቸው የተፈቀዱልን አርደን ልንበላቸው መፈቀዱስ ታውቃለህ ገዥቸው እንደሆንን አታውቅም ደርሶ ከመተቸት ወንጌሉን በትህትና አንብበው

  • @thetallhumblemanfromanothe3226
    @thetallhumblemanfromanothe3226 7 місяців тому +13

    What a story, i remembered him , his mom dad, his siblings, Tsegaye Tedi….. at doromankeya. I am glad he made it after all these adventurous journey!

  • @sisayreda6909
    @sisayreda6909 7 місяців тому +7

    Thank you cheers. God bless Dawit. You are perfect man.

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 7 місяців тому +10

    ዋዉ! የሰው ልጅ መከራ ውንድሜ እንኳንም የመከራ ግዜ አለፈ። እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 місяців тому

      የወንጀል ግዜህ አለፈ አትልም

  • @Charmelias
    @Charmelias 6 місяців тому +2

    ከፊደል ሁሉ ማን ትመርጣለህ ሲሉት
    ቀ'ን እመርጣለሁ አለ ይባላል ።
    ዴቭ ታሪክህ መፅሀፍ ይወጣዋል ። አስብበት ... ❤❤❤ በእውነት ጀግና ነህ ።

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 7 місяців тому +12

    በርታ ወንድማችን ከፈተና በሆላ ትልቅ ነገር አለ ግን ካላገባህ አግብተህ ውለድ

  • @haikassproamanuel4057
    @haikassproamanuel4057 6 місяців тому +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። አንተም የፅናት ምሳሌ ነህ ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 7 місяців тому +25

    የጥንካሬ ተምሳሊት ሲሆን ራሱ ኢትዮጵያን ይመስለኛል። ጉራጌን የመሰለ ትጉህ ማህበረሰብ እንደዚህ ማድረግ ያሳዝናል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሁላችንንም በእኩልነት የሚያዩ አስተዳደር ያለባት አገር ያድርግልን!!!

    • @AbdiHailu-m4x
      @AbdiHailu-m4x 6 місяців тому

      Buta jira Silale beka gurage new malet new Tish Trash 🗑️🚮

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 місяців тому

      ጠንካሬ ምሳሌ ምን ለማለት ነዉ መጠጥ ሸጡ ለማለት ነዉ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 7 місяців тому +9

    ውይይይይ ወንድሜን እግዚአብሔር እንኳን ብርታቱት ሰጥቶህ በሰላም በጤና እዚች ቀንያደረሰህ :: በእውነት ጀግና ነህ ....ውይይይ .... የአገሬ ሰው ብቻ ዝም ነው.....????....

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 місяців тому

      ምኑ ጀግና ነዉ ወንጀለኛ ሆኖ የብዙዎችን ዕድል ሰላበላሸ

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 2 місяці тому

    ቸቤ በጣም ጎበዝና ጀግና አስተማሪ የሆነ ሰው ነው ያቀረብክልን ሁልግዜ ደጋግሜ ነው የማየው እናመሰግናለን ❤

  • @Hornland
    @Hornland 6 місяців тому +1

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ። ጋዜጠኛው ጥበበ ሰለሞን ነህ?
    ከ20 ዓመት በኃላ የአስታወስኩት ነገር ትክክል ከሆነ ለራሴ ትልቅ አድናቆት😊😊😊

  • @zeritu-k9b
    @zeritu-k9b 7 місяців тому +7

    ❤❤❤❤ you are a very strong person 💪 , May God always be with you 🙏

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 7 місяців тому +7

    አንተ ይሄንን አውሬ ከገላህ አውጣ ይዘገንናል, is it a pet?
    You had interesting life experience! ብርቱ ነህ
    💚💛❤️

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 6 місяців тому +4

    ማሻአላህ እኛ ጎራጌ በምንም አይነት ሰራ አንጠየፍም እንደአረቦች ጎራጌ ሰራ አይንቅም አላህ ይጨምርልህጎበዝ በርታ

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 місяців тому

      መጠጥ ሰለሸጠ

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 7 місяців тому +8

    ወንድማችን ስለ ታሪክህ መጽሃፍ ብትጽፍ ጥሩ ነው

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm 6 місяців тому +2

    ወንድሜ ጀግና ነህ ማንም ኢትዮጵያዊ በበረሃ የሚሮጥ የለም . you are different . እድልህም ከባድ ነው I wish if you get a chance when you were Young you will be famous.
    Don't worry everyone destiny is different.
    ግራ ይግባቸው ጉራጌ ሁለት እግር እንደማንኛውም ያለው ነው .
    የሚገርመው ኢትዮጵያዊ ሀሉ ጥቁር እና ድሃ ግን የሚገርመው አንዱ ካንዱ እበልጣለው ብለው discriminate ሲያደርጉ ለዛም ነው ሁሌ ድሃ ሆነን የቀረነው በክፉታችን .
    እንዲያውም ሁሉም ጉራጌ ቢሄን ኖሮ አገራችን ቻይና ይሄን ነበር .
    አዳሜ በባዶ ሜዳ ሲቅራራ ጦርነት በጦርነት .
    ድህነት የሚጂመረው በአእምሮ ድሃ መሆን ነው .
    አባቴ የአእምሮ ድሃ አትሁኑ ይለን ነበር .
    White America some of them like lizards I,m proud of you my brother.
    our Ethiopians they scare butterfly😂

    • @muke614
      @muke614 6 місяців тому

      ምንድነው ምትቀባጥረው ማይቀላለድ የለም ለቀልድ ያሉትን እምሮ ይሆናል።አባቴ እንዲህ ብሎ ነበር ላልከው ክክክክክክ

  • @felekechichisso5451
    @felekechichisso5451 7 місяців тому +3

    ሀይ ዳዊት እዴት ነህ ደህና ነህ ወይ
    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከ ሀያ አመት በኋላ በቼቤ ፕሮግራም ስለ አየሁ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ።
    ፈለቀ ጭጭሶ ።
    ቼቤን አስደነጥከው በጣም አስቆኛል።

    • @meazaassefa
      @meazaassefa 6 місяців тому

      የጭጭሶ ልጅ ነህ የነ ሀና ሳርኮ ቤተሰብ?

  • @Facelessdigitalwithme
    @Facelessdigitalwithme 7 місяців тому +2

    Ohh it's really inspiring me . He's history. He's really honest God bless you

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 5 місяців тому +1

    What interesting history you have Dawit, many of us we learn from your bravery life & endurance thanks sharing this video.

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 7 місяців тому +5

    ቸቤ እንወድሀለን በርታ

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 6 місяців тому +1

    እንክዋን ጌታ እረዳህ ወንድሜ ትልቅ የህይወት ጉዞ ነው:: ዶሮ ወይ ራስዋም ላትበላው ጭሬ ካልበተንኩኝ ትላለች:: ያንተን መልካም ቀን ላያስቀሩብህ በዚያም ሆነ በዚህ ጠማሞች መከራህን ቢያበሉህም ፈጣሪ ግን እንክዋን ቆጥሮልህ በቃ አለልህ እነርሱ ግን ይሄኔም እዚያው ናቸው :: ምቀኛና ቅንፍብ አያድግምና:: ብራቮ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 5 місяців тому +1

    ኸረ ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ አሉ🤔🤔🤔🤔🤔
    ታሪኩ ህልም ይመስላል😩😆💔
    Thank you so much for the Amazing story 🙏🏾❤️🇪🇹🦾👌👍

  • @misganwwolda9516
    @misganwwolda9516 6 місяців тому +1

    ጀግና እ/ር ይጠብቅህ❤

  • @LemmaGurmu
    @LemmaGurmu 6 місяців тому +2

    ልዩ ሰው ነህ ለማንኛውም የሠግነት በቀድሞ አጠራር ሠገራ ተወላጅ ሰለሆንክ አፈሯን ይበልጥ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ክርስትና የተነሳሁበትን አስታወስከኝ አደንቅሀለው።።

    • @meazaassefa
      @meazaassefa 6 місяців тому

      ሰግነት አገራችን

  • @abraham9531
    @abraham9531 6 місяців тому +2

    እንደዚህ ደንግጬ አላቅም ተመስጬ እየሰማው በስመአብምኑ ክፉ ነው 😂😂😂

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 7 місяців тому +2

    This is really an amazing life experience. Thanks for sharing ❤❤Must watch😂

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 6 місяців тому +1

    Wow, his story is Hollywood worthy. Can't wait for part 2.
    Also 44:01 - those quads 😧dude was a machine.

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 7 місяців тому +6

    ወይ ጉራጌ እዛም ሄዶ ሽቀላ አባቴ

  • @liyuchristiansen1878
    @liyuchristiansen1878 7 місяців тому +2

    wow በጣም ደስ የሚያሰኝ ታሪክ 👍

  • @teshomekokebe5691
    @teshomekokebe5691 6 місяців тому +1

    Am athlete I know how he suffered as an athlete this is the story of Ethiopian federation
    God bless you bro

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 7 місяців тому +7

    ሰው ብርቱ ድመት ጠንካራ አሉ

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 7 місяців тому +11

    በስመአብ ወወክድ ወመንፈስ ቅዱስ ምንን አውጥቶ ነው በድንገአጤ ስልኬን አስጠአለኝ ቸብዬ አድነአቂህ ነኝ መልሰህ ከጎኑ መቀመጥህ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂 me2 I couldn’t believe my own eyes 😂😂😂😂

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 6 місяців тому

      ወይኔ እኔ በሳቅ መሞቴ ነው😂😂👻🦎🦎

  • @MahiletNurga-h6l
    @MahiletNurga-h6l 7 місяців тому +4

    Maryamn betam yemtegerm tenkara sw NH enkuan egziabhare redah kante bezu temrealw Omg❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ux gq tr i

  • @ካቡ
    @ካቡ 7 місяців тому +7

    ለሱ እኔ ከእምብርቴ በታች አመመኝ 😂

  • @natimub6879
    @natimub6879 6 місяців тому

    Oh men amazing history
    God blessed USA

  • @birhaniegeleto3212
    @birhaniegeleto3212 7 місяців тому +1

    Amazing. Keep digging Chebe media.

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 місяців тому +2

    ብዙ ትእቢተኞች አሉ ባገራችን

  • @yibeltaltenaw7340
    @yibeltaltenaw7340 7 місяців тому +1

    What a brave man! Interesting life experience.

  • @MohammedZakaria-h8i
    @MohammedZakaria-h8i 6 місяців тому

    He is really honest Ethiopian

  • @medhing.teklehaimanot3447
    @medhing.teklehaimanot3447 6 місяців тому +1

    እኔ ዳዊትን አውቀዋለሁ አብረንም ሮጠናል በጣም ፅኑ እና ጠንካራ አትሌት ነበረ በጊዜው:: ሰሀራ ደርሶ ሲመለስ ለማመን ይከብድ ነበር ሰው በሳምንት መላጣ ሲሆን ያኔ ነው ያየሁት:: እንዲያዉም ትዝ አይለዉም ይሆናል እንጂ ቀለድኩበት " እንዴ ዴቭ ይችን የካናዳ ቁምጣ ባታደርግ ኖሮ አላውቅህም ነበር" አልኩት:: የሳውዲውን ግን በፍፁም አንስቶልኝ አያውቅም::

    • @chebemedia
      @chebemedia  6 місяців тому

      Dave part 2 coming up tomorrow

  • @TeferaAnulo
    @TeferaAnulo 7 місяців тому +7

    የጎን አምልኮ ግን ለምን? ከድካምህ ጎን ሌላ ነገር ለየትኛው ጉዞ?

    • @hassennuru8024
      @hassennuru8024 7 місяців тому +1

      He is weird it funny wow amazing 😮

  • @eyobfeseha5225
    @eyobfeseha5225 7 місяців тому +2

    በጣም ጠንካራ ሰው ግን በሳራ በርሀው ሩጫ ምን እንዳገኘ አልነገረንም ሽልማት የለውም

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 7 місяців тому +2

    Courageous Man!!

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 7 місяців тому +4

    ይገርማል ቤተሰቦቹ ምነው ጨከኑ እሱን ለይተው ገጠር እንዲኖር የፈረዱበት ያውም ሀብት እያላቸው ምን አይነት ክፋት ነው? ቤተሰቦቹ በሱ አስደግመው ሳይከብሩ አይቀሩም እንዲህ መከራውን የበላው ምንም ያልተሳካለት:: በልጅነቱ ተንገላቷል:: መኪናውስጥ ከምትታፈኑ ለምን አንድ ካፌ መናፈሻ) ቁጭ ብላችሁ አልተጠያየቃችሁም?

    • @meazaassefa
      @meazaassefa 6 місяців тому

      ሀበሻ ከመተት ሌላ አታውቁም ቤተሰቦቹን ላገናኝህ ምንም የላቸውም ወሬ

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 6 місяців тому +1

    እደአጋጣሚ ጀምሪው በጣም ተምሪበታለሁ በርታ

  • @benai5241
    @benai5241 7 місяців тому +2

    ለካስ ወንድም ይደፈራል😮 የሚገርም ባለ ታሪክ !

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 6 місяців тому

      አዎ የዝሙት መንፈስ በሰዎች ውስጥ የሚሰራ አለ በወንዶችም በሴቶችም ይሰራል ያለበት ሰው ትዳር አይዝም መንፈሱ በህልም በውንም ይገናኘዋል😢 ሰውም ይደፍራል

  • @chicago9458
    @chicago9458 7 місяців тому +2

    አይይይ ዶሮ ማነቂያ ዛሬ የለም!! ተገላግለናል

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 6 місяців тому +1

    ጨቤ እናመሰግናለን

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 7 місяців тому +3

    የሚገርም ሰው ነው!!!!

  • @abemeshe
    @abemeshe 6 місяців тому +1

    ርእስ በዚህ መልኩ አይሰጥም ቸቤ!

  • @LemmaGurmu
    @LemmaGurmu 6 місяців тому +2

    ዶቢ ሠግነት ነው የተወለድኩት ትትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 6 місяців тому +1

    Gurage folks are like this.

  • @emanueltraplord2463
    @emanueltraplord2463 7 місяців тому +1

    Interesting story

  • @samuelTegawo
    @samuelTegawo 7 місяців тому +1

    አረ ልጁ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂

  • @afrodaniel-nh9wz
    @afrodaniel-nh9wz 6 місяців тому +1

    መነሻ እና መድረሻ የሌለው ታሪክ

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 7 місяців тому +3

    ልጁ በባእድ አምልኮ ውስጥ ነው ያለው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 7 місяців тому +1

      እኔ ብያለሁኝ ቤተሰቦቹ እሱን ነጥለው ሀብት እያላቸው ያንገላቱት እሱ ደግሞ አውሬ ይዞ ይዞራል

    • @meazaassefa
      @meazaassefa 6 місяців тому +1

      አረ በቅርብ አውቀዋለሁ እንደዚ አይነት ነገር ውስጥ የሉበትም

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 7 місяців тому +2

    Wow awesome

  • @dessiebelachew9295
    @dessiebelachew9295 6 місяців тому +1

    I knew him he is a very decent person, we make training omedela sport culb

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 7 місяців тому +1

    ሳውዲ በጣም ዘግናኝ አበሾቹ ቱቱቱ

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 7 місяців тому +1

    ❤❤❤ FETARY ETYOPIA yebarkelen ❤❤❤ Gegna ybugeraw ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ገረሱ ቴድሮስ

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction8310 7 місяців тому +2

    Part 2 pls

  • @melisewmarekegn744
    @melisewmarekegn744 7 місяців тому +1

    amazing story

  • @genetdeyou2824
    @genetdeyou2824 6 місяців тому

    Wow ጀግና ነህ::

  • @amesh1365
    @amesh1365 6 місяців тому

    የሚደንቅ ታሪክ። ጠያቂው ግን ምን ያስገለፍጠዋል?

  • @ሻሸመኔ
    @ሻሸመኔ 6 місяців тому

    ደስ ፡ የሚል ፡ ፕሮግራም ፡ ነዉ ፡

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 6 місяців тому +1

    Abo.Guraga,Tbark.May God Bless You More,You are unamzing Ethiopia.

  • @birhanabrhame5491
    @birhanabrhame5491 7 місяців тому +1

    መሳቅ የፈለገ ቪዲዪውን ደጋግሞ ይየው ቸቤ ተሳቆ ኢንተርቪውን ጨረሰ😂😂😂😂😂

  • @Thedeemer
    @Thedeemer 6 місяців тому

    Hey Chebe 😊
    How can I reach out to you?

  • @WondimuXirro-bt6kj
    @WondimuXirro-bt6kj 6 місяців тому

    ስማቸዉን ጥቀሰው! ክፉዎች ይገለጡ!

  • @beldatufa82
    @beldatufa82 7 місяців тому +2

    የአንተ ነፍስ የድመት ነፍስ ናት እንዴ? አንተ ያለፍክበት ህይወት ትልቅ የ Adventure film የሚወጣው ይመስለኛል። የፅናት ተምሳሌት ነህ።

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 6 місяців тому +1

    አቦ ምን አይነቱ ከኔ የባሰ ጉራጌ ነው በአላህ ?

  • @tewodrosmengistu242
    @tewodrosmengistu242 7 місяців тому +1

    ጀግና ብዬሀለው።

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 7 місяців тому

    ኪኪኪኪ ይህ ሰዉዬ ብቻዉን አይደለም

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 6 місяців тому +1

    አተ ጀግና ቸቤን አስደነገጥከው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 6 місяців тому

    Where is part 2 of the interview?

  • @amanwagaw7210
    @amanwagaw7210 6 місяців тому

    ጌታ ሆይ ማስተዋል ስጠን ይቅር በለን፣

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 7 місяців тому +1

    ❤❤wendema eraskn tebk norelen lasec cfuken FETARY yetbce

  • @Fatoom-e8e
    @Fatoom-e8e 7 місяців тому +1

    ውውው አግዚቤሕበር ይጥብቅከ

  • @MG4437-g6l
    @MG4437-g6l 7 місяців тому +2

    😂😂

  • @ShowaGuda
    @ShowaGuda 6 місяців тому +1

    Kkkkkkkkkk እባቦችም ይኖራሉ kkkkkkkkkk

  • @zelalembekele8112
    @zelalembekele8112 6 місяців тому +1

    The second part not yet ready...

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 місяців тому +2

    ሰው ሲናቅ ምን አይነት የተናቁ ቢሆኑ ነው

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 6 місяців тому

    ዶሮ ማነቂያ ለምን ተባለ ብዙ ጊዜ ይገርመኛል

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 7 місяців тому +2

    Edy ayntun new macreb FETARYN mrt man

  • @amhawondimu8940
    @amhawondimu8940 7 місяців тому +3

    ሰንሰለት ድራማ በድጋሜ😢 አረረ ረገጣ አበዛበት እንጂ ጥሩ ታሪክ ነበር😅

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እንዄን አተራፈ፡፡

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 7 місяців тому +2

    ቸቤ መቼም ያንን አውሬ ከውስጡ ክወጣ በሀላ በደንብ አልስማሀውም😂😂😂 የሚያስፈራ ነገር ነው በደረቱ ያቀፈው ታሪኩ ገራሚ ነው

  • @mulukanbagage-mp9kh
    @mulukanbagage-mp9kh 6 місяців тому +1

    😂😂😂❤❤

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 6 місяців тому

    Chebe please yezihin sew tarik part by part bitikefaflew bizu tarik yalew be fetena yetajebe ye hiwot tarkun bitakerbilin des yilegnal..berra

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 6 місяців тому +1

    ታሪክህን፡መጽሐፍ፡ጻፍ፡

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 7 місяців тому +3

    ቸቤ የዛሬው ደግሞ አሪፍ ረጋጭ ነው ። አቦ ይመችህ እንድ አንተ አይነት ቦትራፋ ሰው ባይኖር ኖሮ በምን እንዝናና ነበር።

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm 6 місяців тому

    my poor brother 3 women they rapid you . under age what dispersion😂

  • @GenetBekele-z1r
    @GenetBekele-z1r 7 місяців тому +2

    Wwwwwwwo. Div. ❤❤❤❤

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 6 місяців тому

    አቦ ጎራጌ ወንድ ነህ ከልብህ ጓበዝ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @halleluyastudio
    @halleluyastudio 7 місяців тому +1

    let it go bro.

  • @sirakmamo795
    @sirakmamo795 7 місяців тому

    ወይ ቸቤ ምን አመጣህብን ደግሞ ? ጉደኛ ሀበሻ ... ኦ ኦ ኦ

  • @GenetBekele-z1r
    @GenetBekele-z1r 7 місяців тому +2

    Div. I. Am. Dobi. I. Lik. You. Setrong. Man