አዋሬ- ከትዝታ እስከ ፎቆች ተርታ /ልብ የሚነኩ ታሪኮች ከአዲሱ አመት የቤት ስጦታዎች ጋር / /ትዝታችን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @tofikeamane1499
    @tofikeamane1499 3 місяці тому +3

    ሁሌም ከጎንህ ነን አንተ ልዩ መሪ ነህ በቃ ስጦታችን ነህ

  • @Almazetalem
    @Almazetalem 3 місяці тому +4

    በእድሜዬ እንዲህ ደሃን የሚያይ መሪ በማየቴ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ🙏

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 3 місяці тому +12

    አብይ አንተ የፈጣሪ ስጦታችን ነህ ስለአንተ ቃል የለኝም ክፉ አይንካህ ሺህ ዓመት ግዛ❤❤❤

  • @tofikeamane1499
    @tofikeamane1499 3 місяці тому

    ክብርት አለም ፀሀይ እድሜና ጤና ይስጦት ከነመላው ቤተሰብዎ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 3 місяці тому +39

    ጌታ ሆይ ለምድራችን ስለሰጠኸን መልካም መሪዎች መልካም ሰዎች እናመሰግንሃለን

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 3 місяці тому +32

    አንተ ድንቅ መሪ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን👏👏👏❤

  • @hailem9116
    @hailem9116 3 місяці тому +32

    ጌታ ይመስገን አዋሬ ኮረፌ ሰፈር እንደዚህ አምሮ በማየቴ

  • @ጣፍጭቲዩብ
    @ጣፍጭቲዩብ 3 місяці тому +39

    የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 3 місяці тому +11

    አብይ አንተን ለማድነቅ ቃላት ያጥርኛ ። አባ ተባርክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስለሆነ ገና ያከናውንልናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 3 місяці тому +29

    የመጀመሪያ የድሆች አባት የሆነ ድንቅ መሪ አቢቹ❤❤❤❤

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 3 місяці тому +21

    አቢቹ አልተቻልክም በርታ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 3 місяці тому +11

    እጅግ ድንቅና የሚያሰመሰግን ሰራ ነው ጀግናው መሪያችን በርቱልን

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 місяці тому

    ውይ ሙዙቃው ያልኖርኩትን ድሮ ያስመኘኛል😢

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 місяці тому

    ዮኒኮ ቅንን ሰው ነህ እደው ለትልቁም ለትንሹም ሲያለቅሱ ማልቀስ ሲደሰተሐ ከልብ ለሰወሸ መደሰትና ሽቁጥቁጥ ሰው አክባሪ ነህ እድመረ ጤነሠ ከመላው ቤተሰብህ ዮና❤

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 3 місяці тому +12

    አብችዬ ጠላቶችህ ከዘር መንዘራቸው አላህ ከዚች ምድር ያጥፋልህ።ደጋፊዋችህን አላህ እድሜ ይስጣቸው

    • @almazali4784
      @almazali4784 3 місяці тому +1

      አሚን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @faizabisher6228
      @faizabisher6228 3 місяці тому +1

      አሚን🎉🎉

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 місяці тому

    ኡኡኡኡፍፍፍ እኔ ለነሱ ለቅሶም ደስታም ድብልቅልቅ ያለ ስሜትና ለቅሶ እንኳን ደስ አላቹ እናት አባቶቼ❤

  • @themane9894
    @themane9894 3 місяці тому +14

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል ወገኖቻችን ስለተደሰቱ ደስ ብሎኛል ዶክተር አብይ ደስ የሚል ስራ ነው የሰራው ጥሩ ነገርን ማመሰግን ግድ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር አብይ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን

  • @Nibetube-t3e
    @Nibetube-t3e 3 місяці тому +7

    አብቹ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ...ከራሴ በላይ እወድሃለው..

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 3 місяці тому +9

    ዋው አዋሬ በጣም አምሮባታል ለሁላችሁም እጃቸው እባረክ

  • @faomifafii7596
    @faomifafii7596 3 місяці тому +13

    ከአብቹ ጋር ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም ክበርልን መሪያችን

  • @almazali4784
    @almazali4784 3 місяці тому +8

    እየመጡ ነው እየመጡ ነው እየመጡ ነው አይ ፋኖ የት ደረሳቹ እስኪ አትመጡም አትገቡም እንሸአላህ አንገታቹን እግራቹን የምንቆርጠው 🤔🤔🤔 ሺ አመት ይመራል ዶክተር አብይ💪🏽💪🏽❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 3 місяці тому +4

    መሪያችን የደሃ አባት ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 3 місяці тому +4

    Dear PM Abiy, Thank you for your kindness giving these people the chance to live in this comfortable bulidings. You are beyond what people think of you. God bless you.

  • @desb8971
    @desb8971 3 місяці тому +6

    Ethiopian Hero’s serving their people 🎉
    Thank you!!!

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 3 місяці тому +4

    በውነት አውሬ እንደዚህ ተለወጠ ።ተወልጄ ያደጉበት ።ምንግዜም አዋሬ ቀን አይወጣለትም የተባለ ይህ ተአምር ነው ።

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 3 місяці тому +5

    እጅግ ድንቅና የሚያስመሰግን ስራ ነው 🙏🙏🙏

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 3 місяці тому +3

    አሜን🎉🎉

  • @hailurobele6938
    @hailurobele6938 3 місяці тому +4

    Happy New Year to all Ethiopians!!!!! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    From USA

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 3 місяці тому +15

    ፕሮግራምህ፡ከትህትና፡ጋር፡አብሮ፡እንድናይ፡ይስባል።ሌሎቹም፡ከአንተ፡ተምረው፡አስተማሪ፡ፕሮግራም፡ቢያቀርቡ፡ጥሩነው፡፡እንደእዚ፡አስውቦ፡የአሰሩትን፡የሰሩትንም፡ጭምር፡እያመሰገንን፡ለቤት፡ተረካቢዎችም፡ቤት፡ለእንቦሳ

  • @ShemiDay
    @ShemiDay 2 місяці тому

    ጥሩና መልካም ነገር ኮሜንት የምትሰጡ ወገኖ በርቱ ለክፉዎች መምር ነቹዉ

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 3 місяці тому +50

    አብይ እኔ አይቼህ አይቼህ አሁን እኔ ያንተ ሙሉ ደጋፊ ነኝ። በጣም ይቅርታ አድርግልኝ። በሌሎች በመታለሌ። እግዝያብሄር ከዘር ፖለቲካ ውስጥ ያውጣን። የዘር ፖለቲካን ለውጥልን በነካ እጅህ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 3 місяці тому +2

      Amen

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 3 місяці тому +3

      እኛም ልናግዘው ይገባል::ባገኘነው አጋጣሚ ፍቅርን :መዋደድን መስበክ አለብን::social mediaን ለጥሩ ነገር እንጠቀም❤

    • @mantegboshwedajoyeshanew
      @mantegboshwedajoyeshanew 3 місяці тому +3

      ዋው ሰው አይቶ መርምሮ ሲወስን ደስ ይላል

    • @thomashirpo5953
      @thomashirpo5953 3 місяці тому

      በደንብ አስተውይ! ማስታወቂያ ይግባሽ 30 ሚልዮን በረሃብ የሚቆላው ህዝብስ?😢

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 місяці тому

      ​@@thomashirpo5953hidina kelibew mehaym segete

  • @solomonkeffa230
    @solomonkeffa230 3 місяці тому +11

    Yonas, you need to prepare parts 2 and 3 of Aware development. I think there is a lot of history to tell about the residents who lived the previous miserable life and benefited from the present development. You can pick some of the mothers, fathers, and children who have benefited from the development to ask about their life experiences before and after the development. You can also talk about environmental improvement (the greenery, riverside development, children's playground, etc), the preservation of the social fabric (idir, eqube, neighborhood, etc), and a lot more. You also have to mention that the same development shall continue in the remaining part of Aware. Finally, you can ask the city administration how they plan to replicate this pilot experience in other parts of the city.

  • @BirukHunde
    @BirukHunde 3 місяці тому +8

    ይሄ ሰውዬ ግን ምን ይስራ ከዚህ በላይ ህዝቡ እርስ በእርሱ ተጠላላ በዛ ላይ ይህ ሁሉ የሚሰራው በኮቪድ በጦርነት አገር እየተተራመሰ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይስጠን።

  • @nesruhamdisabedewi
    @nesruhamdisabedewi 3 місяці тому +11

    ዶር አብይን በቅጡ ያወቅነው አይመስለኝም ዶረ ወደ ፊት እንቀጥላለን

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 місяці тому +7

    ሠው ሰውም ሆኖ በመፈጠሩ ሁሉም ሰው የተወለደው ከእናቱ መሃጸን እራቁቱን ነውና ሁለም የሰው ልጅ ከተፈጠሩት ፍጥረታት ይልቅ የፈጣሪው ድንቅ ፍጥረት ነው

  • @hanusheriff3590
    @hanusheriff3590 3 місяці тому

    አብቹ❤❤❤

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 3 місяці тому +2

    Yamral betam ❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 місяці тому +3

    Melkamu meriyachen enwedhalen ❤❤❤ Egzhabhir yebarkachu

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ ርሩትህ፹፰፻፶፪

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 3 місяці тому +5

    Yoniyeee, minew asaterikew programun, aree tinish mereq arigibet, simotilih.

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቶም…

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 3 місяці тому +17

    አይ አብይ ይሄን ተቃዋሚ ግራ ታጋባዋለህ በስራ ደጋፊ እያሳጣህ ይመችህ መልካም አመትባል

    • @mega8101
      @mega8101 3 місяці тому +3

      መልካም ስራ ከፖለቲካ ውሸት ይበልጣል!
      አሻራ አቧራን ያሸንፋል!!!

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 3 місяці тому

      ተቃዋሚዎቹ እኮእግዚአብሔር ብዥዥዥ ይበልባችሁ ሲላቸው ነው እንጂ ሲጀመር አብቹ ምንም በደል የለበትም

  • @mababa6556
    @mababa6556 3 місяці тому +11

    nice

  • @et2507
    @et2507 3 місяці тому +1

    አዋሬ
    ===
    ሰው እንደ ቤቱ
    እንሥሣ እንደ ባለቤቱ
    አራዳ እንደ ኪሱ
    ፈረስ እንደ ፈርሱ

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 3 місяці тому +2

    Yonas amazing program tizetan bebs bad changed by newGpd bless you good makers prime miniter beautiful beter life

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 2 місяці тому

    እንዲሕ ዙሪያውን በምቀኛና በዘረኛ ተወጥሮ ይሕን የሠራ ጀግና መሪ ነዉ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ።

  • @selamfitsum1075
    @selamfitsum1075 3 місяці тому +6

    አብይን መደገፍ ደሀን መደገፍ ነው አትሸወዱ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 місяці тому

    ዋጋ በራሳቸውም ሆነ በልጆጆቻቸው ለሀገር ዋጋ የከፈሉ ቤተሰቦቻችን እደዚህ ደስታን ከሚፈጥር ነገር ውጭ ምን አሐ ንፁ ልብ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 місяці тому +1

    የክልል ከተሞች የማይታወቅ ተግባር ምን ያደርጋል ጭራሽ የግል መኖሪያ እያፈረሱ እየተባረርን ነው እውነቱ ይህ ነው ዜጋ የማያከብር መንግስት

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 місяці тому +1

    ዬኔ በጣምእንወድሀል እባክድምፅሁነን ከፈጣሪታገኝዋለህ በልማትምክንያት ልማትደግፈን ተፈናቅለን ቦሌክፍለከተማ ናወረዳ12በመንገላታትላይነን ቅኖች ፍጥረት የመረጣቸው እንደዚህ መልካምይስራሉ ይህን በልጆችህ ከእምላክታግኝዋለህ እርዳን በቤትክራይአለቅን።

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 місяці тому +1

    Ahune degmo wede Bella bihon

  • @danieltefera3164
    @danieltefera3164 3 місяці тому +6

    Berta meriyachen

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዳኒኤልተፈራ፴፩፻፷፬

  • @RevaHayes-s9m
    @RevaHayes-s9m 3 місяці тому

    Lopez Elizabeth Johnson John Robinson Michelle

  • @girmaassefa6156
    @girmaassefa6156 3 місяці тому

    EBS TO EBC

  • @SolomonDessalegn
    @SolomonDessalegn 3 місяці тому

    ሞርተኛ በራሳቸው ገንዘብ ነው የተሠራው ልታይ አደረኩ ለማለት

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y 3 місяці тому +2

    ፎጋሪው ሕፃኑ መሪ ሕዝብ እየጨፈጨፈ ግንብ ይገነባልፎጋሪው ሕፃኑ መሪ ሕዝብ እየጨፈጨፈ ግንብ ይገነባል

    • @gondorawitegondore
      @gondorawitegondore 3 місяці тому +1

      ጨፍጫፊከሆነአንቺሰውበሊታዋአውሬእንዴትተርፈሽነው?እንኳንሰውአዉሬእንደማይነካባንቺክፉአውሬታየኮ።

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 3 місяці тому +2

      ምድረ ምቀኛ ስገጤ ተቃጠል

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 місяці тому

      Mehaym ensesa

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 3 місяці тому +1

      አላርፍ ካላችሁ ትጨፉጨፋላችሁ እግዚአብሔር ደጉ ክፋትችሁን አይቶ እርስ በርሳችሁ እያባላችሁ ነው እሰይ ደግማም ይቀጥላል 🙏🙏ንጉስ አብቹ ለእናንተ ግዜ የለውም ባንዳዎች ውጡ ከዚህ