@@demelashwoldegiorgis5663👌 we love addis ababa & Ethiopia people's the one who was born in addis ababa love to do good thing's for our country 🇪🇹🇪🇹 the rest of them don't have the same idea totally opposite 🤔🤔may god bless Ethiopia & Ethiopians Amen 🙏
I’m glad to watch all this !! Fantastic 😮😮😮 My favorite restaurant and recreation center. This place Piyassa restaurant. Congratulations 🎉❤ Daggi Remain blessed…….
Thank you Chebe to promote this beautiful restaurant, i’m living in Atlanta and when I miss back home, go this restaurant have a ጀበናcoffee with እጣን and those art ,men feel likea home👌❤️
The poll. Great job. Great ambition in action. Not only a restaurant , above all it is a museum of Ethiopia!!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!! Great Job. Little Ethiopia in Georgia , Atlanta , USA. "ande lemerettee, spiritual sharing,like in Kemmanttee . Sharing before tasting .
Ermi Man You are doing an amazing job and will help advance the projects and business of our Community. As an advice brother if you put the city/state names on the cover of your videos where the business or project locate by bold and larger font so people might refer to your channel easly while they are traveling in the state or before they start their journey. Keep doing your thing Much Love and Respect ✊️ Ethiopia Lezelalem tnur 🤍
3096 N Decatur Rd
Socttdale, GA 30079
Tel 404-717-4328
ወይ ቸብ ቸብ እንኳን ያቀረብክልን ዳግምን አቀዋለሁ እህቱ የእኔ እንጀራ እናት ነበረች
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤
@@chebemedia ምስጋናየ፡ትልቅ፡ነው፡ወድምየ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት እጅግ ድንቅ ኢትዮጵያዊ !!!! እኔ ቃል አጥሮኛል የምለው.....!🙏🙏
እጅግ በጣም ደስ ይላል : በትንሽነቱ ፒያሳ ውስጥ ትልቃን ኢትዮጵያ ያየንበት ስለሆነ ይህን ታላቅ ተግባር የፈፀመውን ወንድማችንንና የቼቤን ሚዲያ እናመሰግናለን !!
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ጀግና ነው ሀገሩንም በደንብ እያስተዋወቀ ትልቅ ስራ እየሰራ ያለ ጥበበኛ ሰዉ ነው አማርኛ ማዉራት ወይም ልጆቻቸዉ አማርኛ እንዳያወሩ የሚያደርጉ ወላጆች ከዚህ ጎበዝ ሰዉ ተማሩ ምንም ቢሆን ሰዉ መነሻዉን ስረሳ ያሳዝናል በርታ ጀግና ነህ ቼቤ አንተም የሚትሰራ ስራ ቀላል አይደለም እና ክብር ይገባሀል
በጣም በጣም ድንቅ ነገር ነው ያየነው ታርክን ሰንዶ በዚህ መልክ ማስቅመጡ ባለቤቱ ሊመሰገን ይገባል፡፡
በጣም ደስ ይላል ይህንን አስበክህ በመክትህ ይህን ታሪካዊ ሱራ የሰራውን ስው እጁ ይባረክ ላንተም እድሜና ጤና ይስጥልን ስንመጣ እንጎበኛለን
ወይ ጉድ በየቦታው ያሉ ድንቅ ኢትዮጵያኖች እያኮራችሁን ነው በእውነት ተባረኩልን እግዚአብሔር እንደናንተ ያለውን ብዝት ያድርግልን :: ወንድማችን ሼር ስላደረከን እናመሰግናለን 👌👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
አመሰግናለሁ
ወንድማችን በእውነት በጣም የሚደነቅ ጀግና አስተዋይ ጥበብን እና ቅንነትን የተሞላ ሰው ነው::
ይሄ ሬስቶራንት በጣም ታሪካዊ እና እየተዝናኑም ብዙ እውቀትን የሚያገኙበት መንፈስንም የሚያስደስቱበት ቦታ ነው:: እንደዚህ አይነት ቀናነት ያላቸውን ወገኖች ያብዛልን:: ወንድማችን በእውነት ትልቅ ታሪካዊ ስራ ነው የሰራኸው እየሰራህ ያለኸውም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የአንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን:: ቸቤ ወንድማችን በጣም እናመሰግንሀለን ብዙ ቁምነገሮች እያሳየኸን ነው ቀጥልበት ልትመሰገን እና ልትበረታታ ይገባሀል በርታልን::
እውነት ጀግና ታታሪ ኢትዮጵያዊ ነው አኮራን:: አሁንም እግዚአብሔር ይጨምርልህ ያከናውንልህ:: ቸቤ በጣም እናመሠግንሀለን ትልቅ ሥራ እየሰራህ ነው::
Thank you .
ቸቤ የስፈሬ ልጅ ሁሌም ወያላነትህን ስታነሳ በኩራት ነው በጣም መልካም ስው ነህ ተባረክ🙏🏾❤️ ትልቋን ኢትዮጵያ በፒያሳ ሪስቶራንት አሳየሀን ጎበዝ ስው ነው ትልቅ ቢዝነስ ነው ቀጣይ ክፍልን እንጠብቃለን
ወያላ አይባልም ረዳት ነው የሚባለው "ወያላ"የራሡ የሆነ ትርጉም አለው "ወያላ"ወሬኛ አቃጠረ"እንደማለት ነው የሚል አንብቤለሁ።
በጣም ደሰ ከሚል ሰነምግባሩ ያማረ ሰው ባለቤቱ ብዙ ጊዜ ሳውቀው ጥሩ መሰተንግዶና ሰነሰርሃት ፀባዩ በጣም ከሰራተኞች የበለጠ መሰተንግዶ የሚያደርግ ለሰው ክብር ያለው ከሰተመር ሰርቢሱ በጣም ጥሩ ባለቤት ነው ለአያአራት አመት ካሰተመሩ ነኝ ሁሌም የማይለወጥ ሰው ሁሌም ሁሉንም እንግዳ በሰነሰርሃት ተቀብሎ የሚያሰተናግድ ጀግና ባለቤት ነው ሁሉ ነገሩ ማንም ምግብ ቤት እንደሱ የባህል ምግብ ቤት ያማረ አላየሁም ፒያሳ ሰትገቡ ሃገራችሁ የገባችሁ ይመሰላል ከሁሉ የምደነቅበት ባህሉን የጠበቀ ቤት ነው ሰውን እንደአመሉ የሚሸኝ ሰው ነው ሰላመጣህልን ይህን ባለቤት የኢትዮጵያ ን ሰም አንተም ጋዜጠኛ ው ብታሸልመው በጣም ምሰጋና ይገበዋል ጋዜጠኛውም ሁሌ የምታቀርባቸው ሰወች የሚመሰገኑትን ሰው በመሆኑ ተደሰተናል በርቱ የሃገር ልጅ እንደዚህ ተከብሮ በውጭ በአሜሪካ ጀግኖች ናችሁ ሰራተኞች ጎበዝ ናቸው የሃገሩን ባህል ጠብቆ ሰላሰቀመጠ ይህን የመሰለ ትዝታ መሸለም አለበት በርቱ አትላንታ ሁሌም እንግዳ ተቀባይ ነች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
የቺ ኢትዬጵያ የምትባል ሀገር በሽታ እና መዳኒት እግዛብሄር አቆራኝቶ የሰጣት የወለደቻቸው ልጆችዋ ጉደኛ የሚገርሙእኮ ናቸው ሀገር ውስጥ ታሪክ የሚያጠፋ ወሮበላ ሲነሳባት በሰው ሀገር ታሪኳን ደብቀው የሚያስቀምጡ ጀግና ልጆችን ያፈራች ጠፋች አለቀላት ስትባል እራስዋን አድሳ የምትነሳ ሀገር ❤❤❤
Absolutely 💯 well said ❤
በትክክል እውነት ነው:: ግሩም አገላለፅ ተባረክ!
User ተመቸኝ አገላለፁ 👏👏👏 ኢትዮጵያዊ ነ ን አኮራን ባለ ቤቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብረው ይጨምርለት 🙏🙏 👏👏👏👏 ቸቤ በርታ ወንድሜ ሳታውቀው አንተም ትልቅ ታሪክ እየሰራህ ነው በርታ 👏👏👏👏 የሰፈፈሬ የኮልፌ ልጅ አመሰግናለሁ
በጣም ሊደነቅ የሚገባ ታሪክ ነው እውነት ትንሾን ethiopia ነው ያየነው አሠራሩ እራሱ የሚገርም ነው ከመግቢያው ጀምሮ ያለው costomer ምግብ ሊበላ ሲመጣ በዛው ethopia ማናት እና ምን አይነት ሀገር እንደሆነች ትልቅ ትምህርት ያገኛል ፡፡ እየተዝናኑ ስለethiopia ባህል እና ታረክ ያቃሉ በእውነት አቶ ዳግም ሊመሰገን ይገባል ከሱ ብዙ እውቀት አግኝተናል ፡፡ በረታልን እንተም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣችው ፡፡
በጣም ደስ የሚል ቸቤ ሚዲያ በጣም የምትመስገን ነህ ::
እጅግ በጣም ጎበዝ ነው ፒያሳ አልፈረስም አለ በርታ ወንድማችን ስላምህ ይብዛ ድንቅ ስራ ተባረክ::
በጣም ደስ የሚል የኢትዮጵያ ን ታሬክ የሚያፀባርቅ ❤❤❤ ልዩ ቦታ አቅራቢውም የፒያሳ ምግቤት ሀላፌም ልትመሰገኑ ይገባል ዋዉ
ታሪካዊ ሰው ይህ ትልቅ ቅርስ ነው የገባው ያልተበረዘ ምርጥ ኢትዮጲዊ ነው። ኢትዮጵያዊ የሆነ ይህንን ቤት ማየት ግድ ይላል።
Sure we will go one day in God time it's beautiful may God bless our brother the owner of the restaurant Amen🙏
እውነተኛ ንጹህ ኢትዮጸዽያዊ ነህ የአዲሳባ ልጅ ድሮስ ማን ይስተካከለዋል ለኢትዮዽያውነት
@@demelashwoldegiorgis5663👌 we love addis ababa & Ethiopia people's the one who was born in addis ababa love to do good thing's for our country 🇪🇹🇪🇹 the rest of them don't have the same idea totally opposite 🤔🤔may god bless Ethiopia & Ethiopians Amen 🙏
I will give a big credit for this guy because he preserves our history perfectly 👌....well done 👏 👏👏
ጀግና ነህ ይሄን የመሰለ አገርን የሚወክል ምግብ ቤት ነው ልዬ ነው ትንሽዋ ኢትዮጵያ ብዬታለሁ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ
እምዬ ፒያሳ በጣም ደስብሎኛል ፒያሳ አልጠፋችም❤
በጣም የሚያስገርም ደንቅ ስራ ነዉ . አቦ ይመችህ ጀግና ሰዉ ነህ አሁንም በአለህ ላይ አናት በአናቱ ይጨምርልህ የአሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ
ሌላ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ዳግም ደስ ብሎኛል በሃሳብ ትዝታ ይዘኸን ተንሳፈፍክ የሚደነቅ ነገርህ የማሰብ አድማስህ ነው እጅግ ጥልቅ ነው ምንም እንኳን የካዛንቺስ ልጅ ብሆንም ፒያሳን እንደ ትዉልድ መንደሬ አውቃታለሁ ዛሬ ላለፉት ሃያ ስምንት ዓመታት በአውሮፓ በስደት ብኖርም ያልካቸውን ከላይ የተጠቀሱትን መሸታ ቤቶች ዋኝቼ አልፌባቸዋለሁ ነገር ግን እባክህን የምልህ ነገር ቢኖር በተመሳሳይ ደረጃ የእዚህን አይነት ታሪካዊ ሬስቶራንት እንድትከፍት አደራ እልሀለሁ ።
ዳግም መንበረ ኮርተንብሃል የማነቂያ ልጅ በርታ
እጅግ እጅግ በጣም የምትደንቅ ለብዙ ስው አስተማሪ የሆንክ ሰው ነህ አሳየው ላላየው ማለት ይሄ ነው
በጣም በጣም ጀግና ሰው ነው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጠው❤❤❤❤
በጣም ያምራል እምየ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑርልን እግዚአብሔር አምላከ ሰላሙን ይሰጥልን እንደናንተ ጀግኞችን ያብዛል በአካል ለማየት ያብቃን ደሰሰሰ ይላል አገራችን ኩራታችን ጌጣችን ሁሌም በልባችን ናት
❤❤❤ በጣም በጣም ያምራል በትዝታ ና በታሪክ የታጀበ ሬስቶራንት ነው ። ለሬስቶራቱ ባለቤቶች እና ለቼቤ ምስጋናዬ ይድረስ አንተ ባታሳየን የት እናውቅ ነበር ❤❤❤።
ቸቤ በጣም እነሰመሰግናለን። በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። የመኮንን ባር የባቅላበው ኖህ ኬክ ቤት ወይም ኖህ ካፍቴሪያ በጣም እማይረሳ ትዝታ❤❤❤❤❤ይህንን ቤት የከፈተው ሰው የተባረከ ነው። ❤❤❤❤
Thank you for watching
እጅግ በጣም የምትደነቅ የሀገር ባለውለታ ነህ
ፒያሳ የባህል ማዕከል እንጂ የቢዝነስ አይደለም! አቦ ተባረክ!! እድሜቀጥል!
እድለኛና ትጋት ያለው ስው ነው።ጥሩ ዜጋ ነው፣አትላንታ የሚሄድ እዚህ ቦታ ሄዶ በኢትዮጵያዊነት ተጠምቆ መውጣት አለበት።❤❤❤
እጅግ ድንቅ ስራ ነው። በርቱ!
ሰላም ዳግም ከዚህ ፕሮግራም በፊት አንተን አግቼ በማዉራቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በመጀመሪያ ደሞ የትውልድ ሰፈሬን ስታሳየኝ ትዝታዬን ቀሰቀክብኝ እዛ በነበረችበት ያየሁት ወደ ዉስጥ ገባ ስል የእድሜ ቀጥል ትዝታ ነዉ ከዟም የመጣሁበት አገር ስታዉቅ እኔ ደሞ የልጅነትህን ትዝታ ቀሰቀስኩብህ ንጉሱ ሀይሉን በማስታወስ😂❤
አንተን የማያደንቅ ንፎግ ነው ተባረክ የፍረስውን አዲስ አበባ አሳየሀን
ቸቤ፦ ይህንን ""የአትላንታ ፒያሳ አዘጋጅና ባለቤቱን"" እጅግ በጣም በጣም እናከብራለን፡፡ የኢትዮጵያ ሙዘዩም፣ ታሪክ፣ ላይብረሪና ... ቅርስ ነው፡፡ አንተ ebs tv, seifu show, ......ወዘተ የመሳሰሉ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አፈቀላጤ ከሆኑ ዩቲዮቦችና ሜድያወች ራስህን አግልል፡፤
ዋው! የሚደነቅ የታሪክ አሻራ ነው። እኛ ባንተና ቤተሰብህ ኮራን። አንድ ቀን ኢትዮጵያ ትሸልማችሃለች፣ ህዝባችንም ያከብራችሃል።
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ፣ አዲስ አበቤነት፣ አራዳነት። ይህ በሞደልነት ተቀርፆ በመለው አለም ታዋቂ ከተምች ቢገነባ ዘመን ተሻጋሪ
አሻራ ማስቀመጥ ይቻላል። ፍሬንቻይዝ ይደረግ ሪሶቶራንቱ። Ok? ተባረኩ ውድ ኢትዮጵያውያን
ወገኖቼ። ታምሩ ከበደ ዘካዛንቺስ
ቼቤ ይመችህ የሀገርችንን ስሜት ቀሰቀስከው እናመሰግናለን
ዳግም
በርታ የስራ ውጤትህን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
ጤናዬ ወልዴ
From New York
በጣም ድንቅ ሰው አርቆ አሳቢ በመሆኑ ይህን የፒያሳን ታሪክ እንደዚህ በሚያምር ማራኪ በሆነ ሁኔታ ማስፈሩ የሚገርም ነው ድንቅ የፒያስያ ልጅ ይሄ ሙዚየም ነው ።
ኮርተንብሀል ታላቁ የሰፈራችን ሰው
በእርግጥ በጣም አሪፍ ነው በተለይም ከዚያ አካባቢ ተወልደን ለአደግነው ብቻ ሳይሆን በየገዜ ተመላልሰው ጊዜያቸቸወን ላሳለፉ እንዲሁም ለቀን ለጎበኙ ፒያሳ ትልቅ ትዝታ ይኖራታል
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ።
ነገርህ ይባረክ
በጣም ጥሩ ጅምር ሰለሆነ በርታ። ጥቅሙና ትዝታው ወደፊት ይታወቃል።
በጣም ቁም ነገር የተላበስ ምግብ ቤት ! እናመሰግናለን ❤
እጅግ በጣም ደሰ ይላል ይሄ ሪስቶራንት ብቻ ሳይሆን ሙዝየም ነው ፒያሳ አ አ ፈርሳለች አትላንታ ተገንብታለች
I can’t wait for the second part! Thanks Chebe show! Always Piassa, thanks coach Dagim! It took me back to those beautiful days!
More to come!
Thank you Chebe! Very historical venue, he archived our historical antiques.
Glad you enjoyed it!
ዳግምን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እሱ ራሱ የዶሮ ማነቂያ ልጅ ነው ድሮ የታወቀ በረኛ ነበር
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ
Good job Dagim,I am proud of you as always.
ፒያሳ ... ትንሿ ኢትዮጵያ ... የአተላንታ ኩራት። በርታልን ዳጊያችን
እረ ቸቤ ወፍጮ ቤትም አለ አሉ ጤፍ በርበሬ ሽሮ እንዳስፍጭ የት እንደሆነ አሳየኝ ❤❤
Coming soon
እጅግበጣም ደስይላል እናመሰግናለን
ቆንጆ ቤት ነው እዚህም መተው እንዳያፈርሱባችሁ
ይህንን ቤተሰብ በጣም አስታውሰዋለሁ በተለይ ወሮ የሺመቤት መንበረ ዳይሬክተር በነበሩበት መዋለህጻናት ከኬጂ በ1ኛነት ስመረቅ ሲሸልሙኝ የተነሳነው ፎቶ ለብዙ አመት ጎበዝ እንድሆን ያደረገኝ ነበር።
ቸቤ ሾው፦ ይህንን ""የአትላንታ ፒያሳ አዘጋጅና ባለቤቱን"" እጅግ በጣም በጣም እናከብራለን፡፡ የኢትዮጵያ ሙዘዩም፣ ታሪክ፣ ላይብረሪና ... ቅርስ ነው፡፡ አንተ ebs tv, seifu show, ......ወዘተ የመሳሰሉ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አፈቀላጤ ከሆኑ ዩቲዮቦችና ሜድያወች ራስህን አግልል፡፤
ትዝታዬን ሁሉ ነገሬን በቸቤ ሚዲያ አየሁት ! አመሰግናለሁ :: ተወልጄ ያደኩበትን ከዛም ወደአሜሪካ ... ለካ እርጅና እንዲህ ቅርብ ናት .. ሁሉም ትዝታ እየሆነ ነው 🥱🥱🥱🥱
Real Museum . Big hug my brother!
ከ80 በላይ ብሄር ብሄረሰቦች ያላትን ትልቋን ኢትዮዽያ በዳግም መንበረ ሬስቶራንት ውስጥ በዚህ መልኩ ማየት እጅግ አስገራሚ ነው።ምን ያህል አድካሚ ስራ እንደሆነ ሳስበው ባለቤቱን የማደንቅበት ቃል ያጥረኛል።
ድንቅ ስራ ተባረኩ❤❤❤
Wow😮What a stunning place!💚💛❤️Thank you for showing us our historical Piazza (Piasa) Arada Sefer!🙏👌
CHEBE YOU DOING GREAT WORK 👍 RESTAURANT + LITTLE ETHIOPIA.❤
ተረት ሰፈር የተባለው የሴጣን ቤትን ከሰሩት አርመንያን መካከል ሙሴ ቴርሲስ የተባለው እዛ ይኖር ስለነበር ቴርሴስ ሰፈር ቴርሲስ ሰፈር ማለት ያቃታቸው ተረት ሰፈር እያሉ መጥራት ጀመሩ
በጣም ደስ ይላል በህይወቴ ለመጀመርያ ግዜ ፒያሳን አየሁ የክፍለሀገር ልጅ ነኝ ግን አትላንታን የናንተን ሬስቶራንት አያለሁ በቅርቡ ኢትዮጵያን እግዚአብሄር ይባርካት እናንተም ተባረኩ
እኔ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው። የሻሸመኔ ልጅ ነኝ። ፒያሳ ሁለተኛ ሐገሬ ነው በስራ ምክኒያት ከ10 ዓመት በላይ በየ ሀለት ሳምንቱ ጣይቱ ሆቴል አርፍ ነበር። የፒያሳ ሬስቶራንት አሰራር በጣም ነው የመሰጠኝ። ባለቤቶቹን አመስግንልኝ። በርቱ ቀሉልኝ!! አቼ ሚዲያ በዚሁ ቀጥሉ በራቮ!!❤❤❤
ሰራተኛ ሰፈር የነሜሪ አርምዴ የአርሾ ክሊኒክ የሕንድ ትምህርት ቤት የቬኑስ ክለብ ይገኙበት ነበር:
ይህንን ""የአትላንታ ፒያሳ አዘጋጅና ባለቤቱን"" እጅግ በጣም በጣም እናከብራለን፡፡ የኢትዮጵያ ሙዘዩም፣ ታሪክ፣ ላይብረሪና ... ቅርስ ነው፡፡
ቸቤ፦ አንተ ebs tv, seifu show, ......ወዘተ የመሳሰሉ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አፈቀላጤ ከሆኑ ዩቲዮቦችና ሜድያወች ራስህን አግልል፡፤
Thank you, Dagem, !!!!
Wow! Well done! ድንቅ ነው።
This gentleman is very humble ❤
ጥሩ ስራ ነው ቸቤ
ጥጅ አይጠምቅም ጠጅ ተጣለ ነው የሚባለው 👍😂😂😂😂
I’m glad to watch all this !!
Fantastic 😮😮😮
My favorite restaurant and recreation center.
This place Piyassa restaurant.
Congratulations 🎉❤ Daggi
Remain blessed…….
❤thank you 🙏🏿 this our history
I was there Last week . I Love the city
በርቱልን በጣም አሪፍ ነው
Wow this Amazing it very important thank you for preserving histroy.you nailed it
Glad you enjoyed it
Chebe, I am happy to see Piassa in Atlanta especially since you talked about baklava. Please visit Texas.
ኤርሚዬ በጣም ቆንጆ Program ነው ያሳየህን እውነት ታሪክን ወደ ኃላ መለስ ብለን እንድናስብ ነው ያረከን ፈጣሪ ያክብርክ ዳግምም ሊመሠገን ይገባል ማሰቡ እራሱ የሚደነቅ ተግባር እድሜ ጤና ይስጣችው ይህን የመሠለ ትንሾንethiopia ነው ያሳያችውን አዲስአበባ ያለን ነው የሚመስለው በጣም በቃ ቃላትየለኝም ተባረኩ
Will do may be sooner thank you
Thanks!
🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ሰፈሬ ፒያሳ ❤❤
ሰላም፦
ቸቤ ሾው፦ ይህንን ""የአትላንታ ፒያሳ አዘጋጅና ባለቤቱን"" እጅግ በጣም በጣም እናከብራለን፡፡ የኢትዮጵያ ሙዘዩም፣ ታሪክ፣ ላይብረሪና ... ቅርስ ነው፡፡ አንተ ebs tv, seifu show, ......ወዘተ የመሳሰሉ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አፈቀላጤ ከሆኑ ዩቲዮቦችና ሜድያወች ራስህን አግልል፡፤
Chebe my favorite channel 👌
ወይ ዳግም አቀዋለሁ ይመችህ
I am watching this from Australia and will come and visit you.
በጣም አሪፍ ዳግም በርታልኝ
Awesome ❤ I’ll visit when I go Atlanta.
Betam jegina eski endezih sew sira enfter andu beandu kemnikenana,,
❤❤ I remeber Tsegaye Fanthaun too as a Piassa legend footballer. Mazegaga meda too.
Ejege betam betam enamesegenehalen kelal aydelem. Tebareke.
So many thanks!!!!
አቶ ዳግም በትዝታ ወደ ኋላ መለስከኝ። በረኛ ሆነህ የጭማድ ሠራተኛ ሆነህ አውቅሃለው። ደስ ብሎኛል
Thank you Chebe to promote this beautiful restaurant, i’m living in Atlanta and when I miss back home, go this restaurant have a ጀበናcoffee with እጣን and those art ,men feel likea home👌❤️
You are so welcome
The poll. Great job. Great ambition in action. Not only a restaurant , above all it is a museum of Ethiopia!!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!! Great Job. Little Ethiopia in Georgia , Atlanta , USA. "ande lemerettee, spiritual sharing,like in Kemmanttee . Sharing before tasting .
ዋው 👍👍👍❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Great job. Keep it up 👍
Thank you, I will
Ermi Man You are doing an amazing job and will help advance the projects and business of our Community. As an advice brother if you put the city/state names on the cover of your videos where the business or project locate by bold and larger font so people might refer to your channel easly while they are traveling in the state or before they start their journey. Keep doing your thing Much Love and Respect ✊️ Ethiopia Lezelalem tnur 🤍
Thank you, I will
Tej betewa temechechegh❤❤❤
old is gold i reley in joy it blass you bro .
ዳግም በርታ ትልቅ ስራ ነው::
የረሳኸው ቢኖር የናንተ ቤት መግቢያ የነበረው ቢች አንድነት የስፖርት ክለብ ነበር
ዳግማዊ ድንቅ ስው ከቸቤ ጋር የምታሳዩን ለማመን እየከበደኝ ተመልክቼዋለሁ። ዳግማዊ የሰራኸው ሥራ ቀላል አይደለም በአገር ደረጃ የሚያስመስግን ለሽልማትም የሚያበቃ ነው።መጥቼ እስከማየው ቸኩያለሁ።
ዳጊ ልትኮራ ይገባሃል!!!
ኢትዮጵያ ሆይ ልጆችሽ ሁሉ አሜሪካ አከተሙ ጥሩ አገላለፅ አሜሪካ ለመኖርም ለመጥፋትም የእኛ ምርጫ ነው
Weyna Anbesaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ኢትዮጵያዊኔት ቢኤሜሪካ
እንደው ቤቱ አምሮ ምግቡ ብቻ አይቼ ጉድ 😂 አትላንታ ስለምንመጣ ለኩዋስ እናየዋለን
ፒያሳና ቦሌ የሚሉ ስሞች የሌለበት የኢትዮጵያ አካባቢ የለም። በትንሹ በሚከተሉት የክፍለሀገር አካባቢዎች ፒያሳ የሚል የሰፈርና የክፍለ ከተማ ስሞች አውቃለሁ፦ ጎንደር፣ ሀዋሳ፣ ወልቂጤ/ጉራጌ፣ ባህር ዳር፣ ናዝሬት/አዳማ፣ ደሴ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ወዘተ።