ሽፎን ቀሚስ አቆራረጥ እና አሰፋፍ በቀላል መንገድ how to make chifon dress simple way
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ሽፎን ቀሚስን ቆርጠን እንሰፋለን ለጀማሪዎች በሚገባ መልኩ በቀላሉ #patternmaking #forbeginners #sewing #FashionDesignTips, #SewingMadeSimple, #DIYClothing, #EthiopianFashion
for more Subscribe,shere,comment and like,thank you fo waching
ከምር በጣም ጎበዝ ነሽ ስታስረጂ ግን ተከታታይ ቢሆን ጥሩ ኑው አታቓርጪ
አመሰግናለሁ እሺ እቀጥላለሁ አላቋርጥም❤🙏
እጅሽን ተሻለሽ ወይ
@@Keabe-q8z dehina negn wude ameseginalehu slasebshilegn❤🙏
ወይኔ ነፍሴ እኔ ፍላጎቱ ገንፍሎብናል እንእንዴት ለማወቅ እችላለው ኡፍፍ@@designerperi_ዲዛይነርፔሪ
@@Zara90-ew8tw በደንብ ከተከታተልሽ በደንብ ትለምጃለሽ ውዴ🙏❤
በጣም ኣሪፍ ኣስተማሪ ነሽ ቀጥይበት
Betam ameseginalehu kbr yistelegn❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን።
ዛሬ የመጀመሪያዬ ነው።ባጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት አምናለሁ።ምንም አይነት ትምህርቱ የለኝም ፍላጎቱ ግን በ.ጣ.ም አለኝ ። በጣም አስተማሪ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
በእውነት ፅናትሽ ደስ ይላል።
ዘግይቼም ቢሆን የውሻ ቁስል ያድርግልሽ።ብያለሁ።
ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጎብኝሽ።
በሚገባ መልኩ ሳትቆራርጪ ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ።
እህቴ ሆይ ጎብዢልኝ።በርቺ።
@@Yerufaelwedadge በጣም አመሰግናለሁ በጣም ለሚያበረታታው አስተያየትሽ ተባረኪልኝ❤🙏🙏🙏አሜን አሜን
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተከታተልኩሽ። ማስተማር እና ማስረዳት ትችያለሽ። አድናቆት አለኝ።
የሴት ሱሪ ብዙውን ጊዜ እግሩ ላይ ስፌቱ እየዞረ እቸገራለሁ እና እንዴት መቆረጥና መሰፋት እንዳለበት ረጋ ብለሽ ብታሳይኝ።
አመሠግናለሁ
አመሰግናለሁ በጣም🙏❤እሺ ቪዴዎ ሰራለሁ ውዴ
ሡሪ እግሩ ከዞረ ፓተርንሽ ላይ ሥህተት አለ ማለት ነው ሌላ አይነት ፓተርን ሞክሪ ወይም ጥናት አርጊ
Egziabher yebarkesh Betam melkam new, 🙏.❤️💕
Amen amen🥰❤❤🥰🥰🙏🙏
ያረቢአግራራልኝአላህየ
ማሻአላህ በጣምጎበዝነሺእጅሺይባረክ❤❤❤❤ባስተማርሺኝጥሩነበር
አመሰግናለሁ በጣም❤🙏🙏
በጣም ደስ ይላል
❤🙏🙏🙏
ግልፅ አሰራር እናመሠግናለን ❤❤❤
ስለወደድሽው አመሰግናለሁ🙏❤
Betam turu Timirt new ina be sami nt hulete bitastemirin turu neber ina asibibet Geta ijishin yibarek Tebareki❤❤❤.
amen ameseginalehu ishi ehte❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤ enamesegnalen
🙏🙏🙏❤❤❤
ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን
Aneseginalehu betam ❤🙏
ጎበዝ ቆንጆ ሥራ ነው በርቺ
Ameseginalehu betam❤🙏
በጣም የምትመቺ እና ደስ የሚል ኣረዳድ ነው ያለሽ በነጻ እውቀትሽን ስለኣካፈልሽኝ እጅግ በጣም ኣመሰግናለሁ በርቺ ,,፡ ተባረኪ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለቀና አስተያየትሽ....ተባረኪ❤🙏
ጎበዝ
Ameseginalehu🙏❤
Wow amazing God bless your hands ❤
Amen dear thanks 🙏❤❤❤
አመሰግናለሁ ተባረኪ
አመሰግናለሁ እኔም🙏❤
ተባረኪ
አሜን❤🙏
በጣም እናመሰግናለን 🎉
እኔም አመሰግናለሁ ጥያቄም ሀሳብም ካለ እቀበላለሁ በክብር❤🙏🙏
Beftari ayzoshe benatshe weyyyyy
Ameseginalehu wude dehina negn ahun❤🙏
በ ጣም የምፈልገውን አሰራር ነው thanks🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ እንደሚጠቅምሽ አምናለሁ ውዴ❤🙏
Ayzosh igziabiher kanchi gar new tebareki.
amen🙏❤❤
tnxs kechalesh ye habesha kemis endet endemisera bitasayign
Ishi🙏❤❤
ጎበዝ ነሽ
🙏🙏🙏
Betam amesegenalew ❤ betam tekami video new... Be gelts ena be tehetena yekerebe... Tebareki.... Bezawm sleeve betasayin konjo nbr kechalsh acher video seriln yanchi gelts selehone
አሜን አመሰግናለሁ የኔ እናት....በሚገባ እሰራላቹዋለሁ የ እስሊቭ አሰራር ቪዴዎ ❤🙏
Egzabher yestesh❤❤❤
Amen wude❤🙏🙏🙏
ገና ዛሬ በደንብ የሚያረዳ መምህር ተገኘ ተመስገን
Ameseginalehu wude❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ጎበዝና ትሁት ነሽ አስተማሪ ማለት እንደ አንች ነው ብዙዎቹ ገበያቸውን ማሳየት እንጂ አሰራሩን ወይም ጨርቁን ከየት እንደሚያመጡ መናገር አይፈልጉም ሁሉም እግዚአብሔር የሰጠውን እድል የሚወስድበት የለም በቅንነቱ የበለጠ ይጨመርለታል እንጂ። በርቺ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ። አንድ ሽፎን ቀሚስ ወጋውን ብትነግሪን በእርግጥ እንደ አይነቱ ሊለያይ ይችላል።አድራሻሽንና ስልክ ቁጥርሽንም ጻፊልን።
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ....ሽፎን ከ 3500 ጀምሮ እስከ 6000 አለ እነደጨርቁ ስፋት እንዲሁም እንደዲዛይኑ ውስብስብነት ይለያያል ውዴ
አድራሻ ቦሌ አራብስ ጨርቆስ አደባባይ
ስልክ 0900015184
0901907825 telegram instagram tiktok lay peri design ብሎ በመፃፍ የኛን ቻናል ማግኘት ይቻላል ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰❤
In my opinion, you are the best design teacher on UA-cam. You are able to make everything look simple and explain everything in detail in just the right way. Thank you so much for sharing all your fashion knowledge. Also, I'm sorry about your finger. It was really dangerous and painful what happened to your finger. Please take care of yourself and take a break if you're tired.
God bless you ❤🙏❤
@@Senait12 Amen dear thank you so much 🙏🙏🙏❤❤❤❤
Jegna temertish egebal thank you
Aneseginalehu betam❤🙏
Shefon be kerop asayen berye❤❤❤
Yene wud muluwun keserahulachu eko leyayitachu mesrat new lela proces yelewum mare❤🙏
አድራሻሽን ፃፊልኝ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
adrasha bole arabsa
0900015184
0901907825 peri design
በጣም ቆንጆ ነው ግልፅ ነው በተለይ ደግሞ weist band እና sleeve ላይ slaw ኣድርገሽ ብታሳይን ጥሩ ነው። ስለ ጣትሽ በጣም ነው የዘገነነኝ ኣይዞሽ ቀላል ያርግልሽ ።
አሜን አመሰግናለሁ አሁን በጣም ደህና ነኝ....🙏❤እሺ ሌላ ቪዴዎ ሽፎን ስሰራ አስተካክላለሁ በደንብ እንዲታያቹ
Yewand coti ejige sirilin ena metekelunis
ዋው ጀማሪ ነበርኩኝ በጣም እረድቶኛል
ስለጠቀመህ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ🙏
That's so helpful periye.Thankyou
Kbret yistilegn ameseginalehu❤🙏
አስታምርንይ ባክሺ ❤❤❤❤
Yemawuqewun eyastemarku new teteqemubet🙏
በጣም ቅን ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Amen abro yibarken ameseginalehu wude ❤🙏
I like
🙏🙏🙏
Thank you periye, you are doing great. Keep it up. I am your fan
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤🙏🙏
Teret yale sira new yemetasayin gobez beyeshlew berchi
Ameseginalehu betam
Tebareki arif new
አመሰግናለሁ አሜን❤🙏
በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያረኩሽ የቀረፃው ጥራት በዛ ላይ በጥሩ ሁኔታ እያብራራሽ ሳልሰለቸው ትኩረት ሰጥቼ እንዳየው ነው የሆንኩት በርቺ እኔ የልጆች ልብስ መስራት እፈልጋለሁ እነሱን አይነት ቪዲዮ ብትለቂልን በጣም ደስ ይለኛል 👍👍👏👏👏👏👏
አመሰግናለሁ በጠም እሺ እሰራለሁ በሚገባ🙏🙏ለገንቢ አስተያየትህ አመሰግናለሁ
❤️❤️❤️በአስት ይአርምእ
ጎበዝ ነሽ ከተጨረሸ ኣሳይን እስኪ ቆንጅየ😊❤
አመሰግናለሁ አሳየሁ እኮ ውዴ🙏❤❤
❤
በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏🙏🙏
ፈንድሻ አሰራር ና ተላላፊ ቀሚስ ብታሳይን
ameseginalehu ishi eseralehu❤🙏
betam enameseginalen berchi🥰🥰🥰🥰🥰
enem ameseginalehu betam🙏❤
I have tiered so much to search such an interesting chiffon making process.Thank you very much. Chiffonn be anchi chalkut!!!!!!!!!!
wow ደስ ይላል በጣም አመሰግናለሁ የበለጠ ለመስራት ለማካፈል እበረታለሁ🙏❤
I don't know how you end up on my screen but I already in love with you. May Lord bless keep you safe and prosperous. I really love to learn. by the way you've got the forever subscribers. Thank you very much yene qonjo Geta berk yadergesh.
betam ameseginalehu amen hulachinim yibarken....msganaye bekefta yidresilegn❤🙏
በጣም የሚያምር ቀሚስ ከሚያምር አገላለፅ ጋር እናመሰግናለን ጣትሽ በቶሎ እንደሚድን ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ቆንጆ የውሻ ቁስል ያርግልሽ
amen ameseginalehu yene konjo❤🙏🙏🙏
በጣም ግልፅ የሆነ አሰራር ስለሆነ አመሰግናለሁ የጠጣተትሸሽነን ነገር ትኩረት ስጪውና ታከሚው፡፡
እሺ ዉዴ አመሰግንሻለሁ...እታከመዋለሁ🙏❤❤
@@designerperi_ዲዛይነርፔሪ የኔ ቆንጀ አንዳንዴ ስራ ስራ ስንል እራሳችንን የምንጎዳው ነገር አሁን ሳይሆን ወደፊት ነው የሚገባን የሰራነው ለመታከሚያ አይሆነንም የሶስት እንቅልፍ ማጣት ቀላል አይደም ደጋግሜ የምመክርሽ እራሽን እየጠበቅሽ ስሪ ፡፡
Thank you Peri, Geta yebarkesh, ye Egziabher abronet ayleysh. Kenenet ke Egziabher zend becha new. Berchi. Shifonun sensera arbun mekenes enchelalen? Bichal begmash mekenes echelalehu.? Amesegnalehu.🙏❤️💕
Sirawocishe beteme yamralu gobezi berci❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ አበርቺ ኑሪልኝ❤🙏🙏🙏
🙏🙏👌
🥰🥰🥰🥰
aseraresh gilts naw enamesegenalen shiffon yagitarunem endazi bitsarilin
Ameseginalehu betam ishi esunim demo seralachuwalehu🙏❤
Yen wude yemr bexamnw yewodedkush tnxs
kbr yistelign wude ameseginalehu ejig betam😍🥰🥰🥰
እረ በጣም ህልሜ እና በጣም መማር እፈልጋለሁ
ግን ልኬታም ሆነ ዲዛይን በድንብ አልችልም ገና እየተፋለምኩ ነው እና ዛሬ ነው ያየሁት ሁሉንም ቪዲዩሽን አያለሁ እናመሰግናለን በርች
@sebliethiosun አመሰግናለሁ በጣም አብሮነትሽ ይቀጥል🙏❤❤❤
በርችልን እህታችን እናመሰግናለን:: እንደ ሐሳብ ግን ቶፕ ጊታር አሰራር ብታሳይን
Ishi seralehu🙏❤❤❤
ሰላም ነወ ፔረ ጥሩ ነው
ameseginalehu🙏❤
❤🙏🙏
ሁሌለምን ልብስ እንዴት እንደሚስራ ኣያሳዩም እያልኩ ነበር እናመስግናለን
Enem kelb ameseginalehu🙏❤❤
የኔ ቆንጆ በግል እንዴት ላግኝቭ
ውዴ ጥያቄ ካለሽ ቴሌግራም ላይ ፃፊልኝ
እጅሽ ተሻለሽ ወይ አይዞሽ የኔናት በጣም ጎበዝ ነሽ በቅንነት ነዉ የምታስተምሪዉ ብዙ ተምሪያሎህ አመሰግንሻለዉ
dehina negn yimesgen ameseginalehu slasebshilign wude🙏❤kbru yisfa dehina negn yenem alama lenante yemawuqewun makafel new❤
በጣም የምፈልገዉን ነዉ ያመጣሽ አድስ ነኝ ለቤትሽ❤❤🎉🎉
እንኳን ደህና መጣሽ 🙏❤አመሰግናለሁ ስለወደድሽው ሀሳብ አስተያየት ካለም እቀበላለሁ ውዴ❤
ያወቅሽውን ማሳወቅሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ የረሳሽው አማሪኛ ተናጋሪ ለሆኑ ሰዎች ለማስተማር ከሆነ ጉራማሌ ሆነብን ቋንቋሽ ወይ ከተመቸሽ ሁሉንም በእንግሊዝኛ አድርጊውና አስተርጉመን እንሰማዋለን 🙈🙉🙊 🤔😢🤭
Zip agetatemu tinish algebagnm sis beteley yetachignaw(yemechereshaw) zip kifil
አመሰግናለሁ ዚፕ አገባብ ለብቻ ቪዴዎ ሰራለሁ በደንብ ቀለል እንዲላቹ ክብር ይስጥልኝ❤🙏
በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጉበዝ:: በርቺ በርቺ እህቴ ::
እድራሻሽ የት ነሽ ቴሌ. እባክሽ?
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤ 0900015184
0901907825 libs lemazez bicha lela agelgilot gin ayisetim wude
እረ ለበታችነ እነኳን በሰራን
Besent seat techershalesh??? How long does it take you to finish one dress like this one??
my dear yihe yene yesra guday slehone lenante menager ayitebeqibignim....hasab tiyaqe kale ekebelalehu ameseginalehu🙏❤❤
Enem sefi negn peri betam temechtognal wedjewalew
አመሰግናለሁ❤❤❤🙏🙏🙏
1ken metche sukshin bigobegnew des yilegnal
🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰
የለ ኦቨር ሎክ መስራት እንደምችል አስተማርሽኝ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ በድጋሚ ተባረኪ ቁስልሽ የውሻ ቁስል ያድርግልሽ
አሜን አሜን አመሰግናለሁ በጣም...የኔም አላማ የማውቀውን ማካፈል ነው ስለጠቀማችሁ ደስታዬ ነው❤🙏
yene wid ye shepone sera lemjmre meneyahile capetale ysflgale be tinshu
Ameseginalehu leseteshign coment wude....esun ene endih new malet alichilim endaleshibet bota akababi endemgeziw eqa mashin ayinet endemtgeziwu yecherq bizat yileyayel anchi nesh tinat madreg yalebish mare.....❤🙏
እባክሽ ስራ ፈልጊልኝ ግን የስራ ልምድ የለኝም
ከላየ እስከ ታች ከጭን ጀምሮ ስፋቱ አንድ ወጥ የሆነ ሱሪ ቀሚስ ሱሪ ድሬስ ፓንት አንደተ አንደሚሰራ አሳዬ አባክሽን ከቻልሽ በቲቢ ቻናል ነው ከቤት ነው ያገኘሁት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይዘሽ የቀረብሽው በጣም አረፍ ነው Thank you
ጥያቄሽ አልገባኝም የኔ ቆንጆ
ለመልመድ በጣም ፍላጎት አለኝ እድትረጂኝ እፈልጋለው
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ይኸው እናንተን ለማገዝ የመውቃትን እያካፈልኩ ያለሁት ለዛ ነው...በተቻለ መጠን ለጀማሪዎች እንዲቀል አድርጌ ለመስራት እጥራለሁ❤🙏በርቺልኝ
❤❤❤❤
❤❤❤
ሀይ! ስገበሩን ስትሰፊ እየዘለለ የሚያስቸግረው እንዴት ነው የተወጣሽው? ዘዴውን ብትነግሪኝ። በቅድሚያ አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ እኔም....ትክክለኛ ስራው ላይ ያለ ሰው ጥያቄ ጠየቅሽኝ ጎበዝ....ሾርት ቪዴዎ ሰርቼላቹውለሁ ገብተሽ እንው
ለማብራራት ያህል
1-የኔ ማሽን 14/90 የሚባል መርፌ ስቀይርለት ስትሬች ጨርቅ ይሰፋልኛል
2 መርፌው እምቢ ካለሽ አንዳንድ ማሽን እስትሬች ጨርቅ እንዲሰፋ ባለሞያ ጠርተሽ የሚያስተካክሉት ነገር አለ
3 መርፌው ሲያልቅብኝ መርገጫው ላይ ፕላስተር ለጥፌ ይሰራልኛል
4 ፕላስተር ከሌለኝ ደግሞ የምሰፋበት ጨርቅ ላይ ወረቀት አድርጌ ሰራለሁ እኔ የምጠቀመው ይህንን መላ ነው ሞክሪው❤❤
በየቀኑልቀቂልንእህት
እሱ እንኳን የከብዳል
🙏🙏❤❤
Thank you
እህቴ ከአደጋ ለመጠበቅ የሽንሽን መግፊያ ብትጠቀሚ፣መሣሪያዎችሽን ብታሟይ ይጠቅ
ምሻል።
ልክ ነሽ አለኝ እኮ እቃው ማሬ ለናንተ ለማሳየት ብዪ ነው🙏🙏❤እሺ እሱን እጠቀማለሁ አመሰግናለሁ
ወይ እህቴን የዉሻ ቁስል ያድርግልሽ ❤ እኔ ላች ሰቀጠጠኝ
አሜን ውዴ አሁን ደህና ነኝ በጣም አታስቢ🙏❤ከልብ አመሰግናለሁ ህመሜን ስለታመምሽልኝ
እናመሰግናለን በጣም ግን ሁሌም ስትሰፊ በፓተርን እየሰራሽ ነዉ
አመሰግናለሁ እኔም እኔ በፓተርን ወረቀትም ጨርቅ ላይም እቆርጣለሁ ነገር ግን ለናንተ ቪዴዎ ስሰራ በወረቀት በደንብ ማስረዳት ስላለብኝ ነው በተለይ የኔ ተከታዮች ጀማሪዎች ስለሚበዙ እነሱ ፓተርን ወረቀት ላይ እንዱሰሩ እመክራለሁ❤🙏
ከወገብ በታች ለሽንሽን የቆረጥሸው ግልጽ አልሆነልኝም።አመሰግናለሁ።
የኔ ቆንጆ ትኩረት ሰተሽ በደንብ እይው በግልፅ በደንብ ነው ያብራራሁት አመሰግናለሁ❤🙏
ከቻልሽ ቪዲዮው ከላ ቢቀረጽ ኣሪፍ ነው እላለሁ
ከቻልኩ እሞክራለሁ ውዴ....የተሟላ የቀረፃ እቃ እስካሟላ ድረስ ነው🙏❤
ሽሚዝ አስራር አስይን
ቪዴዎ ሰራበታለሁ እሺ❤
ለአንድ ሽፎን ጨርቅ እና ገበር ስንት ሜትር ይበቃል
ሽፎን ጨርቅ ከአራት ሜትር ጀምሮ....እንደትህዛዝሽ ከስር በጣም እንዲሰፋ ከፈለግሽ እስከ ስድስት ሜትር..ገበር ሁለት ሜትር
እኔ ለማሰፋት እፈልጋለሁ አድራሻሽን ብትነግሪኝ
አድራሻ ቦሌ አራብሳ
phon 0900015184
0901907825 peri design
Wude ayzsho yen konj gin tol toly likekln
amessginalehu yene wude ishi elqalehu❤🙏
ስንት ነው ስፌት የት ነሽ ውዴ
Contact us 0900015184 peri design
Wow betam gobez nesh..enamesegnalen
ameseginalehu❤🙏
ቅንነትሽን አደንቃለሁ!!!
Ameseginalehu❤🙏leqin sewoch kinoch ይታዩአቸዋልl🥰
When the needle pokes you, I feel it till my toe. Careful and get some rest.
ameseginalehu dear❤🙏eshi etenekekalehu ereftm adergalehu slasebshilign kelb ameseginalehu🙏
ሲቆረጥ ለምንድነው ከወገብ በታች የሚቆረጠው ጨርቁ
ለማለት የፈለኩት መጀመሪያ የቶፑን በቋርጥ ልዩነቱ ምንድነው
እሱ እንደራስሽ ፍላጎት እኔን ጨምሮ ብዙ ዲዛይነር ቀድመን የታችኛውን ነው ምንቆርጠው የሚቀረንን ጨርቅ አይተን ለላይኛው በጥበብ እንቆርጣለን አይቺ እንደፍላጎትሽ ውዴ🙏❤❤
አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤😂
እወነተ እውነት ነው ሳትቸኩል እረጋ ብላ ነወ የምታስረዳው
🙏🙏❤❤
በጣም የሚያስጠላኝ ልብስ
🙏🙏🙏
ፔሪዬ እጅሽን ተሻለሽ
Dehina negn yene enat atasbi akim bet heje medanit argewulignal❤🙏slasebshign kelb ameseginalehu
የተወሰነ ብቀጥሪኝ ደመወዝ አላልሽም ለማውቅ ያክል ነው ድዛይን እችላለሁ ፓተርን ነው ያቃተኝ😢
በቅድሚያ አመሰግናለሁ እኔ የማውቀውን ማካፍለው እናንተን ለማገዝ ነው እኔን እየተከተላቹ መለማመድ ልምድ ማዳበር ደግሞ ያስፈልጋችኃል....በሱ ላይ በደንብ በርቺ ይህንን ነው ማድረግ የምችለው ባለኝ አቅም የኔ ቆንጆ🙏❤
🙏💜እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠሽ ለቀና አመለካከትሽና ለሰው አክባሪነትሽ ❤ 1@@designerperi_ዲዛይነርፔሪ
በስንት ሂሳብ ትሰሪልኝ አለሽ?
Letihizaz yidewululin 0900015184
@@designerperi_ዲዛይነርፔሪ
እደውላሁ🙏🏾
እኔ እምለው እንግሊዝኛው ቢቀር ወይም በእንግሊዝኛ ብቻ ቢሆን አንዱን ክፍል መድረስ ይቻላል አንች ስራሽ ጥሩ ነበር ግን ከተመልካቹ ምን ይህሉ እንግሊዝኛ ያውቃል ? ልማንኛውም በአንዱ ቋንቋ ቢሆን ብዙ ህዝብ ይጠቀምበት ነበር ወይ ባካችንን እንቁረጥ ፍሮታችንን እንቁረጥ አይ እንግሊዝኛ ??? እይጠቅምሽም ብታሻሽይ ብዙ ስው ሊማርበ ይችላል ካጠፋው ይቅርታ
አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ🙏❤ትህምርቱን በአማረኛ አላስተማሩንም እያንዳንዱን ነገር እየተረጎሙ ማውራት ሊያስቸግር ይችላል.....በምችለሁ መጠን አማረኛ እያወራሁ ነው ምናልባት የማወራው ግልፅ ካልሆነልሽ ከኔ የተሻለ በደንብ በአማረኛ የሚሰሩ ሰዎች ስላሉ ያግዙሻል...ለሰጠሽኝ ቅንነት የሞላበት አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
በጣም ፍቅር አለኝ ግን ምንም በትምህርትም ሆነ በልምድ እማቀው የለኝም
አመሰግናለሁ ወደ ቤቴ ስለመጣሽ(ህ) በዩቱብ እራስን ማስተማር ጊዜ መስጠት አቅም ካለ ደህና ት/ት መማር የራስ ጥረት ግን በደንብ ይፈልጋል ውዴ መበርታት ነው?
Please, why you didn't tell us by CM not inch.
አመሰግናለሁ 🙏❤እኔ ስራ ምሰራው ልምዴ እሱ ነው...ወደ cm እናንተ ቀይራቹ ስሩት ዋናው አሰራሩ ግልፅ ከሆነላቹ?ሌላውን ደግሞ እናንተ ጣሩ ውዴ
@designerperi_ዲዛይነርፔሪ thanks a lot