- 29
- 35 121
designer peri_ዲዛይነር ፔሪ
United States
Приєднався 12 гру 2024
ስለፋሽን ዲዛይን እንማማራለን,ፓተርኖችን አብረን እንሰራለን,በተለይ የሴቶች እና ህፃናት አልባሳት አብረን ቆርጠን እንሰፋለን ,ስለ ፋሽን ቢዝነስ ማወቅ ከፈለጉ ትክክለኛ ቦታ ኖ'ት
,sewing tip,how to make cloth for beginners,fashion tip,how to cutt and hiw to sew,ለጀማሪዎች ቀለል ባለ መልኩ የተዘጋጁ,
ፔሪቫ ተፈራ እባላለሁ ዲዛይነር ነኝ....በዚህ ሙያ ላይ 7 አመታትን ቆይቻለሁ የማውቀውን አካፍላችኃለሁ
ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ subscribe,shere and like
,sewing tip,how to make cloth for beginners,fashion tip,how to cutt and hiw to sew,ለጀማሪዎች ቀለል ባለ መልኩ የተዘጋጁ,
ፔሪቫ ተፈራ እባላለሁ ዲዛይነር ነኝ....በዚህ ሙያ ላይ 7 አመታትን ቆይቻለሁ የማውቀውን አካፍላችኃለሁ
ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ subscribe,shere and like
በጣም በቀላሉ ይህንን የልጆች ጉርድ ቀሚስ እንስራ_create this adorable kids skirt in just afew minute
በጣም በቀላል መንገድ ምንም ፓተርን ሳናዘጋጅ ውብ እና ፋሽን የልጆች ተደራራቢ ጉርድ ቀሚስ እንሰራለን_create this adorable kids skirt in just 20 minutes #designerperi #ዲዛይነርፔሪ #FashionDesignTips, #SewingMadeSimple #DIYClothing, #EthiopianFashion #HandmadeFashion #AfricanPrint #BoldAndBeautiful #CustomMadeClothing #AnkaraStyle #ColorfulDesign #RuffleSkirt #FashionCraft #StatementStyle #SewingArtistry #VibrantOutfit #CulturalFashion
for more Subscribe,shere,comment and like,thank you fo waching
for more Subscribe,shere,comment and like,thank you fo waching
Переглядів: 453
Відео
ሽፎን ቀሚስ አቆራረጥ እና አሰፋፍ በቀላል መንገድ how to make chifon dress simple way
Переглядів 11 тис.19 годин тому
ሽፎን ቀሚስን ቆርጠን እንሰፋለን ለጀማሪዎች በሚገባ መልኩ በቀላሉ #patternmaking #forbeginners #sewing #FashionDesignTips, #SewingMadeSimple, #DIYClothing, #EthiopianFashion for more Subscribe,shere,comment and like,thank you fo waching
በቀላሉ milkmaid dress አሰራር ለጀማሪዎች for beginers
Переглядів 2,7 тис.14 днів тому
ከልኬት አወሳሰድ ጀምሮ besic pattern ሰርተን እሱ ላይ እንዴት milkmaid ቀሚስ እንደምንሰራ እናያለን ለጀማሪዎች ቀለል ባለ መልኩ የተዘጋጀ ።ቆርጠን እንሰፋለን #diyfashion #patternmaking #dress #clothing #sewingtutorials #habesha #fashionbusiness #fashiontips
የማሽናችሁ እድሜ ያጥራል ይህንን ካላደረጋችሁ
Переглядів 46621 день тому
#keperigar #patternmaking #fashionstyle Peri design #fashionddsign#paternmaking#sewingtip #fashion #dress #ከፔሪጋር #diyfashion #chifon #habeshafashion #clothing #tailor #tips
በ20 ደቂቃ ብቻ only 20 min ይህንንው ውብ ጉርድ እንስራ#patternmaking #sewingtutorials #habesha #fashionstyle
Переглядів 1,2 тис.21 день тому
በቀላሉ የሚሰሪ ልብሶች ለጀማሪዎች ቀለል ባለ መልኩ የተሰራ oll social Media #withperi #ከፔሪጋር Peri design#patternmaking #fashion #fashionddsign#paternmaking#sewingtipsandtrick #habesha #dressdesign #ሀበሻቀሚስ#chifon#habeshalibs #habeshafashion
በጣም በቀላሉ ፓተርን አሰራር ለጀማሪዎች,simple method
Переглядів 5 тис.Місяць тому
በጣም በቀላሉ ፓተርን አሰራር ለጀማሪዎች,simple method
ፋሽን ዲዛይንን የት እንማር ት/ት ቤት እንግባ ወይስ በኦንላይን?ሚስጥሩ ይህ ነው
Переглядів 800Місяць тому
ፋሽን ዲዛይንን የት እንማር ት/ት ቤት እንግባ ወይስ በኦንላይን?ሚስጥሩ ይህ ነው
Barch barch❤❤❤
Zare nw betshin subsicrebe yerakut lafashion tilik enterest alegn pls online course asitamir
ደስ ትያለሽ ግልጽ ነሽ ሰው በሰው እድገት የምትረኪ ነሽ ,,,፡ ኣብረን እንደግ የምትይ ቅን ልብ ኣለሽ ,ተጨማሪ ደሞ ሞቅ ያለው ባህሪሽ ይስባል ,, እንድትናፈቂ ያደርጋል,,,፡ ስለመልካሙ ልብሽ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክሽ ,,፡ ኣ መ ሰ ግ ን ሻ ለሁ
ኮርሴት ፓተርን አሰራር አሳይን 🙏🙏
Please show me hotpant cutting?❤
Upppp des sity yemry
Yen wedddd
Ene kalat yelegnim beka 1gna nesh 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌
ከቻልሽ ቪዲዮው ከላ ቢቀረጽ ኣሪፍ ነው እላለሁ
በጣም የምትመቺ እና ደስ የሚል ኣረዳድ ነው ያለሽ በነጻ እውቀትሽን ስለኣካፈልሽኝ እጅግ በጣም ኣመሰግናለሁ በርቺ ,,፡ ተባረኪ
Lek nesh ehete❤❤
❤❤❤😊
❤❤thank you
keep going betam konjo
Ameseginalehu betam🙏❤
Please betam memar emefeligew neger new 😂
ጎበዝ ቆንጆ ሥራ ነው በርቺ
Ameseginalehu betam❤🙏
ዉዴ አመሰግናለሁ
Ameseginalehu slemtaberetatugn❤🙏
yene wid ye shepone sera lemjmre meneyahile capetale ysflgale be tinshu
Ameseginalehu leseteshign coment wude....esun ene endih new malet alichilim endaleshibet bota akababi endemgeziw eqa mashin ayinet endemtgeziwu yecherq bizat yileyayel anchi nesh tinat madreg yalebish mare.....❤🙏
Yene ehit amesegnalehu
Ameseginalehu❤🙏
የኔም ገጠመኝ ነው
🙏❤
Beftari ayzoshe benatshe weyyyyy
Ameseginalehu wude dehina negn ahun❤🙏
Thanks please shirts collar
Ameseginalehu ishi🙏❤
Hi
Betkikil new yalshiw
🙏❤
Olayin lay
ስንት ነው ስፌት የት ነሽ ውዴ
Contact us 0900015184 peri design
የተማርኩበት ትምህረትቤት እንኳን እንደዚህ አላስተማሩኝም አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤
Ameseginalehu❤🙏
Selam wdye yet ager new yaleshw.
Adiss abeba
እህታችን በጣም ልክ ነሽ እኔ ኣረብ ሃገር ነው ያለሁት እና 10 ኪሎ የምትመዝን ስፌት መኪና ገዝቸ ከዩቱፕ እያወረድኩ በትርፍ ግዜዬ እየተማርኩ ነው እና በሚገርም ሁኔታ ለውጥ ኣይቻለሁ እና ከዩቱፕ ብቻ መማር ይቻላል ,,,,የኛ ተነሳሽነት ያስፈልጋል
Ewunet new🙏❤
ጎበዝ ሴት ታድለሽ!!!
Ameseginalehu❤🙏
ይህንን ሙያ ምነው ወድሜ ባወኩት ,,,,,,,,,፡።፡ ደስ ትይስለሽ ስለ ትብብርሽ ኣመሰግናለሁ
Ameseginalehu🙏❤
Berye betam new yemamesegnew kena lig nesh ende espanishoch Giltsi ena ewnet yemtnsgeri sew endigebaw adrgesh yemtasayi yasebshiw hulu yisakalish amen
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏🥰
የውሻቁስል ያርግልሽ ልጂ እጣተሽን
Amen❤🙏
በስንት ሂሳብ ትሰሪልኝ አለሽ?
Letihizaz yidewululin 0900015184
@@designerperi_ዲዛይነርፔሪ እደውላሁ🙏🏾
Please, why you didn't tell us by CM not inch.
አመሰግናለሁ 🙏❤እኔ ስራ ምሰራው ልምዴ እሱ ነው...ወደ cm እናንተ ቀይራቹ ስሩት ዋናው አሰራሩ ግልፅ ከሆነላቹ?ሌላውን ደግሞ እናንተ ጣሩ ውዴ
@designerperi_ዲዛይነርፔሪ thanks a lot
ጎበዝ
Ameseginalehu🙏❤
የምጠይቅሽ ነገር ለሁሉም ለምንሠፋው ነገር ሁሉ ፓተርን በወረቀት መስራት ይኖርብናል?
አመሰግናለሁ ፖተርን ወረቀት ለሁሉም አንጠቀምም በተለይ ቀለል ላለ ዲዛይን....ለጀማሪዎች ግን ፓተረን መስራት ጥቅሙ ብትሳሳቺ የዲዛይን ለውጥ ብትፈልጊ ፓተርን በጣም ጠቃሚ ነው...ሌላው በፓተርን መስራት ጨርቅ ይቆጥባል...እኔ ሳሳይ ወረቀት ምጠቀመው ጨርቅ ሁሌም ማባከን ስለሌለብኝ ነው....ለየት ያለ ዲዛይን ስትሰሪ ግን ፓተርን መጠቀም ከብዙ ስተት ይታደግሻል ውዴ🙏❤
Enamesgnalen konjo❤️👏👏👏👌👌👍👍
🙏🙏🙏🥰ameseginalehu
ተባረኪ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜኔ❤🙏🙏
በጣም በቅንነትሽ ተማርኬያለሁ: ትልቅ ትምህርትን አግንቼያለሁ። እኔም ሁለት ቦታ ተምሬያለሁ ከመጀመሪያው ሁለተኛው ጥሩ ግንዛቤ ሠጥቶኛል። ግን አሁንም ብዙ ኮንፊደንስ የለኝም። አሁን ከአንቺ ጋር ለመቀጠል እሞክራለሁ ። መቼም ትረጂኛለሽ።
Ameseginalehu..dear❤🙏የማውቀውን አካፍላለሁ እንደሚጠቅምሽ ተስፋ አለኝ ውዴ🙏❤
በጣም አድናቂሽ ነኝ ቅንነትሽነ ወድጄዋለሁ አይወሠድብሽ። የህፃናት ልብስን መስራት በጣም እፈልጋለሁ ። እንዴት ትረጂኛለሽ?
አመሰግናለሁ❤🙏ቪዴዎ ሰራለሁ ደጋግሜ ይረዳሻል ብዬ አስባለሁ ውዴ በርቺልኝ❤
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተከታተልኩሽ። ማስተማር እና ማስረዳት ትችያለሽ። አድናቆት አለኝ። የሴት ሱሪ ብዙውን ጊዜ እግሩ ላይ ስፌቱ እየዞረ እቸገራለሁ እና እንዴት መቆረጥና መሰፋት እንዳለበት ረጋ ብለሽ ብታሳይኝ። አመሠግናለሁ
አመሰግናለሁ በጣም🙏❤እሺ ቪዴዎ ሰራለሁ ውዴ
ሡሪ እግሩ ከዞረ ፓተርንሽ ላይ ሥህተት አለ ማለት ነው ሌላ አይነት ፓተርን ሞክሪ ወይም ጥናት አርጊ
Zip agetatemu tinish algebagnm sis beteley yetachignaw(yemechereshaw) zip kifil
አመሰግናለሁ ዚፕ አገባብ ለብቻ ቪዴዎ ሰራለሁ በደንብ ቀለል እንዲላቹ ክብር ይስጥልኝ❤🙏
በጣም ገብቶኛል ተባረኪ
አሜን በርቺልኝ🙏❤
ትንሽ ትንሽ እዩገባኝ ነው
መልካም እሱ ነው ዋናው❤🙏
በጣም ነው የማመሰግንሽ ደስ ትያለሽ 🙏🙏🙏
Ameseginalehu🙏❤
🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
እህቴ ከአደጋ ለመጠበቅ የሽንሽን መግፊያ ብትጠቀሚ፣መሣሪያዎችሽን ብታሟይ ይጠቅ ምሻል።
ልክ ነሽ አለኝ እኮ እቃው ማሬ ለናንተ ለማሳየት ብዪ ነው🙏🙏❤እሺ እሱን እጠቀማለሁ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን👍👍👍👍
🙏❤እኔም አመሰግናለሁ
ከወገብ በታች ለሽንሽን የቆረጥሸው ግልጽ አልሆነልኝም።አመሰግናለሁ።
የኔ ቆንጆ ትኩረት ሰተሽ በደንብ እይው በግልፅ በደንብ ነው ያብራራሁት አመሰግናለሁ❤🙏