በፋሽን ቢዝነስ ገቢ ማግኘት ትፈልጊያለሽ?_Do You Want to Earn Money from the Fashion Business?"
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Do You Want to Earn Money from the Fashion Business? ከምንም በላይ ስለፋሽን ቢዝነስ ዋነኛ ቁልፍ ነገር እናያለን,በተለይ እቤት ውስጥ ለሚውሉ እናቶች ጠቃሚ ሀሳብ ያዘለ ነው ሙሉውን ተከታተሉት subscrib እንዳይረሳ#fashion business#designerperi #designer
#FashionDesignTips, #SewingMadeSimple, #DIYClothing, #EthiopianFashion
for more Subscribe,shere,comment and like,thank you fo waching
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ቆንጆ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው አጠር ያለ ቀላል ያለ ምክር ነው በርቺ ጎበዝ
Ameseginalehu🙏❤❤❤
አንች የምትገርሚ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🥰🙏🏾🥰🙏🏾
Amen ameseginalehu🙏❤❤❤
Thank you, Egziabher yebarkesh, tsegawen yabzalesh. Amesegnalehu.🙏❤️💕
amen ameseginalehu dear🙏❤❤❤
ልክ ነሸ ማሬ ግን ሰው ብዙ ትርፍ ይፈልጋል መርካቶ ላይ በትንሸ ትርፍ ነው የሚረከቡት ቦኔት ሪባን ሰክረች ይፈልጋ እነሱም ለነጋዴ ሰለሚሸጡ ብዙ አያተርፉም ለዛ ከአንድ ቦኔት 10ብር 15ብር ትርፍ የሚረከቦት
እሱ ልክ ነሽ ግን ለአይምሮሽ የማይሳካበትን መንገድ አትንገሪው ሰበብ እና ቢዝነስ አንድ ላይ አይሄዱም...ሶሻል ሚዲያ ከመርካቶ የበለጠ ስራ ትሰሪበታለሽ ጊዜውን ያወቀበት ይጠቀምበታል ውዴ
🙏🙏🙏❤❤❤
በረች ሲስስስስስ
ameseginalehu❤❤🙏🙏🙏
እንኮን ድህና መጣሸ
Enkuwan dehina koyachugn beteseb❤🙏🙏
እናመሰግናለን ተባረኪ ቆንጆ🙏💕
Amen enem ameseginalehu🥰🙏❤❤❤
እናመሰግናለን
Ameseginalehu❤🙏
ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤
Amen wude❤❤🙏🙏
😊😊😊😊❤❤❤❤❤
💐💐💐#🎓🎓🎓
❤❤🥰🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ። ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል ባይገርምሽ ስፌት በጣም ነው የምወደው የስፌቱን መኪና ሁሉንም ገዝቼ ትምህርት ቤት ግን እልገባሁም ግዜ የለኝም እሞክራለሁ ብየ ፓተርኑን ሳየው እልገባ ብሎኝ ተፍጠን እየተያየን ነው እህት እለም ምን ትመክሬኛለሽ?
አክበደሽ ካየሽው ከባድ ነው ውዴ.....ቀላል ነው በቀላል መንገድ ለመረዳት መሞከር እና ጥረት....ሳትጨናነቂ ቀስ ብለው የሚያስረዱ ሰዎችን ተከታተይ ትለምጃለሽ የኔ ቆንጆ❤❤🙏🙏🙏
@designerperi_ዲዛይነርፔሪ እሽ የኔ እህትእወድሻለሁ አመሰግናለሁኝ ስላበረታታሽኝ እንደገና እሞክራለሁ።ቆይ እንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በእሻንጉሊትላይ አድርጋችሁ ልብስ ስትሰፉ። አሻንጉሊቶቹ እንድ እይነት ሳይዝ ነው ያላቸው?ለምሳሌ ልብስ ስንገዛ ስሞል ሚድየም ላርጅ ስላለ እንዴት ነው በአንድ አሻንጉሊት የተለያየ የሰውነት ስይዝ እንዴት ነው የምትለኩት መልሱን ልትነግሬኝ ትችያለሽ?ወይ ለዚህ እንድ ቪዲዮ ስሬ እንድ የተደናገሩ ሊኖሩ ይችላሉ ብዬ እስባለሁ።
Thankyou dear ❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
Thank you dear
Welcome 😊🙏❤
❤
🙏❤❤🙏
❤❤❤❤
🥰🥰🙏❤
ua-cam.com/video/SUlL6KKLnAg/v-deo.htmlsi=9NUFdOA1XJ2agYdd
❤❤❤❤
❤❤❤🙏
❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏