Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንወዳችኋለን !መርጣችሁን ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !Like , Share , Subscribe !!!!
አሰ ወራ ወበ በቁርአን ጉዳይ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮምንም ብታጋብዘው ወላሁ አእለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
መች ነው ልጃቹሁን ምታስተዋውቀን ወላሂ ለእደሆነ አላውቅም እስካየው በጣም ነው የጓጓሁት 🎉🎉🎉
الله يشفيها
❤❤❤❤
ወላሂ ወላሂ በጌታየ እምላለሁ እኔ ምስክርነኚ ጨለማ ውስጥ ነበረኩ አላህ ቁረአንን አግረቶልኚ ስደሰትም ስከፋም እሱን አስቼ ስቀራ ሁሉ ነገሬ ሙሉ እደሆነ ይሰማኛል በስደት አለም ሁኔ ነው የቀረሁት አልሀምዱሊላ የማለቅስበት ሰው ጋደኛ የለኚም ግን ቁረአን ሰጠኚ እደለኛነኚ አልሀምዱሊላ
@SerkieWondim yet, nesh?
@@Serkie28 አብሺሪ ፍቃደኛ ከሆሺ እኔ አግዝሻለሁ ቁጥረ አስቀመጣለሁ መልሺልኚ
@@EmanAli-jt7tk ዱባይ
ተድለሽ ቁርአን ምንም አልገረልሽ ብሎኘል በዱአ አትርሽኝ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ይሄ መታደል ነው ለኔም ዱአ አዲርጉልኝ ቁረአን እንዲገራልኝ
😢አላህ አፍያ እንዳደርጋት አላህ ጤናዋን እንደመልስላት ለሴትዩየ ዱአ አርጉልኝ የሆድ ካሰር ተማሚሆናለች አሁላይ ኬማዉይ ቸምር 6ጨረሰች አሁንደሞ 6ጨመርባት ከሳች እስዋ አትመስልም ሱዳንናቸዉ ሰወቸ በጣም መልካምሴትናት አላህለልጁችዋ ያትርፍት ካሰርህመም ለጥላትም አይስጥ 😢😢😢😢አላህአፍያ ያረግሽ የኔ ኡሙ ሀምዳን😢
አላህ አፍያ ያርጋት አችም መልካም ሰዉነሽ እደዚህማለትሽ አላህ ይጨምርልሽ
አላህሱብሀነሁተአላ ሙሉ አፍያዋን ይመልስላት ኢንሻአላህ
አላህያሽራት
አላህ አፋያዋን ይመልስላት ይመልስልን የሆድ ካንስርም አለ እንደ ያአላህ አላህ ይጠብቀን
አላህ አፊያ ያድርጋት
ታይትሉን ሳይ በካንሰር የታመመችው እህታችን ፋጡማ ናት በሰከንድ የታወሰችኝ የአዩሀል ሙእሚኒን በዱአችሁ አትርሷት ልጆቸን አደራ ስትል ምንኛ ልብ ይረብሻል ኢላሂዋ አፍያዋን መልስላት አንዳንድ የእውቀት ባለፀጋወች የት እየተደበቃችሁ ነው እንድህ ወጣ በሉ ታስፈልጉናላችሁ اللهم صلي علي نبينا و حبيبنا محمد صلي الله عليه وسلم
አላህይፈውሳትያረብብብብብብብብብብብብብብብ
Ameen Ameen
አላህ አፋያዋን ይመልስላት
አላህ አፊያዋን ይመልሥላት
ወንድም አቡበክር አለሙን በስም እንጂ በሚዲያም ቀርቦ አይቼው አላውቅም። በጣም ሊመሰገን ይገባዋል፣ ቁርአንን በዚህ ደረጃ ከየትኛውም ኡለማ በጥልቀት ሲተነተን ሰምቼ አላውቅም። አላህ ያቆየው
ወላሂ በአላህ ስም እመሰክራለሁ ሁሌም ስራ ቦታዬ ጠዋት ጠዋት እቀራለሁ ወደማታ ላይ የሚመጣው ገበያ ማሻአላህ በባሀሪዬ ቶሎ ተናዳጅ ነበርኩ አሁን የለም እና ተጠቀሙበት
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ እዴት አርገህ ነው ቁርዓንን የምተነትነው አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ 🤲
WA.WR.WB❤❤❤ ያጀማ ቁራአን ምቀራዉ ተደብቄ ነዉ 😢😢😢 አላህዬ የራሴ ቤት ሰቶኝ እደልቤ ማንም ሳይቆጣጠረኝ😢😢😢እድቀራ ዱኡ አርጉል 😢😢😢አደራቹን ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ❤❤❤ ለአላህ ብዬ እወዳቹአለዉ🎉🎉🎉🎉🎉
ለምንድን ነዉ ተደብቀሽ የምቀሪዉ
ለአላህ ሁሉ ነገር ገርነው የግል ቤት ይስጥሽ ያ ረበል አለሚን
ለምንየላሺባችውስወች ከልክለውሺነው
@AbdulhafizHassen-c1p አሚንንን ያረብ
@ስአዲውሎየ አይወዱም ስቀራ
እጅግ ውብ የሆነ አቀራረብ ነው፣ ጀዛከላህ!
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ
አወ እዉነት ነዉ እኔም ሱረቱል በቀራን በመቅራት ነዉ የተፈወስኩት ዶክተሮቹም ስበብ ነበሩ አልሀምዱሊላህ አሁን ሙሉ ለሙሉ ድኛለሁ ለአላህ ሺኩር ይገባዉ
ቀጣይ ኑሩ ቱርኪ😘
ሳህ
👍👍👍👍
የሚቀጥል ክፍል ቢኖር ወንድም ኢስማኤል......ርቀናል ከቁርዓን .....እባክህ እንደዚህ ነገር አለሙ ውጥንቅጡ በወጣበት ዘመን ለነፍስ የሚሆን ነገር እንድንሰነቅ የሚያነቃ፣ የሚያስታውስ ስው ያስፈልገናል ። እናም የሚቀጥል ክፍል ቢኖረው። አላህ ይህ ትምህርት ለኡማው እንዲደርስ አስትዋፅኦ ያደረገ ሁሉ የዚህ ታምራት ቁርዓን ብርሃንን ይወፍቀው፣ የህይወት መንግዳቸው በቁርዓን እንዲመሩ ከአላህ የተቸራቸው ያድርጋችሁ። ብቻ ምን እላለሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ በየቀኑ ይምራን
የሚገርም ትንታኔ አምላካችን አላህ አለ በተቀደሰ ቃሉ አማኞች የአላህ አንቀፅ ሲሰሞ ኢማናቸው ይጨምራል ወላሂ ይችን ትንታኔ በመስማቴ የተሰማኝን አላህ ነው የሚያውቀው ጀዛችሁን ያብዛልን
ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን
❤❤❤ማሻ አላህ ጀዛከሙላህ ኸይር ሽኩርን ወንድሞቼ በጣም ደስ የሚል ፓሩግራም ነው አላህ ስብሀነውተአላ ሰምቶ ከሚጠቀሙት ያድርገን❤❤❤❤
ሱብሀናላህ አቤት አገላለፃ ማአሻአላህ ቁራንን ያግራልን ያርብ ዱዋ አርጉልኝ እህት ወድሞቼ
ጀዛከላህ ከይር ሚገርም ትምህርትነዉ አጀብ በጣም ተመስጭ ነዉ ያዳመኩት ቃላት የለኝም ይሄን መድማችንን እምገልጥበት አላህ ሀያትህን ያርዝም ዱኒያ አኬራህን አላህ ያሳምርልህ እስማየልም ይሄን የመሰለ ወድማችንን ስላቀርብክልን አትንም አላህ ዱኒያ አኬራ ያስደስትህ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ይህን ፕሮግራም እስከዛሬ ስላላየሁት ተፀፀትኩ እናመሰግናለን ጀዛኩሙላህ ኸይር
ማሻአላ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምረልህ ለኛም ቁረአንን የሂወታቺን ብረሀን ያረግልን በሰማንው ተጠቃሚ ያደረገን ለታመሙ ሙሉ አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይሰጣቸው
ጀዛኪላህ ኸይርን የሚገረምተንትና ማሻአላህ አላህይጨምረልህ ያረብ እኛንም ቁረአንን አላህ ያግራለን ኢላሂ ያረብ👍👍👍😍😘😘😘😍
ወላሂ እርግጠኛ ነኝ ቁርአን ለሁሉም በሽታ መደሀኒት ነው ካንሰር በሽታ በቁርአን ብቻ ነው የሚድነው በአላህ ፈቃድ በህክምና. እድሜ ለማራዘም ቢሆን እንጂ ዝም ብሎ ነው በሽታውን አይነቅልም ።
ሱብሃን አለህ ረበል አለምኑ ይጨምርልክ❤
Allah yerdan ቀልባችን ደርቋል ትክክል ነህ ከቁርአን ጋር እየኖርን ያለነው ከላይ ከላይ ስለሆነ ነው ዱአችንም ተቀባይነት የሚያጣው ነገሮችም ውስብስብ የሚልብን👍
አትዝጋው የሚቀጥል ክፍል ይኑርው.......እባክህ..... አለም ዱንያ ያው እንደምታዩት አይሞላ😢😢😢😢😢😢😢😢። በዚህ መንገድ ስለ ቁርዓን የሚያስታውስን ያስፈልገናል።
ጀዛከላህ ፕሮግራማችሁ በጣም ቆንጆ በተደጋጋሚ ይህን መሠል ትምህርት ይቀጥል
ሱብሀነላህ አላሁ አክበር
S A wሱብሀናላህ
በአጪር መለት አይቸልም ተቢሎወልበሙሉ በይ ለሰለወት ከሁነለሰለምተም ከሁነ
ኡስታዝ አቡበከር አለሙን አላህ ከመጥፎ ይጠብቀዉ።ከ13 አመት በፊት እኔ አዉቀዋለሁ ጠንካራ ወንድም ነው ።አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
እኔ ይህትምህርት የሰጠኝ ስሜት ልክ ተኝቼ ከእንቅልፌ እንደነቃሁ ነው በጣም አስተማሪ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር
ሱብሀነአላህ የአንዳድ ሰዉ መረዳ አጂብነዉ ማሻአላህ
እሚገርም ትተና ማሻ አላህ ❤
አቤት አገላለፅ አላህ ይጠዉል ኡምርክ❤❤❤
ቁርአን የታላቅነት ሚዛት ትክክል ነው አላህ የቁርአንን ፍቅር ይስጠን ያረብ እዘንልን ችግር ሁሉ እየገዘፈ የመጣብን ከቁርአን በመራቃችን ነው አላህ ይታረቀን አሚን
አክስቴ የ ካንሰር ታማሚ ናት የ ጉባት ካንሰር ግን አልሃምዱሊላህ አሁን ላይ ለዉጥ አላት የ ባህላዊ መዳኒት ነው ምቶስደው አላህ ሁሉንም ታማሚ ያዉቃል እና ፈዉሱ እሱ እጅ ነው ዱዓ አርጉ እህት ዎንድሞቼ የ ጉአደኛዬ እናት ሳኡድ ናት እና የ ጡት ካንሰር ተብላ ሕክምና ላይ ናት አሁን ደግሞ ጭንቅላት ዉስጥ ገብቶአል ተባለች እባካችሁ ውድ እህት ዎንድሞቼ ዱዓ አርጉላት
ምን አይነት የባህል መዳኒት ነዉ በአላህ
እር የባህሉን መዳኒት ንገሪን ባአላህ የታመምን ሁሉ አፊያ ያርጋቸው ያርብ
May Allah give her shifa
አላህ ያሽራት
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻላህ ተባረክ አላህ አላህ ያግራልን ሽኩራን ጀዛ ካላህ ሀይር
ሱበሀን አላህ የሚገር አገላለፅነው ወላሂ ማሻአላህ
ወላሂ እኔም ምስክር ነኝ ቁርአን ከሞት በስተቀር ሁሉንም ያድናል
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ እኔ የተናግርኩት ነው የመስለኝ በትክክል ነው የገለጠው የአላህን ኒማ
ዋዉ አላህ ይጨምርልህ አምሳዮችህን ያብዛልን አልሓምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጀዛከላሁ ኸይረን
ወአለይኩም ሰላምማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
ጥፍጥነዉ እንዲህ ነዉተብሎ አግለፅ አይቻልም ጥፍጥነዉን ያየዉ ነዉ የሚአዉቀዉ መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ያርብ
ሰሉ አለ ነቢይ ሀቢቢና የመሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🎉
ማሻአላህ በሳል ሰው።
ማሻአላህ በጣም የሚጠቅመንን ፕሮግራም ነው ያቀረባችሁት ይህን ቪድዮ ያየ በጣም ተጠቃሚ ነው ብዙ ጥሩ ይህይወት ለውጦችን ሊይስገኝ የሚችል ነው ንጀዛኩሙላሁ ኸይር
ለምን 2 ክፍል ኣታደርገውም ነበር ይህ ሰው ንግግሩ ጣፋጭ ነው ኣላህ ይጨምርልህ ለኔም ቁርስዓን እንዲገራልኝ ዱኣ ኣድርጉልኝ
MassAllah.the best explain about quran.
Mashallah mashallah I am speechless by the guest explanation of the Quran. May Allah reward you for this.
Masha Allah tbark Allah Batam des yilal Good benefit 👌
جزآك الله خيرا
ሰ አ ወበጣም ደሰየሚል ደአዋ ነወ እናመሰግናለን
አለዪጠብቅሕ
Masha'Allah Tebark'AllahIt is amazing. JazakAllah khair
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላሁ አክበር
ሱብሃነላህ ልዩ እይታ አዲስ አመጣጥ ነው።ሹክረን
በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር❤❤❤
መሻ አላ ተባረክ አላህ አላሁ አክበር
ሱብሐን አላህ
ማሻአላህአላህይጨምርላቹ❤
ማሻአላህ የሚገርም አገላለፀ ነው አላህ ተጠቃሚ ያዲርገን ያርብ
አልሀምዱሊላቃሉንያሳወቀኝጓደኝየቁርሀንነሰዉበለለኝግዜ በፀነኝመደሰቻሁኖኝልሀላህያዝልቀኝእጀእነጓንትያርግልኝያርብኢንሻአላህትልቅ ፀጋነዉአልሀምዱሊላህመጨርሻችንንያሳምርልል ያርብ
Alhamdulillah for everything
ሱበሁን አላህ ❤❤❤❤
Masheallah allah yechmrelh alllah yetebikh wedmiAkrabiwum allah hyer serawu yabizalte
ማሽአላህ አላህ ይጨምራልህ ያረብ እናም ያገራልን አየአላህ
አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ አላህ ይባረክህ
Jezakumulah Jenah !!!Best leason
Jezakumulahu heyir masha allah tbareklah
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላሁ አክብር
سبحان الله
ማሻዓሏህ ተባረከ ረህማን ይህማ እንዴ ለምን አለቀ ንግግሩ ውስጤነው የገባው ደጋግሜ ማድመጥ አለብኝ ገራሚ እይታ ያለው ወንድም ነው አሏህ ያቆያችሁ ይባርካችሁ እኛም የተግባር ሰው ያርገን ብዙ እንጠብቃለን በርቹልን አመሰግናለው
Masha Allah jezakumullah keyran ❤
ሱበሃን አላህ ደስ የሚል አገላለፃ ወላሂ እኔ በበኩለሌ ምን ያክል ልቤ እርጋታ እዳገኘሁ አልሃምዱሊላህ👍🏼
Mashaallah lebe lay yemiker negeger jezakelahe
Mashallah very interesting . Thankyou so much
Yes Yes Yes Yes Yes
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ماشاء الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
S.A.W
ማሻአላህ በጣም የምገርም ምክርነው ጀዞኪላህ ኸ የር
አሏህ የታመሙትን ያሺራቸው እህቶቸ በማይሆን ነገር ጊዝያችሁን አታጥፉ ያውም ሰላም ለማይሰጣችሁ ነገሩችጋ
Wlah what an amazing view.....jzk ustaze. I now clearly understood why I'm created
ማሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛከላሁ ኸይር
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤🎉🎉🎉
Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin yaa Allah Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin yaa
ያሡብሀን አላህ በጣም እሚደንቅ አገላለፅ ነው ሠምተው ከሚተገብሩት ያድርገን
አሰላም አለይኩ ጀዛኪላህ ኧይረን ሚገመም እይታ በሰማነዉንየሰራ የያርገን
Ma sha allah ❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛእ
ማሻአላህ ያረብ አላህ ብዙ እድሜ ይሥጥልኝ በግሌ ዋውነው ሀቅነው አቡኪ የሚባልሥም እራሡ የተሠየመላቸው እቁ ሰዎችናቸው ከምር 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ወደራሴ አሰብኩና አለቀስኩ ያአሏህ
ደስ የሚል ልብ የሚሞላ ንግግር
May Allah protect you my dear brother
MashaAllah Barakallahu fiik
Masha Allah Allah ytebkachu des yemil newu
ትክክል ነው ❤❤❤😢😢😢
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allahkuber Allah
Very Interesting and Usefull Daewa.Jezakumulahu Keiren
እንወዳችኋለን !
መርጣችሁን ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !
Like , Share , Subscribe !!!!
አሰ ወራ ወበ በቁርአን ጉዳይ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮምንም ብታጋብዘው ወላሁ አእለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
መች ነው ልጃቹሁን ምታስተዋውቀን ወላሂ ለእደሆነ አላውቅም እስካየው በጣም ነው የጓጓሁት 🎉🎉🎉
الله يشفيها
❤❤❤❤
ወላሂ ወላሂ በጌታየ እምላለሁ እኔ ምስክርነኚ ጨለማ ውስጥ ነበረኩ አላህ ቁረአንን አግረቶልኚ ስደሰትም ስከፋም እሱን አስቼ ስቀራ ሁሉ ነገሬ ሙሉ እደሆነ ይሰማኛል በስደት አለም ሁኔ ነው የቀረሁት አልሀምዱሊላ የማለቅስበት ሰው ጋደኛ የለኚም ግን ቁረአን ሰጠኚ እደለኛነኚ አልሀምዱሊላ
@SerkieWondim yet, nesh?
@@Serkie28 አብሺሪ ፍቃደኛ ከሆሺ እኔ አግዝሻለሁ ቁጥረ አስቀመጣለሁ መልሺልኚ
@@EmanAli-jt7tk ዱባይ
ተድለሽ ቁርአን ምንም አልገረልሽ ብሎኘል በዱአ አትርሽኝ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ይሄ መታደል ነው ለኔም ዱአ አዲርጉልኝ ቁረአን እንዲገራልኝ
😢አላህ አፍያ እንዳደርጋት አላህ ጤናዋን እንደመልስላት ለሴትዩየ ዱአ አርጉልኝ የሆድ ካሰር ተማሚሆናለች አሁላይ ኬማዉይ ቸምር 6ጨረሰች አሁንደሞ 6ጨመርባት ከሳች እስዋ አትመስልም ሱዳንናቸዉ ሰወቸ በጣም መልካምሴትናት አላህለልጁችዋ ያትርፍት ካሰርህመም ለጥላትም አይስጥ 😢😢😢😢አላህአፍያ ያረግሽ የኔ ኡሙ ሀምዳን😢
አላህ አፍያ ያርጋት አችም መልካም ሰዉነሽ እደዚህማለትሽ አላህ ይጨምርልሽ
አላህሱብሀነሁተአላ ሙሉ አፍያዋን ይመልስላት ኢንሻአላህ
አላህያሽራት
አላህ አፋያዋን ይመልስላት ይመልስልን
የሆድ ካንስርም አለ እንደ ያአላህ አላህ ይጠብቀን
አላህ አፊያ ያድርጋት
ታይትሉን ሳይ በካንሰር የታመመችው እህታችን ፋጡማ ናት በሰከንድ የታወሰችኝ የአዩሀል ሙእሚኒን በዱአችሁ አትርሷት ልጆቸን አደራ ስትል ምንኛ ልብ ይረብሻል ኢላሂዋ አፍያዋን መልስላት
አንዳንድ የእውቀት ባለፀጋወች የት እየተደበቃችሁ ነው እንድህ ወጣ በሉ ታስፈልጉናላችሁ
اللهم صلي علي نبينا و حبيبنا محمد صلي الله عليه وسلم
አላህይፈውሳትያረብብብብብብብብብብብብብብብ
Ameen Ameen
አላህ አፋያዋን ይመልስላት
አላህ አፊያ ያድርጋት
አላህ አፊያዋን ይመልሥላት
ወንድም አቡበክር አለሙን በስም እንጂ በሚዲያም ቀርቦ አይቼው አላውቅም። በጣም ሊመሰገን ይገባዋል፣ ቁርአንን በዚህ ደረጃ ከየትኛውም ኡለማ በጥልቀት ሲተነተን ሰምቼ አላውቅም። አላህ ያቆየው
ወላሂ በአላህ ስም እመሰክራለሁ ሁሌም ስራ ቦታዬ ጠዋት ጠዋት እቀራለሁ ወደማታ ላይ የሚመጣው ገበያ ማሻአላህ በባሀሪዬ ቶሎ ተናዳጅ ነበርኩ አሁን የለም እና ተጠቀሙበት
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ እዴት አርገህ ነው ቁርዓንን የምተነትነው አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ 🤲
WA.WR.WB❤❤❤ ያጀማ ቁራአን ምቀራዉ ተደብቄ ነዉ 😢😢😢 አላህዬ የራሴ ቤት ሰቶኝ እደልቤ ማንም ሳይቆጣጠረኝ😢😢😢እድቀራ ዱኡ አርጉል 😢😢😢አደራቹን ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ❤❤❤ ለአላህ ብዬ እወዳቹአለዉ🎉🎉🎉🎉🎉
ለምንድን ነዉ ተደብቀሽ የምቀሪዉ
ለአላህ ሁሉ ነገር ገርነው የግል ቤት ይስጥሽ ያ ረበል አለሚን
ለምንየላሺባችውስወች ከልክለውሺነው
@AbdulhafizHassen-c1p አሚንንን ያረብ
@ስአዲውሎየ አይወዱም ስቀራ
እጅግ ውብ የሆነ አቀራረብ ነው፣ ጀዛከላህ!
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ
አወ እዉነት ነዉ እኔም ሱረቱል በቀራን በመቅራት ነዉ የተፈወስኩት ዶክተሮቹም ስበብ ነበሩ አልሀምዱሊላህ አሁን ሙሉ ለሙሉ ድኛለሁ ለአላህ ሺኩር ይገባዉ
ቀጣይ ኑሩ ቱርኪ😘
ሳህ
👍👍👍👍
የሚቀጥል ክፍል ቢኖር ወንድም ኢስማኤል......ርቀናል ከቁርዓን .....እባክህ እንደዚህ ነገር አለሙ ውጥንቅጡ በወጣበት ዘመን ለነፍስ የሚሆን ነገር እንድንሰነቅ የሚያነቃ፣ የሚያስታውስ ስው ያስፈልገናል ። እናም የሚቀጥል ክፍል ቢኖረው። አላህ ይህ ትምህርት ለኡማው እንዲደርስ አስትዋፅኦ ያደረገ ሁሉ የዚህ ታምራት ቁርዓን ብርሃንን ይወፍቀው፣ የህይወት መንግዳቸው በቁርዓን እንዲመሩ ከአላህ የተቸራቸው ያድርጋችሁ። ብቻ ምን እላለሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ በየቀኑ ይምራን
የሚገርም ትንታኔ
አምላካችን አላህ አለ በተቀደሰ ቃሉ
አማኞች የአላህ አንቀፅ ሲሰሞ ኢማናቸው ይጨምራል
ወላሂ ይችን ትንታኔ በመስማቴ የተሰማኝን አላህ ነው የሚያውቀው
ጀዛችሁን ያብዛልን
ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን
❤❤❤ማሻ አላህ ጀዛከሙላህ ኸይር ሽኩርን ወንድሞቼ በጣም ደስ የሚል ፓሩግራም ነው አላህ ስብሀነውተአላ ሰምቶ ከሚጠቀሙት ያድርገን❤❤❤❤
ሱብሀናላህ አቤት አገላለፃ ማአሻአላህ ቁራንን ያግራልን ያርብ ዱዋ አርጉልኝ እህት ወድሞቼ
ጀዛከላህ ከይር ሚገርም ትምህርትነዉ አጀብ በጣም ተመስጭ ነዉ ያዳመኩት ቃላት የለኝም ይሄን መድማችንን እምገልጥበት አላህ ሀያትህን ያርዝም ዱኒያ አኬራህን አላህ ያሳምርልህ እስማየልም ይሄን የመሰለ ወድማችንን ስላቀርብክልን አትንም አላህ ዱኒያ አኬራ ያስደስትህ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ይህን ፕሮግራም እስከዛሬ ስላላየሁት ተፀፀትኩ
እናመሰግናለን ጀዛኩሙላህ ኸይር
ማሻአላ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምረልህ ለኛም ቁረአንን የሂወታቺን ብረሀን ያረግልን በሰማንው ተጠቃሚ ያደረገን ለታመሙ ሙሉ አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይሰጣቸው
ጀዛኪላህ ኸይርን የሚገረምተንትና ማሻአላህ አላህይጨምረልህ ያረብ እኛንም ቁረአንን አላህ ያግራለን ኢላሂ ያረብ👍👍👍😍😘😘😘😍
ወላሂ እርግጠኛ ነኝ ቁርአን ለሁሉም በሽታ መደሀኒት ነው ካንሰር በሽታ በቁርአን ብቻ ነው የሚድነው በአላህ ፈቃድ በህክምና. እድሜ ለማራዘም ቢሆን እንጂ ዝም ብሎ ነው በሽታውን አይነቅልም ።
ሱብሃን አለህ ረበል አለምኑ ይጨምርልክ❤
Allah yerdan ቀልባችን ደርቋል ትክክል ነህ ከቁርአን ጋር እየኖርን ያለነው ከላይ ከላይ ስለሆነ ነው ዱአችንም ተቀባይነት የሚያጣው ነገሮችም ውስብስብ የሚልብን👍
አትዝጋው የሚቀጥል ክፍል ይኑርው.......እባክህ..... አለም ዱንያ ያው እንደምታዩት አይሞላ😢😢😢😢😢😢😢😢። በዚህ መንገድ ስለ ቁርዓን የሚያስታውስን ያስፈልገናል።
ጀዛከላህ ፕሮግራማችሁ በጣም ቆንጆ በተደጋጋሚ ይህን መሠል ትምህርት ይቀጥል
ሱብሀነላህ አላሁ አክበር
S A w
ሱብሀናላህ
በአጪር መለት አይቸልም ተቢሎወል
በሙሉ በይ ለሰለወት ከሁነ
ለሰለምተም ከሁነ
ኡስታዝ አቡበከር አለሙን አላህ ከመጥፎ ይጠብቀዉ።ከ13 አመት በፊት እኔ አዉቀዋለሁ ጠንካራ ወንድም ነው ።አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
እኔ ይህትምህርት የሰጠኝ ስሜት ልክ ተኝቼ ከእንቅልፌ እንደነቃሁ ነው በጣም አስተማሪ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር
ሱብሀነአላህ የአንዳድ ሰዉ መረዳ አጂብነዉ ማሻአላህ
እሚገርም ትተና ማሻ አላህ ❤
አቤት አገላለፅ አላህ ይጠዉል ኡምርክ❤❤❤
ቁርአን የታላቅነት ሚዛት ትክክል ነው አላህ የቁርአንን ፍቅር ይስጠን ያረብ እዘንልን ችግር ሁሉ እየገዘፈ የመጣብን ከቁርአን በመራቃችን ነው አላህ ይታረቀን አሚን
አክስቴ የ ካንሰር ታማሚ ናት የ ጉባት ካንሰር ግን አልሃምዱሊላህ አሁን ላይ ለዉጥ አላት የ ባህላዊ መዳኒት ነው ምቶስደው አላህ ሁሉንም ታማሚ ያዉቃል እና ፈዉሱ እሱ እጅ ነው ዱዓ አርጉ እህት ዎንድሞቼ የ ጉአደኛዬ እናት ሳኡድ ናት እና የ ጡት ካንሰር ተብላ ሕክምና ላይ ናት አሁን ደግሞ ጭንቅላት ዉስጥ ገብቶአል ተባለች እባካችሁ ውድ እህት ዎንድሞቼ ዱዓ አርጉላት
ምን አይነት የባህል መዳኒት ነዉ በአላህ
አላህ አፋያዋን ይመልስላት
እር የባህሉን መዳኒት ንገሪን ባአላህ የታመምን ሁሉ አፊያ ያርጋቸው ያርብ
May Allah give her shifa
አላህ ያሽራት
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻላህ ተባረክ አላህ አላህ ያግራልን ሽኩራን ጀዛ ካላህ ሀይር
ሱበሀን አላህ የሚገር አገላለፅነው ወላሂ ማሻአላህ
ወላሂ እኔም ምስክር ነኝ ቁርአን ከሞት በስተቀር ሁሉንም ያድናል
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ እኔ የተናግርኩት ነው የመስለኝ በትክክል ነው የገለጠው የአላህን ኒማ
ዋዉ አላህ ይጨምርልህ አምሳዮችህን ያብዛልን አልሓምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጀዛከላሁ ኸይረን
ወአለይኩም ሰላም
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
ጥፍጥነዉ እንዲህ ነዉተብሎ አግለፅ አይቻልም ጥፍጥነዉን ያየዉ ነዉ የሚአዉቀዉ መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ያርብ
ሰሉ አለ ነቢይ ሀቢቢና የመሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🎉
ማሻአላህ በሳል ሰው።
ማሻአላህ በጣም የሚጠቅመንን ፕሮግራም ነው ያቀረባችሁት ይህን ቪድዮ ያየ በጣም ተጠቃሚ ነው ብዙ ጥሩ ይህይወት ለውጦችን ሊይስገኝ የሚችል ነው ንጀዛኩሙላሁ ኸይር
ለምን 2 ክፍል ኣታደርገውም ነበር ይህ ሰው ንግግሩ ጣፋጭ ነው ኣላህ ይጨምርልህ ለኔም ቁርስዓን እንዲገራልኝ ዱኣ ኣድርጉልኝ
MassAllah.the best explain about quran.
Mashallah mashallah I am speechless by the guest explanation of the Quran. May Allah reward you for this.
Masha Allah tbark Allah
Batam des yilal
Good benefit 👌
جزآك الله خيرا
ሰ አ ወ
በጣም ደሰየሚል ደአዋ ነወ እናመሰግናለን
አለዪጠብቅሕ
Masha'Allah Tebark'Allah
It is amazing. JazakAllah khair
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላሁ አክበር
ሱብሃነላህ ልዩ እይታ
አዲስ አመጣጥ ነው።ሹክረን
በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር❤❤❤
መሻ አላ ተባረክ አላህ አላሁ አክበር
ሱብሐን አላህ
ማሻአላህአላህይጨምርላቹ❤
ማሻአላህ የሚገርም አገላለፀ ነው አላህ ተጠቃሚ ያዲርገን ያርብ
አልሀምዱሊላቃሉንያሳወቀኝጓደኝየቁርሀንነሰዉበለለኝግዜ በፀነኝመደሰቻሁኖኝልሀላህያዝልቀኝእጀእነጓንትያርግልኝያርብኢንሻአላህትልቅ ፀጋነዉአልሀምዱሊላህመጨርሻችንንያሳምርልል ያርብ
Alhamdulillah for everything
ሱበሁን አላህ ❤❤❤❤
Masheallah allah yechmrelh alllah yetebikh wedmi
Akrabiwum allah hyer serawu yabizalte
ማሽአላህ አላህ ይጨምራልህ ያረብ እናም ያገራልን አየአላህ
አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ አላህ ይባረክህ
Jezakumulah Jenah !!!
Best leason
Jezakumulahu heyir masha allah tbareklah
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላሁ አክብር
سبحان الله
ማሻዓሏህ ተባረከ ረህማን ይህማ እንዴ ለምን አለቀ ንግግሩ ውስጤነው የገባው ደጋግሜ ማድመጥ አለብኝ ገራሚ እይታ ያለው ወንድም ነው አሏህ ያቆያችሁ ይባርካችሁ እኛም የተግባር ሰው ያርገን ብዙ እንጠብቃለን በርቹልን አመሰግናለው
Masha Allah jezakumullah keyran ❤
ሱበሃን አላህ ደስ የሚል አገላለፃ ወላሂ እኔ በበኩለሌ ምን ያክል ልቤ እርጋታ እዳገኘሁ አልሃምዱሊላህ👍🏼
Mashaallah lebe lay yemiker
negeger jezakelahe