"ሙስሊም በመሆኔ ብቻ እንዲህ ሆንኩ ... "|| ክፍል -2
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- አያ የቁርዓን እና የዲን ትምህርት ማዕከል ኢስላማዊ ስነምግባርን መርሁ በማድረግ የቂርዓት፣ የተርቢያ እና የቋንቋ ትምህርትን በተዋቀረ መልኩ ብቃት ባላቸው ኡስታዞች ለህፃናት፣ ለአዋቂዎች እና ለወላጆች በማሰናዳት ልዩ የክረምት ፕሮግራም አዘጋጅቶሎታል:: ልጅዎ በእረፍት ጊዜያቸው ዲናዊ እዉቀቶችን የሚቀስሙበትን አጋጣሚ እነሆ ብለናል።
በተጨማሪም ቤት ለቤት የቂርዓት አገልግሎት እንሰጣለን።
ባሉን ዉስን ቦታዎች ለመመዝገብ
በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::
ለተጨማሪ መረጃ፡ በt.me/ayahquran... ያናግሩን።
አልያም ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ኛ ህንፃ ላይ በአካል ያገኙናል።
.ኦንላይን ቂራዐትን ለመቀላቀል👇 chat.whatsapp....
•ኦንላይን ቋንቋን ለመቀላቀል 👇chat.whatsapp....
•ለልጆች እና ወላጆች ተርቢያ👉t.me/Ayahterbiya
ለማንኛዉም መረጃ በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::
ላይክ ማድረግዎን አይርሱ ❤
ሀሳብ ካለዎት ደግሞ በቴሌግራም ያድርሱን !
09 17 89 82 83 !
እናመሰግናለን ❤
Isma keep going you did a great job jezakelahu keir if he you can contact me with burhan Addis
የስ አንደኛ ነኝ የቡርሀን አድናቂዎች የት ናችሁ ❤❤
አለን አለን❤
የሚገርም እንቁ ወንድማችን
አለንንንንየቡራሀን፣የሁም
@@zyeenatualej1513አላህ ይጠብቅልን ❤
መሐመድ፣ አንተ ዓለማዊ እውቀት ከገባቸውና ስለእስልምና የተሻለ ግንዛቤ ካላቸው ጥቂት ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ስለሆነክ ስለእስላም ስታወራ ደስ ይላል፤ ያምርብሃል፡፡ ለአንተም እስልምና ክብርህ፣ የማንነት መገለጫህ ስለሆነ አክብረህ ያዘው፤ የበለጠ ከፍ ትላለህ - በአላህ ፈቃድ፡፡
እየጠፋ የነበረው የአላህ ባርያ በመመለሱ ደስ ብሎኛል፤ አልህምዱሊላህ፡፡ በእውቀትህ የበለጠ ህዝብህን የምትጠቅም ትሆን ዘንድ የአላህ ፈቃድ ይሁን፡፡ አሚን!
ዋው ቡርሃን እኔ በጣም ከምወዳቸው ሰዎች ውስጥ በዕውቀቱ የማደንቀውና የማልጠግበው ብሰማው የማልሰለቸው ጀግና ልጅ ነው ልጁ የሙስሊም ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!
እንደ ቡረሀን ያሉ ሰወች ለአገር ይጠቅማል አላህ ይጠብቃቸው። አድናቂው ነኝ።
ቡርሃንን በብዛት አቅርብልን ብዙ ነገር ከሱ እንማራለን ❤💯
ማሻ አሏህ ማሜ አሏህ ይጨምርልህ የኔ የዘመኑ ጀግና ትልቅ ሰዉ አሏህ ይዉደድህ በርታልን እዉነት ነዉ ቴክኖሎጅ ባሪያ ነዉ አቦ አሏህ ያብዛችሁ የአንተ አይነቶቹን
ያልተወራለት ጀግና ❤❤❤❤ትለያለህ ማሜ
ማሻአሏህ. የሁሉም ሠዉ የቤሥራ. ማሥታወልን ያዲለን ያረብ
ማሜ ማሻአሏህ ጥርቅቅ ያለ እዉቀት አለህ ምንም አልተነካ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ እንማራለን ካንተ ዋዉ አቅራቢዉ በጣም እናመሰግናለን ጀዛከሏህ ኸይር።
ማሜ እንዳንተ አይነት ብዙ ያስፈልጉናል ማሻ አላህ
ዎው ማሻኣላህ ማሜ የተናገርከው በጣም ተስማምቶኛል ፍልስፍና (ኣካዳሚክ እውቀት) የኣላህ ትልቅነት ለማውቅ ትልቅ መሳሪያ ነው ካብሰልሰልከው ማሜ ኣላህ ይጠብቅህ
በጣም የማደንቀዉ የማከብረዉ ሙሀመድ አሊ ቡርሀን
ተባረክ ቡርሀን ድሮም እወድሀለሁ አሁንም አወድሀለሁ
እስኪ ዛሬ እንኳን ደረጃ ልያዝ በኮሜት ክክክ
😂😂😂😂😂😂 ደረጃ ስት ነሽ
@@sara-ip8db2do5d አራተኛ ነኝ መሰል ክክክክክክ
መሰኮት በርቱልን
እንደ ማሜ ያሉ ወንድሞችን ወደ ሚዲያ በማምጣታችሁ ልትመሰገኑ ይገባችሁዋል በርቱልን
አጂብ ውዶች በርቱልን አይ እውቀት መታደል እኮ ነው ያረብ አግዘን
ምን አለ 10000 ሺ ግዜ ላይክ ማድረግ ቤቻልና ባደረኩት አላህ ይጠብቃቺሁ ምርጥ የሙስሌም ወጣቶቺ በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያረጋል እኔ ማሜን ሳዳምጠዉ ነዉ የበለጠ የሚገባኝ በርታ ወንድሜ ከንተ ብዙ ቁምነገር እንጠብቃለን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ማሻ አላህ እዉቅት እንዲህ ነው እንጅ አላህ ይጨምረልህ ለእኛም እረሳችን እምነይበት መንፅር የሰጠን ያረብ እራሳችን እምነሆን አደረግን በተላይ ቴክቶክ መንደር የላችሁ በፊልትር እረሳችሁን የልሁናችሁ
ከጭንቀትና ሀዘን ጀሊሉ ይጠብቀን ጀግና ነዉ ቡርሃን አሁን ላይ ጠፍቷል እያልኩ ነበር አላህ ይጠብቃቹ እንደዉ የድናችን ሬድዮ አዘጋጅ አቡበክር ይርጋ የት ጠፋ ??
ይህ የእኔም ጥያቄ ነው
አዋ ወላህ እኔም እያሰብኩ በዩቱብ ብያፈላልግም ልመጠ አልቻልኩም.
እኔምእዬፈለኩትነው ግንታስሮልዱባይለምግንድምፅዬሚሆነውጠፋስለሱዬሚጠይቅዬለም ሚድያሁሉዝምምምምወድማችንናፈቀን ደናችእረሬድመቼምአረሳውሰያቀርብልን
ሳህ
Hay Mashallah 🎉🎉🎉 genius
Mashallah allah yechemereleh
Betam ejig telk interview new walhi Allah yakoyachuuuuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤
MashaAllah it's nice view Mame. Glad you invite mame, Ismael. keep up the good work.
Thank you 🙏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሰላ ማሌኩም ያጀመአ
ቡርሀን ትለያለህ wow ❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ማሜ ማሻ አላህ 💖💖😘😘
ፐ የዚህን ዘመን ስው አገላለፅ ሪጅኖ የበላው ስውነት!!!!!ዋውውውው!!!!!ሪጂኖ የበላው አንጎል!!!!!
የበሠበሠ አንጎልና የበሠበሠ ስውነት!!!
SubhanAllah,
ማሻአላህህህህህህህህ. .አላህ. ይጠብቅህህህህህህ .እድሜህ...ይረዘምምምም
አህለን እንኳን መሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በመስሪያ ቤታችን አስመሳዮች ብቻ ሁሌም ተሸላሚዎች ናቸው ።
ماشاءالله تبارك الله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሸ አላህ ወንድማችን የኛው አስተማሪ
wend machin allah yakoyln❤❤❤
የመሀመድ አሊ ቡርሃንን ይህ ንግግሩን ስትሰማ፦
1, ሙስሊም ያልሆነ ቅን አሰላሳይ ቅን ጥልቅ መረዳት ያለው 👉ሸሀዳ ይይዛል
2, በ 1:18:16 የሰአት ግዜ ቆይታ የአመታት ጊዜ ቆይታ መረዳትን ታገኛለህ
3, ደጋግሞ ሲሰማ የማይሰለችና የበለጠ የፍፍ መረዳትን ታተርፍለህ
*****************
አሏህን ከሚገዙት ፣ በእውቀት የሚገዙት በላጭ ናቸው እንደሚባለው ፣አሏህን ይበልጥ ባወከው ቁጥር ይበልጥ እየፈራሀው ትሄዳለህ ፣የዬኒቨርሱ ፈጣሪ ጌታችን አሏህ ይድረስልን ፣መሀመድ አሊ ቡርሀን እድሜ ከጤና ከመረጋጋት ጋ አሏህ ይስጥህ ታስፈልገናለህ ወንድማችን🌴🌴🌴🍀🌿🌾
ለየት ያለ አንደበት long live
❤🎉🎉መሸአላህ
በርቱ ታድያ አነቃቂ አነቃቂ ነገር ይሁን
Allah awkat yechamirilih, ketimahin yesamirilih
ለኔ ሀገራችን ካሉት ጥቂት ኦርጂናል አሣቢወች አንዱ ነዉ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቡርሀን አድስ ደጋግመህ ናልን ወላሂ የማይሰለች ነው ንግግርህ አይምሮን ይኮረኩማል አሁንላይ እኮ ማቴርያል አፉቃሪ ሁነናል እኮ
አጂብ ነው ወላሂ!!!❤❤❤
ቆንጆ ቆይታ
Burahan is going to the revelation. Am not Muslim, but I followed the two parts of the show. Continue searching
አህለን
❤❤❤❤........
My idol My inspiration long live mame gn yaw metshaf eyetechegerkubh new😢
ቆንጆ ቆይታ ነበር ወድጀዋለሁ
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ አለኝታዎች
ዋውው❤ ምንም ቃል የለኝም ብቻ ትለያለህ ማሜ አላህ ከፍ ያርግህ እባክህ አትጥፋብን እስሚ እንደው ቀጣይም ቢኖረው. እንደ አስተያየት
Dear Isamel, I am totally impressed by the quality of ideas of the person you presented to us. Please keep up bringing people like Mohammed so that we learn new ideas. To be different from other podcasts, please present only guest with golden ideas.
Thank you !
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤ በጣም ድንቅነህ ማሜ
አመሰግናለሁ
Masha'allah ❤❤❤
ትክክክል አላህይጠብቅህ ያረብምጥገለፃ አጃኢብ
Betekekl yemasmesel zemen hulum
👏👏👏👍👍👍❤❤
So intelligent, Barek Allah🙏💜
ማሜ ግሩም ነዉ እናመሰገናለን
ምናለ ሁሉም ሠዉ እራሡን ቢፈትሽ:: ኡመር ረ አ ኢማሙል ገዛሊ አላህ ይዘንላቸው በእውነት ሆነው አሥተምረውን አልፈዋል :: እኛስ ምን እሠራን ነው? ምንሥ ሠርተናል ለኢሥላም ለሐገር ምን አድርገናል? ሁላችንም እራሣችንን እፈትሽ ::
አላህ ይጨምርልክ ማሻላህ
Burhan I always love your thoughts Let the Almighty helps you always ❤❤❤😂
MASHALAHE MASHALAHE JZKALAHE HAYER
Subahan allah❤❤
Masha allhe jazklhe kayer
👌👌👌
shukran jzk burhan
❤❤❤ Mohammed ❤❤❤
❤❤❤
الله يبارك في علمك
❤
Masaalahe
ቡርሃን ጥቂቶች የተረዱት ግለሰብ ነው::
MashAhlla this is really if life
🎉🎉🎉🎉🎉
Masha Allah
Right
ወይ ጉድ!ለካ እንዲህ ነው ነገሩ?
ማሜ ኑርልን
አህለን ማሻ አላህ 🎉🎉አንደኛ ነኝ
selam selam wedmoche
Waw burhan addis zemenu yegebah ewneten felagi mert ethiopawei muher
Esma betam Des blogal Allah ewnetun gils yargilin how can I contact burhan please I want to learn from him I am outside of my country he needs for books I could sent him what ever he needs I was asking for people that he needs
ሙሀመድእረዥምእድሜከጤናጋይህንግግርህትክክልአድምየተዛባየለዉምመምሰልያልከዉትክክልነዉአተሠዉእረዥምእድሜኡነትየሚናገረበጠፋበትወቅትመምሠልመምሠልመምሠልትክክል
ወድም ኢስማኢል ጀዛከላህ ኼይር ወድማችን አላህ ይጨምርልት እውቀቱንም አላህ ጠቃሚ እውቀት ያድርግለት በድጋሚ ብትጓ ብዝልንም እጠብቃለን የሱም ቻይናል ካለው አስተዋውቀን ጀዛከላህ
ስሙን ለምድ ነዉ የቀየረዉ ያደናግረኛል ምን እደምል አላቅም
እስማኤል ባራከ አላሁ ፊክ ወንድሜ .እሄ ወንድማችን ጠፍቶ ነበር .ንፍቅና ብሎ እሪፍ አላ.በግልፅ አጋላለፅ አራ ቢሬ አትጥፋ ታስፈልገናለ. ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ.
Parte 3 entebkalen
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😮😮😮😮
ማሜ የጻፈውን መጸሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ የት ይገኛል ?በጣም አድናቂህ ነኝ አላህ ይጨምርልህ
:ጃዕፈር መፅሐፍት መደብር እና ኢስላማዊ መጽሀፍት መደብር ይጠይቁ በዚህ ግዜ እስልምና በሀያኛዉ ክ/ዘመን የሚለዉን ብታነቡት ምርጫዬ ነዉ
ሀ
ላይክክአርጉት እስኪ
እስማኤል እስከ ክፍል አራት መስራት ትችል ነበር
እስሚ ማሜን እንዴት ማግኘት እንችላለን ? ብታመቻችልን እባክህ ወይ ቁጥሩን ማግኘት ከቻልን
ማሜ አንዳንድ ጠቃሚ ሃሳቦችን ያነሳል:: ነገር ግን ተስፋ መቁረጥ: አብሰርዲዝም: ኒሂሊዝም...ኤተየስት እንዳያደርጉት ስጋት አለኝ::
اهدنا الصراط المستقيم!
ኢስማኤል የቡርሀን ባለቤት የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ናት አሉ!?እሱ ሙስሊም ሆኖ በቴዲ አፍሮ አባባል ነው ሚኖሩት እኔም በሀይማኖቴ አንቺም በሀይማኖትሽ በሚለው ነው??
ልጆቹስ በምርጫቸው የፈለጉት ሀይማኖት ይከተሉ በሚለው ነው???እስኪ ጠይቅልን ለቡርሀን ከይቅርታ ጋር የሚያስከፈ ከሆነ የጠየቁት ጥያቄ???
እና ምን ችግር አለው?
oh my Allah !what?😳እሄ ኮሜነት ይለያል😢
ሳይፈቀድ አይቀርም ወንዱ ይችላል ሴት ወንድን ግን አትችልም
Ere satataru atawru mistu nat ye ljun sm aymen bla yawetachelet ene eyasebkubet new sil ene ustaz yasin atkeyrewm yalut haymanotuwan alakm christian bton gn aymen tlewalech bye alasbm abronet be remedanen eyut burhan yekerebebetn
ኢስላም እኮ አንተ ባልከው መልኩ በጥልቅ ማሰላሰልና በአላህ መመሪያ የመጣ የሰው ልጅ መተዳደሪያ ህግ ነው ታዲያ ሌላ ጥልቅ አሳብ ውስጥ ገብተን ሌላ መመሪያ መፍጠር ምን አስፈለገ? ብለህ ጠይቅለኝ እስኪ