Meskot Tube
Meskot Tube
  • 171
  • 7 665 654

Відео

አስደናቂዉ የጅኖች እና የሲህር አለም እዉነታዎች - ክፍል አንድ ! #jin #ጂን #sihr #ሲህር #ethiopia #habesha @Ismail_Tekle
Переглядів 102 тис.14 годин тому
Podcast Episode with Ustaz Abdulhafiz Bedru ( Part - 1 ) : Exploring Jinn and Qerina In this captivating episode of our podcast, we sit down with the esteemed Ustaz Abdulhafiz Bedru, a renowned spiritualist with deep knowledge of the unseen realms. Together, we delve into the intriguing topics of jinn and the mystical term "qerina," which translates to "friend in the spirit world." Ustaz Abdulh...
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
Переглядів 2,7 тис.19 годин тому
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
ጀነት ለመግባት ተቸገርን !! የማይታመን እዉነት !! #deaf #ethiopia #muslim @Ismail_Tekle
Переглядів 4,1 тис.21 годину тому
Welcome to our UA-cam channel! In this video, we share the remarkable story of Ahmed Mohammed, a deaf individual who can speak and is the founder of the Ethiopian Deaf Muslims Association. Ahmed talks about the unique challenges he faces as a Muslim in Ethiopia, including difficulties accessing religious teachings and building a sense of community. He also shares the inspiring yet difficult jou...
አላህ እንዲወዳችሁ እነዚህን አድርጉ #quran #inspiration #islam @Ismail_Tekle
Переглядів 4,5 тис.День тому
አላህ እንዲወዳችሁ እነዚህን አድርጉ #quran #inspiration #islam @Ismail_Tekle
አባቴ በህይወት ሳለ "ይች ነገር ያንተ ነች" አለኝ #ethiopia #habesha #poetry @Ismail_Tekle
Переглядів 20 тис.День тому
In this captivating episode of our podcast, we sit down with the talented poet Mamila, the author of the thought-provoking poetry collection "Amin Aminye." Mamila's poetic journey is a testament to the power of words in expressing deep emotions, exploring spirituality, and navigating life’s complexities. We delve into the inspiration behind "Amin Aminye" and how Mamila transforms personal exper...
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
Переглядів 1,6 тис.14 днів тому
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
100% ትርፋማነቱ የተረጋገጠ ! #trader #ethiopia @Ismail_Tekle
Переглядів 2,5 тис.14 днів тому
Surprise for Ethiopian Traders ! ሰርፕራይዝ ለነጋዴዎች !
ድህነት ለክህደት የቀረበ ነዉ ! #death #ሞት #habesha #ethiopia #pov #meskot @Ismail_Tekle
Переглядів 47 тис.14 днів тому
Today our guest is Mohammed awol seid , psychologist . How can the thing we all fear most, "death," become a medicine ? That was my question too! The answer was truly astonishing. Enjoy it ! ሁላችንም በእጁጉ የምፈራዉ "ሞት" እንዴት መድሀኒት ሊሆን ቻለ ??? የኔም ጥያቄ ነበር ! ምላሹ በእጅጉ የሚደንቅ ነበር ☺️ ተጋበዙልን !!
ለነጋዴዎች .... በቅርብ ቀን !
Переглядів 2,8 тис.21 день тому
ለነጋዴዎች .... በቅርብ ቀን !
ሞት መድሀኒት ነዉ ! .... ሙሉዉን መክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
Переглядів 3,3 тис.21 день тому
ሞት መድሀኒት ነዉ ! .... ሙሉዉን መክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
ከየት ወደ የት ?
Переглядів 90721 день тому
ከየት ወደ የት ?
ይህን ብንሰማ ህይወታችን ይቀየራል !!! #psychology #muslim #ethiopia @Ismail_Tekle
Переглядів 57 тис.21 день тому
The issue is... You! Me! All of us! We do have the illness ! What could this illness be? We had an insightful conversation with Muhammad Awel, a psychology expert. Stay tuned! ጉዳዩ ... አንተም ! አንቺም ! እኔም ! ሁላችንም ... ይብዛም ይነስም የማንክደዉ ህመማችን ነዉ ! ህመሙ ምን ይሆን ? የስነ ልቦና ባለሙያ ሙሀመድ አወል ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል ። ተጋበዚልን !
ማክሰኞ ምሽት ይጠብቁን !
Переглядів 1,2 тис.28 днів тому
ማክሰኞ ምሽት ይጠብቁን !
ከነ ቤተሰቦቿ አፈቀርኳት ... አስደናቂዉ የፍቅርታሪክ !! #love #ፍቅር #muslim @Ismail_Tekle
Переглядів 49 тис.Місяць тому
Today, we are joined by an extraordinary guest to discuss about "love." His name is Nizam. Love... the amazing blessing that Allah has placed in our hearts! Our guest will share the incredible journey he embarked on to turn a woman he met by chance into his lawful spouse through marriage. It's a story that will leave you in awe! ዛሬ ደግሞ ስለ "ፍቅር " የሚያወጋን አስደናቂ እንግዳ ጋበዘናል። ኒዛም ይባላል ። ፍቅር ... አላህ በ...
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
ሰምታችሁ ይሆን ? ? ?
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
ሰምታችሁ ይሆን ? ? ?
ከእዉነተኛ ተሞክሮ የተሰጠ ምስክርነት ! አለም ሁሉ በቁርዐን ይድናል #cancer #ካንሰር #ፈዉስ #ቁርአን #quran @Ismail_Tekle
Переглядів 55 тис.Місяць тому
ከእዉነተኛ ተሞክሮ የተሰጠ ምስክርነት ! አለም ሁሉ በቁርዐን ይድናል #cancer #ካንሰር #ፈዉስ #ቁርአን #quran @Ismail_Tekle
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ሰአት ይጠብቁን @Ismail_Tekle
Переглядів 1,9 тис.Місяць тому
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ሰአት ይጠብቁን @Ismail_Tekle
ብዙ ትዳሮችን የበጠበጠችዉ አንዲት ወረቀት ናት !! #marriage #ትዳር #law #ethiopia #ባል #ሚስት @Ismail_Tekle
Переглядів 40 тис.Місяць тому
ብዙ ትዳሮችን የበጠበጠችዉ አንዲት ወረቀት ናት !! #marriage #ትዳር #law #ethiopia #ባል #ሚስት @Ismail_Tekle
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
መርካቶ በዋልኩበት ልብሴ ሳኡዲ ገባሁ : እጅግ አስደናቂዉ መስዋዕትነት ! #migration #ስደት #ethiopia #sad #story @Ismail_Tekle
Переглядів 42 тис.Місяць тому
መርካቶ በዋልኩበት ልብሴ ሳኡዲ ገባሁ : እጅግ አስደናቂዉ መስዋዕትነት ! #migration #ስደት #ethiopia #sad #story @Ismail_Tekle
አህመድ ወሎ ... ማክሰኞ ምሽት 2:00 ሰአት ይጠብቁን !
Переглядів 4,1 тис.Місяць тому
አህመድ ወሎ ... ማክሰኞ ምሽት 2:00 ሰአት ይጠብቁን !
የዩቱብ እና የቲክቶክ ገንዘብ ? Forex Trading : Bitcoin ሌሎችም ሀራም ናቸዉ ? #forex #bitcoin #youtube
Переглядів 20 тис.2 місяці тому
የዩቱብ እና የቲክቶክ ገንዘብ ? Forex Trading : Bitcoin ሌሎችም ሀራም ናቸዉ ? #forex #bitcoin #youtube
የአነጋጋሪዉን ኢንተርቪዉ ... ክፍል ሁለት ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
Переглядів 1,7 тис.2 місяці тому
የአነጋጋሪዉን ኢንተርቪዉ ... ክፍል ሁለት ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
ከዚህ ቪዲዮ በሁዋላ ለቁርአን ያላችሁ እይታ ሙሉ ለሙሉ ይቀየራል ! #quran #ቁርዓን #ethiopia
Переглядів 12 тис.2 місяці тому
ከዚህ ቪዲዮ በሁዋላ ለቁርአን ያላችሁ እይታ ሙሉ ለሙሉ ይቀየራል ! #quran #ቁርዓን #ethiopia
ይህን የሰማ ይድናል !!!! የ ወለድ ነፃ ባንኮች ተዐምራዊ አሰራር እና እዉነታ !! @Ismail_Tekle
Переглядів 57 тис.2 місяці тому
ይህን የሰማ ይድናል !!!! የ ወለድ ነፃ ባንኮች ተዐምራዊ አሰራር እና እዉነታ !! @Ismail_Tekle
ዕድሉ ለኛ የመጣ ነዉ #water #ethiopia #hyena #meskot #mesokttub @Ismail_Tekle
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
ዕድሉ ለኛ የመጣ ነዉ #water #ethiopia #hyena #meskot #mesokttub @Ismail_Tekle
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
Переглядів 1,4 тис.2 місяці тому
ማክሰኞ ምሽት 2:00 ይጠብቁን !
ይህን ሳትሰሙ ብታገቡ ወይም ብትፋቱ ... ፀፀቱን አትችሉትም ! #tidar #divorce #ትዳር #ፍች #ሰርግ #ethiopia @Ismail_Tekle
Переглядів 73 тис.2 місяці тому
ይህን ሳትሰሙ ብታገቡ ወይም ብትፋቱ ... ፀፀቱን አትችሉትም ! #tidar #divorce #ትዳር #ፍች #ሰርግ #ethiopia @Ismail_Tekle

КОМЕНТАРІ

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r Годину тому

    የሚገርመው ይህን የመሠለ ፕሮግራም ተመልካች የለም ? ግን እኛ ሙስሊሞች የት ነን?😊😊

  • @ZahraHassen-i4x
    @ZahraHassen-i4x Годину тому

    Mashallah

  • @ZyadaAkmel
    @ZyadaAkmel 2 години тому

    ኢሰማኢል ይህን ሰው ድጋሚ አቅርበው።

  • @semirayoutub2199
    @semirayoutub2199 2 години тому

    ሱባህን አላህ ለአንድ አንድ ሰው ግን የህይወት ታሪክ አጅብ ነው ወላሂ እነት የማይመስል ታሪክ

  • @Ijoollee
    @Ijoollee 9 годин тому

    በህዎቴ ብዙ ቭድዮ አይቸለው ብዞዎችን እረዳለሁ... In sense of apprance and subject... ግን ይሄ ዎንድም የታናገረው ነገር very confusing and makes you think beyond point. I listen to him twice sort of complexity is hard to absorb. I dont know how he combine all world in his brain. But deeply educative and challenging talk ever. So my question is How to we know if Jinn is in your home(House) How to we remove (eradicate ). Little kids and pates can see but not to adult. Any proof. Thank you JZk.

  • @AbuHashim-ld8bj
    @AbuHashim-ld8bj 10 годин тому

    የአላህ እንዴት አይነት ገለፃ ነው ይUውልህ እኔ መራባህን መደሪባን ሰለምን ከልጅቴ አንስቼ ተምሬያቸዋለሁ ግን በትርጉም ደረጃ እንጂ እንዲህ በዚህ ደረጃ ባንክ ላይ እንደሚውሉ አላውቅም ነበር ኪታቡን ብቻ ቀርተህ ይህ ሊገባህ አይችልም አሁን ግን ለአንተም ለኡስታዝም አላህ አጅራችሁን አብዝቶ ይከፈላችሁና ገብቶኛል የእስላማዊን ባንክ ከሌላ ባንክ ጋር ያለውን ልዩነት ለመርዳት ፈልጌ ጥናት ማድረግ ጀምሬ ነበር ግን አንተ እንዳልከው ቃላቶቹ ሁሉ እንግሊዘኛ ናቸው መረዳት አልቻልኩም ነበር አሁን የተወሰነ ተረድቻለሁ ኡስታዛችንን አላህ ያቆይልን አንተ ንም እንደዚያው በአንድ podcaster ይገባኛል ብየአልጠበቁም ነበር ግን አሁንም ጥያቄዎች አሉኝ ኡስታዝን እንዴት ላገኛቸው እላለሁ ? ?

  • @Emuselam-i2i
    @Emuselam-i2i 11 годин тому

    አላህ እናትሽንና እህትሽን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ

  • @sudaiscan410
    @sudaiscan410 12 годин тому

    Please part 2 ismail

  • @selmanali9647
    @selmanali9647 12 годин тому

    Endezi aynt sefi astesaseb yalacheun ustazoch alemadamet tkklegnanet aymeslegnim

  • @user-gi5ef2hu1r
    @user-gi5ef2hu1r 12 годин тому

    Yamesezan,yahewat ,tarek

  • @AnwarSeid-d1y
    @AnwarSeid-d1y 13 годин тому

    ማሻሏህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እደዚህ አይነት ሠወችን ብትጋብዙልን ብዙ ማወቅ በቻልን ስለዲናችን ግን ያልገባኝ ነገር የአባይን ወንዝ ሾይጣን ነው ያቆመው ስትል እንዴት በራሱ አቅም ሊኖረው ይችላል ዑስታዝን አሏህ ይጨምርልህ ማለት እፈልጋለው

  • @LeilaMohammed-ky4jp
    @LeilaMohammed-ky4jp 13 годин тому

    በጣም ማወቅ የምፈልገዉ እርእስ ነዉ አላህ ያቆያችሁ

  • @tube-du5zl
    @tube-du5zl 13 годин тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ህይር ወደየት ናችሁሁ የኡመት ሙሀመድ ምነው ጥቂት ነው ተመልካቹ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ሊታይ የሚገባው ፕሮግራም ነው ላይክክክክ ያንሳልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 14 годин тому

    ወሳኝ ሠው🎉🎉🎉🎉

  • @RyfGyf
    @RyfGyf 14 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaDawud-b2q
    @ZeharaDawud-b2q 15 годин тому

    አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው

  • @pikollinateshome7691
    @pikollinateshome7691 15 годин тому

    እግዚኦ! በእንዲህ አይነት ትርምስ ውስጥ (እይለፋችሁ) ያለፋችሁ ሰዎች በምን ቃል ይሆን ትግላችሁን የምታስረዱት?

  • @FgCj-ih5hm
    @FgCj-ih5hm 16 годин тому

    ነቃፊዉቹን እዳትሰሙ ሁሉም የመረዳት ችሎታዉ ኣንድ ኣይነት ኣደለም

  • @FgCj-ih5hm
    @FgCj-ih5hm 16 годин тому

    ማሻኣላህ እዲህ ኣይነት ሰዉችን ከየትም ብለህ ኣምጣልን ሁሊም ወድማችን

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 16 годин тому

    ምኑም ሳይገባኝ ጨረስኩት

  • @FgCj-ih5hm
    @FgCj-ih5hm 16 годин тому

    እደተረዳሁት ሸይጣን ለማሳሳት ስልጣን ተሰቶታል

  • @abdelhakimkedir326
    @abdelhakimkedir326 17 годин тому

    ኢንሻአላህ በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @hayatmusa7351
    @hayatmusa7351 17 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @DawedNuruhisen
    @DawedNuruhisen 18 годин тому

    Aswrwb please part two betam mesach nw please

  • @Mebamebiti
    @Mebamebiti 18 годин тому

    Are betam asrezemkew gezewen

  • @HaliShifa
    @HaliShifa 18 годин тому

    አለህ ምንኛ እምማርክ ምንኛ ጣፈጭ ንግግር ነው ጀዘክለሁ ኸይር 👌🙏

  • @Zemzem-oz8ji
    @Zemzem-oz8ji 18 годин тому

    ሱብሀናላህ

  • @feyselahmed6071
    @feyselahmed6071 18 годин тому

    Ismail ስለ ምትጠይቀው ነገር ቅድሚያ በደንብ አንብብ። ንግግራቸውን ሳይጨርሱ አታቁዋርጣቸው

  • @sadahs4112
    @sadahs4112 19 годин тому

    አሰላምአለይኩም. ወንድማችን።።ኡስታዘን።ጥይያቄ።ጠይቅልኙ።ጀን እናስይጣን።ይለያሉእንዴ።።እናድግም።።ቡዶ።ብሎማለት።ምንማለትነው።

  • @DubetuOgeto
    @DubetuOgeto 20 годин тому

    መብሩክ

  • @TfLast-s4z
    @TfLast-s4z 21 годину тому

    ዲን ኢማን ያከሰማል...ተው.በለው....

  • @TfLast-s4z
    @TfLast-s4z 21 годину тому

    Don't አንፈልግም..ከኢሰላምጋ. አይሆንም..አላህ..የያዘ. ይጠበቃል..

  • @yeabmezmur7446
    @yeabmezmur7446 21 годину тому

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እና በጣም ተገርሜ ነው የሰማሁት ግን አረብኛው ንግግር አልገባኝም ሁሉም ንግግሩ በአማርኛ ቢሆን ሁላችንም ገብቶን እንሰማዋለን

  • @bbdone7805
    @bbdone7805 22 години тому

    ሙስሊም አይደለዉም ግን በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የሰማዉት

  • @bilalrebah-ex8eu
    @bilalrebah-ex8eu 23 години тому

    Masha Allah, Good point of view, I appreciated...…keep it up dear brother

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 23 години тому

    In sha allah

  • @abdulazizmohammed1638
    @abdulazizmohammed1638 23 години тому

    እንደ ቡረሀን ያሉ ሰወች ለአገር ይጠቅማል አላህ ይጠብቃቸው። አድናቂው ነኝ።

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 День тому

    ሆ !!! እኔን ደከመኝ ለሷ ዋይይ አክስትየው በጣም ክፉ ና ራስ ወዳድ ሴት ናት 😢😢😢

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 День тому

    አረ አስደነገጡኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤😂

  • @Heicsmc
    @Heicsmc День тому

    ወላሂ አራቴ ደጋግሜ ነዉ ያየሁት አጂብ የተነገረ ማለት ቀሪኛ ነዉ ቤተሰቦቼን ያጠፋዉ የምጠይቀዉ በምን መከላከል አነችላለኝ በድጋሜ በሰፊዉ መግለጫ ቢሰጠን ጀዛከላህ❤❤

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 День тому

    ወይ ጉድ እኔ ስንቴ አዳመጥኩት ሼር አደረኩት ግን እኔ እስካሁን የተረዳሁት ምንም አለማወቄን ነው አሏሁመ ዚድና ኢልመን !!! አ ጂ ብ ብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤ ሽኩረን ለኩም ነገን በጉጉት እየጠበኩ ነው!!!😅😅😅😅

  • @ShebabMedia
    @ShebabMedia День тому

    ድምጹን አስተካክሉ

  • @zaharaabdellaabu1169
    @zaharaabdellaabu1169 День тому

    አሰላሙ አለይኩም ? መስኮት ቻናል ዘውትር ተከታታይ ነኝ ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልክ ፡ ይጠብቅክ ያቆይክ ፥ ኢስማኤል ምትጋብዛቸው ሁሉ በጣም ሚደነቅ እውቀት ያላቸው ዓሊሞች ናቸው አላህ ይስጥክ በረካ ሁን ቀጥልበት፥ የኔ ጥያቄ አቂቃ ሳይደረግለት ያደገ ሰው ምን ማድረግ አለበት? ብዙ ማውቃቸው ስላሉ ነው

    • @mohammedMohammedsiraj-ds8mm
      @mohammedMohammedsiraj-ds8mm 22 години тому

      ትልቅሁኖም ማድረግ ይቻላል አንድ ሰው ለራሱም ካደገ ቦሀላ ማረግ ይችላል