እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እንደዚ የተማርኩበት ፓድካስት የለም! ሀይማኖትን ከሳይንስ ጋር ምን አይነት ጥበብ ነዉ ! One of the best podcast I’ve ever tuned in. I learned a lot. Keep it up brother ሙስሊሞችን ብቻ ሳይሆን እኛም የምንጠቀምንበት ነገር ስላቀረባችሁልን እናመሰግናል።
جزاك اللهُ خيراً this is such an important teaching for our time .. Thank you .. I hope he will Be back to share more knowledge.. Does he have his own social media ?? Can you share his links ?? Shukran
Subhanellah!!!😮 Subhanellah!!!😮 Subhanellah!!!😮 Extremely different point of view 😮 I really appreciate him MashaAllah!!! May Allah keep you safe. You guys thank you 😊 Jezakumullah kheyr 🥰🥰🥰😍
እንወዳችኋለን !
ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !
Like , Share , Subscribe !!!!
Part 3 please
Please silki kuter asekametolen ye ustazun metakam Lee mefalegut
አድራሻዉ አስቀምጥልን
የኡስታዝን አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን በአካል ሄደን ህክምና ማግኘት እንድንችል
Me too
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ተመስጬ የተመለከትኩት podcast ነዉ። በርቱልን።
እኔም ብዙ ነገር የቀሰምኩበት ነው
ባህርዛፍን በተመለከተ ነጮች ሆን ብለው እንደ እንቦጭ የዘሩብን ነው የሚመስለኝ
እናም ነቅለን ማስወገድ አለብን ባይ ነይ በአፍሪካ የቅኝ ግዛት ያመጣው ተክል ነው
ሰልማን አልፋሪሲ (ረ.ዐ.) እንዲህ ይላሉ፡-
‹የምትመኛቸውን ነገሮች ማግኘት የምትችለው ስሜትህ የሚፈልገውን ነገር በመተው ብቻ ነው፡፡ ተስፋ የምታደርገውንና የምታልመውን ነገር የምትጨብጠው በምትጠላው ነገር ላይ ስትታገስ ነው፡፡ ንግግርህ አላህን ማውሳት ያለበት ይሁን፡፡ ዝምታህ ማስተንተን፣ እይታህ ማስተዋል የተሞላበት ይሁን፡፡ ዱንያ ትቀየራለች፡፡
ማሻ አላህ ወንድሞቻችን በርቱልን አላህ ይጠብቀን🤲
ማሻአሏህ። ባረክ አሏሁ ፊኩም
በጣም በጣም ከኔሂወትጋ ይገናኛል ❤❤❤
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እንደዚ የተማርኩበት ፓድካስት የለም! ሀይማኖትን ከሳይንስ ጋር ምን አይነት ጥበብ ነዉ ! One of the best podcast I’ve ever tuned in. I learned a lot. Keep it up brother ሙስሊሞችን ብቻ ሳይሆን እኛም የምንጠቀምንበት ነገር ስላቀረባችሁልን እናመሰግናል።
ወላሂ ይሄን ሰውየ አላህ ይጠብቀው ይሚገርም እውቀት ነው አሏህ የሰጠው ጀዛኩምሏህ ኸይረን አላህ ይጠብቀው
ኧረ በጀሊሉ ሲያስፈራ! አላህ ከነብሳችን ሸርና ከሸረኞች ከምቀኞች ይጠብቀን።
Amen
አሚን
አሚን
❤
Aminn
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረብከው በነካ እጅ ስለ አይንናስ ፕሮግራም ብትሰራ ኡስታዝ ተከታታይ ፕሮግራም ቢሰራም እውቀቱ ጥልቅ ስለሆነ እንማርበታለን ብዬ ስላሰብኩኝ
መስኮቶች ይመቻቹ ግን አንሷል ኢሄ ሰዉ ብዙ ሚናገረዉ አለዉ እና ድጋሜ በደንብ እድል ስጡት 🙏🙌🔥
እውነት ነው insha'Allah
wow አጃኢብ የሆነ program ነበረ Please ኢሰማኤል በ ድጋሚ ኡስታዝን ብትጋብዝልን እና ተጨማሪ እውቀቶችን እና መረጃዎችን ብትሰረልን እላለሁ።
ሁሉም መጥፎና ጎጂ ነገሮች ሁሉ ከእስልምና አሰራርና ት ዕዛዛት ውጪ ስትሆን ሁሉም ነገር አንተን ሊጎዱ እንደሚችሉ ተረድቻለሁ መዳኛውም እዛው እስልምና ውስጥ መሆኑ ያፅፅናናኛል❗የ ፕሮግራም አቅራቢውንም የቀረቡትንም መምህር እናመሰግናለን መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ🙏 ::
ማሻ አላህ በጣም አዋቂ ሰው ነው መስኮቶች በድጋሚ አቅርቡልን✍️✍️✍️✍️✍️✍️🥰🥰🥰🥰
ወላሂ ይህን ሚዲያ ለመጀመርያ ጊዜዬ ነው ሳየው የሚገርም ነገሮች ያስተምራል ጥያቂዎቼን መልሶልኛል❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አንድም ቀን ፎቶ ለጥፌ አላውቅም በእኔ ጥረት ሳይሆን አላህዬ እያገዘኝነው ❤
ሳህ እኔም አልሃምዱሊላህ አላህ ከዚህ አይነት ይጠብቀን
@seadaGetachew አሚን ውዴ
Who wants more interviews like me
Am more interested on this case
Meeeeeee
Me😂
Same here 🙌🏽
Meee
እኔ ምንም አልጠገብኩም ብዙ መስማት እፈልጋለሁ ጀዛከአላህ እስማኢል አላህ ይጠብቅህ እስታዝ❤
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ ሱብሀን አሏህ በሚገርም መመሰጥ ነው ያየሁት ባላለቀ ብየ እየተመኘሁ የቀረውን ደቂቃ ደጋግሜ እያየሁ የጨረስኩት ፕሮግራም አሏህ ይጠብቅልን በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያርገን
Bzu yaqaru nagar ala baqaxaym btaqarbuln jazakumula kayran
ያረቢ ካንተ ውጭ ማንንም እንዳንፈራ አግዘን ያረብ ከፈጠርከው ፍጥረታት ተንኮል ባንተ እንጠበቃለን አሚን. ግን በየ ሚድያው ፎቶ የምለጥፉ ምክኒያቱ ምን ይሆን ? ቆንጆ ነን ነው ምረጡን ነው ወይስ አይገባኝም ሰው በራሱ ችግርን እንደት ያመጣል አኡዙ ቢላህ
ብዙ አዳዲስ ነገሮች አውቀንበታል ብዙ ተነካክተው ያለፉ ሀሳቦች ጊዜ ተሰቶት አሉ ሰፊ ገዜ ሰተሀው በሌላ program ቢቀርብ ደስ ይለናል 😊🙌
አጅብ ወላሂ በዙ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ያረቢ ነጅና ጌታየ አደራህን አንተ ከጥመት መንገድ ጠብቀኝ ቀጥተኛውንም መንገድህን ምራኝ
Amin yareeb
ማሻ አላህ ኡሥታዝ በጣም ጥልቅ እውቀትን በንባብም በዲኑም የታጠቀ ነዉ የበለጠ በደንብ ማውቅ ምንፈልጋቸው ነገሮች ሥላሉ ድጋሚ ብትጋብዙት አሪፍ ነው
በጣም የሚገርም ሰው የጠቀሰው የቁርአን አያት መዳኒት ነው እኔ ምሰክር ነኝ ኢስማኤል አላህ ይሰጥህ ስላነሳካቸው ሀሳብዎች።
Truly engaging and well-articulated interview! Looking forward to more such content!"
አ ወ ወ አስማሽ በሚገርም ጥናት ነው ይሄ ፕሮግራም በአላህ እንዳትቋጩት።
ማሻ አላህ አላህ ይጨምእልህ ኡስታዝ ብዙ ተማርኩኝ እስማኢል ድጋሜ ይቅረብልን ኡስታስ
ላለህ ይጨምርለት በጣም ወሳኝ ሰው❤ ግን ድጋሚ ብታቀርብልንና እንዲ አስደናቂ እውቀቶችን ቢያስኮመኩመን🙏🙏
የአላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ይህንን ፕሮግራም ግን በቴሌቪዥን ቢቀርብ በጣም ጥሩ ነበር ቤት ውስጥ ብዙ እናቶች አሉ ቢሰሙት ወይ በአፍሪካ ትቪ ወይ በሚንበር ቢቀርብ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቃችሁ እባክህ ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን
ድግሞተኛች ሳሂሮችን ብዳወችን አላህ በችሎታው አስሮ ይያዝልን ያረብ ብዙ ተፈትኘበታለሁ ኢላሂዋ አሁንም ጠብቀኝ😭😭😭😭😭
Just mashallah new, scientific knowledge and religious knowledge alek please atitfa …ismail gobez keep pushing
ማሻ አላህ አሪፍ ኘሮግራም ነው ነገር ግን ብዙ ሀሳቦች እና በጣም ጥልቅ ከመሆናቸው የተነሳ በተለይ ስለ ሩህ ፣ቀልብ የመሳሰሉት በደንብ ጊዜ ተሰቶት ቢብራሩ የሚል ሀሳብ አለ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ቆጆ ትምህርት ነው ጀዛኩሙላኸይር ሙሀመዱን እረሱለላህ የሚለው አያ ሱረቱል ማላይነው ጠቁሙኝ
አሰላሙአለይኩም! ማሸአላህ አስተማሪና የተዉሂድ ክፍል እንደሆነ ይሰማኛል ምክናቱም በአላህ ጥበቃ ካልሆኑ ይህ ህክምና አይሰራም ብየ አምናለሁ አሁንም የተዉሂድ አስታዞቻችንን አላህ ይጠብቃቸዉ ኘሮግራሙ ለኡማዉ ይጠቅማል ብለህ ላቀረብክልንም አላህ ይጠብቅህ ይህ ሁሉንም ቤት ሚያንኳኳ የተውሂድ ት/ት ነዉ ብየ አስባለሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረን።ይህ ለደረሰበት ቶሎ ይገባዋል ካልሆነም ድናችን ሰፊ በመሆኑ የማናቀዉ የድናችን ፓርት እንዳለ ያስተምረናል በርቱልን።
ብዙ እዉቀት ያለዉ ሰዉ ናዉ እባክህን ድጋሚ ጋ ብዘ ዉ🎉🎉🎉🎉
Alihu Akibre barklahu fikume
ማሻአላህ ጀዛ ኩሉ ኸይር ኡስታዝ አላህ ሀያትክን ያርዝመው በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
አይ ኢስላም አንተን ባይሰጠኝ ኑሮ መን እሆን ነበር ።አላህዬ እንዴት ብዬ ላመስግንህ አልሀምዱሊላህ
ማለት!?
Alhamdulilah kamA yanbage lejalale wajhika wa azime sultaneka
mashallah በጣም የሚያስገርም ትምህርት ነው ሁላችንም በጣም ልንማርበት ይገባል🙏 አላህ እውቀትህንና ጤናህን ይጨምርልህ ❤ክፍል ሶስት please
የአሏህን ተአምር በሡ ላይአይተናል ወላሒ ይህን ቦታ ይህን እውቀት የሠጠው አሏህ ለትልቅ አላማ ነው በደንብ እየተጠቀመበት ነው በደንብም ከዚህ በላይ እንጠብቃለን የሚገረም ሌላ አለም ነው ያሣየን አላህ ይጠብቀው
እባካችሁ ደግማችሁ ጋብዙት
ይሄ ሰውይ በጣም ጎበዝ ነው ማሽ አላህ maybe እሱን የምናገኝበት social ሚዲያ ካለ ብትነግሩን
Alifa UA-cam channel alew
Alifa traditional medicine አሊፋ ባህላዊ ህክምና
Key Word ...."አለማሓሰድ ከሒስድ ይጠብቃል ።🔥
መፍትሄ ላይ ቡዙ ማብራሪያ እንፈልጋለን @Ismail best podcast keep up the good work.
ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል አላህ በቂያችን ነው
ሱብሀነላህ ውስጤን ቀየረው ❤❤❤ አላህ ይጨምርልክ በአካል ባገኘው ብዬ ተመኘው
We need more from this uztaz
ማሻ አላህ ጀዛከሙላህ ኸይር ሽኩርን ወንድሞቼ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ
እስሙ ሽኩርን በጣም ደስ የሚል ፓሩግራም ነው ያቀረብክልን
በጣም በጉጉት ጠብቄ ነበር ጀዛኩሙላህ ከይር ጀሚዓን።
Mashi allah betam mirt ena tekami timhrt new jezakelahu heyir sile aynnas gn bibraraln
በጣም የተማርኩበት ፖድካስት ነው
አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ
Waiting for another podcast with him inshallah
ሱብሀናላህ አሁንም ዪጨምርልን የተፈጥሩን ፀጋም ጉዳትም አጂብ ነው
በጣም ሚአጅብ ነው ወላሂ
በርቱልን አላህ ያበርታቹ
Aselamu aleykum werahmetulahe weberekatu.mashaallh my brothers this is good way of meditation for all Ethiopian people.
I like this intervew👍👌 i am lerning new things now
ጀዛኩሙላሁ ኸይር አላህ ይጠብቀን
ماشاالله،تبارك،الله،جزاكم،الله،خيرا❤❤❤
የሼኪውን ቁጥር አስቀምጡልን በውስጥ የምንጠይቀው ነገር አለን
አድራሻውን ተናገረኮ ወደ መጨረሻ ላይ እየው
Please give other sessions for this special guys on the topic of eye power
The first show talks about forbidden thing in our society
ማሻአላህ በጣም ድቅ የሆነ ፖረግራምነው
I am ur admirer ismail as always ,ur way of interview perfect mashallah may allah almighty increase ur knowledge for these uma and bestow u in jennah
ሊቀጥል የሚገባ ምርጥ ፕሮግራም ነው
جزاك اللهُ خيراً this is such an important teaching for our time .. Thank you .. I hope he will
Be back to share more knowledge..
Does he have his own social media ?? Can you share his links ?? Shukran
የአላህ በጣም ያስፈራል አላህ ሱበሀነውተአላ ይጠብቀን ያርብ
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ትምህርት ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
As wr wb Masha alla rabbin sif hadabalu innati jette narra genyan argeera situ mucaakenyatti hojate jedhani nalolatirani alhamduliilla booda dhugaan barame
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
የአላህ ግን ሲያስፈራ የአላህ ከዚች ዱኒያ ተንኮል በአላህ እጠብቃለሁ
እኔስ ፈራሁ በጣም
Mashalla 🎉Mashalla jzk
MashaAllah Tebarek Allah endet be gugut endetebekut
በጣም ጥሩ ትምህርት ያገኘንበት podcast ነው መሰል ይዘት ያላቸው ብዙ ትምህርቶች ያስፈልጉናል እንደ አስተያየት የ ሞዴሱ ፎቶ ባይኖር ባይ ነኝ
ተባረክ ተባረክ ተባረክ እጅግ አመሰግናለሁ
Subhanellah!!!😮
Subhanellah!!!😮
Subhanellah!!!😮
Extremely different point of view 😮 I really appreciate him MashaAllah!!! May Allah keep you safe.
You guys thank you 😊 Jezakumullah kheyr 🥰🥰🥰😍
Aww jeza kelah yeha ustaz betam yasefelgenal degagmeh teykew ebakeh
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ነገር
He is a very good therapist.
ሱብሀን አላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
ጀዛኩምአላህ ኸፕር በጣም ሚገርም ነው ሱብሀንላህ
Plz We need you again
We want to hear more
Oustazee 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
mashallh xiru new ,ke burahn adis gar demsu ina gelsawe yemisaselale
2000 አይነት የተለያዩ ዝርያዎች አሉት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዝርያው መካከል የትኞቹ በሀገራችን እንዳሉ የተጠና ጥናት የለም ከአጠቃላዩ ግን 20 ብቻ ጎጂ መሆናቸው ተረጋግጧል። ቀበሪቾ ታላቅ ሀይል አለው ይህንንም የሚጨስ ተክል በቤት ማጨስ አየሩን ያጠራዋል። የመንፈሳዊ እርኩሳን ሀይላት ማደርያ የኑ ሰዎች ሲሸታቸው ውስጥያቸው ይረበሻል። እን እኔ ያሉቱ ደግሞ ቤቴ ከተፈበረከ ሽቶና እጣን ይበልጡኑ ውስጤን እና ቤቴን ሰላም ሲሰጠኝ ይሰማኛል አመሰግናለሁ።
Shukran jazakallah wekyren
ماشاءالله تبارك الله عليك بجد روعه تسلم ربنا يحفظك ويسعدك يارب ❤آنّ شفتها ٣ مرة 🎉
ዋው በዲጋሚ ቀረበ የሁልግዜም እግዳህ ይሁንልን እጎጎን ነው የምንስማው please ብዙ ልናቃቸው የሚገባ ነገሮ አሉ እደዚህ በተከታታይ ይቅረብልን
ጀዛከላሕከይር
አልሃምዱሊላህ ረሱላችንን ዐሰወ ለላከልን የሸይጧንን ድንካን በሳቸው መላክ ላፈረሰው በሸሪዓቸው አሏህ ያበርታን መጠበቂያው በዛ ነው
Jezakumullah kheyr meskotoch, ustaz masha Allah Allah ybarik fik , zerh ybarek ilmh afiyah zemenh hulu ybarek
ጀዛ ከላህ ብዙ ተምሬአለሁ❤
ጀዛከላህከይር በጣም ተምሬበታለሁ ሸኩረን
MashAllah great explanation
وعليكم السلآم ورحمة الله وبركاته
Mashallah, beautiful narration and speech.
አሏህ ይጠብቀን በራህመቱ
ከፈቶ ሱሱ ያላቅሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ያአላህ ባሮች አሚን ልበል እስኪ🤲
ያለምንም ማቆረጥ ያዳመጥኩት ፕሮግራም
ክፍል 3 ይምጣልን በሊላ ርዕስ ቢሆን🛍🛍🛍🛍
ጀዛኩሙላህ ኀይር
ጀዛክ አለህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
አላሁመ ነስአሉከ አፉወ ወሰላመ ያረብ ከአሽራር ኸልቂክ ጠብቀን
Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe masha allhe jazklhe kayer allhe yatbekan
Jazakalahu keyren. Allah yewdedelachehu bertulen.
ጀዛክ አላህ ኽይር
Jezakellah keyir masha allah betam asfelagi ena tekami temert new allah yitebkachu
Barekalahu feek ya ustaz
Your program is very interesting. Please invite to explain the difference b/ n አየምሮ ችርንቅላት ነበስ ሰሜት አወቅት ካልብ ህሊና ልቦና
የአለሂአለሂይጠቢቀን