Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶ/ር ማሙሻ በጣም ነው ምወድህ ሚገርም መገለጥ የው ጌታ የሰጠህ ጌታ ስሙ ይክበር ተባረክ ይብዛልክ ወዳጀ፣
እ/ር አምላክ ጊዜና ዘመንህ ይባረክ በዚህ እውነት ለመኖር ጌታ እ/ር ይርዳን
ዶክተር ማሙሻ በብዙ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ እንዴትደስ እንደምትለኝ የጌታ ስጦታችን ነህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
ዶ/ር ማሙሻ አንተ እጅግ በጣም የተባረክ ነህ ...!!እግዚአብሔር ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባርክልህ አሜን...!!
ኧረ እግዚአብሔር ያድነን የእርሱን ፍቅር በልባችን ይሙላ ተባረክ ወንድሜ!!!!
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ልጄ ባይኖርበትም ያንተን ትምህርት ትቶልኝ ሄዱዋል የምትገርም አስተማሪ ነህ ተባረክ።
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው የእኔም ጥያቄ ነበር የዛሬው ትምህርት
አሜን የክርስቶስ ፍቅር በልባችን ይንገሥ
ሁሉም ባንተ ሁሉም ላንተ ነው እና ክብር ለአንተ ብቻ, ሰለ ቁዱስ እና እውነት የሆነው ቃልህ ጌታ ተባረክ, ለተናገርከው የፍቅርህ ማአድ በሂወትዬ ሬማ ይሁን አግዘን አባየ 🇪🇷🙏🏼🇪🇹ማሙሻ ሃወይ ጌታ ያለምልምህ.
ዘመንህ ይባረክ በብዙ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ የእግዚአብሔርን ስው
😢እግዚአብሔር ይባረካችሁ ስንት ነገር አተረፈኩኝ በእናተ ትምህርት ተባረኩ ሁላችንም በዚህ ሚድያ እንደህ ድንቅ ትምህርቶች ስለምታስተላልፉልን ተባረኩ❤❤
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሸ
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔር አምላክ ፣ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ፣ ድንቅ ትምህርት
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ! ወደ መሰረታዊ የሆነ ህይወት እንመለስ ወንድም እህቶቻችን እየጠላን በነፍሰ ገዳይነት እየተመላለስን እግዚአብሔርን አገለግላለሁ ማለት ሞኝነት ነው ። የእግዚአብሔር አሰራር በ unconditional love መኖር ነው ።
ዶክተር እግዚአብሔር የርዳህ የዘመናችን ቅሬታ ነህ እኮ አሁንም ጸጋ ይብዛልህ እኛንም ስምተን ቃሉን እንዲንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን ።
የመከረን የእግዚአብሔር መንፈስ ይመስገን D.R ፀጋ ይብዛልህ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ 🙏
ጌታ ኢየሱስ ሞገሱን ያብዛልህ ይጨምርልህ💕💕
ዶ/ር አንተ ድንቅ መምህር ነህ ጌታ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
አሜን!!! አሜን!!!!!እ/ር ከእሪ በከንቱ ሕይወት ያውጣን!!!!!ግን የገንዘብ ፍቅር - የኀጢአት ሁሉ ሥር እንደሆነው ሁሉ በምድራችን ላይ ያለው የመጨካከን ምሥጢር ለማወቅ እንደ የሞባይል ስልክ ካርድ ስትፍቀው እንደምታገኘው ቁጥሮች የምታገኛቸው ነገሮች ገንዘብ ና አጃቢዎቹ ዝና ና ሥልጣን ይመሰለኛል ።በነገር ሁሉ የተባረክህ ነህ!!!!!!
እውነት ነው ጌታ ሆይ እለት እለት አይኖቻችንን ክፈትልን ከከንቱ ምልልስ ጠብቀን አባ🙏 ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ አሜን።
እ/ግ እረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ቤተሰብህ ይባርክ ይጠብቅ ፀጋና ምህረት ሰላምም ይብዛልህ
ሁላችንንም የሚነካ፣ እራሳችንን በደንብ እንድንፈትሽ ፣ በግለሰብ ፣ በቤተሰብ፣ በማህበረሰብ እና በሀገር ደረጃ ንስሃ እንድንገባ ፣እራሳችንን እንድናስተካክል የሚመክር ድንቅ ትምህርት ።
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን። ተባረክ።
ማሙሻዬ አባቴ እግዚአብሔር የዘመንህን ቁጥር ይባርክ።አንድ ቀን መጽሐፌን እንደምትገመግምልኝ እርግጠኛ ነኝ። አንድ የሚያደርገን ነገር አንተ የእግዚአብሔርን ቃል ልትሰብክ እኔ ደግም ልጽፍ።ለምልምልኝ።🙌
ጌታ አብዝቶ ይባርከህ ወንድማችን
ዶ/ር ጌታ ይባርክህ ለማስረዳት የምትጠቀምበት ቃለቶችህ የእ /ር ቃልን በአእምሮ ታትሞ እንዲቀር ያደርጋል ሆኖልኛል ተሳክቶልሃል
እግዚአብሔር ዘርህን ዘመንህን ይባርክ👏👏
እውነት ነው ፍቅር ኢየሱስ ነው ፣ ኢየሱስ መከተል ማለት ሰዎችን አፍቃር መሆን ካልቻልን ; ሌላው ሁሉ ከንቱ የከንቱ ነውና እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ፣ ይመልሰን አሜን አሜን አሜን አሜን
እንድህ አይነት ስብኬት ነው መሰበክ ያለበት! ተባረክ!!!
ዉድ አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሽ በእዉነት እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ የእግዚአብሔር መልካምነት በነገርህ ሁሉ ላይ ይብዛጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ ቅባት በቅባት ላይ ጥበብ በጥበብ ላይ ይጨመርልህ በኢየሱስ ስምምስክርነት ደግሞ አለኝ
What a wonderful preach. God bless you. I have downloaded to hear it over and over again.
Amen brother I was reflecting my own life and noticed how unforgiving I have been. Love forgives. Love above everything is very important.
ዉድ አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሽ በእዉነት እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ የእግዚአብሔር መልካምነት በነገርህ ሁሉ ላይ ይብዛጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ ቅባት በቅባት ላይ ጥበብ በጥበብ ላይ ይጨመርልህ በኢየሱስ ስምምስክርነት ደግሞ አለኝ የአንተን ፕሮግራም ተምሬ ማታዉኑ ጌታ ኢየሱስ ተገለጠልኝ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንደ ሆነ እኔ ምስክር ነኝ
❤❤❤❤❤❤💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በውነት ጌታ ይባርክ
God blessed Amen
ማረን ጌታ ሆይ GBu Dr
ወንድሜ ማሙሻ በጣም አመሰግናለሁ!! ጌታ ይባርክህ !!ይጠብቅ !!!!!
አሜን አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ይሄንን የቃል እውቀት ተመኛሁ
ዶክተር እ/ር ይባርክህ!! መልካም መልዕክት አስተላልፈሃል!
ተባረክ ቃሉ እራሴን በደንብ እንዳይ እድርጎኛል።
Dr. Mamusha Gta Zmnhin ena bethin tdarhin Agelgilotihin yibark
how much you have blessed us is indescribable; may God bless you abundantly
God is speaking to his church I am one of them.Mamusha I can see what God is doing in you and it overflows.God bless you.Thankyou you saved me .
May the Lord God bless you and protect you family and minstry, a true man of God.
Amen geta hoy fikir sitegn sewunm antenm yemwodewun
አሜን ትልቅ ትምህርት ተባረክ
Very powerful message,,,,,bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
Doctor Mamusha may God bless you and your family abundantly 🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ በህይወቴ የምወደው ጥቅስ ነውልክ ነው ያለ ፍቅር ምንም ብናረግ ዋጋ የለውም
Awoy!! Woyehu tefan!! Father forgive us!! We did not know you!! You are love. Love is Character that desplay you!! Help me to be like you dad. I cry out to you!! God bless you Dr. Mamusha!!
ተባረክ ወንድሜ ብዛ::
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
My Dr., bless you!
ጌታ ይመሰገን አንቴን የሰጤ
Waaqii sii eebbiisuu
ጌታ ይባርክህ ወንድምማሙሻ!!!
Thank you my lovely brother. Being religious is not life. My question is "why many people can not understand this truth?"
So many factors brother! Cultural influence, level of spiritual journey, pride and etc. May God open our mind and heart!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
ዶክተር ማሞሻ እግዚአብሔር ይባአርክህ
ዶክተር አሁንም እጥፍ ተባረክ ሺህ ሁን
Waqaayyoo isaa ebisuuus🙏🙏🙏😇😇♥️❤️❤️❤️
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
the 1st thing and the end of the world is love of our lord jesus christ:may god bless you .
ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም!!!
Fiker malet egziyabhiernew , Eyesus abzeto abzto yebarkik !!
Geta yerdan Dr Mamuh Tebarekilig
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን
አሜን ፍቅር አይወድቅም 🙏
ፍቅር ክርስቶስ ነው❤
Thank you jesus 💕🙏tebareku
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
Let God bless your Ministry
ባባዬ ተባረክልኝ
God bless you a lot.
Amen 🙏🏾
Gbu Dr Mamusha
egzeabhare yestehe yelebane newe yetnagerkew eyesus geta newe!! fiker kelale hulu neger kentu
Ere bekentu Hmm geta yerdan
God bless you
God bless you 🙏
TEBAREKILGN MAMUY
Mamusha may God bless u a.baduntly
Zemeneh yelemelem Dr mamusha
Tebarek ere
dik eko neh mamushaye nurlin berta wedeme
2 Timothy 3:5 answers all the question.
Really Really Really Really Really !!
TEBARREK,I LIKE ERI BEKENTTU, LIFE WITHOUT LOVE. YOU REMIND ME TOO MY SEFER. TEBAREK MAMUSHA
እናመስግናለን
Ameen
ewenet newe
🙏
Aemen
ለካ ጩኧቴ ከንቱ ነበር
በዜሮ ተባዝቼ አውቃለሁ
የተባረክ ወንድሜ❤
ዶ/ር ማሙሻ በጣም ነው ምወድህ ሚገርም መገለጥ የው ጌታ የሰጠህ ጌታ ስሙ ይክበር ተባረክ ይብዛልክ ወዳጀ፣
እ/ር አምላክ ጊዜና ዘመንህ ይባረክ በዚህ እውነት ለመኖር ጌታ እ/ር ይርዳን
ዶክተር ማሙሻ በብዙ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ እንዴትደስ እንደምትለኝ የጌታ ስጦታችን ነህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
ዶ/ር ማሙሻ አንተ እጅግ በጣም የተባረክ ነህ ...!!እግዚአብሔር ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባርክልህ አሜን...!!
ኧረ እግዚአብሔር ያድነን የእርሱን ፍቅር በልባችን ይሙላ ተባረክ ወንድሜ!!!!
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ልጄ ባይኖርበትም ያንተን ትምህርት ትቶልኝ ሄዱዋል የምትገርም አስተማሪ ነህ ተባረክ።
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ነው የእኔም ጥያቄ ነበር የዛሬው ትምህርት
አሜን የክርስቶስ ፍቅር በልባችን ይንገሥ
ሁሉም ባንተ ሁሉም ላንተ ነው እና ክብር ለአንተ ብቻ, ሰለ ቁዱስ እና እውነት የሆነው ቃልህ ጌታ ተባረክ, ለተናገርከው የፍቅርህ ማአድ በሂወትዬ ሬማ ይሁን አግዘን አባየ 🇪🇷🙏🏼🇪🇹
ማሙሻ ሃወይ ጌታ ያለምልምህ.
ዘመንህ ይባረክ በብዙ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ የእግዚአብሔርን ስው
😢እግዚአብሔር ይባረካችሁ ስንት ነገር አተረፈኩኝ በእናተ ትምህርት ተባረኩ ሁላችንም በዚህ ሚድያ እንደህ ድንቅ ትምህርቶች ስለምታስተላልፉልን ተባረኩ❤❤
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሸ
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔር አምላክ ፣ ይባርክህ
ዶ/ር ማሙሻ ፣ ድንቅ ትምህርት
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ! ወደ መሰረታዊ የሆነ ህይወት እንመለስ ወንድም እህቶቻችን እየጠላን በነፍሰ ገዳይነት እየተመላለስን እግዚአብሔርን አገለግላለሁ ማለት ሞኝነት ነው ። የእግዚአብሔር አሰራር በ unconditional love መኖር ነው ።
ዶክተር እግዚአብሔር የርዳህ የዘመናችን ቅሬታ ነህ እኮ አሁንም ጸጋ ይብዛልህ እኛንም ስምተን ቃሉን እንዲንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን ።
የመከረን የእግዚአብሔር መንፈስ ይመስገን D.R ፀጋ ይብዛልህ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ 🙏
ጌታ ኢየሱስ ሞገሱን ያብዛልህ ይጨምርልህ💕💕
ዶ/ር አንተ ድንቅ መምህር ነህ ጌታ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
አሜን!!! አሜን!!!!!
እ/ር ከእሪ በከንቱ ሕይወት ያውጣን!!!!!
ግን የገንዘብ ፍቅር - የኀጢአት ሁሉ ሥር እንደሆነው ሁሉ በምድራችን ላይ ያለው የመጨካከን ምሥጢር ለማወቅ እንደ የሞባይል ስልክ ካርድ ስትፍቀው እንደምታገኘው ቁጥሮች የምታገኛቸው ነገሮች ገንዘብ ና አጃቢዎቹ ዝና ና ሥልጣን ይመሰለኛል ።
በነገር ሁሉ የተባረክህ ነህ!!!!!!
እውነት ነው ጌታ ሆይ እለት እለት አይኖቻችንን ክፈትልን ከከንቱ ምልልስ ጠብቀን አባ🙏 ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ አሜን።
እ/ግ እረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ቤተሰብህ ይባርክ ይጠብቅ ፀጋና ምህረት ሰላምም ይብዛልህ
ሁላችንንም የሚነካ፣ እራሳችንን በደንብ እንድንፈትሽ ፣ በግለሰብ ፣ በቤተሰብ፣ በማህበረሰብ እና በሀገር ደረጃ ንስሃ እንድንገባ ፣እራሳችንን እንድናስተካክል የሚመክር ድንቅ ትምህርት ።
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን። ተባረክ።
ማሙሻዬ አባቴ እግዚአብሔር የዘመንህን ቁጥር ይባርክ።
አንድ ቀን መጽሐፌን እንደምትገመግምልኝ እርግጠኛ ነኝ። አንድ የሚያደርገን ነገር አንተ የእግዚአብሔርን ቃል ልትሰብክ እኔ ደግም ልጽፍ።
ለምልምልኝ።🙌
ጌታ አብዝቶ ይባርከህ ወንድማችን
ዶ/ር ጌታ ይባርክህ ለማስረዳት የምትጠቀምበት ቃለቶችህ የእ /ር ቃልን በአእምሮ ታትሞ እንዲቀር ያደርጋል ሆኖልኛል ተሳክቶልሃል
እግዚአብሔር ዘርህን ዘመንህን ይባርክ👏👏
እውነት ነው ፍቅር ኢየሱስ ነው ፣ ኢየሱስ መከተል ማለት ሰዎችን አፍቃር መሆን ካልቻልን ; ሌላው ሁሉ ከንቱ የከንቱ ነውና እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ፣ ይመልሰን አሜን አሜን አሜን አሜን
እንድህ አይነት ስብኬት ነው መሰበክ ያለበት! ተባረክ!!!
ዉድ አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሽ በእዉነት እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ የእግዚአብሔር መልካምነት በነገርህ ሁሉ ላይ ይብዛ
ጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ ቅባት በቅባት ላይ ጥበብ በጥበብ ላይ ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም
ምስክርነት ደግሞ አለኝ
What a wonderful preach. God bless you. I have downloaded to hear it over and over again.
Amen brother I was reflecting my own life and noticed how unforgiving I have been. Love forgives. Love above everything is very important.
ዉድ አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሽ በእዉነት እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ የእግዚአብሔር መልካምነት በነገርህ ሁሉ ላይ ይብዛ
ጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ ቅባት በቅባት ላይ ጥበብ በጥበብ ላይ ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም
ምስክርነት ደግሞ አለኝ
የአንተን ፕሮግራም ተምሬ ማታዉኑ ጌታ ኢየሱስ ተገለጠልኝ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንደ ሆነ እኔ ምስክር ነኝ
❤❤❤❤❤❤💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በውነት ጌታ ይባርክ
God blessed Amen
ማረን ጌታ ሆይ GBu Dr
ወንድሜ ማሙሻ በጣም አመሰግናለሁ!! ጌታ ይባርክህ !!
ይጠብቅ !!!!!
አሜን አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ይሄንን የቃል እውቀት ተመኛሁ
ዶክተር እ/ር ይባርክህ!! መልካም መልዕክት አስተላልፈሃል!
ተባረክ ቃሉ እራሴን በደንብ እንዳይ እድርጎኛል።
Dr. Mamusha Gta Zmnhin ena bethin tdarhin Agelgilotihin yibark
how much you have blessed us is indescribable; may God bless you abundantly
God is speaking to his church I am one of them.Mamusha I can see what God is doing in you and it overflows.God bless you.Thankyou you saved me .
May the Lord God bless you and protect you family and minstry, a true man of God.
Amen geta hoy fikir sitegn sewunm antenm yemwodewun
አሜን ትልቅ ትምህርት ተባረክ
Very powerful message,,,,,bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
Doctor Mamusha may God bless you and your family abundantly 🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ በህይወቴ የምወደው ጥቅስ ነው
ልክ ነው ያለ ፍቅር ምንም ብናረግ ዋጋ የለውም
Awoy!! Woyehu tefan!! Father forgive us!! We did not know you!! You are love. Love is Character that desplay you!! Help me to be like you dad. I cry out to you!! God bless you Dr. Mamusha!!
ተባረክ ወንድሜ ብዛ::
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
My Dr., bless you!
ጌታ ይመሰገን አንቴን የሰጤ
Waaqii sii eebbiisuu
ጌታ ይባርክህ ወንድምማሙሻ!!!
Thank you my lovely brother. Being religious is not life. My question is "why many people can not understand this truth?"
So many factors brother! Cultural influence, level of spiritual journey, pride and etc. May God open our mind and heart!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
ዶክተር ማሞሻ እግዚአብሔር ይባአርክህ
ዶክተር አሁንም እጥፍ ተባረክ ሺህ ሁን
እግዚአብሔር ይባርክህ
Waqaayyoo isaa ebisuuus🙏🙏🙏😇😇♥️❤️❤️❤️
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
the 1st thing and the end of the world is love of our lord jesus christ:may god bless you .
ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም!!!
Fiker malet egziyabhiernew , Eyesus abzeto abzto yebarkik !!
Geta yerdan Dr Mamuh Tebarekilig
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን
አሜን ፍቅር አይወድቅም 🙏
ፍቅር ክርስቶስ ነው❤
Thank you jesus 💕🙏tebareku
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
Let God bless your Ministry
ባባዬ ተባረክልኝ
God bless you a lot.
Amen 🙏🏾
Gbu
Dr Mamusha