Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን !!! ይገርማል የአቤል ደም ይጮሀል ይላል !! የክርስቶስ ደም ይናገራል ይላል!! የሚጮኸው በደል ስለደረሰበት ስለራሱ ይጮሃል !!የሚናገረው ግን ስለራሱ ሳይሆን ስላጠፉት ወንድሞቹ እንዳይቀጡ ይቅርታ እንዲደረግላቸው ይነጋገራል !!! ይወያያል !!እንጂ ተበደልኩ ብሎ አልጮኸም !!! ውይውይውይውይ እየሱስዬ !! ዕውነቱም ደሞ አቤል ወደ አብ የሚቀርብበትና የሚነጋገርበት ቦታም ይሁን ችሎታ ድፍረት የለውም ስለዚህም ስለራሱም ቢሆን ከሩቅ ይጮሀል !!! ደሙን ይዞ ወደ አብ መግባትና መነጋገር የሚችል እየሱስ የሰው ልጅ የሆነልን !ንፁህ የእግዚአብሔር በግ ብቻ !!ብቻ !!ብቻ !!የሆነው እየሱስ !!! እንዴት ዓይነት ነገር ነው ? ዕውነተኛ መልዕክት ሲሆን- ማሙሻ እያስተማረ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጤ ብዙ ነገር በዚህ መልዕክት ያስተምረኛል !!!ብዙ ድምፅ መስማት ላለው ነገር :- በመስማትና በማዳመጥ ልዩነት አለው ! ካፌ (በአካባቢ )ውስጥ ያለውን ድምፅ እንሰማዋለን ነገር ግን አጠገባችን ያለውን ወይንም የምንፈልገውን ድምፅ ግን እናደምጠዋለን !!! ጌታ ይባርከው ወንድማችንን !!
አሜን አባስለ እኔ ስለከፈልከው የመስቀል ሞት ለእኔ የተከፈለ ስለሆነ ተመስገን ድምፅህን ለይተን መስማት ይሁንልንተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፀጋ ይጨመርልህ ❤❤❤
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ
አግዚአብሕር ይባርክህ መዳናችን ለቀለለብን ለኘ ጥሩ ትምህር ነው
የዛሬ መልዕክትለእኔ ነው ኡኡፍፍ ጌታ ሆይ ተባረክ አባ ተባረክ ስለፈወስኬኝ ተባረክዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
ብአ እየሱስ ስም ታባረክ 🙏🙏🙏ዶክተር ማሙሺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እዉነተኛ የማይለወጥ የ ክርስትናን ስንቅ ሰማሁ Hallelujah Ellllll Ellllll yahwe ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ God Bles You❤❤
ጌታ አባት ሆይ ስምህን እቀድሳለሁ ተመስገን
እግዚአብሔ ዘመንህን ኑሮህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ
ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም የሚገርም ትምህርት ነው ይህን ሰምቶ አለመለወጥ አይቻልም
እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ 👐ፀጋውን ያብዛልህ ያለምልምህ 🙏🙏👍 ጌታ ሆይ እውነተኛ አምላኪ ላንተ ተገዥ አርገኝ 🙏🙏
Tsega yebezalet sew geta yibarek.
እግዚአብሔር ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅ!
ዶ/ር ፀጋ ይብዛልህ ❤❤
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ማሙሻ ብሩክ ሁን
አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ባርያ ተባረክ ዘመንህ በክብሩ ይሸፈን
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምን አይነት ገራሚ መምህር ነው።ተባረክ።እንዲ አይነት ሰበካ ማለፍ አይቻልም
I love this Child of God,his preaching is heart touching ...
ጌታ እንደ አንተ አገልጋዮች ያብዛልን ተባረክ, አሁንም ይጨምርልህ:: ንጉሣችን አምላካችን አየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይመስገን ይባረክ ይገበዋልና እየሱስየ ተባረክልኝ
Amennn Amenn aba ameseginhalehu lijihin eyesusin lene setehegn metayaye arekilign eyesuse metawekiyaye ameseginhalehu keff bel🙏🙏🙏 mamushaye tebarek
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Wow tabreke dr tsege yezelchu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ተባረክ
ዶ/ር ማሙሻ ጸጋ ይብዛልህ...እንወድሀለን
What an amazing revelation of the word of God! Dr. Mamusha Fenta, May God bless you and all of yours! This is the finger of God!
ሁሌ ሀጣአተኞ ነኘ እል ነበር ልሳን የማታወሪው ሀጥአተኞነሸ ይሉኘ ነበር ዛሬ አረፍኩ ተባረክ ማሙሸዬ
yes
ማሙሻዬ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ባንተ የሚሠራው የጌታ መንፈስ ይመስገን
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶክተር ማሙሻ ፅጋ በፅጋ ላይ ይብዛልህ!!
Dr እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የሚደንቅ መልክት ዋዉ ጌታ ደም ኃጢአት ሁሉ ያነጣል አሜን ክብር ጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
አሜንን❤❤ ኢየሱስ የኔ ጌታ ለሀጢያቴ ስለፈሰሰልኝ ፤ትኩስ ስለሆነው፤ዛሬም ማርልኝ እያለ ስለሚጮኸው ፤ወደአብ መቅረቢያዬ ስለሆነው ትኩስ ደም አመሰግንሃለሁ ❤
Dr. Mamusha Fanta Geta YIBARKH
This is GOSPEL. Hallelujah! God Bless You Man!
የኢየሱስ ደም ከአቤል ደም የሚሻል ከሳሽ ሳይሆን ዋጋ ከፋይ ፍርድን የሚጠራ ሳይሆን ምህረትን የሚናገር ...... ! ክብር ለእግዚአብሔር !! ዶክተር ማሙሻ ተባረክ !
ጌታ ዘመንህን ይባር ያለምልም
አሜን አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ በረጅም እድሜ እና ጤና ተባረክ ❤❤❤
Amen Amen hallelujah ❤❤🎉🎉be eysuse sim geta tabaraki WOW abizito geta tabaraki
God bless you! Ameeeen!
አሜን አሜን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️ ጌታ ይባረክ
oh amen amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
Ameeeennn ተባረክ❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤
❤❤❤tebark
እዝህ ቤት የእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነው እኔ በዜነበና በሚሙሻ ብዙ እርፍ አለሁን ተባረኩ❤❤❤❤
@@alfyiamohMy brother they are preaching to be restful in Jesus not on them … They point to Jesus . Remain blessed
Wiy...... Equip mediya lay tefa bilek betam asasibehen nebere Dr. Mamusha enkuwan ayehuh, zemenih yibarek!
ኢየሱስ የፍቅር የሰላም አምላክ ተባረክ።❤❤❤❤❤❤
ዕብራውያን 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፥²³ በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ በኵራት ማኅበር፥ የሁሉም ዳኛ ወደሚሆን ወደ እግዚአብሔር፥ ፍጹማንም ወደ ሆኑት ወደ ጻድቃን መንፈሶች፥²⁴ የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
እዉነት ነዉ ዶ/ር ማሙሻ ይሄ መልዕክት ለኔ ነው:: ሁል ጊዜ ስብከቶችህ አየሱስን እንዳውቀው ቅዱሱን መፅሀፋ እንዳነብ ያበረታኛል እግዚያብሄር ይመስገን በተለይ ላሁኑ ትውልድ ከ ጠፋበት እንዲመለስ የመረጠህ ጌታ ክብር ይሁንለት እኔም አንዷ ስለሆንኩ ነው: ለብዙ ሰዋች እንዳንተ ያሉ አገልጋዮች ትምህርት መድረስ አለበት ቅዱሳን like and share በማድረግ ትውልዱን ተናጥቀን ከእግዚአብሄር ከእግሩ በታች ራሱን ሚያዋርድ ትውልድ ይነሳእግዚብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ ዶ/ር ማሙሻ እንወድሀለን ተባረክ
ተመስገን ተመስገን በክርስቶስ መግባት ሆነልን ወንድሜ ተባርከህ ለበረከት ሁን
ጨምሮ ይባርክህ መምህሩ!ድንቅ!
ኢየሱስ ስምህ ለዘላለም ይባረክ። አሜን
Zemen yibarek
ዶ/ር ፀጋ ይብዛልህ
ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ🎉🎉🎉
አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ
Amen E/r seme lezalalem yetaberk yehuon !!!!!!!
Hallelujah telek yemeserache seman geta eyes yebarkeh
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤❤
،ዶ/ር ማሙሽ ፈንታ መቼ ይሁን? ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወደ ወላይታ ቀጠና ቤተክርስቲያንን ቢጎበኙ እለላሁ።
አሜን አሜን አሜን
tabrek
አሜንንንን ተባረክ በብዙ።🙏❤🙏❤
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሜ ጸጋ ይብዛልህ
ማሙሻ ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
Geta yibarkih tsegaw yibzalih
ስለኑሮዬ እያሰብ ስጨነቅ ይህን good news መስማት ተስፋ ሰጪ ነው❤
Mamusha egzabhar yibarkh
Stay blessed my Brother Mamusha!!! 🙏 🙏 Amen, 🙏
ማሙሻዬ ጌታ ይባርክ የኔ አባት
Finally,betam sitebaku ye naberu sibkte
በትክክል
God bless you more ❤❤❤❤
Haleluyaaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤
ወደ እግዚ መንግስት የሚገቡት ነብሳቸውን በጥምቀት ንስሃ ኣድነው ለራሳቸው ሞተው ለክርስቶስ የሚኖሩ ብቻ ናቸው እነዚ ያ ሰዎችም በጣም ጥቂቶች ናቸው
Amen amen amen bedegami neta wetan
God bless you ❤
Amen 🙏 🙏🙏
𝕛𝕖𝕤𝕦𝕤 𝕚𝕤 𝕝𝕠𝕣𝕕🙏AMEN🙏❤️🙏❤️
wowwow🎉🎉🎉🎉🎉
Amen
Amennn🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
CITIZENSHIP“ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ።” - ራእይ 3፥12
❤
wow
Wengel yehe nw
☑️☑️☑️☑️☑️☑️Yes
Wow God bless u mamuyaye🥰🥰🥰 እጅግ desi የሚል ትምርት ነው kidusan share adergu lelelochim demo subscribm adergu 😅😅 🙏🙏
🙌👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የእየሱስን ስም የሚጠሩ ወደ እግዚ መንግሥት ገብተዋል የሚል ጽሁፍ ኣንድም የለም ይህ ትምህርት ትክክል ኣይደለም
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Is it word of God???
Yes it is the word of God
❤😅
🙌🩵🩵🩵🙌
Ohhhh i don't understand this language 😢
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን !!! ይገርማል የአቤል ደም ይጮሀል ይላል !! የክርስቶስ ደም ይናገራል ይላል!!
የሚጮኸው በደል ስለደረሰበት ስለራሱ ይጮሃል !!
የሚናገረው ግን ስለራሱ ሳይሆን ስላጠፉት ወንድሞቹ እንዳይቀጡ ይቅርታ እንዲደረግላቸው ይነጋገራል !!! ይወያያል !!እንጂ ተበደልኩ ብሎ አልጮኸም !!! ውይውይውይውይ እየሱስዬ !!
ዕውነቱም ደሞ አቤል ወደ አብ የሚቀርብበትና የሚነጋገርበት ቦታም ይሁን ችሎታ ድፍረት የለውም ስለዚህም ስለራሱም ቢሆን ከሩቅ ይጮሀል !!! ደሙን ይዞ ወደ አብ መግባትና መነጋገር የሚችል እየሱስ የሰው ልጅ የሆነልን !
ንፁህ የእግዚአብሔር በግ ብቻ !!ብቻ !!ብቻ !!የሆነው እየሱስ !!!
እንዴት ዓይነት ነገር ነው ? ዕውነተኛ መልዕክት ሲሆን- ማሙሻ እያስተማረ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጤ ብዙ ነገር በዚህ መልዕክት ያስተምረኛል !!!
ብዙ ድምፅ መስማት ላለው ነገር :- በመስማትና በማዳመጥ ልዩነት አለው ! ካፌ (በአካባቢ )ውስጥ ያለውን ድምፅ እንሰማዋለን ነገር ግን አጠገባችን ያለውን ወይንም የምንፈልገውን ድምፅ ግን እናደምጠዋለን !!!
ጌታ ይባርከው ወንድማችንን !!
አሜን አባ
ስለ እኔ ስለከፈልከው የመስቀል ሞት
ለእኔ የተከፈለ ስለሆነ ተመስገን
ድምፅህን ለይተን መስማት ይሁንልን
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፀጋ ይጨመር
ልህ ❤❤❤
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ
አግዚአብሕር ይባርክህ መዳናችን ለቀለለብን ለኘ ጥሩ ትምህር ነው
የዛሬ መልዕክትለእኔ ነው ኡኡፍፍ ጌታ ሆይ ተባረክ አባ ተባረክ ስለፈወስኬኝ ተባረክ
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
ብአ እየሱስ ስም ታባረክ 🙏🙏🙏ዶክተር ማሙሺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እዉነተኛ የማይለወጥ የ ክርስትናን ስንቅ ሰማሁ Hallelujah Ellllll Ellllll yahwe ❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ God Bles You❤❤
ጌታ አባት ሆይ ስምህን እቀድሳለሁ ተመስገን
እግዚአብሔ ዘመንህን ኑሮህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ
ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም የሚገርም ትምህርት ነው ይህን ሰምቶ አለመለወጥ አይቻልም
እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ 👐ፀጋውን ያብዛልህ ያለምልምህ 🙏🙏👍 ጌታ ሆይ እውነተኛ አምላኪ ላንተ ተገዥ አርገኝ 🙏🙏
Tsega yebezalet sew geta yibarek.
እግዚአብሔር ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅ!
ዶ/ር ፀጋ ይብዛልህ ❤❤
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ማሙሻ ብሩክ ሁን
አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ባርያ ተባረክ ዘመንህ በክብሩ ይሸፈን
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምን አይነት ገራሚ መምህር ነው።ተባረክ።እንዲ አይነት ሰበካ ማለፍ አይቻልም
I love this Child of God,his preaching is heart touching ...
ጌታ እንደ አንተ አገልጋዮች ያብዛልን ተባረክ, አሁንም ይጨምርልህ:: ንጉሣችን አምላካችን አየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይመስገን ይባረክ ይገበዋልና እየሱስየ ተባረክልኝ
Amennn Amenn aba ameseginhalehu lijihin eyesusin lene setehegn metayaye arekilign eyesuse metawekiyaye ameseginhalehu keff bel🙏🙏🙏 mamushaye tebarek
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Wow tabreke dr tsege yezelchu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ተባረክ
ዶ/ር ማሙሻ ጸጋ ይብዛልህ...እንወድሀለን
What an amazing revelation of the word of God! Dr. Mamusha Fenta, May God bless you and all of yours! This is the finger of God!
ሁሌ ሀጣአተኞ ነኘ እል ነበር ልሳን የማታወሪው ሀጥአተኞነሸ ይሉኘ ነበር ዛሬ አረፍኩ ተባረክ ማሙሸዬ
yes
ማሙሻዬ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ባንተ የሚሠራው የጌታ መንፈስ ይመስገን
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶክተር ማሙሻ ፅጋ በፅጋ ላይ ይብዛልህ!!
Dr እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የሚደንቅ መልክት ዋዉ ጌታ ደም ኃጢአት ሁሉ ያነጣል አሜን ክብር ጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
አሜንን❤❤ ኢየሱስ የኔ ጌታ ለሀጢያቴ ስለፈሰሰልኝ ፤ትኩስ ስለሆነው፤ዛሬም ማርልኝ እያለ ስለሚጮኸው ፤ወደአብ መቅረቢያዬ ስለሆነው ትኩስ ደም አመሰግንሃለሁ ❤
Dr. Mamusha Fanta Geta YIBARKH
This is GOSPEL. Hallelujah!
God Bless You Man!
የኢየሱስ ደም ከአቤል ደም የሚሻል ከሳሽ ሳይሆን ዋጋ ከፋይ ፍርድን የሚጠራ ሳይሆን ምህረትን የሚናገር ...... ! ክብር ለእግዚአብሔር !! ዶክተር ማሙሻ ተባረክ !
ጌታ ዘመንህን ይባር ያለምልም
አሜን አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ በረጅም እድሜ እና ጤና ተባረክ ❤❤❤
Amen Amen hallelujah ❤❤🎉🎉be eysuse sim geta tabaraki WOW abizito geta tabaraki
God bless you! Ameeeen!
አሜን አሜን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️ ጌታ ይባረክ
oh amen amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
Ameeeennn ተባረክ❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤
❤❤❤tebark
እዝህ ቤት የእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነው እኔ በዜነበና በሚሙሻ ብዙ እርፍ አለሁን ተባረኩ❤❤❤❤
@@alfyiamohMy brother they are preaching to be restful in Jesus not on them … They point to Jesus . Remain blessed
Wiy...... Equip mediya lay tefa bilek betam asasibehen nebere Dr. Mamusha enkuwan ayehuh, zemenih yibarek!
ኢየሱስ የፍቅር የሰላም አምላክ ተባረክ።❤❤❤❤❤❤
ዕብራውያን 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፥
²³ በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ በኵራት ማኅበር፥ የሁሉም ዳኛ ወደሚሆን ወደ እግዚአብሔር፥ ፍጹማንም ወደ ሆኑት ወደ ጻድቃን መንፈሶች፥
²⁴ የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
እዉነት ነዉ ዶ/ር ማሙሻ ይሄ መልዕክት ለኔ ነው:: ሁል ጊዜ ስብከቶችህ አየሱስን እንዳውቀው ቅዱሱን መፅሀፋ እንዳነብ ያበረታኛል እግዚያብሄር ይመስገን በተለይ ላሁኑ ትውልድ ከ ጠፋበት እንዲመለስ የመረጠህ ጌታ ክብር ይሁንለት እኔም አንዷ ስለሆንኩ ነው: ለብዙ ሰዋች እንዳንተ ያሉ አገልጋዮች ትምህርት መድረስ አለበት ቅዱሳን like and share በማድረግ ትውልዱን ተናጥቀን ከእግዚአብሄር ከእግሩ በታች ራሱን ሚያዋርድ ትውልድ ይነሳ
እግዚብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ ዶ/ር ማሙሻ እንወድሀለን ተባረክ
ተመስገን ተመስገን በክርስቶስ መግባት ሆነልን ወንድሜ ተባርከህ ለበረከት ሁን
ጨምሮ ይባርክህ መምህሩ!
ድንቅ!
ኢየሱስ ስምህ ለዘላለም ይባረክ። አሜን
Zemen yibarek
ዶ/ር ፀጋ ይብዛልህ
ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ🎉🎉🎉
አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ
Amen E/r seme lezalalem yetaberk yehuon !!!!!!!
Hallelujah telek yemeserache seman geta eyes yebarkeh
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤❤
،ዶ/ር ማሙሽ ፈንታ መቼ ይሁን? ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወደ ወላይታ ቀጠና ቤተክርስቲያንን ቢጎበኙ እለላሁ።
አሜን አሜን አሜን
tabrek
አሜንንንን ተባረክ በብዙ።🙏❤🙏❤
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሜ ጸጋ ይብዛልህ
ማሙሻ ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
Geta yibarkih tsegaw yibzalih
ስለኑሮዬ እያሰብ ስጨነቅ ይህን good news መስማት ተስፋ ሰጪ ነው❤
Mamusha egzabhar yibarkh
Stay blessed my Brother Mamusha!!! 🙏 🙏 Amen, 🙏
ማሙሻዬ ጌታ ይባርክ የኔ አባት
Finally,betam sitebaku ye naberu sibkte
በትክክል
God bless you more ❤❤❤❤
Haleluyaaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤
ወደ እግዚ መንግስት የሚገቡት ነብሳቸውን በጥምቀት ንስሃ ኣድነው ለራሳቸው ሞተው ለክርስቶስ የሚኖሩ ብቻ ናቸው እነዚ ያ ሰዎችም በጣም ጥቂቶች ናቸው
Amen amen amen bedegami neta wetan
God bless you ❤
Amen 🙏 🙏🙏
𝕛𝕖𝕤𝕦𝕤 𝕚𝕤 𝕝𝕠𝕣𝕕🙏AMEN🙏❤️🙏❤️
wowwow🎉🎉🎉🎉🎉
Amen
Amennn🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
CITIZENSHIP
“ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ።”
- ራእይ 3፥12