"የ666 አባል ነኝ" ሊያዩት የሚገባ የመልካም ወጣት ሰልጣኝ ምስክርነት AUG 9,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #SUBSCRIBE
    OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 963

  • @lilililiaby6261
    @lilililiaby6261 5 років тому +4

    ዮኒ የምታቀርባቸው ወጣቶች በጣም ነው የሚያዛዝኑት በጣም ነው የምወደው ፕሮግራም
    እኔ ኦርዶቶክሰ ነኝ ግን በጣም ነው ምከታተለው

  • @berhanudema8941
    @berhanudema8941 3 роки тому

    ይህ የአንተ አገልግሎት በጣም ልብ የምነካ ነው ። አገልግሎት ማለት ይህ ነው እግዚአብሔር የምናከብርበት ስራ ዮናታ እግዚአብሔር እድሜክን የርዝመው አገልግሎት ፀጋውን የብዛሀል

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 років тому +316

    ማነው ምረትህ ሳያቆመው ሰው የሆነ
    መተላለፉን ሳተውለት ዛሬን ያየ
    እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን ይቆማል
    ምስክር ነኝ ምህረትህ ለኔ በዝቷል❤🙏

  • @medi6292
    @medi6292 5 років тому +17

    ጌታ መልካም ነው በሕዎት እያላችሁ ያያችሁ ጌታ ስሙ ቡርክ ይሁን 👍👍❤️❤️🙏🙏🙏🙏666 ዘንዶ የትዎጋ ይሁን

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 5 років тому +154

    ህንፃ ብቻ የሆነውን የወጣቶች ሚኒስትር ለዮናታን እንዲሰጥ ፔቲሽን እናሰባስብ

    • @eduameduam8884
      @eduameduam8884 5 років тому +1

      Wexatoch minster mibal ale Ende??!

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 5 років тому

      EWONT NEWO ENASBASB

    • @habeshist
      @habeshist 5 років тому

      Yesibket minster ayishalim sew beteret teret endiyajajil new

  • @betelihembella3592
    @betelihembella3592 5 років тому +59

    ስይጣን ይሸበር እየሱስ ብቻዉን ይችላል የሀያላን አምላክ እሱ ብቻ ነው 666 ወጋዉ በእየሱስ ስም ከትዉልድ ተነቀል

  • @ዝነሽላሳብየቅድስትኬዳነም

    እኔ ሀይማኖቴ ባይሁንም ግን በጣም አስተምሮኞል የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ይስጥን የኔ እነት እውነትም የይቅርታ ልብ እንዲት ደስ ይላል

    • @lunaetopiya1405
      @lunaetopiya1405 5 років тому

      ሀሀሀ መናፍቅነሺአችራሱ የውሸትፊልም እን ውድ ክንዴ

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 3 роки тому +25

    ሙስሊም ነኝ ግን በሰላም ላገሬ ያብቃኝ ና ዮኒጋር መሄድ እፈልጋለሁ እንሻላህ መልካም ወጣት መካፈል እፈልጋለሁ

    • @kalkidan9426
      @kalkidan9426 Рік тому

      በጥራቃ ውሸታም

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ Рік тому

      @@kalkidan9426 🤣🤣🤣🤣ምነው 🙄🙄

    • @leylahayruleylahayru1706
      @leylahayruleylahayru1706 Рік тому +3

      ሀጅ የተመኘሽ አረግሽም ታሳፍሪያለሽ እነዚህ እኮ ድራማ ነዉ ሚሰሩት ዲንሽ ተማሪ

    • @samira6268
      @samira6268 11 місяців тому +2

      ዋሽታ ነዉ ሙስሊም አይደለችም አትሸወዱ

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 9 місяців тому

      ​@@samira6268ሥሟ ራህመትነው የሚለው ኢሥላማውይ እውቀት የላትም

  • @እየማርከኝእየማርከኝ
    @እየማርከኝእየማርከኝ 5 років тому +6

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ትውልድ እኮ ጠፍቷል 😭😭😭ዮኒዬ መድሐኒያለም ፀጋውን ያብዛል❤

  • @የድግልማርያምልጅወለየዋኢ

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ይወኔ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ሐዋሳ የሚሉት ሀገር ሡስኞች ሆኑ በስማም የድግል ማርያም ልጅ ይርዳችሁ

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 5 років тому +4

      የድግል ማርያም ልጅ ወለየዋ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ የኔ ቆንጆ ሐዋሳ ብቼ እኮ አይደለም ሁሉም ጋር ነው እኛ ከምናውቀውና ከምንገምተው በላይ ወጣቱ ተበላሽቷል. ግን እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነውና እያስመለጣቸው ነው.

    • @ertyrttyyu6969
      @ertyrttyyu6969 4 роки тому +2

      እመቤቴ ልብን ትስጠን እናቴ

    • @tigistshumet7021
      @tigistshumet7021 3 роки тому

      አሜን ይርዳቸዉ ሰፊ ከተማ ያደጉ ልጆችኮ ትን ወጣ ያሉ ናቸዉ

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    የአባትና የእናት ሆደቡቡ ድምፅ አስለቀሰኝ😢
    እህት ወንድሞቼ አባትና እናታቹ በሒወት እያሉ ይቅርታቸውን
    በማግኘታቹ እድለኞች ናቹ እናተ 1ደኞች ናቹ👏👏

  • @jenbertefera1822
    @jenbertefera1822 3 роки тому +2

    ዋው ቤተሰብ በህይወት እያሉ ይቅርታን ማግኘት ምነኛ መታደል ነው ጌታ ይባረክ የኒዬ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 5 років тому +6

    ማን እንደ ጌታ የተበተኑት የምሰበስብ መራራ ህወሃትን ታፋጭ የምያደርግ ሁሌም መልካም አባት ስምህ ይባርክ አምላካችን 🙏

  • @ፓፓራዚ
    @ፓፓራዚ 5 років тому +126

    Dislike የምታደርጉ ልጆች ግን ጤንነታችሁ ያሳስበኛል በጣም
    እኔ ፕሮቴስታንት ባልሆንም ዮኒን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ።።

    • @RoofG
      @RoofG 5 років тому +1

      እውነት ነው።

    • @mesitube318
      @mesitube318 5 років тому +5

      የጤናቸው ነገር እኔም አሳስቦኛል ሰው ስለወጥ ማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው

    • @teketelwolde4890
      @teketelwolde4890 5 років тому +1

      You are great man bless you

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 5 років тому

      Tebarek Brother

    • @man-q2084
      @man-q2084 5 років тому

      አራ እትዮጲያ እጭ

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 5 років тому +20

    ኢየሱስ ያደንል እንኳን ኢየሱስ አገኝሽ የኔ ማር ዮና ፩ኛ ዋድሃለው

  • @Tgalemu
    @Tgalemu 5 років тому +15

    ወንድም አገልጋይ ዪናታን እግዚአብሔር ለምድሪቱ ካስነሳቸው መልካም ስዎች እንዱ አንተነህ ❤️
    ከስው ምስጋና የሚበልጠው ብድራትህ
    ከ አምላካችን ከ እግዚአብሔር ዘንድ ነው
    ጌታ እየሱስ የለወጠው የህይወት ፍሬ ባንተ ታይቷል
    ዘመንህ ይለምልም 🙏🏽

  • @emebettadesse8523
    @emebettadesse8523 5 років тому +215

    ዘንድሮ ዲያብሎስ ስራው ሁሉ እየፈረሰ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬ አንተ የትውልዱ ተስፋ ነህ ተባረክ

    • @mimiorcher7651
      @mimiorcher7651 5 років тому +4

      አሜን አንቻም ተባረኪ እህቴ

    • @tesfaysunemait6488
      @tesfaysunemait6488 5 років тому +2

      Amenn yfres be Eyesus sem

    • @mamushefikre4271
      @mamushefikre4271 5 років тому +2

      የሰይጣን ስራ እየፈረሰ በሄደ ቁጥር በዛው ልክ በእጥፍ እደሚቀሳቀስ በመገንዘብ አብዝተን ወደጌታ እንቅረብ ሰይጣን የሚውጠው ፈልጎ እደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ይዞራልና

    • @shwayewagnew7805
      @shwayewagnew7805 4 роки тому

      ዮኒየ በጣም አቀፍካት

    • @shwayewagnew7805
      @shwayewagnew7805 4 роки тому

      ሰይጣን በኢያ አይሰራም

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ተባረክ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 5 років тому +25

    እግዝአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው :ዮን ጌታ ይባርክ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +1

    ዮኒ ምርጥ ሰው ፈጣሪ። እድሜውን ያብዛልክ ወጣቱን መልሰክውልል ከምር 🙏ምን አለበት ሁሉም እንዳንተ ቢሆን። አይዞሽ እናት ፈጣሪ። መልሶሻል ለፈጣሪ ምን የሚሳነው ነገር አለና እሱ ብቻ ነው ሰውን የማይርሳው🙏

  • @temesgenaman9483
    @temesgenaman9483 5 років тому +4

    ጌታ ባይቀድም ኖሮ ኣስቡት ቤተስቡን በሙሉ በትኖ ከዚያ ትውልድና ሃገርን እንዴት እንደሚበታትን የሰይጣንን ረቂቂ ምስጢር የእግዚኣብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ያጋልጠዋል ወገኔ እንንቃ

  • @betishabetitube2576
    @betishabetitube2576 5 років тому +116

    ኢየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አምላክ ነው

  • @kalyednkal8037
    @kalyednkal8037 5 років тому +68

    አምላኬ ሆይ ከስደት መልስ እኔም አንድ እድል እንደሰጠኝ እለምንሃለሁ ይሄ የሃይማኖት ጉዳይ አደለም የሂወት ጉዳይ ነው ይቅርታ እንደመጠይቅ ህሊናን የሚያሳርፍ ነገር የለም ወገኖቼ ለይቅርታ እራሳችንን እናዘጋጅ ዮኔ ሁሌም ለኔ አንደኛ ነክ😘😘😘😘😘

  • @marsilasephrem235
    @marsilasephrem235 5 років тому +18

    I'm not protestant I love this channel thanks😢😿

  • @afriopiatube869
    @afriopiatube869 2 роки тому +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አምላክ ነው

  • @Yafet88
    @Yafet88 5 років тому +2

    ወቸ ጉድ ወይ ጉድ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም ጌታ ሆይ ለወጣቱ ስለደረስክለት አመሰግንአለው ዮኒዮ ተሳክቶልአል ክብሩን ጠቅልሎ ጌታ ይውሰደው

  • @meshu_amare
    @meshu_amare 5 років тому +42

    666 ኢትዮ ውስጥ እንደዚህ ጅምርዋል??? አሳዛኝ ነው ብ ዕውነት ...የሁሉም ሃይማኖት መሪዋች በትኩርት ሊዮት ይገባል?? "የስራዊት ጌታ፣ የትጎሃን መላይክት አምላክ እግዚአብሂር ይጥብቀን.። እመ ብርሃን ድንግል ሞገስ ትሁነን"

    • @solomonweldehana4368
      @solomonweldehana4368 5 років тому

      ስለ 6፮፮ ምንም የተብራራ ነገር አላወራችም ልጅቷ
      ከዛ አባትየው እኔ ነኝ የላኳቸው ይላሉ ልጅቷ ደሞ አባቴ እየመጣሁ ነው ትላለች ብቻ
      ሳክስ ነገር አለው ቂቂቃ

    • @binudabo9175
      @binudabo9175 4 роки тому

      Film

    • @ellagalentin1343
      @ellagalentin1343 3 роки тому

      የኔም ወንድሜ ሲቅም ሲቅም አሁን የት እንዳለ ጠፍቶናል

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 5 років тому +2

    አረ ለእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ያድናል ዛሬም እስኪ ለዘላለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +112

    የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የ እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ተገለጠ 🙏🙏በየሱስም 666መንፈስ ይፍረስ 🙏🙏

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 років тому +14

    ጴጥሮስ ሁለተኛ እድል ስለተሰጠው ነው ፃድቅ የሆነው እህቴ አይዞሽ ገና ረጅም ያገልግሎት ጊዜ አለሽ

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 5 років тому +22

    የሚሰማው ሁሉ የሚያስፈራ ወገኔ እንቃ እየሱስ በደጅ ነው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 роки тому +1

    ሲያሳዝኑ በጌታ ውይ ትውልድ ጌታ ሆይ ትውልዱን አስመልጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ደሴ
    @ደሴ 5 років тому +38

    ጌታ እንኪን አገነሽህ ዬእኔ ቆጆ ይኒ ይትወልድ አበትህ አርጎ ይቀበህ ጌታ ይበረክህ

    • @blitzer9628
      @blitzer9628 5 років тому

      Amen amen amen

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 років тому

      @@blitzer9628 ወደቻናሌ ጎራ ብለው ይዝናኑ

  • @tsegayeayele7073
    @tsegayeayele7073 5 років тому +7

    ይህ የእግዚአብሔር እርዳታና እገዛ ያለበት ሥራ ነዉ፡፡ ጌታ አሁንም ብዙዎችን እያስመለጠ ይገኛል፡፡ ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፡፡

  • @senyethagos8629
    @senyethagos8629 5 років тому +3

    መልካም ወጣት የምትካፈሉ ሁሉ የእየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም ፍቅሮ ምልጃዋ በልባችሁ ላይ አድሮ ወደ አንድና አንድ በሆነችው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ቤታችሁ ይመልሳችሁ እያሳሳቀ ከሚወስድ የወንዝ ውሃ ያጠብቃችሁ አሜን

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 5 років тому +26

    የዚች ልጅ ጉዳይ እንኳን በቀላሉ የሚታለፍ አይመስለኝም: ሊንኳን ማፍረስ ይጠይቃል::

  • @yayaambaye7204
    @yayaambaye7204 5 років тому +3

    ዬኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ...god bless u much more ❤👈

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 років тому +28

    ኢየሱስ ድንቅ ነው

  • @ሰብሪንየማሚ
    @ሰብሪንየማሚ 5 років тому +24

    ዮዬ welcome bro ጋይስ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ስለምወደው ተመዝግቤ ገብቼ ማዳመጥ እችላለው ንገሩኝ ሱሴ❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘 we love you ❤

  • @ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ

    ይሄ የምትናገረው የዲያብሎስ አንዱ አሰራር ነው ቀልድ ወይም በቸለትኝነት የምናልፈው ጉዳይ አይደለም ወገኖች ወደሀገራችንም ይህን ሲስተም አስገብተዋል ወይ ጉድ ዘንድሮ ጌታ ከምድራችን ስራውን እየገለጠ እያፀዳነው የሆነ ነገር ሊሆን ነው ዘንድሮ ነቅተን አጥብቀን እንፀልይ እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ከትውልድ ላይ ሀጥያትን ክፋትን አመፅን እንዲያስወግድ ልጆቹ ክትትል በደንብ ያስፈልጋቸዋል ዮኒዬ በርታልን ጌታ ፀጋውን ያትረፍርፍልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259
    @mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 років тому +41

    በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ይህ ነገር ትውልድ አይጫርስም

    • @helinatantu4415
      @helinatantu4415 3 роки тому

      Gcjikkkkmmmmm.mmmmhhhn
      ...mmmmmmllfffufy*ijkykthhgbdbnbbvgghbbn:bbbnnnbnnbb no l loop

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    አረ ይሄ ሁሉወጣት ጉድ ተሰራ በዚህ ሌባ እመቤታችን ይቅርታ ታርግላችሁ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

    • @ቦርባሬቦሮቦር
      @ቦርባሬቦሮቦር 5 років тому

      ማንም ጉድ አልተሰራም እኔ ሆርቶዶክስ ተዋእዶ ነኝ ዬናታ መልካም ነገር እያደረገ ነው ስለዚህ ደስ ሊለን ይገባል ምኑን ነው ወጣቱ የተሸወደው ከሱስ መላቀቃቸውና ከፀብ ወተው ጥሩ መንገድ መያዛቸው ነው እኛ ሰው ምቢሆንልን ነው ምንወደው ለግዜሩም ለሰውም አንመችም

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 5 років тому +1

      Mimi Love , you are not Orthodox, if you are really an orthodox there’s no way that you support such an orchestrated drama. There’s no single pastor or so called apostles capable of helping to heal anyone. The are working for their master 666 and this is their new strategy to attract people, so please don’t full yourself.

  • @mahletlovenigussie3313
    @mahletlovenigussie3313 5 років тому +8

    ሀይ ዘመን መናፋቃን በዝተው የሚዲያ ሽፍን ሁሉ ሆኑ ጌታኦይ ቶሎ ና ሀሰተኛ ነብይ ነኝ ባይወች እየበዙ ነዉ እመቤቴ ድንግል ማርያም አገራችን ን ከመናፍቃን ጠብቂልን

  • @marwaaboulhosn5386
    @marwaaboulhosn5386 5 років тому +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን ተመለሽ አንቺ 1ኛ ነሽ ዮኒይ ዘመንህ ይባርክ

  • @belaabilaaa5990
    @belaabilaaa5990 5 років тому +10

    yoniye tabaraki tabaraki!!!!!!!!!!
    yoniye 1👍🙏🙌🙌🙌
    yoniye god bless you 💚💛♥️

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 років тому

    ጌታ ይባሸክ ተባረኩ እናተ ቤተሰቦች ጌታ ይባርካቹ ዮኒዬ ተባረክ እንወድሃለን እናመሰግናለን ተባረክ

  • @tagu081
    @tagu081 5 років тому +23

    የወጣቶች አባት ዮን ጌተ ይባርክ ለሚልም👐👐👐👐

  • @keyaa5394
    @keyaa5394 2 роки тому

    ዮኒዬ እምወድህ ዘርህ እደምድር አሸዋ ይብዛ

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 років тому +10

    ያስመለጣሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ናዉ
    አሁንም ሌሎቹንም ያዎጣቸዉ እየሱስ ያድናል ይተዳግማል
    እኔ ደስስስስስ ብሎኛል ወንድሞቻችንና እህቶቸችን ከጠላት እጅ ስታስመልጠቸዉ ዮንየ አንቴን ብሩክ አርጎ ይባርክህ አብዝቶ ይስጥህ ከዝህ ባላይ ያብዛልህ እንወድኃለን

    • @akaluwolde3621
      @akaluwolde3621 3 роки тому

      Ebakhn yet lagegh sell kuterhn yet lagegew menu chelmbeg

  • @genethailu4440
    @genethailu4440 5 років тому +1

    ተባረክ ዮንዬ ይህን ያደረገ ጌታ ክብር ይሁንለት

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 років тому +26

    መታደል ነው በህይወት እያሉ እቅርታ መጠየቅ ሰንቱ ቤተሰቦቻቸውን ያጡ አሉ ተባረኩ🙏🙏🙏😢😢😢

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    ይሄ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያንም ልታስብበት ይገባል ሙስልሊምም የድንግል ልጅ ስሙ ይባረክ

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 років тому +1

      በትክክል አዎ ሙስሊም ም፡፡ ሁሉም ሀይማኖት ማስተማር አለባቸው እኔ ሙስሊም ነኝ ወድሜ፡፡ በጣም አከሰረኝ እናቴንም እያናደደ፡፡ በሽተኛ አረደብኝ

  • @cell7153
    @cell7153 5 років тому +14

    ዋውውውው ደስሲሉ ተባረኩ በቤቱ ይትከላቹ ጌታ
    የጠፋውን የሚፈልግ የኔ ጌታ ስሙ ይባረክ
    ኢየሱስ ያንተ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው
    እንኳን አገኘከኝ ኢየሱስ እወድሀለው

  • @Hayat-ph7oq
    @Hayat-ph7oq 4 місяці тому

    ዮኒዬ በጣምነው የምወድክ ብዙ ማውራት የምፈልገው ነገር ወደ ሀገር ስገባ እመጣለው

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259
    @mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 років тому +60

    የዲያብሎስን ስራ ያፋረስ የእግዚአብሔር ልጅ የገለጠ ስራቸው ይፋራድ

  • @teketelpawlos5591
    @teketelpawlos5591 5 років тому

    ማን አለ በዚህ ዘመን ሰዉን ከሰዉ ጋር እናም ሰዉን ከእግዝአብሄር ጋር የምያስታርቅ ብቻኛ ወደጃችን ነህ ዮነታን እንወድሃለን ከምትሰጠዉ አገለግሎትህ የተነሳ መድሓነ ዓለም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632
    @jesusmydadjesusislordnursa9632 5 років тому +5

    እኔም እድል አጋች አባተን ይቅርታ በጣያኩት አባየ እውድካለሁ አንድ እድል ስጣኝ እባክ አባሀ እውነት አንድ ጊዜ ብቻ እሺ በላኝ አባይ እውድካለሁ

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 5 років тому

    ወጣት እየተባለ አላማው የሳተ የሰጣን ስራ እግዚአብሔር ያፍርስ ዮናታን ምሰራው ስራ ተው ተጠቀቅ እባክ ትውልድን አታስት

  • @kiyaaTube
    @kiyaaTube 5 років тому +9

    ትወልድ አልቆዋል ፈጣር እነደ ዮኒ ሰው ያብዛልን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኀ1ተ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከዝህ ነገር ሰውረኝ አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 5 років тому +3

    Thank you yonii agerun hulu and family aderekew tebarek

  • @ch4nged_m4n94
    @ch4nged_m4n94 5 років тому

    Ayzoshe yene emebet geta dersolishal!!!!!geta abzto yebarkshe tebarekilige! !!!!!!

  • @hurubemitiku7351
    @hurubemitiku7351 5 років тому +3

    thanks to almighty god for saving this family yoni god bless you more

  • @BerekeBereke-up7hr
    @BerekeBereke-up7hr 6 місяців тому +1

    እግዛብሄር ይጠብቀን

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 років тому +27

    ጌታ ሆይ ትዉልድህን አንተ ተረከብ ዮን ትዉልድ ነፃ አዊጭ ነህ

  • @wisdome2659
    @wisdome2659 5 років тому

    እግዚአብሔር ሆይ ይህ ምህረትህ አሁንም ይብዛልን ወደፍቅርህ ጉያ እጅህ ይሳበን ሌላ እረፍት የለንምና እባክህ ሳበን

  • @jesusloveme.4468
    @jesusloveme.4468 5 років тому +5

    ዮኒ ሓወይ ኣጎልጉለትካ ይባረክ ንስካ ቡሩክ ኢካ

  • @ትግራወይቲዋዕሮ
    @ትግራወይቲዋዕሮ 4 роки тому +1

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ቀጥተኛውን መንገድ ምሪኝ

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 років тому +31

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ዮኒዬ ተባረክ

  • @genetbekoro7884
    @genetbekoro7884 Рік тому +2

    ተበረክ❤❤❤❤❤

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому +17

    ይገርማል በእውነት እንዲ አይነት የሚያድን ጌታ ስምክን ይክበር

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 4 роки тому +1

    ማነው ምረትህ ሳያቆመው ሰው የሆነ
    መተላለፉን ሳተውለት ዛሬን ያየ
    እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን ይቆማል
    ምስክር ነኝ ምህረትህ ለኔ በዝቷል

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 років тому +4

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ፍቅርህ ያሽንፈን ሁሌም መንፈስህ ይጠበን አሜንንን ክብር ምስጋና ልዑል አምላክ ይሁን ዮኒ ብዛልን አምላክ ሳጥናኤልን ስለሚፈጠፍጠው ስሙ ይባረክ መካሩ ኢየሱስ አሜንንን

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn 5 місяців тому

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሚሚየጌታነችYoutube
    @ሚሚየጌታነችYoutube 5 років тому +5

    የዲያቢሎሰ ሰራ ፈረሰ የጌታ ሰም ከፈፈፈፈ ይበል ዮኒዬ 💞💞💞

  • @tirsittadesse9114
    @tirsittadesse9114 5 років тому +2

    መተላለፉን ሳተውለት ዛሬን ያየ
    እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን ይቆማል
    ምስክር ነኝ ምህረትህ ለኔ በዝቷል

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 5 років тому +4

    ዋውውውውው ዮኒዬ የጌታ ጀግና ምን ልበልህ አንተ የኢየሱስ ወታደርርር

  • @egzaberhulemelkamnowyegeta4297
    @egzaberhulemelkamnowyegeta4297 5 років тому

    Be unet hule marsil tv sihayi I can't stop crying 😭😭 Yohanatn Egzabeher yi bareki Ene geta

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 5 років тому +37

    የስስስስ ቀዳሚ ነኝ ምስክርነት ሳይ

    • @tamiratalemu6286
      @tamiratalemu6286 5 років тому +1

      እኔም 2ኛ ነኝ

    • @nyfmates7927
      @nyfmates7927 5 років тому

      ጌታ ይባርካቹ ውዶች
      ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዲስ ፕሮግራም ልጀምር ነው

  • @eyobfekadu9463
    @eyobfekadu9463 5 років тому

    ዮኒ አንተን ለኢትዮጵያ ህዝብ ጌታ ሲስጠን አዋቂ ነው, ግን የጤና ሚኒስቴርን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ማለት ልጆቹ የሚጠቀሙት መድሀኒት ,ሀሎቲን ,ሄሮይን እና ሌሎችን ለትክክለኛ ታካሚ እንዳይደርስ እንዲሁም ለ ሪሀብ የሚወጣው ከንንቱ ድካም መስሎ ታየኝ,ስለዚህ መአከሉን በፍጥነት በማስገንባት የሚንስትር ቢሮው የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣና ከብክነት እንዲድን ,ልጆቹንም እንደዜጋ እንዲታደግ እና እንደ ጤና ሚንስቴር ስለጤንነታቸው ስለሚያገባው ማእከሉን ለማስገንባት እጅህን ዘርጋ እላለሁ
    ,

  • @dilukifle9344
    @dilukifle9344 5 років тому +11

    ማቴዎስ 5 :9
    የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 років тому

    Yichilal yene geta yewedekewin mansat hallelujah zendiro seyitan gudu felabet geta ansitoshal ayizosh yene konjo bless you Prophet Yoniye with your family

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 5 років тому +3

    ዘደሮ የምህትት የይቅርታ አምት ነው እልልልልልል ዮንዬ የሚልዮኖች አባት አተን ይሰንሳልን ጌታ ስሙ የባርክ

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 5 років тому +1

    ጌታ ሆይ ስለሁሉ ነገር ክብርህን ውሰድ

  • @tagesaolikamo36
    @tagesaolikamo36 5 років тому +6

    ኢየሱስ ዳሮሶለቹውል.

  • @መብራትአይሉ
    @መብራትአይሉ 5 років тому

    I can’t believe this ይኤ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩን አይታመንም ይኤንን መንግሥት መጠየቅአለበት ምን አይነት ወጣት ነው የአለዉ አሁንስ ወንድሞቼና እህቶቻችን እንኳ እግዚአብሔር አምላክ ደርሳለችሁ 🙏🏾

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 років тому +3

    I AM CONFUSED WHAT IS GOING ON 😢😢😭🙇‍♀️🙇‍♀️WHAT IS GOING ON IN PROTESTANT CHURCHE?

  • @betishabetitube2576
    @betishabetitube2576 5 років тому +2

    የኔ ቆንጆች እግዚአብሔር መልካም አባት ነው

  • @እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ

    በጌ በየሱስ ስም በወጣቱ ጉልበት ሆኖ ቤተሠብ የሚያስቆዝም ክፉ መንፈስ ከኢትዮጲያ ምድር የተነቀለ ይሁን!!

    • @asteresraelmimisho7242
      @asteresraelmimisho7242 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን ይነቀል በኢየሱስ ስም

  • @husniashifa9414
    @husniashifa9414 3 роки тому

    Ene muslim negne gen yoniye betam akeberehalew ❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    እግዚአብሔር ቀን አለው ያድናል ይታደጋል ያስመልጣል ክብር ይሁንለት

  • @BeletechDejene
    @BeletechDejene 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በንስሐ ስንመለስ የቀድሞ ፉይላችንን አይከፍት እርሱ ፈፅሞ ይቅር ይለናል አሜን🙏

  • @ababamoheababa7859
    @ababamoheababa7859 5 років тому +17

    ተባረክ ዮኒ ግን ተምራቶችህ ለምን አይለቀቀም???

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 5 років тому

      Gid yelem yikoy.

    • @itsrachel1423
      @itsrachel1423 5 років тому

      Programu siyalk hulum yilkekal

    • @alemadmassu1820
      @alemadmassu1820 5 років тому

      በዮኒ ውስጥ እግዚአብሔር እንደሚሰራ እየሰራ እንደሆነ አምናለሁ:: ነገር ግን በእርሱ ውስጥ ተአምራት የሚያደርግ እራሱ እግዚአብሔር እንጅ ዮኒ በራሱ ተአምራት ስለሌለው የጌታ ክብር እንዳይሸፈን ይህን አባባል ብታስተካክል መልካም ነው👌🏽

    • @belsis7106
      @belsis7106 5 років тому

      Mikniyatum yesun ya yesetan menfesun eyezerabachew silehone ayetayim esu drama dramaw new mitayew

    • @itsrachel1423
      @itsrachel1423 5 років тому

      @@belsis7106 ጤነኛ ነሽ አይደል ግን?

  • @samuelero678
    @samuelero678 3 роки тому +2

    this is the manifestation of Holy grace on you, Y.A God bless you

    • @estherwambui3277
      @estherwambui3277 2 роки тому

      i wish i could understand what they are saying

  • @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
    @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 5 років тому +3

    ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዮኒ ተባረክ በጣም እንወዳለን

  • @HawaHawa-vm9yg
    @HawaHawa-vm9yg 5 років тому +1

    ማነዉ እየሱስ ጌታ ነዉ ያለዉ እየሱስ ወይም ኢሳ አለይሰላም የአላህ ባሪያ ወይም ያአላህ መልክተኛ ነዉ እጅ እሱ ምንንም ነገር የማድረግ ችሎታ የለዉም እደኔ ወይም እዳተ ከሰዉ ነዉ የተፈጠረዉ እጅ ፈጣሪ ያልሆነን ሰዉ እዴት ነዉ የምታመልኩበት በጣም ትገርማላችሁ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ ።።።።።በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ ላይክ ግጩኝ እባካችሁ

  • @inseel8o113
    @inseel8o113 5 років тому +3

    ዬኒ እኔ ላንተ ቃል የለኝም ተባረክ የረገጥከው ይባረክ በጌታ ደም ተሸፈን ብክ በል በብዙ

  • @ሚጢጢቤቢ
    @ሚጢጢቤቢ 5 років тому +3

    ስለመልካም ስራው እግዚያብሔር ክብሩን ይዉሰድ ዩኒ ተባረክ ግን በጣም እየደነገጥኩ ነው በምሠማው ምስክርነት ሆረር ፊልም ነዉ ሚመስለው።

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +3

    ዮኒ ሁሌም አንደኛ ነህ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ደርሳ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 років тому

    ወይኔ ይወናታን እግዚአብሔር ይስጥህ ወጣቱ አልቀናን እግዞኦ ማሀረነ ክርስቶስ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ