@@Ethiopia-cs2ub ende enante aynet sewoch nachehu sew mtafajut. Ahun man ymut lela map slatah new yhen yaderkew? Hon blachehu sew lemenekakat kalhone besteqer
@@mh6773 btsitnetua ena kidstnetuan kawokachihu amalajinetua bekirbu ligebachihu yichilal,,protestant ena doro tre trewan nw yilu zend ,tre tre wan eyanebebachihu wode woni endatgebu .
Ine bizu gize ke wuc ager slk yidewalilgnal gen Ande ken ansiche alawukem be wusxem bizu sew liyaweragn yemokiral gen btm silenesu silemisema Hulu neger enesu yimasilugnal
ማነው እንደእኔ የመልካም ወጣት ምስክርነት ስያይ ላይክ እያደረገ የሚመለከት ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅህም ፊቱን ያብራልህ ይራራልህም እግ/ር ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ ሠላምንም ይስጥህ ።🌳🌾❤❤🌾🙏
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ብትመለስ ሂወትህ ታብባለች ክብር ይግባትና የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ ሁን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤@@HussainAli-bo7lp
ህይወቱ ተቀየረ እኮ በኢየሱስ ክርሰቶስ ለስሙ ክብር ይሁንና ። ባይሆን ነይ አንቺም
የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነፃልና። ነይ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ሁኚ።
ተባረኪ
ወደ ተቀደሰችው ቤተክርስቴን ብጥመጣ ትማረለህ ድግልየ በፍቅር አይኖ ትጎብኛችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ውድድድድድድድድድድድድ ክርስትናየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያም እንዴናንተ ሰዉ ነች
ዮኒሾ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ በጠላቶችክ ላይ ድልን ያጎናፅፍህ እባብና ግንጡን ያስርግጥህ አይልን ይስጥህ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁን እወድሃለው
ጌታ ሆይ ዮኒዬ ባርክልኝ 🙏❤️ ሀገሬ ላይ የታቀደውን እቅድ አባባ አንተ አፍርስልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ጌታ ረደህ
ያድናል ይታድጋል እየሱስ እንኩዋን ጌታ ረዳክ ዎንድም ዓለም 💕💕እየሱስ ክርስቶስ ክኃጥያጥ ሞት ይታድጋል ክብር ይሁንለት ዮንያችን 1ኛ 🙏🙏❤
ወንድሜ እንኳን ወደዚህ ወደሚለውጠው ጌታ መጣህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ክፉ አያግኝህ ዮኒየ ብርክ በልልኝ የትውልድ አባት ነህ
ጌታ እየሱስ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ታደገህ ዮኔ ተባረክ
አይዞህ ቤተሰብ አይጥልም በሰላም ተመልሰሀል የትኛውም እምነት ውስጥ ሆነህ እግዚአብሔርን አምልክ ከስህተት መንገድ መመለስህ ጠንካራ ነህ ብዙዎች በዛው ሰምጠው የቀሩ አሉ አገራችን በስንት ነገር ተወጥራለች እግዚኦ መሀረነክርስቶስ !!
Berku ibalalewu inenim yoniga wuseduny
Bante medan egnm getan barkenal,,
ጌታ ይባረክ
የሉሲፈር መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጠው መንገዱ በጥርብ ድንጋይ ይዘጋ
አይዞህ አባ ያጋጥማል ዋናው መለወጥህ ነው አንደኛ ነህ 🥰❤️🙏
ሰይጣን እኮ ጉዱ እንደሚወጣ ስላወቀ ነው ቀድሞ የተጮጮኋው .....የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚያብሄር ልጅ እየሱስ ተገለጠ።
.....ገና ብዙ እንሰማለን
እውነቴን ነው ወንድም ጌታ ኢየሱስ ምህረትን አድርጎልሃል አውነት አውነት ከክፉ አፍ ነው የተናጠቀህ ክብር ለእግዚዘብሔር ይሁን!!! …. እውነት ቀሪ ዘምንህ በእግዚአብሔር እረኝነት ውስጥ ይሁንልህ በኢየሱስ ስም!!! አሜን …. ነብይ ዮናታን እውነት ጌታ ኢየሱስ ያክብርልኝ!!! ነገሮችህ ሁሉ ከክብር ወደ ክብር አባታችን እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያርግልህ!!! ከትልቅ አክበሮት ጋር!!! ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል!!! ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው!!!
❤❤❤❤❤❤
ከጨለማ ወደ ጨለማ ተዘዋወርህ። እግዚአብሔር መንገዱን ይግለጽልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን በበቱ ያጽናክ የረዳክ እግዚአብሔር ይባርክ
amen
የዲቤሎሰን ሰራ ሊፈርሰ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ እንኮን ጌታየሱሰ ነፃ አወጣ ወንድሜ ዬኔ እንኮን ተወለድክልን ብዙ እድሜ ከጤንነት አሳዳጆች ሲበዙ ቅባት ይጨምርልሀል በርታ።
ሲምር ይምራል ጌታ ሳያቅማማ ለአፍታ
ላያስበው መልሶ እንባን ከአይን አብሶ
#ይቅር ይላል #ፈውሶ
እንደሰው ያልሆነ በሁሉ ላይ ስልጣን ያለው ጌታ ወደ እርሱ የሚጠጉትን ሁሉ ይፈታል!!! ክብር ለታደገህ ጌታ ይሆን! እንኳን ነጻ ወጣህ ወንድም! እግዚአብሔር የተወሰደብህን ምርኮ በእጥፍ ይመልስልህ😓
Yonat
Akllu
Muskrat
Mazumr
J
ኢየሱስ ያድናል
ይ
8:12 ው
ከአውሬው መንጋጋ ያዳናቸው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጌታ እኮ ነው።
የኔ ወንድሜ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ ኢየስሱ ይድናል ከዘላለም ሞት
አሜን አሜንንን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9
@@መሀሉአይነገርምከዚህ tèèee3eeeeddccccdccddxsssseee
😊😊😊😊
😊😅
ውንድሜ እንወስዳለን አንጣለም እንኳን ከዚህ ከጨለማ ዓለም ጌታ ኢየሱስ ነጻ አውጣን ኑ የዚህ ዓለም ኑሮ እረፍት የለም ክርስቶስ ኢየሱስ ይወስዳል ዮኒ w love you so much❤❤❤❤❤
እኔ ብቻ ነኝ ግን በወጣቶቹ ምስክርነት 🕊🕊🕊በደስታ ሳለቅስ😭😭😭 የምውለው ኦ ጌታ ኢየሱስ ☝️👏👏👏👏
change your profile picture. Eritrea should not be part of your Ethiopian map.
@@jonhap29 በጌታ ምናለ ምስክር ነቱ ላይ ብታተኩር አሁንም መሬት ላይ ነህ ጌታ ይርዳህ!
@@Ethiopia-cs2ub ende enante aynet sewoch nachehu sew mtafajut. Ahun man ymut lela map slatah new yhen yaderkew? Hon blachehu sew lemenekakat kalhone besteqer
@@jonhap29 ዳግም የተወለደ ክርስቲያን ነህ? ባንተ ጭንቅላት አላስብም
ለማንኛውም ካርታው ላይ ያለው መልእክት ለማስተላለፍ ስለፈለግኩ ነው አትበሳጭ በማያበሳጨው
እንኳን ጌታ ነጻ አወጣህ የተበተነው ህይወት ጌታ ዳግም ይስራልህ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
መልካም ወጣትነት ወደ ተለወጠ ሕይወት ከአሰላ አንደ ሰው በማየቴ ደስ ብሎኛል ወንድሜ እንካን ጌታ እረዳህ ወደ ዘላለም ሕይወት እንድትመጣ የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ ዬኒ አንተ ልዬ ነህ ዘመን ይባረክ
ዮኒዬ የኢትዮጵያ አባታችን እንወድሃለን ዮኒዬ ተባረክልኝ
አተህ አደኛሀ ነክህ ማንም አይጠላክም እንወዲካለን የአባቴይ ልጂህ ጌታሀ ይባሪክህ
እየሱስ ያድናል በዓለም ነገር ተይዘችሁ የለቹ #ወንድሞቼና እህቶቼ ኑ እየሱስ ይወዳቸዋል ሀይማኖት አያድነቹም ኑ #ተለወጡ ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ በቤቱ ያጽነክ ዮኒዬ የሁሉ አባት ተበረክልኝ❤
እግዚአብሔር ይርዳህ ወደ እውነተኛው መንገድ ያስገባህ ካለህበት ነገር እንኩዋን አወጣህ ግን ወደ ቤቱ ይመልስህ 🙏
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ወጣቶች ይሄንን የምትሰሙ አምልጡ
አይዞህ ጌታ ደርሶልሃል በእምነትህ በርታ ኢየሱስ ያድናል ኑሮህም ጌታ ያበጀዋል ተባረክ ምርኮን ይስጥህ ጠላት የምትበቀልበት ፀጋና ኃይሉን ጌታ ያልብስህ።
እግዚአብሔር እካን ከእሥራት ፈታክ ተባረክ ዮኒ አተም ተባረክ
Yoniye ❣️❣️ Egziabher yebarekeh Kane edime kaniso Yeseteh💌❣️❣️❣️😘😘😘😘
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል
ዬኒዬ ተባረኩ አንተም ወጣቱ ተባረክ ጌታ ደርሶልሀል ስሙ ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል !!❤️🙏
አሜንንን ሃሌሉያ
አያድነንም ያለ ሰው የለም ግን እንዴት እናቱን ሳንወዳት ያድነናል
እውነትህን ነው የኔ ወንድም ያልከው ትክክል ነው የ እናቱን አማላጅነት ክደን ጌታ ጌታ ብንል ከንቱ ነው
@@Y_K2A ማርያምን ማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው፤ እጅግ ብፅዕት ናት ግን አታማልድም። ስሜትና ሎጅክ ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ።
@@mh6773 btsitnetua ena kidstnetuan kawokachihu amalajinetua bekirbu ligebachihu yichilal,,protestant ena doro tre trewan nw yilu zend ,tre tre wan eyanebebachihu wode woni endatgebu .
ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ወንድምዮ አይዞህ😥❣️❣️ ይገርማል 666 መንፈሱ የተመታ ይሁን
አሜን
@@zenikabtiymer4167 ቤተሰቤ ሁኑ😍
እድለኛ ነህ የጠፉ ጓደኞችህንም እግዚአብሔር ይድረስላቸው
አይዞህ በላቤትህም ተመልሳ ትመጠሌች እግዚአብሔር ይሰውን ልብ መቀያር ይችላል። በሪታ የእግዚአብሔር ቃል አንብብ እግዚአብሔር መልከም ነው በመከራ ቀንም መሽሽገያ ነው በሪሱ ይምተማኑትን ያውቃቸዋል።
iciki.iwnetin.feligu.wederacachihu.temelecuw.tikikileniyawun.hayimanot..miretu.aa.iymiro.yteceten.negerochin.indinimertnew.tikim.alakinew.hiyiwotm.alafinew.cilezelalemawi.hyiwot.acitawucu.ibakachihu
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ በዚህ አጋጣሚ ወጣቶች እንንቃ እባካችሁ
አይዞህ ወንድሜ እንኳን ከክፉ ተፈታህል ጌታ መልካም ነው ምንም ቀርቶ ሕይወትህ መዳን ባቅ ነው ተባረክ ዮኒ
እንኳን ጌታ ረዳክ ወንድማችን ከየትኛውም እስራት የሚፈታ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ።👏❤
ከዚህ በኋላ ወደ ፈት ብቻ ነው ደግሞም መልካም ወጣት ነህ አይዞህ በርቱ እሺ በእምነትክ
Ayizoki geta radtokale ba gizemankatihi arfi naw💓💓📖🙏
እግ/ር ያስመልጣል
በትክክል ወንድሜ
አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው አንተ ከገበህበት ነገር ይልቅ ለአንተ ነው ቅድምያ የምሰጠው የኛ ዋጋ በምንም ልከፈል አይችልም በደሙ ዋጋ ተገስተናል ከእርሱ የትም ልንሸሽ አንችልም ደስ ብሎኛል yoni አንተ ትለያለህ
እግዛብሔር ያድናል ግን እየሡሥ አደለም መቶፐርሠት❤❤❤❤❤❤
እግዚአብኤር መልካም ነው እኳን ጌታ ደረሰልህ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እውነትም መንገድም ህይወትም እሱ ብቻ ነው ።
እንኮን ጌታ ደረሰልክ ወንድማችን🙏ለአንተ የደረሰ ጌታ ለአገሬም ይድረስላት🙏
የኔ ወንድሜ እንኳን ግታ ደረሰልከ አሜን ዮኒዬ ዘመንከ ይባረከ
አየሱስ ጌታ ናው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አንኩዋን ያታ ኡኩኝ አየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️ታባረክ
ወሩቁ ሀብቱ የጌታ ነው ሥሙ ይባረክ
It's an amazing drama. We love it. 👏👏👏
same thing 😂😂😂😂 feta new yalnbet
You have the right not to see it
ከሚስትህ ጋ ታረቁ እንጂ ችግርህ ስላልገባት እኮ ነዉ እንጂ ጠልታህ አይደለም
ከሌላ ሴት ጋ ፎቶህን ማየቷ ተስፋ አስቆርጧት ነዉ
የ ዲያብሎስን እቅድ ለማፍረስ ታረቁ, ጠላትም ደስ አይበለዉ
ጌታ ይደግፋችሁ🙌🏾
ጥሩ ነው በሽታው መድሀኒቱን ተለማምዶታል ከአንደኛው የአጋንንት ሰፈር ወደ ሌላኛው የአጋንንት ሰፈር ተሸጋግረሀል!
Egzabher yebarkh wendeme sew endemarebet tarekhn seletnagerk betam enamesgenalen geta abezeto yebarkh 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ጌታ ረደህ❤❤❤
ፉሬ አብሮ አደጌ ነው ብቻ ቃላት የለኝም ጌታ እየሱስ እንኳን ከጭለማ አለም ወጣህ
እግዛብሔር የሰማከውን በልብክ እስከማትረሳው ድረስ በልብክ ላይ ያትምልክ ለውጥክን ያጽናልክ ዮኒሻ ተባረክልኝ
ጌታ ደርሶልሀል ጌታ እንኳን ታደገህ ጌታ ሆይ ተባረክ❤
እንኳን ወደ ዘላለም ሕይወት በደና መጣህ
አይዞህ የኔ ውድ አምልጠሃል አንተ መልካም ወጣት ነህ
ኣሁን የገባህበትም የተሻለ ኣደለም ድንግል ማርያም ኣማላጅ ናት
እልልል አደኘ እየሱሰ ጌታ ንው ሀለሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደሰ ሰል ኔፃ መወጣታ በጣም ደሰ ይላል 🙏🙏🙏💔💔💔💔
እንኳን ወደሚደነቀዉ ብረሃን መጣህ ወንድሜ !!ኢየሱስ ብርታቱን ይጨምርልህዠ❤❤❤❤
ክብሩ ለጌታ!!!!!!ጥቅሙ ለእኛ ይሁን ተመስገን በገንዘብየማይገዛ ነፃነት የምትሰጥ ውድጌታ ክብለአንተይሁን! !!!!
ጌታ ይባረክ ዮኒ ዘመን ይለምልም ዝም ብለህ ቀጥል
ጌታ ኢየሱሰ ሳይመሽ ደርስ እንኳን እግዚአብሔር አስመለጠክ ወንድሜ 🙏
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
ዮን🙏🙏🙏❤❤❤
ኢየሱስጌታነዉ🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ወጣቱን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙇🙇🙇🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
amen
Be covered with the blood of Jesus
የኔ ወንድሜ እንኳን ተመለሰከ ኢየሱስ ያድናል ከዘላለም ሞት 😭😭😭😭😭
እኔም ገጥሞኝ ነበር በቀላሉ እግዚአብሔር ደረሰልኝ አመለጥኩ ፡፡አሁንየጌታልጅነኝ፡፡
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን “ብፅዕት” የምንለው በአንደበት ብቻ አይደለም፡፡ እርሱንማ ያልተቀበላትስ ይለው የለም ወይ? በተግባር እንሰገዳለን፡፡ ለጸጋዋ እንሰግዳለን፡፡ የሰው ልጆች ሁሉ ስለሚመኩበት እናትነቷ እንበረከካለን፡፡ በማንም ያልሆነና የማይሆን የሀሳብም የሥጋም ንጽህነቷን እንመረኮዝበት ኃይል እንሰግዳለን፡፡ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራንም በላይ እያሉ በአፍ ብቻ አውርቶ መቀመጥ መወደድን አይገልጽም፡፡ ይልቁኑ እንደከበረች ቅድሰት ኤልሳቤት “የጌታዬ እናት እመብርሃን ሆይ፥ እንግዲያውስ የሰላምታሽን ድምጽ በሰማሁ ጊዜ እነሆ ጤናዬ፣ ሰላሜ፣ በረከቴ፣ ሞገሴ፣ እውቀቴ፣ ቤቴና ቤተሰቤም ሁሉ በደስታ ዘለለ” ስንል በስግደት እናመሰግናታለን፡፡
የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም
ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
እሰግድ ለእመ አምላክ 3X
ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X
ስብሐት ለእመ አምላክ 3X
ምስጋና ለእመ አምላክ 3X
ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X
ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X
ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X
ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X
እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X
ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X
ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X
ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X
የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም
እነዚህን ስግድቶች እመቤታችን ፍቅሯን እንድታሳድርብን በየዕለቱ የቻልነውን የፀጋ ስግደቷን እንስገድላት!!
ua-cam.com/video/IVrLDJQIrys/v-deo.html
ua-cam.com/video/3Z74zHdLXlQ/v-deo.html
ua-cam.com/video/llcfRchzq5I/v-deo.html
💚💛❤🙏🙏🙏😇😇😇
እንኳ ጌታ እረዳህ እንኳ ደና መጣህ ተባረክ
ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው ። ዬኔ ወንድሜ እንኳን ጌታ ኢየሱስ እንኳንስ አስመለጤ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ሃሌ ሉያ አሜን
የጌታ ሰው ፖሮፔት ዮንዬ ኑርልን!!!!!
☝️🙏🥰 bezu sawe
Ala malawat emfalge egzybher yedraslachu
የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነውውውውውው።
ጠላት ኣይሳካለትምምምምምምም!
እግዚኣብሄር ኣባ ታማኝ፡ ከሁሉ በላይ ነውውውውው
የዚች ዓለም ምኞት ሁሉ ያልፋል፡ የኣባየ ሰላም ህይወት መንገድም ግን ለዘላለም ነውውውው።
"እርካታችን የሱስ ይመስገን፡ ይባረክ እልልልልልልል ብየ ቻይነቱ እጨብጭባለሁ ኣገረማለሁ እደነቃለሁ። ቻይነቱና ጌትነቱ እውራ በሃይል በከፍታ ይወራለት! ኣዳነን ታደገን በቃ
"ኣባየ ቤትህ ጣልቃ ገባ፡ ተስተካከለ"
ጠላት ኣፈረ ኣይዞህ!!!!
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው
Yoniye rajimi Edimena tena yistilihi Egizahabiher 💒💒💒💒💒💒📖📖📖📖📖📖📖📖🤲🤲🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
ደማቸው ይፋሰስ አቦ መጣቱን አደቀቁት ግን አይችሉም ዮኒዬ አከብርሀለው😢❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ።
yene womdime enkohin dasi aleki ayizo sirami geta ysatali
አሁን አላህ እስላምና መንገድ ያሳይህ 😍😍
ዮኒ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክህ!
እወድሃለሁ!
የኔ ወንድሜ እንኳን ወዴ መልካም ወጣት ወደተለወጠ ህይወት መጣኪ ኢየሱስ ክርስቶስ አሁን ነገሜ ያድናል እማናኝ ያድናል
Yoni ye ewunet egzabher tsega yibzalih edmeh ybarek hiwoth yalemlemh❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ የኒን እርዳው ከክፉ ሁሉ ጠብቀው
የኔ ወንድሜ እንኳን ጌታ ይረዳክ! ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍን! ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልምልህ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይባርክህ📖🔥🙏 ኢየሱስ ያድናል!!!!
ኢየሱስ ያገኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
ኢየሱስን የተቀበላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
እንደ እየሱስ ማንም የለም
ታድያ ይህ ልጅ ዮናታ ምን ክፉ አደረገ በዚህ ዘመን አንድ ሠውን መቀየር በራሱ እግዚአብሔር ካልረዳ
የእግዛብሔር ሰዉ ትምሕርቶችህ እና ወጣቶችን ማነፅህ ካንተ የሚጠበቅ ነዉ። እኔም እንድ ቀን ወደ እንተ እምነት የምመጣ ይመስለኛል, በርታ
እኔንም ብዙ ሰዎች ሞክረውኝ ነበር የምወደኝ አምላኬ ኢየሱስ አንድ ሀሳብ በልቤ አስቀመጠኝ እዛ ነገር ውስጥ ከመግባቴ በፊት ሰውን አማክር የሚል ድምፅ መጣልኝ ሰውን ሳማክረው 666ነው ተባልኩ ወዳጆቼ የማታውቁ ሰው በውስጥ መስመር መጥተው ሲያዋረችሁ block አድርጉ ወንድሜ እንኳን እግዝአብሔር ረዳህ 🙏🙏
Geta yimesgen kezih ayint menfest sel tebekeh geta
ወንድሜ እናመሰግናለን ስለ ሰጣኝ አስታያት🙏.
Ine bizu gize ke wuc ager slk yidewalilgnal gen Ande ken ansiche alawukem be wusxem bizu sew liyaweragn yemokiral gen btm silenesu silemisema Hulu neger enesu yimasilugnal
666 የሚለውን ቆይ ዬሀንስ አእምሮ ያለው ቁጥሩን ይቁጠረው ማለት ምን ማለት ነው
አዘለም አቀፈም ያው ተሸከመ ነው
መልካም ወጣት የአውሬው ቀጣይ
ድራማ ነው 666
ተዋእዶ ✝️💒🙏 ለዘላለም ትኑር
Ewunt bileshal ketayu melkam wetat new ended melkam wetat yargegn ayyyyyy melkam wetat ababalish gin betam yasikal kkkkkkkkkkkkkkk orthodox tewahdo tsenta tinur🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጌታ ይወድሀል ወንድሜ ።ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ያወጣህ ጌታ ይባርክ ።
Semu yebarek❤❤❤❤❤❤
Yoni ebfamii❤❤❤❤❤
ተለ ግራም ላይ ለኔም ተልኮልኛል ምን ብዬ ልንገራችሁ ቤት መኪና ብር የማይልኩት ነገር የለም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን እየሱስ ጣልቃ ይገባል ስሙ ይባረክ
Aha gebitesh ayteshw never min tkebtrialsh