“አይታየኝም" ካሌብ ጎኣ “AYTAYEGNIM” KALEB GOA NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • This is the official UA-cam account of Kaleb Goa
    Contact - +251911524288

КОМЕНТАРІ • 324

  • @dawittariku8598
    @dawittariku8598 Рік тому +33

    ክሊፕ ባይኖረው እንደኔ ደስ ሚለው ያለ ብዙ ያለ ይመስለኛል

  • @birukassefa9605
    @birukassefa9605 Рік тому +23

    ካሌብ መዝሙሩ በጣም ጥሩ መልዕክት አለው ወድጄዋለው ክሊፑ ግን የመዝሙሩ መልዕክት ላይ ተፅዕኖ ፈጥሯል እንዲህ ባይሆን መልካም ነበረ በቀጣይ ስራዎችህ ጥሩ እንደሚሆኑ ተስፋ አደርጋለው ተባረክ

  • @pentatonicmusictube8000
    @pentatonicmusictube8000 Рік тому +38

    I just convert it to Mp3 and hearing love it ❤

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 Рік тому +13

    ጌታችን ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ካሌብዬ በጌታ ስም ተባረክልኝ እወዳለሁ ስለ አንተ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ

  • @ፋጡማ-ኘ3ቀ
    @ፋጡማ-ኘ3ቀ Рік тому +16

    ሀያል ነው ❤️❤️❤️❤️
    አንተ ፀረ - ድህነት ከፍታ የአንተ ነው
    በብዙ ተከናወን

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 Рік тому +3

    በጣም ድንቅ መልዕክት ነው ከሌብዬ ተባረክልን በረከታችን ነህ::

  • @merhawitzeray1163
    @merhawitzeray1163 Рік тому +3

    Mn lbel waw just waw tebarek wrndmie ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Рік тому +7

    እኔ ግን በጣም ነው የውድድኩት መዝሙሩንም ክሊፑንም ዘመንህ ይባረክ በተለይ በዚህ ዘመን እየሱሰ በቂነው ማለት ትልቅነት ነው ❤❤❤ ዘማሪ ካሌብ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ እወድሀለሁ።

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Рік тому +5

    አይታየኝ ሌላ ሌላ ከኢየሱስ ውጭ ☝️🙏🙏 ካለቤ ተባረክ በርታ የስው ትችት አትስማ እየሱስ ብቻ ስማ ❤እንወድሃለን ❤

  • @NabiyNati-vw1rf
    @NabiyNati-vw1rf Рік тому +4

    አቦ ታበራራራራራክክክክክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ኃይልን ቅባቱን ጥባቃውን ክብሩን የመንፈስን እሳት ያብዛልህ ካሌቦ ውዱ ወንድሜ።

  • @fikru5602
    @fikru5602 Рік тому +4

    ካሌባ አብሮ አዴጌ የሀገሬ ልጅ በርታልኝ ስፋ ገና ብዙ እጠብቃለሁ ተባረክ

  • @americaemanu2906
    @americaemanu2906 Рік тому +7

    ከዘመርከው በላይ ኢየሱስ በሕይወትህ ይታይልህ :: ብክርስቶስ ኢየሱስ ባለህ ፁጋ በረታ

  • @jovane4920
    @jovane4920 Рік тому +1

    Uuuuuuuuuu uuuuuuuuuu nabseni arasaw tabarakungi geta yibarkhi

  • @sofiyahassen-ly7wp
    @sofiyahassen-ly7wp Рік тому +19

    አገልጋዮች ሲዘንጡ እንደማይት ደስ የሚለኝ ነገር የለም ተባረክ ወንድሜ ተባርከንበታል ሚገርም ዝማሬ ነው

  • @betsegawtube
    @betsegawtube Рік тому +6

    መዝሙሩ ድንቅ ነው ነገር ግን ቪዲዮው መዝሙሩን አያወራም 🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @martayohannes9158
    @martayohannes9158 Рік тому +10

    ዋኣውውው 😥😥😥 ደስ የሚል መዝሙር ካሊ ቡሩኽ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በሙሉ ጌታ ይታይበት 🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏

  • @singerisraeleliku
    @singerisraeleliku Рік тому +77

    መዝሙሩ አሪፍ ሆኖ ሳለ ግን ለአህዛብ መሰናክል የሆነ ክሊፕ ነዉ ሀዋርያው ጳዉሎስ እኮ ስጋ መብላት ወንድሜን የሚያሰናክለዉ ከሆነ ለዘለዓለም አልብላ ነዉ ያለዉ። መልዕክቱ እና ግጥሙ ለጊዜዉ የሚመጥን ድንቅ መልዕክት ነዉ።ተባረክልን እስኪ ካሌብን የምትወዱት 🙌 👍👍

    • @TigistGetachew-ox6yq
      @TigistGetachew-ox6yq Рік тому +4

      Lik bilehal esruye tebarek🙏🙏

    • @agmoviesethiopia380
      @agmoviesethiopia380 Рік тому +1

      neqafi😊😊

    • @TigistGetachew-ox6yq
      @TigistGetachew-ox6yq Рік тому

      @@agmoviesethiopia380 esti mejemerya hasabun lemeredat mokr/mokri😏

    • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
      @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ Рік тому +1

      ለምን ዝማሪውን አንሰማም ምን አደረገ እነ ሀዋርያው የነበረበት ዘመን እና እሄንን ዘመን ምን አገናኘው እረረ እባካችሁ አይኖቻችንን እናስተካከል

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 Рік тому +5

      የቱጋ ነው ማሰናከያውን ያያቹት አልገባኝም እንደው ሰው ሲባል ከትልቅ ጥሩ ነገር ውስጥ መጥፎ ነገር ማውጣት ይቀለዋል ምነው በርታ ብንለው ግን እንዳንመሰጋገን የተረገምን የሁሉፐነገር ዳኛ መሀሸን የሚያምረን ለዚሁም ጥቅስ ፈልገን ማጣቀስ የማናፍር ሰዎች ነን ማስተዋልን ይስጠን ደሞ ተቺዎች ለቤተክርስቲያንም ሆነ ለወገን አንድም ነገር ሰርተው የማያውቁ ሰነፎች ናቸው።

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 11 місяців тому +2

    እርግጠኛ ነኝ ክሊፑን አንተ ራስህ ደግመህ አታየውም።

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial Рік тому +2

    Caleb bebizu tebarek dink melikit new ❤❤❤

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Рік тому +5

    የኔ ልጅ መዝሙሩ ጥሩ ነው። አለም ለብዙ ነገር በተሸነፈበት ለኢየሱስ መሸነፍ ድንቅ ነው።
    ኪሊፕህ ያየሄውን ኢየሱስን ስትተርከው አዳማጭህ መልእክቱ ላይ ብቻ ትኩረት ኢንዲያደርግ "background " ለቀጣይ አልበምህ ብትጠነቀቅ። ተባረክ። ይብዛልህ። እስከፍፃሜ ያጽናህ

  • @Bright_future2
    @Bright_future2 Рік тому +1

    ክሊፑ ምን ይሁን ናው ምትሉት ሆሆሆሆ አር ምርጥ ስራ ናው ❤❤❤❤❤❤

  • @FasilKassu
    @FasilKassu Рік тому +1

    God bless u!እግዚአብሔር አባታችን ነው።

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Рік тому +2

    ካሌብ የምስራቁ
    ለአንተ በገባህ ልክ ስለምታገለግል፣ ስለማትኮርጅ ትለያለህ ተባረክ።
    የያዝኩት፣ ያለኝ፣ ለሌላው ሰው ብርቅ ሆኖ ጣኦት የሆነበትን ነገር በእጄ ብይዝም ከኢየሱስ ገዝፎ አይታየኝም አልከን።
    እግዚአብሔር ይባርክህ። እያንዳንዳችን ኢየሱስን የሸፈነብን ነገር ካለ እንድናስተውል በሚያምር ዜማ ስለነገርከን እናመሰግናለን

  • @saroncheje
    @saroncheje Рік тому +1

    ተወስኖብኛል .... ኣሜን

  • @redi89
    @redi89 Рік тому +3

    ምርጥ ነው አንተ ወደ ፊት ቀጥል በርታ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @liyateklu-fq2gw
    @liyateklu-fq2gw Рік тому +1

    Kalebo betam tebarek yezemenu melikt new berta

  • @kidisthailugospelsong2428
    @kidisthailugospelsong2428 Рік тому +10

    አንተ የጌታ በመሆንህ እጅግ ደስ ይለኛል ጌታን አከብራለሁ።አንተ ወስጥ ግን በምንም አይነት ቀመር የማይደረስበት እጅግ የከበረ ነገር እግዚአብሔር አለው።ውድ ነገር ነው።እራስህንና የእግዚአብሔርን ነገር በውስጥህ የእግ/ር ፀጋ ይጠብቅ።በርታ ገና ረጅም እርቀት ትሄዳለህ።ተባርኬለሁ።

  • @wuba3439
    @wuba3439 8 місяців тому +1

    አይታየኝም ሌላ ሌላው አሜንንንን ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @iworldapp6955
    @iworldapp6955 Рік тому +1

    እግ/ር ይባርክህ ወንድመ በርታ በጣም ብዙ መለዕክት ነው ያለው

  • @SabaBereded-y5u
    @SabaBereded-y5u Рік тому +1

    Dese ymile mzemure newe btame celiponeme wedejewalewe gita ybarekhe

  • @MetasebiaAtnafu
    @MetasebiaAtnafu Рік тому +5

    አለምን መምሰል ምርጥ መልበስ ምርጥ መኪና መንዳት በምርጥ ቤት መኖር አይደለም ይሄ የቅናትና የድህነት አስተሳሰብ ነው አስተሳሰባችሁን አስተካክሉ ተባረክልኝ ካሌባ ፀጋ ይብዛልህ

  • @elshadayasfaw-wc4yp
    @elshadayasfaw-wc4yp Рік тому +2

    Tebark 💝💝💝💝

  • @RahelgabureBolol
    @RahelgabureBolol 2 місяці тому

    baxami yami💜💜nowu barta xnkiri maninimi atisima huluni masdasati atichilimi labarkati yetazagaja yibarakali

  • @edenworku3806
    @edenworku3806 Рік тому +6

    ❤❤❤❤ካሌቦ ተባረክ በብዙ ብዛ ሁሌም አንደኛ

  • @jesusisking1433
    @jesusisking1433 Рік тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @emu7192
    @emu7192 Рік тому +1

    tebarek endezi aynet zemariwoch yibzulin tebarek eyesus yadinal lela aytayenim

  • @davegedefaofficial1350
    @davegedefaofficial1350 Рік тому +10

    ድንቅ መዝሙር ነው። ግን Audio ብቻ ብሰማው ጥሩ ነበር። by z way ገና የ Video መስራት ትርጉም አልገባንም።
    😊

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial Рік тому

    ተባረክ በብዙ በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ አልበም እጠብቃለው በርታ ወንድሜ

  • @bereketmamo7383
    @bereketmamo7383 11 місяців тому +1

    You are sooo blessed

  • @SimretKussa-jz5qi
    @SimretKussa-jz5qi Рік тому +10

    I can't stop hearing this blessed song bless you kaleb

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 8 місяців тому +1

    ድንቅ ዝማሬ ❤

  • @TutorforAcademy-um7dd
    @TutorforAcademy-um7dd Рік тому +1

    we are bleesed. God bleese you.

  • @GospelSingerKedirDegefu
    @GospelSingerKedirDegefu Рік тому +1

    ካሊዩ አባቴ ይባርክህ ተባረክ ከአንተ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ዘመንህ በጌታ የተባረከ ይሁን ካሊ ብሌስድ ተባርኬአለሁ

  • @HanaKiflu-i8m
    @HanaKiflu-i8m Рік тому +1

    እውነት ነው ካሊ ዘመንህ ይባረክ
    ከኢየሱስ ሌላ ምን ይታይና አይታየኝም።

  • @zekiseyoum2846
    @zekiseyoum2846 Рік тому +13

    ኢየሱስ ያስባለኝ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @SaviolaJjj
    @SaviolaJjj Рік тому +1

    Good Songs kalebo God Bless you more

  • @abatekayuma4484
    @abatekayuma4484 Рік тому +1

    ያየሁት አለኝ አሜን አሜን እየሱስ ያስባለኝ............ ተባረክ

  • @CFWTvShow
    @CFWTvShow 11 місяців тому +4

    Amen 🙏 focused on Jesus!!!!!

  • @samrig-c
    @samrig-c Рік тому +1

    Denk zemare tebareklen kalebaye 🙏🙏

  • @ElsiyeGirma
    @ElsiyeGirma Рік тому

    ካሌብ ድንቅ መዝሙር ነውተባረክ ፀጋውን ይጨምርብህ

  • @mekonenaragieyimam2877
    @mekonenaragieyimam2877 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ጸጋውን ያብዛልህ። ማሬው ይባርካል፣ ክሊፑም በጣም ግሩም ነው። ተባርከህ ቅር❤❤❤❤

  • @lydiahaile7569
    @lydiahaile7569 Рік тому +101

    I have a question ehhh ቆይ መዝሙሩ ላይ ማንን ነው ማየት ያለብን አንተን እንይ ልብስህን እንይ ወይስ መኪናውን?? ምን እያልከን ነው? ክርስቶስን ነበር ማሳየት የነበረብክ አይንን ሁሉ ወደ ኢየሱስ።

    • @faajjiistudio
      @faajjiistudio Рік тому +13

      Just remove your eyes from his clothes, car and listen the message.

    • @lijcaleb2775
      @lijcaleb2775 Рік тому +18

      ሰው ማየት ሚፈልገውን ነው ሚያየው

    • @sollymimi8503
      @sollymimi8503 Рік тому +5

      beka echin negative comment text kalergsh moteshal ade

    • @Cherinetyohannis
      @Cherinetyohannis Рік тому +13

      #እህቴ ተይ እንጅ እየሱስን ከዚህ በላይ እንደት ይግለፀው ልጁ? የግድ አንቺ እየሱስን ገልፆአል እንድትይ clpun ተጎሳቁሎ መስራት አለበት እንደ? ቆይ እኛ ሰዎች ስንባል በቃ ለትችት ያለ ነገር ስቀርብልን ድሮ ከምናውቀው ካለፈው ነገር ጋር እያወዳደር አሁን ላይ የምታየውን ነገር ማጣጣል ብቻ ነው? ኤረ መልካም አይደለም።አድስ ነገር ስከሰት አቃቅር ማውጣት ይቅርብንና ለመባረክ እንሞክር። ካልሆነ መዝሙር የምዘመረው ከመነሻው ለእግዝአብሔር ነው እንጅ ለሰው ከይደለም። ሰምቶ መባረክ የኛ ድርሻ ነው። ካልተመቸን ለተዘመረለት ለጌታ እንተውለት በቃ ይሆን ለማለት ነው።

    • @kassahailukora6815
      @kassahailukora6815 Рік тому +3

      ​@@Cherinetyohannis bro this negative ideas is familiar with black man especially Africans especially habesha...we should have accept z message of song .....

  • @official_Young_sk
    @official_Young_sk Рік тому +1

    kezem yebelete entebekalen 😇😇 sew melwn atesma

  • @estifpawulos8107
    @estifpawulos8107 Рік тому +2

    አይታየኝም እኮ ነው እርሱ ግን ምንድነው ምታሳየን 😢😢

  • @ruthsebesibe6446
    @ruthsebesibe6446 Рік тому +4

    የሌላሰው መዝሙር ነው ወዬ የዘመርከው?መልእክቱ እና አንተ አልገናኝ አሉኝ(የምታሳዬው ነገር) 😢

  • @natnaeldaniel3897
    @natnaeldaniel3897 Рік тому +1

    Kalebye blessed i love you ayzoh begeta berta ante yeya bereket neh tebarek🙏❤🙏

  • @Pastortitoberekettv
    @Pastortitoberekettv Рік тому +4

    ካሊ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መልዕክት ነው በየጊዜው እየጨመረ ነው ጌታ ወጣትነትህን እየሰራበት ነው ።

  • @Tibletkukusha
    @Tibletkukusha Рік тому +1

    Migerarmu zimarewch aluh tebarkebetalew kale Dimstih waw new tebarek

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 Рік тому +6

    ክሊፕ ባይኖረው ምርጥ ነበር

  • @NaniLidu
    @NaniLidu 11 місяців тому

    Amen. Yayehute alegn esume
    Eyesus tebarek kalebi

  • @jesuslove1426
    @jesuslove1426 Рік тому +4

    የኔ ሳተርን ካሌባ LOVE YOU😍😍😍❤

  • @Henokyohanis
    @Henokyohanis Рік тому +14

    በጣም ድንቅ መንፈስ የተሞላበት መዝሙር ነው ❤በቃ አለምን ተውኩኝ ኢሱስን አልኩኝ ልዩ መረዳት

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ

    Amenn tebarekuuu

  • @Roasterfeker
    @Roasterfeker 9 місяців тому

    YOUR SONG SHOULD BE IN THE TOP LIST OF GOSPEL SONG

  • @ganethailu7156
    @ganethailu7156 Рік тому

    ❤❤ከሌብዬ ብሩክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ ❤እንወድሃለን

  • @bekaasefa
    @bekaasefa Рік тому +1

    God bless you

  • @YemisirachBotse
    @YemisirachBotse 8 місяців тому

    Zemenik yibarek atyazi berta yemitamelkew eyesus yimarki ❤❤❤❤❤

  • @kebron1115
    @kebron1115 Рік тому +3

    Wow jesus is love & Lord

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +6

    ፀጋ ይብዛልህ ዘማሪ ካሌብ❤

  • @selambahru7126
    @selambahru7126 Рік тому +1

    Wedhalw wedme tebarkilgn

  • @edenduguma7682
    @edenduguma7682 Рік тому +1

    Bexam girum mezmur nw tebarek 😍😍

  • @almialora
    @almialora Рік тому +7

    አይታየኝም ሌላ ሌላው ብለህ እኛ ለምን አንተን እና ሌሎች ነገሮችን እንድናይ ታረጋለህ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому +1

    ካሌቢዬ ስወድህ ተባረክ

  • @manyviews4326
    @manyviews4326 Рік тому +2

    kalishaaa bertalin geta yibarkih..tiru melikt new sile iyesus🙏🙏🙏

  • @endegenaruta-ys6gu
    @endegenaruta-ys6gu Рік тому +1

    Amen

  • @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ

    _አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ዘመን ዘላለምክ ይለምልም የኔ ውድ ስወድህ እንዲሁ እንደማራብህ ኢየሱስን እያሳያክ እድሜህ ሁሉ በቤቱ ይላቅ!!_

  • @Kudukebede
    @Kudukebede 10 місяців тому

    Wow berta kalebina tsegawu yibizalihi

  • @mikiyasassefa529
    @mikiyasassefa529 11 місяців тому

    የመጨረሻ የተወደደ❤❤❤❤❤

  • @DiboraDemeke-lr4vr
    @DiboraDemeke-lr4vr 7 місяців тому

    የኔ ውድ ወንድም በርታ ገና ብዙ አለ የአንበሰ ልጅ አንበሰ መሆኑን እኔ አልነግርህም ታውቀለህና በርታ♥♥♥♥

  • @AschalawBekele-x4h
    @AschalawBekele-x4h Рік тому +2

    ካሌ ተ ባረክ ሌላ አይታየን አሜን

  • @TsionGetachew-mv7bt
    @TsionGetachew-mv7bt 5 місяців тому

    Amerobehal wendeme kale eyesuse laye bicha tekuretehen endadergeke zeme belke mezmereken ketel hunetan atesema tebarekeeee!!!

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 4 місяці тому

    Tebarek wendimalem 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ignore the negative comments. You are a blessing to many of us. Above all the Lord that you are worshiping sees your heart and NOT you clothing

  • @tarikuabelayneh29
    @tarikuabelayneh29 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @RahelMohammed-ey5oq
    @RahelMohammed-ey5oq 11 місяців тому

    Amen Amen tabarakii

  • @Nardijesus.
    @Nardijesus. Рік тому +2

    First comment
    Ur number one kalebaye blessed❤

  • @TsionTesfaye-s6l
    @TsionTesfaye-s6l Місяць тому

    Amen eyesusa 🙏u are blessed ❤️ brother❤❤

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 Рік тому +1

    Gid bless you

  • @samuelhabte-ou8dq
    @samuelhabte-ou8dq Рік тому +2

    Welcome back😊😊

  • @KiyatTube
    @KiyatTube Рік тому +1

    tebarekilgn wondime ❤❤❤

  • @henokzeleke566
    @henokzeleke566 Рік тому +3

    Brother keep on shining!!

  • @TigistWelteji13
    @TigistWelteji13 Рік тому

    Bezemenawinet yemishashal ye egzabher kal yelem mnm zemenawinet aydelem yhe geta lb ystk

  • @bantayehujifara5872
    @bantayehujifara5872 Рік тому +3

    Perfect song with worldly clip

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Рік тому +2

    Amene Amene Amene Eebbifami ❤️📖❤️🔥🔥🔥

  • @davidgorfu3600
    @davidgorfu3600 Рік тому +6

    What a beautiful song! God bless you brother ❤ 🔥

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Рік тому +1

    Love It

  • @selfworld4382
    @selfworld4382 Рік тому +1

    Kaleb gn lemndnew albem matawetaw❤

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 Рік тому +1

    amen🎤

  • @liyateklu-fq2gw
    @liyateklu-fq2gw Рік тому +1

    Migerm mezmur nw tebarikebetalew tebarikebetalw abzito yichemirili

  • @asmamewasmamew4405
    @asmamewasmamew4405 Рік тому +1

    my god bless you kaleb

  • @mulualemmulugeta5682
    @mulualemmulugeta5682 Рік тому +1

    Tebarek yagere lij