አዋጭ ቢዝነስ በአነስተኛ ካፒታል 2017 ዓ. ም || መካከለኛ ምግብ ቤት|| Food making business in 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 11

  • @ashenafikoru1366
    @ashenafikoru1366 Місяць тому +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል::

  • @አገኘሁሸyoutube
    @አገኘሁሸyoutube Місяць тому +1

    የምፈልገው ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን የካፌ ሰራልን🙏❤❤❤

  • @bayetemesgenn1009
    @bayetemesgenn1009 Місяць тому +2

    Betam teru information nw Egzaber yebarek....supplierochen endet nw yemnagegnew

    • @yaltngerew101v
      @yaltngerew101v  Місяць тому

      እዛው ማከፋፈያቸው ስፍራ ሄደን ብንጠይቃቸው ለቀጣይ ጊዜ ቤታችን ድረስ ያመጡልናል ደንበኝነቱ ስለሚፈጠር።
      በአሁን ጊዜ አብዛኛው "የብዛት ነጋዴ" ቤት ድረስ deliver ያደርጋል። competition ስላለ።

    • @bayetemesgenn1009
      @bayetemesgenn1009 Місяць тому

      @@yaltngerew101v Okay Amesgenalew

  • @OrthodoxProgrammer_Hustle
    @OrthodoxProgrammer_Hustle Місяць тому +2

    ምግብ ቤት ለ መክፈት የግድ ባለሙያ መሆን ያስፈልጋል ፣ ቀጥሮ ማሰራት ያስቸግር ይሆን ?

    • @yaltngerew101v
      @yaltngerew101v  Місяць тому

      አዎ atleast ስለምግብ ማዘጋጀት interest ሊኖርህ ይገባል። ከዛ ወጪ ገቢህን ማስላት ፣ የጎደሉ ነገሮችን ማሟላት ፣ ባለሞያዎችን አያያዝ በጣም ቀላል እና በስራው ላይ ስትሆን እያሻሻልክ የምትመጣው ነገር ነው።

  • @ZeinebSeid
    @ZeinebSeid Місяць тому +1

    ስለ ካፌም ስራልን እስኪ አዋጭ ቢዝነስ ምትለውን በቅርብ እመጣለሁ ምን እንደምሰራ ግራ ገብቶኛል

  • @ErmiyasBirhanu
    @ErmiyasBirhanu 22 дні тому

    selkehen lagegn echelalhu wedeme