Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እረ ዉብየ በፈጠራችሁ ይሁንባችሁ ያችን ሄለንን ምከሯት ለፕራክም ቢሆን እራሷን እያረከሠች እና የኢትዮጵያ ባህል እያጠፍች ነው ሀይማኖታችሁ የማይፈቅደዉን ተግባር የምትተገብረዉ በሥመአም ለሷ እኔ አፈርኩት 😢
ትክክል በጣም ያሳፍራል ❤❤
በጥም ማራያምን
Batm ewent wandemu mamekr albte era shem nw
ከዚህ በፊት ሚኪ ማይኮ ሚባል ልጅ አፈቀርሁ ብላ በጣም ሚያሳፍር ነገር ሰርታለች ይቅርታ ጠይቂ ተመልካችን ብልዋት ወንድምዋ ይቅርታ ጠይቃ ነበር አሁን ደግሞ ተነሳባት
Wly batam naw measaferawu hunatesh naw naho ka gaba buhala menem selasuwa menem gede yalahum lamendenaw yastalal
የእዉነት የአረብ አገር ሴት ያገባ ወንድ ነዉ ከሙያ ከፀባይ በቃ በርች በጣም ጎበዝ ዋዉ ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Lehulm wondoch aygebam inji idilgnoch nachew
ማነው እንደኔ ሾርባ ጋ ዜይት የሚጠላው
አኔአልወድምሾርባበዘይት
ሲጀመር በሾርባውስጥ ዘይትአይጨመርም ካስፈለገ መጨረሻላይ ትንሽዬ ቅቤቢገባ ደስይላል ግንውብዬ ጎበዝባለሙያናት እናበረታት ጎበዝናት ስንትሰነፍ ሴትአለ
ዘይት ብቻ ትክእል 😅😅
እሾርባ ላይ ዘይት አይመችም ግን የዩቱብ ሽቀላ ስለሆነ አያሳስብም
ይኸ ሙያ ተብሎ ሚዲያ አይወጣም ዘይት ብቻ በበርበሬ ሾርባ የሌለ ፈጠራ
ዘይቱ ስው ይገላል በጣም በዛ በትረፈ ጥሩ ነው
አሪፍነው በርቺ ግን ለሾርባ በርበሬ ባታረጊ ጥሩነው እናም ደግሞ ዘይት አበዛሽ ዶሮውጥ መሰለኮ ሾርባ መጠጫውን ደግሞ በኩባያ ባታረጊው ጥሩነበር ሾርባ በጎድጓዳ ሳህኖች ሲሆንነው ደስ የሚለው ሾርባ እርድ ሳይበዛ አለጥ ያለ ሆኖ ካሮት ድንች በትንሹ ትንሽ መኮሮኒ እደዚህ ሲሆን አሪፍ ሾርባ ይሆናል ለማንኛውም በርቺ ያው ያቺን ሾርባነው ያሳየሺን በየቤቱ የምግብ አሰራር ይለያያል ❤❤
በትክክል ሽርባው በርበሬ ባይኖረውና በሳህን ቢሆን more ሀሪፍ ነበር በተረፈ በርቺ❤
እኔም ያሰብኩት ነው አስተያየት የሰጠሻት
ወይብዬ ስጋ ወጥ የምሰሪ ነው ምትመስለው ዘይቱም ሽንኩርቱም ለሾርባ የበዛ ይመስለኛል
Ketay layi makbush seretsh enyesh wubyeAsaw layi gin oil abzeteshal inj betam konijo new aseraresh❤❤❤❤
ውብዬ የኔ ባለሙያ በርቺ ባለሙያ ነሽ በርቺ ❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ ውብዬ ኮመን የምሰጡ ልጆች ጥፋቱንም ጥሩውንም በቅንነት እደህ ብታረጊ የምትሉ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ይሄ ነው የሚስፈልገው በተረፈ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ ውዴ
ዘይቱን ላየሁት የኔ ልብ ደከመ ውይ ብቻ አላቅም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🌹
የልባም ሴት ጠላ ይመስላል እኩባያው ላይ ክክክ ውብየ ጎበዝ ቀጣይ የገንፎ አሰራር አሳይን
በርበሪ በጨምሪበት እና ሽኩርት ባይበዛበት አሪፍነበር ያአሳ ወጥ በይው
❤
Gobez anechi miyamerebesh perink sayehon bemegeb zuriya betemchi arif new yemechesh
የኔ ቅንጡ ፅድት ያለ የአሳ ሾሮባ አሰራር ነው ከነ አቀራረቡ በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ ውብዬ 😘😘🌹🌹
ሙያ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢
በጣም አሪፍ ነው ውብዬ እጅችሽ ይባረኩ❤❤❤
ብና መስሎኝ ነበር መጀመሪያ 🤣🤣🤣🤣🤣 አሪፍ ነው ግን ዘይት በርበሬ ይገባል ባይሆንም እርድ በትንሹ ቢሆን ይሻላል ነበር አንይዋይ ይመቻችሁ🙌
እኔም መሥሎኝ ነበር😅😅😅😅😅😅😢😢😢
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሄደሽ ጠጭ ቡና ነው
ውብየ የኔ ውድ የኔ ቆንጅ አንች እኩ ስርአት ያልሽ ልጅ ነሽ በጣም ነው እምውድሽ ❤❤❤❤❤ ሱብርሽ አነጋግርሽ ስርአትሽ ልባልሽ ያልሽ ክብር ለትመልካች ያልሽ ክብር ይልያል ቅጠይብት ብጣም ግብዝ ነሽ ውብየ ናሂ እና አንች ሄልንን መላ ብሎላን በጣም ክስርአት እየውጣች ነው መክሩት በዛ ላይ እያመማት ነው እር ስትነግር አትስማ ድርቅ ናት እስኪ መላ ብሎለን ውብየየየየየየ አቃጥላ ልትድፋን ነው
Yehama shoreba aydelem andegna zeytu beza keza demo berbera yeha asa wete hoenako❤ lemangnawem enamegenalen
ሽኩርቱን ቲማቲሙን ነጭሽኩርት ድፍኑን አሣውን አርገሽ ያለዘይት በውሀማፈቅፈቅ ቅመምመጨመር እሄግን ወጥሆነ
ሾርባ ላይ ዘይት ግን አላስፈላጊ ነዉ የአሳዉ ቅባት በቂ ነዉ በተፈጥሮ ያለዉ ከዛ ዉጭ አሪፍ ነዉ ልጆች ያሏችሁ አጥንቱን ተጠንቀቁ ቢቻል አጥንት የሌለዉ ብትጠቀሙ ይመረጣል
እደኔ የሽኩርቱ መብዛት እና የዘይቱ መብዛት አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም ግን ላጥንቱ ጥንቃቄ አሳውን የብቻው ማብሰል እቁሌቱው ላይ አሳውን ያበሰልንበትን ወሀ መጨመር ሲተከተክ አሳውን እና አጥቱን ለይተን የአሳውን ስጋ መጨመር ከዛ ካለስጋት መጠቀም እችላለን ደሞ በጎድጓዳ ስሀን ቢሆን ይመረጣል በበሬ ቦታ እርድ ቢሆን ከዘይት ይልቅ ቅቤ ብንጠቀም አሪፍ ነው ብየ አስባለሁ ከተሳሳትሁ ይቅርታ
እኔ አሳ በተለያየ አስራር እችላለሁ ብለችም አቃለሁ ግን በሾርባ ለመጀመርያ ግዜ አየሁወጥ ነውኮ የሆነው አስበሽዋል ልትጠጭ ቀረብ ስታርጊው ጠረኑን እንኳን የኢትዮጵያ አሳ የፈለገ ቢታጠብ አይልቅም ሽታው አሳ በተለያየ አሰራር የፈለገ ቢሰራ የትም ቦታ በእሩዝ ነው ሚበለው ለማንኛውም ያምራል ከፕራንክ ይሻላል እንደዚህ መስራት
ሾርባበአሳየትአገርነውየሚሠራው ገናአየሁኝ አሳ በተለያየአድርገውሲሰሩነውያየሁት መረቅነው
ውብዬ በጣም ነው የሚያምረው ግን ዘይቱ ሾርባላይ መብዛት የለበት ነበር ግን ያንቺ ፍላጎት ነው ❤❤❤❤❤ አሳ ሾርባ ያለ በርበሬ ቢሰራ በጣም አሪፍ ይመስለኛል
ሰላም ውቤ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ባለሙያ ነሽ ውዴ ቀጥይበት ውብየ ግን ዘይት በዝቷል በተለይ በኩብ የቀዳሽው በጣም ተጠቀቂ ዘይት አታብዢ በተለይ አሳ ስጋ ዶሮ ስሰሪ አታብዢ እራሳቸው ቅባት ስላላቸው ኮንስትሮን የሚመጣው በቅባት ብዛት ነው በተረፈ በሙያሽ ቀጥይበት አትጥፊ 💐💐💐💕💕💕💕👍👍👍
ለሾርባ ዘይት በጣም በጥቂቱ ነው እሚገባው ዶሮ ወጥ መሰለ እኮ😅😅😅በተረፈ በርች
😅😅😅
😂😂
ጎበዝ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በረችልኝ❤❤❤❤❤እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቺ እንደዚህ ስሩ ፕራክ ሰልችቶናል
ዘይቱ በዛ ምንም አይነት ምግብ ስትሰሪ ዘይት ቀንሽ በተረፈ ጎበዝ በርቺ
የባንጋሊ አሳ ወጥ ነው ትክክለኛ ዋውውው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ውብዬ በርቺ ግን ዘይቱ በዝተዋል ለሾርባ አንድ ወይም ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይት በቂ ነው አሳውንም በትንንሹ መቁረጥ ነው ይሄ እኮ የአረብ ሰሎና መሰለ
አገፈገፈኝ ዘይት አሎድም በተረፈ በርችአሪፍነው❤❤❤❤
ዋዉ ቆጆነዉ ዘይት ቀንሺ በተረፈ አሪፍነዉ❤❤❤👌👌👌
ዎውውው ዉቤ ጎባዝ ጃግና ባላማዬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️ባርቺ
Shorbalay berbrie endat ychemeral?
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ብረቸ ጎበዘ
ዶሮወጥ መሰለኮ ዘይቱ የኔ ሴትዮ ብታይ እራስሽ ጠጭው ነው የምትል 😂😂😂😂በርችልኝ ውብየ❤❤❤❤ዘይት ቀንሽ
ውብዬ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ በርቺ በጣም አሪፍ ነው ትንሽ ዘይቱን ብቻ ቀንሺ❤❤
እረ እባካቹ ሂሉ እምትባለውን ምከራት ሰው ለብር ብሎ ሀይማኖቱንም እራሱንም ያዋርዳን እውነት በጣም ያሳፍራን ስት ነገር አለ አደል እዴ እሚሰራ ኤጭ በተረፈ አች በርች
Selma webay betam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek
Batamm yamiral barichWubiyee banatish isit sawudi ihedalewu biye yemiradagn sewu haxi yemitaqiwun nageri kale tababerign ibakish
ግን እኮ ወጥ ነው ጎበዝ ነሽ ውዴ
ዘይት፡በዛ፡❤
ኤሬ ዊዴ ይሄ ሳሎና ሳማች ነው ሽንኩርት አበዛሽ
አሪፍ ነው በርቺ ግን እንደሾርሻ ከሆነ ዘይቱ ባይበዛ አሪፍ ነው ሲጠጣ ዘይቱ ጥሩ አይመስለኝም ግን እደአሳወጥ. በጣም አሪፍ ነው በእንጀራ እና በእሩዝ አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ በርችልኝ የኔ መልካም ጎበዝ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔም አሥተያየት እዳችነው😊
Ow zeyet bza berbery bayenorew arife nbr berch ❤
በጀራብሉት ዘይት ጠጥታችሁ እዳትታመሙ
በርች የኔጨዋ 🌹🌹💐💐💐
ዘዪቱ በጣም ባልበዛ ሀሩፍ ነው
ቆንጆ ነው ውብዬ ግን ዛይቱ በዛ ለሾርባ ወጥ ቢሆን ይሻላል ካጠፋሁ ይቅርታ
ፍትህ ለዘይቱ
ወይኔ ዉብየ ዘይቱ😳😳😳😳ኑሯ እናተቤት እርካሺ ነዉ
Ijishii yebarek balmoya neshi wube❤
ሾርባ ፡ የወጥ ፡ በርበሬ ፡ አይደረግበትም ፡ አንደንድ ፡ ሰውከፈለገ ፡ ትንሽ ፡ ሚጥሚጣ ፡ መጨመር ፡ ይችላል ፡ ያንች ፡ ዘይት ፡ የበዛው ፡ ወጥ ፡ መጥ ፡ ነው ፡ ሞራልሽ ፡ አደንቃለሁ ፡ ጉጉል ፡ እየገባሽ ፡ በውጭ ፡ ያሉአበሾችንአዘገጃጀት ፡ ተመልከች ፡ ብዙ ፡ ትጠቀሚበታለሽ ፡ ለቻናልሽ ፡ ጥሩ ፡ ነው
እግዝአብሔር እጅሽን ይባርከው ውብየ ቀጥይበት❤❤❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
ዋው በጣም ያምራል
❤❤❤❤❤❤ ጎባዝ በጣም ጎባስነሺ
ተባረኬ
Balemuya webyee tebareku
ሾርባ ነው ወይስ ወጥ
Milke kemiya gareee,,amile shega webeyeeee,,nheyeee you're so lucky ❤tedarachuuu hiwetachuuu ybarekeee
በርቺ ውብዬ በጣም ጎበዝ ነሸ
Selam wube zeyit qanshi gobazi nesh ❤❤❤❤
ዋው ጎበዝ በርቺ
Yene konjo berchi ❤❤❤❤
በጣም ያምራል ግን ዘይቱ በዛ
ውይ ዘይቱ በሰላም ነው ካሁን ኣሁን ቀስ ብላ በጭልፋ ቅባቱን ታነሳለች ብዬ ስጠብቅ ጭራሽ በኩባያው ለማንኛውም በርቺ
አሳ አልወድም ግን ሳየዉ አማረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ የኔቅመም
የኔ ቆንጆ ስርአቷ ንፅህናዋ ማሻ አሏህ ❤
Wowoow garu an hin jaladhu nice 👍👌😂😂😂😂😂😂
ሾርባ ውስጥ በርበሬ ይገባል እንደ ጉድ እኮ ነው
Be Faxarii Simii yehee Sorbaa Ayidalam Basmawii ZAYITUUU UFFF😅😅
Err zeyetu beza tiru ayedelem showerba lay oil ayechemerem
ወጥ ነው የሚመስለው ዘይቱ እንዴት ሌጠጣ ይችላል
እኩባዬላይ ስቀጂዉግን ቡቅርነዉ ሚመስለዉ
ጎበዝ❤
Wawoo new gin zeyitu beza betam
ዋዉ ዋዉ ዉብዬጎበዝ በርች ጥሩነዉ❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ
ኡኡኡኡኡኡ ዘይቱ
selam wubiye shinkurt ena zayit bezabsh (birbare beshorba ene alayehun)bicha berchi❤❤❤❤
wubya konjo nawu gen zeyat atbjye meknyatume Nahome betam woferwale meqnas albet
Ene yfish shorba betam wadaluuuuuu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Focee idii ayiqaribimii shorbas
እኔ አሣ ወጥ መሥሎኝ ነበር የምር አንደኛ ዘይቱ ሁለተኛ ሽኩርቱ ሦሥተኛ በርበሬው ውይ የመዳም ቅመሞችኮ ባለሙያ ነኝ እኔ ሾርባ ላይ ሽኩርትና ዘይት አልወድም እንኳን እንድህ ሆኖ በሩዝ አሪፍ ነው የሠራሽው ለሾረባ ግን መድሪ በል አፊያ
ዘይት በዛ ማልበላዉ ነው
Lemindinew cacabsa all sarashim😢😢
እጅሽ ይባርክ ውዴ ❤❤❤❤
ውብየ የኔ ፍልቅልቅ ሰላምሽ ይብዛ 🥰🥰
ሾርባ በዘይት ተይጂ ውብየ
Wubbiye yene wedi unken be selam metash
Helun mikarawatii sxabala tihed
Bmejemeriya bexam yikirta yena wud shinkurt beztuan distlay demo mejemeriya tinshye zeyt zeyitu sigil shinkurt wediyaw yibeslal keza timatim ❤❤❤
ሾርባ ላይ በርብሬ ይጨመራል ? እኔ ስሰራ ስለማልጨምር ነው
እንደወጥም መጠቀም ይቻላል❤
Ydnblal Ketel Malet Yetgnwe Newe Freawe-En Ktelu Betasayn Melkam Neber Enam Enamesgnalen.
ውቡየ ከይቅርታ ሸርባ ትንሸ ዘይት ይበቃል ደሞ ዘይት ከለለው ይጣፋጣል ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ ውበቱ ምርጥ ነው ጣእሙ የቀመሰ ይፍረድ😂
በጣም ባለሙያ ነሽ ግን ሱፕ ላይ ዘይት አታብዥ ምንአይነት ዘይት ነው እምትጠቀሚው
ቀይዉጥ መስሎኝነበር😂
እረ ዉብየ በፈጠራችሁ ይሁንባችሁ ያችን ሄለንን ምከሯት ለፕራክም ቢሆን እራሷን እያረከሠች እና የኢትዮጵያ ባህል እያጠፍች ነው ሀይማኖታችሁ የማይፈቅደዉን ተግባር የምትተገብረዉ በሥመአም ለሷ እኔ አፈርኩት 😢
ትክክል በጣም ያሳፍራል ❤❤
በጥም ማራያምን
Batm ewent wandemu mamekr albte era shem nw
ከዚህ በፊት ሚኪ ማይኮ ሚባል ልጅ አፈቀርሁ ብላ በጣም ሚያሳፍር ነገር ሰርታለች ይቅርታ ጠይቂ ተመልካችን ብልዋት ወንድምዋ ይቅርታ ጠይቃ ነበር አሁን ደግሞ ተነሳባት
Wly batam naw measaferawu hunatesh naw naho ka gaba buhala menem selasuwa menem gede yalahum lamendenaw yastalal
የእዉነት የአረብ አገር ሴት ያገባ ወንድ ነዉ
ከሙያ ከፀባይ በቃ
በርች በጣም ጎበዝ ዋዉ ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Lehulm wondoch aygebam inji idilgnoch nachew
ማነው እንደኔ ሾርባ ጋ ዜይት የሚጠላው
አኔአልወድምሾርባበዘይት
ሲጀመር በሾርባውስጥ ዘይትአይጨመርም ካስፈለገ መጨረሻላይ ትንሽዬ ቅቤቢገባ ደስይላል ግንውብዬ ጎበዝባለሙያናት እናበረታት ጎበዝናት ስንትሰነፍ ሴትአለ
ዘይት ብቻ ትክእል 😅😅
እሾርባ ላይ ዘይት አይመችም ግን የዩቱብ ሽቀላ ስለሆነ አያሳስብም
ይኸ ሙያ ተብሎ ሚዲያ አይወጣም ዘይት ብቻ በበርበሬ ሾርባ የሌለ ፈጠራ
ዘይቱ ስው ይገላል በጣም በዛ በትረፈ ጥሩ ነው
አሪፍነው በርቺ ግን ለሾርባ በርበሬ ባታረጊ ጥሩነው እናም ደግሞ ዘይት አበዛሽ ዶሮውጥ መሰለኮ ሾርባ መጠጫውን ደግሞ በኩባያ ባታረጊው ጥሩነበር ሾርባ በጎድጓዳ ሳህኖች ሲሆንነው ደስ የሚለው ሾርባ እርድ ሳይበዛ አለጥ ያለ ሆኖ ካሮት ድንች በትንሹ ትንሽ መኮሮኒ እደዚህ ሲሆን አሪፍ ሾርባ ይሆናል ለማንኛውም በርቺ ያው ያቺን ሾርባነው ያሳየሺን በየቤቱ የምግብ አሰራር ይለያያል ❤❤
በትክክል ሽርባው በርበሬ ባይኖረውና በሳህን ቢሆን more ሀሪፍ ነበር በተረፈ በርቺ❤
እኔም ያሰብኩት ነው አስተያየት የሰጠሻት
ወይብዬ ስጋ ወጥ የምሰሪ ነው ምትመስለው ዘይቱም ሽንኩርቱም ለሾርባ የበዛ ይመስለኛል
Ketay layi makbush seretsh enyesh wubye
Asaw layi gin oil abzeteshal inj betam konijo new aseraresh❤❤❤❤
ውብዬ የኔ ባለሙያ በርቺ ባለሙያ ነሽ በርቺ ❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ ውብዬ ኮመን የምሰጡ ልጆች ጥፋቱንም ጥሩውንም በቅንነት እደህ ብታረጊ የምትሉ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ይሄ ነው የሚስፈልገው በተረፈ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ ውዴ
ዘይቱን ላየሁት የኔ ልብ ደከመ ውይ ብቻ አላቅም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🌹
የልባም ሴት ጠላ ይመስላል እኩባያው ላይ ክክክ ውብየ ጎበዝ ቀጣይ የገንፎ አሰራር አሳይን
በርበሪ በጨምሪበት እና ሽኩርት ባይበዛበት አሪፍነበር ያአሳ ወጥ በይው
❤
Gobez anechi miyamerebesh perink sayehon bemegeb zuriya betemchi arif new yemechesh
የኔ ቅንጡ ፅድት ያለ የአሳ ሾሮባ አሰራር ነው ከነ አቀራረቡ በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ ውብዬ 😘😘🌹🌹
ሙያ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢
በጣም አሪፍ ነው ውብዬ እጅችሽ ይባረኩ❤❤❤
ብና መስሎኝ ነበር መጀመሪያ 🤣🤣🤣🤣🤣 አሪፍ ነው ግን ዘይት በርበሬ ይገባል ባይሆንም እርድ በትንሹ ቢሆን ይሻላል ነበር አንይዋይ ይመቻችሁ🙌
እኔም መሥሎኝ ነበር😅😅😅😅😅😅😢😢😢
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ሄደሽ ጠጭ ቡና ነው
ውብየ የኔ ውድ የኔ ቆንጅ አንች እኩ ስርአት ያልሽ ልጅ ነሽ በጣም ነው እምውድሽ ❤❤❤❤❤ ሱብርሽ አነጋግርሽ ስርአትሽ ልባልሽ ያልሽ ክብር ለትመልካች ያልሽ ክብር ይልያል ቅጠይብት ብጣም ግብዝ ነሽ ውብየ ናሂ እና አንች ሄልንን መላ ብሎላን በጣም ክስርአት እየውጣች ነው መክሩት በዛ ላይ እያመማት ነው እር ስትነግር አትስማ ድርቅ ናት እስኪ መላ ብሎለን ውብየየየየየየ አቃጥላ ልትድፋን ነው
Yehama shoreba aydelem andegna zeytu beza keza demo berbera yeha asa wete hoenako❤ lemangnawem enamegenalen
ሽኩርቱን ቲማቲሙን ነጭሽኩርት ድፍኑን አሣውን አርገሽ ያለዘይት በውሀማፈቅፈቅ ቅመምመጨመር እሄግን ወጥሆነ
ሾርባ ላይ ዘይት ግን አላስፈላጊ ነዉ የአሳዉ ቅባት በቂ ነዉ በተፈጥሮ ያለዉ ከዛ ዉጭ አሪፍ ነዉ ልጆች ያሏችሁ አጥንቱን ተጠንቀቁ ቢቻል አጥንት የሌለዉ ብትጠቀሙ ይመረጣል
እደኔ የሽኩርቱ መብዛት እና የዘይቱ መብዛት አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም ግን ላጥንቱ ጥንቃቄ አሳውን የብቻው ማብሰል እቁሌቱው ላይ አሳውን ያበሰልንበትን ወሀ መጨመር ሲተከተክ አሳውን እና አጥቱን ለይተን የአሳውን ስጋ መጨመር ከዛ ካለስጋት መጠቀም እችላለን ደሞ በጎድጓዳ ስሀን ቢሆን ይመረጣል በበሬ ቦታ እርድ ቢሆን ከዘይት ይልቅ ቅቤ ብንጠቀም አሪፍ ነው ብየ አስባለሁ ከተሳሳትሁ ይቅርታ
እኔ አሳ በተለያየ አስራር እችላለሁ ብለችም አቃለሁ ግን በሾርባ ለመጀመርያ ግዜ አየሁ
ወጥ ነውኮ የሆነው አስበሽዋል ልትጠጭ ቀረብ ስታርጊው ጠረኑን እንኳን የኢትዮጵያ አሳ የፈለገ ቢታጠብ አይልቅም ሽታው
አሳ በተለያየ አሰራር የፈለገ ቢሰራ የትም ቦታ በእሩዝ ነው ሚበለው
ለማንኛውም ያምራል ከፕራንክ ይሻላል እንደዚህ መስራት
ሾርባበአሳየትአገርነውየሚሠራው ገናአየሁኝ አሳ በተለያየአድርገውሲሰሩነውያየሁት መረቅነው
ውብዬ በጣም ነው የሚያምረው ግን ዘይቱ ሾርባላይ መብዛት የለበት ነበር ግን ያንቺ ፍላጎት ነው ❤❤❤❤❤ አሳ ሾርባ ያለ በርበሬ ቢሰራ በጣም አሪፍ ይመስለኛል
ሰላም ውቤ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ባለሙያ ነሽ ውዴ ቀጥይበት ውብየ ግን ዘይት በዝቷል በተለይ በኩብ የቀዳሽው በጣም ተጠቀቂ ዘይት አታብዢ በተለይ አሳ ስጋ ዶሮ ስሰሪ አታብዢ እራሳቸው ቅባት ስላላቸው ኮንስትሮን የሚመጣው በቅባት ብዛት ነው በተረፈ በሙያሽ ቀጥይበት አትጥፊ 💐💐💐💕💕💕💕👍👍👍
ለሾርባ ዘይት በጣም በጥቂቱ ነው እሚገባው ዶሮ ወጥ መሰለ እኮ😅😅😅በተረፈ በርች
😅😅😅
😂😂
ጎበዝ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በረችልኝ❤❤❤❤❤እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቺ እንደዚህ ስሩ ፕራክ ሰልችቶናል
ዘይቱ በዛ ምንም አይነት ምግብ ስትሰሪ ዘይት ቀንሽ በተረፈ ጎበዝ በርቺ
የባንጋሊ አሳ ወጥ ነው ትክክለኛ ዋውውው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ውብዬ በርቺ ግን ዘይቱ በዝተዋል ለሾርባ አንድ ወይም ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይት በቂ ነው አሳውንም በትንንሹ መቁረጥ ነው ይሄ እኮ የአረብ ሰሎና መሰለ
አገፈገፈኝ ዘይት አሎድም በተረፈ በርችአሪፍነው❤❤❤❤
ዋዉ ቆጆነዉ ዘይት ቀንሺ በተረፈ አሪፍነዉ❤❤❤👌👌👌
ዎውውው ዉቤ ጎባዝ ጃግና ባላማዬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️ባርቺ
Shorbalay berbrie endat ychemeral?
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ብረቸ ጎበዘ
ዶሮወጥ መሰለኮ ዘይቱ የኔ ሴትዮ ብታይ እራስሽ ጠጭው ነው የምትል 😂😂😂😂በርችልኝ ውብየ❤❤❤❤ዘይት ቀንሽ
ውብዬ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ በርቺ በጣም አሪፍ ነው ትንሽ ዘይቱን ብቻ ቀንሺ❤❤
እረ እባካቹ ሂሉ እምትባለውን ምከራት ሰው ለብር ብሎ ሀይማኖቱንም እራሱንም ያዋርዳን እውነት በጣም ያሳፍራን ስት ነገር አለ አደል እዴ እሚሰራ ኤጭ በተረፈ አች በርች
Selma webay betam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek
Batamm yamiral barich
Wubiyee banatish isit sawudi ihedalewu biye yemiradagn sewu haxi yemitaqiwun nageri kale tababerign ibakish