"ይህ ወርቅ የአንተ ነው አለኝ... አመሰግናለሁ"- አትሌት ሲሳይ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 107

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 5 місяців тому +13

    እንደአንተ አይነቱን ደግ ያብዛልን ተባረክ 🙏🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 5 місяців тому +12

    ጀግና ትሁት ኢትዮጵያዊ ፡ እንዳንተ አይነቱን ያብዛል ፡ በአትሌትክሱ በኩል እባክህ የቻልከውን አድርግ ለውጥ እንዲያመጡ አንድነታችን እንዲመለስ 🙏❤ ተባረክ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 5 місяців тому +24

    እንደአንተ አይነቱን ደግ ያብዛልን ተባረክ

  • @ZaharaDawud
    @ZaharaDawud 5 місяців тому +16

    ሁሉም ሚዲሊያ የመጣ ያህል ተሠማኝ
    ጀግና ሀገሩን ወዳጅ ብየሀለሁ🇪🇹🇪🇹❤

  • @bingothedog2831
    @bingothedog2831 5 місяців тому +11

    የሲሳይን የመጀመርያውን ቃለምልልስ አይቻለሁኝ እንደዚህ አይነት ትህትናና ጨዋነት ይገርማል ተባረክ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 5 місяців тому +31

    እንዴት አይነት ወርቅ የሆንክ ኢትዮጵያዊ ነህ !? እግሮቾህ ይባረኩ !!!

  • @DestaGeb-r3u
    @DestaGeb-r3u 5 місяців тому +26

    የዘመናችን ጀግና ትሁት የአገር ፍቅርን በተግባር ያሳየህን ያሁለት ሚሊየን የአስለጣኙ ላንተ ነበር የምገባክ❤❤❤

  • @Ehfm_medi1
    @Ehfm_medi1 5 місяців тому +10

    በጣም ትልቅ ሰው ነክ እናከብርሀለን አተሌት ሲሳይ ለማ በእነት ፈጣሪ ይስጥህ፡፡

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 5 місяців тому +10

    ክብር ስላለህ ነው ክብር የሰጠሁህ ፡ ክብር ባንተ ዘንድ ስላለ ነው ክብር የሰጠሁህ ዋው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው።

  • @seada9327
    @seada9327 5 місяців тому +9

    አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

  • @AbrahamFenteKassa
    @AbrahamFenteKassa 5 місяців тому +6

    ሲሳይ ለማ በጣም የምትገርም ሰው ነህ። መልካም ሰው። እግዚ አብሔር የባረከህ። ምነው መልካም ሰው በምድሪቱ ላይ ጠፋ ወይ ብለን ስናዝን እንዲህ ደግሞ እዚህም እዚያም እንዳንተ መልካም ሰው ስናይ እንጽናናለን። ኢንተርቪህን ተከታተልኩት ሙሉውን በደንብ አደመጥኩህ። ምንም የሚጣል የለውም ንግግርህ በሙሉ ቁም ነገር ነው። ስልክህ ቢኖረኝ ደውዬ Thank you ብልህ ደስ ይለኝ ነበር። መልካም ሰው ነህ የፍቅር ሰው። እግዚ አብሔር አብሮህ ነው። በሚቀጥለው ጤንነትህ ተምዋልቶ በድል እንደማይህ ርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም እ/ር ከቸር ሰው ጋር በቸርነት ከቅን ሰው ጋር በቅንነት ተገኝቶ ስለሚረዳ። ይረዳሃል በርታ። ብዙ ማለት እችላለሁ። በአንተ ተግባር ልቤ በጣም ተነክቶአል።

    • @AbrahamFenteKassa
      @AbrahamFenteKassa 5 місяців тому +2

      2ኛ ሳሙኤል 22
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁵ እግዚአብሔርም እንደ ጽድቄ፥ እንደ እጄም ንጽሕና በዓይኖቹ ፊት መለሰልኝ።
      ²⁶ ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ፤ ከቅን ሰው ጋር ቅን ሆነህ ትገኛለህ፤
      ²⁷ ከንጹሕ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፤ ከጠማማም ጋር ጠማማ ሆነህ ትገኛለህ።
      ²⁸ አንተ የተጠቃውን ሕዝብ ታድናለህና፤ የትዕቢተኞችን ዓይን ግን ታዋርዳለህ።
      እግዚ አብሔር እንዲህ እንደቃሉ ነው ነው ማለትም ከቅን ፋር ቅን ይሆናል ከቸር ሰው ጋርም ቸር ይሆናል ከጠማማ ሰው ጋርም እንደዝያው ስለሆነ ከጠማምነት እንመለስ መልሶ የሚጊዳው እኛን ነው ቤተሰባችንን ነው አገራችንን ነው። ሲሳይ በአንተ ግን በእውነት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። በመልካም ተግባርህ ልቤ ቅቤ ነው የጠጣው ። ቃል አጥሮኝ ነው ። ተባረክ ዘመንህ ይለምልም።

  • @addisu_lemma
    @addisu_lemma 5 місяців тому +3

    My second comment, this time to appreciate the interviewer - she is good too! Thank you both!!

  • @getuchina149
    @getuchina149 5 місяців тому +4

    I think the Ethiopian government should praise him with some kind of appreciation to boost such kind of good spirit in the nation.

  • @bekeledereje6822
    @bekeledereje6822 5 місяців тому +9

    You are great that tought the world kindness and heroism. You are our hero!

  • @TrinityMediaNetwork
    @TrinityMediaNetwork 5 місяців тому +6

    I am crying for your love

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 5 місяців тому +2

    ቅንነት ካለ ለሁሉም ይሳካል ።

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 5 місяців тому +2

    ❤ ከልብ የመናጫ ምሥጋናዬን ስገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል ።
    ወንድማችን ሲሳይ ለማ
    የእግዚአብሔር ሰለምና ፀጋው ጥበቃው ለአንተ ና ለውድ ቤተሰብህ ሁሉ ይብዛለችሁ ።
    ❤ ደግሜ አሁንም የእግዚአብሔር ክብር ና ፀጋው ይብዛልህ ።
    ❤ ዘመንህ ሁሉ የሥኬት ዘመን ይሁንልህ እለለሁ ።
    ድንቅ ፦ ቃለ መጠይቅ ና ድንቅ አገላለፅ ነበር ።
    ስለ እውናት የደስታ ሀሴት ተሰሚቶኛል ደረጀውን የጠበቃ ትክክለኛ ቃለመጣይቅና መልስም ነበር ።
    ❤ በዚህ አጋጣሚ ለጋዜጣኛዋም ትልቅ አክብሮት አለኝ ሙያን በልኩ መዋቅ ማለት አንዱ መገላጫ ነው ፦
    ፩ ፦ የልጆቻችን የመጀመሪያው ድግሪ እናት ና አባት ቤት ውስጥ ነው ።
    ፪ ፦ የሚንኖርበት አካበቢ ህብራተሰችን ውስጥ ነው ።
    ፫ ፦ መልካም የሆና ትምህርት ቤተችን ውስጥ ነው ።
    እናዚህ ሦስቱ የሰው ልጅ የህይወት መንገድ ከልተሟላ ሰው ልጅ ዘመኑን ሁሉ የፈለገበት ቢደርስ የተሟላ ሰው ለመሆን ከበድ ነው ።
    ❤ ታዲያ ወንድማችንን
    ❤ ሲሳይ ለማ
    ቃላመጣይቅ ሰደምጥ እንዴት እርካታዬን መግለፅ እንደቀተኝ ይህ ነው ማለት አልችልም ።
    ❤ የሲሳይ ለማ ~ ማንናት ሙሉ ሰው መሆኑን የልቤ እርካታ የቤተሰቡ የተሟለ አስተደደግ ፦ ያደገበት የአከበቢው ህብራተሰብ ና የተሟለ የትምህርት ቤት ተደማምሮ ፦
    ❤ ሲሳይ ለማ ~ ን ፦ የጠፋብንን የሰውኛ ባህርያችንን ፦
    ❤ ሲሳይ ለማ ፦ ዘንድ በስንት ዘመኔ በማየቴ !
    🎉 እጅግ አምላኬን እግዚአብሔርን ስለዚህ ወንድማችን አማሰግናለሁ ።
    በአጭሩ የእግዚአብሔር አምሳል ሰው ማለት እንደዚህ ነው ።
    በተረፈ ይህንን ቃለ መጣይቅ በቃለሉ አንማልከት ብዙ መልካምናት ፦ ምንጩ ፦ የሰው ፦ ሰው ፦ መሆኛችንንም ፦ ሰው ከእንስሰ የተለዬን ፦ መሆናችንንም ጭምር እራሰችንን የሚናይበት መገለጫችን መስተዋት ነው እለለሁ ።
    ከዚህ በለይ የሚለው የለኝም ።
    ❤ ሲሳይ ለማ ፦፦
    ❤ ዘመንህ ሁሉ ቡሩክ ይሁንልህ ።
    ❤ የእግዚአብሔር ምሪት ና ጥበቃው አይለይህ ።
    🎉 ሲደተኛው
    ደረጀ አበበ
    ከሰሜን አሜሪካ
    ❤ ኢትዮዽያዊ ነኝ ።

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 5 місяців тому +1

    እውነት መልካም ሰው ነህ ጀግና ነህ❤❤❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 5 місяців тому +4

    ሲሳይ ባለውለታችን መቼምአንርሳህ የምር እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 5 місяців тому +1

    ""የኔ ደግነት በእግዚአብሔር ዘንድ ይቀመጣል "" ዋዉ አስተዋይ ነህ ጀግናችን

  • @getuchina149
    @getuchina149 5 місяців тому +1

    Great and humble lesson. Let us learn from him to develop our country Ethiopia.

  • @ah6121
    @ah6121 5 місяців тому +2

    What a human being! Waw!
    Thank you for a better human being than a good runner❤❤❤

  • @Fasiluuu
    @Fasiluuu 5 місяців тому +10

    ልበ ቀና❤

  • @mulatubedada9153
    @mulatubedada9153 5 місяців тому +6

    We have real heroes. Amazing athletes

  • @user-km9pb9ft1p
    @user-km9pb9ft1p 5 місяців тому +5

    Salute!
    Our hero!
    Wishing you all the best, brother!
    Blessing,

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    በጣም ወደድኩ የምታኮራ ጀግናነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasteshome-fele
    @ermiasteshome-fele 5 місяців тому +1

    አንተ ምርጥ ጀግና ይህን የዋህነትህን፥ ጀግንነትህን እና ፍቅርህን እስከ ዘመንህ መጨረሻ ያዝልቅልህ🙏

  • @IsraelChala
    @IsraelChala 5 місяців тому +1

    ሲስ አንተ ልበ ቀና ሰው ጌታ የምትበቀልበት ዘመን ይሰጥሃል።

  • @YezinaSisay76
    @YezinaSisay76 5 місяців тому +5

    እውነት እሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለህ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 5 місяців тому +9

    ጀግኖች ናችሁ ለኛ❤❤❤❤❤

  • @addisu_lemma
    @addisu_lemma 5 місяців тому +2

    This is what most of us are missing... you are better than me for it!... hats off to you Sisay!!

  • @EyobTsegaye-t5i
    @EyobTsegaye-t5i 5 місяців тому +6

    Sissy u are great man of Ethiopia

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar 5 місяців тому +2

    ሲሳይ መልካም ሰው ነህ ጤናና ፅድሜ ይስጥህ!!

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 5 місяців тому +3

    Sisay you are our Hero. We love you.

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያብዛልን

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 5 місяців тому +2

    መልካም ሰው ሲስ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤

  • @TheBlanketGirls
    @TheBlanketGirls 5 місяців тому +2

    ኢትዮጵያ እንዲህ ነበረች ስነስርዓቱ ፍቅሩ ።ጌታ ሆይ የቀድሞውን ፍቅር በውስጣችን አድስልን።

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey 4 місяці тому

    ጀግና ትሁት ኢትዮጽያዊ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በአትሌትክሱ በኩል እባክህየቻልከውን አድርግ ለውጥ እንዲመጡ አንድነታቸው እንዲመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wendifrazewdie2393
    @wendifrazewdie2393 5 місяців тому

    ደስ የሚል ቆይታ!ደሞ ጋዜጠኛዋ ድምጿ በተፈጥሮ ደስ ይላል።በሱ ጨዋነት ልክ ሆና ቆይታ አድርጋለች።ሲሳይ አንደኛ❤

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 5 місяців тому +3

    Thanks a lot!

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 5 місяців тому +6

    ጀግና❤❤ ነህ🎉🎉

  • @melkamumerid827
    @melkamumerid827 5 місяців тому

    እንዲህም አይነት በጎ ሃሳብ ያለው ሰው መኖሩ ፥ እነሆ ደግ ሰው አልቋል ለሚሉ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳይቆርጡ ጥሩ ምልክት ነው ። ሳደምጠው እምባ እየተናነቀኝ ነበር ፤ መልካሞችን ያብዛልን❤❤❤።

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 5 місяців тому +2

    ጀግኖች ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍💚💚💚❤️❤️❤️💛💛💛😥😥😥

  • @6kiloTube
    @6kiloTube 5 місяців тому +5

    እሰይ ጀግናየ 🙏

  • @selam862
    @selam862 4 місяці тому

    ይህች ምድር እንደ አንተ አይነቱን መልካም ያብዛልን ይሄ ነው ውስጥህን ማዳመጥ ማለት አግዝአብሔር ይባርክ የአመቱ ምርጥ ሰው

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    አንተ ጀግናችን ነህ ወርቁም የአንተም ነው የተስፋዬም የታምራትም ወርቅ ነው ሁለታቹም የኢትዮጵያ ወርቆች ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayinadistilahun6268
    @ayinadistilahun6268 4 місяці тому

    ""የኔ ደግነት በእግዚአብሔር ዘንድ ይቀመጣል ""

  • @ATROABOSEAtro
    @ATROABOSEAtro 5 місяців тому +4

    God bless you sissy

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 5 місяців тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ወርቁ🎉🎉🎉🎉🎉ሲሳይ🎉🎉

  • @getuchina149
    @getuchina149 5 місяців тому +2

    can we collect some gift/money or something to thank Athlet Sisay Lemma and make such humblness and love Ethiopian conduct

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    አንተን ወለደች ኢትዮጵያውያዬ ሀሳቢ ከራሱ ክብር የሀገሩን ክብር አስቀድመህ ኢትዮጵያውያችን ክብር አስቀድመህ ለክብር አበቃከን ተባረክ ክበር❤❤❤

  • @Nani2-m1h
    @Nani2-m1h 5 місяців тому +3

    እስቲ በነካ እጅህ ሁለት ሚሊነሩን ለሲሳይ አስጡት

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 5 місяців тому

    ሲሳይ አንተ የተለየህ ልጅ ነህ በጣም ጎበዝ ተባረክ

  • @TekluFikre-v3d
    @TekluFikre-v3d 4 місяці тому

    በውነቱ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ሁሉም እዳተ መልካም ቢሆን ነገሮች መልካም ይሆኑ ነበር

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 5 місяців тому +3

    ለምን አሠልጣኝ ገመዳ ደደፎ አልፈልግም ያለውን ሁለት ሚሊዮን ብር ለዚህ ቅን አትሌት አትሸልሙትም ?! 💚💛❤

  • @sukareatomsa8443
    @sukareatomsa8443 5 місяців тому +1

    በጣም ምስኪን ነው😢😢😢

  • @g5md957
    @g5md957 5 місяців тому +2

    Eebbifami❤

  • @alimayimam5761
    @alimayimam5761 5 місяців тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ።ሲስ በርታ አንድ ቀን ሪከርድ ሰብረህ ታስደስተናለህ።

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 місяців тому

    How Sweet Sisay!!
    God Bless !!

  • @masarat2998
    @masarat2998 5 місяців тому +1

    ይገበዋል ሲሳይ❤❤❤❤

  • @eliyasmarufa2746
    @eliyasmarufa2746 5 місяців тому

    ሰው መሆን በሂወቴ አንተ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaltayeworkAlemu
    @YaltayeworkAlemu 5 місяців тому

    God bless and keep you.

  • @rahmiiim7036
    @rahmiiim7036 5 місяців тому +1

    Gobezz , ante beka sew neh allah yechemerelh 👏🙏

  • @tensolution1084
    @tensolution1084 5 місяців тому +1

    እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @nebiyoutefera952
    @nebiyoutefera952 5 місяців тому

    Speechless!!!

  • @teddyoog3013
    @teddyoog3013 5 місяців тому

    Wawww i love it das yamel saweya im from eritrea but im understanding the words bravo lema

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 5 місяців тому +2

    Bravo Sisay!

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 5 місяців тому

    ጌታ ደግነትን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @newlife3636
    @newlife3636 5 місяців тому +2

    አንዳንዱ አራቱንም ካሮትኩኝ ብሎ ወርቅ ያሳጣናል እንዳንት አይነቱ ደግሞ እድል አሳልፎ ይሰጣል!!tnx 🙏🙏🙏

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 5 місяців тому

    ሲሳይ ከኛ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ❤️❤️

  • @EyobTsegaye-t5i
    @EyobTsegaye-t5i 5 місяців тому +1

    Sisay I are blessed I love ur idea

  • @tewdroskaleb1030
    @tewdroskaleb1030 5 місяців тому +3

    You are a great athlete and person Mr. Sisay Lemma . I wish you long live and success. I wish this jerk Ashebir W/Giorgis takes a lesson from this guy and resigns. I hope Dr. Abiy will tactically ensure Ashiber and Deraretu to resigne..

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 5 місяців тому +2

    ወይ ጉድ ዉሀዉን ለሌሎች ሯጮችም ሰጠ ወይ እንዴት አደርጎ ይሁን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 місяців тому

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @someone1653
    @someone1653 5 місяців тому

    ተስፋየን የሚያለመልሙት እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊያን ናቸው።

  • @eth1h99
    @eth1h99 5 місяців тому

    መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ

  • @AdamEjigu
    @AdamEjigu 5 місяців тому +6

    Nuuf jiradhuu sisaay gootaa oromoo

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerihunmohammed1242
    @zerihunmohammed1242 5 місяців тому

    Also you gold

  • @nigusuwordofa3523
    @nigusuwordofa3523 5 місяців тому +1

    መልካም ሰው!!!!!

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 5 місяців тому

    ምን አለበት ደ/ር አብይ ስልጣኑን ውድ ተሻለ ሰዉ ቢይስተላልፉ ምን ያህል እናከብርዎት ነበር የእድሜ ልክ የኢትዮጵያ ጀግናችን እናደርገዎት ነበር ።ቀና ማሰብ ከዚህ ሰው ተማሩ

  • @AdistuluRagasa
    @AdistuluRagasa 5 місяців тому

    Great man

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    እግዚአብሔር ትዳርህን ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rob21112
    @rob21112 5 місяців тому +1

    Sisay Hero

  • @GetachewAdise
    @GetachewAdise 5 місяців тому +1

    Great mane

  • @JesusalphaOmega-n5w
    @JesusalphaOmega-n5w 5 місяців тому

    ሲሳይ እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛልህ ይባርክህ ይራራልህም አሸብር መሰሪ እግዚአብሔር ይፍረድብህም

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes 5 місяців тому +1

    አንተ ራስህ ድንቅ ነህ!!!!

  • @dawitendashaw5187
    @dawitendashaw5187 5 місяців тому

    smart

  • @moneyhope8401
    @moneyhope8401 5 місяців тому +1

    he's pure comedian 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ
    @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ 5 місяців тому

    Sisay yetebark sew new awekwalhu

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 5 місяців тому

    Gobez Lij

  • @YasinMohammed-hz9id
    @YasinMohammed-hz9id 5 місяців тому

    በናታቹ ያሰልጣኙን ብር ለሲሳይ ስጡልኝ እባካችሁ ይሄሰው በጣም ልቡ ንጹህ ነው እሱነበር ወርቁን የሚያመጣው

  • @sebleweldetencay6080
    @sebleweldetencay6080 5 місяців тому

    ልዩ ሰብዕና። አጽናኝም።

  • @zdagitube1452
    @zdagitube1452 5 місяців тому +2

    እሱ ደግሞ ለዩ ጬፋ ይገበሀል ብሎ ሰጥቶታል

    • @ATROABOSEAtro
      @ATROABOSEAtro 5 місяців тому

      You must check your self before Sam one

    • @rob21112
      @rob21112 5 місяців тому

      ተው አንተ: ዋናው ወርቁ መምጣቱ ነው:: ነገ ለአንተም ሊሰጥህ ይችላል

    • @useriskuwait
      @useriskuwait 5 місяців тому +1

      ልክ አላደረገም ግን ልጁ የዋህ ነው ልቡ ንጹህ ነው

  • @SaraMoreda-z5j
    @SaraMoreda-z5j 5 місяців тому

    Sent yetebarke Ale e/g yberkehe Tamerat erasure disappointed sisay sisay sile never Tebarku

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 5 місяців тому

    ሲሳይ ለማ ወስዶ ለእዩ ጩፋ ለእግዚአብሔር አድርስልኝ ብሎ ሰጠው ነው የተባለው 😂

  • @Sami-gs4ut
    @Sami-gs4ut 4 місяці тому

    ጉዳፍ ግን ምን አስባ ነው? ከሲሳይ ያልተማረችው?

  • @Lula2090
    @Lula2090 5 місяців тому

    He is really comedy 🤣 😂 😅

  • @eshetuwaktoli542
    @eshetuwaktoli542 5 місяців тому

    Lencoo