"ጎንደር ጎንደርን መስላ አየኋት" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 197

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 2 години тому +22

    You are the best my brother! Thank you for your service!

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps Годину тому +13

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከን ደክምትህ ቢሆን አንተ በትክክል ከልብ የኢትዮጵያ መሪ ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastewalize
    @mastewalize Годину тому +5

    ጌታ ሆይ እንደ ፋኖ ደንቆሮ ስላላደረከኝ አመሰግንሀለው።

  • @abbeyasres7994
    @abbeyasres7994 3 години тому +24

    I am proud of you, Dr. Aby Ahmed, my hero. Lucky to see this change. I never seen this beautiful look in my time a big change please Conder keep up good Work and peace.❤🙏🏻😂❤️🇪🇹🙏🏻👍🌹🇪🇹🫶👍❤️🇪🇹🙏🏻👍❤️🇪🇹🙏🏻❤️

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 години тому +36

    አንተ በውብ አይኖችህ ያየኸው
    በብሩህ አእምሮህ ያቀድከው
    ድንቅ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው
    ዘርህ ይባረክ ❤

    • @jelaludelil8276
      @jelaludelil8276 2 години тому

      አሻቃብጥ የካድሬ ልጅ

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia Годину тому

      @jelaludelil8276 weye balegew

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp Годину тому

      ​@@jelaludelil8276
      ማድነቅም አይቻልም ጅላጅል

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 3 години тому +19

    Keep going Ethiopia 🇪🇹 💪 🎉❤

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 2 години тому +12

    Brilliant- outstanding- young leader and leadership team. Too many talks but you do the WORK along side our beloved IRON Mayor of Addis Abeba. Keep up the Great work!!!Thanks for working day and night for our beloved Ethiopia 🇪🇹. Blessings

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 3 години тому +21

    Dear PM, where are those who accuse you??? We don't claim you are perfect but we can not unsee facts either. May God bless you, all who labor with you and our beloved Ethiopia. May He subdue her enemies. Amen

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 2 години тому

      He never claimed he is the Lord... We should not expect him to be....

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp Годину тому

      They are barking from far away . He is walking.

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 години тому +12

    ወይ አብቹ እውነትም ብልፅግና ብልፅግናዎች በርቱ ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samson-ip9ci
    @Samson-ip9ci Годину тому +3

    Thank you PM and all the team. I can't wait to see it. Let peace reigns in Gondar and all across our Ethiopia.

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 години тому +12

    I can't wait to see Aba Jifar's palace ❤

  • @samuelgirma7896
    @samuelgirma7896 2 години тому +11

    Honorable Dr, you are wonderful. I appreciate your new ideas. Let God multiple a lots of people's like u. Stay blessed

  • @HallelujahFekadu
    @HallelujahFekadu 2 години тому +12

    Great job. MUCH appreciated. Such historical buildings are the source of tourism revenue.

  • @MkAbi-oj2qu
    @MkAbi-oj2qu 2 години тому +25

    መሪያችን ምርጫህን አደንቀዋለሁ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Alexandra-lc7rw
    @Alexandra-lc7rw Годину тому +5

    We thank you our prime minister for ur commitment on making Ethiopia clean & beautiful city’s

  • @Muhe-h6j
    @Muhe-h6j Годину тому +9

    ባንተ ና በቀዳማዊ እመቤትህ 30 አመት ያላየነውንብዙ ጥሩ ነገር አየነ እናመሰግናለን

  • @birhanudesta9165
    @birhanudesta9165 33 хвилини тому +1

    የፓርክ ና፡ የኮሪደር ፡ ልማት ፡ ኢትዮጵያውያን ፡ አያሳድግም ፡
    ቁጥር ፡ 1 ፡ የኑሮ ፡ ውድነትን ፡ ለመቀነስ ፡ ግብርና ፡ መስራት ፡ !!!!!!!

  • @FeiselAhmed
    @FeiselAhmed Годину тому +7

    በቃ ጀግና ምክንያቱም የሚሰራ ይከበራልና። 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abdunurte
    @abdunurte 3 години тому +27

    አንተ ስራ ውሾች ይጮሓሉ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Годину тому +4

    Thank you, Dr.Abiy betam enamesegnalen, for everything you do ❤

  • @mesiwoldeab7107
    @mesiwoldeab7107 2 години тому +8

    Abichu, God with you 🙏🙏keep on going 💪💪💪

  • @Osman-eu1kg
    @Osman-eu1kg 2 години тому +37

    የኛ ምርጥ መሪ ሀገር እየገነባ ከተሞችን እያስዋበ ይገኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ውዱ መሪያችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ❤❤❤❤❤

  • @MulugetaHussen-m8y
    @MulugetaHussen-m8y Годину тому +5

    ምርጥ አይተኬ የለሽ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ዶ.ር አብይ አህመድ ለዘለአለም ከነሙሉ ክብርህ ኑርልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @ais1ha067
    @ais1ha067 Годину тому +5

    እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 Годину тому +8

    አብቹዬ❤❤❤❤❤50 አመት ምርጫዬ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Годину тому +6

    Wow 👌 ❤

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 Годину тому +3

    Excellent job!!! May God bless Ethiopia and the leadership!!! Keep it up!!!

  • @Solo-nw5ey
    @Solo-nw5ey 13 хвилин тому

    Thanks abichu ታሪክን ሳይሞት ለትውልድ ቀርፆ ማሳለፍ ትልቅነት ነው በርታ ታሪክ ይዘግባችሀል ካንተ የሚጠበቀውን ሰርተህ እለፍ ።40 አመት ስሙን እየጠሩ ሲዘፍኑበት እንጂ አሳምሮ ለቱሪስትም ሆነ ለትውልድ የሚታይ ስራ ኡልተሰራም

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 43 хвилини тому +1

    Dr Abiy prime minister of Ethiopia we thank you for your unstoppable leadership and amazing work. You are the best leader. 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 2 години тому +6

    Thank you very much.

  • @solomonsol7049
    @solomonsol7049 Годину тому +2

    አቦ ጌታዬ እድሜና ጤና የኔንም ጨምሮ ይስጥህ

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Годину тому +3

    በርታ ወዳጄ!!!💙 ተባረክ🙏

  • @edomtilahun-s7j
    @edomtilahun-s7j Годину тому +5

    የዘነናችን ምርጡ መሪ❤

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 49 хвилин тому +1

    አንተን ለመረዳት ጭንቅላት ብቻ ሳይሆን ቅንነትና ገለልተኝነት ያስፈልጋል።

  • @fatumahissa6338
    @fatumahissa6338 2 години тому +7

    MaashaAllaha tebarekAllaha ❤

  • @ZiadTemam
    @ZiadTemam 2 години тому +5

    I was there before, now you showed me what I wanted to see.

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms Годину тому +8

    ዋው የሚገርም ነው ይህን ቦታ በአካል ተገኝቼ ጎበኝቻለሁ አሁን ግን እንደማላውቀው ዳግም ለማየት ተመኘሁ ተባረክ አንተ የኛ መሪ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 години тому +8

    It used to look like haunted house before... I never liked it
    It looks so beautiful now
    Well dine every one ❤

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 55 хвилин тому +1

    አቡቹ ጀግና ጀምሮ መጨረስን አሳየከን እና መሰግናለንለ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Годину тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የተገለጠልህ የልማትና የዕድገት መሪ ነህ።
    አዎ የጎንደር ቤተመንግስት ከተሠራ 400 ዓመት ሆኖቷል። ነገር ግን አፄ ቴወወድሮስ በ1860 ዓም ከሞቱ በኋላ ትኩረት ሰጥቶ የተመለከታት የኢትዮጵያ መሪ ጠሚ አብይ አሕመድ ብቻ ነው።
    ዕድሜህን ያርዝመው ልጃችን አይነልቦናህን ጨምሮ ያብራልህ።

  • @Black-2024
    @Black-2024 Годину тому +2

    አብቹዬ #1ኛ ነህ
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @martahaitu5712
    @martahaitu5712 Годину тому +2

    Abichu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍Yechelale❤❤❤

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 3 години тому +8

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 14 хвилин тому

    Amazing🎉 I am wondering how visionary you are as a person and as a lider. God bless you

  • @Black-2024
    @Black-2024 Годину тому +2

    አብቹዬ #1ኛ ነህ ❤❤❤

  • @HabtuTemuari
    @HabtuTemuari 3 години тому +11

    ደስይላል

  • @birhanudesta9165
    @birhanudesta9165 42 хвилини тому +1

    መጀመሪያ ህዝብን ፡ እያባላ ፡ ያለው ን፡ የኢትዮጵያን ፡ ህገ ፡ መንግስት ፡ ቀይር ፡ ይሄ ፡ ፡ ቀስ ፡ ብሎ ፡ ይደርሳል!!!!

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 3 години тому +22

    ሰላም ላገራችን ሰላም ለመሪያችን

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 35 хвилин тому

    Ethiopia will rise and shine. Love from Oromia.

  • @TAMENEBARCELONA
    @TAMENEBARCELONA 54 хвилини тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡ዘማንህ ይርዛም!!!

  • @birhanudesta9165
    @birhanudesta9165 46 хвилин тому +1

    ቱሪስት ፡ ለመጎብኘት ፡ የሚመጣው ፡ አገር ፡ ሰላም ፡ ሲሆን ፡ ነው ፡ !!!!!

  • @Awell-w4k
    @Awell-w4k Годину тому +3

    ኩቡር ጠ/ሚንስትር ጠበቂህ አለህ ነው በርታ ከጎንህ ብዞዎች ነቸው እንደ አንደንዶቹ ከውጮቹ በለይ ያብብት ቅማሎች አንተው በመቻቸሃለቸውና በፈቀድከለቸው ሶሻል ሚዲያን ተጠቅማው በበሬ ወለደ ወሬያቸው ሚለሻም አለመሥጠት እናዝም ብሎ ደር ሆኖ በትዝብት ያሚመለከት ከጎህ ያቆማው ይበዛል በርታ ግን ትዕግስትም ልክ ሊኖረው ይገበልና በቀችሁ ሊበሉ ይገበል

  • @Teddy-Tech-Tutorials
    @Teddy-Tech-Tutorials 20 хвилин тому

    God bless you 🙏

  • @tigistalemu2998
    @tigistalemu2998 Годину тому +4

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 2 години тому +7

    ጀግና መሪ!!

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 55 хвилин тому

    Thank you my hero Prime Minister Dr Abiy Ahmad for your hard work.

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Годину тому +3

    መሪ ይመጣል ይሄዳል ነገር ግን መመስገንን እንልመድ።

    • @gechove1154
      @gechove1154 Годину тому

      ደብተራ ማመስገን መች ያቃል እርግማናም ወሃላ ቀር ነው አማራ

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 Годину тому +1

      @ ተው ስድብ ፀብን ይወልዳል

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 Годину тому

    አንተ ጐበዝ ልበ ብርሀን መሪ በአንተ ማስተዋልና ጥበብ ነው ይህ ሁሉ የተከናወነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ። Never found in the world working like you day and night for everyone equally through this hectic time .We are lucky to have. Thanks 🙏 our blessed PM.❤❤❤❤

  • @kancigashu3600
    @kancigashu3600 2 години тому +4

    እናመሰግናለን

  • @SamsonFITA
    @SamsonFITA Годину тому

    WOW GOOD JOB FOR YOU ❤❤❤❤

  • @MrToms4242
    @MrToms4242 2 години тому +3

    PM ወሬ ገለመሌ አይመቸውሞ በሰራ ብቻ ማመን thanks

  • @berhanukebede4437
    @berhanukebede4437 Годину тому

    You are focused and practical leader. Continue doing so. You will for sure win the full trust of your people through the implementation of numerous development projects. The Almighty God be with you.

  • @mohmmedseid7971
    @mohmmedseid7971 2 години тому +3

    Changing surrounding is good, but the attitude of changing society is very challenging. Especially, the non-Muslim society of Gondar and Gojjam must visit the whole Ethiopia in mass to know Ethiopians.

    • @gashawjebena9439
      @gashawjebena9439 2 години тому

      Don’t exclude muslin you could reflect your opinions with out mentioning religion.

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 18 хвилин тому

    If any one have apostive mind he/she will appreciate such kind of work whatever his/her personal political views thanks all.

  • @AhmedSeid-j3e
    @AhmedSeid-j3e 3 години тому +6

    ምርጫውን እንደምታራዝመው ፊትህ ያሥታውቃል አብቾ ምክነያትህ ደሥ ይላል

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Годину тому +1

    አንተ ትገነባለህ ፍኖ ያፈርስል!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 години тому +4

    ሙሽራዋ ጎንደር
    You now can say😅

  • @sintaayele
    @sintaayele 2 години тому +4

    ጀግና መሪያችን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ

  • @birhanudesta9165
    @birhanudesta9165 7 хвилин тому +1

    የአንድ ፡ ሀገር ፡ መሪ ፡ ስራው
    1 ፡ ህዝቡን ፡ ሰላም ፡ ማስከበር ፡
    2 ፡ የተሻለ ፡ ኑው ፡ እንዲኖር ፡ መስራት ፡ እንጂ ፡ የአንተ ፡ ፓክርክና ፡ ኮሪደር ፡ ልማት ፡ ለውጥ ፡ የለውም ፡

  • @AbelMitiku-l5g
    @AbelMitiku-l5g Годину тому +1

    ትችላለህ አንተ በቃ እየሠራህ ነው🎉🎉
    ቀጥል ሌላውን ማለት እኔንጃ ብቻ የመቃወም አባዜ ያለበት ህዝብ እንዳለ ሆኖ 🎉🎉
    ችግራቸው ያልገባን ሠዎችም አለን🎉🎉
    ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን 🎉🎉

  • @activist_bambooman
    @activist_bambooman 6 хвилин тому

    አቡችየ የአባቱ ልጅ መሪሪ ወይኔ የሚጠሉህ የተጠሉ ይሁኑ የተረሱ ያድርጋቸው

  • @kirubelassegid1177
    @kirubelassegid1177 56 хвилин тому

    🙏🏿

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 години тому +8

    ወየው አኹን የምሩን ባለ ሞገስ ቤተ መንግስት መሰለ።

  • @jibreelmohammedseid2612
    @jibreelmohammedseid2612 56 хвилин тому

    Mashaallah.

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 9 хвилин тому

    ልማትንእደግፋለንነገርግንሰላምይቅደም!!!!!!!!!!

  • @zegeyefekadu8490
    @zegeyefekadu8490 Годину тому +1

    Please focus on mega project.

  • @henokteklemaryam1460
    @henokteklemaryam1460 Годину тому

    well done

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 45 хвилин тому

    ጀግና ነህ ይቅርታን ታውቃለህ
    ፍቅርን ታስቀደማለህ የአብይ አይነት መሪ ኢትዮጵያ በሼ ዓመት አታገኝም
    ባንተ በጀግናዋ መረ ኢትዮጵያ ት ጠግባለች ባንተ ተርፋት ተሰጥታለ ች
    አምላክ አግዛብሔር / አላህ ይቅ ር ባዮ ሮርሆ ፍቅሮ የሆኖው አምላክ አድሜና ጤና ይጽትህ ::

  • @ayeleewnetou8800
    @ayeleewnetou8800 Годину тому +1

    ሰዉየዉ ወርቅ ብታዘንብ ከአሁን በሃላ የአማራ ህዝብ ላንተ ቅጥፈት ቦታ የለዉም። you’re dead in the minds of the great people of Amharas

  • @RahmetoMuhammadnur
    @RahmetoMuhammadnur 30 хвилин тому

    እነዚያ በሚዲያ ቱልቱላ የሚነፉት የት ገቡ አራት ኪሎ ይላሉ እንጂ እቤታቸውም ውስጥ የሉም ለካ
    የሚያኖር የሚገል ፈጣሪ መሆኑን ያመነ ጀግና መሪ
    ከጫካ አስተሳሰብ መውጣት የማይችሉ ደደቦችን ከኢትዮጵያ ጠፍተው አላህ ያሳየን ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላም ትሁንልን ጨለማ ብሄርተኝነት ተወግዶ ያሳየን

  • @Zanashiethio
    @Zanashiethio 2 години тому +1

    🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ababu3972
    @ababu3972 Годину тому

    You done .

  • @abd822
    @abd822 58 хвилин тому

    ምርጡ መሪየ አንተ ተግተህ ሌሎችንም የምታጠናክር ጀግናየ መሪየ ነህ ግን በንብረት ማስመለስ ጉዳ ቀጥታ አንተ ብትከታተለው ለዌጥ ይመጣል ብየ አምናለሁ።ለምሳሌ በባህርዳር ይዘውት ፍርድ ቤቶች 1.5 ሚሊዮን ተቀብለው ተጠርጣሪውን ለቀውታል።

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr Годину тому +1

    I don't know why" i don't trust this men anymore right"!

    • @user345-d2k
      @user345-d2k Годину тому +1

      This is your problem He is doing well thanks .

    • @TarikuKifle-zx8sr
      @TarikuKifle-zx8sr 59 хвилин тому

      @user345-d2k are you sure?

  • @MohammedYusuf-ul5gg
    @MohammedYusuf-ul5gg 59 хвилин тому

    bage midir is my bright eye for my journy i am bage midir fruits masha allah we would always stand by reniescence of our nation nationalities foot print remuneration we stand together we hold our bright bleasings together we are unique nation in this world we would not have time for conflict and cheose rother we stand for peace holding global facts of our enriched bleasings endowed by our almighty peculierly our diversity is our strength to make our future destny being bright for whole world
    peace and bleassings for whole nations of ethiopia peculiarly our far north highland of ethiopia Gonder peaceful and quite loyal moreover outmost moudest people ever seen !!

  • @dagimchannel8526
    @dagimchannel8526 Годину тому +2

    አብይ አህመድ ጎንንን ...... ጎንደር ብለን ሳንጨርስ አዲስ አበባ ነው አሉ!
    🏃🏃🏃

    • @user345-d2k
      @user345-d2k Годину тому

      Ke innante gaar lemechemaleq gizee allew bilesh new ?

  • @Ywgara
    @Ywgara Годину тому +1

    በደቡብ የጋዎ ጦና አለ እኮ !።

  • @Samuel-r7l1m
    @Samuel-r7l1m 2 хвилини тому +1

    ቅርሳችንን አበላሻችሁት 😡😡

  • @tikurzer
    @tikurzer 2 години тому +2

    አረ ለትግራይም ስሩላቸው? በዉነት በፖለቲካ ፀብ ምክንያት እምቢ ቢሉም እንኩአን ጠይቁዋቸው:: አክሱም ትልቅ ታሪክ ነዉ ይታደስ :: የፌደራል ፕሮጀክት አስከሆነ ድረስ ትግራይም ይገባታል

    • @semonatklt1087
      @semonatklt1087 2 години тому

      ምን አገባ አፈልግም

    • @edomtilahun-s7j
      @edomtilahun-s7j Годину тому

      ጊዚው ይቆይ እንጂ ሙለ ኢትዮጵያ ያምርባታል ሀገራችን ታሸበርቃለች ወደ ቀደመው ውበቷ ትመለሳለች ብቻ ሰላም ለሀገራችን

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 Годину тому

    The Lion Abechu

  • @tejituabdi8161
    @tejituabdi8161 2 години тому +1

    Abechu Abba mella QORICHA BUDAA

  • @afewerkikahsay5265
    @afewerkikahsay5265 54 хвилини тому

    ቆይ፣ ትግራይ የኢትዮፀጽያ አካል አይደለችም ማለት ነው፣ ጊታቸው እየሰማ ይሆን????

  • @FikruEzezew
    @FikruEzezew 30 хвилин тому

    አካብዴ ሁሉ ምንሠርቶነው ጀግኖች የሠሩትን ቀለምስለቀባነው ሰውእየገደለ ሕንጻ ስለአደሰነው

  • @adulis_media
    @adulis_media Годину тому

    ትግራይ ሃገር ናት ማለት ነው

  • @assefaalazar-n5e
    @assefaalazar-n5e 2 години тому +1

    Simen mountain

  • @mastewalize
    @mastewalize Годину тому

    ፋኖ የገነባውስ ምንድነው?

  • @Binicode-t9w
    @Binicode-t9w Годину тому

    You are still not listening , we say do what is priority for the country.

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 8 хвилин тому

    የደህንነትመዋቅርበላይበደንብይሰራበት

  • @dagimchannel8526
    @dagimchannel8526 Годину тому +2

    3 ሄሊኮፕተር
    4 ድሮን
    4 ሺህ ሪፐብሊካን ጋርድ
    1 ጨፍጫፊ አብይ አህመድ
    ከዚያ ጎንደር ሰላም ነው አደል የሚባለው?
    የነገስታቱን ሀገር አቆሸሸው!
    ህዝቡ ከጠላክ ጠላክ ነው:: በድሮን ህዝቡንን እየፈጀክ አሁን ፊልም ብሰራ ትርፉ ድካም ነው አክ ቱቱ ተብለካል

  • @FantaHaile
    @FantaHaile Годину тому +2

    ጎበዝ ነህ ከዚህ በኅላ ስለማትረግጣ ት በስንትአጃቢ ደርስህ በሩጫ አመልጥህ እና ለጉራ ኖሞርርርርርርር

    • @user345-d2k
      @user345-d2k Годину тому

      Mehayimoch inna hualaqerroch minyotachew bizu new .

    • @fantuhailu6974
      @fantuhailu6974 55 хвилин тому

      አንተ ወረኛ ካወራህ መች አነሰህ እሱ እናቱ የወለደችው ወንድ ነው።እንዳንተ እንግዴልጂ አይደለም።