ህሊና ድራማ ክፍል 7 - Helina Drama Part 7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • ህሊና ድራማ ክፍል 7 - Helina Drama Part 7
    #HelinaDrama
    #SalkanTube
    #ethiopiandrama
    contact us
    on Instagram
    www.instagram....
    TikTok
    www.tiktok.com...
    Facebook
    / 1221filmsproduction

КОМЕНТАРІ • 790

  • @teshaleberhe7322
    @teshaleberhe7322 4 місяці тому +704

    ደቂቃ ይጨመርልን የምትሉ እና በሳምን ሁለት ግዜ ይሁን የምትሉ ላይክ ኣድርጉ

    • @MohmsAhmad-sg3tw
      @MohmsAhmad-sg3tw 4 місяці тому +2

      ቂጥሽን ልብዳሽ መሳይ ነኝ

    • @youtubered3554
      @youtubered3554 4 місяці тому

      @@MohmsAhmad-sg3twአንተ እስልምናን አሰዳቢ ቆሻሻ የአስተሳሰብ ደሐ ስድ አደግ

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 4 місяці тому

      ምንማለትነዉ.እኛክ​@@MohmsAhmad-sg3tw

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 4 місяці тому +1

      ​@MohmsAhmaታማሃልግንእረኝክክክክክክክd-sg3tw

    • @MohmsAhmad-sg3tw
      @MohmsAhmad-sg3tw 4 місяці тому

      @@FoziaFOZia-h9b አፍሽን ልብዳሽ አልኩሽ

  • @SeSe-sf2xr
    @SeSe-sf2xr 4 місяці тому +1051

    በሳምት2ት ግዜ የምትሉ❤❤

    • @Buchu27-vo9xu
      @Buchu27-vo9xu 4 місяці тому +7

      ❤❤❤❤❤👍👍👍

    • @tsionbirhanu7378
      @tsionbirhanu7378 4 місяці тому +11

      mech yesemalu zem belachuu eyuu beka

    • @mohammedjemali
      @mohammedjemali 4 місяці тому

      Lek nesh yene nat bahon 1 kenunem endayekelekelun adera ​@@tsionbirhanu7378

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 4 місяці тому +1

      Be samint 2 te yiqrna be samint 1 irasu indayakuartu staliyu

    • @Sara-q8z6t
      @Sara-q8z6t 4 місяці тому

      አውንንን❤

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 4 місяці тому +237

    በሳምንት ሁለቴ አርጉልን 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

    • @MohmsAhmad-sg3tw
      @MohmsAhmad-sg3tw 4 місяці тому

      ልብዳሽ

    • @uadsfdd7491
      @uadsfdd7491 4 місяці тому +1

      @@MohmsAhmad-sg3tw ቀዳዳ ምንትቀደዳለህ 🤑🤑🤑

    • @MohmsAhmad-sg3tw
      @MohmsAhmad-sg3tw 4 місяці тому

      @@uadsfdd7491 ቂጥሽን ልብዳሽ አልኩሽ

    • @tsiona7935
      @tsiona7935 4 місяці тому

      1:10

  • @AliBelal-tg7zu
    @AliBelal-tg7zu 4 місяці тому +250

    በሳምት 2ት ጊዜ ቤተሰብ❤

    • @MohmsAhmad-sg3tw
      @MohmsAhmad-sg3tw 4 місяці тому +1

      ልብዳሽ ጅል

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 4 місяці тому

      እሆጅልነትነዉ.ጅልነቱ.ያማያቁሠዉጋርልዳረግ.እኝኝኝኝኝክ

    • @MohmsAhmad-sg3tw
      @MohmsAhmad-sg3tw 4 місяці тому

      @@FoziaFOZia-h9b ነይ ቆለጤን ጥቢ

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 4 місяці тому +551

    እሄን የምታነቡ በሙሉ የነገዉ ቅዱስ ገብርኤል የማታ እንጄራ ይስጣችሁ 🤲የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ 🙏🙏🙏

  • @sisayasres-v3j
    @sisayasres-v3j 4 місяці тому +91

    እኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክበር ባህል አደሮሳቹህ አደርሰን አሜን ላለ ይሁን ይደርግለት🙏🙏

  • @nasiremundeno5421
    @nasiremundeno5421 4 місяці тому +93

    ውድ እትዮጵየዊየን እህት ዎንድሞቼ በየለቹበት አለህ ይጠቢቀቹ ❤

  • @helenguwadegudetagudeta6752
    @helenguwadegudetagudeta6752 4 місяці тому +96

    Degele mareyame yasebchutene hula tasakalchu 🙏🙏🙏🙏amen belu

  • @yonasalemu2316
    @yonasalemu2316 4 місяці тому +35

    እኝህን አባት ሆነው የሚሰሩትን ስወዳቸው እውነትና የአባት ካራክተር ሆነው ስለሚሰር እጅግ ነው የማከብራቸው በአጠቃላይ አሪፍ ይዘት ያለው ድራማ ነው በርቱ

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 4 місяці тому +70

    የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ
    ይሰውራችሁ ከክፉ❤
    መልካም ዜናን ያብስረን
    ደስታን ሰላምን ይንገረን

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 4 місяці тому +1

      Amen Amen Amen ❤❤

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @HanaHana-z5q
      @HanaHana-z5q 4 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @GalaxyGalaxy-su6cj
      @GalaxyGalaxy-su6cj 4 місяці тому +1

      አሜን❤❤❤

    • @Tsion-ie5yp
      @Tsion-ie5yp 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yednglmariyamlj5048
    @yednglmariyamlj5048 4 місяці тому +66

    ይችን ኮሜንት እምታነቡ የነገዉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ❤

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 4 місяці тому +45

    እናቱን የሚወድ ብቻ ሰብስክራይብ ያርገኝ😍😍😍😍😍

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 4 місяці тому

      እናቱን እማይወድ ማን አለ እምትሉት ብታጡ ደግሞ በዝህ መጣቹህ ለማንኛዉም ደምሬሻለሁኝ

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 4 місяці тому

      አየሰሻለሰሽም እረጉዝ ነኝ

    • @muluastaxqe1133
      @muluastaxqe1133 4 місяці тому

      የማትወዱ ማለ ፍ ትችላላቹ😏😏

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 4 місяці тому

      @@muluastaxqe1133 ክክክ ደቆሮ

    • @Alem613
      @Alem613 3 місяці тому

      hUletunem new mewedew 😂

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 4 місяці тому +51

    Best drama be samit 2 gize pls 👍

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 4 місяці тому +27

    ሰው ከአገር አገር እየተዘዋወረ ይዝናናል እኔ ከዩቲቭ ቲክቶክ ከቲክቶክ fb እየዞርኩ ፊልም እና ድራማ አያለሁ አሁንስ ስደት ጋዝ ጋዝ ብሎኛል

    • @LalàSskj
      @LalàSskj 4 місяці тому +1

      😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤ወዮ

    • @ladiesfrist7047
      @ladiesfrist7047 4 місяці тому +1

      እኔም😂😂😂😂

    • @MeklitKefyalew
      @MeklitKefyalew 4 місяці тому +1

      Me to😂

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 4 місяці тому +1

      ይሁንለበጎነውይህንን፣ስያላየስንትአለ😂😂

    • @beza-n4d
      @beza-n4d 4 місяці тому

      @@burtanfetawek7162 አሜን እውነት ነው እህቴ

  • @MesiEtio-o4r
    @MesiEtio-o4r 4 місяці тому +23

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል❤👏👏👏

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i 4 місяці тому +46

    አምባር ድራማ ግን ተዋችሁት አይ ኢትዮጵያ ፊልም መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ የለውም

    • @lubabaseid9897
      @lubabaseid9897 4 місяці тому +4

      መጀመሪያርጅ መጨረስ አያቁም

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 4 місяці тому +1

      በትክክል

    • @JeMy-nx4rb
      @JeMy-nx4rb 4 місяці тому +1

      ለምን ነው ያቆሞት ግን

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 4 місяці тому

      መጀመርእጃ መጨርሰ አይቸሉም የኛአገር ተዋናይ

    • @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ
      @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ 4 місяці тому

      ትክክል

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c 4 місяці тому +50

    እረ ኡኡ በሳምንት 2የ ይሁንልን ድምፃችን ይሰማ😂

  • @DawitAragaDeve
    @DawitAragaDeve 4 місяці тому +57

    ኢየሱስ ይመጣል !! One day

  • @TensaDesta
    @TensaDesta 4 місяці тому +22

    አረ እንደ እረኛዬ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @YeshiAbera-n9k
    @YeshiAbera-n9k 4 місяці тому +25

    ህሊና እንኳን ደና መጣችሁልን ትናፈቃላችሁ❤❤❤

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar 4 місяці тому +12

    የዝህ ፊልም መጨረሻና የእኔ የስደት ህይወት መጨረሻው ናፈቀኝ በትዝታ መኖር

  • @yohanneszewudu6469
    @yohanneszewudu6469 4 місяці тому +6

    እንደነዚህ ያሉ ባለሀብቶችን እየሰበሰቡ በአንድ ጉድጓድ ከዛ በላያቸው ላይ ቤንዚን አርከፍክፎ ማቃጠል

  • @Yuuuuuuuuuu-en8ez
    @Yuuuuuuuuuu-en8ez 4 місяці тому +38

    ኢየሱስ ያድናል ከሱ ሌላ አዳኝ የለም ኑ ዛሬም ይወዳችዋል ከዘላለም ሞት ያድናችዋል። ።

    • @fasikasefiw4330
      @fasikasefiw4330 4 місяці тому +5

      ትኩስ ጴንጤ ነህ እንዴ😂😂 ማን ስበክ አለህ ይሄ እኮ ድራማ ነው 😂

    • @SaraAbata-ui2fq
      @SaraAbata-ui2fq 4 місяці тому +2

      ደስ ሲል እና ምን ይጠበስ

    • @mesigaltigray9656
      @mesigaltigray9656 4 місяці тому +3

      ኣዲሱ ቤንጤ ነህ እንዴ😂 በየ ቦታው እየሱስ ያድናል ምትለው እኛስ ኣያድንም ብለናል🤔

    • @NoorSeid-ex8fv
      @NoorSeid-ex8fv 4 місяці тому

      አንሞትም ማለት ነው ከአሁን በኋላ

    • @NoorSeid-ex8fv
      @NoorSeid-ex8fv 4 місяці тому

      ካላዳነ ምን ታሢዛለህ

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 4 місяці тому +15

    ይሄ ፊልም ከረሳነዉ በኋላ ነዉ የሚለቀቀዉ ምናለ በሳምንት ሁለት ጊዜ ብሆን

  • @DxvDxa
    @DxvDxa 4 місяці тому +13

    ወድ እህት ወንድሞች በሀገር ላይ በዉጭ አገሮች ያለቸው ወገኖቸ በሙሉ ፍጣር ከክፉ ሁሉ ይሳሁራቹ ይጠብቃቸው❤❤❤

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 4 місяці тому +13

    ወይ ሂሌና ገና ከጅምሩ እንደዚ መጨረሻው ናፈቀኝ ለማንኛውም ጥሩ ነው ደግሜ ልንገራችሁ እንዳታቋርጡ በርቱ ጥሩ እየሄዳችሁ ነው

  • @muluSisay-po1iq
    @muluSisay-po1iq 4 місяці тому +30

    እረረረረረ ኡኡኡኡኡኡ ይሄ ድራማ ላሳብደኝ ነዉ እረ እባካችሁ በሳምንት 2 ጊዜ እንኳን አድርጉት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ።

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 4 місяці тому

      ስፖንሰሩ ለሳምንት ነዋ የከፈለው

    • @lemlemg542
      @lemlemg542 4 місяці тому

      😂😂😂 ክብር ይኑራቹሁ ያስቃል !! ቢችሉ በየቀኑ ይለቁልን ነበር ስላልቻሉ ነው እንጅ !!!

  • @EuruHeue
    @EuruHeue 4 місяці тому +15

    ኧረወየው በሳቅ 😅😅😅😅😅 እንኳን ማግባት መወፈር አይቻልም አላለም 😂😂😂😂😂ክክክክክክክክክ😅😅😅

  • @TgTube-dg1pw
    @TgTube-dg1pw 4 місяці тому +10

    ፋንየ መስቀልሽን እሰሪ የኔ ቆንጆ ለማንኛውም እንካን በሰላም መጣቹሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @robel011
    @robel011 4 місяці тому +29

    እንደ ሰው ለሰው በ ሳምንት አንዴ አይነፋም

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 4 місяці тому +14

    እውጭ ሀገር ቁጥ ብላችሁ በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን የምትሉ ስዎች ግን ትገርማላችሁ ኢትዮጲያ ውስጥ እኮ ነው እየኖሩና እየስሩ ያሉት በሳምንት አንደ በመለቀቁ እራሱ አመስግኑ ።

  • @seblenguyen7241
    @seblenguyen7241 4 місяці тому +21

    ህሊና ሆና የምትሠራው ልጅ እንደ መልኳ በጣም ድምጿ ያምራል ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Habetyhabety
    @Habetyhabety 4 місяці тому +22

    የሆነ ጊዜ የብራዚል ተከታታይ ድራማ ላይ ሞሪና እሚያስታውስ አለ እሱዋን ነው ያስታወስኩት ቃና ላይ 😢

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 місяці тому +3

      ሞሪና የዉበት እስረኞች😢

    • @Habetyhabety
      @Habetyhabety 4 місяці тому +2

      @@HsksnsHaovs ተባረኪ እረስቸው ነበር እርእሱን እነሱን ነው ያስታወስኩት

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk 4 місяці тому +1

      የውበት እስረኞች ነበረች ሞሪና

    • @Buchu27-vo9xu
      @Buchu27-vo9xu 4 місяці тому

      Ewenet new

    • @merryelias7541
      @merryelias7541 4 місяці тому

      😂😂😂 ewnetshin new

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 4 місяці тому +6

    በቅዱስ ገብርኤል እውነት ነው የሚመስለው 😢ጨነቀኝ አሳዘነችኝ የእውነት ነው የምታለቅሰው😮😮💪🏿💪🏿🥰

  • @Munababa507
    @Munababa507 4 місяці тому +27

    በስተመጨረሻም መጣችሁ እስኪ እንየው😂

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 4 місяці тому +3

    ዘሬ ደስብሎኛል ለናታም እሂ ደስታ ይድራሳቹ ስደት የዋጠውብት አለማ አዱ ታሰከልኝ መሬት ገዛው የቀራውንም አለህ የሰከዋል ለናትም ለልገዛቹ አለህ ይርዳቹ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 4 місяці тому +9

    እኝህ አባት በጣም ነው ምወዳቸው እውነተኛ አባት ❤❤

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ 4 місяці тому +6

    አረ የኛም ፍላጎት ይሟላልን በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ ብቻ👍👍

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 4 місяці тому +20

    ልብ ሙልት የሚያደርግ ድራማ 🙏🙏🙏❤❤❤❤ thank you

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 4 місяці тому +2

    ስዩሜ ባለ ማህተቡ የታለ መስቀልህ ለምን ታወልቃላቹሁ ማህተባቹሁን የተዋህዶ ለጆች እንዴ😢😢 እኛ እናውቃለን ለህዝቡ ትምርት ድራማ እንደምትሰሩ

  • @WynTayir
    @WynTayir 4 місяці тому +3

    መሣይ አንደኛ። አንተ የዘፈንከውን ዘፈን ሳምንቱን ሙሉ ስሰማው ነው የምከርመው በባለፈው ሳምንት '' የአበበን አሞኛልን'' ዛሬ ደሞ ሙሉቀን ምነው ሆዴ ባባ... ደሞ እያንዳንዱ ሲን ላይ ዝፈንልን...🙏

  • @Hanaesuendale
    @Hanaesuendale 4 місяці тому +12

    How i like this drama 😢❤❤

  • @Melkamtaye23
    @Melkamtaye23 4 місяці тому +21

    Ere bians besamnt hulete yilekek. Like it every body 😮😮

  • @helenzewidu6196
    @helenzewidu6196 4 місяці тому +3

    አረ ሴት ሆይ ስታፈቅሩ አስተውሉ

  • @mehrettsegaye5136
    @mehrettsegaye5136 4 місяці тому +8

    ስዩሜ እና ማንደፍሮ 👌

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 4 місяці тому +4

    ህሊና እኔም እንደዚህ ነበር የማስበው የታመመ ሳይ ሀኪም መሆን እፈልጋለሁ የተበደለ ሳይ ፍትሀዊ ዳኛ መሆን እፈልጋለሁ የተቸገረ ሳይ ለጋስ ባለሀብት መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን ከሆነ ጊዜ በኋላ ራሴን ለራሱ ምቾት ብቻ የሚጨነቅ ሰው ሆኜ አገኘሁት 😊

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 4 місяці тому +5

    ለህዝብ ድምፅ ይደመጥ በሳምንት ሁሌቴ አርጉልን

  • @samresam2806
    @samresam2806 4 місяці тому +5

    ያሀዱን ማስታወቂያ ሳይ 90ዎቹ ማስታወቂያ ትዝ ይለኛል ልጅነቴ❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 місяці тому +1

    ላንዳድ ቆሻሻ ወንዶች ማሥተማሪያ ፊልምነዉ ለገንዘብ ብሎዉ የኒካ ሚሥቱን የሚያሠቀዩት ሥቶቱ ናቸዉ አሁላይ

  • @SahanKapryas
    @SahanKapryas 4 місяці тому +1

    ሕሊናን አፈቀርኳቶ😮😮😮😮

  • @FicIck-o3v
    @FicIck-o3v 4 місяці тому +7

    በሳምንት 2 ግዜ ኣርጉልኝ 🙏💖💖💖

  • @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
    @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ 4 місяці тому +4

    ፍቅር እኮ እዉር ነዉ🙆 የህሊና አባት አሳዘኑኝ😢

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 4 місяці тому +2

    ጭካኒ የተሞላበት ፊልም በፈጣሪ ምንአለ ብዙ ሌላ ብትሠሩ ግድያ የሴትልጂ ጥቃት ጭካኔ ከዛስ ምንእንማር ይገርማን በእዉነት መጀመሪያላይ ምርጥ ፊልምነዉ ብየነበር ምንም ፋይዳ የሌለዉ ፊልም ይህንማ ከሃገራችን በተግማር ምን አጣነዉ

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera 4 місяці тому +4

    ተዋናዎቹው በጣም ምርጥ እና የተመረጡው ናቸው ስወዳቹውህ❤❤❤❤

  • @MulukenMekonen-iy9vn
    @MulukenMekonen-iy9vn 4 місяці тому +1

    ችጋራሞች ናቹ በሳምንት 3 ጊዜ ለምን አታደርጉትም ??😡😡😡😡

  • @getteshome6501
    @getteshome6501 4 місяці тому

    የዚ ድራማ አስተማሪነቱ አልታየኝም? የትኛው አባት ነዉ ልጁን እንደዚህ አይነት ተግባር ውስጥ የሚከተው?

  • @millitube1437
    @millitube1437 3 місяці тому +1

    I come from 🫴 Eritrea 🇪🇷 b/c I Love Ethiopian film ❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 місяці тому +4

    ኢኒስፔክተርኤርሚያስ የሚለውን ምርጥ ድራማ እየገባችሁ እዩት አበረታቱት

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ስደኞችን ይጠብቅ

  • @yewansayana7070
    @yewansayana7070 3 місяці тому +1

    Awo besamnt 2 gize yihun

  • @desalegnnegirew
    @desalegnnegirew 4 місяці тому +2

    ይህ ድራማ ቀድሞ ሚታይ ቢሆን እንግዜ ጨርሸ አየው ነበር❤❤❤❤። እር ኡ ኡ ኡ P 8

  • @esiawambui5376
    @esiawambui5376 4 місяці тому +1

    መቼ መቼነዉ ሚለቀቀዉ

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 4 місяці тому +6

    ኸረ ቀውጢ ነው ቴዳ ይችላል ፐፐፐፐፐ ይህ በኢትዮጵያ የፊልምና ተከታታይ ድራማ ታሪክ ተወዳዳሪ ኣይገኝለትም 💪💪💪👏👏👏👏

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 4 місяці тому +4

    ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ግን በሳምንት 2ጊዜ ይሁን

  • @NahomGirmay-uc3vz
    @NahomGirmay-uc3vz 4 місяці тому +2

    Ya 2 gize giberiwa kemzi kemay zketatela alo do eritren🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @buruk9586
    @buruk9586 4 місяці тому +3

    አጀማመራችሁ ቆንጆ ነው ደሞ እንደለመደባችሁ እንዳታቋርጡ

  • @seninenye8772
    @seninenye8772 4 місяці тому +2

    ዋው ደስ የሚል ድራማ ነው በአንድ ቀን ጀምሬ 7ቱ አየውት እንዳታቆርጡት አደራ

  • @michaelgmeskelgebre6406
    @michaelgmeskelgebre6406 4 місяці тому +2

    በየመሀሉ የሚገባው ማስታወቅያ እና into ቀንሱት እንጂ።

  • @03cell87
    @03cell87 3 місяці тому +1

    Comentochi betam ewdachwalhu ❤❤❤❤❤❤enatem wudedugn

  • @seyfedemissie5442
    @seyfedemissie5442 4 місяці тому +1

    በጣም ቆንጆ ታሪክ የያዘ አስተማሪና መሳጭ ድራማ ነው! በአሁን ሰዓት የመጀመሪያ ምርጫዬ የሆነ ተከታታይ ድራማ ነው! በዚህ ድራማ የተሳተፋቹ በሙሉ ምስጋናዬ ይድረሳቹ 👏👏👏 ከተቻለ በሳምንት ሁለቴ ቢቀርብልን ..ይህን ሀሳብ የምትደግፋ ላይክ 👍 በማድረግ ፍላጎታቹን ግለፁ!

  • @tibebyiheyes
    @tibebyiheyes 4 місяці тому +1

    የሴት ልጅ ትልቁ ድክመት ፍቅር ነው!

  • @Girumpino
    @Girumpino 4 місяці тому +1

    ድራማው ምርጥ ነበር ግን እንደአባት ሆኖ የተወነው ቴዲ ሌላ ሰው ቢሆን አሪፍ ነበር አንድ አይነት እድሜ ያላቸውን ሰዋች መጠቀም ትንሽ ግራ ያጋባል ሜካፑ ራሱ ምንም አልደበቀውም

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 3 місяці тому

    አሁን እኚህን አባት በዚህ እርጅና እድሜያቸው አስትቶ የሚያስኮበልላት ፍቅር ነው😏? ይሄማ ቡዳ ነው ቲሽ እድሜ ልክ ለእርሷ የኖረን አባት ካወቀችው ጥቂት ወራት ለሆነ ሰው ብሎ ጥሎ መሄድ ነው ፍቅር ቱ😤😣
    ድርማው ግን ገራሚ ነው እየጓጓሁ ነው የምጠብቀው🎉❤

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 4 місяці тому +1

    የመዳን ቅመሞችዬ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጠን

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 4 місяці тому

    ወይኔ እንዴት ይዘገንናል
    ባለሀብቶች ተብየው የሚሰሩት ግፍ
    ለነገሩ
    ሀገራችን ላይ ያለውን እውነታ ነው የሚሰሩት
    ግን ምን አለ በሳምንት ሁለት ሶስቴ ብታደርጉት ይሄ የሁሉም ኮመንተሮች ፍላጎት ነው

  • @የጣናዋጮራ
    @የጣናዋጮራ 4 місяці тому

    Coment ሰጭዎች ግን ገገማ ስብስብ ናችሁ 🤣 አንድ ስለ ድራማዉ አስተያየት የሰጠ የለም እኮ በሳምንት በሳምንት 🤣ተመሳሳይ ለቅሶ ቲሽ ዘጊውች 🤤😡😡😡

  • @varonica.
    @varonica. 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤የተመቸኝ ምርጥ ድራማ

  • @mebazarya2127
    @mebazarya2127 4 місяці тому

    ፈጣሪ ሆይ አገሪቷ አብዳ የለ እንዴ🤔 አሁን ይሄ ምን አይነት ትምርት ነዉ? እንዲህ አይነት ስራ አለና ስሩ ነዉ መልእክቱ? ዉይ ሴት ልጅ እንዴት ተናቅሽ።

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 4 місяці тому +2

    ፍናን ትንሿ ሩታ መንግስተአብ ትችያለሽ 👏👏👏👏

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 4 місяці тому

    የእዉነትድራማአይመስልምምርጥትወናዋውነዉሁሉምሰረተዉታል❤❤❤❤

  • @Hagi776
    @Hagi776 4 місяці тому

    በሳምንት ሁለቴ እምትሉ ማን ይሰማናል ብላችሁ ነው ባይሆን እናንተ በ አስራ አምስት ቀን አንዴ 3 ክፍል እዩ😅😅 በየሳምንቱ አትዩ😂

  • @AffeeQalii
    @AffeeQalii 2 місяці тому +1

    Ayzoosh helina❤❤❤

  • @ekramshkuer7530
    @ekramshkuer7530 4 місяці тому +1

    😢እረ በመጠበቅ እየተሰላቸን ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ባልጀመርነው ያስብላል 😢እንደኔ የሰለቸው መጠበቅ Ufffff

  • @yitba...1921
    @yitba...1921 4 місяці тому +1

    አረ በናታቹ ቀን በቀን አሳዩን አረ በገብርኤል

  • @GHs-bs7oj
    @GHs-bs7oj 4 місяці тому +2

    በሳምት ሁለት ጊዜ ይሁንልን የምትሉ ❤❤❤

  • @yordiyitna487
    @yordiyitna487 4 місяці тому +4

    Let us go on time is the best movie❤

  • @EskedarGetachew-u7i
    @EskedarGetachew-u7i 4 місяці тому +1

    😭😭ተው ግን በሳምት 2ቀን አርጉት በጣም ተለመናችሁ😐😐😏

  • @eta6376
    @eta6376 4 місяці тому +1

    ማነው የሴቶች ስቃይ የታየው😭😭💔

  • @ሜሪየስላሴባሪያ
    @ሜሪየስላሴባሪያ 4 місяці тому

    አረ የሌለ ነው የምር አደራ እንዳታቋርጡት ደቂቃውም ይታሠብበት

  • @ትእማርትእማር
    @ትእማርትእማር 4 місяці тому

    Ere tekatelkugn ....yhnn bedel midersbachu ehtochie egziabher enbachun yabslachu

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 4 місяці тому +3

    ምናለ እንዲህ አይነት ፊልም ቀን በቀን ብታረጉት በአደይ ከምታዝጉን በነገራችን ላይ በአዲስ አበባ ላይ ያለውን የገሀዱ አለም ባለጊዜዎች ስራ ነው እያየን ያለው ።

  • @NaimaNaima-p9t
    @NaimaNaima-p9t 4 місяці тому

    ኢትዩ የሞተች ሀገር ናት እጂ በየቀኑ ከልሩ አይተዉትም እደ እዲሜ ለቃና ጓዝ ሁላ

  • @mrei-zx3ig
    @mrei-zx3ig 4 місяці тому

    bsamnet 2 gize yhune ande enayalkibachew new tolo ayedel tertryalew😂😂😂😀😊

  • @SerutiHabesha
    @SerutiHabesha 24 дні тому

    ቴዲ እና ጓደኛው የሚገርም ትወና በፈጣሪ ስም😊😊

  • @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
    @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ Місяць тому

    የእሁድ ዘበኛ ሆንኩላችሁ😢መጨረሻው ምን ይሆን 😢😢

  • @Agumas-so5yt
    @Agumas-so5yt Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BORENA50
    @BORENA50 4 місяці тому +1

    ይችን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት ያለም ዳርቻ ደስታችሁን ያብዛላችሁ ❤

  • @GHs-bs7oj
    @GHs-bs7oj 4 місяці тому +1

    በመታወቂዉ ብቻ😢ሥአቱ ደቂቃዉ ሄደ አይደል😢😢

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 4 місяці тому +2

    የምን ህሊና አስጨናቂ ብትሉት ይሻላል !!አሪፍ ነው ❤

  • @tebabe
    @tebabe 4 місяці тому +1

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ
    ኑ ቅመሞች እንሹፈው አብረን ያለናተ አይዋጥልኝም😜😘