#miskinochu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2023
  • #miskinochu #addisdramastudio #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #adeydrama #ethiopianmusic
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 283

  • @hadragonfa2270
    @hadragonfa2270 8 місяців тому +162

    😂😂😂 የነሱ ደራማ የሚመቸው በላይክ

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 8 місяців тому +108

    ይህ ሲትኮም የወለላ አሠፋን የእረጅም አመታትን የዳበረ የትወናን ጥበብን ያዬሁበት ሲሆን ወጣቶቹም ተዋንያዎች እጅግ ያስደመሙን አጋጣሚ ነዉ! ❤❤❤❤

  • @user-mi5xc6xp8o
    @user-mi5xc6xp8o 8 місяців тому +65

    አይ አማትና ምራት ቃላት የለኝም ስወዳችሁ እኮ ❤

  • @gomejumengeshahaile2369
    @gomejumengeshahaile2369 7 місяців тому +7

    የወይዘሮ ወለላ የትወና ችሎታ ድንቅ ነው! የዱሮ ወግ አጥባቂ ሴት ወይዘሮዎችን ሥርዓት ያስታውሳል! ❤

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 8 місяців тому +29

    እንደ አርጋው በዳሶ በጭንቅላቴ ልዘቅዘቅልህ 😅😅😅አይ ወለላ ደሰ ሰትል እኮ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 місяців тому +16

    የዛሪው ልዩ ነው አይ ወለላ ድራማ የምትስራ አትመስልም እኮ ❤❤❤❤እዩ ሲያሳዝን❤ ማስተውል ችለሽበታል❤

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c 8 місяців тому +12

    ወይኔ በሻሽ ጨምድዳ ልትገላት😂😂😂😂😂😂ወለላ ስወድሽ እኮ❤❤❤

  • @work_enesh
    @work_enesh 8 місяців тому +13

    ደስ ስትሉ አማት ና መራት😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @hhbh8909
    @hhbh8909 8 місяців тому +7

    አይ ወለላ እኔም እዳች ነበርክኝ የመከባለሏ ነገር 😀😀😀😀ለማነኛውም የሳቄ ምንጭ እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍

  • @user-mi5xc6xp8o
    @user-mi5xc6xp8o 8 місяців тому +11

    ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁልኝ❤❤

  • @user-vm9vs3ow7q
    @user-vm9vs3ow7q 5 місяців тому +7

    ኤዱ እና ሙሉዬ እንዴት እደምወዳች እኮ
    💖💖

  • @selamtemtime5227
    @selamtemtime5227 8 місяців тому +11

    እኔም አማቴ ናፈቀችኝ ማነው አማቱን የናፈቃት😂😂😂

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 8 місяців тому +19

    ምስማር ሲመቱት ይጠብቃል እውነት ብለሻል
    አማራም እንደ ምስማር ዱላው በዝቶበት ነው የጠበቀ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 7 місяців тому +6

    ማስተዋል በጣም ጎበዝናሽ በርች

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 7 місяців тому +5

    ማስተዋል የትወና ብቃትሽን ያሳየሽው አሁኖው ጉበዝ❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 місяців тому +20

    የሳቄ ምንጭች እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y 22 години тому

    አይ ወለላ እደስሟ ወለላ ናት እኮ የእኔ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌

  • @Hiwi333
    @Hiwi333 8 місяців тому +7

    I like this drama and actress, all perfectly playing

  • @user-iy6hw8xi7t
    @user-iy6hw8xi7t 7 місяців тому +3

    ስወዳቸው ጥሩ ቆይታ ነበር
    እኛንም አበረታቱን

  • @saraassefa2376
    @saraassefa2376 8 місяців тому +6

    One of the best sitcoms!!!! Good job the author, actors & producers!! Good job!!!

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 5 місяців тому +3

    በጣም የሚወደድ ግን ግልፅ የማስታወቂያ ድክመት ያለበት...የትኛዉ የየትኛዉ ሳምንት መሆኑየማይታወቅ መሆኑ ያሳዝናል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 місяців тому +16

    ስወዳችሁ እኮ 😂😍😍
    በተለይ አሹየ ዝም ብየ ሳየው ያስቀኛል😅😅😍

    • @hamadkhalfan1250
      @hamadkhalfan1250 7 місяців тому

      አወ.የወረባቦልጂነዉ.አባቱንመሣይ.አላሕይማርለት.❤

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 7 місяців тому

      @@hamadkhalfan1250 ማን አሹ ማለት እዩ😳😳

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 7 місяців тому +3

    ትምህርት አለው ልጁን ወዳችሁ ቤተሰቡን የማትወዱ ምራት አላችሁ ያስተምራል

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 7 місяців тому +2

    Edu yene konjoo 😂😂😂💋💋

  • @shalom744
    @shalom744 8 місяців тому +13

    Mastewal and welela are the best. They make it look real.

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 8 місяців тому +6

    You all amazing❤❤❤❤❤

  • @mihret2121
    @mihret2121 3 місяці тому +2

    ስወዳዳዳዳዳዳቸቸቸቸቸቸውውውውውው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @simonnguse-kn9
    @simonnguse-kn9 3 місяці тому +1

    ስትመቹኅ ልዩ ናቹው!!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 місяців тому +3

    የእናት ጡር አለው እውነት 😥

  • @eliham.
    @eliham. 7 місяців тому +4

    ስወዳቹ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 8 місяців тому

    Gin yewinet indenante sostachu yeminor yinoral malete des yemil drama new ❤❤❤❤

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s 8 місяців тому +3

    ማዘርየ ሰወዳት❤❤❤❤❤❤❤

  • @aselefch
    @aselefch 8 місяців тому

    Sitmerwi eko ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @meteguda1934
    @meteguda1934 5 місяців тому

    That is my big problem Baking Banana bread thank you for clear explanation n' sharing beautiful....❤

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e 8 місяців тому +3

    😅😅😅😅😅😅😅😅እኔም ልክ እንደሙልዬ የምቃጠለው ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @melikakedir5934
    @melikakedir5934 7 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂ተጀምሮ እስከሚያልቅ እንዳገጠጥኩ ነው 😅😅😅😅😅

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 місяців тому +4

    ቆሞ የሚሄድ ሄሊ ነው የምትመስለው 🤣🤣🤣ወይ ቴዶ የዛሬው ይለያል ይመቻችሁ የአማት እና የምራት ጭቅጭቅ 🤣

  • @melesekumie9168
    @melesekumie9168 8 місяців тому +3

    በእናታቸው እንዳይቋረጥ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 8 місяців тому +4

    😂😂😂😂በጣም ነው ምታዝናኑኝ የምር

  • @ErtyuAser-in9hs
    @ErtyuAser-in9hs 7 місяців тому +1

    አረ ያችስ የከፋ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይች ተኮላም 😂😂😂😂😂

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 8 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሑ የኔ ማሮች

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 8 місяців тому +19

    አማትና ምራት ስወደዳችሁ ቀልድኔቁምነገር አዘልነው ቀጥሉበት🎉😂

    • @user-ju2cv5vl4i
      @user-ju2cv5vl4i 8 місяців тому

      ይህንን ኮሜንት በመፃፌ እፀፀታለሁ ግን ምን ላድርግ ሚረዳኝ አጣሁ, ማርያምን ነው ምላችሁ የ11 ክፍል ተማሪ academically በጣም ጎበዝ ከሚባሉት ውስጥ ነኝ ለቤቴ ደግሞ ታላቅ እና ከስሬ 5 ታናሾች ያሉብኝ አሰና ቢቸግነኝ ነው እናንተን ለመለመን የተገደድኩት ቤተሰቦቼ እኛን ለማስተማር በተለያየ ብድር ውስጥ ገቡብኝ አበዳሪዎች ደግሞ ብሩን አምጡ በሚል ያሳቅቋቸዋል እናም ይህንን ማየት ለኔ ከባድ ነው እናም ትሞህርቴን ለማቋረጥ መገደዴ አይቀርም እባካችሁ ትንሽ አግዙኝ, ቤተሰቦቼን ለማገዝ ስል ስራ ጀመርኩ ግን ለመጀመር በቂ ብር የለኝም ስለሰኬን ሸጥኩ ግን ሊበቃኝ አልቻለም i know ሁሉም የራሱ ችግር እንዳለበት ግን የአቅማችሁን ማለት ብዙዎቻችሁ አዲስ የልመና ስታይል ተጀመረ ልትሉኝ እንደምትችሉ አልጠራጠርም ግን ቀርባችሁ አውሩኝ ትረዱኛላችሁ telegram @yemariam12211 or
      ህልሜ እንዳይደናቀፍ አግዙኝጰ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 8 місяців тому +3

    እንኳን መጣንሁ ኤደን የኔ ልጅ በሆነች አልኩኝ ቅሌቷ ሁሉ ህፃን ነው ምትመስል አትጠገብም😂😂😂

  • @AbrehamDejene-kx3lv
    @AbrehamDejene-kx3lv Місяць тому +2

    Waw

  • @user-lg8yb6xw6n
    @user-lg8yb6xw6n 7 місяців тому +1

    በቁም ነው መረዳዳት አላለችም ወይኔ የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂

  • @yididu16
    @yididu16 5 місяців тому +3

    አኔን ያሳቀኝ የ ኤዱ ነው ወደ ሁላ ልቁጠር ብላ እማማ 60 sec ሰተዋት 59,58....50,40 አለችና 49😂😂😂😂😂, ግን አወዳቹአለው 😚

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 8 місяців тому +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሳታገቢ፡በፊት፡ኑረሸ።ታወቂየለሸ

  • @tsitayegeta
    @tsitayegeta 4 місяці тому +1

    hulum amatoch ena mratoch hulu eko and adelum

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 8 місяців тому

    ምርጦች

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 8 місяців тому

    ❤arif temrt new bertu

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c 7 місяців тому

    ስወዳቸዉ 😂😂😂

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h 3 місяці тому +2

    አይ እደው አማትና ምራት የውነት እናተን እያየው ስራየን እረሳውት ኧረተው ስራየን ልስራበት😂😂😂😂😂

  • @MenaMinassie
    @MenaMinassie День тому

    Itisgood🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-wv4hn9qv8x
    @user-wv4hn9qv8x 7 місяців тому +2

    ሚስኪኖች ሳይሆን ሚስኪኑ ነበር መሆን የነበረበት😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hadragonfa2270
    @hadragonfa2270 8 місяців тому +3

    እስኪ ልጅቷ እደኔ ያናደደችው በላይክ ሁሁሁሁሁሁሁ

  • @taybahna725
    @taybahna725 6 місяців тому

    ኪኪኪኪካ😂😂😂😂ስወዳቺሁ ሀኪምቤት አስቤዛ

  • @chokolatemack8119
    @chokolatemack8119 8 місяців тому

    Wow❤❤❤❤❤❤ endet endemwedacgu😊

  • @zainabuhassan3180
    @zainabuhassan3180 8 місяців тому +2

    የሳቄ ምጭ ስወዳቸው

  • @Mimi-rs8uy
    @Mimi-rs8uy 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂💝 Konijochi Nuru ❣️

  • @user-rv3ky7eg3f
    @user-rv3ky7eg3f 4 місяці тому

    አይ ክቧ 😂😂😂😂😂😂😂 ትክክለኛ አሪፍ ስራ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @GgGg-pt3ik
    @GgGg-pt3ik 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉዶች

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g 3 місяці тому

    ኧረ እንዳዉ ልዩ ናችሁ❤❤❤

  • @serkalmgirma1947
    @serkalmgirma1947 8 місяців тому +2

    ቶል ቶሎ ይለቀቅ😢😢

  • @user-cb8cp4qn6d
    @user-cb8cp4qn6d Місяць тому

    የኔ ዉዶች ስወዳቸዉ❤❤❤❤

  • @user-ns9vh2qq9z
    @user-ns9vh2qq9z 6 місяців тому

    Swadashu

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v 8 місяців тому +1

    የኔ ውድ አማት በጣም ነው እምንዋደደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና በሰጣቸው

  • @Hig-uh2pq
    @Hig-uh2pq 5 місяців тому

    ዋው

  • @user-zr2un7br2q
    @user-zr2un7br2q 4 місяці тому

    ደስ ስትሉ

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 5 місяців тому

    I love you guys ❤❤❤❤❤

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 6 місяців тому +1

    ሙሉዬ ከቤቶት ያባሮአችው ልጆት እከፍ ነው

  • @GenetTadele-fz2pz
    @GenetTadele-fz2pz 6 днів тому

    Wow

  • @gizewerkamogne3409
    @gizewerkamogne3409 8 місяців тому +13

    ሲኦል እንደምትገባ ማረጋጋጫ ወረቀት ተቀብላለች 😂😂

  • @genetterefe6113
    @genetterefe6113 7 місяців тому

    ወይኔ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 8 місяців тому

    ክክክክክየዲካሜማርፊያ

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 6 місяців тому

    ወይኔ በሳቅ ልሰርላት 🤣🤣🤣

  • @ZenebuShiemels
    @ZenebuShiemels 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ😊

  • @FeketeBeru
    @FeketeBeru Місяць тому

    በጣምናውደስ ሚትሉት

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 7 місяців тому +3

    ግን የድራማዉ ስም አማትና ምራት ቢሆ ጥሩ ነበር

  • @ruyik3207
    @ruyik3207 7 місяців тому +1

    እደዉ እድህ እየሠራች የምታበላ አማት ብትገኝ ጡሩነበር ክክክክክ

  • @Sifaniiyee
    @Sifaniiyee 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yc7nj9qw1e
    @user-yc7nj9qw1e 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 8 місяців тому

    አራ በሰቂ ሞቱኩ😅😅😅😅😂😂😂

  • @Mes355
    @Mes355 8 місяців тому

    😂😂😂ሞትኩኝ

  • @frusye6380
    @frusye6380 7 місяців тому

    Taytu❤

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 8 місяців тому +5

    ውይ አማትና ምራት ምናል ፍቅር ብንሆን😂😂😂😂🙈🙈

  • @user-fe1ft4ku6g
    @user-fe1ft4ku6g 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xy6rt1vk6l
    @user-xy6rt1vk6l 8 місяців тому

    Ymer des ylal

  • @aminaejic2790
    @aminaejic2790 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @eimanlove
    @eimanlove 6 місяців тому +1

    እኔ 😂😂😂😂😂😊

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 4 місяці тому +1

    ቁሞ የሚሄድ ኤሊ 😂😂😂

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi 7 місяців тому

    abo sewdachu ❤❤❤

  • @user-de2yb3kx9b
    @user-de2yb3kx9b 7 місяців тому

    ወላ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @abebe7532
    @abebe7532 7 днів тому

    Ke jibuti kapier ⁉️⁉️
    Kkkkkkkkk😂😂

  • @user-rd6bk6fr8o
    @user-rd6bk6fr8o 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaytalema6342
    @tsehaytalema6342 8 місяців тому +4

    ስትመቹኝ አማትና ምራት

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 6 місяців тому

    Swedachew eko 😂😂😂😂😂

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 8 місяців тому +7

    ወይኔ ልጅቷ ስታናድድ 😂😂😂

  • @AAl-vl6rv
    @AAl-vl6rv 8 місяців тому

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 8 місяців тому +10

    እስቲ እንደኔ አሹን የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በላይክ ያሳይ👍👍👇👇

  • @user-oo1wc7po6n
    @user-oo1wc7po6n Місяць тому

    ክክክ