Min be enesu tamekagnaleh. Enesu be EGZIABEHERE yetewededu nachew. Hiwetachew yasitawikal. Yetegnahew ante neh! Lemehonu sile hasetegnoch kidist bete Kiristian yalastemarechibet gize ale?
Ebakachu sile medihaneyalem eneileminachu:- 1. Wonkishet lay /abayohaniss bizu chigiroch alu 2. Gondar/kidist arsema aba kidane maryam yewushet timiket ,bussiness, ena hatate bedel eyetesera new 3. Wolo/sirenka kidst arsema gedam lay ,ownership her name is firehiwot Min nalet new yeh hulu bedel behizbu layina be betekirstain lay Endiat min tiseralachu,bible mawirat ayidelemko,metebekim yasfeligalko.gena chigirun eyayachu tilik kehone behuala kebizu damage behuala new yemiteresut
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK
አባቶቻችን ያቆይልን እግዜአብሔር ይስጥልን
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ቀጥሉበት ::
እኔ ጥያቄየ በሰሞኑ ሙስሊሞት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለተናገሩት ነገር በደንብ ሊነገራቸዉ ይገባል ባይ ነኝ ሲቀጥል እኔ ንግስት ነኝ ተዋህዶ ነኝ አርሴማ ነኝ እያሉ ሲመጡ ያን ያክል ጊዜ ሲያስተምሩ በጣም ዘግይታችሁዋል በስአቱ መልስ ብሰጡበት መልካም ነዉ እኛኮ የምንጠብቀዉ ከእናንተ ነዉ መልሱን በተረፈ ግን በጣም የምሳሳላችሁ ወገኖቸ የማህበረ ቅዱሳን ማህበር ሰላማችሁ ይብዛ
Mahibere Kidusan እውነተኛ አባቶች ሲፈውሱ እንዲ ነው
በቴልብዥን ተላልፎ እናቶች ሁሉ ማየት አለባቸው
ዲያቆን መምህር ያረጋል አበጋዝ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በርቱልን እንደእናንተ አይነት የቤተ-ክርስቲያን እንቁዎች ይብዙልን ሰው አይምሮውን ከሳተ ሰንበትበት ብሏልና እንደእናንተ አይነት መምህራን ተናግራችሁ የድርሻችሁን ተወታችኋልና እናመሰግናለን እውነትን መስማት የሚፈልግ ይስማ።
እብድ የሻዕብያ ውሻ ድፍት ብትዪ እና ሬሳሽ ውሾች በጎተቱት፡፡ ለማኝ ውሻ የሻዕብያ ውሾች ጋ ሂጂ፡፡
Ye tenegna sew asiteyayet ayimesilim.
Yihe hulu atseyafi sidib ke kiristian yemitebek ayidelem.
አሜን ፫ በጸጋ በዕድሜ ይጠብቅልን
@@asmmmkge ሌላ ምንም አልልህም የእውቀት ድርቅ ይዞሀልና ተማር።
ይሄን ትምህርት መስማት በራሱ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ እንደሆነ ነው የተሰማኝ ሌሎች ዎንድሞቼ እና እህቶቼ እግዚአብሔር ፈቅዶ ቢሰሙት ምንኛ ደስ ባለኝ:: መምህራችን እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን🙏🙏🙏 ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለምታረጉት ነገር ሁሉ::
ሰው ሲድን አትወዱም
እግዚአብሔር ይባርኮት መምህር ልናውቀው እና ልንጠነቀቀው የሚገባ ትምህርት ነው የሰጡን
እግዚአብሔር አምላክ በዚህ በክፉ የሆነ ግዜ ኣሳች በበዛበት ግዜ ይሄን የመሰለ ትምህርት መማራችን መስማታችን በጣም ይደንቃል ወንድማችን መምህራችን ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ እግዚአብሔር ያበርታልን እናንተ ባትኖሩ ኖሮ በስደት ሆነን ምን በዋጠን ወገኖቼ ዕድሜያችን ለንስኃ ያድርግልን !
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡ እመ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትሰውርልን፡፡
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እንዴት አእምሮን የሚያድስ ትምህርት ነው ያሰተማሩን ፀጋውን ያብዛላቹ
ቃል ህወትን ያስማልን ለምመሕራችን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ መምህራን አሉን ብስማቸው ባዳምጣቸው አልጠግባቸውም እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ግዜውን የጠበቀ መልዕክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እውነት ነዉ አሉን ተመስገን አምላክካችን
በጣም አንጀት አርስ እና በማስረጃ የተደገፈ የቤተክርስቲያናችን ትክክለኛ ትምህርት፣ ለጓደኞቻችን እና በከንቱ ለሚባዝኑ ሰዎች ሸር በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ፤ ልቦና ያላቸው ይመለሱ ከሆነ። ለመምህራችን እረጂም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን፣ ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉበት እድሜና ጸጋ ያድልልን፣ በዘመናችን እንዲህ አይነት መምህራን በማየታችን እኛም እድለኞች ነን፣ ለማኅበራችን ለማህበረ ቅዱሳንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን፤ እንደዚህ ወቅታዊ እና ምላሽ የሚፈልጉ ጉዳዮችን አዘጋጅተው፣ ለሚመግቡን ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ሁሉ እግዚአብሔር አምላካችን ቃለሕወት ያሰማልን። አሜን +
በእውነት ዲያቆን ያረጋል ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ሚሰማ ጠፍቶ ነውጂ ተነግሮን ነበር መራጌታ ተክለያሬድም በርታ ቀጣዪን ክፍል እጠብቃለሁ እባካችሁ ህዝቡ ግራ እያጋቡ ነው እነዚህ ሀሳውያን
ክፍል ፪. ua-cam.com/video/Gob01dM5tC4/v-deo.html
ክፍል ፫. ua-cam.com/video/v55-WydZbEE/v-deo.html
በውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ለሁላችንም ቃለህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን ከሀሠተኖች ነብያት ነን ባዮች አጥማቂነን ባዮች የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን ማሥተዋሉንና ጥበብን ያድለን። አሜን፫
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እዴት ደስ እሚል ትምህርት ነዉ መእመኑ ከሃሰተኛ ተቢያት እራሱን መጠበቅ አለበት እድንጠብቅም እግዚአብሔር ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን። ድንቅ ትምህርት።
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትስጥልን መምህር ያረጋል ከዚህ ብፊት ሰለ ሳይንስና እምነት የሰጡት ትምህርት እንዲት ጥሩ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን
ቅድስት ድንግል ማርያም ብለን ብንጠራት በረከቱ ለኛው ነው ወይ ያለ መታደል እንደዚህ አቃለው የሚጠሯት መናፍቃን ናቸው እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ሁላችንም ይቅር ትበለን😥
ስለምክሩ ግን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን
Asmesay pente tmeslaleh, kdist dingle maryam yqir tbelen abezahsa
በርግጥ እርሶ እንዳሊት አደለሁም በፍፁምም ለማስመስል አይደለም ባስመስልም ሀጥያቱ በኔነው ግን እርሶ እይተዉ ስላስተማሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለ እግዚእብሔር ብዬዎታለሁ በምን ላስረዳዎ ለሳይዎ መገናኛ መንገድ ልግለፅልዎ በርግጥ እንደርሶ በቂ እውቀት የለኝምና እባኮዎን ይቅር ይበሉኝ
tube miknyatum orthodox kidist dingl maryam yqir tbelen aylm leza nuw. Egzyabher be kidist dingl maryam adro ykir tbelegn litil tchilaleh. Gin maryamin specifically yaskeyemkat kehone yikirta titeykataleh slaskeyemkat. Gin amlakihn getahn eyesus chirstosin ye dingl maryamin lij kaskeyemkew egzyabhern nuw ykir belegn bediyehalew bileh yemtlemnuw, hatyatk yekefa kehonena qdusanochim enditselyulh kefelek demo betechemari endi tlaleh: kidist dingil maryam ke andiyew lijish ke getachin ke medanitachin eyesus chirstos gar astarqign , sle lijish styi esu ykir endilegn lemignilign bleh titeyqaleh. Gin "Dingle maryam yikir tbelen" bleh stl gilts slaladerekew nuw. Orthodoxawi yemitsfewn yawqal. Dingil maryam yikir tbelen bitil tifat yelewm gin egzyabhern askeymeh eswan ykir beyign atilim because yetegelabitosh yhonal. Eswan kaskeyemik eswan yikir beyign tilaleh yikirta titeykaleh. Gin egzyabhern kehone yaskefahew egzyabhern yikrta ketita titeyiqina keza betechemari ledinigle maryam miljash ayleyegn kefetarish , ke andiyew lijish yiqrtan lemignilign bleh titeyiqaleh miljawan kefelek.
Yikirta gin ene videown gena alsemahutm slemaryam kehone yemiaweraw maryamin kehone yebedelut likineh. Betam yikirta videown slalayehut.
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ ን ያረጋል አበጋዝን እንዲሁም አዘጋጅን በጣም ደስ የሚል ነው ማስተዋል ለሚችል ሰው እግዚአብሔር ያስባቸው
በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
ወንድማችን መምራችን እግዚአብሔር ቃለ እይወት ያሰማልን! በዚ ትምህርቶች ብዙ ሰው ይድናል ብየ ተስፍ አደርጋለው:: እናመሰግናለን
መምህራችን ዲያቆን ያረጋል ፈጣሪያችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ማህበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ ፍፃሚያቹን ያሳምረዉ አሜን፫
መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን ለቤተክርስቲያን ያቆይልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ፀጋውን ያብዛልን።
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ድንቅ ትምህርት ነው ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ።
በመምህራችን ከተዘረዘሩት ጋር የሚደመር በአለማቀፍ ደርጃ እይተስፋፋ ያለ Scientology Church የተባለ ተቛም አለ። መስራቹ LR Hubard ይባላል። ውስጡንም አልፌበታለሁ። አለምን ወደ አንድ ሃይማኖት ለመጠቅለል በረቀቀ መልኩ እይተሰራበት ይገኛል።
የሃገሬ ህዝብ ሆይ ነቃ እንበል !
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን ለኛ ለደካሞች🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማን መምህራችን በዚህ ወቅት አስፈላጊ ት/ት ነው በርቱልን ማኅበረ ቅዱሳን❤️
ሊደመጥ የሚገባው “በሐሳውያን መምህራን፣ነቢያት፣አጥማቂያን እና ፈዋሽ ነን ባዮች“ የምንፍቅና አስተምህሮ እንዲሁ ላለመነዳትና ላለመወሰድ ለዕቅበተ እምነት የሚጠቅም ግሩም ትምህርት በውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ጆሮ ያለው ይስማ
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የማህበረ ቅዱሳን ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን ለኢትዮጵያዊው ልቅ ቅዱስ ያሬድ አደረሰችሁ አደረሰን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይዳርብን አሜን ፫ በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከችን ቅዱስ እግዚአብሔር ከአሰታኛ ነብይት ይጠብቃን
ቃለሕይወት ያሠማልን!
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: እነዚህ ትምህርቶች ላልተዋጡላችሁ ደጋግማችሁ ከ29:40--29:59 መምህሩ ያሉትን አድምጡት:: ክፉ ከመጻፋችሁ በፊት እንደገና አድምጡት::ይህ ሁሉ የተከበሩ መምህራን አንድ አይነት ቃል እየተናገሩ ለእናንተ አልሰማ ያለው ምናልባት ለዚህ ይሆናል:: እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን::
መምህርቻን መምህር ያረጋል ቃለህይወት ያሰማልን
ሰላምኦት ይብዛ አባታችን ህውነት የውሸት ትንቢት ህ የተናገሩ ኮን ሕናን ለማስፈራት እግዚአብሔር ያጋልታቸው 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️ቃልህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ከሀሰተኞች ፈጣሪ ይጠብቀን ብሬ በዚህ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ከቤቱ አይለይህ ያፅናህ ወንድሜ
መምህር በዚህ ወቅት የሚያስፈልገው ትምህርት ሰላተማርከን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቃቹ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
Wendmachen Abatachen bewenet kal hiwet yasemalen Abatachen erejem edeme yadelelelin Egziabher yredaha 🙏🙏🙏🕊🕊🕊
እግዚአብሔር ይስ የፖልን ለማህበረ ቅዱሳንና መምህራችን ያለህዴት ያሰማልን ያሰማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቤተክርስቲያናችን የተዋህዶ ልጆች ብርቅዬዎቻት ናችሁ ሙሉ የሆነ እውቀት ያላችሁ በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ በሁለንተ ናችሁ ከናንተ ይሁን አሜን !
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
የጠላትን ሀይል እንድንማርና በተግባር ክርስትናን እንድንኖር (በፆም፣ፀሎት፣ስግደት እንድንበረታታ) እሚያስተምሩ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው ስዎች አሉ እነሱ ላይ ከንቱ ዉዳሴን በማሳበብ ከሀሰተኞች ጋር አካቶ መናገር ጥሩ አይመስለኝም። በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆናችሁ አላምን ስትሉ ምን ያድርጉ? ለምሳሌ አባ ግርማ ወንድሙ ብዙ ዲያቆናትን፣መነኮሳትን እንዳይፀልዩ ፊታቸውን ያጣመመ መንፈስን አስወጥተዋል። እውነተኛ አገልጋዮች ከሆናችሁ ለምን ይህን አይታችሁ አትመረምሩም? በሌላ መልኩ በ18 አመት ውስጥ ከ5 በላይ ቤተክርስቲያንን ያሳነፀ አባ ዮሐንስን ስህል ተሸጠ ብሎ ከመዉቀስ በፊት ምንድን ነዉ እውነታው ብላችሁ አጣሩ። አዎ ስዎች ገዝተዋል ግን ለምን እሚለውን ወረዳችሁ ተመልከቱ። ድንቅ ድንቅ ነገር የሆነላቸው ሰዎች በተለያየ መልኩ ፍቅራቸውን ይገልፃሉ። በዚህ ዘመን እግዚአብሔር መንጋውን ከተለያዩ ችግሮች አይታደገም ሰውም አያስነሳም ማለትም ወይም ማሰብ ተገቢ አይመስለኝም። ሀሰተኛች ስላሉ እውነተኞችንም አብሮ መውቀስ ጥሩ አይደለም። ስተት ከሆንኩ አርሙኝ።
Tesasitehal.
Ewinetegna atimakiwoch mehonachewin bemin awek? Be leloch ewinetegna ena siltane kihinet balachew abatoch endegena tetemekina lekognal yetebalew telat endalweta tayaleh. Betechemarim ebakih ke kidusan hiwetina nuro lememar mokir keza ewinetu gigeletsilihal.
@@RD-iw7eg አንተ ሞኝ መንጋ። ስለነሱ እንተወው እና። የአምልኮ ስግደት፣ፅም፣ፀሎት ዘወትር ታደርጋልህ? ይህንን ከልብህ ከአደረግህ እውነቱ ይገለጥልሀል። ህይወትህን ፈትሽ የቤተሰብህን ሁኔታ መርምር። ይህንን እኮ ነው መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እሚያስተምሩት። አንተ ከሀጢአት ንፁህ ብትሆንም ከዘር ማንዘር የመጣ መንፈስ አብሮ ያድጋል እና ንቃ ልቦናህን እንደዚህ እሚያሳስበዉ መንፈስ ነው። በተጨማሪ ስለ እሳቸው ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ይጠበቅብሃል እንጂ ዝምብሎ ሰዉነን ማሳደድ ተገቢ አይደለም።ከሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያምን ታውቃለህ? የእሳቸውን ትምህርት እይ። ከልብህ ሆነህ የእሳቸውን Video እስኪ አንድ ሁለት እይ። ከቅዱሳን ህይወት ተማር ላልከው አንተ ተምረህ ታሪካቸውን ከመያዝ ውጭ እንደነሱ ስገድ፣ፀልይ፣ፁም ያኔ ክብርን ታገኛለህ ዉስጥህ ይህን ማድረግ ካልቻለ there is something inside። በተጨማሪ ያላመኑ ዘማሪያን፣ዲያቆናት፣ ካህናት ሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት በአባ ግርማ አድሮ አድኗቸዋል። ለምሳሌ ዘማሪ ፋሲካ መኮነን ታዉቃለህ? እሷ ልጅ በማጣትና በራስ ምታት ስትሰቃይ ኖራ ድናለች። video አይተሽ ካላመንሽ በfacebook ገፅ ፈልገሽ አናግሪያት። የታያዘን ሰው ማሳመን ከባድ ነዉ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ቃሉን እንጅ ግለሰብ ሰዎችን ከመከተል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ማኅበረ ቅዱሳኖች በዚህ በተባረከ በተቀደሰ ሥራዎቻቹህ ላይ በቅናትም ይሁን በተንኮል በደባ በሴራ በእናተ ላይ በየጊዜው ተሻሽሎ እንደሚፈበረክ ሞባይል ክፋታቸውንና ተንኮሎቻቸውን የሚነዙባችሁን ክፋ የሰይጣን መልክተኞችን ቸሩ መድኅዓለም ያስታግስላችሁ ። ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያርግላችሁ። እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ትዕግሥቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ።
ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልን ።
በስመአብ ለኦርቶዶክስ መምህር ነን ለምትሉ ታሳዝናላችው አባቶቻችንንከእግዙያብሔር ፀጋ ያላቸውን የምትነቅፉ እንደናንተ አይነቱ ነው እኛን በጎቹን ከበረት የሚያወጣን ።ምን አደርግዋቹህ አባቶቻችን እስኪ በእግዚአብሔር ፀጋ የሚፈውሱትን።
መጀመሪያ እራስን ማወቅ ጥሩ ነው። ከዚያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ለማወቅ ጣር ተማር ። መምህሩ የሚያስተምረው ይገባሃል። ክፋ ለመናገር አትቸኩል።
Kale hewetn yasemalin amen kersetyanwech enasetweil manim semeta anketyil masetwalin ydelin
መምህር ያረጋል አበጋዝ በጣም የምወድህና የማከብርህ የወንጌል መምህራችን ነህ ይሄን ሳልናገር ማለፍ አልፈልግም ነገር ግን በተለይ ስም ባትጠሩም ስለ መናፍስት ኢንተርቪው ስለፎቶ የነካካችሁት መምህር ግርማንና አባ ዮሀስን ነው በጣም ግን ያሳዝናል የምትገርሙ ናችሁ እኔ በራሴ ከ ቪድዮው ነው ብዙ ነገር የተማርኩት ሰው የሚባለው ፍጥረት ባንዴ ሁለት ነገር ሲናገር ድሮ ትውልዱም አማኝ ነበር ያለምንም ጥርጥር ድነሀል ሲባል አምኖ ይሄድ ነበር ያሁኑ ትውልድ ግን ከራሴም አንስቶ 10 አጋንንት ወጣልሽ ስባል እኔ አይደለሁም የምል ነኝ ለዚህ ነው ቪድዮው ያስፈለገው እንጂ እናንተ እንዳላችሁት ማዳን እችላለሁ እያሉ ለመመፃደቅ አይደለም ለዚ አባባላችሁ ቪድዮውን በደንብ እዮና የ ህዝቡን ችግር ተረዱ በየመናፍቃን አዳራሽና በየ መስኪዱ ያለው የኦርቶዶክስ ልጆች ናቸው ለምን ችግራቸውን የሚያወቅ አባት ስለጠፋና ቤተ ክህነት በ መተተኛና ደብተራ ስለሞላ ነው እሱን ደግሞ ማጽዳት አለባችሁ እስከዛሬ የተሸፈነው ነገር ይበቃል መምህር ግርማ እውነተኛ ትምህርት እንደሚያስተምሩ በደንብ ታውቃላችሁ ነገር ግን ማቅረብ አትፈልጉም አባ ዮሐንስም ቢሆን እንደዛው ይልቅ አንድ ሁኑና ቤተክርስቲያናችንን እናስጠብቅ አትከፋፈሉ እራሳችሁ ታሪክ ታስተምራላችሁ በተግባር ሲመጣ አትቀበሉም እና እባካችሁ እባካችሁ አንድ ሁኑ አትከፋፈሉ
Ketsela Giorgis እውነተኞች ዝም ሲሉ ውሽታሞች ነገሱብን እኝ ሰው የቤተክርስቲያን ወርቅ ልጆች አንዱ እኝ መምህር ናቸው
Ketsela Giorgis ይህውልህ እኔ ልንገርህ እኔ እነዚ ሁለቱም ሰሆች የሲጣን ሰራተኞች ናቸው እመነኝ ይህን የምልህ ዛሬ አይደለም ያወኩት መፅአፍ ቅዱስን ካነበብክ እኝ ሰሆች የእግዚአብሔር እንዳሎኑ ታውቃለህ
@@rahelfekade2762 ykrta ehte glits aydelem,yetgnochun new
Betikikil Kalehiwot yasemalin
Kedam seal sela mameher teru sefal tenageral
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን
እውነት እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው
Kale hywet yasemalig
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
እኛንም ማስተዋል ያድለን እደከብት እምንነዳዉን
Kale Hewoet yasemalen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
kale hiwotin yasemalin mastewalin yisten
ወይ እራስ ተፈሪያን ይገርማ "ማርያን" የሚስጥር ጭሰት ማናቀው አለም አጣቅሰው ስላስረዱን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
እንዲህ መሰረቱ ይዞ መምህራን እያሉን ስንቶች ስጠፉ
ፀጋዉን ያብዛልወት
ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን
ማህበረ ቅዱሳን ትገርማለቹሁ የኛ አባቶቻችን ሐሰተኛ ነብያት አይደሉም እንደተ በወሬ አይደለም በተግባር ነው እምነት ያሰዩን እናተ አሁን ይህ ሁሉ እንደ አባቶቻችን ዘለፍ ቢወራባቹሁ አገር ይያዝልን ነበር የምትሉት አባቶቻችን እግዚአብሔር መርጦቸዋን አንተ ጥቅስ ያወጣህ በታስተምር ነጠላ ለብሶ ብትሰብክ እውነት የለህም እደናተ ያሉት እግዚአብሔር ይፍረድባቹሁ
እውነትን ያዝ ስለእውነት ኑር ሞትም ከመጣ ሙት። ዝም ብለህ እዳመጣለህ አትናገር ። በማኅበረ ቅዱሳን አትገረም። በራስህ በትገረም ። ተማር ለማወቅ ከፈለክ።
መምህሩ የሚያስተምረው እውነቱን እንድታውቀው እውነተኛ መንገድ የቱ እንደሆነ ለማዝገንዘብ ለማሳወቅ ነው ። ወንድሜ አስተውል
Please keep up such lectures
Grum new tebareku beritu
Kale hiwot yasemalen memeher
የሚያውቅ ሰው ሲናገር መስማት እንዴት ደስ ይላል
ፕሮ ግራም ከምትሉ መርኃ ግብር ብትሉት ውብ ይሆናል በቤተክርስቲያን ቋንቋን
በተረፈ ለአዘጋጆችም
ለማህበራችንም
ለመምህራችን ለሊቁ ዲ.ን ያረጋል አበጋዝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜን ያድልልን
መለካመ ስለሆነው ስበከታቹን ቃለሂወት ያሰማልን
ስለአጥማቅያን የተናገራቹት ነገር ግን አልተመቸኝም (ኡሁን ተጠራጠርኩዋቹ)
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በተመስጦ ነው የተከታተልኳቸው፡ ታሪክን መሰረት በማድረግ የገለጹበት መንገድ ልዩ ነው፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ በዚህ ወቅት በጣም ብዙ ሀሰተኛ ሰዎች ተነስተዋል፡ ልንጠነቀቅ ይገባናል፡ ቀሪና ቀጣይ Video ያለው ይመስለኛል፡ እሱን እጠብቃለሁ።
በርቱ ማህበረ ቅዱሳን
"7፤ ትንሹም በታላቁ እንዲባረክ ክርክር የሌለበት ነገር ነው።"
(ወደ ዕብራውያን 7:7፤)
ስለዚህ አንጋጥጬ መምህሬን አልመርቅም ነገር ግን እንደ ታናሽ የሩቅ ወንድም (በክርስቶስ ግን የቅርብ) ቃለሕይወትን ያሰማልን ማለት እወዳለው። የዋናው ሚዲያችን(EOTC) አካሄድ ግን የክፍል 2ትን አንገብጋቢነት ግድ ያደርገዋል። ሰዎቹን በተለያየ መንገድ እያቀረበ እውቅና እየሰጣቸው ስለሆነ።
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
ወቅቱን የጠበቀ ትምህር ነዉ።
እግዚአብሔር ይመስገን ምንም መንፈሳዊ ህይወቴ ትንሽ ቢሆንም። በደዚህ አይነትአሳቾች እኳን እዉነት ያልሆኑትን ቢሆኑም አለምን።እሚጨምሩልን ነገር ስለሌለ።
የኔ ጥያቄ ግን።አጥማቂዎች ነብዮች.... ወዘተርፍ አሉ በዘመናችን።እሚቀሳቀሱትም በቤተክርስቲያን ስም ነዉ እና ለምን ዝም ትላለች ቤተክርስቲያን? ማዉገዝ ካለባት ታዉግዝ መምከርም ካለባት ትምከር ዝም ማለቷ እኮ ብዙ የዋህ ልጆቿን አሳጥቷታል?
እዚህ ላይ ሊሰራበት ይገባል በደብ ስማቸዉ ስራቸዉ ተገልጾ ከቤተክርስቲያን መዉጣት አለባቸዉ አልመከርም ካሉ።
ቃለህይወት ያሰማልን ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቁልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
ከናንተ በላይ ሓሳውያን የለም ልቀቁ ቤታችን
አቤት ስወዳቸው እውቀታቸው ታድለው
እግዚአብሔር ያክበርልን
kale hiwot yasemalin
dn Yaregal Abegaz tsegawun yabizalih
gin lemin yezemenun atimakiwoch feranachew lemenager?
eske meche new zimtachin?
Yeliben yetenagerk sew ante neh. Manew defro yeminagerew?
Mahebere kedusani Biwiniti EGZAIBHR ageligelotachuni yasfalini d/n yaregale kali hewitin yasmalin EGZAIBHR bisema bitana yanurelini
ስለ ቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን .
በረከታቸው ይደርብኝ እና ስለ ኣባ እስጢፋኖስ እና ደቂቀ እስጢፋኖስ ጉዳይ ግን ኣዝንብሃለው.
Debterawoch be memihir girma kenachu
ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤አሰውነታው ይሄ ነው በቃ
mnew be egziabhir biet yalutn yetsegsegutn atasuto sewn lemkonen yemtrotut
It's important issues but too late so many things happen to z people I know it's hard but Mahiberekidusan have to do teach z people widely
ህይወቴን የቀየሩት መምህር ግርማ ናቸው! ፅጋዉ ያልተሰጠው ብዙ ያወራል! ለፈጣሪ መስገድ ስህተት ከሆነ ይሁንብን።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራኖቻችን ስም ባትጠቅሱም ስንገምተው መምህር ግርማንም የሚነካ ነገር ያለ መሰለኝ በእሳቸው ትምህርት ተጠቅሜያለሁ ግን ከዚህ ሁሉ ወታቹ ሰብሰብ ብላቹ ብትወያዩ ለኛም ለናንተም መልካም ነው ወንድሞቼ እድሜና ጤና ይስጣቹ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
እህቴ/ወንድሜ እሳቸውን የሚነካ ከሆነ እሳቸው ይናገሩ ለምን ብለው ይጠይቁ፤ አይሻልም??
@@user-0987-a ተወዳጅ እሳቸዉማ ተናግረዋል እየተናገሩም ነው ኑና መርምሩኝ አሉ ግን መፊ መልስ በሩቁ ብቻ ነው የሚጨፈጭፏቸው ስገምተው በዶግማ ላይ ሳይሆን በቀኖናው በአጥምቆ ስርአቱ ላይ ለምን ሰይጣን ኢንተርቪው ተደረገ ነው የሚሉት እሳቸው ለማስተማሪያ ነው ብለዋል ወንድሞቻችን ደሞ ያው እነእንትና ቤት ያለው ችግር እንዳይከሰት ልምምድ እንዳይደረግ ብለው ይሆናል የሚያወግዟቸው በሁለቱም በኩል እውነት ይኖራል ተቀራርበው ቢመካከሩ የተሻለ ነገር ያመጡ ነበር ነበር ብቻ
አሽቃባጭ በሁለት ቢላ አትብላ! መቶ በመቶ እነዚህ እና እነዚህን የመሰሉ ግለሰቦች ናቸው አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ለእስርና ለእንግልት የዳረጉት እንዳይቆርቡም ከቤተክርስቲያን ያባረሯቸው ብዙም ብዙም ያደረጋቸው ምክንያቱም የነሱ መተትና ድግምት እንዳይጋለጥ መምህር ግርማን የሚያሳድዱት ይህ ግልፅ ሆኖ ሳለ ያንተ ማሽቃበጥ ከእነሱ የበለጠ ያቃጥላል በሁለት ቢላ አትብላ ግልፅ ነው መልእክቱ ሁሉ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ነው። እድግምልሀለሁ በሁለት ቢላ የምትበላ በራስህ የማትተማመን አሽቃባጭ ነህ!!
@@21MarYam አሽቃባጭ!! ልወደድ ባይ ፈሪ!! ምነው ሌላ ቦታ ሰይጣን ሲለፈልፍ መተት ሲለፈልፍ ኮምፕሌን አያቀርቡም ምነው ለመምህር ግርማ ብቻ?? አዎ እነዚህ አሁን አንተ የምታሽቃብጥላቸው ግለሰቦሽ ደብተራ፣መተተኞች ስለሆኑ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ቢቆም ወይም ልብ ኖሯቸው ቢጠመቁ ጉዳቸው ይዘረከረካል ለዚህ ነው የሚያሳዷቸው ገባህ አንተ አስመሳይ በሁለቱም ወገን ልወደድ ባይ!! መምህር ግርማ ወንድሙ ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ ሲታገዱ፣እንዳይቆርቡ ሲታገዱ የት ነበርክ እነዚሁ ደብተራዎች አይደሉም ያገዷቸው ለዛኔ መጥተህ ቀርባችሁ ተመካከሩ አትልም ነበር? ልወደድ ባይ፣በሁለት ቢላ በሊታ!!
አቤት አቤት ፍራቻህ/ፍረሀትህ አንተን/አንቺን የወለደች እናት ወለድኩ ትላለች? ምንድነው እንዲህ መርበትበት???በቃ ይህ መልእክት እህቴ/ወንድሜ በቀጥታ ለመምህር ግርማ ነው!! እነዚህ የመምህር ግርማ ጠላቶች ናቸው።ተዘጋጅተውበት ነው የመጡት በእሳቸው ላይ ከፍተኛ በደል/ክስ ለመፈፀም ልክ እንደባለፈው ።ለመምህራችን ግን እግዚአብሔር አለ!! አንተ/አንቺ ግን.........
ሚዲያውን ተጠቀሙት ተተያቂ ናችሁ ትውልድ እየጠፋ ነው ማንም እየተነሳ የራሱን አሳብ እንዴት ያራምዳል ለሚመለከትው አሳዉቁ ስንዱ ባታዊ አጥማቂ ወይም ተከተሉ በሉና አስትምሩን ንገሩን ካልሆነም ዝም ታች ዋጋ እያስከፈለ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት አክብረን እናስከብር !!!
ሌላዉ እኔ በራሴ አብራኝ የምትኖር በእረፍት ቦታ ያማታን ምናምን እናም ፀበል ኢትዮጵያ ስገቢ ትፀበያለሽ እስከዛዉ ታከሚ እያልኳትኝ።
ምን ብትል መልካም ነዉ ቀቅሸት ገዳም ካባ ዮሐንስ ሄጀ ይፈዉሰኛን ስትል ክዉ ነዉ ያልኩት ግንኮ እደዚህ አይነት ሰዎችን አትመኑ ይላል መፀሀፍ ስላት... ጥፊ ነዉ የቀራት ወረደችብኝ 🙄ይባስ ብላ ያባ ዮሐንስ ፈቶ ካገኘሁ እራሱ እድናለሁ ስትል ይህ ጭራሽ አሳዘነችኝ።እምታየዉ እዳለ ያባ ዮሐንስን ቪድዮ ነው። ለመናገርም ስሞክር ጥፊ ነዉ የቀራት ኦኦኦ አልኩኝና ዝም ብየ እያሳዘነችኝ ነገሩን ተዉነው እዚህ ደረጃ ነዉ ህዝበ ክርስቲያኑን ያደነዘዙት።ይህን እምለዉ እኔ ማንም ሆኘ ሳይሆን ተራ ምእመን ነኝ ግን እማምነዉም ሆነ እምከተለዉ እግዚአብሔር ብቻ እና ብቻ ነዉ።
ነዚህ አይነት ነገሮች በተአምር እና በፈዉስ እምትከተሉ ህዝበ ክርስቲያን ቆም ብላችሁ ትክክለኛዉን ቃለ እግዚአብሔር ብሰሙ። እላለሁ በዚህ አካሄዳችሁ ሀሳሒዉ መሲህ ሲመጣ ባለ ዕራዩ ዩሐንስ እደተናገረዉ ፀሃይን ያቆማል እና እሱን ልትከተሉት ነዉ? እረ ንቁ 🙄
ትክክል በተለይ አረብ አገር ላይ ያጎሩብናል
ጭራሽ አንዷ ምን ብትል ጥሩ ነው የስምንተኛው ሽ ሃዋርያ ሰው አይደለም መላክ ነው በእሳት ሰረገላ ይሄዳል ፀጉገርህ አቃጠለኝ ቅብጥርስዬ እያለች ደሞ ውሼቷ መሆኑ እየረሳሽው እኔ እያለች ታወራለች አከራይዋ ጋር ተጣልታ መተት ነኝ የናይጀሪያ መተት ክክክክክክ እንደው በሳቅ ሞትኩኝ ፌስቡክ ላይ ልፖስተው ነበር ትንሽ ልታገስ
ከነሱ ምን ትሻላለህ :: እነሱ ለብር ይሳሳሉ ኣንተ ለስልጣን
እውነተኛውሆቹን አባቶችን ሰይጣን የያዘው ሰው እውነተኛ አባቶችን ቀና ብለው ማየት እንኳን ይፈራሉ እንኳን ቆመው ሊያዋሯቸው ቀርቶ
Rahewl,, Rahelo yemitbal Aganint yezash new eko
yemitlefelifew
anch metetegna Jiratam !vMenafiq !
በዚህ ዙሪያ ግን በጣም እየዘገያችሁ ነዉ ነብይ ነኝ አርሴማ ነኝ ንጉስ ነኝ እያሉ ሲመጡ ማህበረ ቅዱሳን ግን ምን ሆነዉ ነዉ እያልኩ ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ለማንኛዉም ካለፈ ቢሆንም አስተማሪ ነዉ
ብዙ ሥራ አለባቸዉ ከግዜ ማጣት ነዉ እንጂ ሳያሳሰባቸዉ ቀርቶ አይደለም?
አሁንም ህዝብ ባይጮህ እኮ እነሱ ተኝተዋል
ህዝቡን በተኩላ አስበሉት
Min be enesu tamekagnaleh.
Enesu be EGZIABEHERE yetewededu nachew. Hiwetachew yasitawikal. Yetegnahew ante neh! Lemehonu sile hasetegnoch kidist bete Kiristian yalastemarechibet gize ale?
ከዲያቆናት ከቀሳውስታት ከሊቃውንት በፊት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፎልናል እኮ
መምህራኖቻችን ብዙ ጊዜ በዚህ ጉዳይ አስተምረውናል
እኛ ልብ ብለን ስለማንሰማ እንጂ
ስለዚህ መምህር ግርማ ወንድሙ ሀሳዊ መምህር ናቸው?? ብዙ ምእመናን እንዳይጠፋ ግልፅ መሆን አለበት::
Titerateraleh?
Ye debterawoch telat nachew esachew debtera demo manew???
1 tiyake liteyikachu endet new ke egiziabher yihun kedabilos endehone menifesin memermer akatachu? Kegizabher yehonutin agelegayochin kehasetegnoch gar eyechefelekachu atawiru. Menifesin merimiru.beand gon bicha atimeliketu.le ewinetegnoch ageligay ye egiziabher betechirstian atizigubachew ye egiziabherin madan atakelakilu.ye egiziabher ageligayoch honachu endet ewinetegnochinina hasetegnochin meleyet akatachu.hizibe chirstianu enkuan sireda? Mastewalina tibebin yisten.
Qalhiwoti Ysamlni
እንዲህ አይነት ትምህርት ዛሬ አልነበረም ዘገያችሁ ሳይርቅ በቅርቡሳይቃጠል በቅጠሉ ይባል የለ እናንተ ብዙግዜ ትዘገያላችሁ ሰው ጮሆ ጮሆ ከተወዉ በዋላ ትመጣላችሁ ምጣታችሁ ላይቀር በጊዜው ብትከሰቱ መልካም ነው አጥማቂዎች ባለ እራዮች በቤተክርስቲያን ስም ሲያጭበረብሩ ዝም ተባሉ ይህው ስር ሰደው ለመንቀል አስቸገሩ የነሱ ሰባኪ በዝተው ከቤተክርስቲያን ይልቅ የነሱ ጠበቃ ሆነው የምናየው እናም ከቀረ የዘገየ እንደሚባለው በርቱ ቀድማቹ ለመድረስ ትጉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Yetenkowoyiwu misale ye meles zenawi teret new
Ebakachu sile medihaneyalem eneileminachu:- 1. Wonkishet lay /abayohaniss bizu chigiroch alu
2. Gondar/kidist arsema aba kidane maryam yewushet timiket ,bussiness, ena hatate bedel eyetesera new
3. Wolo/sirenka kidst arsema gedam lay ,ownership her name is firehiwot
Min nalet new yeh hulu bedel behizbu layina be betekirstain lay
Endiat min tiseralachu,bible mawirat ayidelemko,metebekim yasfeligalko.gena chigirun eyayachu tilik kehone behuala kebizu damage behuala new yemiteresut
bertu
መ ምህር ግርማን ከሆነ ለቀቅ አድርጉ ያሊቹሁን መረጃ ይዛችሁ በሚፈውስበት ብታ ሄዳችሁ ና ውረድ አታላይ የሚል መልክተኛ እንፈልጋለን ከሀሜትም ነፃ ያደርጋል አለበለዚያ ከሀሜት የዘለለ ነገር የለም
ትእግስት ይህን ሁሉ አመት ስትገዝፍ የት ነበራችሁ? ዛሬም ያሳሰራት የኮሮና ጉዳይ ነው ሀሰተኛውን ከእውነተኛው ለዮ።
ኧረ ተው ግን ተረጋጉ ምዕመናን ለፈጣሪያችን እራሱ እንዲ የምትከራከሩ አይመስለኝም ለማንኛውም ሀሰተኞች መጨረሻቸው ከባድ ውድቀት ነው።
Be Sew mamen betam yasaferale lebona yesetaen e/r yemaserasew abatuehce 😭😭😭
@@Tewobista2022 ሰምኑን እየተወረወሩ ያሉት እሳቶችን አልወደድኳቸውም ወቅቱም ስላለሆነ ትግስትን እኮ መንግስት ነው የ ያዛት በኮሮና የት ነበሩ ይች እብድ እስክትገዝፍ ድረስ?😎
@@mrchu5492 ተው እንጅ 😎
እህቴ መምህር ግርማ ትምህርታቸውን ተጠቅሜበታለው እሳቸው ብቻ ትክክለኛ አባት ናቸው ስርዓት ጥሰዋል ነገር ይመስላል ምንአልባት ከሰው መዳን ጋር ተያይዞ የሚመጣ ክፍ ልምምድ እንዳይኖር የሰጉ ይመስለኛል።
የስንዱ ጉዳይ የሲኖዶሱ እንጂ የነሱ አይደለም ወንድሞቻችን አባቶቻችን እንዲቀራረቡ ማድረግ እንጂ ጎራ ለይቶ በከሌ ቀልድ የለም አይሰራም መምህር ግርማም አባታችን መምህራኖቹም ወንድሞቻችን ናቸው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
ስለሌሎቹ አላውቅም መምህር ግርማ ግን ምን አደረጉ? ሰው እያየ በአደባባይ መፈወሳቸው ለምንድነው የሚለው የኔም ጥያቄ ነው። እርሳቸውንም ጋብዛቹ ሚሉትን አሰሙን
እሳቸው እኮ ሰውን ሁሉ የሴይጣንን ንግግር ያውም ውሸት እያለማምዱ ነው። ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 13፣1 ጀምሮ አንቢቢ።
ባክሽ እህት እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አታምልኪ
@@Tewobista2022 በዚህ ዘመን ላንው ስውች የስይጣንን ክፍት በማውቁ ነው እራሱን እየጠብቅ ያለው መምህር ግርማ ለክብርና ለዝና እይደለም ብዙ ስውች እንቅተዋል ምነው ታድዪ ወጣት በግበረስዱም ሲጠፍ ማን ያድነው በስው አገር የታጣሉትን በዳይብሉስ እስራት የታጣሉትን ባዳኑ ለዚህ ትውልድ ማየት ማማን ነው ።ወጥቱ ከመስቃየቸው የተነሳ መናፍቅ ሁነዋል መዳንን ፈልጉው ።
limalimo bete ችግር እኮ አለብን አንቺ የዲያቆን ያረጋልን ሀሳብ ስለደገፍሽ አመለክሽው ማለት ነው? በጨዋ ደንብ እንነጋገር እንጂ እኔ ለማለት የፈለኩት የእግዚአብሔርን ቃል እስከሰበኩ ድረስ ለምን ውስጥ ያለው ችግር በመነጋገር አይፈታም? አሁን እኮ ምዕመኑ ለሁለት ተከፍሏል።