Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክፍል ፩. ua-cam.com/video/JUDT6pYZffE/v-deo.html ክፍል ፪. ua-cam.com/video/ESOfI9D0B3s/v-deo.html ክፍል ፫. ua-cam.com/video/ASo-rgWFFpM/v-deo.html ክፍል ፬. ua-cam.com/video/USZV8a7deZ4/v-deo.html
Thanks
ጥሩ አድርጋችኋል 1~3 አልሰማሁም ነበር
እግዚአብሔር ይስጠን! እባካችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ስለኢትዮጵያ የተገለጹበትን ምዕራፍ እና ቁጥር ብትጠቁሙኝ። ከ፵ ጊዜ በላይ ተጽፋለች?
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን።
የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናችሁን ያድልልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አቤት እኔማ አልጠግባቸውም እግዚአብሔር ቃሉን ሰምተን ፍሬ እፍናፈራ በቸርነቱ ይርዳን አሜን አሜን አሜን ደቂቃውን አታሳንሱብን
ለአባቶቻችን የህይወት ቃልን ያሰማልን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫
በጣም የሚገርም መልስ ኣሰጣጥ! እግዚኣብሔር ይመስገን። ፈጣሪ ይባርክልን ኣባቶቻችንን። ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን።
የምክር አባቶች አያሳን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋው ያቆይልን አሜን🤲🤲🤲
Egziabher yekbrelna! Nebotatna edmen tinan yhabelna
ቃለሂወት ያሰማልን በርቱ ማህበረ ቅዱሳኖች
እንዴት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ለሁለተኛ ጊዜ ነው የስማሁት ሁልጊዜ ብሰማው አይሰለቸንም እኔ በምንፍቅና ሀይማኖት የነበርኩ ስው ነን አሁንግን እግዚአብሔር ረድቶን ተመልሻለሁ በዶክተር ዘበነ ለማ ትምህርት ልቦናዪ ተመልሳልን ለዚህም ምስክር በመሆን ለእናንተ ትጋት ብርታት እንዲሆናቸው ነው እኔ በዩቱብ ውደ እውነት ከመው በርቱ እግዚአብሔር ሌሎችንም የዋሀን እውነትን ተረድተው ይመለሳሉ እኔ እድለኛ ነን ባለማውቅ ኦርቶዶክ መሆን መታደል ነው ብለው ኮመንት ሳይ እናደድ ነበር ! ግን ንስሀ እገባለሁ መታደል ብቻ እይደለም እግዚአብሔርን እየፈራ በእናንተ እግር ስር ቁጥብየ ባል እንካን ደስተኛ ነን : ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን አሜን አሜን አሜን።እኛም በሰማነዉ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልንን!መምህሮቻችን
Kale hewotin yasemalen
የማከብራቹ አባቶች ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድቅ ትምህርት ነው
በእውነቱ ለመምህራናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት እድሜያቸውን ያርዝምልን፣ መንግሥት ሰማያት ያውርስልን።
ቃሌ ህወትን ያስማልን
ቃለሂወት ያሰማልን አባቶቸ አሜን አሜን አሜን ✟✟✟
Kale hiwot yasemalen
ለመምህሮቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን::አሜን::
ቃለ ህይዎትን ያሰማን
አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለሔወት ያስማል እሜን አሜን አሜን
Edime na tena yistachihu!!!!
አሜን ቃለህውት ያስማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን🙏
Just wow !!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቼ ጥያቄ አለኝ እባካችሁ እኔ መቁረብ እፈልጋለሁ ባለቤቴ ካቶሊክ ነው እሱም የስም ፍፁም ለሀይማኖት ግድ የለውም ቤተክርስቲያንም አይሄድም እኔ የቻልኩትን ብዙ እየሞከርኩ ነው ግን ክርስትናን እንደ ተረት ነው የሚቆጥረው ከ መፅሐፍ ቅዱስ ይልቅ ሳይንስን የሚያምን ነው እና በዚህ ነገር ተቸግሬአለሁ ምን ይሻለኛል ብቻ መቁረብ ደግሞ አይፈቀድም ፍቺም አይፈቀድም ምን ይሻለኛል? ይሄን የምታነቡ ምእመናን እባካችሁ አትፍረዱብኝ ከብዙ መውደቅ በኋላ ለመነሳት እየተፍጨረጨርኩ ነው እና ይልቁንም አባቶችን አማክራችሁ ለጥያቄ መልስ እንዳገኝ እርዱኝ። በለንሰሀ አባቴ ነግሬቸው ነበር ግን የእሱ ሀይማኖት ሌላ ከመሆኑም በላይ ፍላጎም ስለሌለው በጣም አስቸጋሪ መሆኑን እኔም መቁረብ እንደማልችል እንድታገስ መክረውኛል በዚህ መሀል እኔ ባልፍ ነፍሴ የ ጌታችንን ቅዱስ ስጋ ና ክቡር ደሙን ሳትቀበል ወዴት ትሄዳለች ብዬ ሳስብ ሁሌ ሀዘንተኛ ሆኛለሁ እባካችሁ በፀሎትም በ ምክርም እርዱኝ ፅጌ ማርያም እና ወልደ ሚካኤል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
አሜን
እመቤታችን ፍቅራ ታድልሽ።
እግዚአብሔር ሳያስተውል ቀርቶ በሰው አስታዋሽነት ይሠራል ማለት ነው?
በቃ!!!!! ግሩም ትምህርት ነው።
ሌላ ተረት ተረት ምን ዓይነት ልማድ ነው?
Kale hiwot yasemalin
ክፍል ፩. ua-cam.com/video/JUDT6pYZffE/v-deo.html ክፍል ፪. ua-cam.com/video/ESOfI9D0B3s/v-deo.html ክፍል ፫. ua-cam.com/video/ASo-rgWFFpM/v-deo.html ክፍል ፬. ua-cam.com/video/USZV8a7deZ4/v-deo.html
Thanks
ጥሩ አድርጋችኋል 1~3 አልሰማሁም ነበር
እግዚአብሔር ይስጠን! እባካችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ስለኢትዮጵያ የተገለጹበትን ምዕራፍ እና ቁጥር ብትጠቁሙኝ። ከ፵ ጊዜ በላይ ተጽፋለች?
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን።
የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናችሁን ያድልልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አቤት እኔማ አልጠግባቸውም እግዚአብሔር ቃሉን ሰምተን ፍሬ እፍናፈራ በቸርነቱ ይርዳን አሜን አሜን አሜን ደቂቃውን አታሳንሱብን
ለአባቶቻችን የህይወት ቃልን ያሰማልን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫
በጣም የሚገርም መልስ ኣሰጣጥ! እግዚኣብሔር ይመስገን። ፈጣሪ ይባርክልን ኣባቶቻችንን። ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን።
የምክር አባቶች አያሳን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋው ያቆይልን አሜን🤲🤲🤲
Egziabher yekbrelna! Nebotatna edmen tinan yhabelna
ቃለሂወት ያሰማልን በርቱ ማህበረ ቅዱሳኖች
እንዴት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ለሁለተኛ ጊዜ ነው የስማሁት ሁልጊዜ ብሰማው አይሰለቸንም እኔ በምንፍቅና ሀይማኖት የነበርኩ ስው ነን አሁንግን እግዚአብሔር ረድቶን ተመልሻለሁ በዶክተር ዘበነ ለማ ትምህርት ልቦናዪ ተመልሳልን ለዚህም ምስክር በመሆን ለእናንተ ትጋት ብርታት እንዲሆናቸው ነው እኔ በዩቱብ ውደ እውነት ከመው በርቱ እግዚአብሔር ሌሎችንም የዋሀን እውነትን ተረድተው ይመለሳሉ እኔ እድለኛ ነን ባለማውቅ ኦርቶዶክ መሆን መታደል ነው ብለው ኮመንት ሳይ እናደድ ነበር ! ግን ንስሀ እገባለሁ መታደል ብቻ እይደለም እግዚአብሔርን እየፈራ በእናንተ እግር ስር ቁጥብየ ባል እንካን ደስተኛ ነን : ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን አሜን አሜን አሜን።
እኛም በሰማነዉ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልንን!መምህሮቻችን
Kale hewotin yasemalen
የማከብራቹ አባቶች ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድቅ ትምህርት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን።
በእውነቱ ለመምህራናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት እድሜያቸውን ያርዝምልን፣ መንግሥት ሰማያት ያውርስልን።
ቃሌ ህወትን ያስማልን
ቃለሂወት ያሰማልን አባቶቸ አሜን አሜን አሜን ✟✟✟
Kale hiwot yasemalen
ለመምህሮቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን::አሜን::
ቃለ ህይዎትን ያሰማን
አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለሔወት ያስማል እሜን አሜን አሜን
Edime na tena yistachihu!!!!
አሜን ቃለህውት ያስማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን🙏
Just wow !!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቼ ጥያቄ አለኝ እባካችሁ እኔ መቁረብ እፈልጋለሁ ባለቤቴ ካቶሊክ ነው እሱም የስም ፍፁም ለሀይማኖት ግድ የለውም ቤተክርስቲያንም አይሄድም እኔ የቻልኩትን ብዙ እየሞከርኩ ነው ግን ክርስትናን እንደ ተረት ነው የሚቆጥረው ከ መፅሐፍ ቅዱስ ይልቅ ሳይንስን የሚያምን ነው እና በዚህ ነገር ተቸግሬአለሁ ምን ይሻለኛል ብቻ መቁረብ ደግሞ አይፈቀድም ፍቺም አይፈቀድም ምን ይሻለኛል? ይሄን የምታነቡ ምእመናን እባካችሁ አትፍረዱብኝ ከብዙ መውደቅ በኋላ ለመነሳት እየተፍጨረጨርኩ ነው እና ይልቁንም አባቶችን አማክራችሁ ለጥያቄ መልስ እንዳገኝ እርዱኝ።
በለንሰሀ አባቴ ነግሬቸው ነበር ግን የእሱ ሀይማኖት ሌላ ከመሆኑም በላይ ፍላጎም ስለሌለው በጣም አስቸጋሪ መሆኑን እኔም መቁረብ እንደማልችል እንድታገስ መክረውኛል በዚህ መሀል እኔ ባልፍ ነፍሴ የ ጌታችንን ቅዱስ ስጋ ና ክቡር ደሙን ሳትቀበል ወዴት ትሄዳለች ብዬ ሳስብ ሁሌ ሀዘንተኛ ሆኛለሁ እባካችሁ በፀሎትም በ ምክርም እርዱኝ ፅጌ ማርያም እና ወልደ ሚካኤል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
አሜን
እመቤታችን ፍቅራ ታድልሽ።
እግዚአብሔር ሳያስተውል ቀርቶ በሰው አስታዋሽነት ይሠራል ማለት ነው?
በቃ!!!!! ግሩም ትምህርት ነው።
ሌላ ተረት ተረት ምን ዓይነት ልማድ ነው?
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን
Kale hiwot yasemalin