Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህበረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሷለዋት አውርድ።
ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ብርታ ውንዲሚ ሼር አርገልኝ
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከ አላህ ህይረን ወንድም ስለላሁ አልይሂ ወሰለም በሰማንው የምንጠቀም ያርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ሰለሏ አለይሂ ወሰለምሰለሏ አለይሂወሰለም ሰለሏአይሂ ወሰለምሰለሏ አይሂ ወሰለሞሰለሏ አይሂ ወሠለምሠላምና እዝነት በነሱ ላይሁን የኛ ውድ ነብይ
ሰለላሁ አላሂይ ወሰለም አልህምድሊላሂ(***
ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም
እኔ.ክርስትያን.ሴት.ነኝ.ግን.ይህ.ነውር.ይመስለኝ.ተምሬበታለሁ.አመሰግናለሁ. ወንድሜ
m.ua-cam.com/channels/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ.html በዚች ሊንክ ጎራ ይበሉ
በናንተ እምነት ሊከለከል ይችላል ጠይቂ
@@zehramahemmdehussin7207😂😂ምኑነውየሚከለከለው ለባሎቻቸውከሆነ
አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ወገናችን
አላህቀጥተጘምንገድይምራሽ
ወደ የሙስሊም ልጆች ለአላህ በላችሁ ዱዓ አረጉልኝ አለህ ቁርንን እነደአገረልኝ
አለህ ያክረልሽ
አላህ ሀፊዘል ያድርግሽ እህቴ
አላህ ያግራልሽ በደንብ ደጋግመሽ ቃዒዳን አኽትሚ እንድገባሽ ይረዳሻል
አብሺሪ ሁቢ አላህ ያግራልሺ
ጠክሪ እኔም አል ገባኝ ብላ ልያ ረብ አላህ ይርዳን
እሥኪ በላይክ ጥሩ ባል ይሥጥሽ በሉኝ
m.ua-cam.com/channels/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ.htmlበዚህ ሊክ ጎራ ይበሉ
♥♠♥♥♠
ያረብ ለሁላችንም ይስጠን
አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም
ጀዛከላህ ከይር🌹
እኔ ባለ ትዳር ነኝ አልሀምዱሊላህ ባሌ ፊት አንድም እፍረት የሚባል። ነገር የለም ሽዋርም አብርን ነበር የምንወስደው ወላሂ አሁን ግን ሾርጣ ነጠቀኝ። በስላም እንድንገናኝ ዱአ አድርጉልኝ በጣም ነው እምወደው
አላህ በሰላም ያገናኝሽ ውደ
ክክክክ አይ ሾርጣ አይ ሳኡድ
እህቴ አብሽሪ ለኸይር ነው አላህ በሠላም ያገናኛችሁ እስኪ ምክር ስጡኝ ውድ እህቶች እኔም ባለትዳር ነኝ ግን ባሌን በጣምምም ነው የማፍረው ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም እኔ ልክ እንደ ኡስታዝ ጓደኛ ሚስት ነኝ
ክክክክክክሁላችንምነንየሣኡዲሸርጣየስራህንይስጥህ
ua-cam.com/video/0nU4ciJbPP8/v-deo.html😒😒😂😂😂❤❤❤❤❤
አህለን እስኪ ላዳምጥ እና እመጣለሁ እደኔ ሳያዳምጥ ላይክ የሚያረግ ማነው
አንዳዴ
Ene seyan gena saladamtew new like emaderg
ሙሥሊሞች ሁሌም ቆንጆነገር ስለሚያቀርቡ እኔ መጀመሪያ like ነው የምሠጣቸው
@@fatumamohamad2404 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
እሩቅ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
ሱብሀን አላህ ይህ ታሪክ የኔ ነዉ 1ልጂም አለን በዚም ጉዳይ ነዉ የተለያየነዉ ከምወደዉ ባሌ እድስተካከልለት ብዙ ጥሯል እኔ ግን ምንም አለቀኚ አለ ፍራሀቱ ወልጄኳ አልተቀየርኩም ነበር !!!ግን ይታገሰኛል የሚል ተስፋ ነበረኚ አልፈርድበትም በትዳር መካከል ፍራሀትራት አይናፋርነት አያስፈልግም ወላሂ ወድም ሰኢድ ጀዛከ አሏሁ ህይራ ቀጥልበት የብዙዋቹ ትዳር እደሚስተካከል ተስፋ አለን ኢሻ አላህ ።
as wr wb በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እንጠቀምበት እኔ አላገባሁም ኢሻአላህ የወደፊት ባሌን ለማስደሰት እሞክራለሁ አላህ ኸይረኛዉን ይወፍቀን
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
Allha yewofikèshi yan wed
@@hayatmuhammad64 አሚን የኔ ቆንጆ
ያ ጀመዐ ጠቃሚ ኘሮግራሞች እንዲሁም ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ ትደሰታላቹ😍😍
Amen amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein Love Love love Love
የምር ጥሩ ትምህርት ነው ከነዚህ ከገለፅካቸው ትምህርቶች ውስጥ ኔምጋ ያለ ችግር ነው አልሀምዱ ሊላህ ግን ኢስላም ምንኛ የፀዳ እና ያማረ ዲን ነው ጥራት ይገባው የአለማት ጌታ وجزاك الله خير ربي يحفظك يا اخي اللهم افتاح لنا ابواب رحمتك يا الله ياربي
ከዚና እራቁ። በሀላል ተጀወዙ ተጋቡ ዚና ትልቅ ከባድ ወንጀል ነው። ያላገባችሁ ሀላል ትዳርን ይወፍቃችሁ
ዉዴ ደምርኝ 3:15
امين يارب
ለምታሳውቀን ነገር እናመሰግናለን እኔግን የፕሮግራሙን ሙሉ ሳያዩ ለዲስክ ላይክ አቸኩሉ
*#ሴት** ልጅ የባሏን ሀቅ እስካልተወጣች ድረስ* *የእምነትን ጣእም ልታገኝ አትችልም።**(ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)**እህቴ ባለሽ**ነገር ሁሌም ደስተኛ ሁኚ የተብቃቃሽ ሁኝ* *ባሉሽ ነገሮች ለመዋብ ሞክሪ ሴት ልጅ ስትዋ* *የበለጥ ታምራለችና💎 አሏህ ሲፈጥርሽ ውብ ነሽ* *ከወበትሽ ላይ ሀላል በሆኖ ነገሮች ራስሽን አስውቢ 💎*
በጣም አዘንኩ ታሪኩን ስለ ቀመስኩት ከወንድም አለ በጣም ያማል አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን جزاك الله يا ورده قلب
አላሕ ይጨምርልሽ
ሰ አ ወ
በሀላል እንደ መደስት ልዩ ነገር የለም ያኢላሂ ድምፅ እንኳን ሲጠፍ ኩሽና ገብቸ ይጨንቀዋል ኩሽና መግባት ሲደብረው ስልክ እያወራሽ ስሪ ድምፅሽን እኔ እስማለሁ ካልሆነ ዝም ስትይ ይጨቀኛል ይላል የአላህ ያየን የሰማን ሁሉ የእናንተን አይነት ፍቅር ይስጠን ብለው ይመኛሉ ሀቢቢዬ ከመውደደ በላይ እወድሀለሁ!!!!!!!!!!!!!እስኪ አላህ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ።።።።
አላህ በሠላም ያገናኚሽ ሀያቲ አብሽሪ ትገናኛላችሁ አብሽሪ ውዴ መለየት በጣም ከባድ ነው
አላህ በሠላም ያገናኚሽ የኔዉድ
ትዳር ውስጥ እፍረት አይሰራም 😍ilove you bale❤
ክክክክክሳህ
በትክክል ክክክክክክክ
ሀሀሀሀ
😔😔😔😔ረእኔስ ፈሪነኝ😔
@@zaivaadim5923እኔም
ምክርህ አሪፍ ነው ሰበቡን ነው እንጅ አላህ ካልቀደ የፈለገውን ብትሆንለት ከመሄድ አይቀርም
🤔➧ብልኋ ሚስት!👈 በባልና ሚስት መሀከል አለመግባባት ተፈጥሯል፤ ሚስት በተፈጠረው አለመግባባት ተበሳጭታ እያለቀሰች ነው። በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለች ድንገት የቤታቸው በር ይንኳኳል፤ ታድያ በሩን ስትከፍት ከበር ቆመው የነበሩት የምትወዳቸው ቤተሰቦቿ ነበሩና ወዲያው ፊቷ በደስታ ተሞላ እምባዋን ትጠራርግም ጀመር ! አይኗ በእምባ መታጠቡን ያዩ ወላጆቿም ምነው ልጄ ሰላም አይደለሽም እንዴ !? ምን ሆነሽ ነው የምታለቅሽው !? በማለት ጥያቄያቸውን ይደረድሩ ጀመር፤ ብልኋ ሚስትም ለወላጆቿ ፦ "ኸረ ምንም ችግር የለም እንደው እናንተን እያስታወስኩ ናፍቆታችሁ እያቃጠለኝ እኮ ነው የማለቅሰው። ሱብሀነሏል ! አሁን እያሰብኳችሁ መምጣታችሁ ገርሞኛል" ትላቸዋለች። ( በርግጥም ክፍት ብሏት ስታለቅስ በሀሳብ ቤተሰቦቿ ዘንድ ሄዳ ነበር) የሚስቱን ምላሽ ከውስጥ ሆኖ ያዳምጥ የነበረው ባሏ ለወላጆቿ በሰጠችው ምላሽ እጅግ ተገርሞ በደስታ ተዋጠ ፤ የቤት ውስጥ ሚስጥራቸውን አሳልፋ አለማውጣቷ እርካታን ሰጠው። ቤተሰቦቿ ከወጡ በኋላም በምላሿ በጣም እንዳስደሰተችው ነግሯት ይቅርታ ጠየቃትና ታረቁ።♦በባልና ሚስት መሀከል ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች ዘሎ ሶስተኛ ሰው እንዲገባ ማድረግ ተገቢ አይደለም።♦የቤት ውስጥን ሚስጥር እቤት ውስጥ መታፈኑ ለትዳር ስኬታማነት መሰረት ነው። ♦በትዳር ህይወት ይቅርታ መባባል ፍቅርን የሚያዳብር ከመሆኑም በተጨማሪ በፍቅር የተገነባው ቤት በቀላሉ እንዳይፈርስ ምክንያት ነው።✒️
ማሽ አላህ ሶፊ ደምሪኝ
👏👏👏👏👏
ስወድልሽ ጀዛኪ sofia
ማሻ አላሀ ደስ የሚል ት/ትምህርት ነው ሶፊየ ጀዛኪአላህ ኸይር
ማሻ አላህ አስተዋይ ያድርገን
1000 ግዜ ሠብ። ማረግ ብችልአረግህነበር ጀዛከላህ ኽይርወድሜ
እኔብቻእበቃነበር
ሰያዉወድምጀዛኩምአላህኸርን
ዉዶቼ ደምሩኝ
ጨምርልን በደንብ ማወቅ እፈልጋለ ን ጠቃሚ ነገር ስለ ዲን
👍👍ትምህርትህ ጥሩ እኔ አላቅምነበር አሁን እረዳለሁ
እኔ ግን በጣም እፈራ ነበር አሁን ግን እየለቀቀኝ ነው ባሌ ግን እኔ እኮ ባልሽ ነኝ ለምን ትፈሪኛለሽ ይለኝል
ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ይገርማል ብዙዎቹን አናውቃቸውም አላህ ወደ ኸይር መንገድ ይምራን ።ሷሊህ የምንሆን ያድርገን ሷሊህ የምሆንለትን ባል አላህ እንድወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ
ማሻ አላህ ሰያ ምርጥ ትህርት ነው እኔ እንኳን አላገባሁም ግን ብዙ ትምህርት እየወሰድኩ ነው አልሀምዲሊላህ አለማግባቴ ማለት ብዙ ነገር ይቀረኝ ነበር አላህ ሷሊሁን ይስጠኝ እንጅ ሁሉን ለማረግ ዝግጁ ነኝ
ኧረ አንቺስበየትበተገኘሽ
ማለተት
ማለት አሉ አላህ መልካም ሚስት ይስጠኝ በል
አላህ ይወፍቀን ያረብእኔሥብዙተማርኩ በሥደትሥበብ እሱን አላህሷሊህያርግልኝጅ🌹
ሰዎችን እረዱ ብሎ የሚስተምር ክርስትና ወይስ እስልምና 👉🏻ua-cam.com/video/bLl9QWT192A/v-deo.htmlመልስ በእርግጫ ሳይሆን በማስረጃ
እንደማመር
ወድሜ በተለይ እኛ በጅህልና ያደግን ልጆች በጣም በጣም ስልጠና ያስፈልገናል ይህን ጉዳይ በቋሚነት ብሰራበት እላለሁ ጀዛከሏሁ ኸይር
ትክክል እህቴዋ
አልሀምድሊላህ ሱሙ አልሀምድሊላህ ልዩ ለሆነው ለማይናገር ስጦታው ተደራራቢ ምስጋና ይገባው አልሀምድሊላሂ እረቢን አለሚን!!!!!!!!!!ወላሂ አንድም ቀን ተለያይተን ሻወር ወስደን አናውቅም ሀታ ደረጂ ስንወርድ እግራችንን አንድላይ አንስተን አንድ ላይ ሌለኛው ደረጂ ላይ እናሳርፍለን ሀላሌ አላህ ወደታ እስከ ጀነት ያድርግልን ፍቅራችንን።።።።።ምንም መደባበቅ የሚባል የለንም ከራሴ በላይ ነው የምሳሳለት እምኖረው ለሱ እስኪመስለኝ ድርስ የምኖረውም ለቤተሰቦቸና ለእርሱ ነው አላህ ከሰጠኝ ነገሮች ፍቅሬ ልዩ ነው አላህ ይጠብቅው።።።። ላይጠቀሙ የሳኡድ ሾርጣወች ለዩን ኢንሻ አላህ እደማገናኛኝ ሙሉ ተስፍ አለኝ የኔ ጣፍጭ እብድ በጣም ናፍቄኛል
አይዞሽ የኔህት ትገናኛላቹ ኢሻ አላህ
አላህ ያገናኝችሁ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይረን
ጀዛክ አላህ ኸይር ውስታዙና ሀቂቃ በጣም ከባድ ትምህርት ነው ውድ እህቶች ልብ ብላቹ አዳምጡ ለትዳራችን ስኬታማ የሚያደርግ ትምህር ነው
አላህ ዘለቂ ያሆነ ትዳር ለሁለችንም ይወፍቀን እህት ወንድሞቼ እስቲ ዱዋ አድርጉልኝ ያምወደቹ
Amiin aminn
አሚን ውዴ አላህ ይወፍቀን
አሚንንንንያረብ
Allahum ameen
@@Fadu874 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት ፈድላ
እኔ ለባሌ ለፍቅሬ የማልሆነው የለም አሏህ ይጠብቅልኝ
ክክክ ጎበዝ በርቺ
ማሸ አለህ ይጭምርልሽ
ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ
እስተዜ በጠም የተመርኩብህ ጀዝክ አለህ ከይር እኔ ግን ኒከህ የሰርኩት
አሏህ ዘላቂ ያድርግላችሁ
እኔ እኮ ባለ ትዳር አይደለሁም ግን በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ የተናገረዉ ኡስታዛችን አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን
ወንድም ሠያ ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ ምርጥ ምክር ነው እኔ ባሌን በጣም እወደዋለሁ እሡም ይወደኛል እሱ ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው ባህሪውም እንደመልኩ ማሻአላህ ነው ብቻ በድኑ ትንሽ ደካማ ነው በጣም ይወደኛል እሡ እንደሚፈልገው ስለምሆንለት ከኔ ውጭ ማየት እራሱ አይችልም አልሀምዱሊላህ መጨረሻችን እንድያምር በዱአችሁ አትርሡን
ማሸኣላህ
ትክክል ወንድማችን ሰያ ትዳር መግባባት ያሰፋልጋል አላህ አላህ ያማርውን ትዳር ይውፋቅን ያርብ
ትክክል ነህ
ሰያ ጀዛ ከሏህ ኸይር ሰያ መቶሽ ሰብስክራይብ ሊሞላ ነው እንርዳው እና ደስ ይበለው ውዶቸ
جزاكالله
ሸኩራን አኔ ተሸውጀ አለው በሰልም አላህ ሀገሬ ከሱጋረ በሰላም ያገናኛን
ትክክል ነህ ብዙ ትዳሮችን ፈርሰዋል. ጀዛአከላህ ኽይር ወንድም አላህ ያስታውስህ
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ወንድማችን ጀዛከላህ ኢንሻ አላህ በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን እስቲ ዱአ አድርግልን በተለይ ለእኛ ወጣቶች ከባድ ነው ፈተናው አላህ ይጠብቀን መልካም ትዳር አላህ ይወፍቀን ለባለትዳሮችም መልካም ትዳር ያድርግላችሁ
ጀዛክ አላህ ኸይር ይሄ የሚመጣው በመሀይምነት እና የሆነ ችግር ካለባት ወይም ከለበት ነው እንጂ ከባል ወይም ከሚስት የሚደበቅ ነገር የለም የምን ማፈር ነው እኔ ከውዱ ባሌ ጋር ካልታጠብኩ ደስ አይለኝም እንደውም እንተጣጠባለን ፍቅር ይጨምራል ሞክሩት ጃሂል አትሁኑሱብሀነክ የአላህ ስራ እናት አባት ወንዲም ፊት መግለፆ የሌለብን ነገሮች ባል ወይም ሚስት ጋር ያለ ፍርሀት ነው
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላ አላህይጨምርላችሁ
Batikikil balane kafarekuma menune bala hona ara lanan wedu bala hulu nagara new allha yetabikelig😍😍😍
@@hayatmuhammad64 ሳህ እውነትም ካፈርኩ ምኑን ባሌ ነው አልሺ ፈገግ አደረግሺኝ ትክክል ካፈሩ ለምን አገቡ ከከኪ ማፈር እና ማክበር ተደበላልቆባቸው ነው የመጀመሪያ ቀን ሀቂቃ ያስፈራል እኔ ተብረክርኬለሁ በፍርሀት ከከክ ግን ከዛ ቡሀላ ፈራሁ ምናምን የሚለው አያስኬድም
አሏህ ይጨምርልሽ ሁቢ
جزاك الله خير سياوግን ወዶች ግልፀኛ ከሆኑ ሴቶቹ ይቀየራሉ እኔ አፋር ነበር ግን አሁን እድሜ ለባሌ አይናውጣ አርጎኛል ግን ከባሌ ነው ስለዚህ ወዶች በሚስታቹ የሚያስከፋቹ ነገር በግልፅ ተናገሩ ተወያዩ 3ወገን አያስፈልግም
ወለሂ እኔ እራሱ በሌ ነው ግልፀኛ የደራገኝ😍
በትክክል
እኔም በባሌ ግልጽ እየሆኩ ነዉጅ በጣም አፍር ነበር
ጎበዝ ወንድማች በረታ 👍👍
ሀላሊ ናፈከኝ ውዲት ነህ. ያለተጀወዝን አላህ የማር ትዳር ይስጠን አሚን በሉ
አሚንን
አሚን አይዞን😅😅
ሰያ የእውነት በጣም ትምርት አግኝቸበት አለሁ አላህ ብሎ ከስደት መልስ ከባሌ ጋ ከተገናኘሁ እተገብረዋለሁ አይናፋርነቴን አርቄ ኢንሻአላህ
ትዳር ወላሂ የደስታ ህይወትነው ወላሂ በጣም የሚአጂብ ነው አላህ የማንተዋወቀውን አድአዲርጎ ያጣምራል ሱበሀንአላህ አልሃምዱሊላህ አለነአመተልኢስላም
ጀዛክአላህ ኸይረ ሰያ ምረጥ ወንድማችን ሴቶች የት ናችሁ አድምጡት ወላሂ ሀቅ ነው ንግግሩ
@@tube379 ኦኔንም አድርጊኝ አደርግሻለሁ
ጀዛኩሙላ ኸይር
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኽይራን ኡስታዝ፣ደስ የሚል ትምህርት ነው
ወዲማችን ሠይዲ አላህ ይጨምርልህ ባአሁን ሠአት የተወሠነ ወዲነዉ ኑሮዉን አሸንፋለሁ ብሎ በዘላቂ የሚኖረዉ ከሥዴት ሥንገባ ወዳገር ብሩሢልቅ ፍቅራቼዉ ያልቃል አጂብ
❤❤❤❤❤
እስኪ ቡሀላ አዳምጠዋለሁ ሠያዉ የኛ ጀግና ላይክ አድርጌሀለሁ ወንድሜ
ሰብስክራይብ በማድረግ አበራችኝ ሁቢ
ሥላላሁ አለይሂወሰለም
የኛ መርጥ ኡስታዛቺን አሏህ ይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ በትዳር ደስተኛ ነኝ አሁን ላይ በረቀት ነን ኢሻ አላህ ከትንሽ ወር ቡሀላ እንገናኛለን በጣም ናፍቆኛል ሀቢቢ M በጣም እወደዋለሁ
ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡሥታዝ አሏህ ሷሊ ባል ይወፈቀን ያረብ አሏህ ከአራም ነገር ያርቀን ያረብ ሽኩረን ኡስታዝ👍👍👍
ትክክል 100% ብዙ ሴቶች ነውር ይመስላቸዋል #አላህ ባሎቻችንን ግልፅ ያድርግልን ኢንሻ አላህ ግን አንድ የምጠላው ነገር አንዳንድ ወንዶች በማወቅም ይሁን ባለ ማወቅ ከሚስቶች ጋር የሰሩትን ለጓደኞቻቸው ያወራሉ #ወንድም ሴቱም አላህ ይቅር ይበላቸው #ከባድ ነው የአልጋን አይብ ወደ ውጭ ማውጣት ሀራም ነውም ራሱ ኽይር ኢንሻ አላህ ጀዛከላህ ኽይረን
ማሸአላህ የዛሬው ልብ ብሎ ለሰማው እጅግ አስተማሪ ነው ሰያ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
ዋአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ አህለን ወድም ሰይድ ውድእህቶች ወድሞቻችነን እናበረታታቸው ካፊርቻናልላይ አትህዱ
ኢሻአላህውዷእህቴ
@@ሀዩነኝየሀይቋየማየናፋቂ ✅☑
አልህመዱሊላ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን አላህ ወላሂ እኔ እንኩዋን አላውቅም ነበር ነገር ግን የዛሬ አራት አመት በ ኡስታዝ ሙሀመድ ዳዉድ ተማርኩ ጀዛክ አላህ ከይር
ስደትን አትድከሙ ብዙ ትምህር አለው እሷንም እሱንም አለህ ሰልሂየድርጋቻው
ጀዛከላህ ኸይር ሰያ እኔ ገና አላገባሁም ግን ሳስበው በጣም አፍር ነበር አላህ ሷሊህ ባል ይስጠን እኛም ሷሊህ ሚስት ያርገን እናመሰግናለን
ሰያው ባሁን ጊዜ በወንዱም በኩል ችግር አለ እኮ በሴቶች ላይ ብዙ ትኩረት ስላደረክ ነው ለሁላችንም ትክክለኛው ፍቅር አላህ ይስጠን ጀዛከላህ
አልህምዱሊላይ ኡስታዞቻችን መሻይኮቻችን አላህ እድሜ እና ጥና ይስጣቸው አስትምርውናል የሞቱትንም ሽኽ ኢብራሂም ስራጅን እና ኡስታዝ አብድል መጂድን አላህ ፍርዶስል አእላን ይውፍቃችው አስትመርውናህ
አሚንንንያረብ
አሚንንንን ያርብብብ
@Dessie tube እሺ
ኤ ወላህ እንሸአላህ አላህ በፊርዶሰል ጀነት ያርጋቸው አሚን አላሁል አሚን። እህቴ
😍አላህ አንድን ባሪያ ሲወድለልቡ ብረሀንና እረፍት ሆኖሀዘኑን ሁሉ የሚያሥረሳውን ሰው ይረዝቀዋል
እውነትነው😢
በተለይ አረብ ሀገር ያሉ ባሎች ጣጣ ያበዛሉ አስቸጋሪ ነው እኔም የጠናብኝ አይን አፍር ከመሆኔ የተነሳ ትዳሬን አጥቻለሁ ሲያናግረኝኳን ሙሉ በሙሉ ቀጥ ብየ ፊቱን ማየት እፈራ ነበርችግራችንን የሚረዳን አኗኗሪ ይስጠን ከአላህ የተሰጠኝ ፀጋ ስለሆነ ግን አልሀምዱሊላህ
መሸአለወንድሜአለሀይጨምርልክበሰመነውተጠቀምየርገን
Masha allah አሪፍ ፕሮግራም ነው ወድም ሠያው ጀዛከላህ ኸይር እቶቼ እንማርበት አብዛሀኛውን ፍረሀት ያለው እሴቶችጋ ነው
አር ዝምበይው ማሚ እኔ በጣም እወደዋለሁ ከምነግርሺ በላይ ሁኖም ግን አልክለትም ውደ ከፈለገ ምርጥ ልብስ ለብስሺ ጸጉርሺን ለቀሺ ላኪለት ከዛውጭ ሀራም አይሆንብሺም ሲጀመር ፎቶ መነሳት በኛ በሙስሊሞች ሀራም ነው ሁቢ ሁኖም ግን ራቁት እነ ለብሶ መነሳት አንድ አይደለም ሁቢ
ወይኔ ሰየ ምክርህ ምንም የለሰብኩትን ነው ሚትለቀው አላህ ይጨምርህ ማሸአላህ ውድ ኡስተዘችን ቀጥልበት
መሻአሏህ በርታ 97k. 10k ይምለ. እኔ በሁለት ስልኬ ነዉ ሰብስክራብ የረኩትሰለላሁ አላይሂ ወሳልም
Enshalhe
ጀዛከሏህ ኸይር ሰያዉ እኔ በጣም እፈራ ነበር መብራት ካልጠፋ እያልኩ ብዙ ጊዜ እንቀያየም ነበር በቃ ወደ ተግባር በድጋሜ ጀዛከሏህ ኸይር
ሀሀሀሀ እኔ ደግሞ እሡ አጥፊ ነበር እሚለኝ የዛሬ አያድርገውና የበፊቱ ባሌ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ የልቤን ሀኪም አግኝቸ አጀብ የሆነ ደስታ ላይ ነኝ
ሰያዋ ለወንዶቹም ንገርልኝ እየተመናጨቁ ፍቅር አያውቁምኮ
ክክክክክክ
ጀዛከላሁ ኸይር ጥያቄ ለመጠየቅ የውሰጥ መሰመርህን አሳዉቀን
ኢሻ አላህ አላውቅም ነበር እኔ ግን እፍረት ይሆንብኝ ነበር አሁን ኢሻ አላህ አስተካክላለኩወድም ጄዛከላህ ኸይር
ወይኔ ባለማወቅ ብዙ ነገር ተሸውጃለሁ🤔ክክክክክ ጀዛካላሁ ኸይረን ወንድማችን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ጄዛከላህ ኸይረን ሰያ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀኝ እንጂ ሁሉንም ነገር እሆንለታለሁ 😊Like አድርጉኝ እስኪ አያስከፍልም 😊
yilagisish . yilagisan
@@mustafamustafajuharaliye3056 Amiiiiiin lehulachinm 🤲
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛንም ስምተን እምንተገብር ያድርገን
አጂብ.... ጀዛክ አሏህ ወንዲም ሰያ እኔም ብዙ ችግሮች አሉብኝ ማለት ነዉ.... ለማስተካከል እሞክራለሁ
شيكورن حبيبي
አላማውቅ ነው ወላሂ እኔ በጣም አፍር ነበር. በሁሉም ነገር አላማሽም ግን እኔ እደፈለኩ ልይሽ ሲለኝ በፍፁም እሽ አልልም ነበርግን አሁን ድኔን ትማር ቆጨኝ ትዳሬን ማጣቴአላህ ያህድና
አብሽሪ ለግድሁ እናስተካክላለን
እኔም
አብሽሩ ሁሉም ነው አይ አለማወቅ
ወላሂ እኔም አፍራለሁ በፍጹም መብራት በርቶ ተኚቼ አላውቅም ግን በዚህ ምክነያት አይደለም ትዳሬ የፈረሠው
ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዜ አላህ መልካም ትዳር ይስጠን
ሱበሃን አላህ እኔም ከሚያፍሩት ነኝ ወላሂ ባሌ ግልፅ ሆኖ ሲያወያየኝ ዝም ብየ አልፈዋለሁ የረሱል صلى الله عليه وسلم ሀዲስ እየጠቀሰ ይነግርኛል እናታችን አኢሻ እንዲህ ትል ነበር ወከዛ ወከዛ እንዲህ እናደርግ ነበር እያለ እኔ ግን በቃ አታውራኝ አፍራለሁእለዋለሁ ይህ እኮ አላህ ሀላል አድርጎልናል እንዴት ታፍሪያለሽ ይለኛል ክክክክክክክክ ኢንሻአላህ ወላሂ ጥሩ ትምህርት ነው ሱበሃን አላህ
እኔንመሳዬነሽ
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፈጣሪ ባሎቻቸውን ከሚያስደስቱት ባሮቹ ያድርገን
ጎበዝ ሰያውአላህ ከሀቅ አያፈርም አስተምረን ሳንገባ ብናውቅ ነው የሚሻለን ገብተን የገነባነውን ከማፍረስ
ወአለይኩም ሰላም ኡዝታዝ ግማሽ በግማሽ ሀዲሶችህ ስልኬ ሸር አድርጌ እሰማለሁ ቀይረውኛል እናያሲኑሩ አላህ ይጠብቃችሁ
እኔ ገና አላገባሁም ግን አልሀምዱሊላህ ትምርትህ መውሰዴ በጣም ተጠቅሜያለሁ እፍረት ካአሁኑ ይዘኝ ነበር አገቴ እየደፋሁ እየሄድኩ እንዴት ነው የማናግረው ካገባሁ እያልኩ ትዳር በጣም እፈራ ነበር አሁንም ያው ነኝ ግን አልሀምዱሊላህ ያንተን ሁለት ሀዲስ እሄም. እንዲሁ በምርጫ ላይ ስሰት እንዳለ ሁሉ አዳመጥኩህ አመድፈር እየሞከርኩ ነው መጨረሻ እራሴው እንደ ሚጎዳ ተመለከትኩ ጌቴዬ ለኔ ያስቀመጠው በራህመቱ ያሳውቀኝ ኢሻአሏህ እኔ እንደኔ ሀሳብ ተምታታብኝ የቱን ማን እንደሆነ መምረጥም አልቻልኩም ነበር ነገርግን ያዘገኝ ምክኛት አለው እኔን ልያጠነክር መሆኑ ተረዳሁ
ጀዛከ አሏህ ሀይር አኹየ ኡስታዝነ አተም በተናገርከው እኛም ባዳመጥነው ተጠቃሚወች አሏህ ያድርገን አልወዱድ ያረብ
ስታስተምር ከልብክ ነው አላህ ባለክበት ይጠብቅህ ወድሜ
ወንድሞችም ግልፅ ሁኑላችው ለህቶች🌹
ይገርማል ወላሂ !እፍረት ያለቦታው ትዳርን ያፈርሳል!
አላህ ለሁላቼንም ጡሩ ትዳር ይወፍቀን አቁን የምጠብቅ ሀቃን የሚጠብቅ ይወፍቀኝ እድሁም ለናተ ኢንሻአላህ
ውይ እኔስ ሳስበው እራሱ አፍራለሁ ኢንሻአላህ ባላህ ፍቃድ ወደፊት አገባለሁ ባሌን የማስደስት ያርገኝ ያረብ አሁን ላይግን የተናገርካቸውን ለመተግበር ያስፍራል
ወአለይኩም ወሰላም ወረክመቱላሂ ወበረካተሆ አህለን ሰያው አጂብ የመዳም ቅመሞች በዶአ እንበርታ አላህ ሀላላችንን እድሰጠን ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያው❤️❤️❤️❤️❤️
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ. ወበረካትሁ. ሰያ ምርጥ ሰው ጀዛክ አላህ ኸይር. በተረፈ ውድ የኢስላም ልጆች ዱአ እድርጉልኝ ቁርአን ለመቅራት በጣም አፈልጋለሁ. ያግራልሽ በሉኝ ሲቀጥል ያረህማን ሠላም ከናተጋ ይሁን
አሚን ለሁላችንም ያግራልን ያግራልሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኸላህ ሰያው አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እኛም በምንሰማው እምንጠቀም አላህ ያድርግልን
ሱባሀን አላህ ወላሂ የኔን ታሪክ ነው ያወራህው እኔ በተስብ ስቶኝ በኒካ በስርግ ታጋባን ግን እኔ ሌላወድ አላውቅም እሱ ነው ከምንም በላይ ለድኑ ይጎጎል ከምንም በላይ ይወደኛል ቁርአን ያስቀራኝ እሱ ነው ግን አብረን ስተኛ መብራት ካልጠፋ አለቅሳለሁ እንጣለለን እደዛ እየሆን ሁለት አመት አብረን ግን ስለሚወደኝ እና በሟያና በመልክ ስለሚማረክ ጥሎኝ አልኽደም ከሁለት አመት ብሀላ ዱባይ መጣሁ ስድስት አመቴ በስልክ እደማፈቅርው. እነግረዋለሁ ግን ስሄድ ምን ልሆነው እያልኩ እፈራለሁ ያረብ አይናፋርነቴን ለሀላሌ አታድርግብኝ. ጀዛኩመላህ ኽይርን
እኔም ባጣም ነዉ ያምፈረዉ እኔ ከባሌ ተኘነኝች አላዉቅም እንሻ አላህ ዱዓ አድርግልኝ 3//ዉር ቃረኝ እንሻ አላህ
ማሻአላህ ሰይድ አላህ ይጠብቅህ።በጣም።የሚያስተምርነው።እኛም በሰማነው።ይምንጠቀም ያርገን።አንተም።በስተማርከው።አላህ።ጀዛህን።ይክፈልህ
አሰላሙ አሊኩም እህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ቁርአንን እዳገራልኝ ያረብ እየታገልኩነው ያግራልሽ በሉኝ ሰያው በለህበት ሰላምህ ብዝትበል አተ የይስላም ጀግና ለኔም ዱአ አርግልኝ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽበሉኝ ጨለማውን ፈራሁ ዋ ነብሴ ፈራሁልሽ ምን ይዘሽ ጉዞ ወድም እህቶቸ አላህን እንፍራ ብዙ ሶሻል ሚዳ በዝቷል ወላሂ ሙስሊሞይን ተከታተሉ እነዛን አት ከተሏቸው እነሱን የምናይበትን ወደድናችን ያረብ ቀጥተኛውን መገድ ምራን ያረብ
ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱህ ስያው እናመስግናለን ውድ ወዲማችን በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነው እያስተማረከን ያለህው ወዲምየ ! ! !
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ሰዒድ ማሻ አሏህ ያነሳህው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው #እሚገርመው እኔ የሁሉም ተጠቂ ነኝ ማለቴ ሁሉም ባህሪ አለብኝ በጣም እፈራለሁ በተለይ መብራት አልወድም እሱ መብራት ማብራት ይወዳል በዚህ ሁሌ ቅር ይለው ነበር አላህ ባለበት ይጠብቀው አሁን ግን ተለያይተናል ግን በዚህ ምክነያት አደለም የተለያየነው አሁን አግብቶ እየኖረ ነው እኔም ይሄው ስዴት ላይ ነኝ ኢንሻ አሏህ ወደፊት ለማገባው ባሌ ግልፅ እንደምሆን አልጠራጠርም ኢንሻ አሏህ ብቻ አሏህ ጥሩውን የትዳር አጋር ይስጠኝ እንጅ እኔንም አሏህ ሷሊህ ሴት ያድርገኝ #የስዴትን ትዳርም ፈራሁት ! ብዙዎች ሲፋቱ ስለማይ ማለት ነው
አላህ ይርዳሽ አብሽሪ እህቴ
ኢንሻአላህ አላህ ለሁላችንም አሊም ኸይረኛውን ይስጠን🎉🎉❤❤
ሰያዉ ወድሜ እደዚህ አይነት ፎቶ ባትለጥፍ መልካም ነዉ የራሴ አመለካከት ነዉ
Sah👍
ዋለይኩም ፣ሠላም፣ወራህመቱላሂ ፣ኢሻአልህ ።የባላችንንሀ ቅጠባቂያርገን ፣
@@bontujiimmatube7870 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@@ዜድነኝየአልኢማንተማሪ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@@tube379 እንዛመድ
ማሻአላህ ሰያ አላህ ይጨምርልህ ላገባ እያሰብክ ነው የምመኛት አይነት ልጅ አግኝቻለሁ ዱአ አድርጉ አይናፋር እንዳኮን ሀቂቃ እኔ ግልፀኝነት ይመቸኛን አንቺ የወደፊት ዘዋጀ የት ነሽ አድምጭው ሰያን
ክክክ
ክክክክክ
ትመጣለይ
በጣም ደስ የሚል ትምርት ………… ተማርኩ
ሱብሀነሏህ ሳዳምጠው በጣም ነው የገረመኝ ምንም አንተፋፈረም አልሀምዱሊላህ
አሰላሙ አለይኩም ሰያ መሸአላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ምክሮቺህን ሁል ጊዜምጠአዳምጣለሁ እዳተአይነቱን ያብዛልን እኔ ወድ ልጅ ቀርቤ አላቅም ኢንሸ አላሕ ሐላሌልን በትግስት እጠብቃለሁ እየጠበኩም ነዉ የኔ ዉድ ባል የማላቅህ ባሌ ጥሩ ሚስት አለቺህ
*16:14** ላይ አረ በሳቅ 😂😂 ወይ ሰያው አረ አሁንስ እውነትክን ነው*
ወይ ዶክተር ሣሚ ዉሥጥሕ አወጣል መሠለኝብሶት ያለብክ ይመሥላል ኮሜትሕ ክክሸ ለማንኛዉም ይመችሕ እንኳን ሣክልኝ ወንድሜ
ሣሚ እንደት ነህ ጠፍተሀል
و عليكم السلام ورحمةالله وبركاته جزاك الله خيرا سبحان الله أحسنت 👍 الله يحفظك 🌹🌹
امن
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካተሁ ጀዛኻለሁ ኸይር ሰያው በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን እኛ. እሰማለን እንጅ አንተገብርም አላህ ቅን መንገድ ይምራን
ሠያው ትምህርቶችህ እኮ እልብ ነው የሚገቡት ጀዛከላሁ ኸይረን አንድ ትምህርት ሳይሆን ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አላህ ይህፍዝክ ያረብ
አሰላሙአለይኩም ሰያ ጀዛክላህ ኸይር ወድሜ ሰያ አድት በጣም የተቸገርች እህታችን አለች አተ ብዙ ተከታይ አለህና ብትርዳት በቶፊቅ ዩሱፍ ተለቃነብር ብዙም አላገኝች ሰያ እባክህ እርዳት ልጇ የቅጭላት በሽተኛ ናት ህፃን ናት የ5አመት ልጅ ናት እናም እስከ7አመት ከታከመች ትሽራለች ተብላ እርዳታ እየጠየቀችነው እሷ አቅም የላትም ሳኡድነው ያለችው ከስራም ውታ ከጠግታነው የምትኖረው እባክህ ሰያ ተባበራት
ዋው በጣም መዎቅ የምፈልገው ነገር ነበር ጀዛከላህ ኸይር ወንዲሜ
@Dessie tube እሽ ወንዲሜ
ማሻአላህ ጀዞኪላህኸይርንወድም
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
በረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሷለዋት አውርድ።
ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ብርታ ውንዲሚ ሼር አርገልኝ
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከ አላህ ህይረን ወንድም ስለላሁ አልይሂ ወሰለም በሰማንው የምንጠቀም ያርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ሰለሏ አለይሂ ወሰለም
ሰለሏ አለይሂወሰለም
ሰለሏአይሂ ወሰለም
ሰለሏ አይሂ ወሰለሞ
ሰለሏ አይሂ ወሠለም
ሠላምና እዝነት በነሱ ላይሁን የኛ ውድ ነብይ
ሰለላሁ አላሂይ ወሰለም አልህምድሊላሂ(***
ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም
እኔ.ክርስትያን.ሴት.ነኝ.ግን.ይህ.ነውር.ይመስለኝ.ተምሬበታለሁ.አመሰግናለሁ. ወንድሜ
m.ua-cam.com/channels/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ.html በዚች ሊንክ ጎራ ይበሉ
በናንተ እምነት ሊከለከል ይችላል ጠይቂ
@@zehramahemmdehussin7207😂😂ምኑነውየሚከለከለው ለባሎቻቸውከሆነ
አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ወገናችን
አላህቀጥተጘምንገድይምራሽ
ወደ የሙስሊም ልጆች ለአላህ በላችሁ ዱዓ አረጉልኝ አለህ ቁርንን እነደአገረልኝ
አለህ ያክረልሽ
አላህ ሀፊዘል ያድርግሽ እህቴ
አላህ ያግራልሽ
በደንብ ደጋግመሽ ቃዒዳን አኽትሚ እንድገባሽ ይረዳሻል
አብሺሪ ሁቢ አላህ ያግራልሺ
ጠክሪ እኔም አል ገባኝ ብላ ልያ ረብ አላህ ይርዳን
እሥኪ በላይክ ጥሩ ባል ይሥጥሽ በሉኝ
m.ua-cam.com/channels/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ.htmlበዚህ ሊክ ጎራ ይበሉ
♥♠♥♥♠
ያረብ ለሁላችንም ይስጠን
አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም
ጀዛከላህ ከይር🌹
እኔ ባለ ትዳር ነኝ አልሀምዱሊላህ ባሌ ፊት አንድም እፍረት የሚባል። ነገር የለም ሽዋርም አብርን ነበር የምንወስደው ወላሂ አሁን ግን ሾርጣ ነጠቀኝ። በስላም እንድንገናኝ ዱአ አድርጉልኝ በጣም ነው እምወደው
አላህ በሰላም ያገናኝሽ ውደ
ክክክክ አይ ሾርጣ አይ ሳኡድ
እህቴ አብሽሪ ለኸይር ነው አላህ በሠላም ያገናኛችሁ
እስኪ ምክር ስጡኝ ውድ እህቶች እኔም ባለትዳር ነኝ ግን ባሌን በጣምምም ነው የማፍረው ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም እኔ ልክ እንደ ኡስታዝ ጓደኛ ሚስት ነኝ
ክክክክክክሁላችንምነንየሣኡዲሸርጣየስራህንይስጥህ
ua-cam.com/video/0nU4ciJbPP8/v-deo.html😒😒😂😂😂❤❤❤❤❤
አህለን እስኪ ላዳምጥ እና እመጣለሁ እደኔ ሳያዳምጥ ላይክ የሚያረግ ማነው
አንዳዴ
Ene seyan gena saladamtew new like emaderg
ሙሥሊሞች ሁሌም ቆንጆነገር ስለሚያቀርቡ እኔ መጀመሪያ like ነው የምሠጣቸው
@@fatumamohamad2404 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
እሩቅ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
ሱብሀን አላህ ይህ ታሪክ የኔ ነዉ 1ልጂም አለን በዚም ጉዳይ ነዉ የተለያየነዉ ከምወደዉ ባሌ እድስተካከልለት ብዙ ጥሯል እኔ ግን ምንም አለቀኚ አለ ፍራሀቱ ወልጄኳ አልተቀየርኩም ነበር !!!ግን ይታገሰኛል የሚል ተስፋ ነበረኚ አልፈርድበትም በትዳር መካከል ፍራሀትራት አይናፋርነት አያስፈልግም ወላሂ ወድም ሰኢድ ጀዛከ አሏሁ ህይራ ቀጥልበት የብዙዋቹ ትዳር እደሚስተካከል ተስፋ አለን ኢሻ አላህ ።
as wr wb
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እንጠቀምበት እኔ አላገባሁም ኢሻአላህ የወደፊት ባሌን ለማስደሰት እሞክራለሁ አላህ ኸይረኛዉን ይወፍቀን
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
Allha yewofikèshi yan wed
@@hayatmuhammad64 አሚን የኔ ቆንጆ
ያ ጀመዐ ጠቃሚ ኘሮግራሞች እንዲሁም ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ ትደሰታላቹ😍😍
Amen amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein Love Love love Love
የምር ጥሩ ትምህርት ነው ከነዚህ ከገለፅካቸው ትምህርቶች ውስጥ ኔምጋ ያለ ችግር ነው አልሀምዱ ሊላህ ግን ኢስላም ምንኛ የፀዳ እና ያማረ ዲን ነው ጥራት ይገባው የአለማት ጌታ
وجزاك الله خير ربي يحفظك يا اخي اللهم افتاح لنا ابواب رحمتك يا الله ياربي
ከዚና እራቁ። በሀላል ተጀወዙ ተጋቡ ዚና ትልቅ ከባድ ወንጀል ነው። ያላገባችሁ ሀላል ትዳርን ይወፍቃችሁ
ዉዴ ደምርኝ 3:15
امين يارب
ለምታሳውቀን ነገር እናመሰግናለን እኔግን የፕሮግራሙን ሙሉ ሳያዩ ለዲስክ ላይክ አቸኩሉ
*#ሴት** ልጅ የባሏን ሀቅ እስካልተወጣች ድረስ* *የእምነትን ጣእም ልታገኝ አትችልም።*
*(ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)*
*እህቴ ባለሽ*
*ነገር ሁሌም ደስተኛ ሁኚ የተብቃቃሽ ሁኝ*
*ባሉሽ ነገሮች ለመዋብ ሞክሪ ሴት ልጅ ስትዋ* *የበለጥ ታምራለችና💎 አሏህ ሲፈጥርሽ ውብ ነሽ* *ከወበትሽ ላይ ሀላል በሆኖ ነገሮች ራስሽን አስውቢ 💎*
በጣም አዘንኩ ታሪኩን ስለ ቀመስኩት ከወንድም አለ በጣም ያማል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ወንድማችን جزاك الله يا ورده قلب
አላሕ ይጨምርልሽ
ሰ አ ወ
በሀላል እንደ መደስት ልዩ ነገር የለም ያኢላሂ ድምፅ እንኳን ሲጠፍ ኩሽና ገብቸ ይጨንቀዋል ኩሽና መግባት ሲደብረው ስልክ እያወራሽ ስሪ ድምፅሽን እኔ እስማለሁ ካልሆነ ዝም ስትይ ይጨቀኛል ይላል የአላህ ያየን የሰማን ሁሉ የእናንተን አይነት ፍቅር ይስጠን ብለው ይመኛሉ ሀቢቢዬ ከመውደደ በላይ እወድሀለሁ!!!!!!!!!!!!!
እስኪ አላህ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ።።።።
አላህ በሠላም ያገናኚሽ ሀያቲ አብሽሪ ትገናኛላችሁ አብሽሪ ውዴ መለየት በጣም ከባድ ነው
አላህ በሠላም ያገናኚሽ የኔዉድ
ትዳር ውስጥ እፍረት አይሰራም 😍ilove you bale❤
ክክክክክሳህ
በትክክል ክክክክክክክ
ሀሀሀሀ
😔😔😔😔ረእኔስ ፈሪነኝ😔
@@zaivaadim5923እኔም
ምክርህ አሪፍ ነው ሰበቡን ነው እንጅ አላህ ካልቀደ የፈለገውን ብትሆንለት ከመሄድ አይቀርም
🤔➧ብልኋ ሚስት!👈
በባልና ሚስት መሀከል አለመግባባት ተፈጥሯል፤ ሚስት በተፈጠረው አለመግባባት ተበሳጭታ እያለቀሰች ነው። በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለች ድንገት የቤታቸው በር ይንኳኳል፤ ታድያ በሩን ስትከፍት ከበር ቆመው የነበሩት የምትወዳቸው ቤተሰቦቿ ነበሩና ወዲያው ፊቷ በደስታ ተሞላ እምባዋን ትጠራርግም ጀመር ! አይኗ በእምባ መታጠቡን ያዩ ወላጆቿም ምነው ልጄ ሰላም አይደለሽም እንዴ !? ምን ሆነሽ ነው የምታለቅሽው !? በማለት ጥያቄያቸውን ይደረድሩ ጀመር፤ ብልኋ ሚስትም ለወላጆቿ ፦ "ኸረ ምንም ችግር የለም እንደው እናንተን እያስታወስኩ ናፍቆታችሁ እያቃጠለኝ እኮ ነው የማለቅሰው። ሱብሀነሏል ! አሁን እያሰብኳችሁ መምጣታችሁ ገርሞኛል" ትላቸዋለች። ( በርግጥም ክፍት ብሏት ስታለቅስ በሀሳብ ቤተሰቦቿ ዘንድ ሄዳ ነበር) የሚስቱን ምላሽ ከውስጥ ሆኖ ያዳምጥ የነበረው ባሏ ለወላጆቿ በሰጠችው ምላሽ እጅግ ተገርሞ በደስታ ተዋጠ ፤ የቤት ውስጥ ሚስጥራቸውን አሳልፋ አለማውጣቷ እርካታን ሰጠው። ቤተሰቦቿ ከወጡ በኋላም በምላሿ በጣም እንዳስደሰተችው ነግሯት ይቅርታ ጠየቃትና ታረቁ።
♦በባልና ሚስት መሀከል ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች ዘሎ ሶስተኛ ሰው እንዲገባ ማድረግ ተገቢ አይደለም።
♦የቤት ውስጥን ሚስጥር እቤት ውስጥ መታፈኑ ለትዳር ስኬታማነት መሰረት ነው።
♦በትዳር ህይወት ይቅርታ መባባል ፍቅርን የሚያዳብር ከመሆኑም በተጨማሪ በፍቅር የተገነባው ቤት በቀላሉ እንዳይፈርስ ምክንያት ነው።
✒️
ማሽ አላህ
ሶፊ ደምሪኝ
👏👏👏👏👏
ስወድልሽ ጀዛኪ sofia
ማሻ አላሀ ደስ የሚል ት/ትምህርት ነው ሶፊየ ጀዛኪአላህ ኸይር
ማሻ አላህ አስተዋይ ያድርገን
1000 ግዜ ሠብ። ማረግ ብችልአረግህነበር ጀዛከላህ ኽይርወድሜ
እኔብቻእበቃነበር
ሰያዉወድምጀዛኩምአላህኸርን
ዉዶቼ ደምሩኝ
ጨምርልን በደንብ ማወቅ እፈልጋለ ን ጠቃሚ ነገር ስለ ዲን
👍👍ትምህርትህ ጥሩ እኔ አላቅምነበር አሁን እረዳለሁ
እኔ ግን በጣም እፈራ ነበር አሁን ግን እየለቀቀኝ ነው ባሌ ግን እኔ እኮ ባልሽ ነኝ ለምን ትፈሪኛለሽ ይለኝል
ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ይገርማል ብዙዎቹን አናውቃቸውም አላህ ወደ ኸይር መንገድ ይምራን ።ሷሊህ የምንሆን ያድርገን ሷሊህ የምሆንለትን ባል አላህ እንድወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ
ማሻ አላህ ሰያ ምርጥ ትህርት ነው እኔ እንኳን አላገባሁም ግን ብዙ ትምህርት እየወሰድኩ ነው አልሀምዲሊላህ አለማግባቴ ማለት ብዙ ነገር ይቀረኝ ነበር አላህ ሷሊሁን ይስጠኝ እንጅ ሁሉን ለማረግ ዝግጁ ነኝ
ኧረ አንቺስበየትበተገኘሽ
ማለተት
ማለት አሉ አላህ መልካም ሚስት ይስጠኝ በል
አላህ ይወፍቀን ያረብእኔሥብዙተማርኩ በሥደትሥበብ እሱን አላህሷሊህያርግልኝጅ🌹
ያ ጀመዐ ጠቃሚ ኘሮግራሞች እንዲሁም ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ ትደሰታላቹ😍😍
ሰዎችን እረዱ ብሎ የሚስተምር ክርስትና ወይስ እስልምና 👉🏻ua-cam.com/video/bLl9QWT192A/v-deo.html
መልስ በእርግጫ ሳይሆን በማስረጃ
እንደማመር
ወድሜ በተለይ እኛ በጅህልና ያደግን ልጆች በጣም በጣም ስልጠና ያስፈልገናል ይህን ጉዳይ በቋሚነት ብሰራበት እላለሁ ጀዛከሏሁ ኸይር
ትክክል እህቴዋ
አልሀምድሊላህ ሱሙ አልሀምድሊላህ ልዩ ለሆነው ለማይናገር ስጦታው ተደራራቢ ምስጋና ይገባው አልሀምድሊላሂ እረቢን አለሚን!!!!!!!!!!
ወላሂ አንድም ቀን ተለያይተን ሻወር ወስደን አናውቅም ሀታ ደረጂ ስንወርድ እግራችንን አንድላይ አንስተን አንድ ላይ ሌለኛው ደረጂ ላይ እናሳርፍለን ሀላሌ አላህ ወደታ እስከ ጀነት ያድርግልን ፍቅራችንን።።።።።
ምንም መደባበቅ የሚባል የለንም ከራሴ በላይ ነው የምሳሳለት እምኖረው ለሱ እስኪመስለኝ ድርስ የምኖረውም ለቤተሰቦቸና ለእርሱ ነው አላህ ከሰጠኝ ነገሮች ፍቅሬ ልዩ ነው አላህ ይጠብቅው።።።።
ላይጠቀሙ የሳኡድ ሾርጣወች ለዩን ኢንሻ አላህ እደማገናኛኝ ሙሉ ተስፍ አለኝ የኔ ጣፍጭ እብድ በጣም ናፍቄኛል
አይዞሽ የኔህት ትገናኛላቹ ኢሻ አላህ
አላህ ያገናኝችሁ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይረን
ጀዛክ አላህ ኸይር ውስታዙና ሀቂቃ በጣም ከባድ ትምህርት ነው ውድ እህቶች ልብ ብላቹ አዳምጡ ለትዳራችን ስኬታማ የሚያደርግ ትምህር ነው
አላህ ዘለቂ ያሆነ ትዳር ለሁለችንም ይወፍቀን እህት ወንድሞቼ እስቲ ዱዋ አድርጉልኝ ያምወደቹ
Amiin aminn
አሚን ውዴ አላህ ይወፍቀን
አሚንንንንያረብ
Allahum ameen
@@Fadu874 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት ፈድላ
እኔ ለባሌ ለፍቅሬ የማልሆነው የለም አሏህ ይጠብቅልኝ
ክክክ ጎበዝ በርቺ
ማሸ አለህ ይጭምርልሽ
ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ
እስተዜ በጠም የተመርኩብህ ጀዝክ አለህ ከይር እኔ ግን ኒከህ የሰርኩት
አሏህ ዘላቂ ያድርግላችሁ
እኔ እኮ ባለ ትዳር አይደለሁም ግን በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ የተናገረዉ ኡስታዛችን አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን
ወንድም ሠያ ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ ምርጥ ምክር ነው እኔ ባሌን በጣም እወደዋለሁ እሡም ይወደኛል እሱ ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው ባህሪውም እንደመልኩ ማሻአላህ ነው ብቻ በድኑ ትንሽ ደካማ ነው በጣም ይወደኛል እሡ እንደሚፈልገው ስለምሆንለት ከኔ ውጭ ማየት እራሱ አይችልም አልሀምዱሊላህ መጨረሻችን እንድያምር በዱአችሁ አትርሡን
ማሸኣላህ
ትክክል ወንድማችን ሰያ ትዳር መግባባት ያሰፋልጋል አላህ አላህ ያማርውን ትዳር ይውፋቅን ያርብ
ትክክል ነህ
ሰያ ጀዛ ከሏህ ኸይር
ሰያ መቶሽ ሰብስክራይብ ሊሞላ ነው እንርዳው እና ደስ ይበለው ውዶቸ
جزاكالله
ሸኩራን አኔ ተሸውጀ አለው በሰልም አላህ ሀገሬ ከሱጋረ በሰላም ያገናኛን
ትክክል ነህ ብዙ ትዳሮችን ፈርሰዋል. ጀዛአከላህ ኽይር ወንድም አላህ ያስታውስህ
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ወንድማችን ጀዛከላህ ኢንሻ አላህ በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን እስቲ ዱአ አድርግልን በተለይ ለእኛ ወጣቶች ከባድ ነው ፈተናው አላህ ይጠብቀን መልካም ትዳር አላህ ይወፍቀን ለባለትዳሮችም መልካም ትዳር ያድርግላችሁ
ጀዛክ አላህ ኸይር ይሄ የሚመጣው በመሀይምነት እና የሆነ ችግር ካለባት ወይም ከለበት ነው እንጂ ከባል ወይም ከሚስት የሚደበቅ ነገር የለም የምን ማፈር ነው እኔ ከውዱ ባሌ ጋር ካልታጠብኩ ደስ አይለኝም እንደውም እንተጣጠባለን ፍቅር ይጨምራል ሞክሩት ጃሂል አትሁኑ
ሱብሀነክ የአላህ ስራ እናት አባት ወንዲም ፊት መግለፆ የሌለብን ነገሮች ባል ወይም ሚስት ጋር ያለ ፍርሀት ነው
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላ አላህይጨምርላችሁ
Batikikil balane kafarekuma menune bala hona ara lanan wedu bala hulu nagara new allha yetabikelig😍😍😍
@@hayatmuhammad64 ሳህ እውነትም ካፈርኩ ምኑን ባሌ ነው አልሺ ፈገግ አደረግሺኝ ትክክል
ካፈሩ ለምን አገቡ ከከኪ
ማፈር እና ማክበር ተደበላልቆባቸው ነው የመጀመሪያ ቀን ሀቂቃ ያስፈራል እኔ ተብረክርኬለሁ በፍርሀት ከከክ ግን ከዛ ቡሀላ ፈራሁ ምናምን የሚለው አያስኬድም
አሏህ ይጨምርልሽ ሁቢ
جزاك الله خير سياوግን ወዶች ግልፀኛ ከሆኑ ሴቶቹ ይቀየራሉ እኔ አፋር ነበር ግን አሁን እድሜ ለባሌ አይናውጣ አርጎኛል ግን ከባሌ ነው ስለዚህ ወዶች በሚስታቹ የሚያስከፋቹ ነገር በግልፅ ተናገሩ ተወያዩ 3ወገን አያስፈልግም
ወለሂ እኔ እራሱ በሌ ነው ግልፀኛ የደራገኝ😍
በትክክል
እኔም በባሌ ግልጽ እየሆኩ ነዉጅ በጣም አፍር ነበር
ጎበዝ ወንድማች በረታ 👍👍
ሀላሊ ናፈከኝ ውዲት ነህ. ያለተጀወዝን አላህ የማር ትዳር ይስጠን አሚን በሉ
አሚንን
አሚን አይዞን😅😅
ሰያ የእውነት በጣም ትምርት አግኝቸበት አለሁ አላህ ብሎ ከስደት መልስ ከባሌ ጋ ከተገናኘሁ እተገብረዋለሁ አይናፋርነቴን አርቄ ኢንሻአላህ
ትዳር ወላሂ የደስታ ህይወትነው ወላሂ በጣም የሚአጂብ ነው አላህ የማንተዋወቀውን አድአዲርጎ ያጣምራል ሱበሀንአላህ አልሃምዱሊላህ አለነአመተልኢስላም
ጀዛክአላህ ኸይረ ሰያ ምረጥ ወንድማችን ሴቶች የት ናችሁ አድምጡት ወላሂ ሀቅ ነው ንግግሩ
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@@tube379 ኦኔንም አድርጊኝ አደርግሻለሁ
ጀዛኩሙላ ኸይር
ማሻ አላህ
ጀዛኩም አላህ ኽይራን ኡስታዝ፣ደስ የሚል ትምህርት ነው
ወዲማችን ሠይዲ አላህ ይጨምርልህ ባአሁን ሠአት የተወሠነ ወዲነዉ ኑሮዉን አሸንፋለሁ ብሎ በዘላቂ የሚኖረዉ ከሥዴት ሥንገባ ወዳገር ብሩሢልቅ ፍቅራቼዉ ያልቃል አጂብ
❤❤❤❤❤
እስኪ ቡሀላ አዳምጠዋለሁ ሠያዉ የኛ ጀግና
ላይክ አድርጌሀለሁ ወንድሜ
ሰብስክራይብ በማድረግ አበራችኝ ሁቢ
ሥላላሁ አለይሂወሰለም
ያ ጀመዐ ጠቃሚ ኘሮግራሞች እንዲሁም ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ ትደሰታላቹ😍😍
የኛ መርጥ ኡስታዛቺን አሏህ ይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ በትዳር ደስተኛ ነኝ አሁን ላይ በረቀት ነን ኢሻ አላህ ከትንሽ ወር ቡሀላ እንገናኛለን በጣም ናፍቆኛል ሀቢቢ M በጣም እወደዋለሁ
ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡሥታዝ አሏህ ሷሊ ባል ይወፈቀን ያረብ አሏህ ከአራም ነገር ያርቀን ያረብ ሽኩረን ኡስታዝ👍👍👍
ትክክል 100% ብዙ ሴቶች ነውር ይመስላቸዋል #አላህ ባሎቻችንን ግልፅ ያድርግልን ኢንሻ አላህ ግን አንድ የምጠላው ነገር አንዳንድ ወንዶች በማወቅም ይሁን ባለ ማወቅ ከሚስቶች ጋር የሰሩትን ለጓደኞቻቸው ያወራሉ #ወንድም ሴቱም አላህ ይቅር ይበላቸው #ከባድ ነው የአልጋን አይብ ወደ ውጭ ማውጣት ሀራም ነውም ራሱ ኽይር ኢንሻ አላህ ጀዛከላህ ኽይረን
ማሸአላህ የዛሬው ልብ ብሎ ለሰማው እጅግ አስተማሪ ነው ሰያ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
ዋአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ አህለን ወድም ሰይድ ውድእህቶች ወድሞቻችነን እናበረታታቸው ካፊርቻናልላይ አትህዱ
ኢሻአላህውዷእህቴ
@@ሀዩነኝየሀይቋየማየናፋቂ ✅☑
አልህመዱሊላ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን አላህ ወላሂ እኔ እንኩዋን አላውቅም ነበር ነገር ግን የዛሬ አራት አመት በ ኡስታዝ ሙሀመድ ዳዉድ ተማርኩ ጀዛክ አላህ ከይር
ስደትን አትድከሙ ብዙ ትምህር አለው እሷንም እሱንም አለህ ሰልሂየድርጋቻው
ጀዛከላህ ኸይር ሰያ እኔ ገና አላገባሁም ግን ሳስበው በጣም አፍር ነበር አላህ ሷሊህ ባል ይስጠን እኛም ሷሊህ ሚስት ያርገን እናመሰግናለን
ሰያው ባሁን ጊዜ በወንዱም በኩል ችግር አለ እኮ በሴቶች ላይ ብዙ ትኩረት ስላደረክ ነው ለሁላችንም ትክክለኛው ፍቅር አላህ ይስጠን ጀዛከላህ
አልህምዱሊላይ ኡስታዞቻችን መሻይኮቻችን አላህ እድሜ እና ጥና ይስጣቸው አስትምርውናል የሞቱትንም ሽኽ ኢብራሂም ስራጅን እና ኡስታዝ አብድል መጂድን አላህ ፍርዶስል አእላን ይውፍቃችው አስትመርውናህ
አሚንንንያረብ
ያ ጀመዐ ጠቃሚ ኘሮግራሞች እንዲሁም ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ ትደሰታላቹ😍😍
አሚንንንን ያርብብብ
@Dessie tube እሺ
ኤ ወላህ እንሸአላህ አላህ በፊርዶሰል ጀነት ያርጋቸው አሚን አላሁል አሚን። እህቴ
😍አላህ አንድን ባሪያ ሲወድ
ለልቡ ብረሀንና እረፍት ሆኖ
ሀዘኑን ሁሉ የሚያሥረሳውን ሰው ይረዝቀዋል
እውነትነው😢
በተለይ አረብ ሀገር ያሉ ባሎች ጣጣ ያበዛሉ አስቸጋሪ ነው እኔም የጠናብኝ አይን አፍር ከመሆኔ የተነሳ ትዳሬን አጥቻለሁ ሲያናግረኝኳን ሙሉ በሙሉ ቀጥ ብየ ፊቱን ማየት እፈራ ነበር
ችግራችንን የሚረዳን አኗኗሪ ይስጠን ከአላህ የተሰጠኝ ፀጋ ስለሆነ ግን አልሀምዱሊላህ
መሸአለወንድሜአለሀይጨምርልክበሰመነውተጠቀምየርገን
Masha allah አሪፍ ፕሮግራም ነው ወድም ሠያው ጀዛከላህ ኸይር እቶቼ እንማርበት አብዛሀኛውን ፍረሀት ያለው እሴቶችጋ ነው
አር ዝምበይው ማሚ እኔ በጣም እወደዋለሁ ከምነግርሺ በላይ ሁኖም ግን አልክለትም ውደ ከፈለገ ምርጥ ልብስ ለብስሺ ጸጉርሺን ለቀሺ ላኪለት ከዛውጭ ሀራም አይሆንብሺም ሲጀመር ፎቶ መነሳት በኛ በሙስሊሞች ሀራም ነው ሁቢ ሁኖም ግን ራቁት እነ ለብሶ መነሳት አንድ አይደለም ሁቢ
ወይኔ ሰየ ምክርህ ምንም የለሰብኩትን ነው ሚትለቀው አላህ ይጨምርህ ማሸአላህ ውድ ኡስተዘችን ቀጥልበት
መሻአሏህ
በርታ 97k. 10k ይምለ. እኔ በሁለት ስልኬ ነዉ ሰብስክራብ የረኩት
ሰለላሁ አላይሂ ወሳልም
Enshalhe
ጀዛከሏህ ኸይር ሰያዉ እኔ በጣም እፈራ ነበር መብራት ካልጠፋ እያልኩ ብዙ ጊዜ እንቀያየም ነበር በቃ ወደ ተግባር በድጋሜ ጀዛከሏህ ኸይር
እንደማመር
ሀሀሀሀ እኔ ደግሞ እሡ አጥፊ ነበር እሚለኝ የዛሬ አያድርገውና የበፊቱ ባሌ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ የልቤን ሀኪም አግኝቸ አጀብ የሆነ ደስታ ላይ ነኝ
ሰያዋ ለወንዶቹም ንገርልኝ እየተመናጨቁ ፍቅር አያውቁምኮ
ክክክክክክ
ጀዛከላሁ ኸይር ጥያቄ ለመጠየቅ የውሰጥ መሰመርህን አሳዉቀን
ኢሻ አላህ አላውቅም ነበር እኔ ግን እፍረት ይሆንብኝ ነበር አሁን ኢሻ አላህ አስተካክላለኩ
ወድም ጄዛከላህ ኸይር
ወይኔ ባለማወቅ ብዙ ነገር ተሸውጃለሁ🤔ክክክክክ ጀዛካላሁ ኸይረን ወንድማችን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ጄዛከላህ ኸይረን ሰያ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀኝ እንጂ ሁሉንም ነገር እሆንለታለሁ 😊
Like አድርጉኝ እስኪ አያስከፍልም 😊
yilagisish . yilagisan
@@mustafamustafajuharaliye3056 Amiiiiiin lehulachinm 🤲
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛንም ስምተን እምንተገብር ያድርገን
ሀሀሀሀ
አጂብ....
ጀዛክ አሏህ ወንዲም ሰያ እኔም ብዙ ችግሮች አሉብኝ ማለት ነዉ.... ለማስተካከል እሞክራለሁ
شيكورن حبيبي
አላማውቅ ነው ወላሂ እኔ በጣም አፍር ነበር. በሁሉም ነገር አላማሽም ግን እኔ እደፈለኩ ልይሽ ሲለኝ በፍፁም እሽ አልልም ነበር
ግን አሁን ድኔን ትማር ቆጨኝ ትዳሬን ማጣቴ
አላህ ያህድና
አብሽሪ ለግድሁ እናስተካክላለን
እኔም
አብሽሩ ሁሉም ነው አይ አለማወቅ
እኔም
ወላሂ እኔም አፍራለሁ በፍጹም መብራት በርቶ ተኚቼ አላውቅም ግን በዚህ ምክነያት አይደለም ትዳሬ የፈረሠው
ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዜ አላህ መልካም ትዳር ይስጠን
ሱበሃን አላህ እኔም ከሚያፍሩት ነኝ ወላሂ ባሌ ግልፅ ሆኖ ሲያወያየኝ ዝም ብየ አልፈዋለሁ የረሱል صلى الله عليه وسلم ሀዲስ እየጠቀሰ ይነግርኛል እናታችን አኢሻ እንዲህ ትል ነበር ወከዛ ወከዛ እንዲህ እናደርግ ነበር እያለ እኔ ግን በቃ አታውራኝ አፍራለሁእለዋለሁ ይህ እኮ አላህ ሀላል አድርጎልናል እንዴት ታፍሪያለሽ ይለኛል ክክክክክክክክ ኢንሻአላህ ወላሂ ጥሩ ትምህርት ነው ሱበሃን አላህ
እኔንመሳዬነሽ
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፈጣሪ ባሎቻቸውን ከሚያስደስቱት ባሮቹ ያድርገን
ጎበዝ ሰያው
አላህ ከሀቅ አያፈርም
አስተምረን ሳንገባ ብናውቅ ነው የሚሻለን ገብተን የገነባነውን ከማፍረስ
ወአለይኩም ሰላም ኡዝታዝ ግማሽ በግማሽ ሀዲሶችህ ስልኬ ሸር አድርጌ እሰማለሁ ቀይረውኛል እናያሲኑሩ አላህ ይጠብቃችሁ
እኔ ገና አላገባሁም ግን አልሀምዱሊላህ ትምርትህ መውሰዴ በጣም ተጠቅሜያለሁ እፍረት ካአሁኑ ይዘኝ ነበር አገቴ እየደፋሁ እየሄድኩ እንዴት ነው የማናግረው ካገባሁ እያልኩ ትዳር በጣም እፈራ ነበር አሁንም ያው ነኝ ግን አልሀምዱሊላህ ያንተን ሁለት ሀዲስ እሄም. እንዲሁ በምርጫ ላይ ስሰት እንዳለ ሁሉ አዳመጥኩህ አመድፈር እየሞከርኩ ነው መጨረሻ እራሴው እንደ ሚጎዳ ተመለከትኩ ጌቴዬ ለኔ ያስቀመጠው በራህመቱ ያሳውቀኝ ኢሻአሏህ እኔ እንደኔ ሀሳብ ተምታታብኝ የቱን ማን እንደሆነ መምረጥም አልቻልኩም ነበር ነገርግን ያዘገኝ ምክኛት አለው እኔን ልያጠነክር መሆኑ ተረዳሁ
ጀዛከ አሏህ ሀይር አኹየ ኡስታዝነ አተም በተናገርከው እኛም ባዳመጥነው ተጠቃሚወች አሏህ ያድርገን አልወዱድ ያረብ
ስታስተምር ከልብክ ነው አላህ ባለክበት ይጠብቅህ ወድሜ
ወንድሞችም ግልፅ ሁኑላችው ለህቶች🌹
ይገርማል ወላሂ !
እፍረት ያለቦታው ትዳርን ያፈርሳል!
አላህ ለሁላቼንም ጡሩ ትዳር ይወፍቀን አቁን የምጠብቅ ሀቃን የሚጠብቅ ይወፍቀኝ እድሁም ለናተ ኢንሻአላህ
ውይ እኔስ ሳስበው እራሱ አፍራለሁ ኢንሻአላህ ባላህ ፍቃድ ወደፊት አገባለሁ ባሌን የማስደስት ያርገኝ ያረብ አሁን ላይግን የተናገርካቸውን ለመተግበር ያስፍራል
ወአለይኩም ወሰላም ወረክመቱላሂ ወበረካተሆ አህለን ሰያው አጂብ
የመዳም ቅመሞች በዶአ እንበርታ አላህ ሀላላችንን እድሰጠን
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያው❤️❤️❤️❤️❤️
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ. ወበረካትሁ. ሰያ ምርጥ ሰው ጀዛክ አላህ ኸይር. በተረፈ ውድ የኢስላም ልጆች ዱአ እድርጉልኝ ቁርአን ለመቅራት በጣም አፈልጋለሁ. ያግራልሽ በሉኝ ሲቀጥል ያረህማን ሠላም ከናተጋ ይሁን
አሚን ለሁላችንም ያግራልን ያግራልሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኸላህ ሰያው አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እኛም በምንሰማው እምንጠቀም አላህ ያድርግልን
ሱባሀን አላህ ወላሂ የኔን ታሪክ ነው ያወራህው
እኔ በተስብ ስቶኝ በኒካ በስርግ ታጋባን ግን እኔ ሌላወድ አላውቅም እሱ ነው ከምንም በላይ ለድኑ ይጎጎል ከምንም በላይ ይወደኛል ቁርአን ያስቀራኝ እሱ ነው ግን አብረን ስተኛ መብራት ካልጠፋ አለቅሳለሁ እንጣለለን እደዛ እየሆን ሁለት አመት አብረን ግን ስለሚወደኝ እና በሟያና በመልክ ስለሚማረክ ጥሎኝ አልኽደም ከሁለት አመት ብሀላ ዱባይ መጣሁ ስድስት አመቴ በስልክ እደማፈቅርው. እነግረዋለሁ ግን ስሄድ ምን ልሆነው እያልኩ እፈራለሁ ያረብ አይናፋርነቴን ለሀላሌ አታድርግብኝ. ጀዛኩመላህ ኽይርን
እኔም ባጣም ነዉ ያምፈረዉ እኔ ከባሌ ተኘነኝች አላዉቅም እንሻ አላህ ዱዓ አድርግልኝ 3//ዉር ቃረኝ እንሻ አላህ
ማሻአላህ ሰይድ አላህ ይጠብቅህ።በጣም።የሚያስተምርነው።እኛም በሰማነው።ይምንጠቀም ያርገን።አንተም።በስተማርከው።አላህ።ጀዛህን።ይክፈልህ
አሰላሙ አሊኩም እህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ቁርአንን እዳገራልኝ ያረብ እየታገልኩነው ያግራልሽ በሉኝ ሰያው በለህበት ሰላምህ ብዝትበል አተ የይስላም ጀግና ለኔም ዱአ አርግልኝ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽበሉኝ
ጨለማውን ፈራሁ ዋ ነብሴ ፈራሁልሽ ምን ይዘሽ ጉዞ ወድም እህቶቸ አላህን እንፍራ ብዙ ሶሻል ሚዳ በዝቷል ወላሂ ሙስሊሞይን ተከታተሉ እነዛን አት ከተሏቸው እነሱን የምናይበትን ወደድናችን ያረብ ቀጥተኛውን መገድ ምራን ያረብ
ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱህ ስያው እናመስግናለን ውድ ወዲማችን በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነው እያስተማረከን ያለህው ወዲምየ ! ! !
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ሰዒድ ማሻ አሏህ ያነሳህው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው #እሚገርመው እኔ የሁሉም ተጠቂ ነኝ ማለቴ ሁሉም ባህሪ አለብኝ በጣም እፈራለሁ በተለይ መብራት አልወድም እሱ መብራት ማብራት ይወዳል በዚህ ሁሌ ቅር ይለው ነበር አላህ ባለበት ይጠብቀው አሁን ግን ተለያይተናል ግን በዚህ ምክነያት አደለም የተለያየነው አሁን አግብቶ እየኖረ ነው እኔም ይሄው ስዴት ላይ ነኝ ኢንሻ አሏህ ወደፊት ለማገባው ባሌ ግልፅ እንደምሆን አልጠራጠርም ኢንሻ አሏህ ብቻ አሏህ ጥሩውን የትዳር አጋር ይስጠኝ እንጅ እኔንም አሏህ ሷሊህ ሴት ያድርገኝ
#የስዴትን ትዳርም ፈራሁት ! ብዙዎች ሲፋቱ ስለማይ ማለት ነው
አላህ ይርዳሽ አብሽሪ እህቴ
ኢንሻአላህ አላህ ለሁላችንም አሊም ኸይረኛውን ይስጠን🎉🎉❤❤
ሰያዉ ወድሜ እደዚህ አይነት ፎቶ ባትለጥፍ መልካም ነዉ የራሴ አመለካከት ነዉ
Sah👍
ዋለይኩም ፣ሠላም፣ወራህመቱላሂ ፣ኢሻአልህ ።የባላችንንሀ ቅጠባቂያርገን ፣
@@bontujiimmatube7870 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@@ዜድነኝየአልኢማንተማሪ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@@tube379 እንዛመድ
ማሻአላህ ሰያ አላህ ይጨምርልህ ላገባ እያሰብክ ነው የምመኛት አይነት ልጅ አግኝቻለሁ ዱአ አድርጉ አይናፋር እንዳኮን ሀቂቃ እኔ ግልፀኝነት ይመቸኛን አንቺ የወደፊት ዘዋጀ የት ነሽ አድምጭው ሰያን
ክክክ
ክክክክክ
ትመጣለይ
ያ ጀመዐ ጠቃሚ ኘሮግራሞች እንዲሁም ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ ትደሰታላቹ😍😍
በጣም ደስ የሚል ትምርት ………… ተማርኩ
ሱብሀነሏህ ሳዳምጠው በጣም ነው የገረመኝ ምንም አንተፋፈረም አልሀምዱሊላህ
አሰላሙ አለይኩም ሰያ መሸአላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ምክሮቺህን ሁል ጊዜምጠአዳምጣለሁ እዳተአይነቱን ያብዛልን እኔ ወድ ልጅ ቀርቤ አላቅም ኢንሸ አላሕ ሐላሌልን በትግስት እጠብቃለሁ እየጠበኩም ነዉ የኔ ዉድ ባል የማላቅህ ባሌ ጥሩ ሚስት አለቺህ
*16:14** ላይ አረ በሳቅ 😂😂 ወይ ሰያው አረ አሁንስ እውነትክን ነው*
ወይ ዶክተር ሣሚ ዉሥጥሕ አወጣል መሠለኝ
ብሶት ያለብክ ይመሥላል ኮሜትሕ
ክክሸ
ለማንኛዉም ይመችሕ እንኳን ሣክልኝ ወንድሜ
ሣሚ እንደት ነህ ጠፍተሀል
ክክክ
و عليكم السلام ورحمةالله وبركاته جزاك الله خيرا سبحان الله أحسنت 👍 الله يحفظك 🌹🌹
امن
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካተሁ ጀዛኻለሁ ኸይር ሰያው በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን እኛ. እሰማለን እንጅ አንተገብርም አላህ ቅን መንገድ ይምራን
ሠያው ትምህርቶችህ እኮ እልብ ነው የሚገቡት ጀዛከላሁ ኸይረን አንድ ትምህርት ሳይሆን ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አላህ ይህፍዝክ ያረብ
አሰላሙአለይኩም ሰያ ጀዛክላህ ኸይር ወድሜ
ሰያ አድት በጣም የተቸገርች እህታችን አለች አተ ብዙ ተከታይ አለህና ብትርዳት በቶፊቅ ዩሱፍ ተለቃነብር ብዙም አላገኝች ሰያ እባክህ እርዳት ልጇ የቅጭላት በሽተኛ ናት ህፃን ናት የ5አመት ልጅ ናት እናም እስከ7አመት ከታከመች ትሽራለች ተብላ እርዳታ እየጠየቀችነው እሷ አቅም የላትም ሳኡድነው ያለችው ከስራም ውታ ከጠግታነው የምትኖረው እባክህ ሰያ ተባበራት
ዋው በጣም መዎቅ የምፈልገው ነገር ነበር ጀዛከላህ ኸይር ወንዲሜ
@Dessie tube እሽ ወንዲሜ
ማሻአላህ ጀዞኪላህኸይርንወድም