እነዚህ 7 አይነት ባህሪ ያለባቸውን ሴቶች እንዳታገቡ ወንዶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  4 роки тому +938

    ውዶቼ በአላህ ፈቃድ ለወደፊት ስለ ወንዶችም እናወራለን
    ላይክ እና ሼር አንርሳ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +16

      *ስያው ውላሂ በዚህ ብኩም ትምህርት ለግስን እባክህን እኔኳን አልሀምዱሊላ ሷሊህ ባል ነው ግን ከ7ቱ አንድ ነገር አለኝ እሷም እኔ የማስተከክል እሆናለሁኝ ኢንሻ አለህ😢🙇*

    • @ሰአዳ-ዠ8በ
      @ሰአዳ-ዠ8በ 4 роки тому +3

      ወንዶች ወደ ዝሙት በሚሮጡ ግዜ እንደዚህ አይከጠብም

    • @ኡሙሢረጅ
      @ኡሙሢረጅ 4 роки тому +2

      አረተው የሰውሀገርለፍተኑ የመጠነው ለምኒየጠፈል ምክነትም መነገር መይቀረነው ጥቅሪብሎይቅሪ

    • @ኡሙሢረጅ
      @ኡሙሢረጅ 4 роки тому

      ለስደት ሰውች ፍትፍትፍት በሎች የበደልነው።

    • @samiralove2730
      @samiralove2730 4 роки тому +1

      ጀዛአከላህ እኔማ አልሀምዱሊላህ ከሰባቱ ዬለሁበትም

  • @ስአዳስይድ
    @ስአዳስይድ 2 роки тому +67

    ትምህርትህ በጣም ልቤን ቀጥ ያረገኛል ትምህርቱ የሚመቻችሁ እህት ወድሞቸ በላይክ አሳዩኝ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 роки тому +209

    የአላህ እንደዚህ አይት ባህር ያላት ሴት በጣም ከባድ ነው ፍቅር ደስ የሚለው በውስጡ መተዛዘንና መተሳሰብ ሲኖር ነው እና ሴቶችዬ ምክሩን ብታደምጡት መልካም ነው ሁላችንንም አላህ መልካሞች ያድርገን

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +8

      *አይ አብዱ ትዳር ቀላል ይመስላል ግን ስትገባብት በጣም ከባድ ነው ብቻ አለህ ከዚህ ይጠብቀን*

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube 4 роки тому +3

      @@sofitube6115 እሱስ ልክ ነሽ ካልገቡበት ለማወቅ ይከብዳል

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +3

      @@abdiwollotube አውን ሳዳላ ሁላ ማለት መስለህ 😁😜

    • @alehsanmida2817
      @alehsanmida2817 4 роки тому

      امين

    • @ሀገሪንተውልኘ
      @ሀገሪንተውልኘ 4 роки тому

      አሚንንን

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 4 роки тому +93

    ለኔም ጠቅሞኛል ምክርህ ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ።በሀሪዬ ከገለጥከዉ ጥሩ ሴቶች መሀል ቢሆንም ከ7ቱ ክፉ በሀሪም አለኝ አንተ ስትናገርዉ እንዴት እንደሚያስጠላ ግልፅ ብሎ ታየኝ ቱ ኪኪ ለመተዉ እሞክራለዉ 10q Bro

    • @fatiyaamaan8813
      @fatiyaamaan8813 4 роки тому +3

      እንኳን አዳመጥሽው እህቴ ደስ ይላል በርቺ

    • @ፈራህ
      @ፈራህ 4 роки тому +2

      ጎበዝ የእኔ ቅንጆ እንኳን አዳመጥሽዉ

    • @ኡምሁዘይፋህዩቱብ
      @ኡምሁዘይፋህዩቱብ 4 роки тому +2

      ጎበዝ እንኳን ሠማሽዉ ማሚ

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 роки тому

      ጉበዝ ሁላችንም ስተት አለን ግን መታርም ነው ያለብን ስትተን አውቆ መታርም ትልቅነት ነው

    • @bigt8778
      @bigt8778 2 роки тому

      Ketenagerew Hulu and neger alebign lemetew wesgnalehu lageba 30ken kergn telot adirgulign widoch

  • @እማማኢትዮጵያ-ሰ8ወ
    @እማማኢትዮጵያ-ሰ8ወ 4 роки тому +26

    እግዚአብሔር። ይመስገን ባሉንም ባልምክርው ለስው ማስብ ከምንም በላይ ያስደስተኛል ባልን አከብርዋለሁ እወደዋለሁ ከዚህ ውጭ። ዝቅ አልልም። ደህናውን ትዳር ያድለን

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 роки тому +309

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
    አህለን ሰያው እኔ ወንድ አለሁ እስኪ ጥግ ይዤ ልስማው አላህ እኛምን ሴቶችንም ሷሊህ ያድርገን

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +4

      😁😁😁😜

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube 4 роки тому +4

      @@sofitube6115 ምላሳም ሃሃ

    • @ኡሙሢረጅ
      @ኡሙሢረጅ 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክክ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +2

      @@abdiwollotube *አብዱየ እውነት ዛሬ አልቆብኝ ነብር አልሀምዱሊላ*

    • @emuahlmetube4149
      @emuahlmetube4149 4 роки тому +1

      ክክክ ስማ ይጠቅምካል

  • @fozaymohammed3781
    @fozaymohammed3781 4 роки тому +202

    ትክክል ወላሂ አልሀምዱሊላሂ ምሥጋና ይገባው ለአሏህ ጥሩ ባህሪ አለኝ ባሌም ጥረና መልከመልካም ነው አሏህ ይጠብቅልኝ ዶአ አርጉልኝ ከሥዴት መልሥ አብሬው እሥከ ሂወት ፍፆሚየ ድርሥ ያርብ

    • @کونفيکون-م6ز
      @کونفيکون-م6ز 4 роки тому +1

      ማሻአላህ አላህያገናኝሽ ሀቢብቲ ለኛም ከጥሩያገናኘን

    • @susuh2000
      @susuh2000 4 роки тому

      ማሻአላህ አብሽሪ እማ

    • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
      @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 4 роки тому

      ኢንሻ አላህ የሁላችንም ምኞት ነው።

    • @hayubintail6430
      @hayubintail6430 4 роки тому

      ኢሸአላህ አላህ በሰላም ያገናኝችሁ

    • @እናትክፉአይካት
      @እናትክፉአይካት 4 роки тому

      አላህ በሁለቱም አገር አላህ አስደስቶ ያኑርሺ ያረብ ክፉን ነገር በመሀከላችሁ አላህ ይያዝልሺ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +169

    *ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ* *እኔም ለውንዶች ነው*
    *#ወንዶች**፦ ሴት ልጅን ለአዳር እንደምትለምኑ* *ሁሉ ፈጣሪን ብትለምኑ🙄*
    *#ሴቶች**፦ ያለ ሜካፕ መውጣት እንደምትፈሩ ሁሉ* *ፈጣሪን ብትፈሩ😏 የት በደረስን ነበር😞*

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 4 роки тому +6

      ትክክል

    • @miserutube7681
      @miserutube7681 4 роки тому +11

      ሜከፕ አሎድም

    • @makiamohamed2388
      @makiamohamed2388 4 роки тому +15

      ወላሂ ሱመወላሂ ትክክል ተኔዉ ጀምሬ እርግጥ ተሜካቡ ነፃነኝ አልወድም ግን አላህን በሚቻለኝ አቅም እንድገዛዉ ዱአ አድርጉልኝ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +1

      @@makiamohamed2388 በጣም እህት

    • @ዳሩንቲዩብ
      @ዳሩንቲዩብ 4 роки тому

      ትክክል

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 4 роки тому +138

    እኔስ አልሀምዱሊላህ 7 ቱም የሉብኝ
    ግን ታማኝ ወንድ ጠፋ ዝምብሎ መቀመጥን መርጫለሁ አላህ ኸይሩን እስከሚያመጣ

    • @hikmatube7445
      @hikmatube7445 4 роки тому

      አብሺሪ አይዞን እኔም ነኝ

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 4 роки тому +1

      Yeshalal.agbto.kamkatel

    • @zebibaseid8600
      @zebibaseid8600 4 роки тому +4

      አብሽሪ በትእግስት ጠብቂ መልካሙ ይጣል ኢሻ አላህ

    • @Ee-xv4hg
      @Ee-xv4hg 4 роки тому

      ማሸ አለህ

    • @bam7554
      @bam7554 4 роки тому

      Mahsal Allah

  • @አሞዩቱብ
    @አሞዩቱብ 4 роки тому +66

    ኡስታዝ ልክ ነህ ግን በአሁን ግዜ የወንዶች መስፈርታቸው ብር ያላትን ነው የሚፈልጉት ሌላ ምንም አይነት መስፈርት አይፈልጉም

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +179

    *ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ስያው ትንሽ እኔ ጨለፊ አድርግህኛል አልሀምዱሊላ አንተን አይከታተልህም እንጂ ቢስማህ ይፊታኝ ነብር አልሀምዱሊላ አስተካክላለሁ "ከ7"አንድ አለችኝ ለምክርህ ጅዛካላህ ኸይር 😁😁😁😁🙆*

  • @ኢክራምኢክራም-ኸ4መ
    @ኢክራምኢክራም-ኸ4መ 4 роки тому +216

    እኔ ለባሌ ለየት ያለክብር አለኝ። አላህ ጥሩ ባል ያርግልኝ ላላገባችሁ አላህ ጥሩ ባልይዘውጃችሁ

  • @biratub8619
    @biratub8619 4 роки тому +448

    የኔ ተናፋቂ መጣህልኝ ሰያን የሚወድ ብቻ በሰብስክራይብ ያሳየኝ

  • @rneingyeimru107
    @rneingyeimru107 4 роки тому +33

    ትክክል አኺ ሰያ አላህ ይጠብቅህ የኔ መልካም ውድ ባለቤቴ መልካም ና ፀባዬ ሰናይ ነው
    ዱአ አድርጉልኝ ናፍቆኛል ወላሂ… አላህዬ ዱኒያ ወል አኸይራ አይለዬኝ ያረብ

  • @zainabzainab-vd4qn
    @zainabzainab-vd4qn 4 роки тому +10

    መልካም ሚሥት እና መልካም እናት በመሆን ጀነትን እፈልጋታለሁ በኢዚኒላህ አላህዋየ አንተ ተቅዋን ሥጠን በተረፈ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 4 роки тому +21

    አሏህ ይጠብቅህ ትምህርቱ ለወዶቺ ብቻ አይደለም ለኛም ለሴቶች ነው እናመሰግናለን ወዲማቺን

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +112

    💫ወንዶች እንደ ከዋክብት ናቸው፣
    *ብዙ ሚሊዮኖች ናቸው፣ ነገር ግን*
    *አንዱ ብቻ ነው ህልምሽን እውን*
    *የሚያደርገው፡፡😊😜*

  • @ruqyaruqya6183
    @ruqyaruqya6183 4 роки тому +79

    በጣም አዝኛለሁ ውዷ አክስቴየን አጣሃት አላህ ይራህማት

    • @enatewusitenat4402
      @enatewusitenat4402 4 роки тому

      Inalilahi woina aleyihi rajuun Allah jeneteli ferdosin yiwofikat

    • @LAL-fn8zv
      @LAL-fn8zv 4 роки тому +1

      አብሽር ዱአ አርግለት አለህ ጀነተል ፍርዶዎስ ይወፍቀት ለነንቴም አለህ ሰብሩን ይስጠቹ

    • @dlfj5554
      @dlfj5554 4 роки тому

      አብሽሪ እህቴ አላህ ይራሀማት ጀነትን ታዘጋጀላቸው ባሮቹ አላህ ያርጋት

    • @sefosefo4980
      @sefosefo4980 4 роки тому

      አላህ ፍርዶስል ጀነት ይወፍቅት

    • @Aa-nx1xj
      @Aa-nx1xj 4 роки тому

      አላህ ጀነት ይወፍቃት. አብሽሪ ዱአ አድርጊላት ሑላችንም ይዛው ነን

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 роки тому +9

    ማሻ አላህ ወላሂ እየጣፈጠኝ አዳመጥኩት ጀዛኩሙሏህ ኸይር
    ያረብ የተባሉት መስፈርቶችን የማሟላ አድርገኝ

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 4 роки тому +26

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    ያረብ ያረሂሙ ያከሪሙ
    ትዳር ለለላችሁ ጥሩ ትዳር
    ፍቅር ላጣችሁ ጥሩ ፍቅር
    ሰያው ወንድሜ እድሜና ጤና
    ያረብ ወላሂ ዬማላውቀውን እንዳውቅ
    አድርገህኛል ጀዛክላህ
    አሚን

  • @hayatmohammed5553
    @hayatmohammed5553 4 роки тому +25

    ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ እኔ ለባሌ ሁሌም መልካም ሴት ለመሆን ምኞቴ ነው አላህ ይሄን ኮረና ያጥፋልን 😭 በዱአ እንበርታ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 4 роки тому +104

    😛😛😱""**"ጉዳችን ፈላ ሴቶችዬ""**ወይ ዘንድሮ$"
    ያረብብብ ሷሊህ ሴት አድርገኝ።
    ሷሊህም ባል ስጠኝ።ያከሪም""**

  • @zdlove2754
    @zdlove2754 4 роки тому +80

    አረ አላህ መርጦ ይስጠን እንጂ እኛ ምን እናቃለን ሁሉም ጡሩ መስሎ ነው የሚቀርበው

  • @hubihabeshawit5717
    @hubihabeshawit5717 4 роки тому

    ይህ ምስክር በጣም ከቃል በላይ ጠቃሚ ነው ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ
    እኔ ላጤ ነኝ ለወደፊት ይጠቅመኛል ኢንሻ አሏህ

  • @ሀዩነኝከቦረናገነቴ
    @ሀዩነኝከቦረናገነቴ 4 роки тому +22

    ማሻ አላህ ትክክል ነህ እኔ ትንሽ ፀባየ ያስቸግራል ማለት ሶብር የለኝም በትንሽ ነገር ይከፍኛል ሀታ በጥቂት ነገርም እደሰታለሁ በሀያቴ ሰውን መስቸገርም አልወድም

    • @fdfg7934
      @fdfg7934 4 роки тому

      @@lifeisgood6560 xuru new

    • @smerhhsaen1216
      @smerhhsaen1216 4 роки тому

      እኔም

    • @zd5125
      @zd5125 3 роки тому

      ynayntbarnw🤔🤔🤔🤔

    • @m.o3412
      @m.o3412 2 роки тому

      ይህስ እኔም አለብኝ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Місяць тому

      እኔም ወላሂ እደዝ ነኝ ሌላ ችግር የለብኝም

  • @ihatethislife2139
    @ihatethislife2139 4 роки тому +33

    ካላገባናቸው በምን እናቃቸዋለን አላህ ጥሩዋን ይምረጥልን እንጅ የተናገርካቸው ሁሉ ከጋብቻ በሁላ የሚታዮ ናቸው ከዛ በሁል ደሞ ብናቃቸው ምን ዋጋ አለው'

    • @እሙኢክራምእሙኢክራም
      @እሙኢክራምእሙኢክራም 4 роки тому +2

      ትክክክልነህ እኔም እዴዛውነው ጥያቄየ

    • @rabiyarabiya1805
      @rabiyarabiya1805 4 роки тому +2

      ክክክክክ አብሽሪ አላህ ጥሩዋን ይምረጥልህ

    • @zinet273
      @zinet273 4 роки тому

      መልሱ ተመለሠ እኔም ልለዉነበር

    • @jgjhk2809
      @jgjhk2809 4 роки тому +2

      ትክክል 100 መገባት የለለባት ከሚል ተፋቱ ቢል ይበልጣል ለሁሉም ነገር ተወከልቱ አለሏህ

    • @meryamealemu8336
      @meryamealemu8336 4 роки тому

      Tekekel

  • @طيبةطيبة-ن2ق
    @طيبةطيبة-ن2ق 4 роки тому +4

    ጥሩ ምክር ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @እሙካሊድ-መ8መ
    @እሙካሊድ-መ8መ 4 роки тому +15

    ጀዛ ከላሁ ኸይረን አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ ሷሊህ ያድርገን ሷሊሁንም ይወፍቅን

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ

    ወንድማችን የሰጠኸን ትምህርት በጣም ወሳኝ ነው አላህ ይጠብቅህ:: አልሀምዱሊላህ ከተናገርካቸው ባህሪያት አንዱም የለብኝም:: ባለቤቴም ሙሀመድዬ ማሻ አላህ ለኔ ብቻ የተፈጠረ ወንድ ነው: አላህ እድሜና ጤናውን ያድልልኝ:: የሚገርመው በስደት እያለሁ የአሰሪዬ ልጅ በጣም ነበር በባሏ ምትበሳጨው ባሏ ግን በጣም ነው የሚወዳት የሚያዝንላት:: አንተን እያዳመጥኩ የሷ ፀባይ ነበር የታወሰኝ ወላሂ::

  • @sn7809
    @sn7809 4 роки тому

    ትክክል ኡስታዝ ኑርልን ሁሌም ጥሩ ምክር ነው ጀዛክሏህ ኻይረን ጀዛ ፊዱኒየ ወል አኼራ እንሻአላህ
    ውድ እህቶቼ ጥሩ ሴት መሆን ለረሳችን ክብር ነውና ጥንቃቄ መድረግ አላብን የባሌ ሀቅ መላት ከምንም በለይ ከባድ ነው አላህ ሀቀቻውን ምንወጣ እነሱንም ያኛን ሀቅ ምወጡ ያድርጋቻው ያድርጋን እኛንም ያረብብብብ
    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ውድ እህቶቼ እናም ወንድሞች ጥሩ ሰው ለመሆን እንሞክር ረሳችንን እንፋትሽ ጥሩ መሆን ለረስ ነውና
    ለኔ ና ላባሌ እስካሁን ልዩ ፍቅር ክብር አላን አልሀምዱሊላህ ገነ ኒካህ ለይ ነኝ 4 አመተችን ልዮናን ነው ኒካህ ከተሳረልን አላህ ሰለም አርጎ ስደት አላም ያላን ሁላችንም ለሀገረችን ያብቀን ያረብ

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 4 роки тому +7

    ሚገርም ትምህርት ነው እናመስግናለን ወንድም።

  • @sitratube8483
    @sitratube8483 4 роки тому +37

    እኔ ባለቤቴ አስቸጋሪ ፀባይ አለበት እኔ መለየት እፈልጋለሁ ግን አላህ ቢያስተካክልልኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @ሀያትነኝከሳውድአረቢያ
      @ሀያትነኝከሳውድአረቢያ 4 роки тому

      አላህ ያስተካክልልሽ የምትወጅው ከሆነ በዱአሽ በርች

    • @semirabilalsemxbabi5851
      @semirabilalsemxbabi5851 4 роки тому

      እኔም እንዳች ተመባሳይ ነኝ እህቴ

    • @sofeyatube8229
      @sofeyatube8229 4 роки тому

      ዱአ አድርጊ ፆም አብዢ

    • @mahbobakhiyar5448
      @mahbobakhiyar5448 2 роки тому

      አላህ ያሰትክካልልሽ ውዴ

    • @mahbobakhiyar5448
      @mahbobakhiyar5448 2 роки тому +1

      @@semirabilalsemxbabi5851 ሁላችንም በዚው ላይ ነን ግን በጣም ችግረ አለባችው ግን አይግለፅም ባሁን ሳአት ውዶች በጣም ፀባያችው ችግረ ነው

  • @ፉፊነኝየረሱልወዳጅ
    @ፉፊነኝየረሱልወዳጅ 4 роки тому +26

    አላሀምዱሊላህ ሁሉም ውስጥ የለሁበትም ባሌም በጣም ጡሩ ሦሊህ ነው አላሀምዱሊላህ ጡሩዋቹ ለጡሮዋቹ ናቸው ማነው ባሎ የናፈቀው እደኔ🤕እኔ ናፈቆቱ ሊደፈኝ ነው ዱአ አርጉልኝ ሦብር እዲኖረኝ😥

  • @rinarina8664
    @rinarina8664 2 роки тому +1

    Alhamdulilah
    Hulum yelebignm
    Gin kezndrow wend
    Bichegninet yishalal
    Forever🙇‍♀️

  • @yeallahbareya1608
    @yeallahbareya1608 2 роки тому

    endezehi ayenet bahre kalebin Allah yasalen
    USTAZ jezaki Allah keyer

  • @መሪየምያአላህባሪያአላሀም

    የባልን ሀቅየምጠብ አላህ ያርገኝ ያረብ

  • @ሰአዳወሎየዋየኡሚነፈቂ

    ሀቂቃትን በጣም ብዙ ሴቶች አለን አኸላቃችንን ያሰምረልን በዚሁ አጋጣሚ ከወንዶችም አሉ አሰለን አላህ ለሁላችንም ጥሩ አኸላቅ ይሰጠን

  • @yeshiadmasu1853
    @yeshiadmasu1853 4 роки тому +7

    እኔ ግን አንድ ፀባይ አለብኝ
    የእውነቴን ነው የምነግራችሁ
    ሠው እመረጥ ነበር
    ማለቴ ህይወት ዘመኔ በዙ ጡሩ ሠውች በዙ መጥፎ ሠወች አግኝቻ አልፌለሁ ወድ እህቶቸ በዙም አላውራም አንድ ቀን ግን ሳያው ትዮብ የህይወት ታሪኬን እንደማካፈለችሁ ተሥፋ አለኝ
    ትማሩበታላችሁ ብየ አሥባለሁ
    ድነል ኢሥላም ብዙ አምተማረኝ
    በቅረብ በፊት ግን ይከብድ ነበር
    ወድ እህቶቸ እራሳንንን አንጠብቅ
    አራሳችንን አነሥከብረ

    • @labibaseid7340
      @labibaseid7340 4 роки тому

      አልሃምዱሊላህ 1ም የለብኝም

  • @ነኝስደታኛዋታስፈየደከማኝ

    ማሻአለህ ምርጥ ኡስታዝ ሰእዲ ጀዘከለሁ ኸይራን

  • @የበርሃዋእርግብ
    @የበርሃዋእርግብ 4 роки тому +1

    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @fatiyaamaan8813
    @fatiyaamaan8813 4 роки тому +3

    ማሻአላህ ወንድሜ ምክር ትልቅ ትምህርት ነው ባለትዳር አደለሁም ለወደፊት አርፍ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @ayshaalketbi1745
    @ayshaalketbi1745 4 роки тому +23

    ያወይሊ እህቶቸ አላህ መብታችን ጠበቂ እኛም ግደታችንን ተወጥ ያዲርገን አሚን ያረብ

    • @zaynabzaynab3712
      @zaynabzaynab3712 4 роки тому

      እርወድማችንወላሂከባድነውግንአላህሰብርእናኢማንካላቸውያድርገንያርብ

  • @ኡሙአማር-ጐ3ዀ
    @ኡሙአማር-ጐ3ዀ 4 роки тому +67

    አር ሴቱ ጀግና ነው ለቤቱ ወዲ ነው የጠፈው ወዲወቹ ሴት ሁነዋል ባሁኑ ግዜ

    • @zinet273
      @zinet273 4 роки тому

      ከከከ😍

    • @dlfj5554
      @dlfj5554 4 роки тому

      ሳህ ትክክል

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 роки тому +1

      የኔ ውድ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኬማርዋ

    • @nurianuria5695
      @nurianuria5695 4 роки тому

      አይስያው እስኪይሁን

    • @MA-uc1dl
      @MA-uc1dl 4 роки тому

      ሣሕትክክል

  • @WSw-cy8zx
    @WSw-cy8zx 9 місяців тому +2

    Alahamdulilah hulum yelebegnm sejemer le duniya mnm alchenikm le akirah new engy gn ewnete new yetebagerkew wendem jazakellahu keyran

  • @تاجاتاجا-ن4ن
    @تاجاتاجا-ن4ن 4 роки тому +1

    ልክ ነህ ስያ የውዶቹም ስምቼዋለሁ ሽኩርን አላህ ከዘርዝርካቸውም ባላይ አላህ ጡር ይርገ. ሀቂቃ መጥፎ ብለህ የዘረዘርካቸው ሴቶች ከደዚህ አይነቱ ይጠብቀን ያረብ

  • @emanbinetyesuf3807
    @emanbinetyesuf3807 4 роки тому +6

    ትክክል ሰያ ይሄ አብዛሀኛው ሴቶች ያለ ነው
    እኔ ሴት ነኝ ግን እውነት ነው ለኛም ትምህርት ነው ሴቶችም ቢሰሙት ሀሪፍ ነው እንማርበታለን እናስተካክላለን

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 роки тому +6

    ወላሂ ሀሣብህና ትምርትቱ በጣም ወሣኝ ነው ማሻአላህ ፊታችሁን የምትለቀለቁ አደራ አለይኩም አላህ ይጠብቀን በተፈጥሮየ ሜካፕ የሚባለውን ነገር አልወደውም ለሀላላችን ብቻ የምንዋብ አላህ ያድርገን 🤲🤲💝ያኡክቲ በደብ ሠምተሽ ተግብሪው በተግባር

  • @nuru.endrisgg5600
    @nuru.endrisgg5600 4 роки тому +44

    አህለን። ውዶቸ። እስኪዱአ። አድርጉልኝ። ሷሊህሚስት። አላህይወፍቀኝ። አሚን። ያረብ

    • @biratub8619
      @biratub8619 4 роки тому +12

      ሷሊህ ሚስት ከፈለክ አተ ሷሊህ ሁን በሱጁድ ውስጥ ፈልጋት ትመጣለች

    • @ኡሙሢረጅ
      @ኡሙሢረጅ 4 роки тому

      @@biratub8619 ትክክክል

    • @ekramadem3761
      @ekramadem3761 4 роки тому

      As wr wb. Eski enantes aschegari. Weynm tru mehonachehun endet enwek. Gne ene 1bahri alebgne mntlalek

    • @ፋፊነኝምረጥያባቴልጂማሚሁ
      @ፋፊነኝምረጥያባቴልጂማሚሁ 4 роки тому

      አሏህ ይወፍቅህ

    • @کونفيکون-م6ز
      @کونفيکون-م6ز 4 роки тому

      @@biratub8619 አጠይባቱ ሊጠይባት ስለዚህ ጥሩሁን ጥሩ ይመጣል አላህንፍራ አላህንየምትፈራ ይስጠሀልና

  • @muntazibrahim3979
    @muntazibrahim3979 4 роки тому

    Shukran betam wendemachi betam das yemela mekernw Allah yechemerl

  • @ቅመምነኝዝንጅብል
    @ቅመምነኝዝንጅብል 4 роки тому +32

    አላህ ያብጀን ነው በል የወንዶችንም አቅርብልን
    اللهم اعوذ بك من وسوء الاخلاق

  • @ዜድቢንትሰይድየአላህባሪያ

    በጣም ወሳኝ ነገር ነው. በዚህ በኩል ባሌ ማለት ሳየው እራሱ ወላሂ እሳሳለታለሁ. እሱም ከመናገር በላይ ነው. አላህ ይጠብቅልኝ. ውድ እህቶቼ ልጅ ይስጥሽ በሉና ዱአ አርጉልኝ

  • @tube-hl3bc
    @tube-hl3bc 4 роки тому +4

    ትክክል ወለሂ ጃዘኩሙለሃ ካህረን

  • @zuzuabdu1611
    @zuzuabdu1611 4 роки тому

    አላህ ይጠብቀን ጃዛኩም አላሁ ኸይራን ጀዘ ኡሰታዝ ሰይድ ጀማል

  • @خالدالخالد-ز5غ
    @خالدالخالد-ز5غ 4 роки тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር በርታል እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ በጣም መሰራት አለበት
    ስለ ትዳር እና ስለ ልጆች አስተዳደግ በደንብ መሰራት አላበት

  • @سعادهبنتيمام
    @سعادهبنتيمام 4 роки тому +18

    የአላህ መልካም ካልካቸው ሴቶች አድርገኝ የሚመጣውንም ሀላሌን አንተን ፈሪውን ወፍቀኝ ወላሂ እርእሱን ሳነብ ደነገኩ ጀዛክ አላህ ሰያ

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 роки тому +27

    ሰያ አሳከኝ😁😁😁😁 አልሀምዱሊላህ በፀባይኳ አልታማም የሰፌሬ ሰወች የአባቴን ስም እየጠሩ የሱልጅ እያለነው የሚያወድሱን እኔና እህቶቼን ግን አረብ ሀገር ከመጣሁ ወድህ ባንዳንድ ነገሮች አሰብያ ሁኜ ቶለ እናደዳለሁ አለቅሳለሁግን ሙሉእ አይደለሁም ክክክክክ ያረቢ ከሁሉም መልካም ስነምግባር. ይቀድማል ወላሂ

    • @zaynabzaynab3712
      @zaynabzaynab3712 4 роки тому

      እህቶቸጥሩባልይወፍቀንድአእናድርግ

  • @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህወበረካትሁ
    ያረብ ሷሊህ በድንዋ ፅንት ያለች አድርገኝ
    አላህ ሆይ በተውሂድላይ አፅናን ያረብ
    ጀዛኩምላህይ ኡስታዝ ዱኒያ ወልአሂራ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ያአላህ እሄን የራስሽ ነው ያልከኝ ቀን በአቺ ምን አለ በአተ ምን አለ የሚለኝ ሳይሆን የአል እና የአዩብ ፈቅር ያለው ወፍቀኝ ያርብ ኡስታዝ ልክ ነህ እኔ አግብቼም ባላይም ብዙ ነገር ይገጥመኛል አላህ ከነዝ ሰባት ነገርች አላህም ይጠብቀኝ ኡስታዝ ጀዛ ካአላህ ኸይር

  • @مسترمحمد-ص5ض
    @مسترمحمد-ص5ض 4 роки тому

    ወይኔ ወላሂ በጣም አሳከኝ ግን በጣም እናመሰግናለን ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው አቦ አላህ ይስጥህ እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ያረቢ ሷሊህ ልጅ አድርገኝ የአላህ ጥሩውን ባል ስጠኝና ባሌን የምከባከብ ሷሊህ ልጅ አድርገኝ ያከሪም

  • @ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين

    አልሀምዱሊላህ ከተባለው አንድም የለብኝም እንዶም የተጠቀሱት ባህሪያት እኔም እራሴ የምጠላቸው ባህሪየት ናቸው

  • @tube504
    @tube504 4 роки тому +35

    *እኔ ትንሽ ካመመኝ አካብዳለሁ ከደከመኝም አካብዳለሁ ግን አዉቄ ነዉ እንክብካቤዉ ደስ ስለሚለኝ ነዉ ክክክክክ እንጅ አዛ ላደርገዉ አስቤ አደለም*

    • @gulsoeda8498
      @gulsoeda8498 4 роки тому +3

      Kkkkkkkk

    • @emanawol4768
      @emanawol4768 4 роки тому +4

      ክክክክክክክክክክ ኧረ ኮሜንቶች አሳቃችሁኝ ሀሀሀሀሀሀሀ አሏህ ሷሊህ ያድርገን ሷሊሆቹንም ይወፋቀን ያርብብብብብብብ ጀዛክሏሁ ኸይራን ኡስታዝ

    • @marya-fo6ho
      @marya-fo6ho 4 роки тому +4

      ከከከከከፉገግአረክሺኝ

    • @Uae-bl2os
      @Uae-bl2os 4 роки тому +3

      ወላሂ አሳቅሽኝ

    • @ሀያትየገነቴዊ
      @ሀያትየገነቴዊ 4 роки тому +4

      ክክክክ ልጅነቴን አስታወሽኝ አዉቄ አመመኝ እልነበር ትምርት ህጅ እዳይሉኝ

  • @ሠአዲከኮምቦልቻከኮምቦልቻ

    እኔ አዱ አለብኝ ግን ደርሰህልኛል አስተካክላለሁ ጀዛከላህ ኸይር የወዶቹንም በቅርቡ እጠብቃለሁ 😆

  • @zainbkemal9455
    @zainbkemal9455 4 роки тому

    Jezakallahu Khyira Ustaz erasen agegnhu.

  • @أَسْتَغْفِرُاللّٰه-ق3ج9ل

    ጀዛከላህ ኡሥታዝ ሠይድ ጀማል

  • @kedejayoutobe6221
    @kedejayoutobe6221 4 роки тому +7

    አይ እሰየዉ ይህን ቪዲዮ 95/100 የምንከታተለዉ ስደት ላይ ያለኖች ነን ስለዚህ ደክመን ለፍተን አዳሪዉች ነን

  • @aminatube8446
    @aminatube8446 4 роки тому +13

    ሰያ ወድሜ እዎድሀለዉ ለአላህ ብዬ ምናለ ያረብ ወድሞቼ እዳተ ቢሆኑልኝ ዱአ አርግላቸዉ

  • @ፋኢዛነኝስደተኛዋቤተሰቦቼ

    ዋአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በቀጣይ ምን አይነት በህሪ ወይም ስንት አይነት በህሪ የለቸው ወንዶችን አቅርብልን 😍😂😂 እንደናገባቸው ለጥንቀቄ ነው ክክክ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 роки тому

    Yebelabetin sahin inkuwan kemayaxib inna ye kitchen siraa ye set siraa indehone silemiyasib senef wendis yemitilew yelehim?Baal weyis shekim? Sijemer seetin ziiq ziiq yemiyaderig inna wendin kef kef yemiyaderig iminetim hone bahil ayimechegnim.

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 4 роки тому

    Wa wr wb ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ለባላቸው መልካሞች ከሆኑት ያርገን

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +29

    *እንደ ስያው አታስፊራራቸው እንጂ ውንዶች እንኳን ይህንን ብለሃቸው😜❓🙆*

    • @zdlove2754
      @zdlove2754 4 роки тому

      ነይ አንዛመድ ማማዬ

    • @ጦይባየቴፒዋቤተሰቧንናሀገ
      @ጦይባየቴፒዋቤተሰቧንናሀገ 4 роки тому +1

      ሳህሂ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +2

      @@ጦይባየቴፒዋቤተሰቧንናሀገ 🌷🛍

    • @sofyayassen6452
      @sofyayassen6452 4 роки тому

      😂❤

    • @alain8492
      @alain8492 4 роки тому +1

      አትፍሪ አብሽሪ ከተወራ እጥፍ ይሆናል የወዶችም. አላህ ሆይ ሷሊህ አድርገኝና ሳሊህ የሆነውን ጀባ በለኝ ያረህማንን

  • @sefosefo4980
    @sefosefo4980 4 роки тому +4

    ኢንሻህ አላህ እኔ በባኩሌ ለበሌ ተዘዥ እሆናለው ብቻ አላህ በል ይስጠኝ ዱአ አድርግልኝ ሰያ

  • @AaAa-bn1uc
    @AaAa-bn1uc 4 роки тому +3

    በጣም ጡሩ ምክር ነው ሴቶች ስሙት

  • @kunfaykunuae3499
    @kunfaykunuae3499 4 роки тому

    Alhamdulilha gin tanzihu yelabinym yarbii malkm seti yargany

  • @ጀሚላኡመር-ፀ5ኰ
    @ጀሚላኡመር-ፀ5ኰ 4 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሷሊህ ያድርገን ጀዛክላህ ኸይረን

  • @tube7034
    @tube7034 4 роки тому +35

    ከከከከከከከ? ሴቶች ብቻ ሳይሆን ወዶች ይብሳሉ ላትቅለጥ ሰያ ሁላችንም አሏህ ሷሊህ ያርገን በሰ

  • @ፈዲላነኝልኑርተደብቄካሎባ

    የወዶች ችግር ቢቆጠር ከ100 አያስም ሴትማ ብቻ 7 ክክክ ፁፌ ያልተመቸው ዲስ ላይክ 👎 ማረግ ይችላል 👈ሰኢድ አስፈቅደህ ገባህብን

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 4 роки тому +5

    እረ አሁንስ ያለንው ሴቶች ኡመር ቢኖር ማናችንም አንገባ ነበር አላህ ከመልካም ሴቶች ያድርገን ያረብ እኔስ ፈራሁ ለራሴ

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ለምክሩ በጣም እናመሰግናለን ቀጣይማ ሴቶች ማግባት የሌለባት ወንድ እንጠብቃለን

  • @Rrr-bm8sm
    @Rrr-bm8sm 4 роки тому

    በትክክል ሰያ ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ በጣም የተመቸኝ ትምህር ነዉ ኢሻአላህ አላህ የሚያዘኝን ልተገብር ግደ ይለኛል አላህ ያበርታኝ ዱአ አርጉልኝ የዚህም አይነት ባህሪም የለለብኝም አላህ ሶሊህ የሆነዉን ባል ይወፍቀኝ ያርብ

  • @zdbintali8519
    @zdbintali8519 4 роки тому +4

    وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته
    ኢንሻ አላህ እኛ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን
    አንተም በተናገርገዉ ተጠቃሚ ያድርግህ
    ጀዛኩም አላህ ከይር ሰያ

  • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
    @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 роки тому +12

    የስድስተኛው. ባህሪ እኔጋ አለ. ለመለወጥ እጥራለሁ. ግን. ምጮሕው. እውነትን ይዠነው እና ስናደድ ነው

  • @ሰላምፍቅርነኝ
    @ሰላምፍቅርነኝ 4 роки тому +4

    ወአለይኩምሠላም ወረመቱላሂወበረካቱ ጀዛከኸይር ለምክርህአመሠግናለውነገርግንየሰውሆድ፡የወፍ፡ወንድ አይታወቅም 🤨

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 роки тому

    ማሸአላህ ትምህረቶችህ አይጠገቡም በረታልን ወድማችን ሰያው
    ወላሂ ተመሥጨነው የምሰማህ በለቀክ ቁጥረ አላህ ይጠብቅህ

  • @ferdowsgazali2123
    @ferdowsgazali2123 4 роки тому

    Subhana allah betam kebad new
    Becha allah sehli yadergen ya rabbi hakika beta new yemikebd new

  • @Tube-gc4nt
    @Tube-gc4nt 4 роки тому +4

    walykum aselam wrahimtlhi webrakatu jezakallahi hiyr

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 4 роки тому +10

    ከጨቅጫቃ ሴት ይጠብቀን ወላህ እንኳን 2,ቀን ላድሪ አንድ ቀንም መኖሪ ይከብዳል አላህ ሁላችንንም ጥሩ አድሪጎን ጥሩ ይወፊቀን

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +1

      ይስጥህ ውንድሜ

    • @makiamohamed2388
      @makiamohamed2388 4 роки тому

      አትፍራ ዱአ አድርግ ተፈራህ ይመጣል ዋዋ

    • @kuwait1441
      @kuwait1441 4 роки тому

      @@makiamohamed2388 😂😂😂😂

    • @rabiweloo6863
      @rabiweloo6863 4 роки тому

      አቤት ጨቅጫቃ ወንድ እና ቀናተኛ ወንድ

    • @sahibashikuroali6619
      @sahibashikuroali6619 4 роки тому

      ኑ እንደመር

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    ከነዚህ መካከል ካንድቦታ እኔም አለሁበት እንደት ነው የማስተካክለው እኔ ያለሁት ሳኡድ ነው ባልቴቤቴ ኢ/ ያ ነው ግን ማውራት ሲፈልግ አንዳንደየ ደግሞኛል ልተኛነው እለዋለሁ ግን አውቄ አይደለም ወላሂ ስለሚደክመኝነው አብረን በነበርንበት ሳአት አልለውም ነበር አላህ ይስቱር

  • @rahmarahma9657
    @rahmarahma9657 4 роки тому

    ትክክል ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @Zኢትዮጵያትቅደም
    @Zኢትዮጵያትቅደም 4 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ጥሩ ሥነ ምግባር አለኝ ጀዛክ አላህ ኸይር ሠያው ሰለ ወንዶች አቅርብልን

  • @እሙፈራህነኝየወሎዋስደተኛ

    ብዙ እምንከታተልህ ሴቶች ነንን አረተው ግ ወንድም ሴቶችን ምከረን እንጂ አታግቧቸው አትበል

  • @ያልተፈታውህልሜ-ዘ7በ
    @ያልተፈታውህልሜ-ዘ7በ 4 роки тому +11

    ከ ሰባቱም አለሁበት ክክክ ለዛም ነው ከምወድ ባሌ ጋ የተለያየሁት ቀጣይ ትዳሬ ግን ተምሬበታለሁ እድሜ ለሰያው ክክ ምን አይነት ሴት መሆን እዳለብኝ አወኩ በቃ ተስተካከልኩ ጀዛከሏህ ኸይር ሰያው

    • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
      @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 4 роки тому +1

      መኪ ነኝ አመለ ቢሷ ወየዉ ክክክክክክ

    • @emuyasmin1175
      @emuyasmin1175 4 роки тому +1

      ስምሽም ይናገራል አላህ ያስተካክለን

    • @ደካማባሪያህነኝ
      @ደካማባሪያህነኝ 4 роки тому

      😭😭😭 ሥደትአሥተማረነ አብሽረ

    • @bintnassir4926
      @bintnassir4926 4 роки тому

      kkkkk leza new besmsh yegelesshw abchr edme lesdet bedenb eyastemaren new

    • @hawatube1551
      @hawatube1551 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክክ አይ ሥምሽን አይቸ የፃፍሽዉን አይቸ አላህ ያግራልሽ

  • @asinegnyezidnafaki4083
    @asinegnyezidnafaki4083 4 роки тому +6

    ውድ ያገሬ ልጆች ዱአ አድርጉልኝ በጣም የምወደው ሰው ታተስሮብኛል እንዲፈታ

  • @አይከልትዩብ-ቀ7ጰ
    @አይከልትዩብ-ቀ7ጰ 4 роки тому

    ጀዛከላህ ብዙ ምክረ መከረከኝ ግን አልሃምዱሊላህ ከዝህ ሁሉ ነፃነኝ ኢንሻአላህ ለወደፊትም አልሆንም አላህ ሷሊህ ሚስት ያረገኝ ባለቤቴንም ሷሊህ ባል ያረግልኝ

  • @ramtulmuhbarahma1589
    @ramtulmuhbarahma1589 4 роки тому +3

    ወአላይኩም አሠላም ላማጃማረ ግዜ ኮማንት ላርግ ብዙ ግዜ ፖሮግረም እከታታላላሁ ግን ኮማት አይጋረልኝም ጃዛኩም አላሁ ከይር ኡስታዝ ጡሩ ምክር

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 4 роки тому +5

    ጀዛ ከላህ ወድማችን ፈገግ አስባልከኝም አላህ እኛንም ሷሊህ ያድርገን ሷሊህ ዘዋጅንም ይወፍቀን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @alhamdulillah3178
    @alhamdulillah3178 4 роки тому +4

    ዋዓሌይኩም ወሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሏህ
    ጀዞኩም አላህ ኽይረን
    አላህ ከሳሏሂች ያደረገን ያረብብብብ
    🤐7ኪኪኪኪኪኪ😃ጉድ ነው
    \
    የወንዶችስስ🎤🎤👈 ሳያው

  • @ekramekram5789
    @ekramekram5789 4 роки тому +14

    ሰያ ወንዶችምጋ ጉድ አለ ለነርሱም ንገርልን እኔ ከትዳሬ ተፋትቻለው 1ልጅ አለኝ እስኪ በሚቀጥለው ሷሊህ ባል ይስጥሽ ብላቹ ዱአ አርጉልኝ

  • @መክያያአላህባሪያነኝ

    Wallekumi Asallami woramatullahi Wobarakatu Usitazi Jazaki Allaha Allaha Yicamirilliki Allaha

  • @madenaalkaabi5546
    @madenaalkaabi5546 4 роки тому

    ወላሂ በጣም ትክክል ነክ ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 3 роки тому +3

    ሀሀሀሀሀእኔልጅ ነበርኩ ሳገባ ግን ባሌ ሲመጣ ከቤተሠቦቸ ሂጅ
    እጠፍነበር ያልሄድኩበት የለም ልጀነት ደስይላል ክክክክክ