ድምፄ እንዴት ተለወጠ? እውነታው ይህ ነው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @habihabi6834
    @habihabi6834 Рік тому +111

    እኔ ሚገርመኝ በሌላው አለም ብዙ የወንድ ድምፅ ያላቸው አሉ ለምንድነው የኛ ሰው ላይ የሚገነው በቃ ተዋት ኢሄ የአላህ ስጦታ ነው እሷ ግን ጀግና ናት ለማንም ቦታ አትሰጥም

    • @X697Infinix
      @X697Infinix 7 місяців тому +1

      ሳህ

    • @ababashababa4560
      @ababashababa4560 6 місяців тому

      የኔ ድምፅ ከተቀየረ 5 አመቴ ነዉ ቤተሰብ ስልክ ሳወራ አላዉቀኝ እያሉ እና አላርጅክ ነዉ እደዚ የሚያደርግ የኛ ሀገር ሰዉ ጀዝባ ነዉ ችግርንም በሽታንም አይረዳም

    • @بدريهسارج
      @بدريهسارج 5 місяців тому +1

      ትክክል

  • @كونفيكون-ج2س
    @كونفيكون-ج2س Рік тому +23

    ሱብሀን አላህ ሁሉ ነገሯ ወንድ ነው የምትመስለው ግን በራስ መተማመኗን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ናት።👏👏👏👏

  • @zinetyoutube5162
    @zinetyoutube5162 Рік тому +99

    ሲጀመር ድምፁ ብቻ ሳይሆን መልኳም ሆነ አክቷ ሁሉ ነገሯ ወንድ ነው የምትመሥለው ሱባሀን አላህ

    • @nardiyabeshalij5412
      @nardiyabeshalij5412 Рік тому +2

      እኮ እኔም እንደዛ ነው የሚታዬኝ አክቷ በተለይ እግዚአብሔር ይወቅ ብቸ

    • @SemiraAwal-or2xx
      @SemiraAwal-or2xx 7 місяців тому +3

      አብሽሪ ውዴ አላህሽን እንዳትለቂ

    • @Hayat-ff2nu
      @Hayat-ff2nu 7 місяців тому +2

      21

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 7 місяців тому +3

      ፅጉርዋን ብታሳድግ እርስስዋን ብትለውጥ ሴት ትመስል ።ነበር

    • @NejatAsefa-u4s
      @NejatAsefa-u4s 7 місяців тому +2

      በአላህ ስራ አትግቡ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 7 місяців тому +32

    ወላሂ ምርጥ ቤተሠቦች አላት አድዘመን የምትባል አገር እናቷ በተለይ ሼጋ ቆጂየ ነች እኔ ከወሎ ከነሡ ሠፈር ነበር የምኖረዉ አግብቼ ሂጀ እና በጣም ምርጥ ቤተሠቦች አሏት እና እናተ አዳድ ሠወች አላህን ፍሩ ወሬ አትደጋግሙ

    • @sadinaadarling
      @sadinaadarling 6 місяців тому

      Er wushey ymin welo new gondere eko new eza nachew

    • @umuabdullah2783
      @umuabdullah2783 5 місяців тому

      ​@@sadinaadarlingእሷስ ምናለች ታዳ ጎንደሬ እንዴሆነች ነው ያወራችው ይች ትውልዷ ወሎ ነው አግብታ ሂዳ ነው ጎንዴር ያለችው

  • @umekramtube1478
    @umekramtube1478 Рік тому +134

    ማሻላህ ሱብሀን አላህ አላህ ሁሉን ቻይ ሁሉን ፈፃሚ ደስ የሚል ሀቢባ ጀግና የኔ ምርጥ ለሰዎች ቦታ ሳትፀጪ ተፈጥሮሽን ወደሽ ተቀብለሽ በደስታ በመኖርሽ ውድድድ አረኩሽ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ እህት

    • @Habiba_habiba_ሀቢባ
      @Habiba_habiba_ሀቢባ Рік тому +1

      አሚን ማማየ አመሰግናለሁ

    • @أمعسمان
      @أمعسمان Рік тому

      ውዴ አድስ ጀማሪ ነኝ ደምሪኝ ሁቢ

    • @SadikShawmolo-zi7ll
      @SadikShawmolo-zi7ll Рік тому

      14አመት 11ክፍል

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Рік тому

      ዲምፃዋን፡ጋላበባጥሽዉ፡፡አላ🤣🤣🤣😂😂😂🤣😂ፊታዋ፡ዋዲልጅ፡ይማሢለል

    • @Toiba-hv4tf
      @Toiba-hv4tf Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Рік тому +50

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ሀቢባ በግልፅ ማንነትሽን ሳትደብቂ በመናገርሽ ማንነትሽን ሳትቀይሪ እግዚአብሔር በሰጠሽ የሴትነት ፀጋሽን በሰይጣንና በሰው ግፊት እግዚአብሔር የሰጠሽን ይዘሽ በመፅናትሽ እንኮራብሻለን ለብዙዎች ምሳሌ በዚህ በተረገመ ዘመን በምሆንሽ ተባረኪ እግዚአብሔር እውነተኛውን ትዳር የልብሽ የሆነውን ይስጥሽ የኛ ኩራት ኑሪልን እናት አባትሽን እድሜያቸውን ብዙ ዘመን ይጨምርልሽ።

  • @bluewhite3745
    @bluewhite3745 Рік тому +19

    የሚገረመው ድምጿ ብቻ አይደለም መልኳም ችምረ ነው እና እደኔ አይነት ድምሰ ነው ሱብሀን አላህ

  • @titirohi4387
    @titirohi4387 Рік тому +2

    በእውነት ለመናገር የዚህ ሰው ታሪክ ለማመን ያዳግታል ምክንያቱም ድምፁ ብቻ ሳይሆን ሁለንተናው የሴት ነገር አደለም የሚታይበት ...በዚህ አጋጣሚ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ በተገቢ መልኩ የዚህን ሰው ማንነት አስፈላጊውን ጥናት አድርገህ በድጋሚ ብታቀርብልን ስል እጠይቃለው

  • @SemuNas
    @SemuNas Рік тому +6

    ወላሂ በጣም ነዉ የምወድሽ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ 😊😊

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj Рік тому +9

    ማሻ አሏህ ይህ ሁሉ የአሏህ ተአምር የአሏህ ፅጋ ነው እህቴ ሀቢባየ አብሽሪ ማሬ አሏህ በድንሽ ጠካራ ሷሊህ ሴት አሏህ ያድርግሽ ለሁላችንም አሏህ በድናችን ጠካራዋች ያድርገንን

  • @sureyakedir2896
    @sureyakedir2896 Рік тому +36

    ሀቢባ ድምፅሽ መወፈሩ የአላህ ስራ ነው እኔ ምመክርሽ ሂጃብሸን ወደ ቅንድብሽ ጠጋ አርገሸ ልበሽ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Рік тому +8

    ግን እኮ ድብፅ ብቻ ሳይሆን መልኩም ወንድ ነዉ ማርያምን እኔ ላምን አልቻልኩም ለማንኛዉም እዉነታዉን ፈጣሪ ነዉ እሚያቀዉ

    • @safiaabdiwali9422
      @safiaabdiwali9422 Рік тому +1

      በቃ የምታምናት ጓደኛ ካለቻት ፆታዋን ታሳያትና ምስክር ትሁንላት ፍቃደኛ ከሄነች እንጂ ለማመን በጣም ይከብዳል

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ Рік тому

      ​@@safiaabdiwali9422አረ ባክሽ ደፋር ሀራም ማሳየት ማን ፈቀደላት ማመን ያለማመን የራሣችሁ ጉዳር ሆሆ

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Рік тому +8

    አዉእህቴ ትቅረብና በአላሀ ፈጥረት ያሾፈ ሁላ ይፈሩ ግን ሀቢባዬ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ

  • @gejurjrrj1595
    @gejurjrrj1595 Рік тому +1

    እስካሁን ድረስ ኮሜንት አየሁ ሁሉም እድሜ ነው የሚጠይቀው ሱብሀን አላህ የራሣችሁን ደብቃችሁ እኩል በኩል ትቆርጡት ነበር

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Рік тому +6

    የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሀቢባዬ ደሞ ቀልድሽ እራሱ ደስ ይላል ፈታ በይ የኔ ውድ

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 Рік тому +3

    ማሻአላህ ሐቢባ አላህ ይከምልክ አላሐሰብ ንያትክ ያረብ አላህ ይስጥሽ ሁሉ ኢሊትትመኒሁ ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ የተፈጥሮ ነነገር የአላህ ቊድራ ስለሆነ አሜን ብለን መቀበል ነዉ ካምል ነሽ በሁሉ ነገር የጎደለሽ የለም አልሐምዱሊላህ ድምፅ እንደዚ መሆኑ ችግር የለዉም ጀግና አሽሪ እኔ እህትሽ ኤርትራዊት ነኝ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ Рік тому +21

    እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ ሁላችንም የደሀ ልጂበን 10የትማረ 1የተማረው ሽንት ቤትእኩል እምናጥበው. በራስሽ ተማምነሽ ሚድያ ላይመውጣትሽ. ለራሱ ጅግና ነሽ❤

  • @اللهملكالحمد-ظ7ش

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በርታ ወድሜ የኔ ዱቡሽቡሽ አሏህ ይጨምርልሽ ጠንካሬሽን ሳላደቅ አላልፍ ልክ ነሽ ዱኒያ ጠፊ ናት አሏህ ሷሊሁን ባል ይወፍቅሽ

  • @የሱመያየእናት
    @የሱመያየእናት Рік тому +29

    ሱብሀንአላህ አንተ የፈለከውን የምታደረግ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Рік тому +2

    ሱብሀን አላህ እኔም ድምፄ ወፍራም ነው የሷግን ሁሉም ነገር የተለየነው አጅብ ነው❤❤❤❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Рік тому +5

    በጣም ጀግናነሸ የኔዉድ አላህ ምኙትሸን ይስጥሸ

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 7 місяців тому +13

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ የኛ ዉድ ነብይ ሡበሀን አላህ አይቶ ዝም የለምደ መከታተል ከፈለጋችዉ ቤተሠብ ሁኑ ወድ ትመሥሊያለሺ ሤት ወሏሁ አእለም አላህ የሥት ባለቤት ጌታ ነዉ ሁሉን የሚያገለባብጥ የሡዉ ፍጥረት እኮ ነዉ ሁሉም ነገር

    • @ZeynebZeyneb-ng3ms
      @ZeynebZeyneb-ng3ms 7 місяців тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @TaibaTaiba.
      @TaibaTaiba. 5 місяців тому

      ሶሎላሁ አለሂ ወሰለም❤❤🎉🎉

    • @tamerARAGAW
      @tamerARAGAW 4 місяці тому

      ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤❤❤❤

  • @سعادمحمد-ص3ص
    @سعادمحمد-ص3ص Рік тому +13

    ማሻአላህ ተባርከላህ ባርከላሁ ፊኩም ሀቢባ ጀግናዋ ለሰው ቦታ የላት አላህ ይጨምርልሽ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Рік тому +2

    ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው እኔ የሌላ ሀገር ሴት ሁና ፂሞ ከምጠዋ ከሽኽ ይበልጣል እና አላህ ብዙ ፍጥረቶች አሉት ልጂቶን አደነኮት በአላህ ላይ ያላት መመካት ደስ ይላል

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg Рік тому +4

    ፈጣሪ ይመስገነን ሀቢባ ደሰ ይላል አግብተሺ ወልደሺ ብናይሺ ጀግና ነሺ እህቴ ፈጣሪ ይመሰገን !!

  • @intutube
    @intutube Рік тому +2

    ሱብሀን አላህ አላህ ያሻውን ሰሪ ነው አብሽሪ እህታችን አንዷንም እደዚህ ድምፄ ተቀየረ ምክንያቱም የሆርሞን መብዛት ማነስ ስትል ሰምቻለው አብሽሪ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому +19

    አላህ የሻውን ሰሪና ጥበበኛ ነው በአላህ ስራ የምገቡ ሰዎች አላህን ፍሩ እህት ሀቢባ አብሽሪ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጭ

  • @الحمدللهعلكلحل-ن4د

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ሁሉንም ቻይ ጌታ ነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ሀቢባ አላህ ይጠብቅሺ

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ Рік тому +41

    ኮመንታሮች በአላህ ስራ አትግቡ አላህ የሻውን ሰሪ ነው

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ Рік тому +2

    ሱብሀን አላህ የሱ ስራ አጂብ ነው
    አለች እንደሷ አንድ እህታችን ጂማ
    አላህ አሳክቶልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Рік тому +13

    ሀቢባዬ ድምፅሽ ቆንጃ ነው አረቦች ሰውተል ጀበሊ ይሉታል ልብናን ውስጥ የተለመደነው ዋናው አክላቅሽ ነው አላህ ይወፍቅሽ እህቴ።

  • @emuabdulhakim7322
    @emuabdulhakim7322 Рік тому +3

    የኔ ዉድ አብሽር አላህ ካች ጋር ይሁን ዱአ አድርጊ ድንሽን ተማሪ በርች ግዜሽን ተጠቀሚ ለድንሽ ጎበዝ ነሽ

  • @mubemedia
    @mubemedia  Рік тому +47

    ውድና የተከበራችሁ የሙቤ ቤተሰቦች ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ለሌሎች ይህን ቻናል ሼር በማድረግ ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሆኑን
    የቴሌግራም ግሩፖችን የቀላቀለው👉👉 t.me/MubeMedia

  • @seadaendrisseadaendris1518
    @seadaendrisseadaendris1518 Рік тому +1

    የኔውድ መንትያወችአዳድጊዜ መንታሲሆኑ ፆታቸው ሴትሆኖ በእደ ች አይነትቅርፅ ሆነው የተወለዱ አሉ አና ይህየአሏህቺሎተነው❤

  • @fatuma283
    @fatuma283 Рік тому +3

    ሱበሀን አላህ የኛ ነገርሁሉም ከላይ ነው የሚስጥው😍😍😍አብሺሪ

  • @neimanure
    @neimanure Рік тому +1

    አብሽሪ እህቴ የአላህ ስራ ሁሉ ድንቅ ነው

  • @zeynebaliye
    @zeynebaliye Рік тому +19

    ያረብ አላህ ብዙ አይነት ይፈጥራል ከፈለገ አይን የሌለው ከፈለገ ድፍን አድርጎ ሱባናላህሁሉም ቻይነው አልኸምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ አላህ

  • @RukyaSindew
    @RukyaSindew 4 дні тому

    ሱብሃነላህ ይገርማል ያላህ ስራ ስራዬን ውደዱ ያለ ጌታነው እኛ ሴቶች ፈተናችን ብዙ ነው ለሀይርነው

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    እኔ እራሱ ውስጤ ሊቀበል አልቻለም እደው ወደአሏሁ ሱበሀነወታአላ ማስጠጋት ነው እጅ ማለቴ የድምፅ ብቻ ሳይሆን ፊዚካሊ ሁሉ የወድ እስታይል ነው ሙቤ አች ሲል ልቤ ይደነግጣል አሏህ ይስቱር በስ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Рік тому

      ያረቢ እኔስ ላምን አልቻልኩም ፊዚካሉ እራሱ ወንድ ነው ሚመስለው ሙቤ እንዴት ነህ ልጆችህ ሰላም በልልኝ ሙሳ ናፍቆኛል

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 Рік тому

      ወላሂ እኔራሱ😢

    • @zinatalemnew6090
      @zinatalemnew6090 Рік тому

      እኔምማመንአቅቶኛልወላሂ

    • @add9654
      @add9654 Рік тому

      እኔም

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому +1

      በአላህ ስራ አትግቡ

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 Рік тому +2

    ሱባሀንአላህ ከድምፁ ይልክ ፊዚካሏ እራሱ ወንድ ትመስላለች አላህ አክበር አላህ ይጠብቅሽ

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ሱብሀን አላህ ሁሉም ስጦታው ከላይ ነው አብሽሪ ሀቢባዬ😘😘😘😘😘

  • @ዙዙየነኝየወግዲዋ

    ማሻአላህ አብሽሪ ሠዉነት ባዳነዉ ድምፆም ችግርየለዉም🍀🍀

  • @እሙሙአዝእሙሀሊዲ

    ወላሂ ውሥጤን ነካሺኝ። የኔወድ አላህይጠብቅሺ አላህይጨምርልሺ። እዳቺያሉትን ጀግኖችያብዛልን። ያረብ
    ማሻአላህብየሻለሁ። እህትሺ እራህማ ነኝ

  • @RahmatNursebo
    @RahmatNursebo 5 місяців тому

    ኸይር ምንደሽን አላህ ይክፈልሽ አበት እነትሽን ከድመሻል ግን በዲንሽም አላህ ቀጥ ያድርግሽ ። ሌላዉ ያአላህ ስጦታ ነዉ❤

  • @ሀያትየአላህባሪያሀያት

    ሱብሀነክ ያረብ አንተ የፈለገውን አድራጊ ጌታ ሱብሀናላህ

  • @MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ
    @MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ 6 місяців тому +1

    لقد خلقنال إنسان في احسني تقويم ይላል ሱረቱል ቲን ቁጥር 4 ሁሉንም በሚያመር መልኩ የፈጠረው አላህ ነውና በሱ ስራ አትግቡ ባረከላሁ ፊኩም

  • @iiff3757
    @iiff3757 Рік тому +27

    ግንኮ ድምጿ ብቻ ሳይሆን መልኳም ነው ወንድ የሚመስለው ሱብሀን አላህ

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Рік тому +1

      ትከፍሯ ነው ወንድ የምመስለው እጅ እኔ ድምፃ ዉፍርት አይገርመኝም የምሰራባት ሴትዮ ትሷ ይብሳል ድምጿ ውፍርቱ የሷ እዳውም አሪፍ ነው

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому

      አወወላሂ

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому +1

      ግባሯአካባቢ ወድትመስላለይ

    • @emutube3854
      @emutube3854 Рік тому

      የወንድ ሆርሞን ሲበዛ ነው አሉ መልክም ይቀይራል አሉ የወንድ ና የሴት ነው በውስጣችን ያለው ሆርሞን አሉ አዲትም በትክቶክ እደዚሄው መልኳም ተቀይሯል

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 Рік тому

      Weshetuam yewended naw , wede 12 alfa 14 amete naw eyalche nesent ametua tmhirt beamer naw😂😂😂😂😂😂 yelem be alem lay

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 Рік тому +1

    ሃቢባ ቆንጆ ጀግኒት ፈጣሪ ይርዳሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Рік тому +10

    ሱባሀን አላህ ሁሉን ቻይ ነዉ ይሻዉን የሚሰራ ነዉ በአላህ ስራ ገብተን ብዙ እናወራለን አላህን እንፍራ ሀቂቃ

  • @Samira-t8w
    @Samira-t8w Рік тому +1

    የአላህነገርይገርማልአላህይጨምርሽበርቺ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому +5

    እግዚአብሔር ስራው ድቅነው በርች ጠካራነሽ❤❤❤😮😮😮እውነትሽነው እኔዱባይ ሙቀቱ ከባድነው😢

  • @KorneshA-lz9sq
    @KorneshA-lz9sq Місяць тому +1

    ኧረ.ልቦና.ይሰጥ.አሁን.እሴትነኝ.እያልክነዉ.ኧረ.ከምኑዘመን.ደረሰን😭😭

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому +5

    ሱብሀን አላህ የሱድንቅ ስራ ምነዉ ወንድ ሆኖ የሴት ድምፅ ያለዉ ኩሉ ኸልቅ አላህ በርቺ
    አላህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 Рік тому +2

    የኔ ውድ አብሽሪ ያሉትን ይበሉ የሰው ወሬ አትስሚ አላህ ነው የሰጠሽ ሁሉንም ነገር አብሽሪ

  • @TubaAmar-kt6qu
    @TubaAmar-kt6qu Рік тому +3

    እራስን መውደድ እና መቀበል መልካም ነው አላህ ለሁሉም ሰበብ አለው አልሀምዱሊላሂ

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem Рік тому +1

    የእናትና የአባትሽ ዱአእ ትልቅ ደረጃ ያደርሥሻል አብሽሪ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Рік тому +17

    ስቡሃን አላህ ያሻው የሚፈጥር የሚገልጽ አላህ ምስጋናው ለሱ ይሁን

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 6 місяців тому

    እውነት ነው ሰው ነው መልክ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን ፈጣሪን ምን ይፈራ ከሆነ ፈጣሪ ሴትም ጎና ወንድም ፈጣሪ ስጠኝ

  • @hhgggt8883
    @hhgggt8883 Рік тому +7

    እኔም እስከ 13አመቴ ድምፄ የወንድ ነበር በጣም ወፍራም ነበር የሰፈር ልጆች በአባቴ ስም ይጠሩኛል እያቾፉ ግን ወደጉርምስና ስገባ ተቀየረ ወደሴት ድምፅ እና የአሏህ ስራ ሱበሀንአሏህ

  • @meriiB23
    @meriiB23 Рік тому

    ወላሂ አሁንም ሴት መሆኗን አላመንኩም ምኗም ሴት አልመስለኝ አለ ስራህ ድንቅ ነው ጌታዬ ሱብሃነክ

  • @hawamohamed3281
    @hawamohamed3281 Рік тому +3

    ሱብሀንአላህ፣፣ እድሜ፣11, ክፍል ከሆንሽ፣ በ14,_ አመትሽ መጣሽ ግራተጋባው፣በ3 አመት ትምህርት ገባሽ ለማንኛው አብሽሪ

    • @meazi4530
      @meazi4530 5 місяців тому

      ክፍል 12 በ14 ዓመቷ ውጪ ወጣች እረ እንደው ውሸትም አይነት አለው😂😂😂😂😂

    • @meazi4530
      @meazi4530 5 місяців тому

      አንደኛ ክፍል የገባችው በሁለት ዓመት ነው 😂😂😂😂😂

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md 7 місяців тому

    በጣም የምትወደድ ናት ከእስላሞች ሁሉ ለየት ያለ ልብ ያላት ብያታለው ምርጥዬዋ ይመችሽ

  • @ገነትቢሰነብት
    @ገነትቢሰነብት Рік тому +12

    ማርያምን ደሰ ሰትል የሴት ጀግና ነሸ ውዷ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @medin.Endris
    @medin.Endris Рік тому

    ሡብሀን አላህ የድምፅሺ ነገረ ያላህ ስራው በተረፈ ጀግ ሴት ነሺ አላህ ያሰብሺውን ይሙላልሺ ያረብ

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 Рік тому +12

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
    አረ ተዋት ተፋቷት ካላስ ትኑርበት አላህ የሰጣትን ነገር አልሀምዱሊላሒ ብላ ተቀብላለች የኛ መቀባበል መፈላፈል ምን አስፈለገ

  • @habihabi6834
    @habihabi6834 Рік тому +1

    የኔ ሞክሼ በዛላይ እንደኔ መንታ ነሽ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ❤

  • @HayatMohammedAli-s5d
    @HayatMohammedAli-s5d Рік тому +3

    ሱበሀን አላህ አላህ የሰጠውን ሰው ምንም ማድረግ አይቻልም አልሃምዱሊላህ አለኩሉነእመትክ ያአላህ

  • @saadamohammed8292
    @saadamohammed8292 Рік тому +1

    ሱብሀነለህ ወለሂ ሙቤ ጀዘክለህ ከይር ወንድ ነበር ምትመስለኝ ቸናለን ገብቼ ለመጠየቅ ፈርቼ ነበር ሱብሀነለህ ሴት አርጎ ሲጠረት እየሾፉበት ይመስለኝ ነበር

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 Рік тому +4

    የእግዜአብኤር ስራ ግሩም ነው አይዞሽ ❤❤❤

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 6 місяців тому +2

    አላህ ሆይ መጨረሻችን ያሳምረለን ስድት በቃቹ በለን ጥሩ ሪዝቅ ከጥሩ ትዳር በሀገርችን ወፍቅን ጉሉ አሚንንንንንን ላጤዎች😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +67

    ዛሬ ጤነኛ ነገ ህመምተኛ
    ዛሬ ደስተኛ ነገ ሀዘንተኛ
    ዛሬ ላይ ድህነት ነገ ደግሞ ክብረት
    ዛሬ ህወት ነገ ደግሞ ሞት
    አቤት አቤት የዱንያ ፈተና የዱንያ መኣት…
    እዚያ ቤት ሰርግ ነው
    ወዲህኛው ለቅሶ ኑ👉 ወደ ቻናሌ ፕሩባይል ተጭናቱ ቁም አዘል ትምህርት ትማራላቹ 👍🌹
    💐

    • @Anshamnsa-yx1rn
      @Anshamnsa-yx1rn Рік тому +2

      በ14 አምት ይ 12 ክፈለ ወጤት

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 Рік тому

      ሱበሀነላህ ትክክል

    • @user-hy3wq2fs3l
      @user-hy3wq2fs3l Рік тому

      ትትትትክክክክልልልልማሬመጨረሻችንንያሣምርልን

    • @momAyubTube
      @momAyubTube Рік тому

      ​@@Anshamnsa-yx1rn😅😅

    • @LubabaChane
      @LubabaChane 8 місяців тому

      Sah

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Рік тому +1

    ቲክ ቶክ ላይኮ ወድ መሰለችኝ የኔ ቆጆ አላህ ሁሉ በጁ ነዉ

  • @Yegbreal_19
    @Yegbreal_19 Рік тому +3

    ሲጀምር ሁሉም ነገሩ ወንድ ነው የሚመስለው ግን ይገባን ዘንድ ነው እና የሚሰጠን ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው😊

  • @AsmaReed-d5i
    @AsmaReed-d5i 6 місяців тому

    የኔ ውድ አቺ ጀግና ነሽ በራስ መተማመንሽ ሳላደቅ አላልፍም

  • @Defend202
    @Defend202 Рік тому +11

    ያጀማአ አባቷን አሞብኛል ዱአ አርጉልኝ

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Рік тому

    የውስጥሽን አላህ ነው የሚያውቀው ቤተሰብሽን መረዳትሽ ጎበዝ
    በ 2 አመትሽ ትምህርት ጀሞረሻል
    እኔ ምመክርሽ አስቀያሚ ቃላቶች አትጠቀሚ አይነፋም ምናምን እርድና አይደለም የባስ ወንድ ያስመስልሻል

  • @AB73-h9o
    @AB73-h9o Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ የፈጣሪ ስራው ብዙነው

  • @SameraJamal-g2p
    @SameraJamal-g2p 5 місяців тому

    እህቴ.ድምፅሽ.ሚቀይር.የሚችለው.አንዳላህ.ብቻነው...ከእቅርታጋ.ሂጃብሽ.አስጠጊው.❤❤❤❤❤

  • @landaraya2095
    @landaraya2095 Рік тому +4

    እኔግን ግራየገባኝ 11 ክፊል እያለው 14 አመቴነው የምትለው ነገርነው በተረፈ ፈጣር ይጠብቅሽ🙏😍😍😍

    • @sartt7576
      @sartt7576 Рік тому

      እኔም ደንግጫለሁ እድሜዉ።18 ይሆናታልያኔ 6 አመቷ ብትጀምር ትምህርት😊

    • @Uthman-ex3fe
      @Uthman-ex3fe 6 місяців тому

      እኮ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 7 місяців тому

    የኔ ውድ ድምፅሽም መልክሽም ፈጣሪ ከላይ የሰጠሽ ነው ሌላው የድህነት ጉዳይ ኢትዮጵያ በብዛት የድሀ ልጆች ነን ❤

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Рік тому +6

    አይ ሙቤ ሱብሀነሏህ ይላል አሳከኝ 12አመት ተምራ 14አመቴ ነው አለች በ2አመቷ ነው የገባችው ት/ት

    • @سميرةافرا
      @سميرةافرا Рік тому +2

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому +1

      😂😂እኛሀገር እድሜአችንን በትክክልአይናገሩም ለዛነውአናቀውም

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 Рік тому

      አላህ ይስጥሽ አቦ የኔም ጥያቄ ነው

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tamara-k9t
      @Tamara-k9t 7 місяців тому

      በዛላይ 3አመት አቋርጣ ሳትወለድ ነው የገባችው??

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Рік тому

    ዛሬ አሪፍ ነው አጠያየቅህ ማሻአላህ እንደትናንቱ አረበሽክም በመሀል እየገባህ ጥሩ ነው ማሻአላህ

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Рік тому +13

    ግንኮ ድምፅዋ ሁለነገርዋ ሱብሀን አላህ

    • @yasinredi1523
      @yasinredi1523 Рік тому

      ጨርሺዋ ድምፅዋ ሁሉም ነገርዋ ደግሞ ምኗ ለምሳሌ..

  • @MadinaMadina-w2i
    @MadinaMadina-w2i 7 місяців тому

    የኔጀግና ሴት ሰውን አትስሚው ማሻአላህ ጠክሪልኝ አላህ ያግዝሽኡምሪ

  • @Gurage4
    @Gurage4 Рік тому +6

    አላህ ይጠብቀን

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 6 місяців тому

    ሱብሀነላህ ያረብ ተአምር ነው ለሚያስተነትን ሰው አብሽሪ እህቴ

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +7

    ዲምጿ ብቻ ሳይ ሆን መልኳም የወዲነው ምንም እምነት የለኝ ሴት ናትብየ አላምንም ዘመኑም አስተማማኝ አደለም ማመን ይከብዳል

    • @semutub7343
      @semutub7343 Рік тому

      እድህ አትበሉ ለአላህ የሚሳነዉ የለም የፈለገዉን በፈለገዉ መልኩ ይፈጥራል

  • @hayu-ld2pd4fi5c
    @hayu-ld2pd4fi5c Рік тому +2

    ሱበሃን አላህ አክቷ ወንድ ነዉ የሚመስለዉ እረ ሴቶች እንደለዚህ ዘና ብለወለ አያወሩም አሉሁ አእለም ፊልሙ ሲያልቅ ሹክ በሉኝ

  • @syemam23
    @syemam23 Рік тому +3

    ድምፅሽ ብቻ ሳይሆን መልኳም ቢሆን ወደወንድ ያደላል ሡብሀናላህ

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 Рік тому +1

    Mashaallaah mashaallaah mashaallaah tabaarakalaah rabbiin waan waan ati awiitee hundaa siifii haa keennuu ishaallaah siifuu waan rabbii siifii keneetii allahamduliilaah jedhee ❤❤❤👍👍👍

  • @weldantube23
    @weldantube23 Рік тому +13

    የኔ ዉድ አላህ ቢፋልግናዉ የደራገዉ አብሽሪ❤❤❤❤❤

    • @lamar5988
      @lamar5988 Рік тому

      ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 6 місяців тому

    የኛ ውድእህት አይዞኝ ፈጣሪ ስራው ብዙነው መቼም እንደማትዋሺ ሁላችንም እናቃለይ ፈጣሪነፃያውጣልሽ እህቴ !!!🙏🙏🙏🙏

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu Рік тому +22

    ግን እኮ ማንኛውም ፍጡር ኩአላህ ነው እንደፈለገው አድርጎ የሚፈጥረን እሱ ነው አልሀምዱሊላህ

  • @ኡሙሙባረክ-ዘ4ቀ
    @ኡሙሙባረክ-ዘ4ቀ Рік тому

    ማሻአላህ ሀቢባ ደስትያለሺ አላህ ይጨምርልሺ ውዷ

  • @godu4351
    @godu4351 Рік тому +10

    ሡባሀን አላህ እኛ ምንም አናዉቅም ስለዚህ ዝምታ ወርቅ ነዉ

  • @ShukriyaNew
    @ShukriyaNew 6 місяців тому

    አላህ.አዋቃ.ነዉእና.መጠቅ.አይስፈ.❤❤

  • @meditube7928
    @meditube7928 Рік тому +8

    12ተኛ ክፍል ነበርኩ እያለችሁ እድሜሽ 14 ነው ትላለህዴ ሆ 17-18 ይሆናታል ማለት ነው ለማንኛውም የአላህ ፍጥረት ነው አንቺም ጎበዝ ነሽ ኮንፊደንስ አለሽ ቀጥይበት

    • @Hawa-js4jl
      @Hawa-js4jl Рік тому

      አወ እኔም እያልኩ ነበር. የሴት ልጅ እድሜ ሁኖ ነው

    • @madena3505
      @madena3505 Рік тому

      ሳትወለድ በፉት ነው ትምህርት ቤት የገባችው 😂😅

    • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
      @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Рік тому

      @@madena3505 ክክክ ረበሳቅ ያው እኛ ሴቶች እድሚያችንን እንቀንሳለን

    • @naeemamuhammed4041
      @naeemamuhammed4041 Рік тому

      ​@@madena3505ክክክክክክክ

    • @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho
      @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho 6 місяців тому

      እኮ14-12=2 አመቷ ነው ትምህርትየገባችው😅😅😅😅ደሞኮ 3አመት አቋርጨ ተመልሸ ገባሁ አለች😂😂😂

  • @TescoMo-mf6fl
    @TescoMo-mf6fl 8 місяців тому +1

    ድምጿ እንኳን የአላህ ስራ ነው ይቅር ሱብሀን አላህ በስንት አመቷ ነው ትምህርት የጀመረችው በአላህ ጠይቃት

  • @fatumabenetoumer7704
    @fatumabenetoumer7704 Рік тому +3

    Ere 12ተኛ ክፍል 14 በሁለት አመትሽ ት/ት የገባሽዉ😊

    • @toyibasaid7044
      @toyibasaid7044 Рік тому

      እኔም 13አመቴ12ክፍልነበርኩ ክክክክክ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 6 місяців тому

    መልኩም የወንድ ነው የሚመስለው።አቤት የእግዚአብሔር ስራ።