መልእክት ለ2ኛ ሚስቶች እና 2ኛ ለምታገቡ ባሎች 👂ይደመጥ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  4 роки тому +322

    ላይክ ሰብስክራይብ ሼር

  • @foziyaadem1637
    @foziyaadem1637 4 роки тому +75

    ዉዲ እህቶች አላህ ከክፍነገር ይጠብቀን የአክስቴንልጂ በሰዉ አገር አጣሗት እስቲጀነተል ፊርዶስ እንዲወፍቃት ዱአአርጉላት የአላህ ሥአዲየ የኔ ከርታታ አላህ ጀነት ይወፍቅሽ 😭ያረብ መከረኛዋ ኡሚ አላህ ሶብሩን ይሥጥሽ

    • @መርየምየኢብራሂምልጅነኝ
      @መርየምየኢብራሂምልጅነኝ 4 роки тому +2

      ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይርሀማት ኡፍፍፍፍፍ ምን ሁና ነው ግን በስደት ላይ እንዳለች ታማ ?

    • @sadaseid8853
      @sadaseid8853 4 роки тому +2

      አላህ ጀናትን ፊርዳዉስ ይዉፊቃት

    • @l5388
      @l5388 4 роки тому +1

      አላህ ይረሀማት ለቤተሰቦቻም ሶብሩን ይስጣቸው

    • @foziyaadem1637
      @foziyaadem1637 4 роки тому

      @@መርየምየኢብራሂምልጅነኝ መኪናአደጋነዉ

    • @foziyaadem1637
      @foziyaadem1637 4 роки тому

      @@sadaseid8853 አሚን ያረብ

  • @ahlamseid2764
    @ahlamseid2764 4 роки тому +12

    ግንኮ ሠያ ትምህርትህ እምድር ጠብ የሚል አደለም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርልህ እኛም ሠምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @mousman22
    @mousman22 4 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ወንድማችን መሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ቆንጮና ወቅታዊ ት/ት ነው ልብ ሰቶ ላዳመጠው ለተገበረው ፣፣ግን አንዳንድ ሴቶች ብር እሰጣለሁ ቤት አለን ብለው የሰውን ትዳር የሚያፈርሱ አሉ ለነሱም ምን ትላቸዋለህ!!? ወንዶች ደግሞ እንኳን ሚስቱን ሊንከባከብ የወለደውን ልጅ የማይጠይቁ የማያሳድጉ ሀላፍትና የማይሰማቸው ወንዶች ሴት ሲቀያይሩ ይታያሉ ሀላፍትናው ለእናት የሚጥሉ ገዘብ ያላት ከለች ያን ትዳር አፍርሰው ወደሌላዋ የሚሄዱት ለነሱስ ምን ይላቸዋለህ!!? በርግጥ ልብ ላለው ሰው ይሄ ደርስ በቂ ነበር ።
    አላህ እንዳንተ አይነቱን ጀግና አላህ ያብዛልን ያረብ አላህ ይጠብቅህ!!!!! "

  • @endriswollotube5152
    @endriswollotube5152 4 роки тому +15

    ሰህ ወላሂ
    ተባርክ ወንድሜ ሰኢድ ጀማል
    እርጂም እርሜ ከጠና ጋ ከርዝቅ ጋ አሏህ እንድያቆይህ ተመኘሁልህ
    ያርብ

  • @seaedaamnseaedaamn4068
    @seaedaamnseaedaamn4068 4 роки тому +1

    መሻአላ ተባረከእረህማን የሳሬው አሳብ ግቡን የመታነው በጣምደስ ይላል አላህይጨምርህ ቀጣይነትም ቢኖረው በጣምደስይላል

  • @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
    @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ 4 роки тому +3

    ትክክክል ሳያው ወላ አሏህ ይቦርክክ ውንድም. የልቤን የተናገርከው. ጊዜውይናቸው. ወላሂ. ትክክል ነህ ጅዛኩም አሏህ ኸይርን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bbbvv5571
    @bbbvv5571 4 роки тому +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ እስለሚስቱ እንካን ሲያወራ ኡኡኡ አደለም መደረብ ወላሂ ግን ሀቂቃ ለታደለ ደስ ይላል አቅሙ ከፈቀደ ችግሩ ላንዲቲ አቅሙ ያን ያህል ሁኖ ሌላ ይመኛሉ አላህ ይስጥር ያአላህ

  • @MA-lb9jw
    @MA-lb9jw 4 роки тому +7

    ጀዛከሏህ ኸይር ሰያው አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርግህ ከነቤተሠብህ አላህ ይጠብቅህ

  • @FatimahNuru
    @FatimahNuru 2 місяці тому

    ጀዛ ኩመላህ ኽይር ኡስታዝ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @الحمدللهبنت
    @الحمدللهبنت 4 роки тому +137

    ⚘ዱዓ አዲርጉልኝ ባል ይመጣልኛል በብዙ ግን ይፋረስብኛል ዘላቂ አይሆንም 😔 ትዳር
    ጥሩ ነበር እኔ ግን አልተሳካልኝም መቸም በጌታየ ተስፋ አልቆርጥም ኢሻ አላህ 😢

    • @fnegnyesu2335
      @fnegnyesu2335 4 роки тому +9

      አላህ ሷሊህ ባል ይስጥሽ ማር በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @jemi577
      @jemi577 4 роки тому

      አይዞሺ

    • @ጥቁርአዝሙድነኝ
      @ጥቁርአዝሙድነኝ 4 роки тому +3

      አብሽሪ ማማዬ ሶብር አድርጊ ላንች ያለው የትም አይቀር አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሽ

    • @aminaishak7147
      @aminaishak7147 4 роки тому +13

      አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ

    • @habshihabshi2525
      @habshihabshi2525 4 роки тому +7

      አላህ ጥሩንን ባል ይስጥሽ

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 7 місяців тому +1

    ጀዛኩላከይርኡሥታዝ

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 4 роки тому +7

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ
    መሻአላህ
    መሻአላህ
    መሻአላህ
    ጀዛካ አላህ ኸይር ጀዛ ዉንድም ሠያ
    አላህ ይጨምርልክ ከእዉቀት ላይ እዉቀት

  • @እሙሙሰአብኢሾአላህየአላህ

    ማሻአላህአላህይጨምረልህ ሰያው እውነትለማናገር ሁለየምአዳምጠሀለሁ ግንካሜትአልጠፍምነበርግነአሁንልፅፍብየነውትክክክክልነውያከውእውነትአብዛሀኝችእየተገበሩትነውእያስለቀሱነውበተለየአረብሀግርየአላህቤትያፍችው

  • @بِسْمِاللهِالرَّحْمَنِال-ق2ح

    ትክክል ጀዛክ አላህ ኸይር ብዙወች እዚህ ችግር ላይ ነቸው እኛ ሴቶች ደንቆሮ ነን ካልደረሰብን በደረሠበት መማር አንችልም ትቂቶች ብንሆን እንጂ እንድህ ስል አንጀቴ አሮ ነው እመወዳቸው ሠወች በዚህ ፍተና ላይ ነቸው አላህ☝ ልቦና ይስጠን

  • @HarisaKadar
    @HarisaKadar Рік тому +1

    ወንድሜ ሰኢድ ጀዛከላህ ከይር እሄምትለዉ ነገር ትክክል ነዉ ወላህ እኔንም አገጥሞኛል ኮሌጅ እየተማርኩ እሱ አስታማሪ ነበር በደንብ ያስተምራል ከዛም እማንም አላዉከዛም ተመረኩኝ ጠየቀኝ ቤታችንንም መምጣት ጀመረ ስራም አስቀጥርሻለሁ ይለኛል እኔምደስአለኝ ከዛም ምስቱ በጣም ቆንጆናት ግን አንቴ ሁለተኛ ምስት ለምንፈለክ ስለዉ እሷ አልጋ ለይ ደካማናት ትጠራጥራኛለች ይላል እኛ ቤት ስመጣ ትደዉልለታለች ዬትነክ ስተለዉ ከጎደኞቼ ጋርነኝ ይላታል ዋሽቷት እኔም አሰብኩኝና እኔንም እንዝህ ይለኛል ብዬ ተዎኩት አልሀምዱልላህ

  • @korimuddin8138
    @korimuddin8138 4 роки тому +11

    ጀዛክላህ ኸይር ወድማችን
    እድሜ ለኮቲራት ቤት እኳን ማግባትና ውጩንም አይቼ አላውቁም ክክክክክክክክ
    እዚሕ የምታገቡ እሕት ወድሞች ማግባቱም መኳልም አገር ላይ ይሆናል መጀመሪያ የመጣንበትን አላማ እንጨርስና ጠይብ አላሕ ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን ያስደስተን!!!

    • @mamatube7065
      @mamatube7065 3 роки тому

      ትክክክል የኔ ማር እኔም እንዳችው ነኝ

  • @umzakeryaumzakreya378
    @umzakeryaumzakreya378 4 роки тому +1

    በጣም ትክክል ነህ ጀዛከላህ ወንድማችን ረቢ ይዝድልክ

  • @ፋፊነኝያባቴቅምጥልህልመኛ

    ዋለይኩም ሠላም ወራህሠቱሏህ ወበረካተሁ ሠያዉ ምክርህ በጣም ጥሩነዉ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
    ግን እኔ ያልቀራ ወድ ከማገባ የቀራ በድኑ ጠካራ አህላቁ ያማረ ሠዉ የ2 ሁለት ባድር እመርጣለሁ

    • @ፋፊወሎየዋ-ጐ8ደ
      @ፋፊወሎየዋ-ጐ8ደ 4 роки тому

      ተሳስተሻልእህት።

    • @ፋፊነኝያባቴቅምጥልህልመኛ
      @ፋፊነኝያባቴቅምጥልህልመኛ 4 роки тому

      @@ፋፊወሎየዋ-ጐ8ደ እዴት

    • @madena1330
      @madena1330 5 місяців тому

      ያልቀራውን እንድቀራ እንድማር ማድረግ ይቻላል አንችም ያስቀራኛል ከማለት ቀርተሺ ተገኚ ቁርአን አንድ አመት ቢማር ወይ ብትማሪ ማወቅ ይቻላል አህለቁ ካማረ የሁለት ብለሺ ገብተሺ የስው ትዳር ከምትበጠብጡ።

  • @zeharaseid6775
    @zeharaseid6775 4 роки тому +1

    ምርጥ መካሪነህ የወጣት ዳኢ ደሥሥሥ ሢለኝ

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ

    በስደት የለሸዉ እህቴ ሆይ እባክሸህን በሰላም ወደ ሀገረ ገብታሸ ከቤተሰብ ጋራ በከበረሸ ተገቢው

  • @ዘጠጁ
    @ዘጠጁ 4 роки тому +1

    ወላሂ ቃላት ያጥርኛል የምትለቃችው ትምህርቶች ሁሉ ጀዛህ አላህ ህየር ሰያቱ

  • @فَلاحْتِيوبْ-م4س
    @فَلاحْتِيوبْ-م4س 4 роки тому +79

    በሉ አድምጡ ውዶቸ 4 ማግባትን አላህ ፈቅዶታል አላህ ያዘዘውን አንጋፋም ወላኪን ያሁን ጊዜ ወንድሞች እንኳን 4 ይቅርና 1ዷን እራሱ ሀቋን እየተወጡ አይደለም ሲጀመር አንዳደ አያውን ይጀምርትጅ የጨረሱት አይመስለኝ ይህን የምልበት በዙሪያየ ካየኋቸው ነገሮችን ስላየሁ ነው ሁለተኛ ሴት የሚፈልጉት እቦት ካለችው የተሻለች ነው የሚፈልገው እስኪ እንነጋግር ወንድሞች ሁለተኛ ሴት ሲፈልጉ ችግረኛዋን ችግሯን ሊያቃልል የቲም አሳዳጊ ሁናለች ልርዳት ልጅ ሳትወልድ እድሜዋ ገፋ ይህ ነገር ተገቢ አይደለም ብለው የሚያገቡ አንድም አለየሁ አሁን ባለሁበት በኔ ዘበን ለዝህም ሲባል አልፈቅድለትም እሱ ሸሪአውን ሳይሄን ሀዋውን ስለተከተለ

  • @emuzikra3959
    @emuzikra3959 2 роки тому +1

    በትክክል የኔ ወንድም አሏህ ደህናዉን ባል ይወፍቀን ያረብ

  • @እማእወድሻለሁሁሌምእማየ

    ጀዛካላህ ኸይ በኛ ጊዜ እኮን 4 #አድቱንም ሀቆን የማይዎጡ ብዙወቹ ናቸው

  • @dhhdhddhdhdhdh5953
    @dhhdhddhdhdhdh5953 4 роки тому +2

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዝ ሰይድ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +35

    *#ዋሊኩም** ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ*
    *#ውንዶችኮ** ሱነን የሚያቁት በ4 ት ሚስት ብቻ ነው*
    *4ት ሚስት ሱና ነው ግን ዋጂብ አይደለም*









    *#የሱቢሂን** ሶላት ሱና የማይስግድ ውንድ 4ት* *ሚስት ሱና ነው ይላል ሀሀሀ ውንዶችዬ*

    • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
      @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 роки тому +3

      ክክክክ ሳህ የኔ ቅመም

    • @fatmafatma7031
      @fatmafatma7031 4 роки тому +1

      ወለየከምሰላም ወረህመቱላህወበረከትሁ ስያ እኔእኮ አልወደም አልፈቀደም እንደገቡኛ ክክክክክ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому

      @@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 😁😁😁😁😁😁😁🏃

    • @rabiaseid9692
      @rabiaseid9692 4 роки тому +4

      @@fatmafatma7031 እኔም ቅናት ይይዘኛል አልፈቅድም

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому

      @@rabiaseid9692 እህቴ እኔኮ እያስገደድኩት ነብር ውላሂ

  • @ሀዩአርጎቧዋ
    @ሀዩአርጎቧዋ 4 роки тому +1

    ሀቅ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሰያው አላህ ይጨምርልህ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +22

    *ውየ ስኢድ ለዛም ይሆን ባሌ ሚስት ጨምር ስለው እንቢ የሚለው ሀቢቢና አለህ እድሚና ጤና ይስጥልኝ ሀላሌ👆 የዛሬው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ስሙት እህት ውንድሞች ✔*
    *#❥...ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል...❥*
    *"ከእናንተ መካከል ምርጥ ሰው ማለት ለሚስቱ* *ምርጥ የሆነ ሰው ነው።*
    *እኔ ለሚስቶቼ ከእናንተ የበለጠ ምርጥ ነኝ"*
    *ሀላሌ የረሱልን ሱና ነው የያዝልኝ ረብና ላንተ ምን* *ሊሳንህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ውዱ ባሌ💐*

    • @ኡሚየፍቅርሰዉ
      @ኡሚየፍቅርሰዉ 4 роки тому

      እረ ሶፊ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +1

      @@ኡሚየፍቅርሰዉ ስሚኮ አትካው ኒቃቤን ነው😁😁😁😁🙆

    • @ኡሚየፍቅርሰዉ
      @ኡሚየፍቅርሰዉ 4 роки тому +2

      @@sofitube6115 ወይ አንቺ ደሞ አሁን ባልሽ አግባ ብለሽዉ እቢ ብሎ ነው ?

    • @ሰአድብትመሀመድየአላህባሪ
      @ሰአድብትመሀመድየአላህባሪ 4 роки тому

      ግንውነትሺንነውእህት፣

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +1

      @@ሰአድብትመሀመድየአላህባሪ *ውላሂ ለምን እዋሻለሁኝ እህት ብየው ነብር ግን ዛሬ ተውኩት*

  • @mysweetmysweet396
    @mysweetmysweet396 4 роки тому +2

    ኢንሻ አሏህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን
    ሰኢድ አድስ አበባ አሏህ ከእነዚህ አይነት ወንዶች ይሰውር ስል በምክንያት ነው 🎓

  • @ሀዩከውቤቷደሴውሎ
    @ሀዩከውቤቷደሴውሎ 4 роки тому +8

    ወአለይኩምሰላም ሰያ
    የባለፈው ፕሮግራማቹሁ ወላሂደጋግሜነው ያየሁት
    እድሜከጤናጋር
    አንተስ መቸ ነው ዶክተርን የምታፍጠው

    • @fnegnyesu2335
      @fnegnyesu2335 4 роки тому +1

      እንደመር እህት

    • @mardiyemardiye4506
      @mardiyemardiye4506 4 роки тому

      ማሻአላህ አለላህ ማፈራት tetanale አራሳቸው አስታናል ሳየድ አልላሁ መንፋርሁም ሌባ አልላህ lestan

    • @ፋፊወሎየዋ-ጐ8ደ
      @ፋፊወሎየዋ-ጐ8ደ 4 роки тому

      @@mardiyemardiye4506 እእእእ?ምን ይተርጎም

  • @الحمدلله-ه4ه6ر
    @الحمدلله-ه4ه6ر 4 роки тому +1

    ማሻአላ
    ሠያ ጃዛኪላሑ ኸይረን
    አላ ሒዳ ይሥጠን ቆም ብለን. እናስብ

  • @asiaa5944
    @asiaa5944 4 роки тому +5

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركة
    በትክክል ወድም ሴቶችም ጭምር ነን ወዱች ብቻ አይደሎም እኛ ሴቶች ነን ያበላሸናቸው አዳድ ወዱች ቢኑሮም ጀዛከላህ ኸይር
    صل الله عليه وسلم

  • @በድኔአትምጡብኝአስመሳይሠ

    ማሻ አላህ ወንድማችን ኑረልን ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @hgbzb7344
    @hgbzb7344 4 роки тому +8

    ሰያ የኔ ጀግና ትክክል ነህ እኔስ ሚስት ያለዉ ከማገባ ባሌ በኔላይ ቢያገባ ይሻለኛል አልወዲም ግን እደዝህ ስል ላታምኑኝ ትችላላቺሁ ግን ምርጫየ ሆነብኝ

  • @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ

    ማሻአላህ ሰይዳው ወላሂ ሀቅ ነው። ጀዛከላሁ ኽይረን ባሁሰአት ወላሂ ተበላሽተዋል አላህ ያዛነለት ስቀር

  • @aminatube608
    @aminatube608 4 роки тому +21

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዝ በአሁን ሰአት ሶላቱን በትክክል የማትሰግዱት ሁላ ገና 4 ሚስት ተፈቀደ በማለት ፋሽን አርገውታል ሱበሀን አላህ
    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ሊንኩን ተጭነው ይከታተሉ
    ua-cam.com/video/zRxwbmKtrAM/v-deo.html

  • @حياتيكلهاللهبتآدم
    @حياتيكلهاللهبتآدم 4 роки тому +4

    ጎበዝ ነህ ምክርህን በጣም ወድጀዋለሁ ለኔ ምንም ነገር ብዙ አመታቶችን ሳያሟላልኝ ላግባ ቢለኝ ፍች ብጠይቀው ሀራም ይሆንብኝ ይሆን

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 4 роки тому

      አንችን አሟልቶ ሳይዝ ያችን የሚያመጣት ለምድን ነው እህቴ

  • @ሀናንየአላህባሪያ
    @ሀናንየአላህባሪያ 4 роки тому +10

    ከሸገር ❤ እረ ንገርልን።ሱመ ወላሂ ሀቅ ነው የተናገርከው በተለይ የሚስቱን ነውር አደባባይ የሚያወጣ ወንድ እኮ ነው ወንድ ብለን የምናገባው አጂብ።ሌላው most of men they think only they have rights to married but they don't know Details about their din.I Thank you seya 🙏

  • @እሙአማር-ኸ6በ
    @እሙአማር-ኸ6በ 4 роки тому +1

    ስያጅዛህ አላህ ከይር ትምህርቶች ሁሉም በጣም አሪፍነውስምተን የምንጠቀም ያድርግን

  • @በዲኔቀልድየለም
    @በዲኔቀልድየለም 4 роки тому +17

    ውድ እህቶቸ እስኪ በቅንነት ሰብስክራብ አረጉኝ ውዶቸ

    • @fnegnyesu2335
      @fnegnyesu2335 4 роки тому

      ነይ ወዴ ሰብ አድርጊኝ ፈጥኜ እመልሳለሁ እህቴ

    • @ሂክማአሊ
      @ሂክማአሊ 4 роки тому

      እንደማመር ውደ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    W W W ያረብ እስከመጨረሻ ሳልህ የሆነው ወፍቀን እኔም ሳልህ አድረገኝ

  • @ahmedendra2996
    @ahmedendra2996 4 роки тому +13

    ስያው እንኮን ስላም መጣህ። ውዶችየ ወይ ስራ ወይ ስብስክራይብ ግጩኝ ተው አትጨክኑብኝ

  • @umufaruqbinthussen9639
    @umufaruqbinthussen9639 4 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ የተናገረከዉ እዉነትህን ነዉ
    እዉነት ይሄ የሚገባቸዉ ብዙ አሉ ቀጥልበት

  • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
    @ዙልበረካ-ሐ8ጘ 4 роки тому +8

    ወንዶሽስሙ አንድሚስትማስተዳደርሳይችሉሌላይመኛሉ

  • @tecnotecno1450
    @tecnotecno1450 8 місяців тому

    እዉነትህን ነዉ አኺ ሰኢድ አላህ ባዳ የምንብቃቃ ያድርገን ተሀቃቸዉ አላህ ይጠብቀን

  • @ጦይባየቴፒዋቤተሰቧንናሀገ

    ኧረ ጥቅር ብሎ ይቅር በሰውሀገር ትዳር ስቶች አልቅሰዋል
    ኧረወዳ ትዳር በሀገር ከቤተሰብ እና ከወገን ጋነው የሚያምር አለቀ።
    ከውሸታም ወንዶች እና ከውሸታም ሴቶች አላህ ይጠብቀን አቦ

  • @Hነኝየመርሳዋ
    @Hነኝየመርሳዋ 4 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራሀመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ሰኢድ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር አለህ ይስጥህ ይድርስ ለውንዶች አራት ለሚመኝት

  • @MM-eu8mj
    @MM-eu8mj 4 роки тому +7

    ws wr wb ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድም በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው የኔ ባል እኔን ስደት ልኮ እሱ አግብቶ ወልዶ እየኖረ 234ማግባት እችላለሁ ይለኛል መጀመሪያ እኔን ማስተዳደር ሳይችል ስደት ሰደደ ማግባቱን ሰምቸ ስጠይቀዉ ሁለተኛ ሚስቴ ሁነሽ ትኖሪያለሽ አለኝ እኔም ኒካየን አዉረድልኝ ለሁለት ማደር አልፈልግም አልኩ
    ኒካም አላወርድም ብሎ ተቀምጦ
    የራሰን ኑኖ እየኖረ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ዉዶቸ 😭😭

    • @ሀድያቲዪብ
      @ሀድያቲዪብ 4 роки тому +5

      አልፈታም ካለ አገር ስትገቢ ሸሪያ ፍርድቤት ይፈታሻል የራሱን ህይወት እየኖሩ አልፈታም የሚሉ ወዶች ልብ ይስጣቸው

    • @makidamoisa7821
      @makidamoisa7821 4 роки тому

      M M ፈታኝ ማለት ለምን አስፈለገ ሁለቱን መስተዳደር ከቻለ መስተዳደር ስንል ወሳኝ ብር አይደለም ውድ እህቶቼ ዋናው መግባባት መተባበር በተለይ በዲን ጉዳይ ጥንካሬ ሊኖረን ይገባል ይህ ዱኒያ ለአሏህ ስንል ለነገ ቤታችን ስንል ነገሮቹን ቀላል አድርገን እንመልከተው ስለዚህ የቁርአን አያ አትቀራኑ በኔ በኩል እኔ ችግር የለም እስከ ተፈቀደላት ድረስ የግባ

    • @እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ
      @እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ 4 роки тому +2

      እደ መጀመሪያ አግብቶሽ ነውዴሁለተኛያረገሽ አይ

    • @زوزوبينتبشير
      @زوزوبينتبشير 4 роки тому +3

      @@makidamoisa7821 ማስተዳደር ቢችልማ አረብ ሀገር ባላካት ነበር አላህምኮ የፈቀደው ሳይዞልም ለሚያስተዳድር ብቻ ነው ካልቻለ አድቱም አትፈቀድለት እኳን ሌላ ብቻ አላህ ልቦና ይስጣቸው
      ውድ እህቴ አይዞሽ ሶብሪ ሀገር ስትገቢ በሽሪአ ፍርድ ቤት ትጠይቂው አለሽ ሁቢ

    • @MM-eu8mj
      @MM-eu8mj 4 роки тому +1

      @@زوزوبينتبشير ሳህ ትክክል እህት

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
    አህለን ሰያው ወንድሜ ኢንሻ አላህ አስኪ እንስማው

  • @fufuwelloye6358
    @fufuwelloye6358 4 роки тому +5

    ሰይድ ጀዛኪላህ እውነት እልሀለሁ ጥፋቱ የወንዶቹ አይደለም ሴቶች ባለትዳርን ወንድ እየቀሙ የሴትን ህይወት እያበላሹ ነው

    • @Hayatyimet
      @Hayatyimet 4 роки тому +2

      ትክክል ውደ እኔም ህይወቴን ምስቅልቅል አረገችብኝ ዱአ አድርጉልኝ አላህ የስራዋን ይስጣት ያሳየኝ 2ወልጀ 10 አመት ኑረን ፍታና አግባኝ ብላ ኢንሽአላህ የስራዋን ያሳየኝ በሉኝ

    • @الحمدلله-ه4ه6ر
      @الحمدلله-ه4ه6ر 4 роки тому

      @@Hayatyimet አይዞሽ ደአ አርጊ ሑቤ ዋ

    • @nefisatube7837
      @nefisatube7837 4 роки тому

      @@Hayatyimet አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እደዚህ አይነቶችን ሴቶች አይዞሽ ማር ስራ ለሰሪው

  • @toybaseid5022
    @toybaseid5022 4 роки тому

    አላህ ይጨምርልህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ እደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ትምርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    አረ እኔ ሲጀመር ለሁለት አልኖርም አላህ ይስቱር

  • @ወሎክፍለሀገር
    @ወሎክፍለሀገር 4 роки тому +1

    ሰያ ጀዛካላህ ኽይር ሷሂብህን ጥያቄ አዘጋጅተህ አፋጥልን አጠያየቅ100% ድብን አድርጎ ይችላል እኛም ቁም ነገር እየወሰድንበት ነው ቀጥሉበት,,,,,,,,,,! መጠየቅህን እንዳትረሳ

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    ወድሜ የኔን ሀሳብ ላካፍልህ ለምሳሌ እኔ ትዳር የለኝም አድ ወድ ሁለተኛ ሚስት ቢጠይቀኝ እሺነዉ የምለዉ ነገርግን ለመጀመሪያይቱን እኔን እደማገባ እድነግራት አረገዋለሁ እቢካለ ጥርግ ይበል

    • @ኑሪልኝእናቴYoutube
      @ኑሪልኝእናቴYoutube 4 роки тому +5

      ባንችላይ ሌላ ብትመጣስ ትቀበያለሽ?

    • @rabiaseid9692
      @rabiaseid9692 4 роки тому +1

      @@ኑሪልኝእናቴUA-cam ትክክል ጥያቄ

    • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
      @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 роки тому

      @@ኑሪልኝእናቴUA-cam ወሏሂ አልቀየምም እህቴ ትሰተራለች ምችግራለዉ ነገርግን ባሌለኝም ሆሆሆ

    • @ሀሊማየኢስላምልጂ
      @ሀሊማየኢስላምልጂ 4 роки тому

      እኔ አልቀበልምም እዴደረብብኝም አልፈልግ ጥሎብኝ ምን ይሻለኛል Kkkkkk

    • @abdallaalketbi4297
      @abdallaalketbi4297 4 роки тому

      @@ሀሊማየኢስላምልጂ እደኔ 😜😊😫😫😫😫

  • @muslim.tuyeb.7349
    @muslim.tuyeb.7349 4 роки тому

    በጣም ነው ፍታ የርከኝ ስያ አላህ እድሜህን ያርዝምልህ ስይድ እኔ ካንተ ትምህርቶች ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ አሏህ ጅዛክን ይክፍልህ ያርብ

  • @halimaeman2791
    @halimaeman2791 4 роки тому +29

    ሁለተኛሥ አልሆንብ ትዳር አባት ጥቅር ብሎ ይቀራል እጅ ። ወላሂ ሆሆሆ

    • @rabiaseid9692
      @rabiaseid9692 4 роки тому +1

      ክክክክክክ

    • @محمدمحمد-ر8ب9ع
      @محمدمحمد-ر8ب9ع 4 роки тому +5

      ሀቂቃ እዉነትሽን ነዉ ።የተቃጠለ ተቃጠለ። ለሁለት ከማደር ለጌታዉ እየተገዙ መሞት ይሻላል

    • @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ
      @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ 4 роки тому +2

      አትሁኝ በቅናት ቁንጫ አክለሽ ትቀራለሽ አላህ አዋቂነው ትዳር እሱ ሲለው ነው ሚመጣው ሰላት በስረአቱ መስገድ ነው

    • @naemayou.5880
      @naemayou.5880 4 роки тому +1

      ሱብሀን አላህ
      አላህ ነፍስያቹ ቀለል ያድርግላቹ
      አይ ነፍስያ

    • @kubrahassan6804
      @kubrahassan6804 4 роки тому

      ክክክክ

  • @fakiyachannelfakiyachannel9589
    @fakiyachannelfakiyachannel9589 4 роки тому +2

    ትክክል ወንድም ሰይድ ጀዛክ አላህ ከይር እስቲ አላህ ጥሩ ትዳር እንዲሰጠኝ ዱዓ አደርጉልኝ በ አሁኑ ሰዓት አዳር እንጂ ትዳር የለም ያ አላህ እሱ ህዳያውን ይስጣቸው

  • @muni1524
    @muni1524 4 роки тому +7

    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም ሰያ በሰማነው የምንጠቀም ያድርን እኔስ እዚህ ሆኝ ባል ማግባት አልፈልግም እራሴን ጠብቄ አላህ ለእኔ ያለው ሀገር ስገባ ይሰጠኛል እሱን መጠበቅ ነው

    • @ሪምየአላህባርያyoutube
      @ሪምየአላህባርያyoutube 4 роки тому

      መ ጉራጌዋ ዉዴ ሰብስከራይብ አድርጊኝua-cam.com/video/g_t9pqHycv8/v-deo.html

    • @muni1524
      @muni1524 4 роки тому

      @@ሪምየአላህባርያyoutube አደረኩሽ ውዴ😘

  • @kadiawol1408
    @kadiawol1408 4 роки тому +1

    Ustaaz keenyaa jzk

  • @jemi577
    @jemi577 4 роки тому +8

    ኧረ ሰያ አረብ ሀገር ያሉ ወንዶች ልብ ይስጣቸው 😇 አሏህየ ባሌን ጠብቅልኝ የኔ ውድ ብዙ ነገሬን ችሎ አለ ሁቢየ ኑርልኝ
    ስንት አይነት ወንዶች አሉ አኡዙቢላህ ሳላገባ በፊት እድህ ያለኝ ነበረ ሚስት የለኝም አለ ስደርስበት አይ ካገባሁሺ ቡሀላ እፈታታለሁ አለኝ ገደል ግባ አልኩት 😂 ስንት አጭበርባሪ አለ 😏

  • @rehimaseide5003
    @rehimaseide5003 4 роки тому

    ወአ ወረ ወበ ሰያ ጀዛከአላህኸይር በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን

  • @umu_faruq_tube9686
    @umu_faruq_tube9686 4 роки тому +13

    1ወንድም ሰይድ ሰለፍያ ነው መነሀጀ
    ስላለ እንደኔ የተደሰተ
    ላይክ
    ያርገኝ👁️👁️👁️👁️🍒🍒🍒🍒🍒
    ወንድሜ ሰይድ አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይስጥህ ካንተ ቡዙ እንደምማር ተስፋ አለኝ

  • @ከከከከ
    @ከከከከ 4 роки тому +1

    መሸአለህ መሸአለህ አለህ ዪጨምሪልህ አለህ እድሜነ ጤነ ዪስጥ የአኬረ ወንድሜ 👏👏

  • @alain8492
    @alain8492 4 роки тому +8

    እዴው ወሬውን ያውሩ እጅ እንኳን ሁለት ሶስት የአዷንም በተውጣ.

  • @ሡመያቢንትደረሠወሎየነኝያ

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምከላኸይር ወንድማችን ጣፋጭ ምክርነው ለወንድሞቻችን

  • @naemayou.5880
    @naemayou.5880 4 роки тому +21

    እስቴ። እደኔ። ምሳሌ። እኔ። ባሌ
    አቅሙ ከቻለ አላህ የፈቀደለት
    አክል 4። ሊያገባ ፍቃደኛነኝ
    አቅሙ ከቻለ። እስቴ እንደኔ የሚስማማ
    ላክ ያድርግ አላህ ያዘዘው መከልከት
    አልችልም። ወላሂ

  • @mousman22
    @mousman22 4 роки тому +2

    አላህ ያህፍዘክ ወንድም ሰኢድ ወላሂ ብጥር አድርገህ ነው ያስረዳሀን ! ግን ተግባሩ ላይ ወንዶች ባዶ ናቸው ፣አላህ ይህዲነ ይህዲሁም!!!

  • @susu-hv1uj
    @susu-hv1uj 4 роки тому +1

    ልክ ነህ ዉስታዜ ጀዛክ አላህ ከይር በተለይ እህቶች ተጠቀቁ

  • @youtubeyoutube-td8rz
    @youtubeyoutube-td8rz 4 роки тому +2

    Seya tube Allah ❤️ yicamiirlii Jeza allah keeri 👍 👍 👍 Allah yixabik ❤️ ❤️ ❤️ Masha Allah

  • @datipass3089
    @datipass3089 2 роки тому

    ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአሏ አሏህይጨምርልክአሏህይጠብቅህ

  • @ጀሚነኝህልሜንናፋቂ

    ወአለይኩም ሠላም ሠያዉ ጀዛከላህ ኸይርን ትምሩቶችህ ሁሉ መካሪ አሥተማሪ ነዉ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንዱቺየ አዳምጡት ይጠቅማችኋል👂👂

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 4 роки тому

    ጀዛክአላህ ኸይር አላህሱበሀነሁወተአላ ለሴቱም ለወንዱም ሂዲያ ይስጠን ያረብ

  • @mekyanurdenyfi.947
    @mekyanurdenyfi.947 4 роки тому

    ጀዛክ አሏህ ኸይርን አሏህ ሁላችንም ሳሊህ ያድርገን አሏህ የምንፈራበት ቀልብ ይውፍቀን ያርብ በጠም ከባድ ነው በሁኑ የምታየው ነገር ትዳር በጠም ያሰፈራ አሏህ ኸይሩን ያምጣልን እንጂ

  • @imandxb203
    @imandxb203 4 роки тому +1

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ሳህ ኡስታዝ
    ጀዛከላህ ህይር❤❤❤❤❤❤

  • @hidayazaban3505
    @hidayazaban3505 4 роки тому +1

    ትክክል ነው ወላሂ ዋድሜ አላህ ይጠባቀን እን sha አላህ እንመስገኛለን ሰያ 😍😍😍😍

  • @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ

    ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ወድሜ ትክክክል ጀዛክ አላህ

  • @furdosm.d.youtube1293
    @furdosm.d.youtube1293 3 роки тому

    በጣምጥሩትምህርትነዉ ሰምተንእንጠቀምበት አላህመልካም ትዳርይስጠንያረብአላህይጨምርልህወድሜሰያዉ

  • @ameralshehri5102
    @ameralshehri5102 4 роки тому

    ዋዐለይኩም አሣለም ወራህመቱለህ ወባረከቱሁ መሻ አለህ ወንድማች ወለህ ከግዜዉ አኒፅሪ በጣም አስፋለግ ርዕስ ነዉ በታለይ በዌጭሃጋሪ ለብር እንጅ ለትዳሪ ትሆነኛለች የምሉት አለህ ያመረጣቻዉ ጥቅት ወኒዶች ነቻዉ አለህ ዪጫምርልህ ለምክሪህ ጃዛ ካለሁ ኳይርን ካዝ አይነት ወኒዶች አለህ ዪጣብቃን

  • @hdeyaredha1822
    @hdeyaredha1822 4 роки тому

    ወላይኩም አሳላም ወራማቱላህ ወባራካቱሁ ወላይ ኡሲታዚ ያታናጋርካዉ ናጋርሁሉ ትክልል ነው ባታሊይ ሁላታኚ ያሚሲቱን ሲፋሊጊ ያማጃማርወን ጋባና አዉጢቶ እናጋራል

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 4 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
    ትክክል ነው አላህን እንፍራ ሁላችንም

  • @fatehasalah9831
    @fatehasalah9831 4 роки тому

    ማሻ አለይክ ወንድም ጀዛከላህ ሀይር እውነት ነው አላህ ያቆይህ

  • @haweekwt1116
    @haweekwt1116 4 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡሰታዝ ወላሂ በትክክል አላህ መጨረሻችን አሳምረው ያረብ

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن 4 роки тому

    ጀዛከላህ ከይር ሰያ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያርቢ ትክክል ወላህ ወንዱም ሴቱም ጠፍተኛ ነው እንደውም ሳኡዲ ሱባሀነላህ

  • @fathihalacb2420
    @fathihalacb2420 4 роки тому +1

    ትክክል ጀዛከሏህ ኸይር አላህ እሱን ፈሪው ይወፍቀን

  • @rahimkadir3618
    @rahimkadir3618 4 роки тому +1

    ትክክል ጀዛክ አላኸይርን

  • @ewunetnewu465
    @ewunetnewu465 4 роки тому

    ጀዛከሏህ ኸይር ወድማቺን ሠኢድ የልቤን አወራህልኚአቦ ወዶቺ አላህ ልብይሥጣቺሁ

  • @md3284
    @md3284 4 роки тому

    ወለኩመሰላም ወርህመቱላህ ወበርካቱ ጀዛከአላህ ኽይር
    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
    Dislikoshi te nenatashew ya sasebale!!!!!!

  • @سميرةحذيفة
    @سميرةحذيفة Місяць тому

    ጀዛከሏህ ኸይር ወድም ፍትሀዊ ሳህ

  • @ሰአዳነኝየአላህባሪ

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ በትክክል ጀዛኩምአላህኸይረ

  • @ኡሙካሊድነኝሥደተኛዋ

    እውነትነው አላህጀዛህን ይክፈልህ አሁንካነሣኸውሥጥ አዷነኝ በዱአችሁ አትርሡኝ

  • @esamsaed5145
    @esamsaed5145 4 роки тому +1

    Shukran Allah yewafkan

  • @rabiaoumer6895
    @rabiaoumer6895 4 роки тому +1

    Walykum selam werahmtulhi webrkatu jezakellah keyr wedim seyid allah salih yetidar agr esiwefkg du.aaaaa adrgulig

  • @ياربيارب-م1ه8ض
    @ياربيارب-م1ه8ض 4 роки тому +1

    ወድማችን አላህይ ጠብቅህ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኘ9ጐ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኘ9ጐ 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በትክክ ወላሂ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን

  • @aleyekamohammed3223
    @aleyekamohammed3223 4 роки тому

    ኡስተዝ የወንዶችንም በህሪ እና የሴቶችንም በህሪን በትከክል አወጠሀበቸው መሸ አለህ ብየለሁ አለህ ይጠብቅልን

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 4 роки тому

    አህለን ኡዝታዝ ሰላምህ ይብዛልህ በጣም ትክክል ወላሂ ሴቶች ሆይ ልቦና ይስጠን አልሀምዱሊላህ ከሁሉም የለሁበትም ወደ ፊትም ኢንሻ አላህ ኢማነኛ ባል ይወፍቀኛል እናም ሴቶች ሀያዕ ይኑረን ጀ.ብልህ ኅይር

  • @عالص
    @عالص 4 роки тому +1

    ትክክክል ወላሂ ጀዛክላህ ኽይርን

  • @nejibakemal876
    @nejibakemal876 4 роки тому

    wa sl wr wb tru new addis ababa yelut bisemut tru mist eyalachew yalegnm yemilualu areb ager lalu satoch ywashalu bisemut betam tru new Allah besemanew yemntekem yargen jezak Allah

  • @fatheiaontoro7780
    @fatheiaontoro7780 4 роки тому

    Mashallaaa saya tekekele nake allaa yechamerelh 👍👍👍👍👍❤👈