ለጎዴኛዬ ምርጥ ግጥም ገጠምኩላት🥰አላህ ዘድ ምርጥ ጎዴኛ ማለት ለጎዴኛው መልካምየሆነነው🍫

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 3 місяці тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውዴ❤❤❤❤መልካም ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነው አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @ghggfghh-ol4ji
    @ghggfghh-ol4ji 3 місяці тому

    የኔንግት❤

  • @meryem9377
    @meryem9377 3 місяці тому

    ጌታዬ ሆይ ሚስኪን አድርገኝ!!
    ~~
    መልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስሰላም፡እንዲህ አሉ፦
    ጌታዬ ሆይ! ሚስኪን አድርገህ አኑረኝ፤ሚስኪን አድርገህም
    ግደለኝ፤በእለተ ትንሳኤ ቀንም ከመሳኪን ስብስቦች ጋር አድርገህ ሰብስበኝ።

  • @Feteheya
    @Feteheya 3 місяці тому

    የኔ ልዩ እህት አላህ ይጠብቅሽ ሀያቲ❤❤❤❤

  • @KaledKaled-hf2bt
    @KaledKaled-hf2bt 3 місяці тому

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሊህ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድልግልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኑርበስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ማሻአላህ በርቺ"ተምሯ

  • @እሙካሊድአህመድ
    @እሙካሊድአህመድ 3 місяці тому

    ወአለይኪሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ተምርየ ማሸአላህ ምርጥ ግጥም ነበር

  • @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
    @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 3 місяці тому +1

    ሰላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን በያለንበት ሰላማችን ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ በርችልኝ ጓደኛ ካለሽ የምትወጃት የምትወድሽ አይደለም ግጥም ሌላም ይገባታል

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 3 місяці тому

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ እህቴ

  • @Habeshawit9
    @Habeshawit9 3 місяці тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዷ እንኳን ሰላም መጣሺ በርቺ❤❤❤❤

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd 3 місяці тому

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እንካየን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቁየታ ነበር

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 3 місяці тому +1

    አሠላሐሙአለየሰኩመ ወራለህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ቸተሐምሯ አሪፍ ቆይቸታ ነበር መልካም ጓደኛ በዚ ሠአት ማገኘት ከባድ ነዉ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @Feteheya
      @Feteheya 3 місяці тому

      አሚን❤❤

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf 3 місяці тому

    አሰለሙ አለይኩም ሰላም ተምር ማሸ አላህ አሪፍ ቅይታ ነበር በርቺ ጎበዝ ምርጥ ግጥም ነዉ ቀጥይበት ተምርዬ🎉❤

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 3 місяці тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ተምርየ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እዉነተኛ ጎደኝ እደ መሰታወት ናት እዉነተኛ ጎደኛን ያብዛልን እኛም እዉነተኛ ጎደኛ ሁነን እመንገኝ ያደረገን አሚን 🎉🎉

    • @Feteheya
      @Feteheya 3 місяці тому +1

      አሚን ❤❤❤

  • @bgfm749
    @bgfm749 3 місяці тому

    ➖➖➖➖➖➖👍➖➖➖➖➖➖
    ይቅናሽ ብየሻለሁ ሳይገባኝ ነገሩ ከኔ የጎደለው
    ቀርቦ መለየቱን ከቶ ምን አመጣው
    ይቅናሽ ብዬሻለሁ
    በሄድሽበት ሁሉ ሰላሙን እመኝልሻለሁ
    ተምርዬ አርፍ ቆይታ ነበር ጎበዝ ነሽ በርች